💦ዊና በራሱ ቻናል መጣ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • ‪@marketube391‬ ‪@EfremTube21‬ ‪@abtube7318‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@ebstvWorldwide‬

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @WinaTube-el9ct
    @WinaTube-el9ct  11 місяців тому +482

    ua-cam.com/video/1eFnntu5XEs/v-deo.htmlsi=wZgWWgl0INqgYVXh

    • @uaeuae2968
      @uaeuae2968 11 місяців тому +6

      Wina eunkan des alk welcome❤❤❤❤❤

    • @A.A-oj5nf7ip9e
      @A.A-oj5nf7ip9e 11 місяців тому +13

      እኔ ቢያንስ 50 ሰው ሰፕስክራይብ አስደርጋለሁ ያተን ይቱብ ዊናየ ስወድህ

    • @NanyTadese-wu4ek
      @NanyTadese-wu4ek 11 місяців тому +4

      ወይ ሴቶች

    • @A.A-oj5nf7ip9e
      @A.A-oj5nf7ip9e 11 місяців тому +4

      @@NanyTadese-wu4ek ምን አደረጉ ሴቶች

    • @ZewduTlaye
      @ZewduTlaye 11 місяців тому +1

      ሀሀ

  • @marketube391
    @marketube391 11 місяців тому +117

    አማቼ❤🎉 በርታ

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 11 місяців тому +1

      ሊንክ አስቀምጡለት ማርክ

    • @MessieLove-ox2uc
      @MessieLove-ox2uc 10 місяців тому +2

      ማርኬ አማች አይደለም ላንተ አንተ ነህ አማች ለሱ😂😂

    • @የጣይቱልጅየአያቶ
      @የጣይቱልጅየአያቶ 9 місяців тому +1

      አተ ነህ አማች ማርክየ😂

    • @kiditube-j8c
      @kiditube-j8c 7 місяців тому

      አተ ነህ እንጂ አማቹ😂😂😂

    • @HhDdgg-o1u
      @HhDdgg-o1u 6 місяців тому

      አተነህ አማች ዉይኔ ማርክ😂😂😂

  • @semirabinthussen4555
    @semirabinthussen4555 11 місяців тому +59

    Well come ዊና መልካም ሰዉ በርታልንንን ወንድማችን በቅርቡ 100k 😘

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 11 місяців тому +520

    ላንተ ሲያንስ ነዉ ብዙ ዉለታ አለብን ያንተ🙌

    • @WinaTube-el9ct
      @WinaTube-el9ct  11 місяців тому +92

      አመሰግናለው ወንድሜ🙏🙏🙏

    • @fedilatube3812
      @fedilatube3812 11 місяців тому +56

      ​@@WinaTube-el9ctአትመሰጋገኑብንአ ሆ😂 እድሜ ለመዳም ቅመሞች እኛንም አመስግኑን ዊናዊ አዝናኝና አሰተማሪ የሆኑ ስራዎቹን አቅርብልን እኛ የመዳም ቅመሞች ስለ ችግር ስለ ኑሮ ውድነት መስማት ሰልችቶናል ፕራክም አታብዙ መናናቅ ያመጣል እንደዚሁ እንደተከባበራችሁ ቀጥሉ

    • @saadanuru4778
      @saadanuru4778 11 місяців тому +8

      ይገባሀል ብሮ ምርጥ ሰዉ

    • @SaraSara-ic8ym
      @SaraSara-ic8ym 11 місяців тому +4

      Ef ♥♥♥♥ ስወድህ በጣም Wina ምርጥ ሰው ይገባህል በርታልን ሁላችሁን በጣም እወዳችሁ አለው ♥♥♥♥ በማያልቀው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ኡምአማር-ጨ8ኰ
      @ኡምአማር-ጨ8ኰ 11 місяців тому +2

