ከተመረጥኩ የሸገርን ህዝብ በነፃ አስቅመዋለው የጩልሌው ፓርቲ ፕሬዝዳንት ማሜ ከጫት ቤታቸው ያስተላለፉት ሀሳብ

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @ethioaddis5367
    @ethioaddis5367 3 роки тому +93

    ማሚ ማሚ በጣም ይመቸኛል ፈታ ዘና ብሎ ነው የሚኖረው ፖለቲካው ላይ ሙድ እየያዘ

  • @wassimgm3188
    @wassimgm3188 3 роки тому +154

    ማሜ ሸገርን ሲቀምስ ጠቅላላ ተቀየረ ጥሩ
    ለውጥ ነው. ከቆሻሻ ዘርኝነት ወጧል
    የሸገር ውሃ የቀመሰ እኮ አራዳ ይሆናል

    • @hiwethiyele2881
      @hiwethiyele2881 3 роки тому +2

      Betam😜🤣🤣🤣enmertewalen atasbu🤣🤣🤣🤣🤣🤣😉

    • @muleman9590
      @muleman9590 3 роки тому +4

      ስንቱ አደል እንዴ የሸገርን ውሀ ጠጥቶ የዘረኝነት ጥጉን ያሳየን ። የሸገር ልጅ ብሄር የለውም ይልህና ስራውን ስታይ 😠😠 አይ ከዘረኝነት የፀዳ !

    • @selaleyefru6083
      @selaleyefru6083 3 роки тому

      የአዳማ ልጅ ነኝ በስደት ላይ የጎዳኝ የሽገር ልጅ ስለሆነ ብዙም ቦታ የለኝም

    • @wassimgm3188
      @wassimgm3188 3 роки тому +1

      @@selaleyefru6083 አይዞን..... ግን የሰው
      ልጅ በሰፈር ጥሩም መጥፎ አይሆንም
      በራሱና ባስተዳደጉ ነው....

    • @warqeweeeweyeewee347
      @warqeweeeweyeewee347 3 роки тому

      እረማሜ።የሽገር

  • @maysatedy2468
    @maysatedy2468 3 роки тому +82

    እረ ሚኮ አልተቻልክም ከእለት እለት በጣም የሚጓጉ ነገሮች ነዉ ምታቀርበው በርታ አይዞን አድናቂህ ነኝ ከቤይሩት

    • @jaja-ln1hl
      @jaja-ln1hl 3 роки тому

      በጣም

    • @KYCNews
      @KYCNews 3 роки тому

      "ኑዛዜ" ምርጥ ድራማ
      ምስራቅ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
      ua-cam.com/video/f37AXkjXcCg/v-deo.html

    • @tube-kx6wq
      @tube-kx6wq 3 роки тому

      እሕቴ እኔም ቤሩት ነዉ ምኖረዉ ያለደሞዝ ነዉ ሚያሠሩኝ ጨቆኛል ልጠፋ ፈልጌ ነበር ግን ማዉቀዉ ሠዉ የለም እሥኪ ተባበሪኝ

    • @maysatedy2468
      @maysatedy2468 3 роки тому

      @@tube-kx6wq እረ በናትሸ ችግርሸን ተረድቻለሁ አደለም አንቺ ያገሩ ዜጎችም በጣም ችግር ላይ ናቸዉ በናትሸ ከቻልሸ አትጥፊ ወተሸም ስራ የለም ከቻልሸ ወደ ኢትዩጵያ ለመሳፈር ከፈለግሸ የሚያሳፋሩ ሰዎች አሉ እኛ ለኛ የሚባል ግሩፕ ከፈለግሸ ቁጥራቸውን ልሰጥሸ ችላለሁ ጌታ ይርዳሽ

    • @tube-kx6wq
      @tube-kx6wq 3 роки тому

      እሕቴ እሥኪ በዋሣብ ግቢልኝ ወይም በኢሞ ምን ላድርግ ብለሽ ነዉ መጥፋቱ ወድጄዉ እኮ አይደለም ሥለጨነቀኝ ነዉ

  • @faffiinthekitchen6070
    @faffiinthekitchen6070 3 роки тому +51

    አይ ማሜ😁 እቺ ምላጭ ምላስህ ታስቀኛለች... ግን ብዙ ሀቅ የሆኑ ነገሮችን ተናግረሀል

  • @teddyabebeweldeteddyabebew2961
    @teddyabebeweldeteddyabebew2961 3 роки тому +33

    ማሜ ማሜ አንደኛ
    እውነቱ ነው ከኢትዮጲያ ፐለቲከኞች ጫት ይሻላል ያለው ትክክል
    የኢትዮጲያ ፐለቲከኞች ህዝብ ከማስጨርስ ይልቅ መች ለህዝቡ ጠቀሙት
    ማሜ የአአ ከንቲባ መሆን ነው ያለበት

