🛎️ሄለንን ተዋት አስደነገጥኩት ማርክን😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024
  • ‪@marketube391‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@EfremTube21‬ ‪@WinaTube-el9ct‬

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @Kidoo.21
    @Kidoo.21 9 місяців тому +68

    ያ ኢላሂ 😂😂😂ሰራህላቸው 😂😂😂

    • @xegajon4913
      @xegajon4913 9 місяців тому

      Biruk kante fkr zayzegn ayy kerm😊 mayt lteweu endye ?

    • @JfXh-gx2eo
      @JfXh-gx2eo 6 місяців тому

      😂😂😂😂😂😢

    • @JakeJj-vb5im
      @JakeJj-vb5im 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤​@@xegajon4913

    • @aishShagh
      @aishShagh 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Mekya-nu9fp
    @Mekya-nu9fp 9 місяців тому +170

    የየፍሬም ወኔ ወድነት ወደምነት መከታነት ያስደሰተዉ ላይክ

  • @SharaDha-ec1zw
    @SharaDha-ec1zw 9 місяців тому +341

    ማነው እንደኔ የቡርኬ እርጋታ ጨዋነት የሚያደንቅ ❤️

    • @እናትአለሜእወድሻለሁ
      @እናትአለሜእወድሻለሁ 9 місяців тому +9

      አዳራሻን በኋላ ፍቅር ይዞኛል እንዳትይ እነዚህ ልጆች አልታቻሉም😂😂😂

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 9 місяців тому

      እኔ😂😂😂

    • @SharaDha-ec1zw
      @SharaDha-ec1zw 9 місяців тому +1

      ​@@እናትአለሜእወድሻለሁቨቃ እኔ አድናቆቴ ወደ ፎንቃ ተቀይሮብኛል ተባበሩኝ ቨረኪና ከመጠጣቴ በፊት 😭🙄

    • @ahmyou3918
      @ahmyou3918 9 місяців тому +2

      ሴቱ አልተቻለም በጥየቃ

    • @ahmyou3918
      @ahmyou3918 9 місяців тому +1

      😂😂😂

  • @hulluberrsuhone
    @hulluberrsuhone 9 місяців тому +48

    ዋው የኤፍሬም አድናቂዎች ወዴት ናቺሁ እስኪ ብቅ ብቅ በሉ 👍👍👍

    • @halemahaloum-si4ll
      @halemahaloum-si4ll 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😊😊😊😊👍👍👍

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 9 місяців тому +124

    ቡሩኬ አለባበስህን ስወድልህ ኤፍሬም ወድም መከታ ነው ጀግና ❤❤👍👍👍👍👍

  • @radiyar5587
    @radiyar5587 9 місяців тому +72

    ሴቱ ሁሉ ምን ቀምሶ ነው ሁሌ በየኮሜንቱ ስታምር ስወደው ሳፈቅረው 😂😂😂😂 ምንአይነት ወረርሽኝ ነው አላህ ይስቱር

    • @ሀገሬክፉአይንካሽ
      @ሀገሬክፉአይንካሽ 9 місяців тому +2

      ወረርሽኝ ክክክክክክክ የማይለቅ ወረርሽኝ

    • @zenbamokoni8344
      @zenbamokoni8344 9 місяців тому

      😂😂😂😂🎉

    • @amiyimamgo7198
      @amiyimamgo7198 9 місяців тому

      😂😂😂እርኔም አለሁበት

    • @HayatOmer
      @HayatOmer 9 місяців тому

      😂😂😂እኔምየሚገርመኝቢኖርእሱነው😂😂😂😂😂😂

    • @hshehhshdh2599
      @hshehhshdh2599 9 місяців тому

      😅😅😅😅😅

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 9 місяців тому +56

    ወንድምኮ መከታ ነዉ ኤፊ ጀግና ነክ❤❤❤❤❤❤

  • @AsyLove-j2v
    @AsyLove-j2v 9 місяців тому +88

    ጀግና ነህ ኤፍሬም በቤተሰብ ቅልድ የለም የአመቱ ምረጥ ፕራንከ ዋው ሀሰብ አቅራቢውም ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zamzam-e5w
      @zamzam-e5w 9 місяців тому

