🛎️ያልጠበኩት ስጦታ ከእስራኤል iPhone 14 Pro Max ተላከልኝ😱😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 11 місяців тому +504

    ሀገራችን ከጦርነት ከድህነት እና ከክፉ ነገር ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 11 місяців тому +101

    ብሩክ በጣም መልካም ልጅ ነው እሱን ሳይ የወንድሜን ልጅ ያስታውሰኛል ንጹ ልብ በዚሁ ቀጥልበት ወንድሜ ❤

  • @ወሎዬዋ-የ5ፀ
    @ወሎዬዋ-የ5ፀ 11 місяців тому +302

    0:18 እነዚህን ቀበጥ ልጆች የሚወድ እንደኔ ❤👍👈

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 11 місяців тому

      አንተንም ጨምሮ ውድድድድ ❤❤❤

    • @HadasZinabu-xe9ml
      @HadasZinabu-xe9ml 11 місяців тому

      እኔ ውድድድድ❤❤

    • @Nora-p8n
      @Nora-p8n 11 місяців тому

    • @sewnetሠዉነትይቱብ
      @sewnetሠዉነትይቱብ 11 місяців тому

      እኔም❤❤❤

    • @sss2505
      @sss2505 11 місяців тому

      የኔውዶች❤❤❤❤ሁላችሁንም አላህይጠብቃችሁዉ

  • @zebutube99
    @zebutube99 11 місяців тому +117

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 11 місяців тому +404

    እነዚህን እንቁዎች የምትወዱ ብቻ ላይክ ❤❤❤❤❤

    • @RutaTubeሩታቱዩብ-t8c
      @RutaTubeሩታቱዩብ-t8c 11 місяців тому +3

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @BanchiAlamrew
      @BanchiAlamrew 11 місяців тому +2

      እኔ ምለው ፍቅር በናትሺ ላገኛችው በጣም ነው የምፈልጋችው እባክሺ አግዢኝ

    • @BdkdnCjxkdk
      @BdkdnCjxkdk 11 місяців тому +1

      😮❤❤❤

    • @Nora-p8n
      @Nora-p8n 11 місяців тому

      ❤❤❤❤

    • @JituJemal
      @JituJemal 11 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 11 місяців тому +211

    እንኳን ደስ አለክ ብሮ❤❤💜👍

  • @Geni810
    @Geni810 11 місяців тому +82

    ቡራዬ እንኳን ደስ አለህ📲 ወንድማችን❤ ደስታህ ደስታችን ነዉ ❤

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu 11 місяців тому +85

    ከአብርሽ እህት ቤት ነው እግረ መንገዴን የመጣሁት🙌

  • @ndn9008
    @ndn9008 11 місяців тому +58

    ብሩኬ ይገባሀል ፍልቅልቅ ሳቄታ እንኳን ደስ አለህ የሰው ደስታ የሚያስደርተው እንዴኔ 👍

    • @fatumawase
      @fatumawase 10 місяців тому

      ​@Erekiyatubeደምሪኛ

  • @Handel482
    @Handel482 11 місяців тому +48

    በወጣው ይተካ ብቻ እንበል ወገን ጌታዬ እኛንም ሹፈን😢

    • @sintayosintayo443
      @sintayosintayo443 11 місяців тому

      በጣምምምምም😂😂😂😂❤

    • @አህላምነኝየሀይቋ
      @አህላምነኝየሀይቋ 11 місяців тому +2

      ወላሂ አወ

    • @እናትአለሜእወድሻለሁ
      @እናትአለሜእወድሻለሁ 11 місяців тому +5

      ሹፈን አይገልፀውም 😂እኔ አምስት አመት ስደት ከመጣው እንኳን ሰው ለመርዳት የራሴም የቤተሰብ ጎዶሎ አልሞላልኝም

    • @nunubintbaba
      @nunubintbaba 11 місяців тому

      ​@@እናትአለሜእወድሻለሁአይሞላምረ ቤተሠብማ ተሠጥተዉም አይለወጡ እኛን ይገዘግዛሉጅ ለራሥሽ አጠራቅሚ ዉደ ሐገርም ብኬጅ ከለለሽ የሚወድሽ የለም

