የዕውቀት ዛፍ እራሱ ፈጣሪ ነው ! (FAITH VS KNOWLEDGE): ዕውቀት ስራ ሲያቆም ዕምነት ስራ ይጀምራል | Elzalmonism

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 33

  • @shewaneshayalneh
    @shewaneshayalneh 2 дні тому +1

    የሚገርም ገለፃ እንደዚህ ስሜቴን የነካው ትምህርት የለም ተባረክ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 дні тому

      ወዳጄ፤ እጅ ነስቻለሁ።

  • @jaredorebeto9801
    @jaredorebeto9801 День тому

    ይህ ሐሳብ በጣም በዘመናት የሸመገለ ሐሳብ ነው ግን ትውልድ ስለሚቀጥል በትውልድ መካከል አዲስ እየመሰለ ይመጣል ። ለእኔ ግን የተዘጋ የታተመ ነገር እንደሆነ አስባለሁ ምክንያቴም የእውቀት ፍለጋ የመነጨው ከወደቀው ከቀደመው እባብ ክፉ አዕምሮ እንደሆነ የተገለጠ ነው የሰው ልጅ ግን በእምነት ነበር ኑሮውን የጀመረው ግን ያንን የክፉ ምክር ሲሰማ እውቀትን ፈልጎ ከእምነት ሲወድቅ ሞት ወደ ተባለው የጥረህ ግረህ ሕይወት ወድቆ ተገኝቶአል ።በዚህም በእምነት ኑሮ ውስጥ የሚገኘውን የዘለዓለም ነዋሪውን አምላክ ሰላማዊ የእረፍት ኑሮ ህይወት አጥቷል ማለት ነው። የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በከበረው የደሙ መፍሰስ እስኪቤዠው ድረስ ። ስለዚህ ከፀሐይ በታች ምንም አዲስ ነገር ስለሌለ ብዙም በመፈላሰፍ ሰበብ ጊዜአችንን ባናባክን በእምነት ኑሮ ሕይወታችንን በቀስታ እና በፀጥታ እየመራን ወደ ተዘጋጀልን ርስት በተስፋ ብንጓዝ ይሻለናል ብዬ አስባለሁ።

  • @YabsiraHailu-vx8jm
    @YabsiraHailu-vx8jm День тому

    በተደጋጋሚ ስሰማህ አገኝህ ይሆናል ወይም መሰረትህን አገኘው ይሆናል. . . አነጋገርህ የሆነ ሰዓት ከማስረዳት ወጥተህ ከልብህ የምታወጣው ሀሳብ ገራሚ ነው ደስ ይላል. . .
    እስኪ "አምላክ ሰው ሆነ፤ ሰው አምላክ ሆነ" የምትለዋን ሀሳብ ይዘህ እንዴት እንደምታስብ እንስማክ. . . ከላይ ከላይ ሳይሆን ጠለቅ ብለህ የአምላክን አንድነት እና ሶስትነት የሰው ልጅ በእግዚአብሔር ልጅ አማካኝነት የመለኮት ባህሪይ ተካፋይ ስለመሆኑ ያለህን ሀሳብ አቅርብልን. . .

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  23 години тому +1

      እጅ ነስቻለሁ ወዳጄ። ባልሽው/ከው ላይ እመጣበታለሁ።

    • @YabsiraHailu-vx8jm
      @YabsiraHailu-vx8jm 23 години тому

      @@Elzalmon ወንድ ነኝ ወንድሜ

  • @zionzeysuse4798
    @zionzeysuse4798 14 годин тому

    ፈጣሪይባርክህ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  9 годин тому

      እጅ ነስቻለሁ ወዳጄ።

  • @ትትናመጎስ
    @ትትናመጎስ 2 дні тому +2

    ማንም ምን አለ ይህ አገላለፀህ ለኔ መልካም ነው በረታ.

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 дні тому

      እሺ ወዳጄ፤ ደግሞም እጅ ነስቻለሁ።

  • @tsedaytube
    @tsedaytube 2 дні тому +1

    🎉❤❤❤ ክብረት ይስጥልኝ ውስህ ያለውን ብርሀን ስለአካፈልከን አንተ ስታወራ እኔ ውስጥ እንደፅንስ ይዘል ነበር እና ከመስማት ባሻገር የሚኖር ነው 24ሰአት እና ወዳጄ የምታነሳቸው ሁሉ አድራሻቸው ልብ ነው እና አትራፊነህ በድጋሚ በሌላ ቪዲዮ እስካይህ እናፍቃለሁ ❤❤❤

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 дні тому +1

      እሺ እህታለም፤ እጅ ነስቻለሁ።

  • @ZikreMenkir
    @ZikreMenkir 2 дні тому +1

    ዝምምም ብዬ መገረም ሆኗል ስራዬ። ብቻ እግዚአብሔር ጨምሮ ይግለፅልህ ነው የምለው።

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 дні тому

      እሺ እህታለም፤ እጅ ነስቻለሁ።

  • @PAIN-IS-SOMETHING
    @PAIN-IS-SOMETHING 2 дні тому

    You are blessed with it, brother! keep up!

