በሰው ፊት በጥፊ መታው የሄደችውን ይቅርታዋን ተቀበላት😳|hab media|eyoha media

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лют 2024
  • በሰው ፊት በጥፊ መታው የሄደችውን ይቅርታዋን ተቀበላት😳|hab media|eyoha media
    1 አመት ሙሉ የጠፋችብኝ ፍቅረኛዬን አገኘዋት 😳|hab media|arada plus
    አስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plus
    ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
    የፍቅር ታሪክ
    የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
    ምርጥ የፍቅር ታሪክ
    yefikir ketero
    Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
    የሰላም ገበታ
    አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
    አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
    ክህሎት
    fikr bagatami
    Hab media
    arada plus አራዳ ፕላስ 2
    arada plus 2
    Arada plus
    Yemenged lay tiyake
    ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
    hab media አዳኙ
    የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
    Addis chewata
    የጥንዶች ፈተና
    Addis kememoch
    seifu on ebs
    ጨርቆሴ ሾው
    hab media youtube
    arada plus tube
    hab media ሃብ ሚዲያ
    sheger digital
    Donkey tube
    Ebs
    የቤተሰብ መሬት እስከ መሸጥ ያደረሰው ፍቅር ❤ መጨረሻ 😳|hab media|arada plus
    የቤተሰቦቿን መሬት ሽጣ ጎዳና የወጣችው ቢሮሀችን መጣች 😳 |hab media| arada plus
    አህያ ሲያርዱ እጅ ከፍንጅ ያዝናቸው 😳 የቆሰሉ አህያ እና ውሻ ለሆቴል ሚያቀርቡት |hab media| arada plus
    ክፍል አንድ 👇👇
    • የቤተሰቦቿን መሬት ፍቅረኛዋን ለማሳ...
    ክፍል ሁለት 👇👇👇
    • ጎዳና ያስወጣትን ፍቅረኛዋ አገኘነው...
    sofi tube subscribe 👇👇
    youtube.com/@sofitubee?si=pS7...
    የቆሰሉ አህያ እና ውሻ ለሆቴል የሚያቀርበው ተጋለጠ
    የሃያ ስጋ ለማከፋፈል ሲዘጋጁ እጅ
    ከፍንጅ ያዝናቸው
    ገንዘብ ካገኘን የጅብም ስጋ ቢሆን እንሸጣለን
    ከ አህያ ጋር እጅ ከፍንጅ ተያዘ የትልቅ ሆቴል
    ባለቤት ለ እርድ የሚሆን አህያ ሲገዛ በድብቅ..
    ለማመን ከበደን
    ወንዶቹ ተጋደሉ 😳 ከፍቅረኛው ጋር ሆኖ የሌላ ሰው ፍቅረኛ ሲያሽኮረምም
    እህቷን በተፋታ በወሩ ሌላ ፍቅረኛ ያዘ በቀረፃ መሀል የፍቅረኛዉ እህት አነቀችዉ 🙆‍♂️
    አፍሽ ይሸታል አለቻት ጓደኛዋን በአደባባይ በካሜራ ፊት
    ኤችአይ ቪ ኤድስ እዳለባት ሳትነግረው ብዙ ጊዜ ግኑኝነት አድርገዋል ሲያውቅ አንቆ ገደላት
    ምንም አያውቅም ብላ ያስተዋወቀቻት ፍቅረኛዋ ሁለት ሴት አስረገዘ
    አብሮ አደጉን አፍቅሮ ከፍቅረኛዋ ጋር አጣላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ newአብሮ አደጉን አፍቅሮ ከፍቅረኛዋ ጋር አጣላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የራሷ ጓደኛ ከ አባቷ ጋር ግኑኝነት አላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    ጓደኛዋን በብር ቀየረቻት 😳 🙆‍♀️| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    መስተፋቅሩን ደረስንበት \\ መተት ልታሰራባት