      ይገበዋል ደጎ ልብ አለዉ

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 11 місяців тому +35

    ለዊና ሲያንስ ነው የኢትዮጵያ ቅን ልብ congregation🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    መልካም ጓደኛ የበረሀ ጥላ ነዉ የሚለውን በነ ማርክ ጓደኞችህ ውስጥ አለ

  • @ZedZed-e9i
    @ZedZed-e9i 11 місяців тому +31

    አቤት መታደል እኮ ንጹህ ፍቅር እና ጋደኝነት እማምላክ ከክፉ ትጠብቃቹ አትለያቹ የልባችሁን መሻት ትሙላላችሁ የምር የሚያስቀና ፍቅር በዚህ ጊዜ

  • @አላህሆይጠካራሴትአድርገኝ
    @አላህሆይጠካራሴትአድርገኝ 11 місяців тому +164

    ሲይሰው ነው ለህቱ እና ለማርክ የከፈለው ውለታ ❤

    • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
      @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 11 місяців тому +1

      ትክክል በርግጥ ግን እነሡ ከሡ አልተማሩም ምክንያቱም ባለፈዉ ነፃነት እሚሉትን ለመስማት ፈትሻቼዉ አልነበር በቅናት አበዱ ሁለቱም የሌላ እህት ሲያፈቅሩ ምንም አይመስላቼዉ እህታቼዉ ስታፈቅር አይወዱም ይሄ ራስ ወዳጂነት ነዉ

  • @FathimaFaath-o9d
    @FathimaFaath-o9d 7 місяців тому +1

    ዊና የኔ ወድም ትለይ አለህ ወላሂ ቅን አሣቢ እኳን ደህና በጣህ❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉

  • @melonamelona7960
    @melonamelona7960 11 місяців тому +63

    ዊናዬዬዬ የኔ ምርጥ ይገባካል እኛ የመዳም ቅመሞች ገና 100K እናስገባካለን የመዳም ቅመሞች ይሄን ምርጥ ለብዙ ወንድሞች አርያ የሚሆን ወንድማችንን እናበረታታው❤❤❤❤

  • @MishoAlamu
    @MishoAlamu Місяць тому +1

    የኔ ዉዶቺ 🥰🥰🥰🥰🌹❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 11 місяців тому +52

    እንኳን ደህና መጣህ ዊና ወንድማችን በእውነት ጓደኝነታችሁ ያስቀናል😍😊በጣም ነው ምወዳችሁ የኔ ምርጥ ወንድሞች የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @denbelehussen6936
    @denbelehussen6936 11 місяців тому +34

    ቡታጀራዎች ታስቀናላቹ በርቱ❤🎉

  • @bizayhuashare3200
    @bizayhuashare3200 11 місяців тому +55

    ❤❤❤❤❤ማርያምን ሲያንሰዉ ነዉ ለማርክ እና ለእህቱ የከፈለዉ መሰዋትነት

  • @ነጃትነኝወሎየዋ
    @ነጃትነኝወሎየዋ 11 місяців тому +14

    ዊይናየ እኳን ደና መጣህልን ❤❤❤❤❤ ማነው እደኔ ዙረታም አንድ ግዜ ኤፍሬምጋ አንድ ግዜ ማርክ ጋ አንድ ግዜ አብርሺ ጋ እያልኩ ከዊና ቤት ከች አልኩ 😂😂😂 ምርጥ የፍቅር ቤተሰብ ኑሩ ሺ አመት በፍቅር በጤና ሄለን ናፍቃኛለች አምጡልኝ❤❤

    • @narditube4378
      @narditube4378 9 місяців тому +1

      እኔም ከእናሱ ቤት ወደዚህ

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 11 місяців тому +37

    ግን እኮ ሁላቹም ዩቱብ በከፈታችሁ ቁጥር መመስገን ያለባት ለሙዬ ናት መሰረታችሁ ነች እናንተ ቅርንጫፎቿ ናችሁ ለምሊ የኔጀግና አንቺ እኮ ሁሉንም ለስራ የምታንቀሳቅሺ የሁሉ ሞተር ነሽ❤❤❤❤❤❤