    • @Handel482
      @Handel482 11 місяців тому

      @@እናትአለሜእወድሻለሁ አይዞሽ ውዴ ሴቶችማ ፎንቃ ሲገባላቸው ነው እንጂ ሞልቶላቸው መሰለሽ ሰፕራይዝ ሰርፕራይዝ የሚሉት 😁😂የዚ ባለ ስጦታ ላኪ እንኳ ወንድ ሳይሆን አይቀርም ባለፈው የሆነ ቤት ለጎረምሳ ጫማ አደለች

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 11 місяців тому +113

    ጓደኝነታችሁ ያስቀናል ምርጦች ናችሁ❤🥰🥰👍

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 11 місяців тому +22

    wow❤❤❤ይገባሀል ቡራዬ ደስ ስትሉ ጓደኛ እንደዚህ ነዉ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ከዚህ በላይ ይጨምርላችሁ የሰጠህዉ ወንድማችን ተባረክ ስጡ ይሰጣችሁዋል ነዉ ከዚህ የበለጠዉን ሲሳይ ይስጥህ ❤❤

  • @eyuentertainment
    @eyuentertainment 11 місяців тому +10

    Im so Happy to see this ma brada bura... keep shining...💫

  • @medinaalimedina
    @medinaalimedina 11 місяців тому +24

    ውይ የወንድ ጎዴኛ ትጠላላችሁ ሴቶች😢😢 ፈጣሪ አይለያችሁ ❤❤❤❤ማርክዬጠፍታችሆል

  • @kadejajamial9620
    @kadejajamial9620 11 місяців тому +35

    የኔ ሚስኪን ብሩኪ እየው እያዳዳቹ እናቱን የሜወድ ሰው ከሰው ቀርቶ ካለይም ይዘብለታል ❤

  • @meditube147
    @meditube147 11 місяців тому +13

    የምወዳቹ ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ ጋደኛሞች ❤❤❤❤ ሰላማቹ ይብዛ

  • @wjhwhejej8255
    @wjhwhejej8255 11 місяців тому +36

    የኔምርጦች እደኔ የሚወዳቸው👍👍❤️❤️❤️❤️

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ
    @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ 11 місяців тому +11

    ማሻአላህ እኳን ደስ አለህ ብሩክ ስጦታውን ለሰጠው ወንድም ባወጣው እጥፍ ድርብ አድርጎ አላህ ይክፈለው አላህ ይጠብቃችሁ በጣም የሚያስቀኑ ጓደኛሞች ናቸው

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob 8 місяців тому +4

    ቡሩኬ የኛ መልካም እኳን ደስ አለ ወላሂ ደስ ብሎኛል❤

  • @መቅዲየማርያምልጄመቅዲመቅ
    @መቅዲየማርያምልጄመቅዲመቅ 11 місяців тому +17

    እፍፍፍ 😢😢❤❤❤❤ጎደኛነት በናተ አይሁ እምትሙት😢 አቦ እግዚአብሔር እየለያቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 11 місяців тому +9

    የስጦታ ትንሽ ዬለኝም በትክክል ዊናዬ 😀😃❤

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 11 місяців тому +3

    ዊና ምርጥ ሰው ሰው አክባሪ .....ናው ቀጥልበት እናተቹንም ፋጥሪ ያገናኛቹ ብሩክም እንደዘው ናክ እኖድሀለን ሁለቹንም በርቱ. እና ሁለቹም ተጠንቀቁ ያእትዮጵያ ሌባ አይ ያለውም አንድ ሰው ጥሩ ናገር ስይዝ ሌባው ትዝ ይለኛል ፋጠሪ ይጠብቀቹ