    ከሚያፈቅራት ልጅ ጋር ስትተባበር ጓደኛዋን
    ደረስንባቸው
    ከኳታር መጥቶ አዳናት |
    እህቷ እና ባሏ
    ተመሳጥረው በመድሃኒት ልጅ እንዳሶረዱባት
    አወቀች
    የውርሱ ጉዳይ ወደፍርድ ቤት አምርቷል እናቱ
    የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኛ አንድ ልጄን ሊነጥቁኝ
    ነው| khelot] Sheger Digital arada plus
    ድረሱልን ኧረ ሚስቱ በመማገጧ ምክንያት
    እኛ ቀላ ተደቀነብን | Arada Plus | Tireta
    Media | ክህሎት
    ደብተራው መርጌታ ሚስታቸው
    ስትማግጥባቸው በመተት አስፈሷት
    የበፊት ፍቅረኛዋ የራቁት ፎቶዎቿን ሚዲያ ላይ እለቀዋለው ብሎ እያስፈራራት 🙆‍♀️| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የሚስቱን መንታ እህቶች በአንድ አልጋ ላይ
    አማገጣቸው / ሃብ መዲያ / አዳኙ / hab
    media / adagnu
    ሁለቱን መንታ እህቶቼን መስተፉቅር አሰርቶ
    ጉድ አረጋቸዉ / ሃብ ሚዲያ / አዳኙ / hab
    media / adagnu
    ኒካ አስራ ከክርስትያን ውሽማዋ ጋር ተጋደመች
    ከመስጂድ ሰግደው ሲመለሱ ቅሌቷ ወጣ
    የእህትማማቾቹ መጨረሻ || ባለመስማማት
    አክስቷና ዘመዶቿ ሽምግልናውን ረግጠው ወጡ
    አንድ ሴት ለሁለት ግብረስጋ ግኑኝነት እዳደረጉ ደረሰችበት 😳| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    18 አመት ያልሞላት ታናሽ እህቷ እርጉዝ መሆኗን ታላቅ እህቷ ደረሰችበት 😳| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    በቅናት ተነሳስታ የነርስ ጓደኛዋን ሂወት አበላሸችው | የመንገድ ላይ ጥያቄዎች | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    በቅናት ተነሳስታ የነርስ ጓደኛዋን ሂወት አበላሸችው | የመንገድ ላይ ጥያቄዎች | ethio meznagna | khlot | arada plus
    #Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
    your queries ÷
    ethio meznagna
    arada plus
    sheger digital
    hab media
    Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
    Feta be endalk
    Tirta media ትርታ ሚዲያ
    Unique ጣዕም
    adagnu
    addis chewata
    arada media
    arada plus ሹገር ማሚ
    arada tube
    endalk tube
    ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
    hab media youtube
    hab media ሃብ ሚዲያ
    hab media አዳኙ
    habmediaadagnu
    khlot youtube
    tireta media
    yemenged lay tyake
    ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu
    ሮሔ ሚድያ
    አራዳ ሚዲያ
    አራዳ ፕላስ
    ክህሎት
    የወሲብ ፊልም
    የጥንዶች ፈተና
    Arada plus
    Hab media ሃብ ሚዲያ part 2
    Sheger digital
    amharic film
    amharic movie
    ebs
    ethiopian movie
    feta be edalk
    uniqe ጣዕም
    ማነው ታማኝ
    ሮሔ ሚዲያ
    አዲስ ነገር
    heger digital new
    Adagnu
    Addis chewata
    Amharic film
    Amharic movies
    Ethio meznagna
    ‪@abtube7318‬ ‪@habmedia1257‬ ‪@Addiskememoch‬ @eyoha
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 1,6 тис.