    • @yeshieseta
      @yeshieseta 3 місяці тому

      በትክክል❤❤❤

  • @ወለተኪሮስየድንግልማርያም
    @ወለተኪሮስየድንግልማርያም 11 місяців тому +11

    ባልንጀራህን እንደራስህ አድርገህ ውደድ ከአስርቱ ትዕዛዛት አንዱ ነው ቅዱስ ቃል ከእናንተ ላይ አይተናል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
    እምነት ተስፍ ፍቅር እነዚህ ሶስቱ ፀንተው ይኖራሉ ከሁሉም ግን ፍቅር ይበልጣል የሐዋርያው የቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት ፍቅር ለዘልዓለም ይኑር ሀገራችንን ፍቅሯን ይመልስልን አሜን

  • @Mesi2334
    @Mesi2334 11 місяців тому +34

    ፍቅራቸው ደስ ይላል አይለያችሁ wina ➺welcome ብለናል 🥰 የፍቅር አምላክ ሀገራችን➺ Ethiopiaን🇪🇹 ሰላም ያድርግልን 🙏

  • @AbigyaTesfaye
    @AbigyaTesfaye 11 місяців тому +13

    እሰይ እልልልልል ላንተ ሲያንስ ነው ዊናችን እንኳን ሳይከፈልበት ሰብስክራይብ ለሚደረግ ነገር ቀርቶ ተከፍሎም ቢሆን አንተን ሰብሰክራይብ አለማድረግ ከባድ ነው አንተ የሰው ልክ እውነተኛ ወንድም እውነተኛ ጓደኛ ነህ ከልብ እኖደሃለን ወንድማችን ❤❤❤

  • @markeTUbeዬቶብ
    @markeTUbeዬቶብ 11 місяців тому +26

    አንተ ማለት መልካም ወንድም ደሞም መልካም ሠው ነህ ፍቅራቺሁን አይቀንሥባቺሁ የሄሉንና የማርክንም መጨርሻ ያሣምርላቺሁ ውድድድ በማያልቀው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hophad3783
    @hophad3783 11 місяців тому +1

    ይረሽነናል አላለም😂😂😂😂😛😛

  • @tahacell6435
    @tahacell6435 11 місяців тому +22

    በጣም ደስ ይላል እናተም መልካም ቤተሠቦች ናችሁ ተባረኩ ቅንነት ፡ከቤተሠቡ ነው፡ዊና፡ ይገባዋል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetasefa7034
    @genetasefa7034 11 місяців тому +13

    እንኳን ሰላም መጣህ ስወዳችሁ የኔ ባለማህተቦች 💒❤

  • @አስቴርአዛናው
    @አስቴርአዛናው 11 місяців тому +21

    ❤❤❤❤❤ይገባካልአንተ የሆንክ ቅመም እናንተም ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @DoHl-gd9zj
    @DoHl-gd9zj 5 місяців тому +1

    በጣምነዉደስ ምትሉት

  • @mahbubamahbuba1827
    @mahbubamahbuba1827 11 місяців тому +13

    ደሞ በጣም ነው ሚያምሩትትትትት❤❤አላህ ልበቹ አይቃይርባቹቹቹ❤

  • @tablusht3048
    @tablusht3048 11 місяців тому +2

    እህት ዉድሙች እኔንም ስብስክራይብ አሪጉኝ አገር ስገባ ደጋግ ስራዉችን ለመስራት አቅጃለሁ 👍

  • @ጃማዩቱብ
    @ጃማዩቱብ 11 місяців тому +14

    ማሻአላህ አገራችሁ አየሩ ደሥሢል የኢትጵያ አየር የናፍቀው እደኔ🎉❤

  • @halimaali3936
    @halimaali3936 11 місяців тому +1

    መልካምወንዲምም

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 11 місяців тому +10

    እንኳን ደህና መጣችሁ ዊና ሲአንስህ ነው መልካምነት ከዚህ በላይ ያስከፍላል እናንተም ተባርኩ ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @meryemhessan251
    @meryemhessan251 11 місяців тому +1