  • @AliMahdi-il5bj
    @AliMahdi-il5bj 11 місяців тому +34

    ሰቅታዉ ይገበሀል ወለሂ በጣም ደስ የምትል ልጅ ነህ ቡሩክ❤❤♥️

  • @TsgeredeM
    @TsgeredeM 11 місяців тому +10

    ደስ ትላላላችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ የሀገርችንን ሰላም ፈጣሪ ይመልስልን ወቱ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @Fatema786-eo8ed
    @Fatema786-eo8ed 11 місяців тому +12

    የኔ ስስት ወድም ይገባሀል 🎉ትለያለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @baherneshlemma7889
    @baherneshlemma7889 11 місяців тому +9

    እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን
    ❤❤❤❤❤የሰጠውም ወንድማችን እግዚአብሔር ባወጣበት እክፍ ድርብ አድርጎ ይስጠው❤❤❤😂😂

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 11 місяців тому +3

    ውይ በጣም ደስ ይላል ንፁ ልጅ ነው ይጨምርልህ ለዊና ይገዛለት ደግሞ

  • @user-fu1de3up2c
    @user-fu1de3up2c 11 місяців тому +3

    እንኳን ደስ አለህ ብሮኬ ምርጥ ልጂ ነህ ሁላችሁም ጎደኝነታችሁ ታስቀናላችሁ አያለያችሁ

  • @አግዚአብሔርአራኛዬነው
    @አግዚአብሔርአራኛዬነው 11 місяців тому +7

    ብሩኬ የኔ ፍቅር ይጋባል best family❤❤❤❤

  • @tbaheru
    @tbaheru 11 місяців тому +1

    ብሩኬ የኔ ውድ የኔ ፍልቅልቅ ከዚህ በላይ ይገባሀል

  • @alemalex4454
    @alemalex4454 11 місяців тому +3

    ይገባካል ቡራዬ ❤❤❤ ለሚሰራ ሰው ግድ ነው ዊናታችን wait to next

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 11 місяців тому +9

    የኔምርጦች ጓደኝነታችሁ እኮ ሲያስቀና እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ከዚህም በላይ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤

  • @chuchulakew7211
    @chuchulakew7211 11 місяців тому +9

    ቡታጅራን የምታደምቁ ደስ ትላላችሁ

  • @ጀሪያባቷ
    @ጀሪያባቷ 10 місяців тому +2

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል ብሩኬ እኳን ደስ አለህ ይገባሀል❤❤❤❤

  • @صفيبنتاحمد
    @صفيبنتاحمد 11 місяців тому +3

    የላከውም ልጅ ተባረክ ብሩክም እንኳደስ አለህ

  • @AlmazGonderiwa
    @AlmazGonderiwa 11 місяців тому +9

    እንኳን ደስ አለክ ብሩኬ ይገባካል ❤ስወዳችሁ ❤❤

  • @Fatema786-eo8ed
    @Fatema786-eo8ed 11 місяців тому +7

    የኔስስት ወድም ውናየ ፈገግታው ደስሲል🎉🎉🎉

  • @Sophia-o1k2f
    @Sophia-o1k2f 11 місяців тому +9

    እኳን ደስ አለክ ብሩኬ ወድሜ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Eden-z7e
    @Eden-z7e 11 місяців тому +15

    የምር ብሩኬ ይገባሀል❤❤❤❤

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 11 місяців тому +5

    እንኳን ደስ አለህ ዋው ፍቅራችሁን ያብባዛላቸሁ ሁልጊዜም ደስ ይበላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @semirabintbaba6562
    @semirabintbaba6562 11 місяців тому +6

    ይገባሀል ቡራ 😘😘😘😘👌👌👌 እንኳን ደስ አለህ ምግብ ጨምሩ ያለዉስ ነገር😂😂😂 ትልቅ ደርጃ ያድርስህ ጉል አሚን የኔ ምርቃት እመሬት ጠብ አይልም😂ማለቴ ዱአየ ይደርሳል 🙈 ማርኬ ዊና የጓደኝነት ጥግ ❤❤❤❤ስወዳችሁ