  • @user-ct6ud8ux8e
    @user-ct6ud8ux8e 4 місяці тому +347

    እስቲ የዝ መጨርሻውን በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው በላይክ አሳዩን❤❤❤

  • @habibaethiotube9598
    @habibaethiotube9598 4 місяці тому +371

    ሶፊ እኮ የሰው ደስታ የሚያስዴስተው የዘመኑ ምርጥ ሰው ነው

  • @user-bx2kj7mv5c
    @user-bx2kj7mv5c 4 місяці тому +23

    ሶፊያችን አተ ማለት የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ውድ ኢትዩጵያዊ ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @Zed-uf6hv
    @Zed-uf6hv 4 місяці тому +14

    ከፍቅረኞቹ ይበልጥ የወንድሜችን ሦፊ ደሥታ ነው ልቤን የነካው ሺአመት ኑርልን ትለያሕ❤❤❤

  • @tubetamirtube4441
    @tubetamirtube4441 4 місяці тому +127

    ለሴት ልጂ ያለህ ክብር ሶፊየ ይለያል ልክ ሲገፈትራት የተሰማህ ስሜት እፊትህ ላይ ይነበባል❤❤

  • @mahajsmajajsj8080
    @mahajsmajajsj8080 4 місяці тому +181

    ወላሂ ማነው እደኔ በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ሶፊዬ የኔ መልካም ወንድም አላህ ባለህበት ይጠብቅህ😢😢❤❤❤❤❤❤❤

    • @makiamakia5493
      @makiamakia5493 4 місяці тому

      እኔ😮😮😂😂😂

    • @Kamila-tm2rd
      @Kamila-tm2rd 4 місяці тому +1

      አብሬ ማልቀሴ ወላሂ

    • @zabiebhassan9989
      @zabiebhassan9989 4 місяці тому

      አማን

    • @madina3828
      @madina3828 4 місяці тому +1

      እኔ ትናንት ስጠብቅ አምሽቸ ለነገ ሲባል እንዴት እንዴተናደድኩ

    • @rahmalomero6210
      @rahmalomero6210 4 місяці тому

      እኔ❤❤😊

  • @medilove1921
    @medilove1921 4 місяці тому +14

    ሁለት ቀጫጮች እንኳን ደስ አላችሁ ሶፊ ምርጥ ሰው የሰው ሀገር ምርር ብሎኛል በዱአችሁ አስቡኝ

  • @Ribka-qb2nq
    @Ribka-qb2nq 4 місяці тому +13

    ሶፊ ግን, የሰው ደስታ የሚስደስትህ, ወይኔ ደስ ስትል. አላህ ይጨምርልህ. ለነሱም ደስ ብሎኛል
    በፍቅር, ውስጥ ፀብ ያለ ነው መጨረሻ አምራል.❤❤❤❤❤

  • @user-ty8yx2sy9s
    @user-ty8yx2sy9s 4 місяці тому +87

    የዚህ የልጅ ቅንነት በሠወች ደሥታ ይደሰታል ሢከፉሙ እኩል ይከፋል ሶፊየ ልብህን አሏህ አይቀይረዉ

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c 4 місяці тому +54

    የሶፊ ድርቅና የብዙ ሰወችን ወደ ፍቅራቸው ትመልሳቸዋልክ የምር ሰው ነክ እንኳን ደስስስ አላችው

  • @ferihatube
    @ferihatube 4 місяці тому +14

    ❤❤❤❤ከልብ የሚፋቀር መቼም አይለያይ በጣም ደሥ ብሎኛል😊😊🤗🤗🤗🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘

  • @user-bu6cy5kq3i
    @user-bu6cy5kq3i 4 місяці тому +14

    ሱፊ ይመቺህ ልጁ መጀመሪያ ስለተጎዳ ነዉ እጂ ይወዳታል😢😢😢😢

  • @Helen12349
    @Helen12349 4 місяці тому +51

    በሰደት ቀና ደፋ የምትሉ እህቶቼ ጥሩ ትዳር ይግጠማቹ መጨረሻቹ ይመር አሚን ያለ ተጠቀሀመ❤❤😊🤲

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z 4 місяці тому +29

    ሶፍየ አንተን የወለደች እናት ማሀፀኗ ይባርክ ደስታክን ያንተን ነው ስመለከት የነበር ❤❤❤እነሱም በጣም በመታረቃችሁ ደስ ብሎኛል በረትሉን❤❤❤❤❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 місяці тому +14

    እልልል ስለታረቃቹ ደስ ብሎኛል ሶፊ ምርጥ ሰዉ የሰዉ ደስታ ሚያስደስተዉ ሶፊ አየሁ የምር ከልቡ ሰዉ ኑርልን

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 4 місяці тому +10

    ሰፊ:ማርያምን:ስደወድህ:የሰውደሥታ:የሚያስደስትህ:መልካም:ወድማችን❤❤❤❤

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 4 місяці тому +38

    እስይ ሴጣኑ አፈር ፍቅራችሁን ያብዛላቹ
    ሶፊ ወንድማችን ተባረክ ይሁሉ ከፈጣሪ በታች ያንተ ልፋት ነው

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 4 місяці тому +27

    ሶፊየ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ልጅ ነህ አላህ አንተንም ሁሌ ደስተኛ ያድርግህ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 4 місяці тому +11