    የኔ ወድምዋ ዊና

  • @beedashaliyad7151
    @beedashaliyad7151 11 місяців тому +6

    ዊናዬ የኛመልካም ሠዉ እንኳን ደና መጣህ በቅርብ ቀን 100ሺ ትገባለህ🎉🎉🎉 በርታልን ለአተ ከዚህም በለይ ይገባሀል በርታና ስራ😍😍😍 ማርክና ኤፊ ብሩኬ ዉድድድድ የኔ ምርጦች

  • @زيتونهقدير
    @زيتونهقدير 11 місяців тому +1

    ማሻአላህ❤❤

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 11 місяців тому +7

    ዊና ኡንካኒ ዳና ማጣህ ወዎ ዳስ ያሚትሉ ጎዳኛሞች ነቹሁ ፈጣር ይጣብቃቹሁ❤❤❤

  • @ሶሲአስፈሬ-አ2ደ
    @ሶሲአስፈሬ-አ2ደ 11 місяців тому +1

    ዋው 4ወፎች

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl 11 місяців тому +14

    ይገባካል የአመቱ ምርጥ ወንድም ነክ በርታ🤘

  • @hanhan7715
    @hanhan7715 11 місяців тому +1

    ዬኔ ፈቅራ ዊነ😂❤

  • @saadhh8609
    @saadhh8609 11 місяців тому +17

    የኔወንድም እንኮን ደስ አለህ ይገባሀል ሲያንስህ ነው ከዚህ በላይ ይገባሀል በሉ የመዳም ቅመሞች ስብስክራይብ አድረጉት አያስከፈልም መልካም እድል የኔ ወንድም ❤❤❤

  • @jamilajamila9297
    @jamilajamila9297 11 місяців тому +1

    ስታምሩ😂

  • @rahimhabibi2645
    @rahimhabibi2645 11 місяців тому +9

    ዊና ምርጥ ወድም ምርጥ ጓዋደኛ ምርጥ ልጅ ምርጥ ባልም አባትም ትሆናለህ ብዬ አስባለው እክዋን ደና መጣህ በርቱ

  • @giasbdiqHawa-ux2iq
    @giasbdiqHawa-ux2iq 6 місяців тому

    ዊና ሠላማችሁ ይበዛልኝ የምወዳችሁ ፈጣረ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MeseretZeleke-d5d
    @MeseretZeleke-d5d 11 місяців тому +15

    ዋው!ደስ ይለል እውነት ዊና ጥሩ ልጀ ኖሁና ይጋባሃል❤❤❤❤

  • @tube-yt5ur
    @tube-yt5ur 10 місяців тому +1

    ስላም

  • @maisaraabdi02
    @maisaraabdi02 11 місяців тому +11

    ዋና አካን ደና ማጣቃ ዋዳሜ ባታማ ንው ማዋዳቹ በታሳባ አንሁና አነ አዳታ አያናታ ዋዳማ ቢኖራያ ሙሉ ናባራቁ ግን ዋዳመን ባማታተ አዛን ናባራ ግን አናታማ ዋዳሞቼ ናቹ አጋራጫና ኢትዮጵያ ሰላም ያራጋላና አሜንንን 👏👏

