🍲በጣም ቆንጆና ጤናማ የሽምብራ ወጥ አሰራር ||Ethiopian Food || How to make Buticha easily

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024
  • ሰላም ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነን። ይህንን ቪዲዮ እዩትና ከወደዳችሁት ላይክ ሼር እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ በደስታ እንቀበላለን። ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን እናመሰግናለን።

КОМЕНТАРІ • 58

  • @yemiten
    @yemiten 3 роки тому +3

    ሳርቾ በጣም ቆንጆ የቡጥጫ አሰራር ነው ያምራል እጅሽ ይባረክ ሼር 😍😍😍

  • @Asres-u7j
    @Asres-u7j Місяць тому

    ዋዉምንምያልተካበደ ሙያ እጅሽ ብርክ ይበልልኝ

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 роки тому +1

    ሣሪዬ ቆንጆ አረገሸ ነወ የሠራሸው ሰያዩትም ያምራል እጅሸ ይባረክ

  • @sidraethio5752
    @sidraethio5752 3 роки тому +1

    በጣም ልዩ የሚያምር ከለርያው የሚያሰጎመዣ አደርኘሽ ነው ያዘጋጅሽው እጀሸ ይባርክ ሼር🙏👌👍

  • @Addistubehttps
    @Addistubehttps 3 роки тому +2

    በጣም ቆንጆና ጤናማየቡጥጫ አስራር ነው የስራሽው ልዩ ነው
    የኔ ውድ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 роки тому +1

    በጣም ያምራል ከለሩ ራሱ አሉኝ ይላል የተባረከ ይሁንበርቺ በላይክ👍👌🙏

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 роки тому +1

    ሳርዬ በጣም ቆንጆና ሲያዩት የሚያስርብነው እጆችሽ ይባረኩ 🙏🏾መልካም ቀን

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 роки тому +1

    ሳራዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ነው የሚያምረው ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ👌👌👏ሼር❤️🙏

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 роки тому

      አሜን በጣም አመሰግናለው ቤቲዬ❤🙏

  • @Betesfa
    @Betesfa 5 місяців тому

    በጣም ያምራል

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 роки тому +1

    በጣም የሚያምር መልኩ እራሱ ልዩ ነው ሰልፏዬ እጅሽ ይባረክ ሼር👌😍

  • @saratube1230
    @saratube1230 3 роки тому +2

    ያምራል ሠልፍዬ😍 እንቁላል ነው የሚመስለው

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 роки тому +1

    ቆንጆና ጤናማ አሰራር በጣም ያምራል እጆችሽ ብርክ ይበሉ👌💯🥰

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 роки тому +1

    Betam konjo aserar. Thank you for sharing!