  • @kashin6000
    @kashin6000 3 роки тому +36

    አረ ማሜ ጠፍቶ ነበር ዛሪ ኬት አገኝህው በጣም አምሮበታል በጣም ነው ፈታ የሚያረገኝ

  • @justme-ph6ic
    @justme-ph6ic 3 роки тому +19

    የሸገር ቃሚዎች ከጎንህ ነን ,,,ፍትህ ለተጮቀነው ቃሚዎች😂😂😂 ✊✊

    • @Love-ej5tp
      @Love-ej5tp 3 роки тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @justme-ph6ic
      @justme-ph6ic 3 роки тому +1

      @@Love-ej5tp አንችም ከኛው ጎን በመሆንና በመቃም ,,ከጎናችን ሁኝ 😂😂😂

  • @infinity325
    @infinity325 3 роки тому +11

    Mame he talk about Diaspora 100% is true 👍

  • @user-ro7ji7bl9d
    @user-ro7ji7bl9d 3 роки тому +113

    በቃ ማሜ የአራዳ ልጅ ነክ ጀዌ ሲታሰር አቅጣጫሽን ቀየርሽ ይመችሽ ጩሉሌ

    • @rahelamen7300
      @rahelamen7300 3 роки тому +3

      አይገርምም ዘንድሮ እንደ ቂጣ ካልተቀላበጡ መች ይሆናል ብሎ ነዋ ክክክክክክክክ

    • @xcell2829
      @xcell2829 3 роки тому +3

      ማሜ ይመችክ!!

    • @elsabetcorebtaw9396
      @elsabetcorebtaw9396 3 роки тому +3

      @@rahelamen7300 በጣም እንጂ

    • @adu319
      @adu319 3 роки тому

      Getem adergo new enje! ye jewe gebi sitefa mela felge. Berr myagenbet new enje ketekefelw belsegenanem yedegfal.

    • @ethiopialove9780
      @ethiopialove9780 3 роки тому

      😁😁

  • @user-mw3zz2sq4r
    @user-mw3zz2sq4r 3 роки тому +31

    ለምን እየቃማችሁ አታወሩም ለጫወታው ድምቀት

    • @stinatube197
      @stinatube197 3 роки тому +2

      ትክክል ብለሸለ

    • @KYCNews
      @KYCNews 3 роки тому +1

      "ኑዛዜ" ምርጥ ድራማ
      ምስራቅ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
      ua-cam.com/video/f37AXkjXcCg/v-deo.html

    • @khalidtefera5457
      @khalidtefera5457 3 роки тому +1

      Awo yimechesh

    • @rawdaabs3769
      @rawdaabs3769 3 роки тому

      Kkkkk

  • @marcelltube6415
    @marcelltube6415 3 роки тому +1

    ሚኪ ጌታን ምርጥ የአራዳ የአዲስ አበባ ልጅ ነክ አንተን ሳይ የሰፈሬ ልጆችን ባንተ ውስጥ አያለው ሙዳቸው ጨዋታቸው ሁሉ ነገራቸው ባንተ ውስጥ አያለው አሉ እንጂ እንደ ጩልሌ አይነቶች አዲስ አበባን ሳውቁዋት ሊፈነጩ የሚፈልጉ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 роки тому +27

    ካበደው ሊያብድ የተዘጋጀው ይበልጣል አሉ ወይ ዘንድሮ

  • @nihal-ru4sy
    @nihal-ru4sy 3 роки тому +19

    pls ጫት ቃሚዋች ከማሜ ብቻ ገዝታቹ ቃሙ🥳🥳🥳🥳

    • @Love-ej5tp
      @Love-ej5tp 3 роки тому +1

      😂😂😂😂😂😂ጭራሽ 😁

    • @user-tb8wb2wy2q
      @user-tb8wb2wy2q 3 роки тому +1

      ክክክክክክክክ🙆🙆🙆

  • @mtes9437
    @mtes9437 3 роки тому +16

    በጣም የሚገርም አሳብ ነው።ከdr.አብይ ንግግር በላይ ተመስጬ ነዉ የሰማዉት ትንሽ ፕሮፌሽናል ምክር ቢታገዝ

  • @addis8047
    @addis8047 3 роки тому +41

    እውይ የልደትዬ ልጆች ጉዳቹን ስሙ ጩልሌ መጣላችሁ ከገለምሶ😂😂😂

    • @EM-gq9ix
      @EM-gq9ix 3 роки тому +1

      ኧረ አለን እየሰማን ነው🤣

    • @addis8047
      @addis8047 3 роки тому +1

      @@EM-gq9ix ስሚልኝማ ይሄ ሰገጤ መጫወቻ አረገን እኮ አፉን ሞልቶ የልደታ ልጅ ነኝ ይላል ይህን በርበሬ በረንዳ ወስዶ ማጠን ነበር

