Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

የቤተክርስቲያን አባት ነኝ ብሎ ህይወቷን አጣብቂኝ ውስጥ የከተተ ግለሰብ አስገራሚ ፊልም አከል ታሪክ ነው።ከአርሲ እስከ ድሬደዋ...

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 кві 2021
  • #GenisFamily #Genet #Jonaz&Geni
    ብዙዎቻችን እዚህ ግባ በማይባል የህይወት ስንክሳር በአጭሩ እንቀጫለን፡፡እንደዚህች ወጣት ያለ ደግሞ የጥንካሬን ልክ ያሳየናል፡፡ጉልበት የሆነኝን አሳዛኝ እና አስገራሚ የህይወት ውጣ ውረድ ከድሬደዋ ለእናንተ ማካፈል ፈልጌያለሁ፡፡
    ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል!
    መሰረትን በገንዘብም በአይነትም ለማገዝ የፈለጋችሁ አላችሁ በዚህ አድራሸ አግኟት
    0977542260 ወይንም 0937078419
    1000226038567 Commerical bank of Ethiopia .Meseret Bustachew
    +251911452520 My Telegram.Viber and WhatsApp address
    የጆናዝ ቡፌን ቻናል ይቀላቀሉ! / @jonaztube
    Artist Genet Nigatu Channel
    / @artistgenetnigatu1371
    Reality Show channel
    / @realityshow7187
    For more information follow our page...
    Instagram- @Official_genet.nigatu
    Facebook- @Actress Genet Nigatu
    / artistsgenet.nigatu
    Face book- @Genet Nigatu / genet.nigatu.9674
    Tiktok- @genet_nigatu

КОМЕНТАРІ • 196

  • @user-ly3ic5xl9k
    @user-ly3ic5xl9k 3 роки тому +33

    አንች እራሱ የቤተክርስቲያን አባት ነኝ ካለሽ በኋላ ቤተሰብ ሳይተዋወቅ ከጋብቻ በፊት ቤት ተከራይቶ እንኑር ሲልሽ ለምን አጠረጠሪም እ በተክሊል ማግባቱን እረስተሽ ሴቶች ቆም ብላችሁ እያሰባችሁ እንጅ አንተ የወረድክ ዋራዳ ሰውዬ ግን ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ የሴትን ልጅ ህይወት ሆን ብላዓችሁ እምታበላሹ ወንደች ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ

    • @sara-sq4fe
      @sara-sq4fe 3 роки тому +2

      አትፍረድ ይፈረድብሀል ነው እህቴ

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 3 роки тому

      አሜን ውዴ

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 роки тому

      @@sara-sq4fe Ewenat nw Asetawayewa Endamer

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 3 роки тому +1

      ብዙ አሎ የቤተክርስቲያን አባቶች ሴቶችን የሚያበላሾ እኔ እና ጎደኛይ ነበስ አባት ነብርን ቤተክርስቲያን ዉስጥ ነዉ የሚኑርዉ ያዉም እየሩሳሌም እስራኤል ፀበል ከቤቴ ዉስጥ ልጠምቅሽ ብሎት እኔ ከሷ ጋ ሄድኩኝ ከዛን ቋጭ ብይ ስጥብቃት እሷ ሌጥምቅ ይዞት ሄድ ዉይ ብላ እራቃኑን በሩን በርግዳ መጣች ከዛ ተያይዘን እሩጥን ምን ሆንሽ ብይ ስጥይቃት ሊደፋርኝ ነዉ አለች በስአቷ ግራ ገብቷኝ ነብር ተናገሪ ለቤተክርስቲያን ስላት እሷን እንጂ እኔን እዴት ያምኑኛል አለች ሌላም ብዙ ሴቶች ምን እደደርስባችዉ ሲናገሩ ብዙ ሰለሆኑ ለግዜዉ እዳያገለግል ተደርግ እና የ ሀይማኑት ስዉ ንኝ የሚለዉ ሆሎ ታማኝ አደለም መጥራጥር ጥሩ ነዉ

