ዊና እና ሄለን አለቀሱ የአባታቸውን ፎቶ ሲያዩ😱😱😱🥺🥺🥺

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 бер 2024
  • ‪@marketube391‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@comedianeshetu‬ ​‪@Efrem946‬ ‪@WinaTube-el9ct‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@BirukTube-‬

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @Hab_Tube
    @Hab_Tube 4 місяці тому +183

    በጣም ነው ምወዳቹ ፍቅራቹ ያስቀናል በጣም አስቀናቹኝ

  • @HaymiTube5335
    @HaymiTube5335 4 місяці тому +368

    የብሩክ ወዳጆች እስኪ👍👍

    • @user-uy3so8lk3x
      @user-uy3so8lk3x 4 місяці тому +3

      ሙቢ ምርጥ ሰው 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @user-nb2rs3nk8h
      @user-nb2rs3nk8h 4 місяці тому +1

      Mubi.magna.sewedik❤️❤️❤️

    • @SeniLove-jw8gv
      @SeniLove-jw8gv 4 місяці тому +2

      አለን አለን ሙቢ ዱኒያ ፏ ነዉ 😂

    • @user-uk4ol8qw9z
      @user-uk4ol8qw9z 4 місяці тому +2

      አለን❤❤

    • @user-hi7kp8cv5u
      @user-hi7kp8cv5u 3 місяці тому

      አለን ሙባዬ❤❤❤❤❤😍😍😘😘😘😔

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 4 місяці тому +158

    ካሜራ አማን መቸይሆን ስጦታ ሲሰጠው እማዬው

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 4 місяці тому +148

    እስኪ ብሩኪን 50ሽ እናሥገባው የምትሉ የመዳም ቅመሞች ❤❤❤❤❤

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f 4 місяці тому +131

    ስጦታ ስስጡ ካሜራ አመኑንም አስቡት

    • @sikosulo9750
      @sikosulo9750 4 місяці тому +6

      ካሜራ አማኑ የማይታዬ ለምድነው😮

    • @tsehaymelese9126
      @tsehaymelese9126 4 місяці тому

      ለእኔም ጣቃ ነው
      Pelse መለሲ 😢

    • @hbeba8561
      @hbeba8561 4 місяці тому

      𝘠𝘦𝘴🥀

    • @Zekerasusu
      @Zekerasusu 4 місяці тому

      አወ አትርሱት ወይኔበተሳካልኚናእሱንሰርፕራይዝባደረኩ

    • @rahmasaeed4843
      @rahmasaeed4843 4 місяці тому

      ምን ሁነሽ ነው ፍሮፋይልሽ 😢😢ጥቁር ያለበሽው

  • @emeliaa612
    @emeliaa612 4 місяці тому +51

    ሄሉ ግን ታድላ ምርጥ አፍቃሪ ምርጥ ጓደኛ ምርጥ ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅልሽ እህታችን ፍቅራቹ ለዘለአለም ይሁን አይለያቹ❤

  • @Etu_2
    @Etu_2 4 місяці тому +58

    እስኪ ብሩኬን የምቶዱ በላይክ👍👍 አሳዩኝ♥️♥️♥️💞

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 4 місяці тому +71

    ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ስደት ያላቹ እህቶቼ የሰዉ አገር በቃ ይበላቹ የረፍት እጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣቹ

    • @user-mo3be8tr7w
      @user-mo3be8tr7w 4 місяці тому

      አሚንንንንንን❤

    • @woriknsh-Tube
      @woriknsh-Tube 4 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

    • @user-er1du9zf4f
      @user-er1du9zf4f 4 місяці тому

      አሚንንን ያረብ

    • @user-go9jb5ll4p
      @user-go9jb5ll4p 4 місяці тому

      amin amin❤❤❤❤

    • @user-vf2pd4ru8f
      @user-vf2pd4ru8f 4 місяці тому

      አሜንንንን❤❤❤❤ለሁለችንም❤❤❤❤

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 4 місяці тому +238

    የሰው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የረፍት እጀራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ 😊🌹👍

  • @WinaToub2
    @WinaToub2 4 місяці тому +37

    የተለየነው🌹🌹🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @TgTig-en5wz
      @TgTig-en5wz 4 місяці тому

      Betam tadlachu❤❤❤❤

    • @user-dv7ij8py3r
      @user-dv7ij8py3r 4 місяці тому

      ምኑ ? ካሜራ ማኑን መቸ ነው የምታድሰቱት ??