    • @ekramab3016
      @ekramab3016 3 роки тому

      Hhhhhhh

    • @EM-gq9ix
      @EM-gq9ix 3 роки тому +1

      @@addis8047 ምኞቱን ነው የተናገረው

    • @sofiaals1718
      @sofiaals1718 3 роки тому +1

      @@addis8047 በተወደደበርበሬለሡማጠኛማንያባክናል።ዳማከሢነውማጠን።😆😆😆😆

  • @getubest5016
    @getubest5016 3 роки тому +9

    እውነት ብለሀል የኢትዮጵያ:- ህዝብ- የሚተማመነው በፈጣሪው በእግዚአብሔር! ነው ሰላም ለኢትዮጵያ🙏💚💛❤

    • @KYCNews
      @KYCNews 3 роки тому

      "ኑዛዜ" ምርጥ ድራማ
      ምስራቅ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
      ua-cam.com/video/f37AXkjXcCg/v-deo.html

  • @alazarbekele6920
    @alazarbekele6920 3 роки тому +10

    ተመስገን ዛሬ ማሜ አላላበውም ምክንያቱም ግብፅ ሳይሆን የተባረከ አየር ያላት ሀገር ሀገረ ኢትዮጵያ ነዋ ያለው

  • @alethiopian9026
    @alethiopian9026 3 роки тому +37

    እኔ ግን የተመቸኝ ቢሮው ነው

    • @KYCNews
      @KYCNews 3 роки тому +1

      "ኑዛዜ" ምርጥ ድራማ
      ምስራቅ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
      ua-cam.com/video/f37AXkjXcCg/v-deo.html

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok 3 роки тому +15

    ማሜን ከዘርኝነት ያወጣ ጌታ እኛንም ከስደት ያውጣን😊😊😊😊እዊ ማሜ መጨርሻህ ጫት መሽጥ ሆነ 😜😂😂😂😂

  • @andintshwo4115
    @andintshwo4115 3 роки тому +19

    ፔረዝተን መሜ የምር ኮፍደንስ እወደወለው👍👍👍👍👍

  • @ethiomonk7734
    @ethiomonk7734 3 роки тому +52

    ይሄ ልጅ እየቀለደ ቢሆንም ቅሉ የምናገረው ነገር ከ 90%በላይ ከሚሆኑ ቀዳዳ ፖለቲከኞች የተሻለ ነው!

  • @tatekasmamaw8742
    @tatekasmamaw8742 3 роки тому +29

    አለመማር ጥሩ ነው ደፋር ያደርገሀል መሀይምነት ለዘላለም ይኑር

    • @eliasfarah8711
      @eliasfarah8711 3 роки тому

      Min asbeh new!mehaymnet yimechehal?

    • @tub8545
      @tub8545 3 роки тому +1

      አንተን ቅሞ ሳይሆን ሳይቅም ከምሽቱ ዘጠኝ ሰአት ላይ ሆኖም ይሻልሃል ከብት ንቀህ ሞተሀል

    • @tatekasmamaw8742
      @tatekasmamaw8742 3 роки тому

      @@tub8545 ከብትን ከብት ነው የሚያቀው ሽሮ ብርቁ ይሄ ከእውቀት ነፃ የሆነ ልጅ

    • @tesnimabbas
      @tesnimabbas 2 роки тому

      Are you educated? Do you have a PHD or Masters?

    • @abdiraficustom184
      @abdiraficustom184 2 роки тому

      KANTE SU YISHAALAL DEDEB NEK ANTE RASI

  • @merkebselam6456
    @merkebselam6456 3 роки тому +15

    የልደታ ኣልተቻሉም 1ማኛ 2ማሜ 3ባለ 14ሺ መጻፉ ልደታ ተፋፋመ

    • @KYCNews
      @KYCNews 3 роки тому

      "ኑዛዜ" ምርጥ ድራማ
      ምስራቅ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
      ua-cam.com/video/f37AXkjXcCg/v-deo.html

  • @muleman9590
    @muleman9590 3 роки тому +10

    ዲያስፓራ ባይኖር ሀገር ሰላም ይሆናል

  • @kidusberie4246
    @kidusberie4246 3 роки тому +11

    ከኢትዮጵያ ፖለቲከኞች የተሻለ ሀሳብ ያነሳ ወጣት ነው።

  • @geez2115
    @geez2115 3 роки тому +17

    አልገለጥ አለኝ ተጋርዶ ሠፈሯ፣
    ቀረች ክህዋዉ ላይ ከጠረፍ ድንበሯ፣
    ምን ይሆን የፀሀይ ማፈሯ፣
    ምን ይሆን የጀንበር ማፈሯ።