    ሶፊየ እውነት ትለያለህ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር. እኳንም አስታረካቸው በጣም ነው ደስ ያለኝ❤❤❤❤

  • @samerwit
    @samerwit 4 місяці тому +8

    ውይ ፍቅር እንደት ደስስስ ይላል ሁሌም እውነተኛ ፍቅር ያሸንፋል❤❤❤

  • @user-wp6zz7oh5h
    @user-wp6zz7oh5h 4 місяці тому +33

    ፊቅር ብዙ መስዎት ይፈልጋል አልጋ ባልጋ አይደለም መጨርሻው ደሞ ያምራል እመቤቴ ካለች ይሆናል

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 4 місяці тому +9

    አቤት የሶፊ ደስታና ፈገግታ እንኳን ታረቃችሁ ፍቅራችሁ ለዘለአለም ይሁን 😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 4 місяці тому +5

    አላህ ሆይ በዉስጣቸዉ ፍቅርን የሚያክል ነገር እዛ ለታረረቁት አንተ። በስላም አገናኛችዉ የራስ ህይወት ነዉ የመስለኝ😢

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 4 місяці тому +7

    ሶፊ ወንድማችን በእውነት ልዩ ስው እግዚአብሔር ይባርክ እመቤቴዬ ትጠብቅ ለስው ያአለህ ክብር ❤ እንኳን ደስስስስ አላቹሁ ውድ ቤተሰብ

  • @Belayinesh-kh7sv
    @Belayinesh-kh7sv 4 місяці тому +56

    እንደኒ በጉጉት የጠበቀ 👍👍👍👍👍👍👍👌❤️

  • @suadmohammed9816
    @suadmohammed9816 4 місяці тому +21

    ታረቃቹ ጡሩ ሆኖ በጣም ደስ ይላል ግን በስተትሽ ተምረሽ ለሜመጣ ጊዜ ካሽዉ መልካም ፍቅር እላለሁኝ እኔ ኤርትራዊት ነኝ በጣም ደስ አለኝ ጋዜጤኛ ደሞ በጣም ጎበዝ ነክ በዚ ቀጥልበት 👍

  • @mulu5
    @mulu5 4 місяці тому +25

    ጥፊ በግፍትሪያ መልስ ከባድ ነዉ እንኳን ታረቃችሁ 😂❤ሶፊ ምርጥ ሀቀኛ ልጅ ነህ ❤

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 4 місяці тому +12

    አቦ ሶፊ አንተ ግን ምን አይነት ምርጥ ልጅ ነህ,

    • @user-ry5eg9fw4f
      @user-ry5eg9fw4f 4 місяці тому

      አቦሶፊአንተግን ምንአይነት ምርጥልጅነህ

  • @bitsatnigussie
    @bitsatnigussie 4 місяці тому +11

    ሶፊ ያንተ መቼ ነዉ ውይ ዴስ ብሎኛል 💔💘💖💓💃💃💃💃የሰዉ ደስታ ደስ ሲል

  • @SaraSara-xv3pp
    @SaraSara-xv3pp 4 місяці тому +4

    ደሥ ይላሉ በይበልጥ የሦፊ ደሥታ 😘😘😘😘 እኔም ብታረቅ ደሥ ባለኝ ችግሩ የህዝብ ሁኗል የምወደዉ ልጂ

  • @halima7993
    @halima7993 3 місяці тому +2

    ምረጥ ሰው ወላሂ በጣም ደስ ይላል

  • @tsedaletadese4232
    @tsedaletadese4232 4 місяці тому +7

    እንደ ፅጌሬዳ አበባ ፍክት ያለች ቆንጆ ነሽ ከምትወጂው ልጋር ተጋብታቹ ወልዳቹ እግዚአብኤር በፍቅር ያኑራችሁ መቻቻል አለባችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 4 місяці тому +6

    ሶፊ መንገድህ ሁሉ የተቃና ይሁን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ ሳይህ ሁል ጊዜ የሰዉ ደስታ ስለሚያስደሰት አንተም ደስ ብሎህ ኑር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fc4yk8qr5i
    @user-fc4yk8qr5i 4 місяці тому +24

