Elzalmonism | ፍልስፍናዊ ወግ
Elzalmonism | ፍልስፍናዊ ወግ
  • 16
  • 11 648
የዕውቀት ዛፍ እራሱ ፈጣሪ ነው ! (FAITH VS KNOWLEDGE): ዕውቀት ስራ ሲያቆም ዕምነት ስራ ይጀምራል | Elzalmonism
Can faith and knowledge coexist, or are they inversely proportional? In this unique exploration of Elzalmonism, philosopher Elzalmon Getu argues that when faith begins, knowledge halts. Knowledge is tied to sin, representing a mere perception of reality, while faith is a sign of God's comfort and the true essence of reality. This video dives deep into the philosophy’s connection with the Tree of Knowledge and how the balance between faith and knowledge shapes the destiny of humanity.
Переглядів: 1 140

Відео

የመጀመርያው ሰው ፆታ የለውም! (THE UNTOLD TRUTH OF CREATION) ፌሚኒስቶች ይህን አድምጡ! Elzalmonism
Переглядів 2,7 тис.День тому
What is the untold truth of creation? In this eye-opening exploration of Elzalmonism, philosopher and poet Elzalmon Getu presents a revolutionary idea: Adam and Eve were the evolving forms of the first non-binary human, with the first man being gender-neutral. Discover how Saint Mary, in her divine purity, reflects the exact match of this first being, leading Christ to say, "You are above all c...
መግደል ልክ የሚሆንበት ጊዜ አለ! (REASON & ACTION) | ድርጊታዊነት ይውደም | Elzalmonism
Переглядів 43714 днів тому
In this thought-provoking video, we explore the philosophy of Elzalmonism, created by poet and architect Elzalmon Getu, which emphasizes understanding the reasons behind actions before passing judgment. Discover why it’s essential to look beyond surface-level behavior and delve into the motivations that drive human decisions. Learn how this deeper perspective can transform the way we see others...
WHAT IS TRUTH ? | እውነት ልክም ስህተትም ነው! | አምላክ እውነት ነው ማለት አይቻልም
Переглядів 44521 день тому
What is truth? How does it relate to right, wrong, and falsehood? In this thought-provoking discussion, we explore the unique philosophy of Elzalmonism, created by poet and architect Elzalmon Getu. Discover how his ideas challenge conventional thinking and offer a deeper understanding of truth in our lives. Elzalmonism - An Ethiopian Philosophy! LIKE & SUBSCRIBE................LIKE & SUBSCRIBE....
ለምን አምላክን ስንፈልገው አጣነው? | እይታና እውነታ መሀል ያለው ልዩነት? PERCEPTION VS REALITY ? | Elzalmonism
Переглядів 1,5 тис.Місяць тому
What is the real difference between reality and our perception of it? In this self-podcast, we explore how perception shapes our understanding of life, purpose, and God. Discover how aligning with divine reality can lead to deeper clarity and fulfillment. LIKE & SUBSCRIBE........................................................LIKE & SUBSCRIBE #realityvsillusion #perceptionofreality #purposeofli...
ነፃ ፍቃድ አለ ? PART-2 - DOES FREE WILL EXIST ? | Elzalmon
Переглядів 266Місяць тому
In this thought-provoking video, we dive deep into one of the most profound questions in philosophy: Does free will exist? Are our choices truly our own, or are they predetermined by factors beyond our control? Don’t forget to like, share, and subscribe for more insightful content! #freewill #philosophy #elzalmongetu #existence
ነፃ ፍቃድ አለ ? DOES FREE WILL EXIST ? | Philosophized by Elzalmon Getu
Переглядів 511Місяць тому