    • @genat8844
      @genat8844 3 місяці тому

      IyewunetBetamDesyilal❤️❤️❤️🌹🌹

  • @shemima5580
    @shemima5580 4 місяці тому +56

    እኔ በእናንተ ነው የጓደኝነት ጥግ ያየሁት ወላሂ ይመቻቹ👍😊😊

  • @hawaahmed9547
    @hawaahmed9547 4 місяці тому +25

    ይሄ ሱጦታከጀርባው ሚስጥር አለው ❤❤❤❤እውነት እህታችሁ በሆነች

  • @Nura-2017
    @Nura-2017 4 місяці тому +51

    ባለማህተቦቹ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መወለድ ቋንቋ ነው ምርጥ ጓደኝነት

  • @__-wj7zq
    @__-wj7zq 4 місяці тому +25

    _ባለማህተቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ውዶች አይለያችሁ💙_

  • @teba1226
    @teba1226 4 місяці тому +28

    ብሩኬ የጓደኝነት ጥግያየነው ባተነው ❤❤❤❤❤❤

  • @user-pi2ys9cz9z
    @user-pi2ys9cz9z 4 місяці тому +21

    ብሩኬ በጣም ነው የምንወዳችሁ ደግሞ ማዘርን አምጣልን በጣም ናፍቃናለች❤❤❤❤

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 4 місяці тому +36

    እናተን እኮ ያለማየት አይችልም። ፍቅርቹ ግን ❤ያስቀናል

  • @user-hu8vk8zp7n
    @user-hu8vk8zp7n 4 місяці тому +27

    ለብሩክም ይሠጠው የምትሉ😅❤

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 4 місяці тому +25

    መኃተባቸው ነው ደስ እሚለኝ እኔ ❤

  • @user-el6xb2in7q
    @user-el6xb2in7q 4 місяці тому +11

    የኔ ዉዶች ሄሉ ግን ታድላ ምርጥ አፍቃሪ ምረጥ ጓደኛ ምርጥ ወድም የኔህት አላህ ይጠብቅልሽ እወዳቹሀለሁ

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm 4 місяці тому +37

    የኔ ውዶች አታልቅሱ ጀግና አባት አላችሁ ምርጥ ክሩ ናችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @SamrawitLema-td1fn
      @SamrawitLema-td1fn 3 місяці тому

      ere abrshye ena rutaa telyubnalchu ketlo butajjrawochh techelalachu eshi haymnot adenet fekr becha betseb beslam guday wedza limtuu newuna bimtu des yilgnal degmo 1mlket algne 1 kojjyeee ehet alchgne knga nat adama nen ena ene e/r mewdew hiwet tedar setognal ena ehte kburuk bthon des yilgna megnote new

  • @mediwolloyewatube8930
    @mediwolloyewatube8930 4 місяці тому +13

    የነ ዊና እና ሂሉ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጠው ፍቅር የሆነ አባት ❤❤❤

  • @user-zr1lw8rp8q
    @user-zr1lw8rp8q 4 місяці тому +30

    ቡራ ምርጥ ስው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zz6yf9sl9k
    @user-zz6yf9sl9k 4 місяці тому +11