    • @salemyoutube656
      @salemyoutube656 3 роки тому

      ውድ እህቴ በቅነንት ደምሪኝ

  • @fkrtech
    @fkrtech 3 роки тому +56

    ገኒ ትዕግስትን አስተምሪያት ትማር የምትሉ እጅ ወደላይ

    • @bizuwarkayalewa1032
      @bizuwarkayalewa1032 3 роки тому +2

      ትክክል ብለሻል እህቴ የቤት ስራተኛቸውንም እንደልጆቻቸው አድርገው ቢያስተምሯቸው ፈጣሪ ዋጋቸውን በምድርም በሰማይም ይከፍላቸዋል

    • @MayaMaya-kj5gs
      @MayaMaya-kj5gs 3 роки тому

      እረ ትግስት ትማራለች

    • @fkrtech
      @fkrtech 3 роки тому +1

      @@MayaMaya-kj5gs ደምሪኝ

    • @fkrtech
      @fkrtech 3 роки тому

      @@bizuwarkayalewa1032 ደምሪኝ

    • @proudorthodoxchristian6351
      @proudorthodoxchristian6351 3 роки тому

      አዎ ትማር ማርያምን ።ያቺን የመሰለች ልጅ 😥

  • @nebiatsiyium6584
    @nebiatsiyium6584 3 роки тому +8

    I am Eritrean, living in Canada,
    I love your family and follow your program always 💜💜💜💜💞
    Keep it up GENI

  • @bintmohamed4323
    @bintmohamed4323 3 роки тому +8

    ዉድ ያገሬ ልጆች እንዴትናችሁ ፆምስ ስራዉስ አብሽሩ ከዚህ ሁሉ ፈተና በኃላ ስኬት ስላለ ጠንከር እንበል

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 3 роки тому +16

    የመዳም አቡላሶች እንዴት ዋላችሁ ጨጓራችሁስ እየፈጨ ነወይ

  • @birtebirte6271
    @birtebirte6271 3 роки тому +8

    በጣም አስተማሪ ታርክ ነው ።እኔም 2008 ላይ ነው የተፈተኑከት መማር እየፈለግሁ ግን ባለ መቻሌ ይህው 4 አመት በአረብ ሀገር እጠገረራለሁ ግን ተሰፋ አልቆርጥም ተመልሽ እማራለሁ

    • @elsasetotaw9373
      @elsasetotaw9373 3 роки тому +3

      እኔም እንደ አንች ትምህርትን 10ኛ ክፍል ትች ይህው 7አመቴ እስካሁንም ተስፍአልቁርጥኩም የእድሜ ገደብ የለውም ትምህርት አይዙን ኢንተርስቱ ካለን እንማራለን አይዙን ሀገራችን ስላም ይሁንልን

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 роки тому

      @@elsasetotaw9373 Amenn Ewenat nw Endamer marr

    • @salome5498
      @salome5498 3 роки тому +2

      There are so many sisters worked in Arab countries and returned back here and engaged in college studies. So keep working and saving.

    • @salemyoutube656
      @salemyoutube656 3 роки тому +1

      ውድድድድ እህቴ በቅነንት ደምሪኝ

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 роки тому

      @@salemyoutube656 Damarekuesh💕105💕Anchem Damerge

  • @nebiatsiyium6584
    @nebiatsiyium6584 3 роки тому +2

    It is so amazing true story
    I have similar story too
    Finally I became successful person,
    Thanks to God!!!

