ለምን ኢትዮጵያ ቅድስናዋን አጣች? | Manyazewal Eshetu Podcast Ep 73 | RAFATOEL
Вставка
- Опубліковано 26 гру 2024
- ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሰባ ሶስተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከራፋቶኤል( @rafatoel ) ጋር ልዩ ውይይት አድርጏል::ስለኢትዮጵያ ቅድስና : ስለ 3ቱ ኢትዮጵያ አባቶች
እና ስለ 3ቱ መናፍስቶች ትጫውተናል::
የራፋቶኤል youtube
👇👇👇👇
@rafatoel
እጅግ በጣም ትልቅ እውቀት ነው ያገኘሁበት።እኔ 16 አመቴ ነው እና የወደፊት ህይወቴን በብዙ መልክ እንዳየው አድርጎኛል። እና ማኔ እባክህ ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ እሸቴን ጋብዝል። እሳቸው የጥንቷን ኢትዮጲያን እና ሀይማኖቴን ለመረዳት እንድጥር እጅግ በጣም አነሳስቶኛል።እና ማኔ እባክህን ዶ/ር አለማየሁን አቅርብልን።(ይቅረብል የምትሉ ወገኖቼ በላይክ ደግፉኝ)
👏👏👏👏👏 ከእድሜሽ አንፃር ለእይታሽ👏👏👏👏❤❤❤❤ ነቅተሻል👏👏👏 እግዚአብሔር ይርዳሽ!❤❤❤ ዋልያ መፃህፍት ላይ ቀርበው ያደረጉትን ኢንተርቪው ደሞ እኔ በግሌ ጋብዤሻለው ተመልከቺው!
Yene wd Dr Alemayewn enem betam new yemwedachew Be Ethiyopiaye lay hulem tesfa endinoregn yemiyadergugn dnk sew nachew
Ena dejaf podcast lay 3 part video ale gabzeshalew❤
@efratatola522 እሺ ለግብዣው በጣም አመሰግናለሁ😊😊።ግን እኔም ፖድካስቱን አይቼዋለሁ እና እጅግ በጣም ምርጥ ቆይታ ነበራቸው😍😍።እና ትልቁ ምኞቴ እሳቸው በአካል አግኝቼ ስለ ኢትዮጲያ ትንሳኤ ብጠይቃቸው በጣ ደስ ይለኝ ነበር።ለዛ ነው ማኔን አቅርብልን ያልኩት።
@@Wine_1616 እሺ በጣም አመሰግናለሁ 😊😊እና አሜን እ/ር ሁላችንንም በምህረቱ ይርዳን!!እና ኢንተርቪውን ደግሞ አየዋለሁ።😊😊😊
yess እኔም በጣም @yisak2128 tg
ኢትዮጵያ አርብ ላይ ነች እሁድ ግን ይመጣል በእውነት በጣም ውስጤን የነካኝ ንግግር ነው። ሁለታችሁም እግዚአብሔር የበለጠ ሞገስ ጥበብ ይስጣችሁ ዘራችሁ ይባረክ።
ራፍቱኤል ከእግዚአብሔር የተሰጠ የመረጋጋት መንፈስ ያለው ይመስለኛል❤ ከልቤ እግዚአብሔርን እየጠየቅሁት ያለሁ መረጋጋትን ስጠኝ ነው።
ደግመህ ስላቀረብክልን Thank you ማኔ
ድጋሜም ድለምታቀርብን እግዜር ይስጥልን
ትልቅ ሆነን ትንሽ መሆናችን ይገርመኛል የሀገሪን ኢትዮጵያ ታሪክ በሰማዉ ቁጥር እባዬን መቆጣጠር አልችልም 😭 እባክን አምላኬ የአስራት ሀገርህን አትርሳት 🙏
እኔግን ደሜ ነው ሚፈልው ቁጭት ይሆን ??አላውቅም
በቅርቡ እምባ ሁሉ ይታበሳል
ከቁጭት የመጣ ነዉ
@@batiamani9621 እዳፍህ ያርግልን ወንድሜ ይበቃናል እስከመቼ አርብ ላይ እቆያለን እሁድ ይምጣና ትንሳዬ ይሁንልን !