    እረጅም እድሜ ይስጥላቸሁ ለአባታችሁ❤❤❤🎉🎉

  • @WandeTube119
    @WandeTube119 4 місяці тому +25

    የኔ አባት አባቶች ለዘላለም ይኑሩ 🥰 እህታችን መልካም ልደት ዘመንሽ ይባረክ ሁላችንም በያላችሁበት ሰላማቹ ብዝ ይበል ❤❤❤

  • @Uusheberavtvb
    @Uusheberavtvb 4 місяці тому +9

    አባታችሁን ፈጣሪ ከጤና ጋራ እረጅም እድሜ ይሰጥላችሁ

  • @user-tw3vk1ed8k
    @user-tw3vk1ed8k 4 місяці тому +11

    ብሩኬየ ናፍቀህኝነበረ እንኳን መጣህልኝ❤❤ ማነዉ እደኔ ብሩኬ የናፈቀዉ❤👍👍👍

  • @iloveyoum159
    @iloveyoum159 4 місяці тому +9

    እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ደሞም እኔበስደት አባቴን አጥቻለሁ ግን እናተን ሳሀይ እፅናናለሁ 😢ወላሂ በጣምነው የምወዳቹሁ አባት ያላቹሁ ተከባከቡዋቸው እኔን ስደትላይ ሀዘን ይከብዳን ቢሆንም አልሀምዱሊላህ😢😢😢😢😢አደራ አባታቹሁን ለማስደሰት እንጂ እንዳታስከፉዋቸው😢😢😢😢😢

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 4 місяці тому +1

      አብሽር ውዴ ጀነተል ፊረደውስ😢😢😢

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 4 місяці тому +1

      አይዞን

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 4 місяці тому +1

      አበትሽ አለህ ጀነታነ ፊሪዶስ የዉፊቃዉ ዉድ ደሚሪኝ በቅኒነት

  • @RabeaNow
    @RabeaNow 4 місяці тому +8

    የኔውዶች ሰወዳችሁ የጓደኝነጥግ ማርክ ዋይና ብሩኬ ኢፋ ሄልየ የማርክ ንግሰት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 4 місяці тому +32

    ብሩክን የምትወዱ❤🎉

  • @ashutube16
    @ashutube16 4 місяці тому +14

    ወንድሞቼ አይለያቹህ❤❤❤❤

  • @HadraMohammed-ec4nq
    @HadraMohammed-ec4nq 4 місяці тому +15

    ብሩኬ ምርጥ ሰው የኔ ውድ አተንም ማስደሰት እፈልግ ነበር ግን በየት ላግኝህ😢

  • @Heleneyoutube
    @Heleneyoutube 4 місяці тому +29

    1kአስገቡኝ እስኪ የብሩክ ቤተሰቦችየመዳምቅመሞች እኛም ሸቃሎች እንፈምስ

  • @user-yh6rz6qp8m
    @user-yh6rz6qp8m 4 місяці тому +9

    ባለማህተቦቹ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤ የጓደኝነት ጥጎች❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 4 місяці тому +10

    ዋውውውው በጣም ደስስስስ ይላል እግዚአብሄር እረድቷቸው እናታቸውን ፈጣሪ ያገናኛቸው❤❤❤❤

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 4 місяці тому +4

    የኔ ዉዶቼ አታልቅሱ ጀግና አባትነው ያላችሁ ጌታ ለአባታቺን እድሜና ጤና ይስጣዉ ❤️❤️

  • @user-ft8eo8gy4w
    @user-ft8eo8gy4w 4 місяці тому +8

    አባት አለሜ ከሞተብኝ 22 ቀኑ ጨለማተደፍቶብኛል እላየላይ በዱአችሁአግዙኝ እህቶቸ አባቴ አላህ እንዳዝንለት ዱአአድርጉልኝ እኔም ብርታቱንሠቶኝ ለሡሠዴቃ የምሠድቅና ዱአየማዴርግያድርገኝ በጣምናፈቀኝ ላላገኘው ተሠቃየሁኝ በናፍቆቱ ኡፉፉፉፉፉፊ