  • @missyz1520
    @missyz1520 3 роки тому +13

    😂😂 ልጁ ግን የዋህ ነገር ነው

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 3 роки тому +20

    አይ ሚኪ አንተም ኮሜዲያን ነህ ማሜ ለምን ደጋፊዎችህን ሰላማዊ ሰልፍ አትጠራም 🤣 አልጠራም ለምን 🤣ህዝብን ጥርስ ውስጥ ማስገባት ነው ብሎት እርፍ ቂቂቂቂ ይመችህ ሚኮ ጉዳችሁንም ስሙ የልደትዬ ልጆች ማሜ የሰፈራችሁ ልጅ ነው ግድ እኮ ነው

    • @getubest5016
      @getubest5016 3 роки тому +2

      No Way ሪቾ! ማሜ-የልደታ ልጅ መሆን ቀላል አይደለም ምን አልባት በቅርቡ እዛ ቤት ቀይሮ ከገባማ መለወጥ ግድ ይላል ከድሮም አራዳ ጩሉሌ! የትም ተወለድ ልደታ! እደግ የሚለውን ሰምቶ ከች ብሏል🙏

    • @elhammohammed4137
      @elhammohammed4137 3 роки тому

      @@getubest5016 ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀለሀ

    • @elhammohammed4137
      @elhammohammed4137 3 роки тому

      እረ ኢሪች በሣቅ ገደልሽኝ ልደትየ ተወልዶ ግን አካባቢውን አያውቀውም

    • @sanyitube7136
      @sanyitube7136 3 роки тому

      ክክክክክ ማሜኮ ጥሩ ኮመዲ ነው

    • @Mimi-po2rj
      @Mimi-po2rj 3 роки тому

      😂😂😂😂

  • @user-en6ql7hz3k
    @user-en6ql7hz3k 3 роки тому +25

    ልደታ ነው እንብርቴን የቀበርኩት አለ 😅😅😅😅

    • @EM-gq9ix
      @EM-gq9ix 3 роки тому

      🤣🤣🤣🤣

    • @betlhembetlhem7434
      @betlhembetlhem7434 3 роки тому

      Kebarewum rasu huno arfe kkkkk

    • @hibretrit6933
      @hibretrit6933 3 роки тому +3

      እትብቱ የት እንደተቀበረ ሳይጠይቁው አለቀ..... ሚኪ ቀሽም ጋዜጠኛ 😂

    • @user-en6ql7hz3k
      @user-en6ql7hz3k 3 роки тому +1

      @@hibretrit6933 😂😂😂✌

    • @Love-ej5tp
      @Love-ej5tp 3 роки тому

      ልደትዬ ፈርዶባት እኮ ምፅ

  • @yimer2543
    @yimer2543 3 роки тому +55

    ሌንቦን በሰማሁበት ፔጅ ማሜ በርጫን አሳየከን😂😂😂😂

  • @abbelnichola3792
    @abbelnichola3792 Рік тому

    President Mamae mamae, good to see you alive and well.
    I always love your comedy B.S .

  • @user-gm5rm1jq1g
    @user-gm5rm1jq1g 3 роки тому +52

    ከልደታ የተገዛ ጫት ቅመክ ይሆና እንጂ ልደታ አልተወለድክም። የሸገር ልጅ ጠፋን እንዴ

    • @mesrert123
      @mesrert123 3 роки тому +3

      ትክክል

    • @yeabsiragirma7245
      @yeabsiragirma7245 3 роки тому +6

      chicago እና paris ላይ ሚወለዱትም እንደዚ አላከቱም ፍሬንድ አረጋጊው

    • @genetasfaw3959
      @genetasfaw3959 3 роки тому +1

      ይመቸው ፈልጎን ከመጣ አዱ ገነት

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 3 роки тому +3

      ጅማ ነው አገሩ ያውም ገጠር

    • @betselotmuche1553
      @betselotmuche1553 3 роки тому

      betam

  • @tamerintube6313
    @tamerintube6313 3 роки тому +5

    በነገራችን ላይ ለጫት ንግድ ፍቃድ አይሰጥም ችርቻሮ በሚል ነው የነ ማሜ ጫት ቤት ደግሞ ንግድ ፍቃድ ካለው እኔ እቀጣለሁ። ጊዜው የነሱ ነው።

  • @melkamyaradalig6205
    @melkamyaradalig6205 3 роки тому +6

    ወይ የኢትዮጵያውያ ምርጫ ቦርድ ... ለንደዚህ አይነት ሰው ነው የምርጫ መወዳደሪያ ካርድ የሰጠህ?
    ወይ ሀገሬ ዛሬ ገና 100% ተስፋ ቆረጥኩ!