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 3 роки тому +2

    ሳርዬ በጣም ልዬ አድርገሽ ሰርተሸዋል ሼር

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 роки тому +1

    ሳርዬ ውዴ በጣም ቆንጆ ቡጥጫ ፍርፍር ያለ እጅ ይባርክ🥰🥰🥰👌👌👌

  • @borena109
    @borena109 3 роки тому +2

    ሳራዬ የኔ ውደ በጣም ያምራል መልኩም ያምራል እጅሽ ይባረክ ማማዬ 😋😋 ሼር

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 роки тому +2

    Wow ጠባም ነው የሚያምረው ሳርዬ

  • @omturkeychannel1191
    @omturkeychannel1191 3 роки тому +1

    ሠላም ሣራዬ በጣም የሚያምር አሠራር ነዉ ቀጥይበት የኔዉድ

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks817 3 роки тому +2

    ሳርዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን❤️❤️❤️

    • @selamtube958
      @selamtube958 3 роки тому

      ማር እንዛመድ በቅንነት

  • @Mayndset
    @Mayndset 3 роки тому +1

    ሳሪየ በጣም ቆንጆ ነዉ እጅሽ ይባርክ

  • @danigeni3089
    @danigeni3089 3 роки тому +1

    በጣም የሚገርም ነው እንቁላል ነው የሚመስለው በጣም ባለሙያ ሳርዬ በርቺ 👌👍👍👍

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 роки тому +1

    ሳርዬ በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው በርችልኝ እጅሽ ይባረክ 🙏

  • @አበሮስሚድያ
    @አበሮስሚድያ 3 роки тому +1

    በጣም ቆጆ ነው እጅሽይባረክ

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ቡጥጫ ነው እናመሰግናለን በጣም ሳርየ

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 3 роки тому +1

    Wow amazing recipe looks so delicious as always my dear friend stay blessed

  • @selam21558
    @selam21558 3 роки тому +2

    ሳሪዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ

    • @selamtube958
      @selamtube958 3 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን

    • @selam21558
      @selam21558 3 роки тому

      ሰላምዬ እኔ ቤተሰብሽ ነኝ አንቺ ካልሆንሽ ነይልኝ

  • @nepalichristiansongs7933
    @nepalichristiansongs7933 3 роки тому +1

    Hello friend
    Thank you for sharing
    Stay connect 👍

  • @selamtube958
    @selamtube958 3 роки тому +1

    ዋው የኔ ባለሞያ ሳርዬ በርቺ አርፍ አሰራር ነው

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 3 роки тому +1

    Ejish yibarek

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 роки тому +2

    ብዙ ጊዜ እሰማለው ግን እኛ ጋ አ የለም ግን ገባ ብየ እስካሁን ምንም አላየሁም ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ ተከታተልኩሽ ግሩም ስራ ነው ሚጣፍጥ ከሆነ እስኪ አንድ ቀን ለራሴ እሞክረዋለው ይህ እንደገንፎ ነው አሰራሩ እኔ ግን ሳስበው የነበረ በስሙ ብቻ ቂጣ ነገር በጏላ እሱን መፈርፈር ግን ሲያዩት ያምራል እንቁላል ፍርፍር ይመስላል ስላሳየሽኝ አመሰሰግናለው ውዴ 👍🙏❤

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 роки тому +1

      ራሄልዬ እኔም በጣም አመሰግናለው ሞክሪው ይጣፍጣል❤🙏

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 3 роки тому +1

    ሳርዬ ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው😋👌

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 3 роки тому +1

    እጅሽ ይባረክ በርቺ

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 3 роки тому +2

    That looks so yummy!

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 роки тому +1

    Watching ሳራዬ❤️

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ነው" ባለሞያ ነሽ"

  • @Anumma572
    @Anumma572 Рік тому

    Btam konjo Tbarkii

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 роки тому +1

    Watching!

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 роки тому +1

    Wayching ሳርየ

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 3 роки тому +1

    Watching

  • @ethiomimitube7507
    @ethiomimitube7507 3 роки тому +1

    Sareya konjo aserare newe ehesge yebareje weda

  • @mekdestesfaye2849
    @mekdestesfaye2849 Рік тому

  • @belqueskitchen4530
    @belqueskitchen4530 3 роки тому +1

    Wow looks delicious 🤤

  • @ZZ-th2mb
    @ZZ-th2mb 3 роки тому +1

    ቡጥጫ ምዲነዉ

  • @sosiesosie9162
    @sosiesosie9162 2 роки тому

    ሽንብራ ፍረፍር

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 3 роки тому +1

    Beminidinew yemibelaw?

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 роки тому

      በእንጀራም በዳቦም ይበላል እንደ ማንኛውም ወጥ ማለት ነው❤🙏

    • @direlovetube9731
      @direlovetube9731 3 роки тому

      Ameseginalehu yene konjo

  • @ZZ-th2mb
    @ZZ-th2mb 3 роки тому +1

    እንቁላል መስሎኝ ነበር ቡጥጫ ምዲነዉ

    • @linahussen5189
      @linahussen5189 Рік тому

      እኔ እራሱ እንቁላል መስሎኝ ነበር

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 3 роки тому +1

    Watching