In this thought-provoking video, we dive deep into one of the most profound questions in philosophy: Does free will exist? Are our choices truly our own, or are they predetermined by factors beyond our control? Don’t forget to like, share, and subscribe for more insightful content! #freewill #philosophy #elzalmongetu #determinism #existence
እንደምታስቡት አይደለም! What is the real meaning of knowledge? | EL- ኤል
Переглядів 4222 місяці тому
#knowledge #እውቀት #elzalmon እውቀት ምንድነው?
በችግር ጊዜ እንዴት ሰላም መሆን ይቻላል ? How can you be at peace in times of crisis?
Переглядів 4072 місяці тому
ይህ ቪዲዮ የምያተኩረው በማንኛውም ችግር ውስጥ ብንሆንም እንኳን እንዴት ሃሳቦቻችንን መርተን ሰላማችንን ማስጠበቅ እንችላለን ለሚለው ጥያቄ መልስ መሆን የሚችሉ ፫ት ነጥቦች ላይ ነው። #peace #meditation #forgiveness #letgo #hasabacademy .................... Please subscribe ! .................... ይህ ቻናል የማይደፈሩ ሐይማኖታዊ፣ ባህላዊ፣ ልማዳዊ፣ ሳይንሳዊ፣ ስነልቦናዊ እና ታሪካዊ ሀሳቦችን በፍልስፍናዊ ወግ እና ጨዋታ እያዋዛን ለናንተ በሚመጥን መልኩ የምናቀርብበት ነው። ማናቸውም ጥያቄ ካላችሁ ለመገናኛ ባስቀመጥናቸው የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች እንዲሁም ...
ካልተናቃቹ አትከበሩም !
Переглядів 7302 місяці тому
ወደ ቀዳማዊው መንበራችን የሚወስዱን 7ቱ የአቲትዩድ/ልዕልና/ብቃት ደረጃዎች ምንምን ናቸው ??? .................... ይህ ቻናል የማይደፈሩ ሐይማኖታዊ፣ ባህላዊ፣ ልማዳዊ፣ ሳይንሳዊ፣ ስነልቦናዊ እና ታሪካዊ ሀሳቦችን በፍልስፍናዊ ወግ እና ጨዋታ እያዋዛን ለናንተ በሚመጥን መልኩ የምናቀርብበት ነው። ማናቸውም ጥያቄ ካላችሁ ለመገናኛ ባስቀመጥናቸው የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች እንዲሁም በኮመንት መስጫው ላይ በመፃፍ ያድርሱን። ቸር ቆዩ! ..................... Please subscribe ! ...................... አምላክ | ፈጣሪ | የህይወት ክህሎት ማዳብሪያ | ፍልስፍና | የህይወት ፍልስፈና...
ሚስቴንም እናቴንም እኩል ነው ማፈቅረው! HASABAcademy
Переглядів 2243 місяці тому
ፍቅር ዓይነት እንጂ መጠን የለውም። | ፍቅር የመጥፎ ነገር መንስዔ መሆን አይችልም። | ፍቅርን "FEEL" እንጂ "DEFINE" ማድረግ አይቻልም። ይህ ቻናል የማይደፈሩ ሐይማኖታዊ፣ ባህላዊ፣ ልማዳዊ፣ ሳይንሳዊ፣ ስነልቦናዊ እና ታሪካዊ ሀሳቦችን በፍልስፍናዊ ወግ እና ጨዋታ እያዋዛን ለናንተ በሚመጥን መልኩ የምናቀርብበት ነው። ማናቸውም ጥያቄ ካላችሁ ለመገናኛ ባስቀመጥናቸው የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች እንዲሁም በኮመንት መስጫው ላይ በመፃፍ ያድርሱን። ቸር ቆዩ! Please subscribe ! አርዕስት/CHAPTERS 00:00 - መግቢያ 01:05 - ፍቅርን "FEEL" እንጂ "DEFINE" ማድረግ አይቻልም 07:46 - ፍቅር መ...
የተረጋጋ ህይወት ትፈልጋለህ ? (ለእነዚህ 3ት ምግባሮች ቀጠሮ አትስጥ)
Переглядів 3444 місяці тому
እየተኖረ ያለ የግል የኑሮ ፍልስፍና ??? (ግዴለም አንዴ አድምጡኝ) #HASABAcademy #seifufantahun #seifuonebs #ehudinbeebs #successmindset #peacefullife #manyazewaleshetu #manyazewal_eshetu ... ይህ ቻናል የማይደፈሩ ሐይማኖታዊ፣ ባህላዊ፣ ልማዳዊ፣ ሳይንሳዊ፣ ስነልቦናዊ እና ታሪካዊ ሀሳቦችን በፍልስፍናዊ ወግ እና ጨዋታ እያዋዛን ለናንተ በሚመጥን መልኩ የምናቀርብበት ነው። ማናቸውም ጥያቄ ካላችሁ ለመገናኛ ባስቀመጥናቸው የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች እንዲሁም በኮመንት መስጫው ላይ በመፃፍ ያድርሱን። ቸር ቆዩ! ... እንደተለመደው በዚህ 3/፫ኛ ቪዲዮ ላይ...
ሀይማኖት አምላክን ለማወቅ በቂ አይደለም (ለምን ???)
Переглядів 3774 місяці тому
አምላክ ጭራሽ የምትሉት ቦታ ላይ የለም። የምታመልኩትን ባህሪ አለመረዳት ከዋነኞቹ የችግሮቻቹ ምንጮች መሀል ነው። #HASABAcademy #lifelessons #solutions Thanks! and Please subscribe my channel. አምላክ | ፈጣሪ | የህይወት ክህሎት ማዳብሪያ | ፍልስፍና | የህይወት ፍልስፈና | ሰው | የሰው ባህሪያት | ሴት | ወንድ | የመኖር ህጎች | የኑሮ ምርህ | ሀይማኖት | እምነት | ፍጡራን | ማነቃቂያ ንግግሮች | አነቃቂ ንግግሮች | ትምህርታዊ | የህይወት ፍልስፍና | ለውጥ | የለውጥ ሚስጥሮች |ለመለወጥ ምን ላድርግ | እንዴት ስራ መጀመር እችላለሁ | እንዴት መሻሻል እችላለሁ ...
ትርፉ ድካም የሆነ ህይወት? (3ቱን በቶሎ መረዳቴ ከውድቀት አትርፎኛል)
Переглядів 1,6 тис.4 місяці тому
በዚህ ሰዓት ሁሉም ግራ ገብቶታል። መፍትሔውስ ??? #HASABAcademy #lifelessons #solutions ይህ ቻናል የማይደፈሩ ሐይማኖታዊ፣ ባህላዊ፣ ልማዳዊ፣ ሳይንሳዊ፣ ስነልቦናዊ እና ታሪካዊ ሀሳቦችን በፍልስፍናዊ ወግ እና ጨዋታ እያዋዛን ለናንተ በሚመጥን መልኩ የምናቀርብበት ነው። ማናቸውም ጥያቄ ካላችሁ ለመገናኛ ባስቀመጥናቸው የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች እንዲሁም በኮመንት መስጫው ላይ በመፃፍ ያድርሱን። ቸር ቆዩ!
አልሰለቻችሁም? ግዴለም አንዴ አድምጡኝ
Переглядів 9755 місяців тому
አልሰለቻችሁም? ግዴለም አንዴ አድምጡኝ