    በቃ እኔን ከባሌ አስታርቀኝ ሶፊ ምርጥ ሰው 🌷

    • @kedirseid6161
      @kedirseid6161 4 місяці тому

      E

    • @AtoomGudda
      @AtoomGudda 4 місяці тому +1

      በትክክል፡ፍቅርን፡የሚተከብሪ፡ከሆነ፡ዋጋክፈይ፡በርች።

    • @user-lr6fl3ye1v
      @user-lr6fl3ye1v 4 місяці тому

      ተራቅ ውዴ❤❤❤

    • @SaraSara-xv3pp
      @SaraSara-xv3pp 4 місяці тому

      እዉነትሽ ነዉ ደሥ ሢል እኔም ብታረቅ ደሥ ባለኝ ግን በጣም ጨምላቃ ነዉ ጠብቄዉ ነበር አይሆንም አየሁት ከሌላ ሠዉ ጋ

  • @seadanurye8983
    @seadanurye8983 4 місяці тому +2

    ወላሂ በጣምደስ ብሎኛል ወድሜሶፊአላህ ደስተኛያድርግህ የሰውደስታ የሚያስደስትህልጅ ማሻአሏህ😊

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd 4 місяці тому +50

    ዩቱብ ይከፈትላቸዉ የምትሉ በላይክ

  • @EVANGADI
    @EVANGADI 4 місяці тому +8

    🧿🧿🧿በጣም ደስ ይላል አለቀስኩኝ ሁላ በደስታ ወላሂ እንኳን ደስ አላችሁ ሶፊዬ አንተ ደግሞ ሁለ ጊዜም ሳቅ ከሳቅክ ፍቅር ሊጠልፈኝ ነው መሰለኝ🙈❤

  • @shibiretadese3074
    @shibiretadese3074 4 місяці тому +4

    የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል እንኳን ደስ ያላችሁ ውለዱ ክበዱ ሶፍ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 4 місяці тому +2

    አምሮብካል ሶፊ አንተ የምትሞሸር ነው የምትመስለው አንተ መልካም ልጅ ተባረክ❤❤❤❤

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 4 місяці тому +3

    ወላሃ ወደ ይቱብ ስገባ የመጀመሪያ ያገኘሁት በጣም በጉጉት ስጠብቀዉ ነበር ሶፊ በጣም ግብዝ ልጅ ነህ በርቱ 🎉🎉🎉🎉

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 4 місяці тому +4

    ሶፎኢ የምር የሰው ደስታ ደስ ነው ሚልክ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥክ የኔ ጅግናኣ በጣም ነው ደስ ያለን እንካን ታረቁ ዋኣው ብለናል❤❤❤

  • @aalmnokosi3840
    @aalmnokosi3840 4 місяці тому +5

    ዋውው በጣም ነው ደስ ይሚለው ፍቅራችሁ ለዝላለም የሆነ አይለያችሁ ሶፍዬም እንኳን ደስ አለህ ይለፋተህ ውጥት ነው በጣም ለፋተሃል

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 4 місяці тому +7

    ሶፊ መልካም ሠው ሥለታረቁ ደሥሥ ብሎኛል ሶፊ ዘንጠሀል ሙሺራ መሥለሃል አተመልካም ሠው የሠው ደሥታ የሚያሥደሥትህ ብልህ ሠው ነህ አላህ ይጠብቅህ ከፍ በልልን ወድማችን

  • @yeshidebalke3524
    @yeshidebalke3524 4 місяці тому +3

    ሶፊ በጣም ተሳክቶልሀል ምርጥ ጎደናነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @Fatumamohammed-lp4ev
    @Fatumamohammed-lp4ev 4 місяці тому +6

    ያሰላም ማነው እንደኔ ደስስስያለው ለይኩኝ

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 4 місяці тому +11

    የመጀመሪያ ጊዜ ስኮምት ይህን የምታነቢ ስደተኛ ሁላ ስላም ጤና ፍቅር ደስታ ይሁኝላችሁ ከድገተኛም ህመም ወቶም ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አሚንን የመዳም ቅመሞች እኔንም አበረታቱኝ አይከፈልበትም❤❤❤❤❤👍👍👍🥰