Amen 🙏
ማኔ እባክህ አለማየሁ ዋሴ እሸቴን አቅርብልን ከመፀሀፋቸው ስለ ኢትዮጵያ ብዙ የሚያቁት ነገር እንዳለ ተረድቻለሁ። እውቀት ኖሯቸው ትኩረት ካልሰጠናቸው ብዙ ታላላቅ ሰዎች መሀል እንደሆኑ አምናለሁ።
ራፋቱኤል በጣም የማደንቅህ የዘመናችን ጀግና ነህ ጭልጋ ቤተሰቦቼ አገር ነው እኔ አድጌያለሁ እሜቴ አይከል ትባላለች እኔም አቃለሁ ከተራራው ላይ የዛፍ ግራር በድጋይካብ የተከበበች ናት አሁን ላይ እስራኤል ነው የምኖረው
አምላኬ ሆይ እንደዚህ አይነት የፀዳ ጥሩ አዋቂ ሰዎች እሚናገሩትን የከበረ እውቀት እሚናገሩት እንድሰማ እንድገባኝም አእምሮ ስለሰጠከኝ በጣም አመሠግንሀለሁ እሽ ክርስቶስ የድንግል ልጅ ጌታዬ
ወንድማችን በርታ ቀጥል እሸ❤
ኡኡኡ ምፈልገው ምወደው ሰው ሥለ መዝሙር ዳዊት ጥበብ ነበር ሲናገር ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት የሚገርም እይታ ያለው ሰው ነው ማኔ እናመስግናለን ❤❤❤❤❤
በጣም የሚገርመው ከዚህ በፊት የሰራችሁትን ተመልሼ ለማየት እያሰብኩ ዛሬ ከቤተክርስቲያን ገብቼ ስከፍት መጀመሪያ ያየሁት እናንተን ነው በጣም ነው የተደስኩት እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
አሜን አሜን አሜን፫🙏
መታደል ነው ቡዙ እውቀት አግኝቻለሁ በአገሬ ተስፋ እዳልቆርጥ ነው የሆንኩት
ዘመናችሁ በጤና በሰላም አማኑኤል ይባርክላችሁ ለልጆቻችን ተስፋ ነዉ እንዲሕ በዕዉቀት የተሞላ አዕምሮ በዚ ዘመን ማግኘት ለኛ መታደል ነዉ ።ራፋታኤል ዘርሕ ይባረክ
ራፉቱኤል የሰፈሬ ልጅ በድጋሚ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ያሳደገህ ያገለገልከው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግህ ማኔ እናመሰግናለን
ማኔ እና ራፋቱኤል እናንተን መስማት ተስፋን ያለመልማል እና ሃገራችንን እንደማናውቃት ግልጽ ነው መመርምር አለብን
በጣም የሚገርም እውቀት በጣም ትልቅ ቁም ነገር ያገኘሁበት ነው እናመሰግናለን።
እንደ መዝሙር ደጋግሜ እየሰማውት ነዉ። ቃለ ህይወት ያሰማቹ።🙏
እውነት ነው !#እሜቴ_አይከል የኖህ ሚስት መቃብር ከጎንደር 60 ኪ.ሜ በድሮው ጭልጋ አውራጃ በአሁኑ ሰሜን ጎንደር ጭልጋ ከተማ አይከል ይገኛል መቃብሯ ላይ ግራር ተተክሏል ግራሩ አለ ብዙ ሰው ሰለት ይሳላል የአካባቢው ሰለቱ ሲሰምርም ሰለት አምተው እዛው ያስቀምጣሉ #በፖሊስም ይጠበቃል ። የኖህ መቃብርም ፍሲል ግብ ውስጥ ነው ይላሉ አባቶች ለዛ ጥታዊን ነገስታቶች ፍሲል ግንብን በመርከብ ቅርፀ የተሰራውም ለዛ ነው ይላሉ ብዙ የውጭ ፀሀፊን ብዙ ፀፈዋል Google ሰርች አድርጉ
እናመሰግናለን ተጨማሪ ስለሰጠህን ተባረክ
በእርግጥ ያልሽው ወይም ያልከው እውነት ነው ነገር ግን በፖሊስ አይጠበቅም ቦታው የሚገኝበት አካባቢ የመንግስት መስርያ ቤት አካባቢ ስለሆነ እንጂ ለእሜቴ አይከል ፖሊስ ተመድቦ አይጠበቅም ሌላው ያልከውን ተጋርቸ ጠለቅ ያለ ጥናት ቢደረግበት ከዚ የበለጠ መረጃ ሊኖር እንደሚችል ግን ተስፋ አደርጋለሁ