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 роки тому +2

    የኔም ታሪክ በጣም ገራም ታሪክ ነው በህይወቴ ያሳለፍኩት ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ያንችም ገራም ታሪክ ነው

  • @yordiab6840
    @yordiab6840 3 роки тому +2

    በጣም ይገርማል ፈጣሪ ሀሳብሽን ሁሉ ያሳካልሽ ገኒ አንቻንም በጣም እናመሰግናለን

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 3 роки тому +1

    በጣም አስተማሪ ነው ገንዬ ይህንን ድንቅ አስተማሪ እህታችንን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን እንደ ምስጋናው ታሪክ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ጀግና ነሽ

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z 3 роки тому +2

    ገኒየ የአሰላ ልጅነሽ እዴ ገኒ ፍቅር የአገሬ ልጅ 🥰🥰🥰

  • @nebiatsiyium6584
    @nebiatsiyium6584 3 роки тому

    Thanks Geni, for giving opportunity on your channel ,for such kind of people

  • @aynalemgerma7057
    @aynalemgerma7057 3 роки тому

    betam dasi yelal

  • @hirutgesess5283
    @hirutgesess5283 3 роки тому +2

    ገንዬ የአገሬ ልጅ በጣም እወድሻለዉ አችን ሳይ ወድሜን በጣም አስታዉሳለዉ ያችን ፕሮግራም ይከታተል ነበር በሬዲዮ ድሮ እና በጣም እወድሻለዉ

  • @genetfikadu5436
    @genetfikadu5436 3 роки тому

    Wow wow fexari ayixilim tariku asitemari nw inkuwan wode erayishi wode mignotishi fexari merashi gin alaleqemi yiqaxili

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 роки тому +5

    ገኒዬ ምርጥ ሰው የሰው ልጅ በህይወቱ ብዙ ነገር ች ለጋጥሙት ይችላሉ ትግስት አስፈላጊነው የማያል ነገር የለም ይቀጥላ

  • @HayatHayat-pp3fv
    @HayatHayat-pp3fv 3 роки тому

    Wwwoow Ganni ye Asallaa lij nsh ende wowowo ye agree lij 🌺🏵⚘⚘⚘🌻🌻💚💚💚🌻❣🌻❣🌹💟

  • @user-wt3kg8yw2i
    @user-wt3kg8yw2i 3 роки тому

    ገኒ ምርጥ የአገሬ ልጅ አዳማ ናዝሬት ኮራሁብሸ ተባረኪልኝ

  • @marimmahmoud9903
    @marimmahmoud9903 3 роки тому

    ጎበዝ

  • @user-jy3np6kd4v
    @user-jy3np6kd4v 3 роки тому +3

    ውሻው ግን ተማቸኝ አብሮ እየጠየቃት ነው እሚመስለው

  • @kidistalemayehu4397
    @kidistalemayehu4397 3 роки тому

    Betam tiru ena astemari tarik new betam tenkara gobze nesh gin bezi agatami be timihirte ministter kikmte ye sentu hiwot lemblashet mikiniyate honaual

  • @user-rv4jx6to9r
    @user-rv4jx6to9r 3 роки тому

    ይህን ያደረገልሽ የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ እየሱስ ነዉ በምክንያት ነዉ ወደዚያ የወሰደሸ ሴይጣን የሚጠቀምበት ሰዉ እንዳለ ሁሉ መልካም ሰዎች መልካም አባቶችም አሉን የረዳሸ የአባቶቻችን የደጋጎቹ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ፀልዪ በእምነትሽ ጠንክሪ ገና የእስራኤል አምላክ ይረዳሻል እህቴ

  • @lemlemdagnaw7573
    @lemlemdagnaw7573 3 роки тому +1

    ይገርማል ጀግናየ ብየሻለሁ እንዴት ጠንካራ ነሽ

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 роки тому

      ይግርማል።ጀግና።የ.ብየሻለሁ።እህቴ።እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @gashawmelaku8146
    @gashawmelaku8146 3 роки тому

    ገኒዬ ክፍል ሁለትን በጉጉት ነው የምጠብቀው ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቺ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 роки тому +2

    ወይ እህቴ እግዚአብሔር እረድቶሻል ዋናው መበዝበዣቸው ቤተ እምነት ነው እግዚአብሔር ግን ያስከፍላቸዋል አይቀርም አጭበርባሪዎች ፅዋቹ ይሞላል ጠብቁ !!!!!