    • @user-hv5ll1sc3u
      @user-hv5ll1sc3u 4 місяці тому

      አሚንንንን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u 4 місяці тому +5

    ወላሂ ጀግና ነህ ሶፊ😢 የሰውን ደስታ ከራስክ በላይ😢 መጨረሻውን እስከምጨርስ ጓጓሁ በመዳም ስራ ድክም ብሎኝ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 4 місяці тому +3

    እልልልልልል ደስ ይላሉ እንኳን ታረቁ ሶፊ የሰው ማኛ እድሜ ይስጥህ

  • @genetketemawu
    @genetketemawu 4 місяці тому +7

    ሶፊዬ ምርጥ ሠው ማርያምን የሰው ደስታ የሚያስደስተው ድንቅ ወንድማችን ነው እናበረታታው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og 4 місяці тому +8

    ሶፊየ ወንድሜ ተባረክ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን ደስ ያላችሁ❤❤❤❤

  • @SelamawitBirhanu-km4pm
    @SelamawitBirhanu-km4pm 4 місяці тому +2

    የእውነት ሶፊየ የሰው ደስታ የምትመኝ ሰው ነህ እና አላህ ያንተም ደስታ ይሙላልህ

  • @hhjj6916
    @hhjj6916 4 місяці тому +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው ሱፊ እንኳን ደሰአለህ ልፋት ፍሬ አፈራ

  • @user-bo5qy4ns6k
    @user-bo5qy4ns6k 4 місяці тому +3

    ሶፊ አተኮ ልዩ ሠዉ ነህ ወላሂ ማሽአላህ ለሴት ልጂ ክብር ያለህ ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZemzemZnabu-pn6cb
    @ZemzemZnabu-pn6cb 4 місяці тому +6

    ሳፊዬ ስወድህ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ሁሌም እንወድሃለን 👑🌎❤

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 3 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤ሱፉ ተበረክ ምረጥ ጉደኝ ነክ የውድድር ስው መቼም እይለልይም

  • @user-lf6ee3gq6f
    @user-lf6ee3gq6f 4 місяці тому +2

    ዋው የምር ምርጥ ጎደኛ ማለት ይህ ነው ሶፊ መልካምነት ለራስ ነው የስጠህን ማስተዋል አይወስድብህ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ በዚህው ቀጥል🎉🎉🎉🎉

  • @user-fb5uq7ps6n
    @user-fb5uq7ps6n 4 місяці тому +3

    ወንድማችን ተውፊቅ አላህ ይጨምልህ

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 4 місяці тому +4

    በጣም ምስኪን የሆነ ልጅ ነው ልስልስ ያለ ደስ የሚል ልጅ ነው እድለኛ ነሽ የሄን የመሰለ ጠይም አሳ መሳይ እጮኛ ማግኝትሽ እድለኛ ነሽ ፍቅራቹ ያማረ ይሁንላቹ ሶፊ ዘመንክ ሁሉ ይባረክ❤❤❤❤🎉

  • @elsaalebachew4643
    @elsaalebachew4643 4 місяці тому +2

    የስው ፍቅር የሚያስድስትህ ምን አይነት ስው ነህ ተባረክ

  • @abebechTeshome-qf9yb2
    @abebechTeshome-qf9yb2 3 місяці тому +2

    የኔ ማልቀስስ😢 በጣም ነውደስ ያለኝ ለስታረቅሀቸው ወንድማችንም እግዚአብሔር ይባርክህ የሚያስታርቁ በጹዓን ናቸው የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና❤❤🙏

  • @user-iu9sv9gd1l
    @user-iu9sv9gd1l 4 місяці тому +3

    ሶፊ የዓመቱ መልካም ሰዉ እግዚያብሄር እንዳተ አይነቱን ያብዛልን በጣም 🎉🎉🎉

  • @makkamohomed6326
    @makkamohomed6326 4 місяці тому +5

    የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @user-ty7he1yn9q
    @user-ty7he1yn9q 4 місяці тому +4

    ሶፊ የመጨርሻ መልካም ስው የስው ደስታ የሚያስደስትህ ስው ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ

  • @GiftyDejene-xi1yj
    @GiftyDejene-xi1yj 4 місяці тому +2

    ሶፊዬ ምርጥ ሰው ያተባርክ ያፈቅር አምላክ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ማርያምን እኔ ግን እንደሚታርቁ እርግጠኛ ነብርኩ ❤❤❤