አሁን ያለውን ሁኔታ ባላቅም ከ12 አመት በፊት ስሄድ ፖሊስ ምድብተኛ አጠገቡ እንደማይጠፍ አቃለሁ በጭልጋ ወረዳ በቱሪዝም እንደተመዘገበ አቃለሁ ።
በሂወቴ እጅግ የሚገርመኝ የሀገሬ የኢትዮጵያ ነገርነወ ❤❤እግዚአብሔር ይጉብኝን
ማኔ ምርጥ ፕሮድካስት ነበረ በጣም እናመሰግናለን ብዙ ነገር ተምሬበታለን
ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እንዴት ደጋግሜ እንደሰማሁት አገሬ እንዳንተ አይነት ወጣት ስላላት በጣም ኮራሁ እባክህ ማንያዘዋል በቅርቡ እንደገና ብታቀርብልን ስል በትህትና እጠይቃለሁ!!
እባካቹ እንደዚህ አይነት እውቀት ያላቹ ሰዎች ብዙ ማናቀው ነገር ስላለ ኑና ንገሩን ወይም አስተምሩን ይህች ሀገር ታላቅ እንደሆነች ግን የተደበቀ ነገር ያሉት ነገሮች እንዳሉ ግልፅ ነው ያነሳቹት ሀሳብ በጣም ሚገርም ነው በተለይ አውን ላይ እየተሰበክን ያለነው ነገር ላይ እኔም ተቃዋሚ ነኝ አንድ ቤተሰብ ተለያይቶ መግባባት ከቻለ ለምን አብሮ መሆን አቃተው እያልኩ ነበር በርቱ ያነሳቹት ሀሳብ የሁሉንም ህይወት በሚባል ሁኔታ የሚነካ ነው በባለፈው ኢንተርቪ አንድ ጥያቄ ተመልሶልኛል ሌሎቻችን ፀሎትን የህይወታችን ፕሪንሲፕል ብናደርገው በጣም አሪፍ ነው ባይ ነኝ ራፋቱኤል እና ማኔ በጣም እናመሰግናለን
መምህር ተስፋዬ እና መምህር ግርማ ብዙ አስተምረዋል በዚህ ጉዳይ ግቢና እያቸው
በጣም ግሩም የሆነ ቃለ ምልልስ እግዚያብሔር ይስጥልን🙏
ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ ትልቅ ትምርት ነው የተማርኩ በእምዬ ኢትዬጵያ አበቃላት ስል ጥሩ ተስፍ እንዲኖረኝ አርገህኝልና 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእዉነት!!👍🌾🌾🙏
ምታቀርበው ፖሮግራም ሀፊፍ ነው ግን እንደአስተያየት በቃለመጠይቅ መሀል የምታሰማቸውን ድምፆች አስቀር አንዳዴ የምታሾፍ ይመስላል።ዋው ፣ እም
🤔
በመጀመሪያ ማንያዘዋል የተመልካችን ጥያቄ ተቀብለህ በድጋሚ ራፋቶኤልን ስላቀረከው ላመሰግንህ እወዳለሁ
ራፋቶኤል እግዚአብሔር እውቀትን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ በርታ ወንድማችን
እድለኛ ነን አተ በማወቃችን እግዚአብሔር ይመስገን አገሬን የበለጠ እንድወደዉ አድርገኸኛል
ራፋቱኤል ከመምህር ተስፋዬ ጋር ሆነህ ብትቀርቡ ደስ ይለኛል positive ነገርህን ሼር ብታደርገው። ብዙግዜ ሳደምጠው ወደ Negative ያደላል የመምህር ተስፋዬ ትምህርት ሀሳብ ሼር እያደረጋችው ብታስተምሩን
Gin bedenb adamtehewal yehuletum hasab tinish mikarenibet menged ale rafatoel abusho and other mefthawoch melkam nachew yilal memihir tesfaye demo bezi aysmamam??? Lelaw hulu arif tintena hono sale.