  • @danielworku3962
    @danielworku3962 3 роки тому

    ገኒ ደሰ ትላላቺሁ ቀጥሉበት ቆነጃጅትን ማየት ደሰ ይለኛል።ታሪኩ ግን በጣም ይገርማን እንዴት እንዴት ያለ ወራዳ አሰዳቢ ወንድ አለ።ይህ ሁሉን ወንድ አይወክልም!ከሴቶችም ሁሉን እሴቶች የማይወክሉ እዳሉት ሁሉ።በጥቅሉ በማንኛውም ሁኔታ እደዚህ ያለ ነገር በሚከሰት ጊዜ ተሎ መለያየት ያሰፈልጋል።

  • @selinahabeshawit9268
    @selinahabeshawit9268 3 роки тому

    Geniy anchi leyu neshe yesers selk binoreshe betaskechylen arif neber

  • @user-ud6hg4ro4b
    @user-ud6hg4ro4b 3 роки тому +1

    እውነት ጠካራሤት እወዳለሁ በርችልን

  • @Hindiyaat
    @Hindiyaat 3 роки тому

    Uuuf yene konjo ende anche bezu tarek baynorenge be hiwote iskalew ke wuste yemaytefa helim alenge yesakalesh belunge 😭😭anchi tenkara set nesh ene gen keminm belay yemiwadewun temerten teche areb hager nenge 😭😭😭😭

  • @habtamutesfaye2220
    @habtamutesfaye2220 3 роки тому

    ye ewnet mesi betame yemigeremena yemideneke tarike new bezu sew endemimarebet amenalew... geniye ye wenet telke ngr new yaddergeshew ketayune part kalew entebekalen

  • @dasashasrat7278
    @dasashasrat7278 3 роки тому

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው

  • @wintanamytube6530
    @wintanamytube6530 3 роки тому +6

    2008 ነው እኔም የተፈተንኩት 12/p2 ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ ግን ፈተና ተሰርቆ ነበር 400 ሰራው ከዛ engineering deresogn 1አመት ተምሬ ተውኩት doctor መሆን ነበር ምፈልገው ከዛ ትቼው ይኸው አረብ ሀገር የመዳም 3 ተኛ አመት ሸቃላ ሆኛለው😭😭😭😭 መዳም ግን ABCD ማውቅ አይመስላትም😏😏😉😏

    • @ruiryuo1782
      @ruiryuo1782 3 роки тому

      አብሽሪ ውዴ ሁሉም ለበጎ ነው

    • @konjitregasa6051
      @konjitregasa6051 3 роки тому

      የኔ ቆንጆ አይዞሽ በርቺ

    • @zumaraanwar2060
      @zumaraanwar2060 3 роки тому

      Yen mare azosh hulum ye ersu tarki alewu

    • @elenig2297
      @elenig2297 3 роки тому

      የኔ ቆንጆ አይዞሽ ገና ልጅ ነሽ ትማሪያለሽ ዋናው ጤና ነው

    • @MediLove-cg4op
      @MediLove-cg4op 5 місяців тому

      ayzoshi wude wude enem endanchi neberhugni doctor neber alamaye gn bebeteseb gfit social since gebeche law atenahu temerekuhu teshelami neberhu keziya lecture teterahu be couraption miknyat lela sew asgebubet enem tesfa korethu edlen wesedut ena keziya bendat areb hager hedhugni betam kebad nw ahun yalehubet huneta gn fetari ymesegen alehu