      በጣም ወላሂ ወዲም እደዚህነው

  • @amiyimamgo7198
    @amiyimamgo7198 9 місяців тому +71

    እንደው ስወዳችሁ እኮ በተለየ ተቡራውማ ፍቅር ሣይዘኝ አይቀርም 😢😜ግን ማነው እንደኔ አብርሽንና ሩታን እየጠበቀያለው😢😢

    • @hhhj5172
      @hhhj5172 9 місяців тому +5

      እኔ 😁😢

    • @Tre-pu2ky
      @Tre-pu2ky 9 місяців тому +4

      እኔ አለሁ በጉጉት ምጠብቅ ወላ😢

    • @ethiopiaagere5699
      @ethiopiaagere5699 9 місяців тому +4

      እኔ😢

    • @seidseid2312
      @seidseid2312 9 місяців тому +3

      አረ ዝም አሉ እየጠበኩነው😢😢😢

    • @mblfj7608
      @mblfj7608 9 місяців тому +2

      አናደዉኛል ዛሬ ይለቃሉ በዬ ፍቅር ሲሰሩ ለማየት አፍጥጬ ቀረሁ😂😂

  • @ameenahali1891
    @ameenahali1891 9 місяців тому +39

    ኤፊ ጀግና በወዲም ዲርዲር የለም 🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ 9 місяців тому +28

    አይ ወንድም ምንም አይኑራችሁ ነገር ግን ወንድም ብቻ ይኑራችሁ A @ M❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ሕልናዊትጋልውቅሮ
    @ሕልናዊትጋልውቅሮ 9 місяців тому +148

    አንበሳ ኤፍሬም ምንም ቢሆን በወንድም ቀልድ የለም❤

    • @NanyTadese-wu4ek
      @NanyTadese-wu4ek 9 місяців тому +1

      በጣም ይለያል

    • @Yyyhyuu-zx1df
      @Yyyhyuu-zx1df 9 місяців тому +1

      ኤፍሬም ይለያል ገበዝ❤❤

    • @RahmaGaeu
      @RahmaGaeu 16 днів тому

      የኤፍሬም የምኑ ልጅ ነው ማርክ

  • @hfem3901
    @hfem3901 9 місяців тому +78

    ቡራኬ ገና መቶ ሺህ ትገባለህ ኤፍሬም ጎበዝ ለወንድምህ ጀግና ❤❤❤

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 9 місяців тому +28

    ኤፍሬም ጅግና በእውነት ለወድሙ ያለው ፍቅር ወንድም መከታ ነው ለማንኛውም በጣም ነው ደስ የምትሉት ብሩኬ የኔ ጸባዬ ሰናይ በጣም ነው ምወዳችሁ ጓደኝነታችሁ ያስቀናል የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ አይለያችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ የኔ ምርጥ ወንድሞች❤❤❤❤❤❤❤

  • @سلام-ح2ج
    @سلام-ح2ج 9 місяців тому +24

    በጣም ነው የሚወድቹ እህተች ክትግራይ
    ሓብይበ❤❤❤

  • @ኢክራምጅላሉአብዶ
    @ኢክራምጅላሉአብዶ 9 місяців тому +15

    ኤፊ የምር አኮራህኝ ለውድም ያልህ ፍቅር ማሻኣላህ❤

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 9 місяців тому +19

    ወድም ማለት መከታነው የሚባለው እደዝህነው ለኤፍ ላይክ ግን ቡርኬ እደዝህ ሰው አታስደግጡ ይቅርባችሁ

  • @user-li4xx6ke1r
    @user-li4xx6ke1r 9 місяців тому +18

    ኤፋየ ጀግናነህ በእውነት በጣም ነው ደስእምትለው በቤተሰብ ቀልድ የለም ❤❤❤❤❤❤

  • @ማሚእወድሺአለሁ
    @ማሚእወድሺአለሁ 9 місяців тому +56

    ኤፍሬም ምርጥ ወንድም ነህ ለወንድምህ ተቆርቆሪ 😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @DyiDt
    @DyiDt 9 місяців тому +23