КОМЕНТАРІ

  • @shewaneshayalneh
    @shewaneshayalneh 15 годин тому

    ተባረክልኝ ምነው ቀደም ብየ ባገኘሁህ ስንት ነገር አበላሽቻለሁ መሰለህ።

  • @HaymiQween
    @HaymiQween 15 годин тому

    "God never dice with universe" እንዳለው አንስታይን

  • @zionzeysuse4798
    @zionzeysuse4798 16 годин тому

    ፈጣሪይባርክህ

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 18 годин тому

    የመጀመሪያ ቀዳማዊ የመጨረሻ ዘላለማዊ ነው ፈጣሪ

  • @shewaneshayalneh
    @shewaneshayalneh 18 годин тому

    ገለፃህን በጣም ነው የማደንቀው ግን አምላክን ተመራምረን ማወቅ አይጠበቅብንም ።ምክንያቱም ቅዱሱ መፅሀፍ ይላል እና ስለዚህ ምን ትላለህ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon 17 годин тому

      አልገባኝም ወዳጄ።

    • @shewaneshayalneh
      @shewaneshayalneh 17 годин тому

      መፅሐፍ ቅዱስ አትመራመሩ እግዚአብሄርን ተመራምሮ አይደረስበትም እንዲሁ ማመን እንጂ ብለው ስለሚያስተምሩ የአንተ ፍልስፍና understanding ግን እግዚአብሄርን መመራመር ስለመሰለኝ ነው ለዚህ ምን ትላለህ ከአንተ ብዙ ማወቅ እንዳለብኝ ስለገባኝ ነው ።

