Injera fitfit with Chickpeas የሽንብራ ፍትፍት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 69

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 2 роки тому +1

    ሰላምሽ ይብዛ ቤዝዪ በጣም ቆንጆ የፍትፍት አሰራር ነው እጂሽ ይባርክ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን like 👍👏👏❤️

    • @bezakulutube2642
      @bezakulutube2642  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውዴ🙏❤

  • @samrihappyfamily9886
    @samrihappyfamily9886 2 роки тому +2

    Selam Bezay like share namsgnalen

  • @nardosgonderawayoutube24
    @nardosgonderawayoutube24 2 роки тому +1

    ሠላም ሠላም ቤዛዬ ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እማ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ምግብ ነው በርቺ መጣሁ ጠብቂኝ😌😛🥰🥰🥰

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 2 роки тому +1

    ዋውውውውውው እጅሽ ይባረክ ጠፍተሻል ደሞ 🙋🙋

    • @bezakulutube2642
      @bezakulutube2642  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ ትንሺ ሰራ በዝቶብኝ ነው ውዴ🙏❤

  • @mamikitchen551
    @mamikitchen551 2 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ነው እንደሁሌ ያንቺ ሙያ ልዩ ነው ጎበዝ በርቺ 👍👌 ሼር

    • @bezakulutube2642
      @bezakulutube2642  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏❤

  • @merontesfaye152
    @merontesfaye152 2 роки тому +1

    ሺር 👍👍👍

  • @AyatTube798
    @AyatTube798 2 роки тому +1

    ቤዚዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ 🙏😘 ምርጥ ስራ ነዉ የሽንብራ ዱቤ

    • @bezakulutube2642
      @bezakulutube2642  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏❤

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 роки тому +1

    ቤዝዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ ፍትፍት ቆንጆ የፆም አማራጭ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባርክልኝ 🙏👍👌

    • @bezakulutube2642
      @bezakulutube2642  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏❤

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቤዛዬዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽልን የኔ ባለሙያ እጂሺ ይባረክ በጣም 👌👌አሪፍ አርገሽ ነው የሰራሺው😘😘😘

  • @rabiwollotube
    @rabiwollotube 2 роки тому +1

    ሰላም ሰላም የምወድሽ ሰላምሽ ይብዛልኝየኔ ባለሙያ አሪፍ ነዉ ግን በዮቱብ ሳይዝ ብታደርጊዉ ደሞ የበለጥ ያምር ነበር እናት በርችልኝ👍👍👍💐💐

    • @bezakulutube2642
      @bezakulutube2642  2 роки тому

      እሸ የኔ መልኳም ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏❤

  • @kg2121tube
    @kg2121tube 2 роки тому +1

    ቤዚዬ ባለሙያ የሚገርም በጣም ቆንጆ የሆነ አሰራር ነው👏👏👌👌 እኔ ግን የሽንብራ ፍትፍት ቀምሼው አላውቅም😂ሼር

    • @bezakulutube2642
      @bezakulutube2642  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ ወንድም አለም🙏💙

  • @mimidemeke9141
    @mimidemeke9141 2 роки тому +1

    Nice one 👍👌

  • @Nadia.et.art.de.la.cuisine
    @Nadia.et.art.de.la.cuisine 2 роки тому +1

    Wwwaaawww amazing 🤩 thank you very much for sharing my dear friend ❤️ 👍 look so delicious and tasty recipe, i love your way of cooking is really a pleasure to see your video 🤩 thank you very much for sharing my dear friend.
    Stay safe 👍

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 2 роки тому +1

    ቤዙዬ አቤት እንዴት እንደሚጣፍጥ ታየኝ እኮ ምርጥ ነው የሰራሽው

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 роки тому +1

    ቤዛዬ የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ ጤናማ የፍትፍት አስራር ነው እናመስግናለን👍🏽👍🏽❤️

    • @bezakulutube2642
      @bezakulutube2642  2 роки тому

      ሉላዬ ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏❤

  • @Yabseratube
    @Yabseratube 2 роки тому +1

    ቤዚዬዬዬ በጣም አሪፍ ነዉ እጅሽ ይባረክ❤❤🙏🙏🙏

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 роки тому +1

    ቤዚዬ ሰላምሽ ይብዛ የእኔ ቆንጆ!!
    በጣም ቆንጆ የሽንብ ፍትፍት ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ለፆም ቆንጆ አማራጭ ነው👍👌😍😍

    • @bezakulutube2642
      @bezakulutube2642  2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን
      የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ🙏❤