  • @KabeKabetube
    @KabeKabetube 19 годин тому

    Yene abatttt❤❤❤❤❤❤ burayeeee

  • @emiyeee1490
    @emiyeee1490 11 місяців тому +5

    ብሩኬ ምርጥ ልጅ እንኳን ደስስስስ አለህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ❤የኔ ውዶች ስታምሩኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወዳችኋለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Sadawmer-sz6yz
    @Sadawmer-sz6yz 11 місяців тому +1

    ማሻአላህ. ❤❤❤ብሩኬ እኳደስ አለህ. ❤❤ደስታህ ደስ ታች ነው. ሰላማቹህ ይብዛ

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 11 місяців тому +12

    ወይኔስወዳቸውእኒህንልጆች❤❤❤❤❤

  • @toybaali8559
    @toybaali8559 11 місяців тому +1

    ብሩክየ. ይገባሀል የኔ ፀባየ ሠናይ❤❤❤❤

  • @Ty23r
    @Ty23r 11 місяців тому +8

    ብሩኬ ፀባየ ሠናይ ማሥመሠል አይችልም በጣም ምርጥልጅነው የሠጠኸው በወጣ ይተካልህ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 11 місяців тому +1

    ማሸአላህ ስወዳችሁ አይለያያችሁ ብሩኬ ይገባሀል ❤❤❤❤

  • @sekulove8548
    @sekulove8548 11 місяців тому +43

    ዛሬ አንደኛ ነኝ የጓደኝነት ጥግ በናንተ አየሁኝ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ እስኪ በቡታጅራ ልጆች ፍቅር የተያዛቹህ በላይክ ❤❤❤የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጠን አላህ

  • @jshsuwu5558
    @jshsuwu5558 11 місяців тому +1

    አላህ ይሥጠው የሠጠህን እጥፍ አርጎ እደዚህ ማበራታት ወጣቶችን ደሥ ይላል❤❤

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 11 місяців тому +14

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ ደስ ይበላችሁ❤❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 11 місяців тому +1

    ዋውውውው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራቹ ❤❤❤❤❤የሰጠሁም እግዚአብሔር ይሰጠው ❤❤❤

  • @babibabi4471
    @babibabi4471 11 місяців тому +3

    የቡታጅራ ድምቀቶች አይለያችሁ
    ሁሌም ደስታ ኑሩልን

  • @arigash-c8y
    @arigash-c8y 11 місяців тому +5

    እግዚአብሔር ምስክሬ ነው እንዴት ደስእንዳለኝ የኔ ውሾችዬ ስወዳቹ ቡራዬ እንኳን ደስ አለህ ዊናዬ ያንተም ይቀጥላል የኔ ጨዋ❤❤❤

  • @misrach2350
    @misrach2350 11 місяців тому +6

    ቡሩክ ዊና ማርክ የኔ ምርጦች የጓድኝነት ጥግ በእናንተ አየው እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤🥰😂

  • @ይማምሀሰን-ዠ8ደ
    @ይማምሀሰን-ዠ8ደ 11 місяців тому +1

    ይገባዋል በጣም መልካም ሠው ነው።ሁላችሁም እወዳችሆለሁኝ

  • @ansha-b8y
    @ansha-b8y 11 місяців тому +9

    ይገበሀል ብሩኬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeteMekenon
    @SeteMekenon 11 місяців тому

