ሰዎች እንደሚቀኑባችሁ የምታውቁበት 7 ባህሪዎች | ከነ መፍትሔው | how to known jealousy person.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 131

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 2 місяці тому +33

    ምቀኞችን ሀሲዶችን አላህ የጃቸውን ይስጣቸው

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 2 місяці тому +40

    ክፉ ሰዎች ክፋታቸው ካወቃቹ እለት ጀምራቹ ሽሹ ሽሹ ☝ እግዝኣብሄር ለመጥፎ ምቀኛ ቅናተኛ ሰዎች የእጃቸው ይስጣቸው ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏

    • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
      @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን Місяць тому +2

      እኔ ገና አሁን እየወኩኝ ነው በተለይ የሴት ጓደኛ ስበዘ ይቀናሉ በቡዙ ነገር ስኬታማ ነኝ ጓደኛዬ በምንም ነገር ስኬት ምበል እድል አለገጣማትም አንቺ አንቺ እየለች ለእኔ የለኝን ፃገ ትዘረዘርልኛለች ከአሁን በኻለ ትንፍሽ አልልለትም ስኬቴን አነግራትም

    • @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
      @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ Місяць тому +2

      በጣም 😢😢😢

  • @Kidanemihret1922
    @Kidanemihret1922 2 місяці тому +5

    እረ እግዚአብሔር የ እጃቸውን ሰጥቶ አንገብግቦ ያሰተምራቸው።
    እስከ ልጆቻቸው እና የ ልጅ ልጆቻቸው።
    እግዚአብሄር ብድር ይመልሳል።

  • @GelilaMekonnen-h1h
    @GelilaMekonnen-h1h 3 місяці тому +20

    የምር የነገርከኝ ሁሉ በኔ ላይ አይቼዋለው ግን እስካሁን መጥፎ ነገር አልደረሰብኝም ምክንያቱም አንተ ከዚህ በፊት በሰራኸው video ነው thanks

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  3 місяці тому +4

      የሰሙትን መተግበር ከዚህ በላይ ጥቅም ያስገኛል! ይህን በመስማታችን ደስ ብሎናል🗝🙌

  • @MeskeremDogiso-lt1pc
    @MeskeremDogiso-lt1pc 2 місяці тому +36

    ሴቶችዬ የሴት ጉዋደኛ ይቅርባቹ በተለይ የሴት በስማም

  • @سُبْحَانَاللَّهِ-ه1ض
    @سُبْحَانَاللَّهِ-ه1ض 3 місяці тому +23

    እኔ ደግሞ እደዚህ የሚያደርጉኝ የቅርብ ሰው ናቸው ማለቴ ዘመድ መሳይ እኔ መልካምነቴን እያካፈልኳቸው እዲያድጉ ግን ዞረው እኔን ለመፈካከርና ለመብለጥ ናው ጥረታቸው
    ከዚያ በጣም ይገርሙኛል እኔው መንገዱን አሳይቻቸው መልሰው እኔኮ ካንቺ በላይ ነኝ አይነት ስሜት ሲያጫውታቸው ከዚያ የግዴታ ድብቅ እድሆን አስገደደዱኝ

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  2 місяці тому +8

      ሁልጊዜ የምታውቂውን ነገር ማካፈል የለብሽም ሁሉም በሚገባው ልክ ነው ማግኘት ያለበት!

    • @سُبْحَانَاللَّهِ-ه1ض
      @سُبْحَانَاللَّهِ-ه1ض 2 місяці тому +1

      @@Fikare_kewakibt በትክክል እሽ መርሃባ

  • @ApoPoነዒማዕሙራዑፍ
    @ApoPoነዒማዕሙራዑፍ 3 місяці тому +47

    ዕኔን ያሥቸገረኝ ምቀኛ ነው 😢😢😢

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  3 місяці тому +4

      ሙሉ መፍትሔ ቪዲዮ ላይ ተቀምጧል !

