Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

የግል ጀት ያላት ዳያስፖራ ሚስት እፈልጋለው ዴቫ ጉረኛው ዴቭ ሳክስ ። ምርጥ ቆይታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2021
  • • Video

КОМЕНТАРІ • 506

  • @mikishow
    @mikishow  3 роки тому +149

    የዴቮን ቻናል ሰብስክራይብ ያርጉ ቻናሉ ይህ ነው ua-cam.com/video/okt0ajuVw1g/v-deo.html

    • @user-ku3hf2fc4t
      @user-ku3hf2fc4t 3 роки тому

      የፌስቡኩን ንገረኝ ሚኮ የምር ዴቫ❤❤❤አንደኛ

    • @alemworku1254
      @alemworku1254 3 роки тому

      እኔም ብዙ ግዜ ነው ማይህ ይመችህ ዴቫ

    • @abrahamy.1502
      @abrahamy.1502 3 роки тому

      Ere bro betam tenqeleqelk... esti rega bel. We wanna hear dave talk..not u.
      🤦‍♂️🤦‍♂️

    • @hailatman8924
      @hailatman8924 3 роки тому +1

      እመንገዴላይ ነው የተጠቀማችሁት ልቀቁልኝ!!!

    • @aasseaassd9914
      @aasseaassd9914 3 роки тому

      ሜኪየ

  • @bheembheem3111
    @bheembheem3111 3 роки тому +93

    ቀልድንም ቁምነገሩንም ጨዋታውንም ያካተተ ልጅ ነው ይመቸው❤

  • @wendwesentadesse5851
    @wendwesentadesse5851 3 роки тому +126

    ዴቭ በርታ የአእምሮ ሀብታም እንዳንተ ያብዛልን ኑሮን ቀለል የሚያደርጉ:)

    • @samuelmulugeta3658
      @samuelmulugeta3658 3 роки тому

      😂 ኑሮ ጠጥሮብሻል ቻይው

    • @wendwesentadesse5851
      @wendwesentadesse5851 3 роки тому +1

      @@samuelmulugeta3658አዎ እንዳንተ የኔ ቢጤ ነኝ:(

    • @user-xi3ck3yx5b
      @user-xi3ck3yx5b 3 роки тому

      በስመአብ እደዚአይነት ቶርቶራ ሰው አይቼ አላውቅም ግን ምግብ ትበላለህ ወይስ ወሬ ብቻ ያተ የብቻው ነው

    • @fmmsm2836
      @fmmsm2836 3 роки тому

      @@user-xi3ck3yx5b 😁😁😁😁
      ሲበላ ሚወዳደረው የለም እንዳልልሽ አላውቅም

    • @user-xi3ck3yx5b
      @user-xi3ck3yx5b 3 роки тому +1

      @@fmmsm2836 💓

  • @yabsiratube1474
    @yabsiratube1474 3 роки тому +53

    አዝግ የሆንክ ልጂ ዴቨ ተባረክ ሰው ችግር ብቻ እያወራ አሰልችቶናል አንተን ስላገኝን ደስ ብሎናል

  • @user-bq6fz3iz4c
    @user-bq6fz3iz4c 3 роки тому +24

    ሚኪ እንተም የዋህ ነህ! እግዚአብሔር ይጠብቅህ! ዴቮ በጣም ታዝናናኛልህ! ምርጫዬ ነህ

  • @zuriashkerala8149
    @zuriashkerala8149 3 роки тому +41

    ዴቮ ሁሉም ነዉ ሚውድህ እኔ ትንሽ ውንድሜ ነዉ ምትመስለኛ ጎበዝ በርታ

  • @mekeletadal3302
    @mekeletadal3302 3 роки тому +19

    ወይኔ በሳቅ ሆዴን አቆሰለው , ዴቭ በተለይ የሰንደሉ የጋዜጣው የሰሌኑ . . . በርታ ሌላ የሙጃሌውን ቪዲዮ ሁሌ ነው የማየው መሳቅ ስፈልግ . ሚኪ እናመሰግናለን .