    Enkon dess aleh bk❤❤ fetari kenate ga yihun

  • @sarasara4411
    @sarasara4411 11 місяців тому +5

    Wow Congressional Birka my bro❤❤❤❤❤❤

  • @MakiyaMakiya-i9g
    @MakiyaMakiya-i9g 11 місяців тому +1

    መሻአላህ ስታምሩ አላህ ይጥብቅቹሁ አገራቺን ሰላምያርግልን

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 11 місяців тому +7

    እንኳን ደስ አላህክ የኔ ወንድሜ ዋውውውው❤❤❤❤

  • @kokebeaberaFentaw
    @kokebeaberaFentaw 10 місяців тому

    ኧረ በጣምነው የማደንቃችሁ ዋው ❤❤❤❤❤በቅረብ ሇኘ ቢሆን በማሪያም ግን ምን ይደረጋል ለማንቻውም እግዚአብሄረ ይጠብቃችሁ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 11 місяців тому +24

    በናታችሁ የሄሉን እና የዊናን እናት ፈልጎት ፕሊስ ደስታችሁ ደስታችን ነው በርቱልን እመብርሀን ትርዳችሁ ❤❤❤❤

  • @drr8432
    @drr8432 4 місяці тому

    ቡራዬ እንኳን ደሰ አለክ ወንድማችን ❤ ደስታህ ደስታችን ነዉ❤❤❤

  • @የፍቅርህምርኮኛ-መ5ዘ
    @የፍቅርህምርኮኛ-መ5ዘ 11 місяців тому +6

    የኔ ዉዳች ግን ተናፍቃችሀል❤❤❤❤❤

  • @LaylaLayla-gb5mw
    @LaylaLayla-gb5mw 11 місяців тому

    ወላሂ እንባየ ጣብ ጣብ አለ ደስታውን ስያይ😢 የኔደርባባ ቡራየ ይገባሀል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HadasZinabu-xe9ml
    @HadasZinabu-xe9ml 11 місяців тому +6

    የኔ ባለ ማህተቦች በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤✌🌹❤

  • @AyshhAlharthy
    @AyshhAlharthy 11 місяців тому +1

    ቡሩክ እንኳን ደስ አለህ የኔውዳች እንኳን ደና መጣች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tigest193
    @Tigest193 11 місяців тому +5

    ምርጦቹ ተወዳጆቹ ስታምሩ አይለያችሁ ቡራ ይገባሀል ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @FyykDyh
    @FyykDyh 2 місяці тому

    ብሩክእንኳን ደስ አለህ ወዴሜ ሀይሚዬ ጋር ናተሎ እረ ናፍቄ ደብሮኛል እረ ተዉ ግን ሠዉ መልመድ ከባድ ነዉ

  • @ሙሉእራያቆቦ
    @ሙሉእራያቆቦ 11 місяців тому +6

    ❤❤❤እውይይይ ደስ ስትሉኝ እኮ የምር❤

  • @BezaDemeke-h3u
    @BezaDemeke-h3u 7 місяців тому

    Buruka enekuwan dess alek melekam lebe qena nek ❤❤❤❤

  • @mkihahmed3531
    @mkihahmed3531 11 місяців тому +5

    ብሩክ ወንድማችን እንኳን ደሰ አለክ ይገባሀል❤

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 11 місяців тому +1

    ዋው ደሥላል ፈጣሪ ይጨምርልህ ወንድሜችን በርቱ

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 11 місяців тому +6

    ብሩኬ እንኳን ደስ አለህ የኔ መልካሞ❤❤❤❤❤

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 11 місяців тому +1

    ማሻአላህ እኳንደስስስ አለህ ብሩኬ ጓደኝነት ወላሂ ትለያላችሁ👌👌👌👌 ሰጭዉም አላህይስጠዉ ማሻአላህ በርቱ

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 11 місяців тому +7

    ጎደኝነታችሁን ስወድላችሁ❤❤❤

  • @hirut-os8ow
    @hirut-os8ow 11 місяців тому +1

    እንኳን ደስ አለክ ብሩክ ያንተ ደስታ ደስታቺን ነው የሚል ብቻ በላይክ አሳዩኝ ❤️❤️❤️

  • @Semufika45
    @Semufika45 11 місяців тому +12

    የኔ ቡታጅራዎች ምርጥ ወንድማማቾች ምርጥ ጓደኛማማቾች የአንዱ ክፍተት አንዱን የሚሞላ ሲሰበሰቡ ሰፈሩ አድማቂ በቃ እስከመጨረሻው አይለያችሁ ❤ ማነው እንደኔ የሚወዳቸው👍 በወጣ ይተካ ብለናል ቡራው ስላስደሰትከው እናመሰግናለን

