The Bible talks about God creating darkness. Positive and negative, Good and bad, love and hate exists together. I think it's the attachment that matters the most. We can't understand the nature of one without the other. Everything happens for a reason. Thank you I appreciate you!
Dear, "No!, there’s no ‘greatest trick’ in what you mentioned. By thinking the Devil has the power to manipulate us endlessly, you’re actually feeding him energy. Remember, we empower him through our choices. If we shift our focus to understanding the true purpose of human existence, we’ll find enlightenment. The Devil’s influence fades when we understand that our strength lies in choosing light, not fearing darkness."
What’s your view on religions? I mean every religion claims that they believe on only one God but the approach each of the take is different can you elaborate on this ?
ኢትዮጲያ ውስጥ እንዳንተ አይነት ትውልድ መኖሩ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እንደተመለከታት አስባለው. በርታልን እኔ የሁልጊዜ ተማሪህ ነኝ ። ላልሰማም አሰማለው ።
እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።
በጣም ታስፈልገናለህ በርታልን
እጅ ነስቻለሁ ወዳጄ።
አመሰግናለሁ
It is amazing Elzabon wndime...keep it up .. this is what we need..... very impressive ....
Thank you, I will
በል መልካም በረታ.በጣም ጥሩ አገላለጥ ነው የተጠየቁትን ጥያቄወችንም አይቸ አለሁ .መልሳቸውን አንጠብቃለን. በተረፈ ይህን የመሰለ እውቀት ሰለሰጠህን ተባረክ!!.
እሺ ወዳጄ፤ እናመሰግናለን።
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤
Woow great message our beloved bro.
እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።
በጣም ጥልቅ ሃሳብ ነው። it made sense deeply. እናመሰግናለን ወንድማችን። እግዚአብሄር ይመስገን።
አመሰግናለሁ ወዳጄ።
እንደኔ መፁሀፉ እንዳለው ሰይጣን ከመለአክቱ ጋር ተዋጋ አልቻላቸውም። እንዳለው። ከመላእክቱ የተዋጋው የራሱ ሀይል ስላለው ነው። እኛ በደካማ ጎናችን እንስበዋለን ያልከው ወደኛ የመግቢያው እንደ አንድ መንገድ እንወስደዋለን። እንጂ አንድ exist ያረገ being ከፍተኛ negative energy እንደሆነ መዘንጋቱ አግባብ አይመስለኝም። እኛ በማወቅም ይሁን አውቀን በምናፈልቀው negative thoughts ስበን በኛ ላይ ሀይል እንሰጠዋለን ትክክል። እናመሰግናለን ወንድማችን።
እሺ ወዳጄ፤ እናመሰግናለን።
በ Positive እና negative perspective የገለፅክበት መንገድ more argumentative ነዉ ብየ አስባለዉ እና organised የሆነዉን የ ፈጣሪ ስራ disorder ከማድረግ አንፃር ሊታይ የሚችልበትን አግባብ እንዴት ታየዋለህ ከቻልክ ሰፋ ያለ video ብትሰራ ደስ ይለኛል ፡፡ እጅግ ደስ የሚል ሀሳብ እና አቀራረብ አለህ thank you bro
እጅ ነስቻለሁ ወዳጄ። እናም በሱም ጉዳይ ቪዲዮ የምሰራ ይሆናል።
በርታ!👍
እሺ ወዳጄ፤ እናመሰግናለን።
ቃላት ያጥረኛል Thank you
ነፍሴ ሲኖ ትራክ የሚያክል ጆሮ እንዳላት ከአሰማሜ እረዳለው ።ብራዘር በርታ ሀሳቦችህ በጥቂት ግዜአት ውስጥ ወደ ማማው ይቀርባሉ ህዝብ አንቂ ሀሳቦች ናቸው በርታልኝ
እሺ ወዳጄ፤ እናመሰግናለን።
The Bible talks about God creating darkness. Positive and negative, Good and bad, love and hate exists together. I think it's the attachment that matters the most. We can't understand the nature of one without the other. Everything happens for a reason. Thank you I appreciate you!