  • @muletadebebe3755
    @muletadebebe3755 3 роки тому +28

    ሚኪ ምድነው ምቸኩለው ተርጋጋ ደሞ ቱሎ ቱሎ ቪዲዩ አስራም ዴቪዬን ስለቀርብከው ደስ ብሎኛል

  • @-mahlet6883
    @-mahlet6883 3 роки тому +7

    ሚኪዬ በጣም ታምራላቺሁ እስቲቭይሄን ልጅ አሜሪካ ውሰደው በናትህ እናት አባት ወንድም እህት የለውምና እስቲ አንተ ወንድም ሆነህለት ይሄን የሚመኘውን ህይወት እንዲኖር አርገው

    • @sdt3004
      @sdt3004 3 роки тому +1

      እንዴ የሚኖረው እኮ አሜሪካ ነው።

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 3 роки тому +5

    የኔ ሞዛዜ ኮመዲያን ነኝ ካልከኝ ደስ ይለኛል ትላለህ እንዴ? ምን ነካህ ለዚህ መልስ አተህ ነው? እራስህን ዝቅ አታድርግ ምን ሆንክ እንዴ ለኮመዲያን ከኮመዲያን የተለየ የሚበልጥ ስም ካገኘህ ስጠው ለራስህ በእውነት ለመናገር ኮመዲያን ተብለው ከሚያስቁኝ የበለጠ አንተ በጣም ከት ብዬ እንድስቅ ታደርገኛለህ በእውነት የኛ አገር ኬሜዲያን እስታይላቸው ቁጭ ቢሉ ብድግ ቢሉ የሁሉም እስታይላቸው አንድ አይነት ነው እንዳንተ አይነት አይቼ አላውቅም እኔ እኮ ወደስራዬ ስሄድ በጥዋቱ በሳቅ እየሞትኩ ነው ስራዬ የምገባው ስመለስም እንደዛው በእረፍቴም እቀጥልህና አንዳንዴ አፊን አፍኜ ከት ብዬ ስስቅ ይጠይቁኛል ውይ ደስ ሲለኝ ግዜ ኖሮቸው ትርጉሜን ሲያዳምጡኝ አንዳንዴ ነጮች ምስኪኖች አደሉ ዋው ሀብታም ነው ይሉኛል ስነግራቸው don't worry some day some how, trust me he will be someone ይላሉ ልክ ናቸው በርታ አንድ መድረክ ላይ ትገኛለህ አንተን ሰብስክራይብ ያላደረጉ ሰው ያሳዝኑኛል ምክንያቱም አንተ ማለት ጭንቅላት የምታፍታታ የምታዝናና ሰው ነው አመለጥካቸው እኔ ለማውቀው ሰው ሁሉ እልካለሁ በርታ ሞዛዜ አድናቁህ ነኝ

  • @romaroma1651
    @romaroma1651 3 роки тому +8

    ዴቨማ አሜሪካ ነው ቤትሽ በቅርብ ይመጣሉ ሴቶቹ በቀናህ የናትህ አምላክ ያገሬ ልጅ

  • @user-lk1mj8zd5f
    @user-lk1mj8zd5f 3 роки тому +15

    ዴቫ ልዩ ተሰጥኦ አለህ ትችላላህ ሚኪም ትመቼኛለህ ሠላማችሁ ይብዛ

  • @picohabesha6520
    @picohabesha6520 3 роки тому +5

    ሚኪ በጣም ብዙ አሪፍ ነገር አለክ ነገር ግን ጥያቄ ጠይቀክ እራስክ ለመመለስ ትቸኩላለክ መልስ አታስጨርስም I know ይገባኛል ብዙውን ግዜ ውጪ የሚኖሩ ሰወች ችግር ነው ነገረ ግን ይቺን ብታስተካክል ፕሮግራምክ ዉበት እና ለዛ ይኖረዋል በተረፈ በርታ bro

  • @kuku3649
    @kuku3649 3 роки тому +8

    ዴቫ ህልምህን እውን ያርገው አሜን በል እዳትንቅ

  • @athyoupia6967
    @athyoupia6967 3 роки тому +7

    ደስ ስትሉ ሚኪን ማነው እደኔ የሚወደው 💖💖

  • @user-iz6og4gy9t
    @user-iz6og4gy9t 3 роки тому +33

    ዴቪ አንተ ነህ ማለት ነዉ ማስተዋልን የመድፈር ሙከራ ያረክባት

  • @user-nw8lc2br8j
    @user-nw8lc2br8j 3 роки тому +13

    ዴቩ የሳክስ ንጉስ 👑ብዬሀለው ይመችህ አባቴ 💚💛❤️🙏🙏

  • @merry3355
    @merry3355 3 роки тому +4

    Eseyey yene askign. Davo....i am really happy bc .i was tried to find ur account.......good to see you bro!