    ወይኔ ቡርኬ 😂😂😂😂ልጁ አጥንቱ ቀረ ተው ግን አተ ጥሩ ሰው አልነበርክ😂😂😂

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 9 місяців тому +18

    ኢፍሪም ወንድም ብሎ ዝም ማርክ እድለኘ ነህ እድህ ያለ ወንድምና ጎደኞች ሥላሉህ

  • @allaakbar-y6b
    @allaakbar-y6b 9 місяців тому +27

    ወይኔ ዛርየ እማ ይለያል የምር ይመችህ ብሩኬ😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @hayatfentaw3108
    @hayatfentaw3108 9 місяців тому +15

    ኤፍሬም ጀግና ነክ ወላሂ ለቤተሰብክ ክብር አለክ ለኤፍሬም ስጦታ ይሰጠው እምትሉ በላክ አሳዬ ይሰጠው

  • @ፍርዶወስከድር
    @ፍርዶወስከድር 9 місяців тому +27

    እረሩታናአብርሽንለማየትእደኔየጓጓየለም

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 9 місяців тому +4

      አረ እኔም በገባው ቁጥር እነሱነው የማስበው,

    • @ተመሥገንአምላኬ-መ1ነ
      @ተመሥገንአምላኬ-መ1ነ 9 місяців тому

      ​@@genetteshome3906እኔም😢😢😢

    • @Tigsit282
      @Tigsit282 9 місяців тому

      እኔ😭😭😭😭😭

    • @ትግስት-ኸ4ዠ
      @ትግስት-ኸ4ዠ 9 місяців тому

      እኔም😢😢😢

    • @TiruyeWoretaw
      @TiruyeWoretaw 9 місяців тому +2

      እኔእራሱ እንዴት እንደጓጓው በቀን ስንቴ ዩቱብ የምገባው ሳያቸው ምንም አልፓሰቱም 😢😢😢😢ቸር ወሬ ያሰማን ማርያምን

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 9 місяців тому +23

    ብሩኬ ወንድሜ ይገባሀል ከዚህም በላይ መቶ ሺ

  • @እማየኔሊዩ
    @እማየኔሊዩ 9 місяців тому +12

    ቡሩኬ ተሳክቶልሀል በአንድ ጠጠር ሁለት ወፍ አገኘሀቸው ይመችህ
    ልጁ ጎበዝ ተዋናኝ ነው 👏👏👏

  • @TiegestTiegest
    @TiegestTiegest 9 місяців тому +10

    ኤፋ ጀግና በወንድም ቀልድ የለም ማርክ እርጋታህ ዋውው❤❤❤❤ ይመቻቹ ሁላቹም❤

  • @NejmaMuhammed
    @NejmaMuhammed 7 місяців тому +9

    ደስ ትላላቹ ወላሂ ብራ ፕራንኩ አንደጃ ነዉ የቡታጀራ ልጆች

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 9 місяців тому +15

    ኤፍ አንደኛ ወንድምኮ መከታ ነዉ❤❤❤❤

  • @gedam626
    @gedam626 9 місяців тому +11

    ምረጥ ወንድም ኤፍሬም ጀግና ነህ በቤተስብ ቀልድ የለም ይመችህ ደስ አላችሁኝ❤❤❤ ጎንደረ ስትመጥእቀበላችህለሁ ለሀገሬ ያብቅኝ እና ብሩክ በረታ ጎብዝ❤❤❤