    • @Rahima-y5g
      @Rahima-y5g 2 місяці тому +5

      እኔም ወላሂ ደሞ እኔ በዚሁ ለአረብ ሀገር ስራ ነው የሚመቀኙኝ ወላሂ በግድ በትግል ነው ያለሁት ከአንድ ቦታ ወጣሁ በዛው ጀመአ ነው ያለሀት ግን ሁለት ሁለው ሊገሉኝ ነው ግን አሁን አልሰማቸውም

    • @Khatija-s4i
      @Khatija-s4i Місяць тому

      ራቂያቸው እህቴ ግን በዱአ በርቺ ​@@Rahima-y5g

    • @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
      @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ Місяць тому +1

      😢😢😢😢😢😢እኔም ህምተኛነኝ ግን ምቀኛ አላሠራኝ አለች ግን ፈጣሪዬ እረዳኝ ሥራ ልታባርረኝ የማፈነቅለው ድጋይ የላትም

    • @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
      @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ Місяць тому

      ​@@Rahima-y5g😢😢😢😢እኔም አቃጠለኝ ሌላ ዜጋናት እልወጣም ስራዬለም በዚያላኝ ያመኛል😢😢😢😢

  • @سعادة-ح6ت
    @سعادة-ح6ت Місяць тому +2

    የሰዉልጅን ማወቅ አይቻልም ስንቀርብ በመጠኑ መሆን አለበት ከዛዉጭ ህይወትን ብቻችንን ሁነን መጋፈጥን እንልመድ አሏህን ብቻ ይዘን ከአሏህ ዉጭ ምንም አያደርግም በሰዉ ተቀጣሁ ተቀጣሁ በቃኝኝኝኝ 👌👌👌👌

  • @wegeneFeleke-lv4wy
    @wegeneFeleke-lv4wy 3 місяці тому +5

    ምርጥ ትምህርት ነዉ!!እንደ ሀሳብ የምሰጠዉ ግን:ለምን ፍለፍት አሻንጉልት ብቻ ትጠቀማለህ

  • @YaradAbae
    @YaradAbae 3 місяці тому +7

    🎉🎉አሪፍ ተምርትነው በዚው ቀጥል

  • @yemariamlij3770
    @yemariamlij3770 Місяць тому +1

    በጣም በጣም እናመሰግናለን

  • @FelekeFerhiwot
    @FelekeFerhiwot Місяць тому +1

    እግዚአብሔር በቀለኛ አምላክ ነው 👍ሰውን ቀና ብለው አያዪም

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube Місяць тому +2

    ችሎታህን ተጠጠቀምበት ብዙዎችን እያስቸገረን ያል ፅስ ሀሳቦችን እያቀረብክልን ነዉ እኛም ሰምተን እምንጠቀም ያርገን አላህ ሸረኛን ምቀኛን ያንሳልን

  • @MakbelGoshu
    @MakbelGoshu 2 місяці тому +2

    አስተማሪ ነው ::

  • @BetaBeta-g7s
    @BetaBeta-g7s 2 місяці тому +6

    ይቺን ብስብስ ግብረሰዶማዋን እንዳሠማት ።አንተ በርታ

  • @hananun932
    @hananun932 2 місяці тому +9

    እኔንም ያስቸገርኝ ምቀኛ ነው ምቀኛ ላለብን ሁሉ በጸሎት አንረሳሳ

  • @Ganet-p5w
    @Ganet-p5w 12 днів тому

    አማሳጊናለሁ ጥሩ ማልክት ናዉ

  • @SelimaMuhmed-l9l
    @SelimaMuhmed-l9l Місяць тому

    በጣም.አመሠግናለሁ.ወንድም.ፈጣሪ.ይጠብቀኝ.