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u 3 роки тому +21

    ሚኪ ግን ትገርማለሕ ዴቫን የሚ ያክል ሰው መሬት ላይ ታስቀምጠዋለህ😁😁😁በጣም የሚመቸኝልጅ ሠላምሕይብዛአቦ በዚህ ሰሐት እንዳንተ አይነት ነው የሚያስፈልገን

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 роки тому +1

    ጌታን ቀልድም ቁምነገርም እንደዚ አንድ ላይ ሲያምር ለየት ያለ 👌👌👌

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 роки тому +2

    እሰይ አንተ ልጅ በሰይፉ ሾው ላይ ነው በደንብ ያወኩህ? ጎበዝ ወጣት ነህ ቢያንስ እራስህንና ተከታዮችህን በደስታ ታስፈነድቃለህ ሁል ግዜ ችግር ከማውራት ? እንዲህ ዘና ፈታ የሚያደርግ ነው የምያስፈልገው አይዞህ በርታ የተመኘኸውን ይሰጥሀል:: መልካም ምኞች ነው::

  • @kd4512
    @kd4512 3 роки тому +2

    This guy is brilliant. Open minded. His thinking is wow

  • @tigiestmclean163
    @tigiestmclean163 3 роки тому +1

    I vote Dave for president of ETHIOPIA 🇪🇹 I like his confidence and he is humble too.

  • @emiyegualoza6699
    @emiyegualoza6699 3 роки тому +27

    የ ዲያስፖራው ግርማ ሞገስ አጃኢብ ነው 🤣🤣🤣

    • @zeusapollo9768
      @zeusapollo9768 3 роки тому

      ዲያስፖራ ሆኖ ነው የምተውነው ? ማለት ነው

    • @tamerintube6313
      @tamerintube6313 3 роки тому

      @@zeusapollo9768 እስዋ ሚኪን ማድነቋ ነው ።

  • @terezanathanael2346
    @terezanathanael2346 3 роки тому +11

    ጥሩ ነገር መመኘት በጣም ጥሩ ነው
    ብዮንሰ ልከናል

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl 3 роки тому +9

    ዴብ የወራሀውን ይስጠህ ምን እላለው 😁😁😁😁😁😁😁😚

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 3 роки тому +2

    ዴቫ ግን በጣም ደስ የሚል ልጅ ነዉ።ጨዋታዉ ይመቻቻል 👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @bickim5224
    @bickim5224 3 роки тому

    Awwww setamiru,first Thank you Mickey for Interviewing Davo. We Appreciate you. Davo you r the best and different, no body got what you got....you goin to be big and famous with your creative idea don’t change it keep it up 👍 we love you and always enjoy your show! God bless you guys!!!

  • @user-ob5ov4mm4f
    @user-ob5ov4mm4f 3 роки тому +4

    በጣም ደስ የሚለኝ ልጅ ነው። እናመሰግናለን

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 роки тому +5

    ሚኪ ምርጥ ሰው ሰላምነው ዴቫ ፈትሸው በሳቅ ገደልከን

  • @adaneberhanu7257
    @adaneberhanu7257 3 роки тому +2

    Hey miki did you move to Ethiopia. We missed the Sunday morning post. Man..

  • @honhany8874
    @honhany8874 3 роки тому

    Miki, Dave enkwan be selam metachu arife koyeta nebare egizabher yexabeqachu, Dave ante betam gobaz nehe berta ba Addis sera enxabeqalen, egizabher ka ante gare yehune Tebarke😍😍😍

  • @yemwodish8642
    @yemwodish8642 3 роки тому +1

    I really thought you live in America 🇺🇸 and your mother is going to be so proud very smart and unique