  • @TibletGebrehawariat
    @TibletGebrehawariat 20 годин тому

    Fiteh be fiker tegletse, malet yehon? Awen

  • @selam4188
    @selam4188 23 години тому

    Aderahn mecheresha lay amlaknachu endatl

  • @jaredorebeto9801
    @jaredorebeto9801 День тому

    ይህ ሐሳብ በጣም በዘመናት የሸመገለ ሐሳብ ነው ግን ትውልድ ስለሚቀጥል በትውልድ መካከል አዲስ እየመሰለ ይመጣል ። ለእኔ ግን የተዘጋ የታተመ ነገር እንደሆነ አስባለሁ ምክንያቴም የእውቀት ፍለጋ የመነጨው ከወደቀው ከቀደመው እባብ ክፉ አዕምሮ እንደሆነ የተገለጠ ነው የሰው ልጅ ግን በእምነት ነበር ኑሮውን የጀመረው ግን ያንን የክፉ ምክር ሲሰማ እውቀትን ፈልጎ ከእምነት ሲወድቅ ሞት ወደ ተባለው የጥረህ ግረህ ሕይወት ወድቆ ተገኝቶአል ።በዚህም በእምነት ኑሮ ውስጥ የሚገኘውን የዘለዓለም ነዋሪውን አምላክ ሰላማዊ የእረፍት ኑሮ ህይወት አጥቷል ማለት ነው። የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በከበረው የደሙ መፍሰስ እስኪቤዠው ድረስ ። ስለዚህ ከፀሐይ በታች ምንም አዲስ ነገር ስለሌለ ብዙም በመፈላሰፍ ሰበብ ጊዜአችንን ባናባክን በእምነት ኑሮ ሕይወታችንን በቀስታ እና በፀጥታ እየመራን ወደ ተዘጋጀልን ርስት በተስፋ ብንጓዝ ይሻለናል ብዬ አስባለሁ።

  • @YabsiraHailu-vx8jm
    @YabsiraHailu-vx8jm День тому

    በተደጋጋሚ ስሰማህ አገኝህ ይሆናል ወይም መሰረትህን አገኘው ይሆናል. . . አነጋገርህ የሆነ ሰዓት ከማስረዳት ወጥተህ ከልብህ የምታወጣው ሀሳብ ገራሚ ነው ደስ ይላል. . . እስኪ "አምላክ ሰው ሆነ፤ ሰው አምላክ ሆነ" የምትለዋን ሀሳብ ይዘህ እንዴት እንደምታስብ እንስማክ. . . ከላይ ከላይ ሳይሆን ጠለቅ ብለህ የአምላክን አንድነት እና ሶስትነት የሰው ልጅ በእግዚአብሔር ልጅ አማካኝነት የመለኮት ባህሪይ ተካፋይ ስለመሆኑ ያለህን ሀሳብ አቅርብልን. . .

    • @Elzalmon
      @Elzalmon День тому

      እጅ ነስቻለሁ ወዳጄ። ባልሽው/ከው ላይ እመጣበታለሁ።

    • @YabsiraHailu-vx8jm
      @YabsiraHailu-vx8jm День тому

      @@Elzalmon ወንድ ነኝ ወንድሜ

  • @michaeldemeke8714
    @michaeldemeke8714 День тому

    ተመቸህኝ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon День тому

      እጅ ነስቻለሁ ወዳጄ።

  • @FkremaryamFkri
    @FkremaryamFkri День тому

    መንገዶች ሁሉ ወደ እግዚአብሔር አያመጡም። አያደርሱምም

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 День тому

    ለየት ያለ መረዳት ነው እናመስግናለን

  • @gechu71
    @gechu71 2 дні тому

    ይህ አርዕስት ሰምተው ሳይጨርሱ ለሚያራግቡ ሰዎች አጓጉል መንገድ መስጠት ሊሆን ይችላል፡፡

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 2 дні тому

    በጣም አሪፍ ገለፃ ነው እኔ በዚህ ጉዳይ በመወዛገብ የተሳሳተ አመለካከት በመያዝ ተጎድቼበታለሁ ጌታኢየሱስ ይባርክህ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon День тому

      እጅ ነስቻለሁ ወዳጄ።

  • @eyobdemeke3083
    @eyobdemeke3083 2 дні тому

    ቀላል የሚመስል በጣም ግን ውስብስብ concept ስለሆነ ተጨማሪ ጠለቅ ያለ ነፃ ፈቃድ አለ የመለም ለሚሉት scenario በማዘጋጀት

  • @eyobdemeke3083
    @eyobdemeke3083 2 дні тому

    ስለ molinism ትንሽ ብትለን ወንድሜ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon 2 дні тому