  • @alem1388
    @alem1388 11 місяців тому +1

    ብሩኬ እኳን ደስ አለህ ምርጦቼ ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ትግራይእያሃገርይ
    @ትግራይእያሃገርይ 11 місяців тому +5

    ቡራዬ እንኻን ደስ እለህ የኔ ወንድማች❤

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 11 місяців тому +1

    Bruke Enkuan Des Yaleh Congratulations ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @tesefalmsisayr-vy9po
    @tesefalmsisayr-vy9po 11 місяців тому +10

    በስደት ያላችሁ እህቶቸ ወንድሞቸ እግዜያብሄር አምላክ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ

  • @weto5477
    @weto5477 11 місяців тому +1

    Congraaa biruke mirt sew Wendme❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 11 місяців тому +14

    የምወዳቹ የኔ ምርጦች ትለያላቹ እኮ ብሩኬ ዋዉ እንኳን ደሰ አለክ የኔ ዉድ ይገባሀል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @destateferaa2626
    @destateferaa2626 11 місяців тому

    Buruke wina Mark siwedachu kifu ankachu❤❤❤❤👌

  • @nafesaann
    @nafesaann 11 місяців тому +9

    አሁን አሁንማ የቡታጄረ ልጆች ፍቅር እያቀናሁ ነው🙈😍😍😍😍

  • @zamzamali4110
    @zamzamali4110 11 місяців тому

    ብሩኬ ይገባሀል ፅባየ ሰናይ ልጂ ነህ እርጋታህ አነጋገርህ ወንዲሜ

  • @Hewan888
    @Hewan888 11 місяців тому +4

    Omg congratulations birukye🎉❤

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 11 місяців тому

    Liyou nachihu yemir swedachihu selamachihun yabizaw fikirun edemidir ashewa yabizaw❤❤❤❤❤

  • @Mየኔውድ
    @Mየኔውድ 11 місяців тому +6

    ስወዳችሁ የምር ታስቀናላችሁ❤❤❤

  • @Zeetunaa
    @Zeetunaa 6 днів тому

    Maashalaa maashalaa wowowowo ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍

  • @nafesaann
    @nafesaann 11 місяців тому +8

    ጎደኝነታችሁ በጠም ያስቀናል አይለያችሁ

  • @HayatEtho-bj6ox
    @HayatEtho-bj6ox 6 місяців тому

    ጓደኝነታቺሁ በጣም ነው የሚያስቀናው እግዚአብሔር ያዝልቅላቺሁ ❤❤

  • @CuchDud
    @CuchDud 11 місяців тому +8

    ❤❤❤❤ዋዉ የኒወቹ

  • @hddhgdydydh9607
    @hddhgdydydh9607 11 місяців тому

    እኔም ደግጫለው ሰለሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመሰገን ተመስጌን 💚💚👏👏👏

  • @طيبهالحبشي-ز4ض
    @طيبهالحبشي-ز4ض 11 місяців тому +4

    ብግብ ጨምሩ በቃ አላለም😂😂😂😂😂😂😂አይ ብሩኬ😂😂😂

  • @AleenaHanna
    @AleenaHanna 6 місяців тому

    ብሩኬ በጣም መልካም ልጅነዉ የእዉነት ቀጥልበት ለሠጪ ፈጣረ ይስጥልነ

  • @ሊን
    @ሊን 11 місяців тому +9

    እንኳን ደስ አለህ

  • @አሃሚድያAhaMideya
    @አሃሚድያAhaMideya 11 місяців тому +2

    ዋዉ እንዴት ደስ የምትሉ ጓደኛሞች