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 роки тому +1

    ሰላማቹ ይብዛ ገንዬ የኔ ፍልልቅ

  • @hanaalemayehu6866
    @hanaalemayehu6866 3 роки тому +1

    እረ ወይኔ ፈዝዤ ቀረሁ እኮ በእ/ር የሚገርም ታሪክ ነው ምእራፍ ሁለትን በጉጉት

  • @edengebragzabher8448
    @edengebragzabher8448 3 роки тому +2

    አረ የሚገርም ታሪክ ነዉ ገኒ ቀጣዩን

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 3 роки тому +1

    ገንዬ በጣም የሚደንቅ ኘሮግራም ነው ያቀረብሽው የልጆችሽ አምላክ ይጠብቅሽ፡፡ ስንቱ እህቶቻችን ተጐድተዋል በውሸታም ወንዶች፡፡ አምላክ ይጠብቀን፡፡ ድሬ ድሬ የፍቅር ሀገር ድሬን ከክፋ ይጠብቃት፡፡ ከጉድ ያወጣት መድኃኒዓለም ክብር እና ምስጋና ይግባው እንኳን ለዚህ ያበቃሽ በይልኝ፡፡

  • @yegilediriba8421
    @yegilediriba8421 3 роки тому

    Geniye setamriko

  • @yegilediriba8421
    @yegilediriba8421 3 роки тому

    ke Asella lakas bezu artistich wetawal

  • @nefassilknefassilk3985
    @nefassilknefassilk3985 3 роки тому +1

    The dog😂😂😂😂she is attentively listening 🤣🤣🤣🤣

  • @user-rn2ll2fq2p
    @user-rn2ll2fq2p 6 місяців тому

    መስዬ መሠረት የቃሉ እናት ነን

  • @sarahasan1668
    @sarahasan1668 3 роки тому +2

    ይገርማል። ለለካ። ሁሉም። ነገር። ይረረሳል

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 роки тому

    Geni konjo selamsh ybza destash ybza

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን ገንኒ ሰላም ነሽ

  • @asterdaraje963
    @asterdaraje963 3 роки тому

    Wawo 👍👍👍👍

  • @adamcell5290
    @adamcell5290 3 роки тому +1

    ገንዬ ሥወድሽ እኩ ጉበዚ ነች

  • @zufan4183
    @zufan4183 3 роки тому

    ገኒ ለባም ዓባይ ሰብ

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 3 роки тому

    ጀግኒት ገኒ ጌታ ይባርክሽ

  • @tenalemmisgan3428
    @tenalemmisgan3428 3 роки тому +1

    Wyy gneni yene tarik btsemiwu ewnet mn lity edemty alawumk bcha hulun alfe tmhirten chershalwu

  • @user-qn1hu4vv7b
    @user-qn1hu4vv7b 3 роки тому

    ጀግና ብየሻለሁ

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 3 роки тому

    መሠረት ቡስጣቸው ጀግኒት

  • @Tk-cg2uj
    @Tk-cg2uj 3 роки тому

    Wow 😘😘😘🙏

  • @user-vs2hh3yi1j
    @user-vs2hh3yi1j 3 роки тому +3

    እሰይ የኔ ጀግና ሴት እንደዛም ሆኖ በሀይማኖትሽ ጸንተሽ መቆምሽ ለኔ የጀግና ጀግና ነሽ ውነትም መሰራ ከነስምሽ መሰረቱም የማረ ሆኖልሽ አሁንም አምላክ ክርስቶስ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ በርቺ በርቺ እህቴ እመኣምላክ ታበርታሽ በርቺ በርቺ በርቺ

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 3 роки тому +5

    ክፍል 2 በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @user-mb2sg8ic4e
    @user-mb2sg8ic4e 3 роки тому