  • @madina3828
    @madina3828 4 місяці тому +5

    ወይኔ ሶፊ ወላሂ ልዩ ነህ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 4 місяці тому +3

    ሶፍዬ አረ አንተስ የተለየህ ሰው ነህ በማሪያም❤ እግዚአብሔር ዘር ማዘርህን ይባርከው ሶፍዬ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 4 місяці тому +2

    ጎበዝ ዘፋኞች ናቸው አዘጋጂም ለመልካም ስራህ አላህ መልካሙን ነገር ያስብልህ።ጥንዶችም አላህ መልካሙን ያርግላችሁ

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v 4 місяці тому +4

    ዋው መጨረሻው አማረ ደስ ይላል ሶፊ መልካም ሰው ❤❤❤❤❤

  • @gffd1436
    @gffd1436 3 місяці тому +4

    እኔም ፍቅር አመረኝ የምር አይስደት መቼነው እኔም የማፈቅረውን የማገኘው😢😢

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz 4 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    ሰለመይ ነገር ሁሉ በእዉነት በጣም ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉 ሰፊ አንተ ጌታ ይባርክህ ምርጥ ሰው ነው❤❤❤

  • @lubababushera-ot4qn
    @lubababushera-ot4qn 4 місяці тому +2

    መልካም ሰዉ ነክ ሶፍየ የተጣላን ሰው ባስታረከበት አጅረም ከአላህ ታገኛለህ ማሻ አላህ ቅን ልብ ነው ያለህ እኔም ብዙ ጊዜ ተሰብሬ አለሁ

  • @genetteferi5379
    @genetteferi5379 Місяць тому

    በጣም ደስ ይላል ሶፊዬ የሰይጣንን ክንድ ሰበራችሁ ዛሬ ፈጣሪ አምላክ ለቁም ነገር ያብቃቸው አስታራቂዎቹም ተባረኩልን ።

  • @user-op8tb9ye5k
    @user-op8tb9ye5k 4 місяці тому +3

    እኔ እንቁ ሶፊ የኔ የዋህ የሰዉ ደስታ የሚያሰደስትህ የሰዉ ክፋት የሚያስከፋህ❤❤❤❤❤

  • @tube463
    @tube463 4 місяці тому +3

    ሶፊ ያንተ ድካምና ልፋት በስተመጨረሻም እኮ ደስታ አለው❤❤❤❤❤❤❤

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533 4 місяці тому +2

    ውይይይይይይይይ ሶፊ ወላሂ ምርጥ ሠውነህ አላህ ይጠብቅህ የሠውደሥታ የሚያሥደሥተው መልካምሠውነው❤❤❤❤❤❤

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 4 місяці тому +2

    ሶፊየ አንተም አምሮብሀን የሠውደሥታ. የሚያሥደሥትህ. ምረጥ. ❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ

  • @meskeremlegese8397
    @meskeremlegese8397 4 місяці тому +3

    በጣም የሚገርም ነው በጥፊ ምክንያት እውነተኛ የፍቅር ስሜት ወጣ ለሰርጋቹ ያብቃቹ ❤❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 місяці тому +3

    ማርያምን በጉጉት ስጥብቀዉ ነበር ሶፌዬ እጅግ መልካም ሠዉ ነህ❤❤❤❤

  • @YeshiworkAbebaw-fo8xl
    @YeshiworkAbebaw-fo8xl 4 місяці тому +2

    ዋውውውውው ቃል የለኝም ፍቅሩን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰🥰 ሶፌ ምርጥ ሠው

  • @misirgezaheng3099
    @misirgezaheng3099 4 місяці тому +2

    ሶፊዬ ምርጥ ሰው በጣም ደስ ብሎኛል ስለታረቁ

  • @user-st4pg2kb9u
    @user-st4pg2kb9u 4 місяці тому +3

    ወላሂ ሶፊ አደነኩህ ያመቱ ምርጥ ሰዉ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @Tges872
    @Tges872 4 місяці тому +3