  • @sekinasekina-wq7zf
    @sekinasekina-wq7zf Місяць тому +11

    እኔ ደግሞ አስመሳይ አስቸገረኝ እኔ ማስመሰል አልችል ምን ትመክሩኛላችሁ ከአስመሳይ ሰዎች ጋር እንዴት ልኑር?😢😢

  • @ZamZam-pg8qb
    @ZamZam-pg8qb 2 місяці тому +9

    እኔሥ አሏህ ይጠብቀኚጂ ከሥተቴ አልማር ዙሪያየ መቀኛነው የከበበኝ ሃሥቡነሏህ ወኒእመል ወኪል😢

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 3 місяці тому +5

    ፕሮግራሞች በጉጉት እየጣበኩ እሰማለው በርታልን 🎉🎉🎉🎉

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 2 місяці тому +1

    Beautiful message brother information

  • @GzgHff
    @GzgHff 3 місяці тому +2

    እናመሰግናለን

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 2 місяці тому +3

    Thank you for your time 🙏🏾❤

  • @BizuyeTefera
    @BizuyeTefera 24 дні тому

    ፈጣሪ ይጠብቀን ከቅነቅናሞች

  • @YohanesAbebaw-s2n
    @YohanesAbebaw-s2n 3 місяці тому +5

    Very comfortable. You told me my life story. You can do more than that

  • @MeseratBest-y9g
    @MeseratBest-y9g Місяць тому

    Betam thanks 🙏🙏🙏 Asmesayun Aginchewalhu😮 thank you ❤

  • @abyotorzama
    @abyotorzama 2 місяці тому

    thanks for this

  • @Henokdrob
    @Henokdrob 3 місяці тому +10

    ሁሉም ነው ከኔጋ ሞፈካከር የሚፈልጎው 😢😢

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  3 місяці тому +3

      ለስኬትህ ተጠቀማቸው!

    • @سُبْحَانَاللَّهِ-ه1ض
      @سُبْحَانَاللَّهِ-ه1ض 3 місяці тому

      የሚገርም እውነታ ወላሂ እኔም በደዚ አይነት ሰው ነው የተከበብኩት ግን ጥንካሬ ሰጥተውኛል​@@Fikare_kewakibt

  • @LukaAbobo
    @LukaAbobo 2 місяці тому +2

    Great bro I appreciate you🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DagemGuye
    @DagemGuye Місяць тому

    ልጁ ያሣዝናል

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
    @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 3 місяці тому +4

    ኑሮአችን ከለይብቻ እዉነተኛ መስለን ልባችን ሀሰተኛ እደሰዉ ግን የክፍአለ ዛሬ ምድራችን መሬቱአ እራሱ ለመሸከም ከበድናት ግን አሁንም እዛዉነን😢😢😢😢😢😢

  • @hdlidet
    @hdlidet 2 місяці тому

    ሁሉም😢😢😢 ሁሉንም ይገርማል

  • @tigistmehari7638
    @tigistmehari7638 Місяць тому +2

    ለረጅም አመታት እያሳደዱኝ ነው

  • @SamrawitJejaw
    @SamrawitJejaw Місяць тому +1

    መጠንቀቅ ያለንብን ሰዎች ሚቀኑ ሰዎችንነው መራቅ

  • @hananun932
    @hananun932 2 місяці тому

    Thanks

  • @MeleMelaku-yp2gy
    @MeleMelaku-yp2gy 3 місяці тому

    አመስገናለሁ🙏🙏👍💯💯

  • @khadraziad8056
    @khadraziad8056 2 місяці тому +2

    ሰብስክራይት አደረኩ😊😊😊

  • @sohdancecrew8756
    @sohdancecrew8756 2 місяці тому

    🙏🙏🙏🙏tekekel neh amesegenalehu

  • @rabiamohammed5290
    @rabiamohammed5290 Місяць тому +1

    እኔ ሰባቱ አይነት ባህሪ ያላቸው ጎረቤት ነበሩኝ አሁን ግን እርግፍ አርጌ tchachewalehu

  • @ShewtShewt-c3k
    @ShewtShewt-c3k 13 днів тому

    ችግሩ በቤተስብ እብዝኛው አኔ ምንም እልነበረኝ ይወድኝ ነበር ዛሬ ስኬት ካመጣሁ የማይ ወራ የለም ብቻ አፀልያለው😢❤

  • @ArafatGultmoo-g9h
    @ArafatGultmoo-g9h 3 місяці тому +2

    እኔንያስቸገረኚከሶዎችጋራተግባቢመሆንነው

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 2 місяці тому

    Correct brother

  • @DavMeariMedia
    @DavMeariMedia Місяць тому

    No one is perfect Guys

  • @TahirJimaa
    @TahirJimaa 2 місяці тому +1

    Ok

  • @FuadGebi-z4i
    @FuadGebi-z4i 2 місяці тому

    Menem yelegem gen mekenabegn sewoch yalachew sewoch nachew aletemarkum gen mekenubgn sewoch yetemaru nachew spiritual hewete endesew yetebeke enkwan adelem gen fetare kesew belay anketogal...🙏