    የኔ መልካም

  • @selamselam8206
    @selamselam8206 3 роки тому +1

    አሰልዬ ሀገር ብቻ ሳትሆን እንትን ነች አሰልዬ ፍቅር ናት ግንዬ ሰላሽ ይብዛልኝ

  • @amanigezu3079
    @amanigezu3079 3 роки тому +1

    መሢ በርቺ አምናለሁ ከዚ የተሻለ ቦታ እንደምትደርሺ

  • @nanikifle3401
    @nanikifle3401 3 роки тому

    Gegena nesh

  • @healthyfoodlover1124
    @healthyfoodlover1124 3 роки тому

    እ/ር ሠላማቹህን ያብዛላቹህ❤❤❤❤

    • @user-iu9zf6ec1v
      @user-iu9zf6ec1v 3 роки тому

      ይቅርታ ሄልዚ እግዚአብሔር በአጭሩ አይፃፍም ሙሉ የእግዚአብሔር ስምንፃፊ ይቅርታ

  • @tenalemmisgan3428
    @tenalemmisgan3428 3 роки тому

    Geni bagegnsh des yilgnal

  • @mekdeskasahun1488
    @mekdeskasahun1488 3 роки тому

    ገኒዬ በምክንያት ነዉ የምወድሽ

  • @fayezafekadu2648
    @fayezafekadu2648 3 роки тому +1

    ገኒዬ እስኪ አንድ ውለታ ዋይልኝ ወንድሜ ትምህርት ጨርሶ ከተመረቀ 11"አመት ሆኖታል ስራ ግን አልያወም እስካሁን የተመረቀው አካውንቲግ ነው እባክሽን ይሄንን ኮመንት ስታነቢው ምን እንደሚሰማሽ አላውቅም እና እስቲ አንድ በይው

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 3 роки тому +1

    ምን ይገርማል ብዙ እታላይ በሞላበት አለም!

  • @alemsora8412
    @alemsora8412 3 роки тому

    የሚገረም ታረክ ነው እኛ ብዙ እንማራለን ከዝህ

  • @mihretlma7605
    @mihretlma7605 3 роки тому

    ስላም❤❤❤❤😘😘👍👍👍👍

  • @asterdaraje963
    @asterdaraje963 3 роки тому

    👍👍👍👍👍👍

  • @italkitalk5172
    @italkitalk5172 3 роки тому

    Mesi.gorobeshi.waw.betam.waw.silkishin.lkilinyi

  • @almaz3109
    @almaz3109 3 роки тому

    Eniyem meketel alebngene beka hewet yeketelalal selam lageracinen

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 3 роки тому +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @fikirleethiophia5219
    @fikirleethiophia5219 3 роки тому

    gobesh set nesh fetary mechereshashene yasamerew

  • @jimmyjimmy5775
    @jimmyjimmy5775 3 роки тому

    Part 2 be gugut iyetebku naw ganiye yilekekln

  • @fkrtech
    @fkrtech 3 роки тому +4

    የገኒ ቤተሰቦች ጎራ በሉ እኔም እመልሳለሁ

  • @user-rg9yw6bi8g
    @user-rg9yw6bi8g 3 роки тому

    👍👍👍👍

  • @iloveyoubaba1322
    @iloveyoubaba1322 3 роки тому +1

    ገኒየ ማዘረ እንዴት ናቼው ተሻላቼው ?

  • @OmanOman-ob5cc
    @OmanOman-ob5cc 3 роки тому

    👍👍👍👍👍

  • @user-wt3kg8yw2i
    @user-wt3kg8yw2i 3 роки тому +1

    አዳማዎች እንዳ ነን በርቺልን

  • @sss-tx1qp
    @sss-tx1qp 3 роки тому

    ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ

  • @user-kq3ld3ql5q
    @user-kq3ld3ql5q 3 роки тому +1

    ብዙ ፖስተሮች እና ቀሶች በሀይማኖት ስም ብዙ ነገር ያደርጋሉ እኔ አንድ ቀስ እያሳለመኝ ጡተን ይዞኛል ብዙ ባለገዎችና ለሆዳቼው ያደሩ ናቸው በተለይ ፖስተር ነብይ ነን የምሉ ፈጣር አምላክ የስራቸውን ይስጣቸው