    • @sikosulo9750
      @sikosulo9750 4 місяці тому +1

      አይዞሽ ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያጽናናሽ

    • @user-vl6mt6lw7n
      @user-vl6mt6lw7n 4 місяці тому +1

      አይዞሺየኔህት

    • @erukya
      @erukya 4 місяці тому

      አላህ ይረሀማቸዉ አንችም ቤተሰቦችሽጋ ሶብሩን ይወፍቃችሁ

    • @Lubabayimer-bu6tf
      @Lubabayimer-bu6tf 4 місяці тому

      የኔ ቆንጆአይዞሽ
      ከሙተ ጋ አብሮ አይመት እኔም አንድ ወር ሁነኝ እናቴን ካጣሁ አላህ በጀነተል ፍርድስ ነፍሳቸውን ያኖርልን እኔም መቆምም አቅቶኛል መሄድም አልቻልኩ በጣምነው ያመመኝ ውደ አይዞሽ አላህ ያበርታን ሌላ ምን እልሻለሁ

    • @BirukTube-
      @BirukTube-  4 місяці тому +3

      አይዞሽ እህቴ😢😢

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 4 місяці тому +17

    እናንተ ልጆች ስወዳችሁ ልጆቼ ምርቃትም በጣም ትችሉበታላችሁ ፈጣሪ ይሄን ፍቅር አይንፈጋችሁ።።ሁሌም ደስ ይበላችሁ።።ኤፍሬም የት ሄደ አትለያዩ።🎉🎉🎉

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 4 місяці тому +5

    ብሩኬ አንተም የምትወዳትን እግዚአብሔር ይሰጥህ ደሰ ይበለልህ ዊናም የፍቅር ሰዉ አንተን የምታፈቅር ልጅ ከእጅህ ትግባ አሜን በል ኬሪ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cr6cg8we6w
    @user-cr6cg8we6w 4 місяці тому +5

    ብሩኬ የጓደኝነት ጥግ አይለያችሁ የምር በጣም ነው የምወዳችሁ❤

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 4 місяці тому +5

    የኔ ወዶች የተዋህዶ ልጆች እህት ወድሞቸ እኳን ለታላቁ አቢይ ፆም አደረሳቹህ አደረሰን እዲሁም ሙስሊም እህትና ወድሞቸ እኳን ለሮመዳን ፆም አደረሣቹህ

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 4 місяці тому +14

    ደሥ የምትሉ ጓደኛሞች ናችሁ አላህ ይጨምርላችሁ ❤❤❤❤

  • @user-hw6rc7my1u
    @user-hw6rc7my1u 4 місяці тому +4

    100k እናስገባቸው ቅመሞችዬ❤❤❤❤

  • @umufaruqtube622
    @umufaruqtube622 4 місяці тому +6

    ሁለየም ተደሰቱ ደስታችሁ ደስታችን ነው

  • @user-rh6gb1yt4j
    @user-rh6gb1yt4j 4 місяці тому +9

    ወላሂ የጓደኝነት ጥግ በናተ አየሁ ይመቻችሁ ቡራየ❤❤❤

  • @ayaayaa2643
    @ayaayaa2643 4 місяці тому +9

    በለማህተቦች ስወዳችሁ ❤❤❤❤

  • @noriahabashi
    @noriahabashi 2 місяці тому +1

    እንዴት እንደ እምታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ ደግሞ አየመረቃቹሁ አሜን አሜን አሜን

  • @user-fm1lh2xd9d
    @user-fm1lh2xd9d 4 місяці тому +5

    የኔ ውዶች ❤❤❤በሠው ቤት ሆነን በሠው ደሥታ የምንደሠት ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤

  • @fefeagarotube5704
    @fefeagarotube5704 4 місяці тому +6

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ቡሩኬ ወንድማችን 100k እናስገባው❤❤

  • @user-iw4vk8ey4n
    @user-iw4vk8ey4n 4 місяці тому +4

    አባት ላዘላለም ይኑር ራጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ 🙏

  • @hayimi-fe3dg
    @hayimi-fe3dg 2 місяці тому

    ውይ እነብሩኬን ለማየት እንደት እንደምሮጥ እያየሁ መዳም ስጠራኝ ደሜ ይፈላል😅😅😅😅❤❤❤

  • @user-bc1gr4nt1n
    @user-bc1gr4nt1n 4 місяці тому +2

    ረጅም እድሜ እና ጤና ለሁሉም አባቶች❤❤❤

  • @merongm5989
    @merongm5989 4 місяці тому +2

    ብሩኬ ማኛ❤❤እኔ ግን ካሜራ ማን በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ስጦታም ስትሰጣጡ ፍቅርም ስትሰሩ ስትደሰቱ ስታዝኑ ብቻ በሄዳችሁበት መሄድ ነው አንድ ቀን እሱንም አሳዩን ስጦታም ስጡት እውነት ፈጣሪ አምላክ የአባታችሁን እድሜ ያርዝምልን ሁላችሁም ሁሌም በፍቅር ኑው❤

  • @AsAs-eq1mf
    @AsAs-eq1mf 2 місяці тому +1

    ማነዉእንደኔ አብሮ ያለቀስ😢😢😢😢 የኔምአባቴናፍቆኛል ፈጣሪ በሰላም ያገናኜን❤❤❤ ሁላችሁም አባታችሁን የምትወዱ ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ❤❤

  • @mwje1289
    @mwje1289 4 місяці тому +8

    እስኪ ንገሩኝ ለምን ይሆን ሰለ አባት ሲወራ የማለቅሰው አባቴ አለ በህይወት አልሀምዱሊላህ ግን ለምን ይሆን ስለ አባት ሲነሳ እባዬን የሚቀድመኝ አባቴዋ ኑርልኝ

    • @hawliitube
      @hawliitube 4 місяці тому +2

      የኔ ዉድ እህት ደዉለሽ እንደምትወጅዉ ንገሪዉ አባቢ እወድሀለሁ በይዉ እኔም እንዳች ነበርኩ አሁን ግን ትንሽ ቀሎኛል እናም ንገሪዉ ዉደ አላህ ይጠብቅልሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋይስጥልሽ😍

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 4 місяці тому

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @mwje1289
      @mwje1289 4 місяці тому +1

      @@hawliitube እሺ ውዴ እነግረዋለው ሹክረን ሀቢበቲ ወላሂ እኔጃ ለምን እንደማለቅስ ነው ግራ የሚገባኝ ኸተ ደውዬለት ሳወራው አለቅሳለው

    • @user-qx3zm4yp8e
      @user-qx3zm4yp8e 3 місяці тому +1

      እንደኔ​@@mwje1289

  • @yyss333
    @yyss333 4 місяці тому +1

    ሄሉዬ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አንድ ቀን ይስተካከላል አታልቅሺ የኔ ውድ ከወንድምሽ ጋር ጸሎት አድርጉ ሁሉም በጊዜው ይፈታል ከፈጣሪ ጋር❤❤❤❤

  • @user-bd2sv1yz2z
    @user-bd2sv1yz2z 2 місяці тому

    ለካሜራ አማኑ ስጦታ ይሰጠው የምትሉ ላይክ

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r 4 місяці тому +2

    ማርያምን ምርጥ የምትወደድ ናችሁ
    እረጅም እድሜ ለሁላችሁም ወንድሞቼ❤❤

  • @user-th2kd7kw6t
    @user-th2kd7kw6t 3 місяці тому

    አባቴ ናፍቀኝ ወላሂ እነሱን ሳይ አባት ያላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥላችሁ😢😢😢😢😢

  • @Efrem12d
    @Efrem12d 4 місяці тому +1

    ለከሜራ ማን ስጦታ ይስጥ እሱ ከሁሉም ስጦታ የሚገባው ቤካዬ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤like