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm 9 місяців тому +25

    ኤፍሬምዬ አይዞክ አንደኛ ጎደኛ እዳንተ ነው❤❤❤❤❤❤

    • @GgiuHhfft
      @GgiuHhfft 9 місяців тому

      ትክክል አንበሳ🎉

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 9 місяців тому

      ዘመዱነውእኮ ይገባዋል🎉🎉

    • @መኪየወግዲዋ
      @መኪየወግዲዋ 9 місяців тому +1

      ያክስቱ ልጅ ነዉ

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ 9 місяців тому +13

    አንበሳ ኤፍሬም ምንም ቢሆን በወንድም ቀልድ የለም

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
    @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ 9 місяців тому +26

    የኔዋ እናትዋ ጎደር አለሜ❤❤❤አማራዬ ❤❤❤❤ጎብኙ

    • @ሰብለጎንደሪዋ
      @ሰብለጎንደሪዋ 9 місяців тому

      የት ሰፈረ ነሽ😂

    • @samiragzachew8903
      @samiragzachew8903 8 місяців тому

      ጉንደረ የፍቅረ ሀገረ ውቧ ባህረዳረ ጉራ በሉ ሀገራችን ብዙ የሚጉበኝ አለ እኔም ደቡብ ኢትዮጵያን መጉብኘት እፈልጋለሁ ለምለሟ ሀገሬ ሀገራችን እንጉብኝ መጀመሪያ ❤❤❤