    • @Non-nb3pi
      @Non-nb3pi 3 роки тому

      በህይወት የለችም ሰይፉ ሾው ላይ እይው

  • @user-er2zr7xv5m
    @user-er2zr7xv5m 3 роки тому +1

    ሚኩ አገር ገባህ wow ዲባየምታወራዉን ያርግልህ ወድሜ በሳቅ ነ ዉ ጧሺ የምታርገኝ

  • @lifeinethiopia6864
    @lifeinethiopia6864 3 роки тому +4

    very interesting interview, deva with private JET

  • @user-wk8gj5et5b
    @user-wk8gj5et5b 3 роки тому +5

    በኡነት እደዚህ ልጂ. ያጃጃለኝ ሰው የለም . በሰይፉ. ቀርቦ እስተተናገረበት ቀን ድረስ.. እኔ . የሚኖረው. የሚናገረውን ይመስለኝ ነበር. . ለካ. ሌላነው ጭውቴው... ተጫወትክብኝ. ክክክክክክክክክክ

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 3 роки тому

    Thanks so much miki show

  • @mesisweet9447
    @mesisweet9447 3 роки тому +33

    ዴቫዬ በቃ ጥሩምባሽን እየነፋሽ ታዋቂ ሆንሽ 😂😂❤️

  • @eyuabrehanjoba9790
    @eyuabrehanjoba9790 3 роки тому

    I love you devo you are amazing person .l like your show you are fan person

  • @Nani-pq6ff
    @Nani-pq6ff 3 роки тому

    Both of u r disciplined citizens love u guyz !

  • @hananegash9349
    @hananegash9349 3 роки тому

    Dave and MIKE GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY 😍😍😘💐

  • @hamh3998
    @hamh3998 3 роки тому

    አሪፍ ማራፈድ ነው ላይክ ፍሬንድሊ በዛላይ ምርጥ ቦታ

  • @hiwehabshawityoutub8342
    @hiwehabshawityoutub8342 3 роки тому

    ዴቫ የኔ ምርጥ በርታልን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ከዘር ከፓለቲካ የፀዳ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @imissyoumamma9015
    @imissyoumamma9015 3 роки тому

    Miki and deva thank you

  • @adiyanaadu4628
    @adiyanaadu4628 3 роки тому +12

    አላስወራ አልከው እኮ ጠይቀህ እራስህ ከመለስከው እዛ ድረስ ምን አስኬደህ ወንድሜ ተረጋጋ 😄🤣

  • @silg281
    @silg281 3 роки тому +3

    I like this guy ..so funny for me

  • @tigistferewageze705
    @tigistferewageze705 3 роки тому +6

    አይ ዳዊታችን አያልቅብህ እኔ ባጃጂ እገዛልሃለሁ 😂😂😂

  • @kaleabembezaalem1637
    @kaleabembezaalem1637 3 роки тому

    haha betam new yetemechachehugn yichamachehu,.. body guardu demo yelele ankur new..keep it up

  • @hajarahassan9313
    @hajarahassan9313 3 роки тому

    Wow ! 🤩 Miki show are you in Ethiopia?

  • @tebeta
    @tebeta 3 роки тому +1

    ዴቮ ያራድዬ ልጅ ትመቺኛለሽ

  • @freed7990
    @freed7990 3 роки тому

    ለማነኛውም የአምቦ ልጆች እንዲህ ነን።
    bravo deva ye hagere lij berta

  • @EthioTec
    @EthioTec 3 роки тому +2

    dave sax አንደኛ እኮ ነሽ… ሳክስሽ አባ ኪያ ኤክስፖርት ስታንዳርድ ነው 😂…. ይመችሽ ጭስዋ

  • @amore8978
    @amore8978 3 роки тому +12

    Mikoyee you are number 1 .I like Dave he is so talented

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 3 роки тому

    ዴቭዬ ጨዋታህ ደስ ይላል ወዲያው ስብስክራይብ በርታ 👌

  • @liasol8518
    @liasol8518 3 роки тому +1

    Miche, about your weight how much pound is your goal?