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 4 місяці тому +3

    ቡሩኬ መልካም ጓደኝነታችሁን ስወድላችሁ ❤❤❤👌👌👌👌

  • @SemertSemert-um2lb
    @SemertSemert-um2lb 4 місяці тому +10

    ደስ የምትሉ ጓደኛሞች ናቹ ፈጣሪ ፍቅር ያብዛላቹ🎉🎉🎉❤

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t 2 місяці тому

    እኔም አባቴ በጣም ነዉ እምወደዉ 😢😢 ሸአመት ይኑሩልን😢❤❤❤❤💒💒

  • @bjfdgdggd6860
    @bjfdgdggd6860 3 місяці тому

    በጣም ነው ደስስስ የምትሉት ማርያምን ብሩኬ የጓደኝነት ጥግ ነህ አይለያችሁ አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብችሁ 😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 4 місяці тому

    ብሩኬ ሸበላው ተባረክ ❤👍የጎደኛ ምን ማለት እንደሆነ የገባህ ልዩ ወንድም ነህ!!👍🙏❤

  • @SADEMOHAMMED
    @SADEMOHAMMED 4 місяці тому +2

    ፍትህህህ ለካሜራአማንንንንንንን ስጦታይሰጠዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ

  • @user-li4xx6ke1r
    @user-li4xx6ke1r 4 місяці тому +3

    ቡራየ ምርጥ ሰው በጣምነው ደስእምትሉት ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤❤

  • @Hiwote21
    @Hiwote21 3 місяці тому

    ብሩኬ ግነን በጣም ደስ የምትል ልጅ ነክ የምር ፈጣሪ ይጠብቅህ ለሴት ልጅ ያለክ ክብር ይለያል ከምር

  • @user-hs8dd9ht8e
    @user-hs8dd9ht8e 4 місяці тому +7

    እደኔየሚወዳቸው

  • @samira7639
    @samira7639 4 місяці тому +6

    አስለቀሳቹኝ ስወዳቹዉ ቡሩኬ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ስርልን❤❤🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🙏🙏❤❤

  • @user-fo8je1md8n
    @user-fo8je1md8n 4 місяці тому +2

    ካሜራአማንይቱብይከፈትለት 😢❤

  • @user-nb2rs3nk8h
    @user-nb2rs3nk8h 4 місяці тому +1

    Zare bezii..video..50k.megebat. alebet yemadam kememoch❤❤

  • @yeshieseta
    @yeshieseta 4 місяці тому +1

    በጣምምም ደስስስ ትላላችሁ❤❤❤
    ካሜራ አማኑን ሰርፕራይዝ አድርጉልን የምትሉ???

  • @tshayemareyam1215
    @tshayemareyam1215 3 місяці тому

    ንግግራችሁ እራሱ ሲጣፍጥ ጌታን ስትሉ ውይይ ፈጣሬ ሁሌም ከጎናችሁ ይሁን❤

  • @user-ch3on7qy1t
    @user-ch3on7qy1t 4 місяці тому +4

    ቡርኬ እንኳን በሰላም መጣህ❤

  • @user-jw4fj4zx8s
    @user-jw4fj4zx8s 3 місяці тому

    ፍቅራቹ ሲያስቀና አቦ ይመቻቹ አላህ የጠብቃቹ❤❤❤

  • @Tigest193
    @Tigest193 4 місяці тому +2

    ስታምሩ ውዶችዬ አይለያችሁ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ የሰው መውደድ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-iz7dg3ff3h
    @user-iz7dg3ff3h 4 місяці тому

    አባት ያላችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😥እኔ የለኝም😥😥😥😥😥❤❤❤❤

  • @Mklite-dx2do
    @Mklite-dx2do 4 місяці тому +1

    ብሩኬ የጓደኝነት ጥግ ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @user-bt1ek7us7m
    @user-bt1ek7us7m 4 місяці тому +1