  • @fhhuuikk9179
    @fhhuuikk9179 9 місяців тому +11

    መቀሌ እቀበላቸወለሁ የኔ ውድዎች እኔ እወደዋቸወላሁ❤❤❤❤

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ 9 місяців тому +10

    ወይኔ ኤፌ ወድም መከታነው ተመቸኋኝ❤❤❤ እወዳችኋለሁ

  • @masarat2998
    @masarat2998 9 місяців тому +17

    ኤፍሬም ዋውውውውው ውድንክ ጀግና ማርቆስ ጀግኖችዋውው❤❤❤

  • @mbet1840
    @mbet1840 9 місяців тому +52

    ዋው ደስ ሚል ፕራንክ ነው እጥር ምጥን ያለ ኤፍሬም ለማርቆስ ያለህን የወድምነት ጥግ አሳይተኸናል ጀግና ነህ❤❤

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df 9 місяців тому +10

    አፍሬም ጀግና ወድምነት❤❤❤❤❤❤

  • @Fatema786-eo8ed
    @Fatema786-eo8ed 9 місяців тому +15

    አይ ተውልጁን አታስጨንቁት😢

  • @selmayoitbechannel4323
    @selmayoitbechannel4323 9 місяців тому +7

    አረ የሩታና የአብርሽ ነገር እኔ አስሰበኛል😢😢😢

  • @AtsedeMulugeta-cv3xf
    @AtsedeMulugeta-cv3xf 9 місяців тому +16

    ደምሩኝ ውዶቸ ስደት መረረኝ😢😢😢

  • @haymi16h
    @haymi16h 9 місяців тому +7

    ኤፍሬምጎደኛ እንደዚህ ነው❤

  • @ayan-xp9fu
    @ayan-xp9fu 9 місяців тому +12

    እኔ ጀመሪ ነኝ ለይክ ግጩኙ

  • @ሰምሃልዩቱብ
    @ሰምሃልዩቱብ 9 місяців тому +7

    ብሩኬ በጣም ነው የሚወድህ ክትግራይ ❤😊

  • @Reozyait
    @Reozyait 9 місяців тому +6

    ኤፍሬም ብሩክ ማርክ እድሜእናጤና ይስጣችሁ አይለያችሁ ❤❤❤❤ደስትላላችሁ

  • @MihiretAbnewmihiret-gg1hr
    @MihiretAbnewmihiret-gg1hr 9 місяців тому +16

    ጀግና ሄፊ ከወድም በላይ 👌

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 9 місяців тому +11

    ኤፍ ምርጥ ወድም ነክ ❤❤ በርቱልን አላህ አይለያቹሁ

  • @embeytu
    @embeytu 4 місяці тому +2

    ዋውውውውው እፉየ❤ መቀሌ ስትል ናልኝ እባክህ እወድሃለሁ ❤😍😘😘😘😘😘

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 9 місяців тому +11

    ዋው ደስ ስትሉ ዉዶቼ ሠላማችሁ ይብዛ❤

  • @MdMd-yg4bm
    @MdMd-yg4bm 9 місяців тому +8

    እኳን ደስ አለህ ብሩኬ❤❤❤

  • @yeimatyasinyasin
    @yeimatyasinyasin 9 місяців тому +5

    እረ ልጅ አስቡለት ሆ ምነዉ ለማንኛዉም የሠሬ ልጆች በርቱ

  • @AyneyWerku
    @AyneyWerku 9 місяців тому +12

    ለዚህ ቤት አድስ ነኝ ፍቅር ራችሁ ደስ ይላል ❤❤ማርክ ቻለው ብድር በምድር ነው አባቴ😂😂😂😂

  • @rawdha4195
    @rawdha4195 9 місяців тому +10

    ምርጥ ወንድማማቾች እንኳን ደና መጣቹ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 9 місяців тому +18

    እረ የነአብርሽ ጉዳይ አሳስቦናል ቀጣዩ ቪድዮ ይለቀቅልን የምትሉ ጨንቆኛል😢😢❤❤❤

  • @የተኝቢ
    @የተኝቢ 9 місяців тому +13

    ኢፍራም በጣም አሰደሰተኝ ወላሂ ወደምነት ያይሁበት ነው ጎበዝ ጀግናነህ♥️♥️♥️👍ኢፊዬ ይመችህ

  • @LaylaLayla-gb5mw
    @LaylaLayla-gb5mw 9 місяців тому +4

    ቡረየ ተበቀልከቸው😂😂 ኤፋ ወንድምነት ይላል 😣❤👌👌ቡሩኬ ምርጥ ሰው❤❤❤🎉🎉

  • @wdw5007
    @wdw5007 9 місяців тому +4

    ላይክ አምሮኝ ነዉ ግጩኝ

  • @ፍቅርብቻ-ቸ4ገ
    @ፍቅርብቻ-ቸ4ገ 8 місяців тому +1

    ቡርኬን አፈቅረዎለሁ በጣምነው የምወደው ፍቅሬን ካልተቀበልከኝ እራሤን አጠፍለሁ😢😢😢

  • @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ

    ኤፍ ጀግና ነህ ማርያምን

  • @wswit4692
    @wswit4692 9 місяців тому +4

    በጣም ነዉ እምወዳቹሁ ግን ምን ዓይንተ ዘመን ነዉ እኛ ስደት ስልቸት ብሎናን እነሱም ስደት ይመኛሉ ፈጣሪ እረዚቃቹሁን ካገራቹሁ ያድርግላቹሁ

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 9 місяців тому +5

    ፕራንክ ብሎ ዝም 😅

  • @beedashaliyad7151
    @beedashaliyad7151 9 місяців тому +10

    ሠራህላቸዉ ብሩኬ😂❤

  • @የሚካኤልልጅ-ቸ4ዐ
    @የሚካኤልልጅ-ቸ4ዐ 8 місяців тому +6

    ዋውው ደስ የሚል ፕራንክ ነው ይመችክ ቡራዬ

  • @አግዚአብሔርአራኛዬነው
    @አግዚአብሔርአራኛዬነው 9 місяців тому +6

    ብሩኬ የ ልቤ ሳው ባጣም ነው የምዋድክ❤️
    የ ፍቅር በታሳብ እግዚአብሔር ካክፉ ኡሉ ይጠብቃቹ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @almalm523
    @almalm523 9 місяців тому +5

