ከባዱ ክርክር ፍጥጫው ቀጥሏል ሌምቦና ማንያዘዋል ክፍል 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 358

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 3 роки тому +70

    ሌምቦ በተናገረው የቋንቋ ጉዳይ እኔም እስማማለሁ👌አውሮፓ ንዋሪ ነኝ መልካም እይታ ነው በርቱ ::

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi 3 роки тому +1

      Me too from Washington DC....

  • @haregfiseha3508
    @haregfiseha3508 3 роки тому +15

    ሌንቦ ይቱብ ይክፈትና ያስተምረን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @ethiopianinspirationtube5329
    @ethiopianinspirationtube5329 3 роки тому +44

    አረ ቀጣዩ ይለቀቅ ምትሉ እስኪ እንያቹ🙄🙄🙄

  • @yimer2543
    @yimer2543 3 роки тому +35

    እኔ ሙሉ በሙሉ የሌንቦን ሀሳብ ነው የምገዛው ችግራችንም ገብቶታል። ማኔንም ሀሳቡን አከብራለሁ

  • @alwafimerja
    @alwafimerja 3 роки тому +25

    ስላቀረብክልን እንግዶች እናመሰግናለን ሚክዬ ሁለቱም በራሳቸው ምህዋር የሚሽከረከሩ ምርጦች ናቸው👍

  • @minteabmelkia8143
    @minteabmelkia8143 3 роки тому +19

    ሌምቦ ትለያለክ ........በርታልን!!!!!!!!

  • @tarikuaklilu562
    @tarikuaklilu562 3 роки тому +8

    አሜን ሌንቦዬ ቢሊየነር ሆነህ ያሳየን 19:00

  • @zelalembelay1621
    @zelalembelay1621 3 роки тому +19

    ሌንቦ ምርጥ ነው አስተሳሰብ ነው ያለው።።።

  • @eternityh3229
    @eternityh3229 3 роки тому +16

    Lembo is a self taught smart.

  • @The_big_short
    @The_big_short 3 роки тому +3

    Manyazewal eshetu am your real follower keep it💪

  • @nfakerkelena6853
    @nfakerkelena6853 3 роки тому +2

    ኤርትራዊ ነኝ ብሆንም ግን ማን ያዞዋል አውርቶ አደር ብዮው አለሁ። ሌንቦ ግን ውስጤ ነው ሰርቶ የሚያሳይ ጀግና ኢትዮጵያዊ 100% ሃሳቡ እጋራው አለሁ።

  • @ynenehtaddse2491
    @ynenehtaddse2491 3 роки тому +2

    የህይወትን ዜማ ቅኝቷን አድምጠው:
    በሙሉ መሰጠት ውስጣቸውን ቃኝተው:
    ሰው የመሆን ምስጢር በልባቸው ነግቶ:
    እግራቸው ሲራመድ እስራቸው ተፈቶ:
    አእምሯቸው ገነት ለምልሞ አፍርቶ:
    ህይወታቸው ሲለወጥ ፅልመታቸው በርቶ:
    ይህ አይደል ወይ ታዲያ የትውልድ ናፍቆቱ:
    የእግዚአብሔር ልጆች በፅድቅ ሲበረቱ:
    የኑሮ ሥርአቱ ቅዱስ ማንነቱ:
    በአምሳሉ ሲገለጥ ለምድር መብራቱ:
    ጌታ ኢየሱስ ማለት መንገድና እውነቱ:
    ከውስጥ የሚመነጭ የህይወት መብዛቱ:
    ወንጌል የነገረን ክርስቶስ ነው ቅኝቱ::

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 3 роки тому +12

    አስተዋይ ወይም መልካም እና ጥሩ ስነምግባር ያለው ስው ነኝ ብለህ ታስባለህ? ማንያዝዋል ትንሽ ራሱን የሰቀለ ይመስላል እና ውጭ አምላኪ ይመስላል🤔🤔 ደግሞ ለምንድነው ሌምቦን የሚያፋጥጠው ? ማኔ ራሱን ሁሉን አዋቂ ነኝ ይላል🥱🥱 ደግሞ የውጭ መፅሀፍ እንጂ የአገሩን ፀሀፍት አያነብም🤭🥱🤭🤔ያሳዝናል

