I love this woman so much 😢🥺❤️typical ENAT. I’m happy to say I can rely on her recipes because my mum is no longer with us 👼🏽 she cooks just like my mum used to🙏🏽bringing back memories of my childhood. Thank you dear
thank you mother I left Ethiopia when I was young I don't know much about. cooking Ethiopian food I been watching your channel and I learned so much God bless you.
I love this woman so much 😢🥺❤️typical ENAT. I’m happy to say I can rely on her recipes because my mum is no longer with us 👼🏽 she cooks just like my mum used to🙏🏽bringing back memories of my childhood. Thank you dear
??
እናትየ,ከአንች,ብዙ,ትምህርት,አገኝቸበታለሁ,,አመሰግናለሁ።
ባለሙያ እና ደስ የምትይ እናት በዚሁ ቀጥይ ከምንም በላይ የሚመቸኝ ተረጋግተሽ በሚገባ መልኩ/ለሁሉም ግልፅ በሆነ መልኩ ነው የምታስረጂው በርቺ፤እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እወድሻለሁ
ኢማየ ሹክረን
ጥሩ ቅመም ነሽ እናታችን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን ልኡል እግዚያብሔር
እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥወት እናታችን
ክብር ለእናቶቻችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን❤❤❤😇😇
ማም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ያድልልን❤❤❤
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ የአብርሀሙ ስላሴዎች
የኔ እናት እድሜሽ ይጫምርልሽ ጌታ ባላ ሙሃናሽ የኔ ማርርርርርር
ማማየ እናመሠግናለን ሙያሽን ንፅህናሽን በጣም ደስ ይላን😘😘
I LOVE YOU MAMA exec mm Enhance p Enhance
I LOVE YOU MAMA iii
I LOVE YOUwowl MAMA
እናመሠግናለንማማየ
ግን ፀጉራቸው ላይ ሻሽ ቢጠቀሙ የበለጥ መልካም ነበር። እደኔ አስተያየት ሁሉም ነገር የተሞላ ነው ግን። ሻሾን ቤያስቡባት መልካም ነው
እናመሰግናለን ኣደይ በጣም ብዙ ነገር ኣስተምረውኛል ሳገባ ኣልጨነቅም እያወረድክ ሚሞር ላይ እያስቀመጥኩት ነው እድሜ ና ጤና ይስጥልን
እናታችን እናመሰግናለን ደስ የሚል ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
እድሜሽን ያርዝምልን እናታችን😍😘😘😘
እማማ እናመሰግናለን ንጽህናሽ ብቻ ይበቃል የኔ ባለሙያ😘👍💖
ባለሞያ እናት እድሜና ጤና ይሰጥሸ እናመሰግናለን
ማማዬዬዬ የኔ ውድ አመሰግናለሁ ። እድሜና የጤና በረከቱን ይስጥሽ
Ejeshn egziyabher yebarki yebalte balamoya adergashgale
እርጂም እድሜ ከጤናጋ ማሚየ
ጌታ ይባርክሽ እናት
ማሚየ ሥጠብቀው የነበረ አሠራረ ነበረ እናመሠግናል አላህ አፊያሽን ይሥጥልኝ
እነመሰግነላን ዉድ እነተችን እንደዚ ዘርዘር አድርጎ ሚያስተሚር ሰዉ እንዴት ደስ ይላል እኔ የሩጫ ሩጫ አሎድም
Thank you for the recipe. Maybe English subtitles in the future if you can. Thank you again
thank you mother I left Ethiopia when I was young I don't know much about. cooking Ethiopian food I been watching your channel and I learned so much God bless you.
❤
እማይየ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
Mashallah.qwanta ferefer betam new yemewedew.❤❤
እናመሰግናለን እማማ አሪፍ አሰራር ነው
Your camera man is so lucky.evey time when you cooking that delicious food he can get guresha 😍. I wish that was me.
😂❤
ማሚዬ በጣም ደስ ይላሉ❤❤❤❤❤❤
ዋው በጣም አሪፍ ነው
ማማዬ እጅ ይባረክ ብያለው
እኔም ያለሁት እስው ሀገር ነው
ግን እናቴን ትመስይኛለሽ ሁሌም
ሳይሽ እናቴ እድሜሽን ያርዝምልን
እናመሰግናለን
ዕድሜ ይስጦት የኔ እናት ሙያሽ በጣም ደስ ይላል ኑርልን።
Wow I like it's Tnx so much my lovely mother tebareki
ማሚዬ ፍገግታሽ ብቻ ልብን ያስድስታል እናመስግናለን ከስደትመልስ እንስራለን እድሚካለን እግዚአብሔር ከፍቀድ
Thank you motheriye. Firfir amirogn edet edemesera mawok neberebign.
As second generation Ethiopian in Europe I say thank you very much. Looks delicious.
Ejishin ybarkew enatachin erejim edme ena Tena emegnilshalehu degmo enaten new yemtmesyw 😊
Mami denawaye tebareke yetebareke yehuneleshe megebu bemiketelewe megebe aserare enegenagne
ወይኔ ምራቄን ውጭውጭ አፌ ደረቀ .....በጣም ነው የማረኝ የቋንጣፍርፍር ....እጆት ይባረክ እናታችን ..በጣም እናመሰግናለን.....
ማሚ በጣም ጎበዝ እናት ነሽ ልጄ በጣም ትወድሻለች
በጣም ጥሩ ሙያ ነው ሁሌ የሚያስተምሩን እናመሰግናለን በዚሁም ከቻሉ የቃንጣ (yekwanta) አሰራር ቢያሳዩን ደስ ይለናል
Hi One Love የቋንጣ አሰራር ይኸውና ua-cam.com/video/akqA1LWcM0E/v-deo.html
Adane አዳነ Thank you so much
እከታተልሻለው ሁልግዜ ግን ኮሜንት ሰጥቼ አላቅም እማየ ስወድሽ እድሜ ይስጥሽ አምላክ
ማማዬ ከልብ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
I like to use rosemary and cut the injera into strips, roll them up and place them into the stew slowly covering the rolled injera with the kwanta.
እድሜሽ ይርዘም እናታለም😍
አሪፍነው ቀጥየበት እናመሠግናለን
ማዘራየ ከሞያሺ ይልቅ ፈገግታሺ ደስ ይላል እኔ ፈገግ ማለት ደስ ይለኛል ማዘራይ አመስግናለሁ
ምአዛ የውሎ ልጅ batammm edme ysatachew kanem laye qanso
ምአዛ የውሎ ልጅ ewun etnew
ከልብ ነው ምስጋናችን ዋው አስጎመዥዘን እንብላ
These are great videos! So much to learn 👏🏾
mom agerushegn meraka Mola eko tebarekelen edema ke Tena gar yeseteshe
Gobez Ade. Wahalle ADE.
tnx mommy weye kuwana firfir siwed
ዋዉ እናመሰግናለን ማሚእናታችን አሁን አሁን አለኝ ዋዉ
ማማዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ በጣም ያምራል👌😍😍😍
Mamye allah eremana tana ysetishe
Mamiye ijishin yibarek Ameseginalewu
Betam des yemipe firfre new edmen ena tenan yiteshote Egziabiher
ማሻ አላህ እድሜና ጤና ይሰጥሽ ማሚ
thanks a lot mam
Mamay betam desi teyalesh idemena tena yestashi geta eyesus lijocheshine melkam nager yastmarshine new betam inamesginalen inwodeshalen ❤❤❤❤❤❤
ende endezi kuanta aserar ayche alakem berbere ke tematim bewala endeee betam yegermal ene endezi adelehum miseraw gen betam tafach arge new meseraw . endezim teru yehonal yehon alakem lemanegnaw enamesgnalem mami
Tanxs mama gene qantawen endate new yemzeghachut place
ማዘርየ በጣም እናመሰግ ናለን እደሜ ይስጥሽ
Enamesegnalen mother gen satu tenshe ater bile???
በጣምአመሰግናለሁማማየ
የርሶወን ምግብ ሳይ የናቴ ቤት እየናፈቀኝ አላየውም በብዛት እማማ እድሜ ከጤና ጋ ይሰጦዎት
Enate enikuwan beselam metashi adey abeba mesileshal deribabaye❤ejishi yibarekilign👌😘
ማምዬ አጉርሱኝ ፍርፍር በጣም ነው የምወደው
Egziabher Edam ena tena yestot Eros sertew endabelun nw
Wow.firfiri.asarar.arifi.now.mami.inamasaginalen👏👍
mom sewodesh kalibe new en shaa allah lik indanichi balamuya mahon silaradashigne amasaginishalawu rajem idem lanich tamagnahulish kalibe .
Thank you
ዋውውውውው በጣም ነው የማምሮው
Thank you mother
እናመሠግናለን ማማዬ
ማሚየ ፈገገታሸ እናታውይ ምክርሸ የኔልዩ ኑሪልን
ማማየ በጣም እናመሰግናለን 😘😍😍😍😍😍
ማማ የቀይ ወጥ ቅመምነ ያልጫ ቅመም አዘገጃጀት አስተምሪን እነመሰግንሻለን
መሸአላህ ማዘረየ ውድድድድ
አሪፍ ሙያ ነው እናመስግናለን ግን ሰቃቱን አሳጥሪው
Mama betam des yemil new edme ena tena ystilin. Betam astemari new enamesgnalen.
አመሰግናለሁ ማምየ
በጣም ደሰይላል
Ejeweti yibark ayayaziwet bich beki new
😍😍😍😍😍😍😍😍 Imaayee Nuurulin iwedachihalehu😍😍😍😍 Ijachehun Yibarkew😍😍
እማዬ ንፅህናሽ ብቻ ያረካል ከልብ ተባረኩ
አመሠግናለሁ የኔ እናት
ejsh ybarak
እድሜ ላንቺ ማዘር ያሰኘኝን መብላት ጀመርኩኝ
እናመሰግናለን እናታችን
የኔ እናት በጣም ነው የምወድሽ
የተባርከ ይሁን
Wow. Enamsegnaln
ዋው ደስ የምቱሉ እናት
You’re so beautiful and wehale 😘❤️ thank you for the video I learned a lot.
enkan dena mitashe mamiii Tnx yena konjo enate
ውይይይ አስጎመጀሽኝ ማሚየ እጅሽን አይቆርጥምሽ
ማዘርየ እናመሰግናለን ማር
የኔ ማር ብሊ አፊያ ከባጠገብሺ ብኖር ምንም። አላስተርፍም ነበር አቤት ስወድ ፍርፍር
Wwwwwww hulken nwo yemayeshe betam nwo yemwodshe
እድሜ ይስጥሁ ማማ
Anyway there can be English subtitles?
ኢነመሠግነለን
Thank you so much 😊 for sharing 🤤🤤