ሰው እድም በእውቀት ፤ አድም በእምነት፤ ከፍ ሲል በመፈስ ከፍታ ይሰለጥናል። ራፋኤል በጣም የገባህ ይመስለኛል ትውልድ ማስተማር ይጠበቅብሀል በርቱ
እናመሰግናለን👍🏾🙏🏽💚💛❤️
መኖርህ፣ማወቅህ፣ማሳወቅህ ።።።በብዙ ሰው ነብስ የምትዘራው ተስፋ ምን ያህል የገዘፈ immense መሆኑን ብታውቅ።ኑርልን።
ሥላሴ ፀጋውን አብዝቶ ያድላችሁ ለሠሎሞን ጥበብን የገለፀ አምላክ ጥበብን ይግለፅላችሁ
በተመልካች ጥያቄ ደግመክ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ማኔ በርታ በብዙ እየተሻሻልክ መተካል ቀጥልበት 🙏
thanks ራፍቱኤል እውቀትህን ስላጋራህን
Thanks!
እግዚአብሔር ይስጥል
@@manyazewaleshetu ዕጸ ደብዳቤ ሚለውን መጽሐፍ ከየት ነው ማገኘው ማኔ ?
መማኔ ይስማእከ ወርቁን ጠጠይቀው ብዙ እደሚያውቅ እገምታለሁ::ምናልባት ሊያጠፉት የሚፈልጉ ሰዎችም ከእውቀቱ ጋር የተገናኘ ይመስለኛል:: በነገራችን ላይ ጀርመኖች ገነት ኢትዮጵያ ውስጥ እንደነበረች ያምናሉ:: ብዙ ታሪክ ነው ያለው. ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም እፅዋት ማብቀል የሚችል በአለም ብቸኛ ቦታ እንድለም በጥናት ደርሰውበታል::
ራፋ እግዚአብሔር እወቀትህን ይባርክልህ በጣም እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ይስጥልን ወንድም
መምህር መስፍን 7 ቁጥር ደራሲ ቢቀርብ ማኔ ለተመረጡት ነብሳትብቻ ስለ አገራችን ትንሳሄ ይነግረናል❤❤❤
ተባርክ
እግዚአብሔር ይባርክ ማኔዘዋል የምታቀርበው ሰው እነዴት ደስ እንደሚል ኢትዮጰያ ተሰፋ አላት
ራሴንና ሀገሬን የሚለውጥ ትልቅ አቅም እንዳለኝ መንገድ ስለከፈታችሁልኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እግዚአብሄር ይመስገን! ቀኔ የተባረከ ነው። ይህን በጣም አስተማሪ ውይይት፣ ድንቅ ጥበብ፣ የተባረከ እውቀት እንድሰማ ስለፈቀደልኝ።
Stay blessed my beloved brothers.