      Molnism or Monism

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 2 дні тому

    ሃዋርያው ጳውሎስ 1ቆሮ:15ይመስለኛል ከሁሉ ፍቅር ይበልጣል ፍቅር ከሌለኝ እንደሚንሿሿፀናፅል ነኝ ብልዋል አንተ ፍትህ ይበልጣል ያልክበትን ምክናያት ብታብራራው እግዚአብሄር ፍቅር ነው ተብሎም ተፅፍዋል ፍትህ ነው የሚል የተፃፈ ካለም ጥቅሱን አስቀምጥልን

    • @Elzalmon
      @Elzalmon 2 дні тому

      እመጣበታለሁ ወዳጄ።

  • @RuthanBerhe
    @RuthanBerhe 2 дні тому

    My people perish for lack of knowledge” is a Bible verse from Hosea 4:6: Yihen min tilaleh ?

    • @Elzalmon
      @Elzalmon 2 дні тому

      እንደገለጽኩት ነው እህታለም። አሁን ያልንበት ዓለም ላይ እውቅት አስፈላጊ ነው። ያለዕውቀት ዕምነት ጋ መድረስ አንችልም። ነገርግን በዛ ዕውቀት አምላክን ሳይሆን ወደአምላክ የሚወስደውን መንገድ ነው የምናገኘው። ከዚያ አምላክን ማወቅ ስለማንችል ልክ የአምላክ መገለጥ ሲኖር ዕውቀት ስራ አቁሞ እምነት ስራ ይጀምራል።

  • @meloasrat9914
    @meloasrat9914 2 дні тому

    እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም ጠቃሚ ሐሳቦችን ስላጋራኸን። እግዚአብሄር ይመስገን, እግዚአብሄር ይባርክህ።

    • @Elzalmon
      @Elzalmon 2 дні тому

      አሜን ወዳጄ፤ እጅ ነስቻለሁ።

  • @abrhamteferi2692
    @abrhamteferi2692 2 дні тому

    ስለ ጊዜ ብታወራ

  • @ትትናመጎስ
    @ትትናመጎስ 2 дні тому

    ማንም ምን አለ ይህ አገላለፀህ ለኔ መልካም ነው በረታ.

    • @Elzalmon
      @Elzalmon 2 дні тому

      እሺ ወዳጄ፤ ደግሞም እጅ ነስቻለሁ።

  • @voiceofethiopiavoe9970
    @voiceofethiopiavoe9970 2 дні тому

    የግሌ ምልከታ ወይም መረዳት ነው ብለህ ያልከው ትክክል አይመስለኝም ምክንያቱም የተነሱ ሀሳቦች በothodox Christian tradition ስተረኩ የተቆዩ ናቸው። እውነት ለመናገር አድስ ነገር አላነሳህም የአገላለጽ ልዩነት ካልሆነ በስተቀር። ሆኖም አንዳንድ ስህተቶች አሉ። ለምሳሌ ከፍቅር ፍትህ ይበልጣል ያልከው የተሳሳተ አገላለፅ ነው። እግዚአብሔር በፍቅሩ እውነተኛና ፍፁም እንደሆነ ሁሉ በፍርዱም እውነተኛና ፍፁም ነው።ክርስቶስ ክሶ አስታረቀን ስንል ፍርዱ ና ፍቅሩ ሳይነጣጠል መፈፀሙ ነው።ሌላው የሰው እውቀት limited ስለሆነ unlimited የሆነውን ፈጣሪን ከቶውኑ Contain ማድረግ መረዳት አይችልም። እምነት ግን ያንን unlimited የሆነውን ኃይል መረዳት ይቻለዋል።ቢሆንም ግን እምነት ያለዕውቀት ብቻውን መቆም አይቻለውም። ስለዚህ ተደጋጋፊ ናቸው እኛ ግን በግድ ልናጣላቸው እንችላለን።

    • @Elzalmon
      @Elzalmon 2 дні тому

      እሺ ወዳጄ፤ እጅ ነስቻለሁ።

  • @AhmedYusuf-tc7br
    @AhmedYusuf-tc7br 2 дні тому

    መንፈሳዊ እውቀትን ማወቅ እውቀት አይደለም ወይ ? አለማዊስ እውቀት በምድር ጥረህ ግረህ ብላ ትእዛዝ አይደለም ወይ ? በመንፈሳዊነት ሰውነትን ለማግኘት መንፈሳዊ እውቀት ወደ እምነት የመሻገሪያ ድልድይ አይደለም ወይ?