እጅ ነስቻለሁ ወዳጄ። እናም በሱም ጉዳይ ቪዲዮ የምሰራ ይሆናል።
@Elzalmon Enem Eji Nesichalehu. I'm a new subscriber and I'll wait for your video.
Wow we need more such this kind of 💡 idea.
እሺ ወዳጄ፤ እናመሰግናለን።
የተረዳነው ተረዳን ። እንደ ሀሳብ ግን እንግሊዘኛ መረዳት የማይችሉ ብዙ ሰዎች አሉ ስለዚህም የምትጠቀማቸውን ቃላቶች በሙሉ በአማረኛ ቋንቋ ይሁን
እሺ ወዳጄ፤ እናመሰግናለን።
Than is nice, I like it!
what a great explanation!
Glad it was helpful!
አተያይህን ወድጄዋለሁ። እውነትም ነው።
አመሰግናለሁ ወዳጄ።
You make sense ❤❤super
የሰውን መባረክ በምን ትገልፀዋለህ
አሪፍ አገላለፅ ነው ነገርግን እንዳልከው ሰይጣን የተፈጠረው በ free will ካልሆነ እንዴት ሊስት ቻለ ?
ማለትም እንደሌሎቹ መላእክቶች መፅናት ነበረበት
ቆይ የኔ ውንድም ሳንፈልግ ተፈጥረን ልምንድን ነው ሲኦል እና ገነት የሚባል ነገር ተዘጋጅቶ የሚጠብቀን
@@empowerment_clipsእኔንጃ ግን ሲኦል ያለ አይመስለኝም don't worry after we die we all are heavenly beings I guess.
@@3daysago751 ሰው የገደለም ?
@@empowerment_clips እንደኔ ገና አልተፈጠርንም። መፈጠር እና ከኔ ጋር መኖር ትፈልጋላቹ ወይ? የሚለውን ለመመለስ ነው እዚ የተገኘነው።
ነው። ጉዳዩን ከ "time dimention" አንጻር ሰው ስለማይረዳው ነው። ወደፊት ሙሉ ፕሮግራም ይኖረናል።
"The greatest trick the Devil ever pulled was to convince the world he didn't exist."
Dear, "No!, there’s no ‘greatest trick’ in what you mentioned. By thinking the Devil has the power to manipulate us endlessly, you’re actually feeding him energy. Remember, we empower him through our choices. If we shift our focus to understanding the true purpose of human existence, we’ll find enlightenment. The Devil’s influence fades when we understand that our strength lies in choosing light, not fearing darkness."
gerume tenetane abezeto yebarkeh❤
wendeme tebarekelen.
አመሰግናለሁ ወዳጄ።
I really wants to know your attitude about hell and heven!!!
በሱም ጉዳይ ቪዲዮ የምሰራ ይሆናል።
Nice ❤
አመሰግናለሁ። አምላክ የምንለው አካል በአንተ እይታ የሆነ አካል ነው ልክ ሴጣንን ተጣለ እስካልን አምላክ ሀይማኖቶች እንደሚሉን ቀናተኛ ለክብሩ የማይደራደር እናደርገዋለን
True
እንዴት ይወጣል? በሀሳቦች ብቻ አነሳኸው እንጂ በ Trauma በኩል ሳይቀር ይገባል? Sin ይሸተዋል. . . ሰው ወዶ ደግሞ ሐጥያት የማይሰራበት ሁኔታም አለ እና ከእግዚአብሔር ልጅ መወለድ ጋር አያይዘህ ትንሽ ብትጨምርበት ጥሩ ነው. . . ጥንተ ሀጥያት የሚባለው የአዳም ሀጥያት አሁንም ስላለ የእግዚአብሔር ልጅ በመገለጡ ያን ስላጠፋው የሴጣን አለመኖር ከክርስቶስ በኋላ ባለች ሕይወት እንጂ ዳግም ላልተወለደ ሰው ያወራኸን ነገር ሊሰራ የማይችልባቸው ምክንያቶች አሉ ወንድሜ. . . በርታልን💖
እሺ ወዳጄ፤ እጅ ነስቻለሁ።
@Elzalmon ክብር አለኝ ላንተ ታላቄ🙌
የምታወራው ነገር ሁሉ ትርጉም ይሰጣል። ከልብ አመሰግናለሁ። ግን ፍርሃት ራሱ The Absence of ትዛዝን መፈፀም አይደልም እንዴ? ነው ወይስ አንዴ ራቁታችንን ስለሆንን ነው የምንፈራው? ሲመችክ ስለ ፍርሃት ብትሰራ ደስ ይለኛል።
እሺ ወዳጄ፤ እናመሰግናለን። ወደፊት ሙሉ ፕሮግራም ይኖረናል።
Negative thought comes from FEAR??