    • @mafiimafuu3076
      @mafiimafuu3076 3 роки тому

      Tekikil belhal wendme

    • @goodtime1960
      @goodtime1960 3 роки тому

      አይመስለኝም ከሰጡትማ ውነትም ሁሉም አብዷል

  • @asimmasimasimadim3535
    @asimmasimasimadim3535 3 роки тому +2

    ወላሂን ከጫቃሚ ዲያሥቦራ በጣም ሀሪፈ ናቸው እየሠሮ ሀገራቸውን የሚርዱት አተግን ትውልዱን በጫት ሡሥ እያሠራጨህ ነው ይቅርብህ ወድም ማሜ አተ ትውልዱን ልጆች በጫት አበክል እኔ ማሚ በህግ ጫቱን መሸጥ እዲቁም ተቃውሞ አለኝ

  • @segenetchanal4151
    @segenetchanal4151 3 роки тому

    ሚኪ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ፀጋና ሞገስን ያብዛልህ ጥያቂዎች እራሱ ስነ ስራትህ

  • @maraki_tube
    @maraki_tube 3 роки тому +5

    "ይቺህ ከባድ ንግግር ናት" 😂😂😂

  • @henokhaile1329
    @henokhaile1329 3 роки тому +13

    አልጋውን ዝም ብለህ እየቃምክ ውለድበት ባላደራነቱን ተወት አርገው. ለነገሩ ትራምፕም ስንንቀው ተመርጧል

    • @shamilredwan9961
      @shamilredwan9961 3 роки тому +1

      ማሜ እመርጥሃለው ግንቦት 20 ናፈቀኝ

  • @bemnetassefa2477
    @bemnetassefa2477 3 роки тому +3

    i just cant , am dying lol

  • @MultiAyele
    @MultiAyele 3 роки тому +18

    😄 one thing I agree 👍 with mame he is better than ledetu kedetu.

  • @user-rp7by5ky8o
    @user-rp7by5ky8o 3 роки тому +17

    ሶማሊን የበተናት ጫት ነው የመንን የበተናት ጫት ነው ኢትዮጵያንስ እስኪ ተወያዩበት

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 3 роки тому +3

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ!!! በዝክረ ተዋሕዶ ቻናላችን ወቅታዊ እና ሁሉም ክርስቲያን ሊያደምጠው የሚገባ መንፈሳዊ ትምህርት ይዘናል። ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይከታተሉን!!!
    ua-cam.com/video/6iM-8FD2mz4/v-deo.html

  • @user-vb2cb7xf5e
    @user-vb2cb7xf5e 3 роки тому +1

    እኔ የማሜ ደጋፊ ነኝ በርታ ማሜ ማሜ

  • @hannaedens2697
    @hannaedens2697 3 роки тому +1

    የጫቱን ምልክት የቀየረበት ምክንያት!😂😂😂 ሚኪዬ እኔን ዘና እንዳደረከኝ አንተም ዘና ብለህ በሰላም ተመለስልን Bro!🙏💞💞

  • @lubaba7774
    @lubaba7774 3 роки тому +6

    ሚኪ ማር ስወድህ ይመችህ ዘና የሚያረግ ሰው ጋር ነህ ሚኪየ

  • @sebleworku7381
    @sebleworku7381 3 роки тому +12

    አረ ኡኡኡኡ አብያችን የተከለውን ዛፍ እየጨፈጨፈ ነው ጫት የሚያስተክልበት እንኳን በባድው ሜዳ

    • @godisgoodallthetime836
      @godisgoodallthetime836 3 роки тому +1

      ቀላል ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

    • @user-gz6eb7xy3i
      @user-gz6eb7xy3i 3 роки тому

      አብይ እኮ የተገለው ዛፍ መች አደገ ለፎቶና ሰውን ለማጃጃል ነው ሚተክለው እንጂ ቅርስ እያጠፉ የታሪክ አተላዋች ብልፅግና

    • @slamawitgrima1436
      @slamawitgrima1436 3 роки тому

      @@user-gz6eb7xy3i tenegresh moteshal kkkkk Dr Abiy yemesele ethiopian le huletgnawa nw

