Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም ልዩ ነው እኔ ሞክሪያለሁ
ሙያ መማረ ይሻላል በረች እታችን በብሄረ ከምንባላ እደዚህ አይነቶች እህቶችን መከተል ሙያም ተምረን እነሱንም አበረታተን
ሚሉን የምትውዱ እንደኔ እጅ ወደላይ ልያችሁ እስኪ አድናቂዎቿ
እንዛመድ ውዴ
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
በጣም ቆንጆ ነው ዋዉ አይዞሽ የኩሽና ስራ እንዲህ ነው ውዴ እናመሰግናለን ሜልየ 💞👍🏾
እንኳን ደህና መጣችሁ የሰራሁትን ከወደዳችሁ ላይክ ማረጋችሁን አትርሱየእርድ አሰራር ሊንክ ለምፈልጉua-cam.com/video/wiyu1x4wNDg/v-deo.html
ተባረኪልኝ የኔ እህት 😘😘🥰🥰
አሜን
ሁሌ የማስበዉ ግን ሰርቼ የማላዉቀዉ የሽንብራ ፍርፍር እንዴት እንደሚሰራ እያሰብኩ ነበር ሲያዩት እራሱ በጣም ያምራል!!! በጣም እናመሰግናለን ሜሉ ከሰሞኑ ይሞከራል😍🙏
በጣም ባለሞያ ነሽ አሠራርሽ ሁሉ ደስ ይላል፤ ደሞም የምትሠሪውን አንዳንዱን ሞክሬዋለሁ በጣም ቆንጆ ነው፡፡
ቤተሰብ እንሁን
Betesebe enhune wedocheye
ድስትሽ በጣም ጥሩ ነው ኢትዪጵያ ውስጥ እንደዚህ አይነት ድስት መግዛት ይከብዳል በጣም ግን ጎበዝ ነሽ ተባረኬ
ብዙ ልምድ አግኝቻለው ነገሮችን ቀላል አድርገሽ በመሥራት ታሥተምሪያለሽ አመሠግንሻለው
ዋው ሜሉዬ የኔ ባለሞያ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው አመሰግናለሁ
ዋው በጣም ቆንጆ ነው።መልኩ ራሱ በጣም ያምራል ጤነኛ ምግብ ነው ተባረኪልኝ 🙏 እናመሰግናለን
በጣም ቆንጆ ነው ሜሉዬ በጠዋቱ ታስጎመጅኛለሽ ያም እጅሽ ይባረክ😋👍👍👌👌🥰❤️
I really enjoy watching your cooking. Keep it up!!
ሜልዬ በጣም ቆንጆ ነው እንጀራውን በቢላ በክቡ ብትቆርጭው ዲዛይኑ የበለጠ ያምራል የኔ ባለሙያ እናመሰግናለን
Looks very good I will try it thanks for sharing
በጣም ምርጥነው ውዴ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
Yummy yummy melu thank you so much all Ethiopian beautiful you tuber 🙏🏾🙏🏾🙏🏾I love you all. Big respect ✊🏽✊🏽✊🏽
አይዞሽ ሜልዬ አንዳንዴ ያጋጥማል እግዝያብሔር ይማርሽ😍😍 የስራሽውን ፍርፍር በጣም ነው የወደድኩት እጅሽ ይባርክ🙏🙏
አሜን ዜድ
FIRST RECEIVE SISTERS, THANKS FOR YOUR TIPS YOU GREAT 👍
Love your cooking also the confidence in your voice. Keep it up
እንኳን በስላም መጣሺ
ዋዉ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናልን ሜላ❤️🙏💕
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ሜልዬ እጅሽ ይባረክ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
እጅሽ ይባረክ 🙏ፅድት ያለ ሲያዩት ሚያምር 👏👍
ሜሊ አይዞሽ የሚሰራ ነው የሚቆረጠው ምርጥ ባለሙያ
Weyne meluye ayzon ehte yanchi eg bcha aydelem yegnam new betam arif new tekorteshm
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ሜይ👏👍
Melliyee Betam konjo adergesh new yeserashew thank you for sharing! Share argewalehu!
እግዛብሄር ያክብርልኝ ሊሊዮ
Wow it's nice
Yummy 👏👏
good job well done !