የት ነበርክ
ተባረክ
🎉❤❤❤
እኛ ኢትዮጲያዊያን ብዙ spiritual ጉዳዮችን በዘልምድ ፡ እንዲሁ የምንከተል ነን ብዬ አስባለው እንዳንተ እንዲህ ከባድ እና ጠንካራ ዕሳቤዎችን በድፍረት እና በትህትና ስለ ምታቀርብልን እናመሰግናለን ( specially የሃይማኖት መምህራን ቢያደምጡህ ምኞቴ ነው )
ጥያቄ፦ 1 . መልካሙን እና ክፉን የሚለየው ዛፍ የተፈጠረ አይደልም ወይ ? ክፉ ነገር ተፈጥሮአል ማለት እንችላለን ?
ጥያቄ 2 :- Tell me something the relationship about E=mc^2 and God energy.
ጥያቄ 3፦ ይኼው episode with fear ቢደገም እላለው 🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ ወዳጄ። በቅርቡ ፍርሃት ላይ ሙሉ ፕሮግራም ይኖረናል። በጠየካቸው ጥያቄዎች ዙርያም እንዲሁ በአግባቡ ቪዲዮ እሰራበታለሁ።
ጥሩ አድርገህ ገልጸኸዋል ስልጠናዎችን በመውሰድ አዎንታዊ አስተሳሰብ ብቻ እንዲኖረኝ አርጌአለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
ስለፍርሀት ብትሰራልን ደስ ይለኛል የሆነ የገባኝ ነገር አለ በርግጥ አሁን ባነሳኸው ትምህርት ላይ
ግን ግልጽ እንዲሆንልኝ ስለፈለኩ ነው።
እሺ ወዳጄ፤ እናመሰግናለን። ወደፊት ሙሉ ፕሮግራም ይኖረናል።
@@Elzalmon እሺ አመሰግናለሁ እጠብቃለሁ
መፀሃፍ ቅዱስ እንደሚያስተምረው ሰይይጣን የፈጣሪ አለመኖር ሳይሆን እራሱን የቻለ ፍጡር መሆኑን ነው በርግጥ አንተ እንዳልከው ጨለማ የብርሃን አለመኖር ነው ጨለማ በራሱ ፍጥረት አይደለም ጨለማ ለምን ጨለማ ሆንክ ተብሎ አይጠየቅም ሰይጣን ግን ፍጠረት በመሆኑ ተጠያቂነት አለበት ሰይጣን የራሱ ሃይል ከሌለው ዳን10:12-13ከቅዱስ ገብርኤልና ከሚካኤል ጋር 21ቀን በዳንኤል ጉዳይ መዋጋታቸውን ይናገራል ይሄንን እንዴት ታየዋለህ?
በጊዜው የነበረውን ነባራዊ ሁኔታ ሰውን እንዲገባው ለማስቻል ካልሆነ በቀር፤ በራሱ ኃይል አለው በሚለው ትርጉም አልቀበለውም።
@Elzalmon እንግዲህ በፍልስፍና ወግ ስለሆነ ያቀረብከው ሁሉም አድማጭ በገባው ይውስድ
Perfect, God is great!