    ጎደኝነታችሁ ደስሲል ጌታን ከስደት ስመለስ ሰዋ እወስዳችኋለሁ ይመቻችሁ❤❤❤❤

  • @AzeAxumኣዙኣኽሱም
    @AzeAxumኣዙኣኽሱም 9 місяців тому +6

    መቀለ እኔ እቀበላቸዋለው የምር 😍❤️

  • @በትእግስትጎንደሬዋ
    @በትእግስትጎንደሬዋ 9 місяців тому +7

    ውይይይይ ብሩኬ 😅😅😅😅😅

  • @A.A-oj5nf7ip9e
    @A.A-oj5nf7ip9e 9 місяців тому +6

    እረጉድ ያበደ ፕራክ ይሉሀል ይሄ ነው😂😂😂😂

  • @masrtematwoes630
    @masrtematwoes630 9 місяців тому +3

    ብሩክ ዜሬ. የለ ታመችኝ አሁን ድግሞ. ዊና ይቃራል. ጨምሮ

  • @shalsuwhsjwwjw
    @shalsuwhsjwwjw 9 місяців тому +6

    እንኳን ደስ ያለክ ብሩኬ ገና 1ሚሊየን ትገባለክ በርታ 🎉🎉🎉

  • @The-r7p
    @The-r7p 9 місяців тому +3

    ምርጥወንድማማችአንኳንደናመጣቹብሩክበረታጎብዝ❤❤❤❤❤❤

  • @toybayimor2020
    @toybayimor2020 9 місяців тому +10

    ኤፋ ጀግና❤ውድድድድ❤❤

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
    @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 9 місяців тому +6

    ኤፋ ጀግና ወንድም ነህ ማሻ አላህ አይለያችሁ

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 9 місяців тому +2

    Wowwww betam desi yilali ebakachihu belalu atimitubeti afa adega manew wedu alikiko ❤❤❤❤❤

  • @sadiyayasin3941
    @sadiyayasin3941 9 місяців тому +4

    ወድም መከታዬ ❤❤❤❤ወላሂ አደኛ❤

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 9 місяців тому +1

    ተበብራቹ ብሩክን ሰፕራይዝ አርጉት. ሁላቹንም እኖደቹሀለን በርቱ🎉🎉🎉

  • @molomolo1018
    @molomolo1018 9 місяців тому +6

    ኤፍሪም ጎደኛ እደዚህ ነዉ❤

    • @HeluuSeee
      @HeluuSeee 8 місяців тому

      ወንድሙ እኮ ነው ከጓደኛም

  • @baqeyegetaliji8545
    @baqeyegetaliji8545 9 місяців тому +2

    Birukiye baxam new das mitiluta eko yemir 💝💝🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @AyshhAlharthy
    @AyshhAlharthy 9 місяців тому +5

    ዋው ደስ ስትሉ ዉዶች ሠላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 2 місяці тому

    ቱቱቱቱ እርግጣኛ ነኝ አንድ ቀን በእናንተ ፕሮንክ ምክኛት አንድ ሳው እንዳይሞት እፋራላው 😢😢😢😢😭😭😭😭😭

  • @etaneshzas5120
    @etaneshzas5120 9 місяців тому +8

    ብሩኬ'ስወድህ'እኮ'❤❤

  • @martayemaryamlij6984
    @martayemaryamlij6984 9 місяців тому +2

    ማነው አብርሽን በጣም የጠበቀው ትላንት እሽ ዛሬ አይለቁም ውይ ባላውቃችሁስ 😢 እሲ ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች 😢😢😢😢😢 በስቱ ልጨነቅ

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 9 місяців тому +3

    ዋውእ እፎሬም በጣም ጅግናነክ በጣም ምርጥ ጋደኛው ነክ ኣዛኝ ጎቦዝ ቀጥልበት እደገና ልጁ በጣም ተዋናኝ ነው ይመቻቹኡ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BezaDemeke-h3u
    @BezaDemeke-h3u 3 місяці тому +1