  • @hayemiethiotube3564
    @hayemiethiotube3564 2 роки тому

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ ይብዛ ዋዎ በጣም ደስ የሚል አሪፍ ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን

  • @emuamira6706
    @emuamira6706 2 роки тому

    ዋው በጣም ሀሪፍ አሰራር ነው በጣም ያስጎመዣል በርችልኝ እኔም በታማኝነት ወደ ቤትሽ ተቀላቅያለሁ

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 2 роки тому +1

    የኔ ውደ እህቴ እኳን አብሮ አደረሰን በጣም ጎበዝ ነሸ ማማየየየ ግን ካሚራው ተግለብጦል እህቴ

  • @merontesfaye152
    @merontesfaye152 2 роки тому +1

    ቤዜዬ ሰጥብቅ አመሉጠሸኛ ዎው 🤔በጣም አሬፍ አርግሸ ነው የሰራሸው የምውድው ምግብ ነው

  • @annakitchentour5522
    @annakitchentour5522 2 роки тому

    Wow very nice and beautiful sharing I really like your food it's very good and delicious good job 👍💖😊

  • @deenislammatbaq4422
    @deenislammatbaq4422 2 роки тому +1

    Thanks for sharing stay conected like

  • @martitube7799
    @martitube7799 2 роки тому

    የሚገርም ሙያ ነው ያለሺ እህቴ በርችልኝ ላይክ ስብ 😘😍😍😘😍😍😘😘

    • @bezakulutube2642
      @bezakulutube2642  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ እህት እኔም እመጣለሁ አሁን ።

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 2 роки тому

    በጣም ምርጥ ፍትፍት ነው ያሳየሽን ቤዝዬ ብርክ በይልኝ😘

  • @saradawit
    @saradawit 2 роки тому

    ቤዛዬ ሰላምሽ ይብዛ ማማዬ ያሚሚሚ ልዬ የሆነ ለጤና ተስማሚ የሽንብራ ፍትፍት ነው የሰራሽው ቪዲዬሽን በጎን አርጊው የኔ ባለሙያ

  • @hayemiethiotube3564
    @hayemiethiotube3564 2 роки тому

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ ይብዛ ቤዛዬ ዋዎ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ

  • @abebechwollotube
    @abebechwollotube 2 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ቤትየ በጣም የሚገርም አሰራር ነዉ እስከዛሬም አይቸዉ አላቅ ዛሬ ባች ቤት ሳየዉ

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 2 роки тому

    ሰላም አንዴት ነሸ አጅሸ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺልን

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 2 роки тому

    Beziye betam konjo argesh new yeserashiw shibra fitfit betam new yemiwedew ejish yibarek❤

  • @zadfikrtube
    @zadfikrtube 2 роки тому

    ዋውው ቤዝየ እጅ ያስቆርጥማል የሰራሺ ለጤና ተስማሚ እና ቀለል ያለ ምግብ የተባርከ ይሁን አሜን

  • @سندريلاالتوفير
    @سندريلاالتوفير 2 роки тому

    اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين.... تسلم ايدك

  •  2 роки тому

    로의 모든 광고를 시청하세요💚💥💛.만나서 반갑습니다. 당신의 비디오는 매우 흥미 롭습니다. 나는 그것을 좋아합니다. 좋은 하루 되세요, 성공하세요, 당신의 비디오를 볼 것입니다. 매 💥.💛.💚..

  • @mirtube9818
    @mirtube9818 2 роки тому

    ሰለም ለዝ ቤት ይሁን 💖🇪🇹👍🙏

  • @shetatube12340
    @shetatube12340 2 роки тому

    ወዉ እጂሽ ይበረክ

  • @naglaaskitchen1418
    @naglaaskitchen1418 2 роки тому

    جميل جدا تسلم ايدك ربنا يبارك فيك ويوفقك 💕

  • @zadfikrtube
    @zadfikrtube 2 роки тому

    ሰላም ቤዚየ የምወድሺ እንካን አብሮ አደርስን የኔ ባለሞያ

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ቤዛዬ ሰላምሽ ይብዛ ላንችም 🇪🇹🇪🇹

  • @nebilabeauty
    @nebilabeauty 2 роки тому

    💚💛❤

  • @meksebtv1376
    @meksebtv1376 2 роки тому

    🥰🥰🥰🥰😋😋👍👍👍👍👍

  • @zadfikrtube
    @zadfikrtube 2 роки тому

    ደህና ነን ቤዝየ አንቺ እንዴት ነሺ

  • @mesitube7519
    @mesitube7519 2 роки тому

    ንዛመድ

  • @mirtube9818
    @mirtube9818 2 роки тому

    ደምሪኝ ኑ እንደማማር