  • @djdave4009
    @djdave4009 11 місяців тому +1

    Yine Jegna bertalegn

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi 11 місяців тому +12

    ላውና ይጋባዋል የምትሉት 👌👌👌👌❤️

  • @YfhdhFuryr
    @YfhdhFuryr 7 місяців тому

    የእዉነት ዊና በጣምነዉ የሚመቸኝ በጥቅሉ ሁላችሁም ትመቹኛላችሁ❤❤❤

  • @genettemesgen4111
    @genettemesgen4111 11 місяців тому +4

    ዊና የመጀመሪያ ስራህ ግን አባትህን ፕራክ አደርግልኝ ቁጣውን ሰለ የምወደው ነው

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 11 місяців тому +2

    ሴት ሆንክባቸዉ እኮ ተቁነጠነጥክ😅😅😅😅😅😅ፈታ አደረጋቹን የሴት ልጅ ያለህ ክብር ከልብ ኤናመሰግናለን እኛ የመዳም ቅመሞች አለን ሰብስክራይብ ለማድረግ አንተ ግን ጠንክረህ ስራበተ እንዳታቆም

  • @نورهالدوسري-ظ6ر
    @نورهالدوسري-ظ6ر 11 місяців тому +7

    ያንሰሀል ዊና ጥሩ ሰው ናክ ቀጥልበት ሁለቹም በርቱ

  • @لاالهالااللهمهماجرى

    🌹🌹🌹🌹👌የምርደሥትላላቺሁወደታእስተጀነት👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌👌

  • @hfem3901
    @hfem3901 11 місяців тому +5

    ወይኔ ታምራላችሁ ምርጥ ጓደኛምች እንኳን ደህና መጣች በጣም ደስ ይላል መልካም ሥራ ዘመን ይሁን❤❤❤❤❤

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 23 дні тому

    የጓደኝነት ጥግ ትለያላችሁ❤❤❤💝💝💝💝💝💖💖💖💖💖💖💖💖💖😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 11 місяців тому +6

    ዊናየ የኔ ወንድም ወላሂ ለእትህ ያለህ ፍቅር በጣም ያስደስታል ዊናየ በምድርም በሰማይም መልካሙን ነገር ሁሉ እመኝልህ አለሁ ሁላችሁንም እወዳችሁ አለሁ

  • @BekiTani
    @BekiTani 2 місяці тому

    አረ ዛና አልኩኝ ኑሩልኝ የኔ ዉዶቼ ፍቅራችሁ ያስቀአናል ❤❤❤❤❤

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 11 місяців тому +7

    አደኛ ነኝ እንኳን ደህና መጣችሁ ሁላችሁም እወዳችኋለሁ ዊና በርታ ጀግና ነህ ይገባሀል ወድሜ❤🎉🎉🎉

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu Місяць тому

    ደስስስ ስትሉ ሰላማችሁ ይብዛልን❤❤ዊና ኮ አስተዋይ ደግ የሰዉ ልክ ነዉ በሀይማኖቱ እራሱ ጠካራ ነዉ ❤በርቱ ሁላችሁም እንወዳችኹ አለን❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 11 місяців тому +7

    ስታምሩ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑረችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @saedahassen9582
    @saedahassen9582 8 місяців тому

    ዋውዋናየ በጣምጥሩሰውነክ ይገባለል❤❤❤❤❤😂

  • @messitube1149
    @messitube1149 11 місяців тому +7

    Wina welcome
    I'm from south Africa 🇿🇦

  • @Marita-k6q
    @Marita-k6q 8 місяців тому

    Wawu. Setameru. Hulye. Desetga. Hunu.fetary.ayelyaychu

  • @RoziYnatwalij
    @RoziYnatwalij 11 місяців тому +6

    ውናዬ ወይኔ በጣም ደስ ብሎኛል እንካን በሰላም መጣክ ቡራ እፍረም ማርቆስ በርቱልኝ

  • @MmOk-ej6so
    @MmOk-ej6so Місяць тому

    የኔ ማሮች ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ ወድሞቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AzebTadele
    @AzebTadele 11 місяців тому +8

    ዊና የወድም ጭምት የወድም መከታ ብዬሀለዉ👌👌👌❤❤❤

  • @Amenad113
    @Amenad113 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂kkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkk

  • @ፋፊነኝየልጄናፋቂ
    @ፋፊነኝየልጄናፋቂ 11 місяців тому +4

    ማነዉ እንዴኔ ዊና በራሱ ቻናል በመምጣቱ ዴስ ያለዉ ይሄ ቻናል ሲያሰዉ ነዉ ሲበዛ ቅን የሆነ ልጅ ነዉ ሄሉም በራሷ ቻናል ትምጣ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zebibtubez4756
    @zebibtubez4756 11 місяців тому

    ኤፍሬም የለበሰው ሸሚዝ ከኡጋንዳ ነው የተላከልህ

  • @TsgeredeM
    @TsgeredeM 11 місяців тому +5

    ❤❤❤❤❤❤እዴት ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የእውነት ይሄ ሲንሰው ነው በጣም ምራጥ ልጅ ነው የእውነት በተላይ እህቱ በጣም እድለኛናት እዳዝህ የምረዳ ወንድም ስላላት ❤❤❤❤❤❤

  • @halimahailu
    @halimahailu 11 місяців тому +5

    በረታ ካተ ብዙነገር እጠብቃል ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ ውዶቸ

  • @YcuI6f
    @YcuI6f Місяць тому

    የኒዎቹፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤❤❤

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 11 місяців тому +4

    ለዊና ሲያንሰው ነው ኤፍሬም ቡርኬ አንደኛ ነገር ከመሮጥ ከመሳቀቅ ድናችሆል ለማርቆስ ባለ ውለታህ ነው

  • @user-yy3ky6ul6z
    @user-yy3ky6ul6z 8 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @henaa3965
    @henaa3965 11 місяців тому +4

    ❤❤❤ውድ፡የእማብርሃን፡ወዳጆች፡የተዋህዶ፡ፍሬዋች፡በየለቹበት፡የእማብርሃን፡ቸርነት፡ና፡ፍቅር፡ይጠብቀቹ፡አሜን፡ዊን፡ብሩክ፡ማርክ፡ኤፋሬም፡ሁለችሁም፡❤❤❤❤፡እማብርሃን፡ትጠብቀቹ፡አሜን፡በጠም፡ነው፡እምወዳችሁ፡እንድህ፡ነው፡ተዋህዶ፡ፍሬዋችሽ፡ምግባርቸው፡፡እማብርሃን፡ትጠብቀችሁ፡አሜን፡በዚሁ፡ቀጥሉበት፡❤❤❤❤፡ከዱባይ

  • @stc6291
    @stc6291 11 місяців тому +1

    ይገባሀልበእዉነትእናተምእግዚአብሔርአምላክይባርካችሁበጣምደስስትላላችሁለሌዉወጣአርአያናችሁቀጥሉበት❤❤❤❤

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 11 місяців тому +9

    ስታምሩሩ እግዚአብሔር አምላክ የናንተ አይነት ሰውች ናብዛልን ❤🎉

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 11 місяців тому

    እና ቪዴወ ልቀቁበት ሼር አድርጉለት ያድጋል አሥር እሥኪሞላ አጠብቁ

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 11 місяців тому +5

    እስከመቃብር ❤❤❤❤❤ፍቅራችሁ እስከሽበት ባልታስበ እንጀራ ይባርካችሁ ለምልሙ እብቡ እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን

  • @MeronTekile
    @MeronTekile 5 місяців тому

    በታጀራዎች ታስቀናላቹ በርቱ❤❤❤🎉🎉🎉🎉👌👌💛💛💛💛💚💚💚💋💋💋💋

  • @saqw662
    @saqw662 11 місяців тому +4

    በዛውም ፕራንክ አድርጉት❤ማርከን አሰቀያው 😅

  • @seadamelaku3377
    @seadamelaku3377 11 місяців тому +2

    ዊናየ በጣም ያስብሀል አንተ አስተዋይ ነህ መልካምነትህን አላህ ይጨምርልህ 👌👌👌

  • @ነኝስደተኛዋ-ኸ2ቘ
    @ነኝስደተኛዋ-ኸ2ቘ 11 місяців тому +5

    ስታምሩ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ababaabdallah3773
    @ababaabdallah3773 10 місяців тому