    ወይ እዴት እደምወዳችሁ ሄሉዬ ዊናዬ አታልቅሱ አይዞችሁ ❤❤❤❤❤

  • @alimat3599
    @alimat3599 4 місяці тому +5

    የኔማሮችስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 4 місяці тому +1

    ከነማተብህ እመቤታችን ትጠብቅህወንድሜደሞፀጉርህን ስለተቆረጥህየፀጉርህ ቀለም ስለተዉክ ደስ ብሎኛ ኑርልን እንወድህ አለን❤❤❤

  • @HayatEtho-bj6ox
    @HayatEtho-bj6ox 12 днів тому

    የኔውዶቺ ደስ ስትሉ ፍቅራቺሁ ያስቀናል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samprincess378
    @samprincess378 4 місяці тому +2

    ብሩክዬ ምረጥ ሰው ❤❤❤❤

  • @zaibapanish8023
    @zaibapanish8023 4 місяці тому

    ዎውው አግዚአብሔር ሁለም ደስታኝ ያርጋቺሁ ❤️😘😘

  • @SSSS-jv2eg
    @SSSS-jv2eg 4 місяці тому +1

    ስጦተ.ስሰጡ.ለከሜረመን👍👍👍ም.ይሰ.ጠዉ.የምትሉ.በለይክ

  • @user-fc4vr3td5r
    @user-fc4vr3td5r 4 місяці тому +1

    ማሻአላህ አይለያችሁ ወዶቸ በጣምነውየምታምሩት

  • @amutamut1
    @amutamut1 4 місяці тому +1

    ፈጣሪ ለአባተችሁ እራዥም እድሜ እና ጤና ይስጥለችሁ የኔ ውዶች አይለየችሁ የኔ ውቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayatHayat-pi3vh
    @HayatHayat-pi3vh 4 місяці тому +1

    የምረ የጓደኝነት ጥግ በናተ አየሁ ይመቻችሁ ብራዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymanothayle2627
    @haymanothayle2627 4 місяці тому

    የኔ ማሮች ስዎዳችሁ እኮ ፈጣር ከ ክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 🥰🥰የኔ አባት ኑሪልኝ ሽህ ዓመት 😘❤

  • @mohamedsiraj1200
    @mohamedsiraj1200 4 місяці тому +1

    ማሺአላህ

  • @zeinadaher7826
    @zeinadaher7826 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይጥብቃችሁ ምርጥ በትሰቦች 🥰🥰🥰

  • @user-gs4zy3ko3v
    @user-gs4zy3ko3v 4 місяці тому +3

    ዋው እካን ሰላም መጣቺሁ ብሩኬ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 4 місяці тому

    ብሩኬ እሥከሥምህ ብሩክ ተባረክ. የጎደኝነትጥግ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bz5jm5kh9d
    @user-bz5jm5kh9d 4 місяці тому

    የኔ ሡሡቸ እንኳን መጣችሁ የኔ ወንድም በርታልን ሁል ጊዜ ተደሠቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe7497 3 місяці тому

    እግዚአብሔር በሞገስ በጤና በእድሜ ባርኮ ያኑራችሁ ሁላችሁም ለአባቶች ለእናቶችም እረጅም እድሜ ከጤና ,,,,,,❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @RutaAb
    @RutaAb 4 місяці тому

    Mashaa allaah thank you biruke yene wud😢😢😢😢

  • @user-on8wi9uw7y
    @user-on8wi9uw7y 4 місяці тому

    Wowwww Betam Yamiral ❤❤❤❤❤

  • @jaja9925
    @jaja9925 4 місяці тому

    የኔ ውዶች አታልቅሱ ጀግና አባት አላችሁ እኮ❤❤

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 4 місяці тому

    እግዚአብሄር አይለያችህ❤❤❤❤❤