ራፋቱኤል ብሰማህ ብሰማህ የማልጠግብህ ነገር ይገርመኛል❤ ማኔ እናመሰግናለን
እመኑኝ ኢትዮጵያ በራሷ እውነት ትድናለች።አሁንም መልሰህ መላልሰህ ጋብዝልን ራፋቶኤልን!ማኔ ወንድማችን እንወድሀለን
ወንድማችንን በድጋሚ ስላቀረብክልን በጣም ደስ ብሎኛል በጣም የሚገርም ሚሰጥር ነው እየሰመሁ ያለሁት ለወንድሞቻችን እ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን የጥበብ ባለቤት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን
ይህን ሰው ማድመጥ እድሜን ከትህትና ጋር ያስተምራል💚💛❤🙏አልጠግበውም ሲያወራ ቢውል ድጋሜ አቅርብልን ብዙ የሚሰጠን አለ💚💛❤🙏🌼🌺
ትልቁ ውድቀታችን የሚጀምረው በክፉ መናፍስት ጠሪዎች ፣በጠንቋይ፣በመተተኛ፣ለሰው ልጅ ፍቅር በጎደላቸው ሰዎች እማካኝነት ነው ፈጣሪ ይርዳን እኛም ወደፈጣሪያችን መመለስን ያድለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ኢትዮጵያ ትንሳኤ እንዳላት እናምናለን ወንድማችን ቃለ ህወትን ያሰማህ ትንሳኤውን ለማየት ያብቃህ በቤተክርስቲያን ያሉትንኳን በካድበት ትንሳኤውን በመመስከርህ
"አልፈልግም" ያለው በጣም ተመችቶኛል 😊
ራፋቱኤል
ምን ማለት ነዉ ስሙ ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
ማኔ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት እንደዚ አይነት በሳል ሰዎችን የትኛውም ሚዲያ ወደፊት ወተው እንዲያወሩም ለትውልዱም ይሄን ለነብስም ለስጋም የሚበጅ እውቀትን እንዲያካፍሉ አያደርግም፤ አንተ ግን ይሄን እያደረክ ነውና ክብረት ይስጥልን🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ እጅግ በጣም እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
በጣም ነው ምናመሰግነው ወንድሞቼ ምንአይነት ኢንተርቪው ነው ሰውነት ውርር ሚያደርግ ንግግር ነው ራፍቶኤል እግዚአብሔር ያክብርልን።
በጣም አመሰግናለሁ ትንሳኤያችንን ስላሳያችሁን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ደስ ስላሰኛችሁኝ ደስ ይበላችሁ
የሚግርም ነው እግዚአብሔር ፈቀደው መስለኝ የህ ትምህርት ለዓመታት ጥያቅ የነበረኝ ተመለስልኝ አመስግናለ
ለእግዚአብሔር ለምን ኢ/ያ እንድህ ሆነች እል ነበር ለካ ያልተነገርን ስንተ ነገር አለ
ለላ ድሞ ለምን በከፉ መንፋስ እኛ እንጠቃለን ማንስ ፈጠራችው በተለይ የቤተስብ መንፈስ እንዴ እንድሆነ አማጣጣችው የሚገርም ነው
በጣም ስጣየቅ ነበር ኣሁን ግን ተመለስልኝ እጅግ አመስግናለው ለካ ከኛ ሀይል ለመንጠቅ ነው የህን ሁሉ መካራ ይምያድርስብን እኔ ለዓመታት ኣይኔ ያመኛል ግን የቤተስብ ዛር ነው እግዚአብሔር ይመስገን እየተሻለኝ ነው እስኪ በፆሎታችው ኣስቡኝ
ባልጩት ሲል በጣም ነው የገረመኝ ልጅ እያለሁ የማስታውሰው ነገር አለ እናቶቻችን እኮ የሊጥ ማቡኪያ ውስጥ ያስቀምጡ ነበር አሁን ነው የገባኝ ለካ የሰላቢ መንፈስን ለማራቅ ነው ለካ እጅግ ይገርማል ኧረ ፈጣሪ እባክህን ወደ ቀደመ ጥባችን መልሰን ።
የስው ዘር መገኛ ኢትዮጵያ የተባለው የኖህ መርከብ ኢትዮጵያ እንድሆን በቂ ማስረጃ ነው ❤❤❤
ደግመህ ስለጋበዝክልን በጣም እናመሰግናለን ሁሉመ ነገር አንሎክ መደረግ አለበት