  • @eluboyz
    @eluboyz 3 роки тому +44

    I like Lembo, he is so smart and the way he talk and love when he is keep silent while Manyzul is talking, even though Manyzul is talking irrelevant and for long time. Plus From what I see Manyzul is trying to prove us, he knows everything and he is educated person. But that's not the point. So Manyzul with all due respect, please stay low. GIVE chance to Lembo to talk and express his idea.
    LEMBO IS THE WINNER 🏆 🏆

    • @kahsumebrahtom8386
      @kahsumebrahtom8386 3 роки тому +3

      Lembo is the great as always but the other guy just over react

    • @solomontesfay6370
      @solomontesfay6370 3 роки тому +2

      Manyazewal betam gobez new zim bileh atawra lembo thoughts are traditional to be honest

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 3 роки тому +1

      I can tell that Lembo, is uneducated and he talk rubbish meaningless, pointless, purposeless, senseless.

    • @kalu2526
      @kalu2526 2 роки тому

      ሌንቦ ከተመቸህ በተግባር ያለዉን አሳዬት ቢያንስ ሀሳባቹን በአማርኛ ስጡ

  • @ሰላምላገራቺን
    @ሰላምላገራቺን 3 роки тому +20

    እነዚህን ልጆቺ ብናበረታታቸው ጥሩነው ሌብዬደግሞ ይቱብ ክፈት የምትሰራቸውን ስራ በራስህቻናል ናቅርብልን ክፈቱለት በናታቺሁ

  • @sirajjemal7884
    @sirajjemal7884 3 роки тому +13

    በጣም ምርጥ ኩሩ ኢትዩጵያዊያን ኑርልን ኣቦ

  • @duniyamuhamed5299
    @duniyamuhamed5299 3 роки тому +12

    ብር ያለው ስንት የአይምሮ ደሀ አለ ሌንቦ አንተ የብርም ሀብታም ትሆናለክ የአይምሮ ሀብታም ነክና ❤

  • @zeusapollo9768
    @zeusapollo9768 3 роки тому +1

    በጣም ይገርማል ሌንቦ የምገርም ሰው ነው

  • @Naturalophilic
    @Naturalophilic 3 роки тому +6

    Lembo is our icon, you are just amazing no words.

    • @kalu2526
      @kalu2526 2 роки тому +1

      በሌንቦ ሀሳብ ከተስማማህ/ሽ ምሰጠዉን ሀሳብ በአማርኛ ብታረገዉ/ጊዉ አንድ ነገር ወሰድሽ ማለት ነዉ ...

  • @yeshedegefa1433
    @yeshedegefa1433 3 роки тому +32

    ሌንቦ ልክ ነው ቋንቋ ላይ አልተሰራም ደግሞ በቃ አዳምጥ ከቻልክ አዳምጥ በቃ ውይይይይይ ተራ ይኑርህ ከሌንቦ አፍ ላይ አትንጠቅ ውይይይይይይ

  • @ቅድስና
    @ቅድስና 3 роки тому +11

    ጠጅ ቤት አስመሰላችሁት ጩህት ብቻ
    ሌንቦ አሪፍ ነው ሙድሽ 👍

  • @amytube1013
    @amytube1013 3 роки тому +4

    ማን ያዘዋል እኔ ላውራ ብቻ አትበል እድል ስጣቸው ሌቦም ምርጥ ሰው ነው ሃሳቡ ልግለፅበት አታቋርጠው

  • @ethiopialove8692
    @ethiopialove8692 3 роки тому +18

    ኧረ ሌምቦ ሚዲያ ተጠቃሚ በሆንህ ብዙ ትምህርት ከአንተ እንማራለን

  • @Watchman274
    @Watchman274 3 роки тому +1

    ፍታዊ የሆነ የጊዜ ክፍፍል ቢኖረው
    አንዱ ወደሌላው ሀሳብ ባይገባ ወይንም ወጥ በሆነ የሀሳብ ፍሰት ቢጓዝ እንዲሁም ፕሮግራም መሪው ሚኪ ባትዋጥ ጥሩ ነው ቀጣዩ ክፍል ይለቀቅ