  • @PAIN-IS-SOMETHING
    @PAIN-IS-SOMETHING 2 дні тому

    You are blessed with it, brother! keep up!

    • @Elzalmon
      @Elzalmon 2 дні тому

      Thank you, I will

  • @shewaneshayalneh
    @shewaneshayalneh 2 дні тому

    የሚገርም ገለፃ እንደዚህ ስሜቴን የነካው ትምህርት የለም ተባረክ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon 2 дні тому

      ወዳጄ፤ እጅ ነስቻለሁ።

  • @tsedaytube
    @tsedaytube 2 дні тому

    🎉❤❤❤ ክብረት ይስጥልኝ ውስህ ያለውን ብርሀን ስለአካፈልከን አንተ ስታወራ እኔ ውስጥ እንደፅንስ ይዘል ነበር እና ከመስማት ባሻገር የሚኖር ነው 24ሰአት እና ወዳጄ የምታነሳቸው ሁሉ አድራሻቸው ልብ ነው እና አትራፊነህ በድጋሚ በሌላ ቪዲዮ እስካይህ እናፍቃለሁ ❤❤❤

    • @Elzalmon
      @Elzalmon 2 дні тому

      እሺ እህታለም፤ እጅ ነስቻለሁ።

  • @እቢ
    @እቢ 2 дні тому

    ፍቅር ይበልጣል የምን ፍትህ አመጣህ😂

  • @zenatv844
    @zenatv844 3 дні тому

    ቀጣይ ስለ Life purpose ይቅረብ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon 2 дні тому

      እመጣበታለሁ ወዳጄ።

  • @gechu71
    @gechu71 3 дні тому

    በዚህ መግቢያህ ያቀረብከው ሀሳብ 'ይበል' የሚያስብል ነው፡፡ በቅርብ ጊዜያት እንዳንተ ያሉ የተገለጠላቸውን ወይም በህይወት ሂደት ያገኙትን የጥበብ መረዳት ለወገኖች በተረዱት መጠን ለማስረዳት እየሞከሩ እንደሆነ በዚሁና ተመሳሳይ ፕላትፎርም እያየሁ ነው፡፡ ይሄ በእውነት ለነፍሴ ደስታ አየሰጠኝ ነው፡፡ የአንተን የተወሰኑ ፕሮግራሞችን ከሰሞኑ እንዳየሁት ጠበቅ አድርጌ እንደከታተለህ ሆኛለሁ፡፡ በዚህ ዘመን የተቸገርነው በደፈናውና በጅምላ የማመን ሁሉ የተቀበለውን ትክክል ቢሆንም ባይሆንም በጭፍን እንድንከተል ግፊት ያለበት ዘመን ነው፡፡ እንዲህ በጥበብ የሆነ መገለጥ ያላቸው እንዳንተ ያሉ ወንድሞች በማስረዳት በበረቱ መጠን ለነፍሰችንም ለመንፈሳችንም ከፍታ መንገድ ጠራጊ ይሆናልና በትጋትህ በርታለን፡፡ ያወቅሁህ በአጋጣሚ ዩቱብ በጠቆመኝ ነውና ከዚህ በኋላ በብዙ አዳምጥሃለሁና አመሰግንሃለሁ፡፡

  • @ZikreMenkir
    @ZikreMenkir 3 дні тому

    ዝምምም ብዬ መገረም ሆኗል ስራዬ። ብቻ እግዚአብሔር ጨምሮ ይግለፅልህ ነው የምለው።

    • @Elzalmon
      @Elzalmon 2 дні тому

      እሺ እህታለም፤ እጅ ነስቻለሁ።

  • @BaharSharifHarariMusic
    @BaharSharifHarariMusic 3 дні тому

    Tigilihin yemayridas endet yakebrihal?