ሜልዬ በጣም ያስጎመዥል እጂሽ ይባረክ
ጎበዝ እግዚአብሔር ይስጥሽ ባለሞያ ነሽ
እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ ያሚ ነው እሞክረዋለሁ ቀለል ያለ ምግብ ነው👍
ውዴ ጎበዝ፣
በጣም ቆንጆ ነው እንደ ሁልግዜው። እጅሽ ቶሎ እንደሚድን አውቃለሁ እናም በምወደው ቢላሽ ላይ ላዝንበት ከበደኝ....ክክክ። እናመሰግናለን።
ክክክክክክ እሺ
ከሞያሽ የጨዋታሽ ሁሉንም አሞልቶ ነው የሠጠሽ እናመሠግናለን
I really like your style ! Simple and fun 🤩 I enjoy watching your cooking 🧑🍳
አመሰግናለው ዜማ
ጤናማ ምግብ ይመስላል በርቺ
Ayzosh yene konjo....Great work always ...Tebareki
ያጋጥማል ሜሉዬ እርድ በቶሎ አርጊበት እኔ እንዲህ ነው የማደርገው ቢላዋ ሲቆርጠኝ በቶሎ ይድናል ምግቡ ልዩ ነው በርቺ እህት ክበሪልን
Masha allah new Malley ejeshen Allah yashersh
አሜን ሰኢዳዬ
አይዞሽ የኔ ባለሙያ
ጎበዝ በርች ቆንጆ ነው💕
የኔ ባለሙያ ሜሉዬ
Wowe
ውይ ሜሉዬ ምንነው የኔ ባለሙያ እግዚአብሔር ይማርሽ ። ይህንን ውብ ጣቶች ምንም አይንካቸው። በተረፈ እንደሁልግዚው አስጎምጂ ነውና ተባረኪ።
አሜን እልዬ
መልኩ እራሱ እንዴት እንደሚያ ተባረኪልን 😘😘
ምነው የኔ ቆንጆ እጅሽ 🥱 እረ ክፍ አይንካሽ 😘
ቢላሽን የሚገርመው በጣም ነበረ የምፈራው አይዞሽ ቶሎ እንደሚድን ተስፋ አደርጋለሁኝ ተጠንቀሽ ስሪ ከተናገርኩ አይቀር የእጅሽም ውበት እንዳይበላሽ በ ግምት ብትጠቀሚ እላለሁኝ በተረፈ በጣም ጕበዝ ነሽ በርቺ።
ጓንት አለርጅክ ስለሆንክ ነው እሺ አመልዬ
Ahununu new yemiseraw ameseginalehu gobez neshi bizu neger temirealehu kanchi
Kemsesh yemitgelchibet menged Betam new yemimechegn 😂 yummy 😋 as usual
በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በርቺልኝ ውዴ
እጅሸ ይባረክ❤ቀላል ያድርግልሸ
አሜን ሞኒካ
Waw! Yasgomegal 😘thank you for sharing.
Siyasgomeji 😋
yum yum , enbela :)
ምርጥ ምግብ
የተለየሽ ባለሙያ እኔ ላንቺ ቃላት ያጥረኛል ጎበዝ
አመሱግኔለው ቆንጅትዬ
በጣም ያምራል ጎበዝ!
You feel better soon 💕❤️❤️💕👍👍👍👍👍👍👍👍
Thank you dear
Milly fetari tatish tolo yadnlish, yummy yummy 😘
አሜን ሂሩዬ
Wow thank you ejeshe yebark
Egzabhier yimarish ejishin. Wish you a speedy recovery. Take care.
አሜን ሚቱዬ
Ayzosh ejeshema Menes aynkaw .
ዛሬ አንደኛ ነኝ ለሜሉዬ ኮመንት የኔ ማር መጣሽልኝ
Orthodox kehonsh lemn mateb atasrim?
አስሬአለው
@@Mellyspicetv esh
Yemitseriw hulu betam nw yemiwedew brava
Melly. It looks great. 👍🏾take care of yourself.
ሜሉዬ ብዙ ሙያ ያስተማርን እጅሽ ምንም አይንካብን ከንካብንም ቀላል ያርገው ያው መቼም ቢላና እጅ ገብቶሻል ሜሉዬ ልክ ንሽ እኔም እርድ ከዬቱብ አይቼ ንው ያዘጋጀሁት እር እንደው ቸኩያለሁ ያንቺን የአል ጫ ፍርፍር ለመስራት በተርፍ ይማርልን 👍
እረ ጀግናነሽሽሽሽሽ
Thank You
Gobez!