  • @aberakura9580
    @aberakura9580 Рік тому

    ፕሬዚዳንት ማሜ ከእስክንድር ነጋ የበለጠ ሀቀኛና ምርጥ ፖለቲከኛ ነው።

  • @tub8545
    @tub8545 3 роки тому

    እንደው የሸገር ህዝብ ምነው መርጦት ባየው ማሜ ምርጥ ልጅ really sociabl ተመችቶኛል የእውነት

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u 3 роки тому +6

    የአዲስ አበባ ውሀ እንዲህ ፍቅር ይሰጣል ልብ ገዛክ ተመስገን

    • @Love-ej5tp
      @Love-ej5tp 3 роки тому

      ሸገሬ ሁሉንም እንደዚ በፍቅር ነው እምትቀበለው እኮ ❤️ሸገሬ ክፉ አይንካሽ ❤️❤️❤️❤️

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu 3 роки тому +13

    እናንተ በምርቃና ፏ ብትን እያደረጋችሁ ምሩን

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 3 роки тому

    በጣም ገራሚ ምክር ነው የዚህ ልጅ መለወጥ ይገርማል ማነው እንደዚህ የቀረፀህ እባክህ? የሸገርን ውሃ የጠጣ እንደዚህ ነው አስተሳሰብህ ከቄሮ ቆርቆሮነት ወደ ምሁርነት ቀየረህ

  • @solomonkefyalew9682
    @solomonkefyalew9682 3 роки тому

    ሚኪ ስወድህ፣የምታቀርበው አስተማሪና አስቂኝ።

  • @Ali12774
    @Ali12774 3 роки тому +5

    The dynamic

  • @user-yz1lb8ud6z
    @user-yz1lb8ud6z 3 роки тому +7

    ሚኪ በፊት ሸገር አትገባም ሲልህ አነበር ያው ጫት ብዙ ነገር ያስረሳል ቢረሳው አይገርመኝም

  • @emebetmoges6095
    @emebetmoges6095 3 роки тому

    ሚኪዬ እንደዛሬ አዝናንተኸነኝ አታውቅም ወይ በርጫ ወይ ምርቃና የጫቱንስ ዋጋ ይቀንሳል ? ወይስ ለሌለው በነፃ ያስቅማቸዋል ?

  • @lovegod2063
    @lovegod2063 3 роки тому

    ሰብስክራይብ አድርጉኝ ውዶቼ

  • @tabdanjaa1202
    @tabdanjaa1202 3 роки тому +7

    ማሜ ካሸነፋክ በግድ ነው ምታስቅመን
    ማሜ በቃ አበድክ ማለት ነው

  • @sol1921
    @sol1921 3 роки тому +3

    እንደወረደ ሲመቸኝ ጃፈር ቁጥር 2

  • @mustefamohammed9619
    @mustefamohammed9619 3 роки тому

    Betam tekekel belachehuwal
    Thank you

  • @zedzed55hatta63
    @zedzed55hatta63 3 роки тому

    እረ ማሜ ለውጥማ አለ በጣም ተቀይረሀል የሸገር ሙድ ስልቅጥ አድርገህ ውጠሀል በርታ በኢትዮጵያነትህ በጓዝ አለብህ አሪፍ ቃለመጠይቅ ማሜም በጣም ገራሚ ሀሣብ ነው ያስተላለፈው በርታ

  • @LoveHub
    @LoveHub 3 роки тому +25

    👆👆👆👆👆👆ወደው አይስቁ አሉ 🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @markebethiopia1041
      @markebethiopia1041 3 роки тому

      👍👍👍😂😂😂😂😂

    • @KYCNews
      @KYCNews 3 роки тому +1

      "ኑዛዜ" ምርጥ ድራማ
      ምስራቅ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
      ua-cam.com/video/f37AXkjXcCg/v-deo.html

  • @lubaba7774
    @lubaba7774 3 роки тому +17

    ሚኪ የምር እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም በናትህ ባድስ ነገር ደግመህ ጋብዘው ማሜን ሚኪየ በጣም የሚመች ቀልደኛ ነው ክክክክ

  • @temesgentesfaye9778
    @temesgentesfaye9778 3 роки тому

    ውው የጩሉሌ ፖርቲ ፕሬዘዳንት ማሜ ማሜ። በርታ ከጉንህ ነን። ቅስቀሳ ምናምን እያልክ ጊዜህን አታባክን ኮሮጆው ሞልቶ ታገኘዋለህ። ግን ለኛ ለሸገር ልጆች ኮንዶምንየም ከነ ሙሉ እቃ ከተገኘ ቁርስ እና ምሳም ብዘጋጅልን አይከፋም

  • @birukayele04
    @birukayele04 3 роки тому +6

    ስለ እውነት ማሜ በጣም ምርጥ ነጥቦችን አንስቷል እንደቀልድ ።።። እንደዚህ አይነት ልጅ አይመስለኝም ነበር።።።ኦሮሞን መንግስቲ ተዬ ዘፈን ጋበዝኩህ።

  • @fekirfekir939
    @fekirfekir939 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቃት 🙏🙏🙏

  • @hiwidira6242
    @hiwidira6242 3 роки тому +5

    ልደታ እንብርቱ የተቀበረበት ቦታ ለልማት ስለተነሳ ዘፈሩ ጠፋው ወይ መተርተር ማኚዚ ነይ ጉድሽን ስሚ🤣🤣🤣🤣

    • @eden2056
      @eden2056 3 роки тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @kirubelayele7436
    @kirubelayele7436 3 роки тому +1