  • @mesitube153
    @mesitube153 3 роки тому

    ገኒዬ

  • @user-ky2yf6fz5c
    @user-ky2yf6fz5c 3 роки тому +1

    ገንዬ ፖርት 2 አቅርቢልን

  • @aminayemam5330
    @aminayemam5330 3 роки тому

    Gene enem tarek alegn yebt serategna negn 28 amte naw

  • @almazethio4434
    @almazethio4434 3 роки тому

    ወይኔ አለቀ ሳልጠግበው

  • @user-ce2ql7ti9x
    @user-ce2ql7ti9x 3 роки тому

    ❤❤💋💋

  • @ggtuh6846
    @ggtuh6846 3 роки тому +2

    እውነት በጣም ጠካራ ሴት ነሽ እህት አይዞሽ ለበጎ ነው

  • @zenebechgudeta7490
    @zenebechgudeta7490 3 роки тому

    Gene yen konjo

  • @user-rn2ll2fq2p
    @user-rn2ll2fq2p 6 місяців тому

    ገንዬ በማርያም የመስዬ ስልኳን

  • @eyerusalemasmelash5838
    @eyerusalemasmelash5838 3 роки тому

    ወይ ጉድ የእኔን ብነግራችሁ በጣም ከሷ እጥፍ ይበልጣል መከራው

  • @laliseabera1572
    @laliseabera1572 3 роки тому

    Geniye gn le corona tinikake mareg alebachu

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 3 роки тому

    ፍቅር ከባድ ነወ የምር አይቸዋለዉ

  • @tigietigie8627
    @tigietigie8627 3 роки тому

    የተባረክ ብር ነው የተስጠሽ መጨረሻሽ ያማር ነው

  • @solomontefera5372
    @solomontefera5372 3 роки тому

    በሴቶች ጉዳይ ላይ ጠንክረሽ ስሪ ፣ሴቶች ንቁና አገር ወዳድ ዜጋን እንዲፈጥሩ ትጥቅ የሚፈጥርላቸው ስለሆነ ታሪክ ሰሪ አድናቂሽ ነኝ

  • @kabouchkababich4909
    @kabouchkababich4909 3 роки тому

    🙏💔💔💔💔🌹🌹🌹👍

  • @barcontube1216
    @barcontube1216 3 роки тому

    😿

  • @ekramendris6451
    @ekramendris6451 3 роки тому

    ጎበዝ ፈጣሪ ይርዳሽ ክፍል 2ን አፍጥኒው ገኒ

  • @user-rn2ll2fq2p
    @user-rn2ll2fq2p 6 місяців тому

    ስልክሺ ጣፊ

  • @tsegehi1510
    @tsegehi1510 3 роки тому

    ገንዩ ፍጠሪ ይሬድሽ

  • @tarkwaabebd9274
    @tarkwaabebd9274 3 роки тому +1

    እውነት በጣም ጠካራ ሤት ነሽ

  • @user-vq5fk2wi6o
    @user-vq5fk2wi6o 3 роки тому

    ክፍል ሁለት ቶሎ ልቀቂልን

    • @salemyoutube656
      @salemyoutube656 3 роки тому

      ውድድድድ እህቴ በቅነንት ደምሪኝ

    • @user-vq5fk2wi6o
      @user-vq5fk2wi6o 3 роки тому

      @@salemyoutube656 ደምሬሻለሁ በርቺ

  • @mekdesyefikirsewuababa7710
    @mekdesyefikirsewuababa7710 3 роки тому

    ሲጀመር ካን እዲአያረገም ዝብለሽ አትዘባርቂ እሰኪ

  • @vvggthu7779
    @vvggthu7779 3 роки тому

    Awo dera fekre nanae edaze nawe ayashe aydale agarane salamsaganshe dase belogale

  • @user-fx5qg3si8v
    @user-fx5qg3si8v 3 роки тому +1

    ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለሁ

    • @salemyoutube656
      @salemyoutube656 3 роки тому

      ውድድድድ እህቴ በቅነንት ደምሪኝ እህቴ