ሰላም ራፋቶኤል በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ያስተምራል ኢቲኤል የሚለዉን ሾውን ከቻልክ ቀጥልልን ፕሊስ በጣም የምከታተለው ሾው ነበር ባለህ ግዜ ሞክርልን I know that time money research it matters I hope you will continue for future with more thanks ❤❤❤
ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቅ❤❤❤❤❤
ድንቅ ነው
ማኔ እኛ ያልተነገረን ብዙ ነገር አለ ገና... ከፈለግን እናገኘዋለን.... በርታ አንተ...ፅና..ቆፍር.. እውቀት ፍለጋህ ራሱ ያደርስሃል
በጣም እየተከታተልኩት ነው ልዩ እውቀት ማኔ ወደ ጥበቡ እኝድንመለስ ፈጣሪ ይርዳን። እውቀቱ ልዩ ነው ያስተምራል እንዴ? አረ ክላስ በጀመረ ማኔ የምታቀርባቸውን የጥበብ ሰዎች ቀጥልበት በርታ። ❤❤🙏🙏
ማኔ በጣም የሚገርም ከአይምሮዬ በላይ የሆነ ደስስስስስስ የሚል ፖድካስት ነው ። እውነት ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
ማኔ እንደኔ ሀሳብ የምትችል ከሆነ አባ ገብረኪዳንን ሄደህ ፖድካስት ብትሰራ ከሳቸው እልፍ ነገር የምናውቅ ይመስለኛል። አንተም በርታ የሚገራርሙ ድንቅ ሰዎችን ስለምትጋብዝ ክብረት ይስጥልን።
አድሜ ከጤና ሰቶ ከእዚህ በላይ እንድታሳውቁን ፊጣሪ ይፍቀድልን የሀገራችን ትንሣኤ ያፍጥልን😢😢😢😢😢😢
Next time we will wait memhir Tesfaye abera, thanks a lot for mr. rafatoel
Rafa you are brilliant god bless you .Demoz goshema yekerebelen
@rafatoel እንቁ የሆነ ልጅ ነው!
ረዥም ጊዜ ሆኖኛል ዩትዩቡን ስከታተል!
መድሐኒዓለም ይጠብቅህ ወንድማችን!
ያቆይልን ብዙ ምስጢር እንድንማር!
ግሩም ድንቅ ውይይት
2001 ዓም ላይ አባ ተሥፋ ሥላሴ ሞገስ ን አግኝቻተው
ብዙ ከዓይምሮዬ በላይ የሆኑ መፀጸህፍቶች ነው ያሳዩኝ
ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ።
የእዉነት እናመሰግናለን ካለክ እውቀት ስላካፈልከን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏
ኢትዮጵያ አርብ ላይ ነች እግዚአብሔር አርብ አጥሮ እሑድን እንዲመጣ እናፍቃለው።
😊😊😊ፃም ፀሎት ስግደት ንሰሀ በቃ ያልቀው ጥበብ መሰረቱም ፈፃሜውም ይሄ ነው ሌላው ሽልማት ነው መሰወር በለው ክንፍ ማውጣት ሁሉም የቅድስና የንፅህና ከቸሩ ጌታ የሚሰጥ ስጧታ ነው😊😊
ይገርማል በመንፈስ እና በስጋ ማፍቀር የተለያየ ነው። ልቤን ነው የነካው❤ የታደለ ልጅ ነው
ትንሽ እዉቀት ያለን ትናንሽ ሠዎች ነን እራሳችንን የገደልነዉ እንዲሁም ሀገራችንን
እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር ነፃ ያወጣናል ትንሳኤያችንን ያሳየናል የታመነ አምላክ ነው።ስሙ ለዘለዓለም በፍጥረቱ ሁሉ ይመስገን ።
ራፋ ፈጣሪ ስላሴ ይባርክህ ማኔ አመሰግናለሁ ተባረኩ ፡፡
Woww 🎉🎉🎉🎉🎉
ደጋግሜ ደጋግሜ ሳዳምጠው ደግሞ ሌላ ደግሞ ሌላ ፍቺ ተባረኩ ደስስስስስስ የሚል ነው እናመሰግናለን
ፕሮግራሙን ለሁለተኛ ጊዜ ነው ደግሜ እያየሁት እና ማንያዘዋል ጥንቃቄና እራስን መጠበቅ ከማስተዋል ጋራ ይፈልጋል ኢትዮጵያን ማጥናት ቀላል አይደለም ያለህ ፈላጎትና ስሜት ግን በጣም ደስ ይላል በርታ!!