    Ene emertehalew president Mame.....🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-em6yp1vy2v
    @user-em6yp1vy2v 3 роки тому

    ወይ ማሜማሜ አማረበት እኮ😂😂😂😂 የመጨረሻዋ መልእክት ለዮኒ ማኛ ነች kkkkk

  • @enayko5471
    @enayko5471 3 роки тому +4

    Ayi mame ante yechiat tele nek
    Gin Eko ewnetun new 👌

  • @user-cz3yc8he4f
    @user-cz3yc8he4f 3 роки тому +15

    ጩሉሌ 😂😂😂😂

  • @enatgetachew9618
    @enatgetachew9618 3 роки тому

    የሸገር ወጣትን በጫት ልታደነዘው እኔ በፖለቲከኞቹህ ተስፋ የቆረጥኩት ማሜ የተሳተፈ ጊዜ ነው ወይ ዘንድሮ ገና ብዙ እናያለን እድሜ ብቻ ይስጠን እፃን እያለው የቃቃ ጫወታ ትዝ አለኝ ወይ ምርቃና ሳላደንቅህ የማማላልፈው እየበሰልክ ነው እድሜ ለጁሀር ለውጦካል

  • @hermelatsega5950
    @hermelatsega5950 3 роки тому

    ምፅ ... ትንሽ ተምሮ ተመልሶ መጥቶ ይሄን ቃለ መጠይቅ ቢያየው ደስ ይለኛል .. "መንግስትም የሚያስተዳድረው በምግብ ነው " ይላሉ እማማ ዝናሽ
    ማሜ ደግሞ በጫት ሊያስተዳድር ነው ሚያስበው ጥሩ ፖለ-ኮሜዲያን ሊወጣው ይችላል

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 3 роки тому +7

    ትክክለኛ ፖለቲከኛ ማለት ማሜ ነዉ 😂😂😂😂😂

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 3 роки тому +4

    እረ ልደታ 🤣🤣
    እስቲ ሚኪ፣ ከአዱ ገነት ማሚቴን ደግሞ ከወለንጪቲ ተመልከቱ ልዩነታቸውን ።

  • @kalabasrate9578
    @kalabasrate9578 3 роки тому +1

    I just find my friend miki find me another best friend...thank you brother.

  • @user-dp1ll8fp2j
    @user-dp1ll8fp2j 3 роки тому

    ሚኪዬ የነ ባለ ስነምግባር በጣም ነው የምወድህ በጣም ነው ከድሮም ነው የምከታተልህ

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g 3 роки тому +5

    😂😂ሆ ወደው አይስቁ እለ አይ ሚኪ የአረቄው ሲገርመኝ ጫት አመጣህብን 🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 3 роки тому +7

    ልደታ ነው የተወለድኩት 🤣አጥብቆ ቢጠይቀው
    ቅድመ አያቴም ከመቶ አመት በፊት እዚሁ ፊንፊኔ ነበር የተወለዱት ነፍጠኛ አስወጣን እንጂ ይል ነበር 🙀🤣😂

    • @selamabera8756
      @selamabera8756 3 роки тому

      Leke belshal enzeh eko betatbu ayelkuem huelu kega new

    • @tpltpl1591
      @tpltpl1591 3 роки тому +1

      እናምልትልነው፡ፊንፊኔ፡የዓያቶቻችን፡መሬትናት፡ሲገሌ።

    • @ibrahimsweet7210
      @ibrahimsweet7210 3 роки тому

      Baraka zaragia amhara amhara belak trmotalak fasam semaw 1 chat kami meyasbaawen enkwan atasbum enanta esti Suri lebasu kumta labsachu agamachut

    • @qubsaasabaa3109
      @qubsaasabaa3109 3 роки тому

      እና ፡ ምኑ ፡ ይገርማል ፡ የኦሮሞ ፡ መሬት ፡ መሆኑ ፡ ያጠራጥራል ፡ እንዴ ፡

  • @zedozedo6484
    @zedozedo6484 3 роки тому +1

    My best mamee 🌳❤️❤️😂😂

  • @user-vb8er9dg6h
    @user-vb8er9dg6h 3 роки тому

    ልደተ ላይ ነው የተወልድኩት አላለም ልደተ የሰገጤዎች ምንጭ ዮኒ ማኛ ልደተ ባቡጂ ወዘተ ፋራዎች ነችሁ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 роки тому +7