    Buraya anet eko pernk ataderg wooow❤❤❤

  • @NegiAkusumawit
    @NegiAkusumawit 9 місяців тому +14

    በጣም ነው የሚወዳቹ የቡታጅራ ልጆች ደሞ መቀሌ ኑና እንቀበላቸዋለን ህዝባችን እንግዳ ተቀባይ ነው💖💖💖

    • @mesiዩቱብ
      @mesiዩቱብ 9 місяців тому

      እኛም አንወዳችዋለን

  • @51333
    @51333 4 місяці тому

    እባካቹ አትለፉኝ በፈጣሪ ይዣቹሀለሁ ማርክ ብሩኬ ሙቤ አማርኛቸው እንደጉራጌነው በተለይ ብሩኬ

  • @aalam1856
    @aalam1856 9 місяців тому +4

    ብሩኬ ወንድሜ ይገበሀል ጋነሀ ብዙኡ ተጋበለከ❤❤❤❤❤❤

  • @sgenaywedimk7468
    @sgenaywedimk7468 9 місяців тому +2

    እፍረምየ የኔ ጅግና ወድ ከሆነ እደዚ መሆን አለብት ማግደል ምን መሆን አሳይኝ እኮ አለጅግና 💪💪💘💘💘❤❤❤ ማርኪ ለእፍሮም ስጦታ ስጠው እባክህ🙏💘💘

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 9 місяців тому +3

    ደጋግሜ ስሰማ በጣም ነው የደነገጥኩኝ 😂😂😂ሰውነቱ እራሱ እውነተኛ ተደባዳቢ ነዉ የሚመስለው😅

  • @RabiyaGstachio
    @RabiyaGstachio 5 місяців тому

    አገር እረብሻነዉእኮ ጭራሽ መቀሊና ጎደር እንሂድይላሉእደ እናንተ ሰላማዉይ ሀገር ነዉያላችሁት ዙረቱ ይቆያችሁ

  • @ZakeyaKaram-nm9ji
    @ZakeyaKaram-nm9ji 9 місяців тому +4

    ብርኬ የኔ ጨዋ❤❤🙏🙏🙏

  • @AhmadDoghmi-h2p
    @AhmadDoghmi-h2p 22 дні тому

    Wiyi efren adenqawalewu yemur❤️❤️❤️🌹🌹 gywadegna malet yewii❤️❤️❤️❤️❤️

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 9 місяців тому +4

    ኤፍሬም ጀግና

  • @emuzakiremuzakir5306
    @emuzakiremuzakir5306 8 місяців тому

    መጀመራ ተማክረው ነው ለምን ሌላ ሚያስተምር ነገር አትለቁም ዞር ዞር ብላቹ የቡታጀራ የኑሮ ሁኔታ አሳዩን አዲስ ስራ ፍጠሩ

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 9 місяців тому +4

    የኔ ባለማተቦች እንደት ናችሁልኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @ሲቲነኝቅመምዋ
    @ሲቲነኝቅመምዋ 9 місяців тому

    ቡርኬ ሠራኽleት አ ወንድም መከታ ኤፋ አድንቄኽ አleው ቡቲ ናፈቀችችኝ ኸገሬ ግን ድዋ አርጉlኝ በቅርብ እገባleው ብያleው

  • @AbedaAbeda-xt6jt
    @AbedaAbeda-xt6jt 9 місяців тому +5

    ወይኔ ደነገጥኩ የሠፈሬ ልጅች

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 9 місяців тому +1

    ❤❤ኤፍሬም❤የኔ መልካም ወንድም❤ማርኮዬዬዬዬ❤የኔ❤ቅን
    እናተን የሚፈልግ የትኛውም የክፋት ሀይል በኢየሱስም ከህይወታቹ ይነቀል
    ❤❤ሰወዳቹ❤❤መልካም❤❤ቤተሰብ❤❤❤

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ 9 місяців тому +3

    ደስትትል ከርጋታጋር በርታ ወድማችን

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 9 місяців тому +2

    ብሩኪ ወላሂ እርጋታው ደስ የማለው