  • @abrhamteferi2692
    @abrhamteferi2692 2 дні тому

    ስለ ጊዜ ብታወራ

  • @selam4188
    @selam4188 21 годину тому

    Aderahn mecheresha lay amlaknachu endatl

  • @zenatv844
    @zenatv844 2 дні тому +1

    ቀጣይ ስለ Life purpose ይቅረብ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 дні тому

      እመጣበታለሁ ወዳጄ።

  • @RuthanBerhe
    @RuthanBerhe 2 дні тому

    My people perish for lack of knowledge” is a Bible verse from Hosea 4:6:
    Yihen min tilaleh ?

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 дні тому +1

      እንደገለጽኩት ነው እህታለም። አሁን ያልንበት ዓለም ላይ እውቅት አስፈላጊ ነው። ያለዕውቀት ዕምነት ጋ መድረስ አንችልም። ነገርግን በዛ ዕውቀት አምላክን ሳይሆን ወደአምላክ የሚወስደውን መንገድ ነው የምናገኘው። ከዚያ አምላክን ማወቅ ስለማንችል ልክ የአምላክ መገለጥ ሲኖር ዕውቀት ስራ አቁሞ እምነት ስራ ይጀምራል።

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 2 дні тому +1

    ሃዋርያው ጳውሎስ 1ቆሮ:15ይመስለኛል ከሁሉ ፍቅር ይበልጣል ፍቅር ከሌለኝ እንደሚንሿሿፀናፅል ነኝ ብልዋል አንተ ፍትህ ይበልጣል ያልክበትን ምክናያት ብታብራራው እግዚአብሄር ፍቅር ነው ተብሎም ተፅፍዋል ፍትህ ነው የሚል የተፃፈ ካለም ጥቅሱን አስቀምጥልን

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 дні тому +1

      እመጣበታለሁ ወዳጄ።

  • @TibletGebrehawariat
    @TibletGebrehawariat 18 годин тому

    Fiteh be fiker tegletse, malet yehon? Awen

  • @AhmedYusuf-tc7br
    @AhmedYusuf-tc7br 2 дні тому

    መንፈሳዊ እውቀትን ማወቅ እውቀት አይደለም ወይ ? አለማዊስ እውቀት በምድር ጥረህ ግረህ ብላ ትእዛዝ አይደለም ወይ ? በመንፈሳዊነት ሰውነትን ለማግኘት መንፈሳዊ እውቀት ወደ እምነት የመሻገሪያ ድልድይ አይደለም ወይ?

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 Годину тому

    ከለይ ወርዶ መሰቀሉ ፍቅር ሳይሆን ፍትህ ነው ፍጹም ስህተት ነው መጽሀፍ ቅዱስ ፍቅር ከሁሉ ይበልጣል ይላል ይህ አይጋጭም ወንድም???

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  30 хвилин тому

      ፍትህ ውስጥ ፍቅር የለም ብለህ ነው የምታስበው፤ ወዳጄ?

  • @እቢ
    @እቢ 2 дні тому

    ፍቅር ይበልጣል የምን ፍትህ አመጣህ😂

  • @voiceofethiopiavoe9970
    @voiceofethiopiavoe9970 2 дні тому

    የግሌ ምልከታ ወይም መረዳት ነው ብለህ ያልከው ትክክል አይመስለኝም ምክንያቱም የተነሱ ሀሳቦች በothodox Christian tradition ስተረኩ የተቆዩ ናቸው። እውነት ለመናገር አድስ ነገር አላነሳህም የአገላለጽ ልዩነት ካልሆነ በስተቀር። ሆኖም አንዳንድ ስህተቶች አሉ።
    ለምሳሌ ከፍቅር ፍትህ ይበልጣል ያልከው የተሳሳተ አገላለፅ ነው። እግዚአብሔር በፍቅሩ እውነተኛና ፍፁም እንደሆነ ሁሉ በፍርዱም እውነተኛና ፍፁም ነው።ክርስቶስ ክሶ አስታረቀን ስንል ፍርዱ ና ፍቅሩ ሳይነጣጠል መፈፀሙ ነው።ሌላው የሰው እውቀት limited ስለሆነ unlimited የሆነውን ፈጣሪን ከቶውኑ Contain ማድረግ መረዳት አይችልም። እምነት ግን ያንን unlimited የሆነውን ኃይል መረዳት ይቻለዋል።ቢሆንም ግን እምነት ያለዕውቀት ብቻውን መቆም አይቻለውም። ስለዚህ ተደጋጋፊ ናቸው እኛ ግን በግድ ልናጣላቸው እንችላለን።

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 дні тому

      እሺ ወዳጄ፤ እጅ ነስቻለሁ።