ሀሳብን በጣም ወድዴዋለው ግን የጀመርከውን ጓግቼ ልሰማ የነበረውን የሁሉ ግዜ ጥያቄ መተት ምንድነው ሰው ሴጣን አስለፈለፈው ማለት ምንድነው ሚለውን አላብራራህም ከቻል ብታብራራ ደስ ይለኛል
እሺ ወዳጄ፤ ቪዲዮ እሰራበታለሁ አልረሳሁትም።
እሺ አመሰግናለው ስለ ጠቃሚ ሀሳቦችህ ክበርልኝ በርታ🙏🙏🙏
ፈጣሪ ሰውን ፈጠረ ሰው ደሞ ሰይጣንን ፈጠረ
ስንት ዘመን ቤተክርስቲያን ስመላለስ ያልገባኝ ነገር ስንት መጽሀፍ ቅዱስን ጴንጤ በለው ኦርቶዶክስ። በለው ቁርአን በለው ያላሳወቀኝን ነው አይኔን ገለጥ እያደረኩ የመጣሁት። አመሰግንሀለሁ ።
አመሰግናለሁ ወዳጄ።
አንደዚህ አድርገህ ስለገለጥከው ሰይጣን ደስ አለው። ነገር ግን እግዚአብሔርን ሆነ ሰይጣንን አላወካቸውም
እሺ ወዳጄ፤ እናመሰግናለን።
ሰይጣን የሚኖረው በሰው ሃሳብ ውስጥ ነው ካልን መጥፎ ሃሳብ እንድናስብ የሚያደርገንስ እራሱ ሰይጣን ካልሆነ ሌላ
ምን ሊሆን ይችላል?ለምሳሌ ሰው ሰውን ለመግደል ሲነሳ የሆነ ነጌቲቭ ሃይል በውስጡ አለ ማለት ነው ያነገቲቭ ሃሳብ የሚመጣው ደግሞ ከሰይጣን ውጭ ማንም ሊሆን አይችልም፣ሰው በራሱ ሃሳብ ሰውን ለመግደል የሚያስችለው ነጻ ምርጫ ሊኖረው አይችልም ምክነያቱም በሰውነት ውስጥ የአምላክነት በህሪም ስላለ፣በእ/ር አምሳልም የተፈጠረ ታላቅ ፍጡር በመሆኑ።ይብራራልኝ በተረፈ ግሩም ገለፃ ነው በረታ።
ነጻ ፈቃድ ውስጥ ሁለቱንም የማድረግ ዝንባሌ አለ ማለት ሲሆን። ለምሳሌ፤ መጥፎ የመሆን ዝንባሌ ማለት መጥፎ ማድረግ ማለት አይደለም። በቅርቡ ሙሉ ፕሮግራም ይኖረናል።
What’s your view on religions? I mean every religion claims that they believe on only one God but the approach each of the take is different can you elaborate on this ?
ወዳጄ፤ ቀደም ባሉት ቪዲዮዎች ሰርቻለሁ። ገብተህ ታደመው።
Ena lmn positive nger senasb erasu endntawaw ykrbachu mil mnfs yalwn endnsasat miyadergan
ወንድማችን ግልፅ ትምህርት !!
እሺ ወዳጄ፤ እናመሰግናለን።
Setan iko eyobin lemefeten egizabiherin asfekido new so ye eyob negative thought sayihon ye egizabiher fikad new yasfetenew besetan
እሱ ምሳሌ ላይ ብቻ፤ ወደፊት ሙሉ ፕሮግራም ይኖረናል።
Kirstos yetefetenew...........?
ስለ ሌለ ነገር እንዴት ይሄ ሀሉሉ ስያሜ ሊኖረው ቻለ? ምክንያቱም የኤዚስታንስ 50% percent ከስያሜና ውክል ማንነት ጋ የተያያዘ ነው ከሚለው አስተሳሰብ ጋር እንዴት ታየዋለህ?? እባክህ
በሱ ጉዳይ ወደፊት ሙሉ ፕሮግራም ይኖረናል።
ግን እሪያ ውስጥ ገብተዋል
ወዳጄ፤ ሀሳብሽን ግሩፑ ላይ አስቀምጪ፤ መልስ ይሰጥበታል።
የሆነ ነገር ገባኝ ልበል!? እስኪ ቀጥልበት... የአምላክ አለመኖር ብለህ ያልከው አነጋገርህ ግን አልተዋጠችልኝም::
ደግሞም እናመሰናለን: በጣም!
እሺ ወዳጄ፤ እናመሰግናለን።
ሰይጣን ምንድነው? ግን🤔
የሰውን እኩይ ሀሳብ አቀጣጣይ ሃሳብ።
ቅርብ ጊዜ ነው ያንተን ቪድዮዎች ማየት የጀመርኩት እና የሚቻል ከሆነ የግል እምነትህን ብትነግረኝ።🙏
ማለት ክርስቲያን ነህ ወይስ??