Thank you.
Watching
First ymrsh😍 zarema miraken watkugn😕🤢 ejshe ybrke😍
አሜን እኑካ
ባለሞያ ነሽ ሁሌም ነው የምከታተልሽ
አመሰግናለው አመለ
ሜሉዬ ባለሙያዋ
wwww barchii yene konjo
ሜሉ አይዞሽ በቶሎ እንዲሻልሽ ምኞቴ ነው የኔ ባለሙያ።
የሽንብራውን አረፋ እደፋዋለሁ ስትይ ጠላትሽ ይደንግጥ፤ ድንግጥ ነው ያልኩት 😅የሽንብራ አረፋ ለብዙ ነገር ግብአት ይሆናል የ💚🌱ጾም ማዮኔዝ፤ የጾም ክሬም ወዘተ ለመስራት በጣም ተመራጭ ነው።
አረ ምን በወጣህ አደንግጥ እነሱም ቀናቸው ሲደርስ ይሰራሉ
ዋዉ ባለሙያ ነሽ ተባረኪ🙏🏾
አሜን ቴንዬ
የኔ ባለሙያ ቀላሉን ያድርግልሽ 🙏🏾
አሜን ያለምዬ
Watching 1🥰
Egzyabehr yimaresh😘😘😘😘
Betam balemuya nesh
እንጀራ እንዴት እንደምታዘጋጂ አሳይን
yena balmuya ayzorshi belaesh bexam yasferang neber telketou ayzoesh
ሜሉ እጅሽ ይባረክ። ጣትሽን ምነው የኔ አይን መሆን አለበት😉 ይማርሽ
አሜን ራሁ
የኔ ባለምያ ሚሉ
ሜሉ እጅሽ ይባረክ !! እባክሽ የሽንብራ አሳ አሰራር (ቂጣውን)
ሚሚዬ የአብይ ጾም ይምጣ ብዬ ነው እሰራለው
አመሰግናለሁ ሜሉ 🙏🙏
Batam das yelali qalal afrgash nawu yamtsaru tabarae buzu kanche tamralahu yasom migboch
ቆጆ
ሀይሚዬ ሁሉ ሰላም?
@@Mellyspicetv ሜልዬ ደናነኝ የኔ ቀጆ ጠፍሁ አይደል
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ሜሊዬ👍👍🥰🥰
Watching.🥰
Melly egishin minhonsh?
Thank you looks yammy 💕
Yum looks delicious 🥰
ኢድ ይባርክ
በጣም ልዩ ነው እኔ ሞክሪያለሁ
ሙያ መማረ ይሻላል በረች እታችን በብሄረ ከምንባላ እደዚህ አይነቶች እህቶችን መከተል ሙያም ተምረን እነሱንም አበረታተን
ሚሉን የምትውዱ እንደኔ እጅ ወደላይ ልያችሁ እስኪ አድናቂዎቿ
እንዛመድ ውዴ
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
በጣም ቆንጆ ነው ዋዉ አይዞሽ የኩሽና ስራ እንዲህ ነው ውዴ እናመሰግናለን ሜልየ 💞👍🏾
እንኳን ደህና መጣችሁ
የሰራሁትን ከወደዳችሁ ላይክ ማረጋችሁን አትርሱ
የእርድ አሰራር ሊንክ ለምፈልጉ
ua-cam.com/video/wiyu1x4wNDg/v-deo.html
ተባረኪልኝ የኔ እህት 😘😘🥰🥰
አሜን
ሁሌ የማስበዉ ግን ሰርቼ የማላዉቀዉ የሽንብራ ፍርፍር እንዴት እንደሚሰራ እያሰብኩ ነበር ሲያዩት እራሱ በጣም ያምራል!!! በጣም እናመሰግናለን ሜሉ ከሰሞኑ ይሞከራል😍🙏
በጣም ባለሞያ ነሽ አሠራርሽ ሁሉ ደስ ይላል፤ ደሞም የምትሠሪውን አንዳንዱን ሞክሬዋለሁ በጣም ቆንጆ ነው፡፡
ቤተሰብ እንሁን
Betesebe enhune wedocheye
ድስትሽ በጣም ጥሩ ነው ኢትዪጵያ ውስጥ እንደዚህ አይነት ድስት መግዛት ይከብዳል በጣም ግን ጎበዝ ነሽ ተባረኬ
ብዙ ልምድ አግኝቻለው ነገሮችን ቀላል አድርገሽ በመሥራት ታሥተምሪያለሽ አመሠግንሻለው
ዋው ሜሉዬ የኔ ባለሞያ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው አመሰግናለሁ
ዋው በጣም ቆንጆ ነው።መልኩ ራሱ በጣም
ያምራል ጤነኛ ምግብ ነው ተባረኪልኝ 🙏
እናመሰግናለን
በጣም ቆንጆ ነው ሜሉዬ በጠዋቱ ታስጎመጅኛለሽ ያም እጅሽ ይባረክ😋👍👍👌👌🥰❤️
I really enjoy watching your cooking. Keep it up!!