    ላተይገባሀን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይሄም ሲያስህነው🎉🎉🎉🎉

  • @Edeneye21
    @Edeneye21 11 місяців тому +7

    ባለማህተቦች ስወዳቹህ በረቱልኝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sayedahmada736
    @sayedahmada736 8 місяців тому

    ሚስኪን እሽ አድኛችሁ አዉሩ አላለም😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @አግዚአብሔርአራኛዬነው
    @አግዚአብሔርአራኛዬነው 11 місяців тому +8

    Wow የ ፍቅር በታሳብ ውናዬ ምርጥ ሳው ባርታ ባጣም ዳስ ትላላችሁ ባርቱ❤❤❤❤

  • @user-qf9df4yf8zzMebi
    @user-qf9df4yf8zzMebi 2 місяці тому

    ውናየበርታልን በቅርብ ❤100k❤🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-ic8ym
    @SaraSara-ic8ym 11 місяців тому +9

    wow ♥♥♥♥♥ ትልቅ ደረጃ እንጠብቃለን

  • @HayatOmer
    @HayatOmer 11 місяців тому +2

    😂😂😂😂ኧረወይኔበሳቅውናንአምታታችሁት

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 11 місяців тому +5

    በአሪፍ አሪፍ አይዴያ እንጠብቅሃለን በርታ!!

  • @SabaAdisu
    @SabaAdisu 5 місяців тому

    ኧር እና ልጆች 😅😅😅 እናተን እያየሁ ስስቅ 😅😅😅በሽተኛ መስልኩ ላርቦች

  • @meditishu8014
    @meditishu8014 11 місяців тому +3

    ውይናን ስወደው አይቸ አልጠግበው መሻአላህ ቅን መጣትነው የሱውለታመቸም አይረሳ 🎉🎉🎉

  • @SalamTamne
    @SalamTamne 11 місяців тому +2

    Wow yene wudeiche dase yelale🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🥰🥰

  • @user-yu7iy2kf5r
    @user-yu7iy2kf5r 11 місяців тому +3

    እንኳን በሰላም መጣህ ዊናየ

  • @zabibaakadiir
    @zabibaakadiir 11 місяців тому +1

    W W W😂😂😂😂😂😂

  • @ራህማይቱብ
    @ራህማይቱብ 11 місяців тому +8

    የዊና ያንተ ገለታ አለብን አብሽር❤❤🎉

  • @samritube645
    @samritube645 9 місяців тому

    *ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ለቤትህ አዲስ ነኝ ግን በመጀመርያ ቪድዮህ እነዚህ ከንቱዎች አስደነገጡህ😂በርቱ*

  • @aynalemyoutube3622
    @aynalemyoutube3622 11 місяців тому +4

    እንኳን ደና ማጣክ ዊና ❤️😊አድርገናል እስቲ የምትዋዱት በአንድ ቅል

  • @MatomahEdrse
    @MatomahEdrse 11 місяців тому

    እንኮን ደህናመጣህ ወድማቺንንን❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 11 місяців тому +8

    ወይናየ የኔ ገራገር መልካምነትህን መቸም ቢሆን በምንም አይነት መልካምነትን እዳተው እዳቀይረው እወድሀለው በወድምነት❤❤❤

  • @ShyShydh-nn1qc
    @ShyShydh-nn1qc 9 місяців тому

    ማሻአላህ ፍቅራችሁ ደስ ይላል ይጨምርላችሁ

  • @SamriSamri-d7o
    @SamriSamri-d7o 11 місяців тому +3

    Enkuan dessssssss Alek winaya hulachum ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