  • @enderasenegn
    @enderasenegn 3 роки тому +1

    **Fake is until you make it**
    ይላሉ ፈረንጆቹ ዴቭ ይሄ ቀልድህ እውነተኛ ህይወትህ ይሆናል እመነኝ

  • @nunishlove8689
    @nunishlove8689 3 роки тому

    😂😂deve bexam mrx comedy nw ychilal miky enamseginaln👍

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 роки тому +1

    ዴቭ አዝግዬ ስወድክ የኔ ጉረኛ ኡፍ 💋💋

  • @davetube9887
    @davetube9887 3 роки тому +1

    i like this guy

  • @arsemaabbytube3659
    @arsemaabbytube3659 3 роки тому

    Tebareku wendemochi hulet mertochi

  • @beniyamb8373
    @beniyamb8373 3 роки тому +1

    በጣም ትልቅ ቦታ የሚደረስ ልጅ ነዉ በረታ በሮ

  • @user-di8qg7zl7z
    @user-di8qg7zl7z 3 роки тому

    kk😂 ውይ ዴve መቆም ከብዶኛል ይመችህ ያራዳ ልጅ eske ዴve የምትወድት like aregugne

  • @mube8885
    @mube8885 3 роки тому +1

    Mikya hageribte nhe
    Yimache Abita❤❤❤👌👌👌👌

  • @gentapk1620
    @gentapk1620 3 роки тому +3

    ሚኪ ያአራዳ ልጅ ስወድክ እኮ በጣም

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 роки тому +3

    😂😂😂😂😂😂👌አይ ዴቮ አይዞኝ በቅርብ ቀን ሀብታም ትሆናለህ /ለማንኛም አንድ መኪና ጀባ እልሀለዉ ብዬ አስባለሁ 👌😂😂😂😂😂😂😂

  • @wubatietho8716
    @wubatietho8716 3 роки тому +20

    ሚኪሻ አንተ መልካም ስው መጣክ በሀገራችን ቪድዬ ይመችክ አቦ አባቴ

  • @kalidmohammed2993
    @kalidmohammed2993 3 роки тому

    my favorite is oligona solsier and aregahegn werash.

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 3 роки тому +10

    መመኘት መብትህ ነዉ አባዉ 😂😁

    • @mimiworku4129
      @mimiworku4129 3 роки тому +1

      የተመኙት ይደርሳል የጠሉት ይወርሳል ነው ነገሩ መመኘቱ አይከፋም😁

  • @sarasarah4679
    @sarasarah4679 3 роки тому +2

    ሚኪዬ በጣም ጥሩ ሰው ነክ በጣም ነውየምወድክ

  • @gamingwithtntmns6564
    @gamingwithtntmns6564 3 роки тому

    Dave keep it!

  • @user-mf8tz4yr2w
    @user-mf8tz4yr2w 3 роки тому +3

    በጣም እኖዳችኃለን ምርጦች

  • @sddfdd6223
    @sddfdd6223 3 роки тому

    Yimechachu!

  • @adamia3883
    @adamia3883 3 роки тому

    Dave Boooooo injoy thanks 👍

  • @startafrica.
    @startafrica. 3 роки тому +2

    #እየተዝናኑ_በአዳዲስ ሀሳቦች የሚደነቁበት ድንቅ ኢትዮጵያዊ ቻናል ለኢትዮጵያውያን
    #queen_sheba_diy ን ይጫኑ
    👉👉👉#queen_sheba_diy

  • @fikirhaile4461
    @fikirhaile4461 3 роки тому +1

    Deva 😄😄 funny intro👍🏾

  • @melakutaye6258
    @melakutaye6258 3 роки тому +2

    ለየት ያልክ ነህ

  • @leniijoy9481
    @leniijoy9481 3 роки тому +1

    Broya sibeza tiru adelam,contentochun keyayirachew eshi.ye Ethi yizibi weretagn silehone nw eshi.