    • @Elzalmon
      @Elzalmon 2 дні тому

      አንተ ከልብህ ተግብረው እንጂ "ዩኒቨርስ" በራሷ እንዲያከብርህ ታደርገዋለች። ካንተ የሚጠበቀውን ብቻ አድርግ ወንድማለም።

  • @alemubeka70
    @alemubeka70 3 дні тому

    ሃይማኖታዊ ህግጋትን ተንተርሰህ ተረት ተረትህን ከምታወራ በፍልስፍና አለማዊ እውቀት ሰው ከየት መጣ? እንዴት መጣ? ማን አመጣው? የሚለውን የደረስክበት ማስረጃ ካለህ ንገረንና አሳምነን። ከዚያ ውጪ ባመንበት የስነፍጥረት መጽሐፍ ስር ተወሽቀህ ስሜትህን በቃላት ስንጠቃ የሌለ እውነት ለመፍጠር መጋጋጥ ጅልነት እንጂ እውቀት አይደለም። እግዚአብሔርም በአዳም ከባድ እንቅልፍ ጣለበት። ዘፍ2፣21 የሚለው ዐረፍተ ቃል ከሔዋን በፊት አዳም የሚባል አልነበረም የሚለውን የዜሮ ፍልስፍና ክህደትህን የሚያምን ቢኖር ሰይጣንና ተከታዮቹ ብቻ ናቸው። መጽሐፍ ቅዱስ የሚለውን ለመሰንጠቅ ከምትታገል እስኪ ከዚያ ውጪ ያለህን ያንተን የፍጥረት አመጣጥ ታሪክ ንገረን።

    • @Elzalmon
      @Elzalmon 2 дні тому

      ወንድሜ በጣም ሩቅ ነህ፤ ቀረብ በል።

  • @እቢ
    @እቢ 3 дні тому

    የኔ ጥያቄ ነጋ ጠባ የሰዉ ልጆች ተዋክበን ልንሞት ነዉ በስራ ስራ ቤት ስራ ቤት ስራ ቤት መስራት፣መብላት መስራት መብላት ድግግሞሽ ሁሉ ሰዉ ሚበላዉ ሚጠጣዉ ሚፈልገዉን ሁሉ ቢያገኝ ብለን ብናስብ ምን እንሆኖለን አፈጣጥራችን ለምን ዓላማ ነዉ ግን???????

    • @Elzalmon
      @Elzalmon 2 дні тому

      እመጣበታለሁ ወዳጄ።

  • @MenenEtaferahu
    @MenenEtaferahu 3 дні тому

    Am awake to consciously understand everything what you said. Hard to face with the ultimate truth! As everything is one, we love all the same…… How do you balance marriage with other social relationships?

    • @Elzalmon
      @Elzalmon 3 дні тому

      Dear, I try to balance marriage with other social relationships by making a genuine effort to fully engage in every context I find myself in. It's important to be authentic in all interactions, and I believe that being true to yourself becomes clearer and easier when you take the time to reflect and meditate. Authenticity is our natural state, which is why it feels simple when we allow ourselves to be in tune with it. However, we often complicate things by choosing to live in ways that go against our true nature, by being inauthentic or "fake," which creates unnecessary conflict within us

    • @MenenEtaferahu
      @MenenEtaferahu 3 дні тому

      @@Elzalmon❤ thank you ❤️

  • @azebtefera9561
    @azebtefera9561 3 дні тому

    አሪፍ ነው የዚህ ዓለም ቀውስ በነዚህ መሰረታዌ ህሳቢ ነው የአንዱ እውነት በቦታና በጊዜ ልዩነት ለአንዱ ውሸት ነው እንጂ ሁሉም ትክክል ነበር ❗️ አስቂኝ ፓርት ነው🤣

  • @mikaelmamo4702
    @mikaelmamo4702 3 дні тому

    ተኬ ከደብረብርሃን ነው? ቀጥልበት በርታ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon 3 дні тому

      ወዳጄ፤ እጅ ንስቻለሁ።

  • @beleyoumammo7187
    @beleyoumammo7187 3 дні тому

    እግዚያብሔር ከውስጥ ነው የሚለው እውነት ነው ግን nothingness ቡዲስቶች እንደሚሉት ማለትህ ነው ወይ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon 3 дні тому

      ወዳጄ፤ እነሱ ወደ የለም ነው የሚወስዱት። እኔ አለመኖሩን ሳይሆን ተፈጣሪ ያለመሆን ባህሪውን ስወክል ነው።

  • @sabagmariam8222
    @sabagmariam8222 4 дні тому

    እግዜር መጀመርያ ምድርን ከዛ እየተባለ ይቀጥል እና አዳም ላይ ደረሰ ካዛ አዳም እንስሳቶችን እያየ ሲራቡ ሲበዙ በነሱ ቀንቶ እሳቤ ላይ ሲገባ ፈጣሪ አይቶ ሔዋን የተባለች ሰው ፈጠረ ነው ።አንተ የምትለን ያለው አዳም ፆታ አልነበረውም እንደዛ ከሆነ ