ልዩ የፆም ቅንጬ / ሚጣፍጥ የፆም ምግብ አማራጭ 😍 ተመልሻለሁ !! Ethiopian Fasting Food

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 лют 2023
  • Please follow me on
    / yemrecipetube
    / yemrecipetube
    Ethiopian Food Recipe | Easy Food Recipe | Quick Food Recipe Yetsom Yemigib Aserar ፈጣን የምግብ አሰራር ጤናማ የምግብ አሰራር
    ፈጣን | የፆም ምግብ

КОМЕНТАРІ • 47

  • @yemiten
    @yemiten  Рік тому +6

    ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ👍😍 ላይክ 👍 ሼር ሰብስክራይብ ማድረግ ይበረታታል 😍💯 በጣም አመሰግናለሁ 😍

  • @rahelmt7237
    @rahelmt7237 Рік тому +4

    በጣም አሬፍ ነው ሠርቼ በላሁ በጣም ጣፍጭነው እጃሽ ይባረክ በርቼ ውዴ❤❤❤

  • @user-og4xz8op6s
    @user-og4xz8op6s 4 місяці тому +3

    ሲያዩት ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ

  • @MatherAbiye
    @MatherAbiye 3 місяці тому +1

    ምርጥ። ቅንጬ።። አጅሽ ይባረከ 🙏

  • @MercyQuests19
    @MercyQuests19 Рік тому +1

    Thank you for sharing this wonderful Kinche Ethiopian recipe with us! Your video tutorial was clear and easy to follow, and the end result was delicious. I appreciate how you incorporated traditional Ethiopian ingredients and flavors into the recipe.

  • @officalzerihunkifle8181
    @officalzerihunkifle8181 Рік тому +1

    በጣም ጎበዝ ባለሞያነሽ እናመሰግናለን🙏🙏

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Рік тому +1

    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ የሚዬ 💕👏👏

  • @user-yr3ey3wm4v
    @user-yr3ey3wm4v Рік тому +5

    አሜን የሚዬ እንኳን አብሮ አደረሰን , እንኳንም በሰላም መጣሽልን በጣም ደስ ብሎኛል ግን እባክሽ አትጥፊ እንደ በፊቱ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ስሪልን እጅሽ ይባረክ የኔ ጣፋጭ !!

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому

      አሜን በጣም በጣም አመሰግናለሁ!!!

  • @yefasilo
    @yefasilo 4 місяці тому +1

    Sereche belan betam new mitafetew lijochem betam edewetal ejish yobarek.

  • @TigistTadesse-dp4dk
    @TigistTadesse-dp4dk Рік тому +2

    ሚጡ እንኳን በደህና መጣሽ::እጅግ በጣም ደስ ይላል

  • @user-ht3wt4rs6u
    @user-ht3wt4rs6u 11 місяців тому

    waw yamral betam enameseginalen

  • @konjitderse3048
    @konjitderse3048 Рік тому +1

    ጎበዝ በርቺ ጠፍተሽ ነበር እንኳን በስላም መጣሽ ከነእገላለፅሽ በርቺ ❤

  • @tatektube7965
    @tatektube7965 Рік тому +1

    Selam ekan dena metashi wida ulam selameshi yebeza weds ulam ejeshi yebark wed gebaz berchieeee❤❤❤😮

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 Рік тому +1

    እጅ ይባርክ የኔ ቆንጆ

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 Рік тому

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily Рік тому +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ምጥንዬ የኔ ባለሙያ 🥰

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому

      አሜን በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ !!!

  • @mekonnenalemahu1076
    @mekonnenalemahu1076 Рік тому +1

    ሚጡ እንኳን በደህና መጣሽ::እጅግ በጣም ደስ ይላል:: እጅሽ ይባረክ እግዛብሔር ይስጥልን:: 💕

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому

      አሜን በጣም በጣም አመሰግናለሁ!!!

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Рік тому +4

    በመጀመሬያ ለመላው ኦርቶዶክስዊያን እንኳን ለታላቁ የአብይ ጾም በሰላም አደረሳቹ አደረሰን።
    የምዬ እንደዚህ ፍርፍር ያለ ቅንጬ ከየት
    አገኘሽ እዚህ ያለው ኮስኮ የሚገዛው እንደዚህ አንቺ እንደሰራሽው አይሆንም
    ግን ከልብ እናመሰግናል

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому +2

      አሜን በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ !!! እኔ የገዛሁት ከ fresh world ነዉ የህንዶች ምግብ ያለበት አካባቢ ነዉ ያለዉ ::

    • @isabellaisra5888
      @isabellaisra5888 Рік тому +1

      @@yemiten Ohhh 😮 okay dear, thank you so much for the information ❤️🥰😘

  • @lemama8023
    @lemama8023 Рік тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ምጥንዬ

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому

      አሜን በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ !!!

  • @zeinabzeina3573
    @zeinabzeina3573 Рік тому

    የምጥን😊

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Рік тому +1

    Very good wonderful I like it

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 Рік тому +1

    👍🥰

  • @zainaby.4716
    @zainaby.4716 Рік тому +1

    እንኳንደናመጣሽልኝ የኔቆጆ

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ !!!

  • @user-ee6po7fy8u
    @user-ee6po7fy8u 4 місяці тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 4 місяці тому

    👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👍🏻👍🏻👍🏻❤❤❤

  • @Gelila_
    @Gelila_ 7 місяців тому

    ቅንጬ ማግኘት የማንችል በምን መስራት እንችላለን?

  • @user-gp6ip1ud5y
    @user-gp6ip1ud5y 4 місяці тому +3

    ይሄ ምን ፆም ይባላል??? ቀንሱ ምግብ እያሉ ነው አባቶች

  • @sabazewdie2113
    @sabazewdie2113 Рік тому

    Betham des yell enmsegnlne gin yalgbghne yekklnwe kincha kbrede behula new minklklwe wede kultu weys tikusun new selltredwe new?

  • @TassewKahsay-hn9qf
    @TassewKahsay-hn9qf 4 місяці тому

    Arf nw konjit

  • @fethyaseid
    @fethyaseid Рік тому

    የኔውድ ከዚህ በፊት ሊጥ ያቦካሽበት ማሽን በጅሽ ይዘሽ አረጋደው ምንደው ስሙ ከየት ገዛሽው በፈጣሪ እድትመልሽልኝ

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому

      ዉዴ የትኛዉ ቪዲዮ ላይ ነዉ ያየሽዉ ለማወቅ አልቻልኩም ምክንያቱም የተለያዩ ሊሆኑ ይችላል ሊንኩን አስቀምጭልኝ :: እመልሳለሁ ::

  • @yemisrachlakew3568
    @yemisrachlakew3568 3 місяці тому

    ማማሰሉ በዛ

  • @Adye-dv7uh
    @Adye-dv7uh 8 місяців тому

    🎉
    D

  • @yonas9945
    @yonas9945 4 місяці тому

    እጀሸ በጣም ይቀፉል 🤮

    • @rahelayana1264
      @rahelayana1264 4 місяці тому

      አስተያየትሽ በጧም ይቀፋል። ገንቢ አስተያየት መስጠት መልካም ነው

    • @hewanadam4389
      @hewanadam4389 4 місяці тому

      ያንቺ ምን ይመስላል ወረያ😅

    • @hellenshibru9984
      @hellenshibru9984 4 місяці тому

      ስንት የወረደ ሰው አለ ግን

    • @mame.f3798
      @mame.f3798 3 місяці тому

      ምቀኛ መንደሬ ነህ ቆንጆ በሙያ የተባረከ ኢትዮዽያዊ እጅ ነዉ ያላት

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii 3 місяці тому

      የምትሰራው ሰለሌለክ ነው አይ ድህነት እኮ ምቀኛ ያደርጋል