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 роки тому

    ጌታን ውስጤ ነው ዴቭ 😂😂😂😂😂😂😂ጭራሽ እረ ፍተሻ ጠላው ያማል ቅኔው 😘

  • @abeyarega8462
    @abeyarega8462 3 роки тому

    ሚኪ ተጨማሪ እውቅና እንዲያገኝ ባንተ ቻናል ስላቀረብከው ምስግና ይገባሀል። በርቱ ሁለታችሁም ትመቹኛላችሁ።

  • @zelalembelay7123
    @zelalembelay7123 3 роки тому +6

    Tyakiew alswera alew

  • @mestuyebas1207
    @mestuyebas1207 3 роки тому

    Miki melkam sew tebarek hulem tru neger akrb abatu

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 3 роки тому +1

    ዴቭ ሳክስ ምርጥ ልጅ😂😂😂👌

  • @haymanot3974
    @haymanot3974 3 роки тому

    Mikey Hove a good time

  • @fekadutsiyon1145
    @fekadutsiyon1145 3 роки тому

    Yemeceresha new ehe leg yemeyasekig

  • @user-id5pp4qs3y
    @user-id5pp4qs3y 3 роки тому

    ዴቮ አያልቅብህ ወጉ ግን ለምን ነው እንዲህ መቀጨጭ ለአንድ ወር ከመዳም ቤት ብትቆይ ክምር ነበር የምታክለው. Anyway iam soooo Happy see you

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 3 роки тому

    ሚኪ ረጋ ብለህ አውራ እንጂ ያውራበት ልጁ።
    ሌላው ሚኪ መምህር ግርማን ሳትጠይቅ እንዳትመለስ ።
    ትንሽ ፀበል ያስፈልግሃል እንድትረጋጋ።
    ይህ ልጅ እረጋ ብሎ ስለሚያወራ ጥሩ ነው ግን የዳስፓራ ሴት እያላችሁ እትሙን እኛ ብዙ እየለፋን ነው የምንኖረው።
    ደብ ሊሸጥ አልቀረበም አታስተዋውቅ አስራምት መኪና ምናምን እያልክ የምታወራው ያሳዝናል ፍቅር ቀርቶ ሸቀጥ ማውራትህ።💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏

  • @ekramtube9427
    @ekramtube9427 3 роки тому +1

    ይመችህ ወንድም ♥

  • @fatekedir8707
    @fatekedir8707 3 роки тому

    Yimechichachu 🥰🥰🥰

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 роки тому

    ሚኮ ፍቅር እንኳን ወደ ውዷ ሀገርክ መጣክልን ምርጥ ሰው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️wuddddd💋

  • @kidistgezahegn2102
    @kidistgezahegn2102 3 роки тому +1

    አሪፍ የፍቅር ታሪክ አለኝ ባማክርህ ደስ ይለኛል

  • @ethioaddis154
    @ethioaddis154 3 роки тому

    The ending tho 😂😂😂😂 ‘’መቆም ከብዶኛል ‘’

  • @ethioethio476
    @ethioethio476 3 роки тому

    በጣም ይገርማል ይህ ልጅ ባአንድ ወቅት በጣም ወይ ባለ ኢትዮጵያ ዊነት ባህሪባልተላበስ በውጭ አገርነበር ለትምህርት እና 2019ኦር18ካልተሳሳትኩኝአ .ም ላይቭ ላይ ወጣያለ ባህሪ ፊስቡክላይ ይወጣነበር እብድነው እስኪባል ራቁቱን ብቻ መቀዬርህ ደስብሎኛል?

  • @hananhanan-pl3gr
    @hananhanan-pl3gr 3 роки тому +13

    ወላሂ ሁለታችሁንም በጣም ነው ምወዳችሁ ሚኪ💖ዴቫ ኢንተርኔት ካለናንተ ያስጠላል!

  • @user-zw5hm2yb1w
    @user-zw5hm2yb1w 3 роки тому

    ወይ ዴብ ብዙ ሆችን ሽወድክ ስይፉ ኢንተርቢ ሲያረግልህ አይቻለው አይ ጉራ እል ነበር ኤሮፕ የምትኖር ነበር የሚመስለኝ ለካ ኢትዮጵያም ኤሮፕ ናት ይመችህ ምኞት አይከለከልም

  • @jakejhons5138
    @jakejhons5138 3 роки тому +5

    To be honest this is how I act when I go back home.

  • @davatube3127
    @davatube3127 3 роки тому

    Eneko yemigrmeng jaketu ena ye esu sewnet aygenangm

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 роки тому +2

    ቀልድም ቁምነገር ታመቸኝ

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 3 роки тому

    አቦ ይመችህ

  • @henokt3206
    @henokt3206 3 роки тому +2

    This dude is so funny 🤣.

  • @etaferahuwoldemichael3211
    @etaferahuwoldemichael3211 3 роки тому

    ዴቦ ምርጡ በርታ አድናቂህ ነኝ