  • @ععلي-ذ4ظ
    @ععلي-ذ4ظ 2 місяці тому +11

    ከጠባይ የምወደው ነገር ቢኖር ለሰው መጥፎ ማሰብ ትዝ ኣይለኝም ችግሬ ደሞ ሰው መጥፎ ያስብብኝል ብዬ ኣላስብም

  • @EnatfantaRegassa
    @EnatfantaRegassa 2 місяці тому +1

    በስማም ቅናተኞች ብዙ ጎድተውኛል😢ግን እነሱ እንዴት ይለያሉ

  • @ufayiseeDejene
    @ufayiseeDejene 2 місяці тому

    😢😢😢😢❤️❤️❤️🎉🎉ተበርክ ዎንድሜ

  • @ZelalemAbera-xw2qf
    @ZelalemAbera-xw2qf 3 місяці тому

    አመሰግናለሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @NardosAlqahtani-s8m
    @NardosAlqahtani-s8m Місяць тому +1

    Ene ye lebeskuti ina ene yarekutin feligo yemiyaregu. Sewoch miqegna nachew?

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  Місяць тому +1

      እንደ ሁኔታው ነው አንቺን እንደ ታላቅና አክብሮት ኖሯቸው የሚወዱሽ ከሆነ ከፍቅራቸው የተነሳ አንቺ ያረክሽውን ያረጋሉ አንቺ የጠላሽውን ይጠላሉ ግን በቅናት ተነሳስተው ከአንቺ ለመብለጥ ከሆነ ሚሞክሩት አንቺ ያረግሻቸውን ነገሮች አስበልጠው ማድረግ ይፈልጋሉ እንዲ ከሆን በጥንቃቄ ተመልከቻቸው!

    • @NardosAlqahtani-s8m
      @NardosAlqahtani-s8m Місяць тому

      @@Fikare_kewakibt አድስ ልብስ እኳን ዘሬ ገዝቼ ቢለብስ ኢሱኑ ገዝታ ትለብሳለች፤ ደግሞ አታናግረኝም። ግን እኔ ያደረኩት ነገር አይቀራትም።

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  Місяць тому

      @NardosAlqahtani-s8m እንደዚ ሲሆን በማስተዋል ማየት አለብሽ !

    • @NardosAlqahtani-s8m
      @NardosAlqahtani-s8m Місяць тому +1

      @@Fikare_kewakibt Eshi ameseginalew

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 Місяць тому

    እራሴን ጥሩ ነኝ አልልም ግን በጣም ቅናት ምቀኝነት ያጠቃኛል በተለይ ቤተሰቦቼና ሴቶች ናቸው ባህርይ ግልፅና የዋህ የሚባል ነው በዚህ ባህርይ የተነሳ ነው መርዝም አብልተውኛል

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  Місяць тому +1

      ሁሌም ትክክለኛው ነገር እና ትክክለኛውን ቦታ አትልቀቂ🗝

  • @TAl-z8n
    @TAl-z8n Місяць тому

    ወይ እኔ አያልፍልኝ ወይ እነሱ አያመሰግኑኝ ከንቱ ድካም 😢

  • @aruzenezmedia
    @aruzenezmedia 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @Dissaagemas
    @Dissaagemas 2 місяці тому

    እኔስያስቸገኝ እናበሄድሁበት ሚቀናብኝሰው አያጣኝም

  • @wudaseferede8404
    @wudaseferede8404 2 місяці тому +1

    fetari ke mikegna yitbken

  • @Sifnaa-v6z
    @Sifnaa-v6z 2 місяці тому

    😢😢❤❤

  • @messimessi828
    @messimessi828 2 місяці тому

    Me 😢😢😢😢

  • @MashoGobana
    @MashoGobana Місяць тому +1

    ሰው የዘራውን ያጭዳል

  • @abdiguedi2656
    @abdiguedi2656 24 дні тому

    👀😭

  • @GiorgisTlaye
    @GiorgisTlaye 2 місяці тому +1

    እኔስ ሆዴ ነው ጠላቴ😳😋🙄

  • @יונייוני-ו3ק
    @יונייוני-ו3ק Місяць тому

    የእኔንማ ተውት እንዴት እንደተጎዳሁ

  • @SrkiYdrka
    @SrkiYdrka 14 днів тому

    እሂ ሁሉ ከኔአለ ተሰቃየዉ

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  14 днів тому

      በርቺ(ታ) በጥበብ ተጠቀሚው(ተጠቀመው)

  • @MestawetGeda
    @MestawetGeda 2 місяці тому

    😢😢😢😢

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 3 місяці тому

    🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @AmarechNew
    @AmarechNew 3 місяці тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BreaktTemsgan
    @BreaktTemsgan 2 місяці тому +1

    ቅስሜ ተሰብሯል አልጋ ላይ ነኝ እንዴት ልውጣ ከዚህ

    • @merrygirma8638
      @merrygirma8638 2 місяці тому +1

      Ayzoh yalfal gzeyawi nw😊

    • @biruktawitmuluneh2112
      @biruktawitmuluneh2112 2 місяці тому +2

      እኔም በሰዎች ቅስሜ ተሰብሯል ግን በእግዜሐብሔር ተስፋ አለው እግዚሐብሔር የወደቁትን ያነሳል

  • @ApoPoነዒማዕሙራዑፍ
    @ApoPoነዒማዕሙራዑፍ 3 місяці тому +1

    👌👌👌👍👍🥰🥰💯💯🙏🙏🙏

  • @MuluAbrha-md2vh
    @MuluAbrha-md2vh 3 місяці тому

    ❤🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @rahelwoldu5259
    @rahelwoldu5259 10 днів тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 2 місяці тому

    ወንድሜ እንደዚ አይነቱን ሰው የመለየት ተሰጥኦ አለኝ ለምሳሌ ጥርስ ላይ የውሸት ሳቅ ሁል ጊዜ በስሜ ሳይሆን በማቆላመጥ መጥራት ሁል ጊዜ የሆነ ነገር ፈላጊ እንደውም በያለፍላጎቴ እስከመውሰድ የከተማው መረጃ ሁሉ እሱ ጋ ነው ያለው አረ አለ ለዛውም አጠገቤ ነቃውና ቢሮውን ሳይቀር ቀየርኩ

  • @Mubarek-e2i
    @Mubarek-e2i 16 днів тому

    የሃሰት ቱሪናፋችሁን ለዩቱብ ገንዘብ ብላችሁ ትበጠረቃላችሁ

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  16 днів тому

      የትኛው ገንዘብ🤔 አንተ ስላየህ ሚከፈለን ይመስልሀል? አንድ እውነት ልንገርህ ዩቲዩብ ኢትዮጵያ ውስጥ አይከፍልም! ከትምህርቱ ያልተመቸህ ነገር ካለ አስተያየት መስጠት ከዛ ውጪ እንደ ባዶ ማሰሮ መንቦጫቦጭ ብቻ ነው ሚሆነው.

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 2 місяці тому

    Beautiful message brother information

  • @ArafatGultmoo-g9h
    @ArafatGultmoo-g9h 3 місяці тому +6

    እኔንያስቸገረኚከሶዎችጋራተግባቢመሆንነው

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  3 місяці тому +2

      ስለዚህ ጉዳይ በቅርቡ እንሰራለን

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 2 місяці тому

    Correct brother

  • @FitsumPhilipos
    @FitsumPhilipos 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @SamiraSamira-w8c
    @SamiraSamira-w8c 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @NegasiLegese-z4t
    @NegasiLegese-z4t 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