ወዳጄ፤ ለምን ፈለክ?
ሴጣን ወደምድር ሲወድቅ ሃይሉን አቷል ሃይል የሚያገኘው ከስዎች ነው ለእሱ የምንሰጠው ሃይል ደሞ የእግዚአብሄርን ሃይል ጠንቅቀን በለማወቃችን (በ3D ) አለም ተጠምደን ትኩረት በማጣታችን ነው ። እደገባኝ ።
Meklit ena filagot minina min nachew esti awgan
እሺ ወዳጄ።
ታድያ አይነጥላ ዛር አብሮ ከቤተሰብ ይመጣል የሚባለዉ ነገርስ?! ሲወጣ ለምሳሌ ሲጮህ ከልጅነት ጀምሮ አሳድጌ አሳድጌ የሚለዉ። ህፃን ልጅ Negative tought ከየት ያመጣዋል children’s are pure positive energy right?
Dear, It's all about perception of reality.
ግን አንድ ነገር ያለ GOD energy መኖር ይችላል?
በ 3D ውስጥ ሆነን ስለማንረዳው ነው።
@Elzalmon ታድያ በቀጣይ እንዴት ከዚህ መውጣት እንደምንችል እንጠብቅ?
እናም ደሞ ስለ ኩንዳሊኒ ባንተ እይታ አንድ ትምህርት ብታዘጋጅ።
Setan be "free will" aydelem ende setan(kifu) yehonew?
ነው። ጉዳዩን ከ "time dimention" አንጻር ሰው ስለማይረዳው ነው። ወደፊት ሙሉ ፕሮግራም ይኖረናል።
🙏 1min for highlight is too much the video is 25 min
እሺ ወዳጄ፤ እናስተካክላለን።
ይቅርታ ፈጣሪ አለመቻልን አለመቻሉንስ ???
ቆይ የኔ ውንድም ሳንፈልግ ተፈጥረን ልምንድን ነው ሲኦል እና ገነት የሚባል ነገር ተዘጋጅቶ የሚጠብቀን
What if God was a tyrant and Lucifer rebelled for those reasons? Does worshipping someone for eternity sound appealing?
በሱም ጉዳይ ቪዲዮ የምሰራ ይሆናል።
Satan freewill kalenberew endet liamets chale?
ጉዳዩን ከ "time dimention" አንጻር ሰው ስለማይረዳው ነው። ወደፊት ሙሉ ፕሮግራም ይኖረናል።
አሳማዎች ጋስ ሴጣን አለ ?
የለም።
Slezi setan ende person yelem malet new?
Awo enchilalen!
Awo yihen alemastewal yemetaw be hymanot tekuwamat guday new
የዲያብሎስን ሐሳብ አንስተውም ካለ መ/ቅ ሰይጣን ሐሳብን ያፈልቃል እንጂ ሰው ስላሰበ አይደለም ሐይል የሚሰጠው። የአንተ ሐሳብ ራሱ ሰይጣናዊ ፍልስፍና ነው።
እሺ አመሰግናለሁ።
tiru hasab neber ... yaw kidus baslyosm endih ylal gin... tilku sihitet "setan free well yelewm , melaektim
' yalkew tilik sihitet new bizu masrejawoc alu .... techemari bitaneb tiru new.
ቀስ በቀስ ወደ "deepness" ልንገባ ስለሆነ ለዛ ሃሳብ የተዘጋጀ ህሳቤ በተመልካቾቼ ዘንድ ስለሚያስፈልግ ነው። እንዴት ሰይጣንም ይሁን መላዕክት ሰው የተሰራባቸው ንጥረ ነገሮች መሆናቸውን፤ ከዛ ውጪ ምንም የራሳቸው ህልውና እንደሌላቸው የማስረዳ ይሆናል። በሱም ጉዳይ ቪዲዮ የምሰራ ይሆናል። ነገሩ "deep philosophy" ስለሆነ ተጠንቆ መረዳት ያስፈልጋል። ለ አስተያየቱ አመስግኛለሁ።