Nefse yewededetch conversation !!!!
ሰላም ማኔ እያደረከው ያለ ስራ በጣም ትልቅ ነው በርታ የምታቀርባቸዉ ሰዎች በእዉነትም ምሳሌ ሊሆኑ የሚችሉ ናቸው በጣም አመሰግናለሁ። አንድ ነገር የምልህ አሁን እንደ ራፋቱኤል እንደ አንተ እና ወጣት መንፈሳዊ ህይወት የገባቸው መስማት ግድ ይላል ምክንያቱም ጊዜው የልጆችን ልብ ለአባቶች የአባቶችን ልብ ለልጆች እሰጣለሁ ያለው ቃል እየሰራ ያለበት ጊዜ ነው እና በርቱ ከልብ አድማጭና ተከታታይ ነኝ በርታ።
መፈለግንም ማድረግንም በእኛ የሚሰራ እግዚአብሔር ነው። ሙሉ ሰው ለመሆን መሰራት የግድ ያስፈልጋል ወደ እምነት ልእልና እና መንፈሳዊ ልእልና ማደግ ነው ትክክለኛ ሰው መሆን ማለት።
ከአንድም ሁለት ጊዜ አሜሪካ የመሔድ እድል ነበረኝ ግን አልፈለኩም የእኔ እጣ ፈንታ ኢትዮጲያ ነች።ታድዬ
እግዚአብሄር ይመስገን
ጀማነሽ ሰለሞን የምትሳተፍበት ጉባኤ ላይ ያሉ አባቶችን ጋብዝልን ለየት ያለ መንፈሳዊ እይታ አላቸው
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው በእውነት ቃለሕይወትን ያሰማልን ነው ማለት ምችለው 🙏🙏🙏💚💛❤️
እፁብ ድንቅ የሆነ እውቀት እግዚአብሔር ነው የገለፀልህ ማንያዘዋል በጣም ነው የማመሰግነው እሄንን የመሰለ የሀገር በቀል እውቀት እና ፍቅር ያለው ሰው ከየት አገኘኸው
It's incredible egzabeahar yebararkeh❤
እናመሰግናለን አሪፍ ፕሮግራም ነበር በዚህ ጉዳይ ግን እነ መምህር ተስፋዬ አበራ በጣም ብዙ ጊዜ አስተምረዋል ካቻልክ መምህርን ጋብዘው እነሱ ሲያወሩ ስለ ዛር መንፋስ ጠንቋይ ይባላሉ ምንገርም ሰዎች ነን ሌሎቹ ሲያወሩት ፐ እውቀት እንላለን ብቻ እግዚአብሔር ይማረን መምህርን ተስፋዬን አቅርብልን 🙏
እናመሰግናል
ማንዪ እነዚህን የመሳሰሉ ሰዎች እየጋበዝክ እያስተማርከን ስለሆነ እናመሰግናለን በጣም ❤❤❤ ራፍታኤል እውቀትህ ይገርማል ይህንን እውቀት አውጥተህ እድታስተምረን እንፈልጋለን እና ምን እያሰብክ ነው ? በዩቲዩብ እባክህ ❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን
በጣም ደስ ይላል፡ ይኸ ትዉልድ ወደራሱ እንዲመለስ ትምህርት ያስፈልገዋለሁ፡፡
I live in the west and I see everything this man is talking about.Our spiritual life has been arid. We need more knowledge like this, we need more of these people. Egzabheir yibarkachu!
እጅግ ድንቅና የሚጠቅም ቆይታ
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ 🙏🙏🙏
በጣም ደስ እያለኝ ነው የሰማሁት ሀይማኖቴንና ሀገሬን የበለጠ ለማወቅ ጓጓሁ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እድሜውንም ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ።
ተባረኩ 🥰🥰
ደግመህ ስላቀረብክልንእናመሰግናለን።