  • @አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ

    ሁለት ምርጦች አድኛው እጅን አወራጭቶ ሊበር ነው 😃😃😃😃😃👍👍

  • @አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ

    የሰውን ሀሳብ አስጨርስ የኔን ብቻ ስሙ አትበል እደሬቦ ረጋ ብለህ አሰረዳ ወድሜ 🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @Hነኝየማሚየቀለጤእማሂወቴ

    ሌቦየ ኡፍፍፍፍ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤🙏 😍😍🙏

  • @nurutube5355
    @nurutube5355 3 роки тому +16

    ሚኪች እኔ ሁለቱም ሚመቹኝ ወጣቶች ናቸው
    ከወደድናቸው ላይክ እንግጫቸው ብቅ ይበሉ ሌንቦን ከቤታችን ያገኙታል

  • @sayfeleke671
    @sayfeleke671 3 роки тому +1

    Betam tiru program miko......beziw ketl

  • @yazmeking9232
    @yazmeking9232 3 роки тому +37

    ማኔ ማንንም አያዳምጥም በራሱ ሙድ ነው ሚሄደው

    • @abdsmarttube5887
      @abdsmarttube5887 3 роки тому

      Errrr sichenq mnum aymechim
      Lenbo andegna des yilal btam

    • @mubarekmurid8034
      @mubarekmurid8034 3 роки тому

      @@abdsmarttube5887 kelal

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 3 роки тому

      በትክክል ያልተማረ ግልብ ነው

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 3 роки тому +7

    ውይ ይሄ ሰውዬመጮህ ይወዳል ስለጮህ ሰው የተረዳ ይመስለዋል

  • @fantishtefera5484
    @fantishtefera5484 3 роки тому +1

    ማንያዘዋል ምላስህን ✂️ነበር ጩኸት ጩኸት ዉይ🙄🤕🤕🤕

  • @alifawwaz7005
    @alifawwaz7005 3 роки тому +2

    ሁለታችሁም ልክ ናችሁ ማን ያዘዋል ልክ ነዉ ኢንግሊዘኛ የአለም መግባበያ ነዉ ብዙ ቴክኖሎጂ ራሱ በእንግሊዘኛ ነዉ ብናዉቅ በጣም ጥሩ ነዉ

  • @zerihuntedla1697
    @zerihuntedla1697 3 роки тому +2

    እንግሊዝኛ ቑንቓ ማወቁ ጥቅም እንጂ ጉዳት የለውም ከማንያዘዋል ሀሳብ ጋር እስማማለሁ። ስለሰይፉ የተባለውም ትክክል ነው ለማንኛውም ቀጥሉበት ህብረተሰቡን አንቁት።

  • @abohani4085
    @abohani4085 3 роки тому

    ጥበብ እና የዘላለም ህይወት ከ እግዚያብሄር ነው አትንጫጬ…

  • @almaztafera757
    @almaztafera757 3 роки тому +4

    ዋው የሌቦ አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ እስቲ

  • @mar-zenebl7ly3c
    @mar-zenebl7ly3c 3 роки тому +5

    ሌምቦ ይችላል ጌታን በጣም አዋቂ ነው

  • @meseretuae23
    @meseretuae23 3 роки тому +1

    ሚኪ እንደነዚ አይነት ሰዎችን ሁልግዜ ብታቀርብልን ብዙ ሰዋች ይቀየራሉ ባይ ነኝ
    በዚው ቀጥልበት የሚጠቅመንን ብቻ አቅርብልን እናመሰግናለን ሚኪ

  • @balchaabanebeso2822
    @balchaabanebeso2822 3 роки тому

    "ሌንቦ ከልብ እናመሰግናለን አንተ በትክክል ገብቶሀል " መሰረት ጥለሀል ወንድም በርታ አባቴ "ባንተ ብዙ ትውልድ ይማራል" ።"ያንኛው ልጅ ዝም ብሎ ነው ጥራዝ ነጠቅ ነው ምንም መጨበጫ የለውም እንቶ-ፈንቶ አታውራ"አባቴ ብዙ ይቀርሀል አንብብ"።

  • @Berufb2
    @Berufb2 3 роки тому +3

    Mr. Lenbo is so insightful. Afrikaans need such an original thinkers.

    • @kalu2526
      @kalu2526 2 роки тому

      ሌንቦ ከተመቻቹ ሀሳቡን ወስዳቹ ቢያንስ ሀሳባቹን በአማርኛ አርጉት

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 3 роки тому +3

    በስማም እኔ ከብዙ ሰው ጋር ያጋጨኝን ሌምቦ ደገመው። አማርኛ ቋንቋ ያላለቀ ቋንቋ ነው። ኢትዮጵያ ስልጣኔያችን ከትውልድ ትውልድ ያልተላለፈው ከግህዝ ሙሉ ለሙሉ ወደ አማርኛ ቋንቋ ስላልተተረጎመ ነው። ከተቻለ አማርኛና ግህዝ ከዜሮ ክፍል ጀምሮ መሰጠት አለበት።

  • @abdiabduka1313
    @abdiabduka1313 3 роки тому +27

    ኤርፎኑ ግን እየሰማህበት ነዉ ሌቦ 😂😂ትችላለህ

  • @9557samhal9amare
    @9557samhal9amare 3 роки тому +14

    በናታችው ሌምቦ EBS ሚድያ አስገቡት

  • @meronted5671
    @meronted5671 3 роки тому +3

    Lembo, bless your heart!! "MANINET" bedenb yegebah sew !! Nature taught you really well!! With all do respect Manyzul, you're just floating in the air.....

    • @kalu2526
      @kalu2526 2 роки тому

      የሌንቦን ሀሳብ ከወደዳቹ ...በተግባር ሀሳባቹ በተግባር በአማርኛ ሀሳባቹን ፃፋ

  • @pofjesustjohn3452
    @pofjesustjohn3452 3 роки тому

    Wow arif ngr new yakrbachehut I like lembo manyazewal siyawera ye lembon hasab ayaschersm yhe ngr ydbral ktlubet

  • @መልካምልብመጠለያዛፍአላት

    በጣም የምወዳችሁና የማከብራችሁ ናችሁ ኑሩልን ።እናመሰግናለን

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 3 роки тому +2

    Abo indet dass tilalachuu Tabaraku Egzihaber gazi balaye Xibabun yigltsilachu🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌👌👌

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 3 роки тому +1

    Hey hey I like this conversation 3 super jet smart guys Wonderful . Amazing wisdom go go go go go nice continue

  • @abebeabay163
    @abebeabay163 3 роки тому

    የዉሽት ትርክት አማራ ነኝ ባይ ዱርየዎች ጀግና አፍሪካዊያን ሲተቹ ስትስማ ይችን አገር ወዴት እያመራን ነው።

  • @henokezt
    @henokezt 3 роки тому +2

    የኛ ሀገር ፖለቲከኞች እንደዚህ ቁጭብሎ ቢያወሩ እንዴት ደስ ይላል

  • @tsiontadesse5228
    @tsiontadesse5228 3 роки тому

    ሌንቦ ካላት ውስጥ የገረመኝ ሀሳብ እኔ በምኖርበት ቱርክ እንግሊዘኛ አፈር በልቶዋል ፕሮፌሰሩ ዶክተሩ ኢንጅነሩ አይችሉም ነገር ግን በሕክምና በምህንድስና ጣራ የነኩ የአገራቸው እድገት በጣም ፈጣን እስማማበታለው ሌንቦ የመርህ ሰው ይመስላል ማኔ ያነበባትን አሳይቶናል ሁለቱም ምርጥ ናቸው ሚኪ thanks

  • @hiyawgentu8196
    @hiyawgentu8196 3 роки тому +4

    የእኔ ሀሳብ ብዙ ነገሩ ከሌቦ ጋር ይመሳሰላል ልጆች ላይ መስራት አለብን እሱ ደግሞ የሚጀምረው ከቤታችን ነው እቤታችን ያሉ ትን ካስተማር ናቸው እነሱ ደግሞ ሌላ ሰው ያስተምራሉ እንደዛ እየተባለ ነው ሀገር መቀየር የሚቻለው እንጂ የነጮችን እያስተማርን እራሳቸውን እንዲጠሉ ማድረግ የለብንም ነጮች ያደጉት ልጆቻቸውን በራሳቸው ቋንቋ ነው የሚያስተምራቸው እኛን ግን በእነሱ ቋንቋ እንድንማር ያረጉናን

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 3 роки тому +1

    ቆንጆ show ነው።
    sound system poor ነው
    ተራ በተራ እየተደማመጡ ቢገልፁልን የተሻለ ይሆናል
    በርቱልን

  • @thefame3555
    @thefame3555 3 роки тому +6

    Miki just keep lembo on the show the other dude just knows how to talk.

  • @joleul7521
    @joleul7521 3 роки тому +1

    ሌንቦ በጣም ጎበዝ።

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 роки тому +1

    እንኳን በደና መጣችሁ ፓርቱ 2/ ምርጦች ሌቦ አስተሳሰቡ ምርጥ ነው በርቱ ብራቦ

  • @kirosgebru5031
    @kirosgebru5031 3 роки тому

    The best show ever you guys got amazing In spirituality good job keep doing great work for new Generation specially Lenbo#1

  • @yohannesasfaw6840
    @yohannesasfaw6840 3 роки тому

    ምን አይነት ሰዎችን ነው ??? ያቀረብከው ???? የምሬን ነው ምልህ ማይኮ ገራሚ ገራሚ ናቸው፡፡ ሁሌም አቅርባቸው የማይሰለቹ የእግዚአብሔር ፍጥረቶችን በዚህ ምስል አየሁኝ በጣም ነው የማመሰግንህ ስላቀረብካቸው ሚኮ

  • @nahomg.2707
    @nahomg.2707 3 роки тому +2

    Lembo is a genius !He has thought me that I knew nothing ..he is more practical and logical ...we can't compare a problem solver(scientist) with a motivational speaker ....
    It would be super cool if lembo could suggest us some amazing amharic books !???
    I do admire the never give up mentality of manyazwal ✌✌

    • @solomontesfay6370
      @solomontesfay6370 3 роки тому

      Lembo is logical but sometimes his ideas are traditionals to be honest

    • @nahomg.2707
      @nahomg.2707 3 роки тому

      Why did you say that !! He normally supports the idea of meditation internal stability and weaponizing mentality that ain't traditional
      this is teaching of modern and renowned gurus !!

  • @danetsehaye5516
    @danetsehaye5516 3 роки тому

    እኔ የምለው ኢጣሊያ ውሰጥ ነው የምኖረው እነሱ በራሳቸው ቋንቋ ነው የሚያወሩት ወይም የሚሰሩት ቋንቋቸው በጣም ነው የሚያከብሩት እሺ ኢትዮጵያ ውሰጥ በራሳችን ቋንቋ ማውራትም መስራትም ያለብን እሺ ሌቦ ምርጥ ሰው ይመቻቹ

  • @haregfiseha3508
    @haregfiseha3508 3 роки тому +1

    ኧረ ሌንቦ በጣም ተመቸኝ እስከዛሬ ብዙ አልከታተለውም ነበር

  • @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ

    ሀሣባችሁ ጥሩ ነበር ማን ያዘዋል ጩኸትህ ሆድ ይፍጀው በዛ ላይ የሠው ሀሣብ አታስጨርስም ጣልቃ አትግባ ኦፍ ሌቦንም "ጩኸት አሥተማረከው ሌቦ አንዱ ዶሮ ሢረባ አንዱ ሸለመጥማጥ ያረባል አላለም 😂ክክክክክክ😂ትክክል

  • @ruththomas9245
    @ruththomas9245 3 роки тому

    Lenbo is an icon.

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 3 роки тому +2

    ይቻማቹ አቦ it's amazing!!!! Lembo try to be mayor

  • @saradesta2075
    @saradesta2075 3 роки тому +1

    ሁለቱም ምርጥ ናቸው

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ

    ሚኪዪ በጣም እናመሰግናለን እነዚህን ዕንቁ ልጆች ስለምታቀርብልን 💕

  • @wondewossendebebe2974
    @wondewossendebebe2974 3 роки тому +2

    ማናዘዋል የነጭ ቡዳአ በልቶቶ ነው ሌቦ በሳል ነው።

  • @Rose-lavender14
    @Rose-lavender14 3 роки тому +2

    Manyazewal yemnagerew betam kebad new degmo Amargna ayasfelgm alalem, yalew Englizgna mechalm teqami new...

  • @rebkatemam1558
    @rebkatemam1558 3 роки тому +9

    ማንያዘዋል እኔ ብቻ ላውራ የሚል ለፍላፊነት እና መንቀዥቀዥ አይበታለሁ

  • @yanniyanni5797
    @yanniyanni5797 3 роки тому

    ጥሩ ውይይት!!!!

  • @halemahasan8575
    @halemahasan8575 3 роки тому +6

    እኔሌቦይየ ለኔልዩነው በጣምነውየሚመቸኝ በጣም ነውየሚናገረው ጎሩምነው

  • @melattube7121
    @melattube7121 3 роки тому +4

    ዋውውውው ስጠብቀው ነበር እንኳን ሰላም መጣችሁ ተወዳጁች

  • @medanbegeta9436
    @medanbegeta9436 3 роки тому

    ሌምቦ በጣም ትክክልኛ አሳቦችን ያቀርባል መደማመጥ ግን በስማም ለወደዊፊቱ ይስተካከል በተረፈ ውይይቱ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @wientatesfay7069
    @wientatesfay7069 3 роки тому

    Seifu show በትክክል ስራውን እየሰራ ነው።
    የሱ ስራ ሰዎችን ማዝናናት ነው ዝም ብላችው አትዘባርቁ ። ስንት ሰው በየቤቱ እስትረስ አለበት ታዲያ ማንን አይቶ ይዝናና ‼️‼️‼️ሁሉ አራሽ ገበሬ ከሆነ ማን ነው ሸማቹ❓❓❓❓❓ሁሉም ሰው በተሰጥኦው ካገለገለ በቂ ነው።የእርጐ ዝንብ መሆን አያስፈልግም፣‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️Seifu show God bless you more and more🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @abeltmn8475
    @abeltmn8475 3 роки тому +3

    የሌንቦን ሀሣቦች እደግፋለሁ ሠርቶ ሚያሳይም ነው ። ማኔ ደሞ አዋቂ ነኝ ባይነትህ በዛ

  • @sashobby6624
    @sashobby6624 3 роки тому

    ለንቦ በጣም ቀና ልጅ ነው ነገር ግን እሱ ነገሮቹን የምያይበት መንገድ ትንሽ ውጠታማ ለመሆን ያስቸግራል ያኛው ግን ነገሮቹን በትክክለኛው መንገድ አርቆ ነው የምያየው።

  • @osher9393
    @osher9393 3 роки тому +7

    The person who is reading this comment , i wish you great success , health, love and happiness !

  • @tewachewchannel4666
    @tewachewchannel4666 3 роки тому +3

    በጣም ሚገርሙ ልጆች ናቸው

  • @ashenafienyew9838
    @ashenafienyew9838 3 роки тому +2

    በተራ ሀሣባችሁን ግለፁ አትነጣጠቁ በተረፈ አሪፍ ነው

  • @emu9992
    @emu9992 3 роки тому +1

    ሚኪ በጣም ደስ ሚል ፕሮግራም ነው በጣም ጎበዝ ናቸው ሁሌም ጋብዛቸው ዊይ ምን አለ የቅርብ ጒደኞቼ በሆኑ

  • @kaleabfeyisa1902
    @kaleabfeyisa1902 3 роки тому +2

    ሌንቦ ጥጥ ነው ማንንም አይሰማም ኤርፎን ሰክቶ😂😂

  • @Tube-xj7hm
    @Tube-xj7hm 3 роки тому

    የቦ የሚናገረው ወላሂ እውነት ነው ያገራችን ቆቆ ነው ማስደግም ማወቅም ያለብን ይህኛው ልጂ ስዝብሎ በመጫህ እና ነገሮችን ምልመደጋገም ለማስማን ይሞክራን ግን ስው መጀመሪያ ያገሩ ቆቆ ማሳደግ ማጉልበት ላለም ማሳውቅ ትልቅ ነገር ነው

  • @ኢትዪጵያህይወቴ
    @ኢትዪጵያህይወቴ 3 роки тому +1

    የራሳችንን ማድነቅ እና መማር ነው ያለብን የሰው የሰው ነው የከፍታችን ዘመን በራሳችን መንገድ እየተዳደርን የነበረ ጊዜ ነው :: ቻይናን ይመልከታት

  • @LoveHub
    @LoveHub 3 роки тому +29

    👆👆👆👆እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበር ማነዉ? 🔴 ❗️

  • @דניאל-ק8נ
    @דניאל-ק8נ 3 роки тому +2

    Des yemil astamari programe nw! lembo you are great!

  • @ሜሪየቄራልጅ
    @ሜሪየቄራልጅ 3 роки тому +2

    ማንያዘዋል ነው ማን ያዘዘው ምትባለው ሚዲያ ላይ የቀርብክ አለምሰለክም ልትደባደብ የመጣክ ነው ምትመስለው በጣም ስሜታዊ እና እኔ ብቻ ላውራ አትበል ምነው ሚዲያው የኔ ነው አልክሳ መናገር ብቻ ሳይሆን ማዳመጥም ልምድ ይኑርክ አባቴ ኧረ ተረጋጋ ሌንቦዬ አባቴ ይመችሽ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 3 роки тому

    እየተደማመጡ እና እየተከባበሩ ቢያወሩ ሁለቱም የኢትዮጵያ ድንቅ ልጆች ናቸዉ ሁለቱንም በጣም እወዳቸዋለሁ አከብራቸዋለሁ💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏🙏

  • @ይቻላልይነጋል
    @ይቻላልይነጋል 3 роки тому +4

    ሚገርም ነው እደዚ አይነት ነገር አቅርብልን

  • @DropshippingET
    @DropshippingET 3 роки тому

    GOd bless ethiopia

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 3 роки тому +1

    ኧረ ደስ ስትሉ ተመስጬ ነው የጨረስኩት ❤️❤️❤️

  • @sisaymson208
    @sisaymson208 3 роки тому +1

    You guys did good🙏 lembo be reasonable at some points and miki go to the reality with rhetoric thoughts.

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 3 роки тому +1

      yes በትክክል ሊንቦ አለመማሩ ትንሽ ግልብ ያደረገው ይመስላል

  • @nuna_enanbib
    @nuna_enanbib 3 роки тому +6

    አሪፍ ነው።
    ሚኪ የንባብ ልማድ ማዳበር ላይ የሚሰራ ቻናል አለኝ ። እባክህ ብታስተዋውቅልኝ ደስ ይለኛል። "ኑና እናንብብ" ይሰኛል። በቅድምያ ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @asimaru5913
    @asimaru5913 3 роки тому +3

    ቋይ ይህ ልጅ ካልጮከ ሰው የሚሰማው ኣይመስለውም እንዴ ሆሆሆሆሆ

  • @sirajjemal7884
    @sirajjemal7884 3 роки тому +8

    1000,000,000
    ላይክ
    የት ናቹ ውዶች

  • @shekuriyanure1485
    @shekuriyanure1485 3 роки тому +8

    በጉጉት ነበር ምጠብቀው

  • @khayalahusein4760
    @khayalahusein4760 3 роки тому

    ዋው ሚኪሻ ጥሩስራእየሰራህ ነዉ በርታ

  • @shumihayilu2296
    @shumihayilu2296 3 роки тому

    xeru asetemariyachen nachu gn tedemamexu waw waw nachu

  • @ቡሩክገብረየስ
    @ቡሩክገብረየስ 3 роки тому

    ሌምቦ ኢትዮጵያዊ እውቀት ነው ያለው(በመሆን ውስጥ ነው)፤ ብዙ ሰው ማስተማር ይችላል። ያኛው የሰማውን እና ያነበበውን ነው የሚያወራው (ኢትዮጵያዊነት አልገባውም)።

  • @Etubersethiopia26
    @Etubersethiopia26 3 роки тому +1

    #1ሌንቦ 😘
    ማንዬ ተደማመጡ እሺ😍
    አሪፍ ቆይታ ነበር ቀጥሉበት ሚኪ እዲደማመጡ አድርጋቸው 😊

  • @bontujesus652
    @bontujesus652 3 роки тому

    Wow bayee namttii toluu jabadhaa 🐅🐅🐅😍😍😍🙋‍♀️