    ሶፊያ ጀግናና ጌታ ይጠብቅ መልካም ሰው ❤❤❤

  • @zenebeh
    @zenebeh 3 місяці тому +1

    መልካምሠዉ ሁሌምያሠበዉይሣካል በራሥህአሥመሥለህ ሥለለፍህ ተሣክቶልሃል

  • @amiseewt7013
    @amiseewt7013 4 місяці тому +2

    ወይኔ ስጠብቅው ነበር ዘገየሁ😢😢 ደስ ይላል እንኳን እሽ አለችው ሶፊየ የእኛ ጀግና❤❤🎉🎉

  • @Tshay667
    @Tshay667 4 місяці тому +3

    የኔ ወንድም እሰይ እንኳንም አሰታርቃቸው መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላቹሁ❤❤

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m 4 місяці тому +4

    ለቤትክ አዲሰ ነኝ ወድሜ እግዚአብሔር ይሰጥክ የሰዉ ደሰታ የሚያሰደሰትህ

  • @user-uh4zb7ip9y
    @user-uh4zb7ip9y 4 місяці тому +4

    ወድሜ ሶፊ አሰላሙ አለይኩም በመጨረሻም ተሳካልህ እኳን ተሳካልህ 😢 ወላሂ ከነሱ በላይ የተሰቃየሀው አተነህ እኳን ደስስስስስስ አለህ ደስስ ብሎኛል እኩል ተመላልሰዋል

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3h 4 місяці тому +2

    ዋው የሶፊ እና የነባ ድካም በጣም አሳዝኖኝ ነበር ተመስገን ብቻ ግን በሚዋደዱ ሰዎች መሐል የፈለገ ችግር ቢፈጠር መቀረፉ አይቀርም በጉጉት ነበር እኮ የጠበቅነው😍

  • @hshshshshshsh4959
    @hshshshshshsh4959 4 місяці тому +4

    ሶፊ ተጨነክ እኮ እንካን ተሳካልክ❤❤❤❤❤❤

  • @user-hi8hd1gc9b
    @user-hi8hd1gc9b 4 місяці тому +3

    ጀግና የምን የፍቅር አባባይ።

  • @kiya-man
    @kiya-man 4 місяці тому +2

    አይ ሶፊ አንቴ እኮ ትለየለክ ለሰው ልጅ የለህን አመለካከት የሰውን ቤት እንደምትሰራ ፈጣሪ የአንቴን ቤት ይስራ ነው የምለው ተባረክ

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw 4 місяці тому +2

    ተመስገን. አምላኬ በጣም ደስ ብሎኛል ሁሌም በደስታ. ያኑራችሁ

  • @hadiya9006
    @hadiya9006 4 місяці тому +3

    የሳፊ ደስታ ይለያል❤ ዋዉ አሁን እኛም ደስ ብሎናል❤

  • @umujaeferumuzubeyrbintshaf9512
    @umujaeferumuzubeyrbintshaf9512 4 місяці тому +3

    ሶፊየ ምርጥ ሰዉ ትለያለህ😢❤❤❤❤❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 4 місяці тому +7

    ሶፍዬ የስንቱን እንባ ወደ ሳቅ ወደ ደስታ ቀየርክ ተባረክ ጋግቼ ስጠብቅ ነበር ተጎዳች ብዬ ፈርቼ ነበር ለወደፊቷቸው በመነጋገር ችግራቸው ይፍቱ እግዛቤር ከናንተ ጋር ይሁን የፍቅር አምላክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vx2vb7ft6w
    @user-vx2vb7ft6w 4 місяці тому +6

    ሶፈየ ደስታህ ወደር የለውም❤

  • @eys9496
    @eys9496 4 місяці тому +4

    ሶፊ መልካም ሰዉ ❤❤❤❤❤

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 4 місяці тому +3

    እንኳን ደስ አለቹ ሶፊ ምሪጥ ስው የኛ አስተረቂ እንዋዳሀለን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-jm7sb6vr3s
    @user-jm7sb6vr3s 2 місяці тому +1

    ሦፊ የምትሠራው ሥራ በጣም ደሥ ይላል በርታ

  • @user-hh4yn4ey6i
    @user-hh4yn4ey6i 4 місяці тому +1

    ኡፍፍፍፍፍ ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ እንዳለኝ በማርያም እኔማ ስታለቅሱ አልቅሼ ስትስቁ ስቄ አለሁ ደስታችሁ ደስታችን ነው ሶፊዬ ትልቅ ሰው የኔ ወንድም አንተ ትለያለህ