    ማሜ ጩልሌው በጫት ምርቀና ሀገር ልትመራ በርታ ፀባይክ ጥሩነው

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l 3 роки тому +4

    እኛ ሸገሮች መቼም ስለማንመርጥክ አርፈክ ጫትክን ቃም ማፈሪያ ፊንፊኔክን ጅማ ፈልግ

  • @meandmyself4540
    @meandmyself4540 3 роки тому +1

    ወይ ፕሬዘዳት ማሜማሜ ተመቸኸኝ አቦ ይመችህ👍

  • @astube7130
    @astube7130 3 роки тому

    Thank you miki

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 3 роки тому +4

    አቤት ድፍረት የአዲሰ አበባ ልጅ ነኝ አልክ🙉🙉🙉🙉

    • @adu319
      @adu319 3 роки тому

      Defar!!!merkannnn

  • @user-ke1kh2vt7t
    @user-ke1kh2vt7t 3 роки тому +3

    ምናለ ሁሉም ማሜ ቢሆን እውነት ከኛ ሀገር ፖለቲካ ማሜ ይሻላል

  • @beneyamehaile8257
    @beneyamehaile8257 3 роки тому

    ጎበዝ እንደቀልድ አትዩት ይሄን ነገር ውስጥ ውስጡን እየተሰራ ያለውን ነገር አይታወቅም ማንም ነው የአዲስ አበባን መታወቂያ ያሸከሙት

  • @ethiofikir3685
    @ethiofikir3685 3 роки тому

    ሚኪ አድን ቪዲዮ አለኝ እንድታየው እና ማስተማሪያ እንድታረገው እፈልጋለሁ በምን ልላክልህ

  • @hiowtabate69
    @hiowtabate69 3 роки тому +6

    አረ ሚኪሾ አልተቻልክም 🌺❤

  • @fufufufu742
    @fufufufu742 3 роки тому +3

    ክክክክክክክ ይሄ አደለም ሸገርን ጫት ቤቱን ማስተዳደር ሁላ አይችልም ሀገር ሙድ መያዣ አረገው እንዴ

  • @marubalageru3493
    @marubalageru3493 3 роки тому

    ማሩን ያላችሁ ያገሬ ልጆች ስወዳችሁ ሰብስክራይብ አድርጉን

  • @user-ke1xj8ik7i
    @user-ke1xj8ik7i 3 роки тому

    BRAVO MIKI SHOW afatew yihen bercha ras

  • @iamaproudeotmember6877
    @iamaproudeotmember6877 3 роки тому +3

    ሚኪ የሚገርመው ከጩልሌ ንግግር የሳበኝ ከኃላው ወክ ሉዝ ዌት ለማድረግ የምትመላለሰው ዝንብ ትሁን ቶኃን ነው የታትኝየችው እባክህ ተከታታይ ኮመዲ ፊልም አድርገው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mesfindebebe2641
    @mesfindebebe2641 3 роки тому +8

    ሜሜ አሪፍ ጭንቅላት አለህ ልብህም ንፁ ነው በፈጠረህ የኢትዮጲያ አንድነት ላይ ስራ

  • @solomonmasresha1190
    @solomonmasresha1190 3 роки тому

    😂😂😂🤣 he is so funny 👍👍

  • @sadasada2724
    @sadasada2724 3 роки тому +1

    እንዴት እንዳሳቀኝ ወላሂ አንዳንድ የሚናገረው ግን እውነቱን ነው ግልፅ ነው በራስ መተማመኑ

  • @joseman608
    @joseman608 3 роки тому +3

    ወይ እምዬ ኢትዬጵያ በቃ የማንም ማሀይም መቀለጃ ሆንሽ ያሳዝናል

    • @amirtahir2871
      @amirtahir2871 3 роки тому +1

      መሀይሙስ አንተው ነህ። እሱ የተናገረውን ደግመህ ተናገር ብትባል አታደርገውም። ደንቆሮ

    • @joseman608
      @joseman608 3 роки тому

      🤣🤣🤣🤣

  • @user-mu3vd9jf9d
    @user-mu3vd9jf9d 3 роки тому +3

    ብዙ እውነት አለው
    አዲሳባ ተወልዶ ቤት ያጣው ለምድነው ✔✔

    • @tamerintube6313
      @tamerintube6313 3 роки тому

      አዲስ አበባ መወለድ ብቻ ቤት ያሰጣል እንዴ የአዲስ አበባ ህንፃዎች በሙሉ የገጠር ልጅ ነው ። ከገጠር መጥተው ያፈሩት ነው ማለቴ ነው

  • @mekitube4479
    @mekitube4479 2 роки тому

    ጠያቂው ግን ጎበዝነው ፍርጥ ርጥ አድርጎታን

  • @madinaomar3096
    @madinaomar3096 3 роки тому +1

    ሚኪ ግን ሙድ እየያዘበት ነው የሚይመስለው ማሜ ከተናገረው ከ100/10 ተመችቶኛል ሌላው ሁሉ የምርቃና ወሬ ነው