ሜልዬ በጣም ቆንጆ ነው እንጀራውን በቢላ በክቡ ብትቆርጭው ዲዛይኑ የበለጠ ያምራል የኔ ባለሙያ እናመሰግናለን
Looks very good I will try it thanks for sharing
በጣም ምርጥነው ውዴ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
Yummy yummy melu thank you so much all Ethiopian beautiful you tuber 🙏🏾🙏🏾🙏🏾I love you all. Big respect ✊🏽✊🏽✊🏽
አይዞሽ ሜልዬ አንዳንዴ ያጋጥማል እግዝያብሔር ይማርሽ😍😍 የስራሽውን ፍርፍር በጣም ነው የወደድኩት እጅሽ ይባርክ🙏🙏
አሜን ዜድ
FIRST RECEIVE SISTERS, THANKS FOR YOUR TIPS YOU GREAT 👍
Love your cooking also the confidence in your voice. Keep it up
እንኳን በስላም መጣሺ
ዋዉ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናልን ሜላ❤️🙏💕
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ሜልዬ እጅሽ ይባረክ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
እጅሽ ይባረክ 🙏ፅድት ያለ ሲያዩት ሚያምር 👏👍
ሜሊ አይዞሽ የሚሰራ ነው የሚቆረጠው ምርጥ ባለሙያ
Weyne meluye ayzon ehte yanchi eg bcha aydelem yegnam new betam arif new tekorteshm
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ሜይ👏👍
Melliyee Betam konjo adergesh new yeserashew thank you for sharing! Share argewalehu!
እግዛብሄር ያክብርልኝ ሊሊዮ
Wow it's nice
Yummy 👏👏
good job well done !
ሜልዬ በጣም ያስጎመዥል እጂሽ ይባረክ
ጎበዝ እግዚአብሔር ይስጥሽ ባለሞያ ነሽ
እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ ያሚ ነው እሞክረዋለሁ ቀለል ያለ ምግብ ነው👍
ውዴ ጎበዝ፣
በጣም ቆንጆ ነው እንደ ሁልግዜው። እጅሽ ቶሎ እንደሚድን አውቃለሁ እናም በምወደው ቢላሽ ላይ ላዝንበት ከበደኝ....ክክክ። እናመሰግናለን።
ክክክክክክ እሺ
ከሞያሽ የጨዋታሽ ሁሉንም አሞልቶ ነው የሠጠሽ እናመሠግናለን
I really like your style ! Simple and fun 🤩 I enjoy watching your cooking 🧑🍳
አመሰግናለው ዜማ
ጤናማ ምግብ ይመስላል በርቺ
Ayzosh yene konjo....Great work always ...Tebareki
አሜን
ያጋጥማል ሜሉዬ እርድ በቶሎ አርጊበት እኔ እንዲህ ነው የማደርገው ቢላዋ ሲቆርጠኝ በቶሎ ይድናል ምግቡ ልዩ ነው በርቺ እህት ክበሪልን
Masha allah new Malley ejeshen Allah yashersh
አሜን ሰኢዳዬ
አይዞሽ የኔ ባለሙያ
ጎበዝ በርች ቆንጆ ነው💕
የኔ ባለሙያ ሜሉዬ
Wowe
ውይ ሜሉዬ ምንነው የኔ ባለሙያ እግዚአብሔር ይማርሽ ። ይህንን ውብ ጣቶች ምንም አይንካቸው። በተረፈ እንደሁልግዚው አስጎምጂ ነውና ተባረኪ።
አሜን እልዬ
መልኩ እራሱ እንዴት እንደሚያ ተባረኪልን 😘😘
ምነው የኔ ቆንጆ እጅሽ 🥱 እረ ክፍ አይንካሽ 😘
ቢላሽን የሚገርመው በጣም ነበረ የምፈራው አይዞሽ ቶሎ እንደሚድን ተስፋ አደርጋለሁኝ ተጠንቀሽ ስሪ ከተናገርኩ አይቀር የእጅሽም ውበት እንዳይበላሽ በ ግምት ብትጠቀሚ እላለሁኝ በተረፈ በጣም ጕበዝ ነሽ በርቺ።
ጓንት አለርጅክ ስለሆንክ ነው እሺ አመልዬ
Ahununu new yemiseraw ameseginalehu gobez neshi bizu neger temirealehu kanchi
Kemsesh yemitgelchibet menged Betam new yemimechegn 😂 yummy 😋 as usual
በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በርቺልኝ ውዴ
እጅሸ ይባረክ❤ቀላል ያድርግልሸ
አሜን ሞኒካ
Waw! Yasgomegal 😘thank you for sharing.
Siyasgomeji 😋
yum yum , enbela :)
ምርጥ ምግብ
የተለየሽ ባለሙያ እኔ ላንቺ ቃላት ያጥረኛል ጎበዝ
አመሱግኔለው ቆንጅትዬ
በጣም ያምራል ጎበዝ!
You feel better soon 💕❤️❤️💕👍👍👍👍👍👍👍👍
Thank you dear
Milly fetari tatish tolo yadnlish, yummy yummy 😘
አሜን ሂሩዬ
Wow thank you ejeshe yebark
Egzabhier yimarish ejishin.
Wish you a speedy recovery. Take care.
አሜን ሚቱዬ
Ayzosh ejeshema Menes aynkaw .
ዛሬ አንደኛ ነኝ ለሜሉዬ ኮመንት የኔ ማር መጣሽልኝ
Orthodox kehonsh lemn mateb atasrim?
አስሬአለው
@@Mellyspicetv esh
Yemitseriw hulu betam nw yemiwedew brava
Melly. It looks great. 👍🏾take care of yourself.
ሜሉዬ ብዙ ሙያ ያስተማርን እጅሽ ምንም አይንካብን ከንካብንም ቀላል ያርገው ያው መቼም ቢላና እጅ ገብቶሻል ሜሉዬ ልክ ንሽ እኔም እርድ ከዬቱብ አይቼ ንው ያዘጋጀሁት እር እንደው ቸኩያለሁ ያንቺን የአል ጫ ፍርፍር ለመስራት በተርፍ ይማርልን 👍
እረ ጀግናነሽሽሽሽሽ
Thank You
Gobez!
Thank you.
Watching
First ymrsh😍 zarema miraken watkugn😕🤢 ejshe ybrke😍
አሜን እኑካ
ባለሞያ ነሽ ሁሌም ነው የምከታተልሽ
አመሰግናለው አመለ
ሜሉዬ ባለሙያዋ
wwww barchii yene konjo
ሜሉ አይዞሽ በቶሎ እንዲሻልሽ ምኞቴ ነው የኔ ባለሙያ።
ቤተሰብ እንሁን
የሽንብራውን አረፋ እደፋዋለሁ ስትይ ጠላትሽ ይደንግጥ፤ ድንግጥ ነው ያልኩት 😅የሽንብራ አረፋ ለብዙ ነገር ግብአት ይሆናል የ💚🌱ጾም ማዮኔዝ፤ የጾም ክሬም ወዘተ ለመስራት በጣም ተመራጭ ነው።
አረ ምን በወጣህ አደንግጥ እነሱም ቀናቸው ሲደርስ ይሰራሉ
ዋዉ ባለሙያ ነሽ ተባረኪ🙏🏾
አሜን ቴንዬ
የኔ ባለሙያ ቀላሉን ያድርግልሽ 🙏🏾
አሜን ያለምዬ
Watching 1🥰
Egzyabehr yimaresh😘😘😘😘
አሜን
Betam balemuya nesh
እንጀራ እንዴት እንደምታዘጋጂ አሳይን
yena balmuya ayzorshi belaesh bexam yasferang neber telketou ayzoesh
ሜሉ እጅሽ ይባረክ። ጣትሽን ምነው የኔ አይን መሆን አለበት😉 ይማርሽ
አሜን ራሁ
የኔ ባለምያ ሚሉ
ሜሉ እጅሽ ይባረክ !!
እባክሽ የሽንብራ አሳ አሰራር (ቂጣውን)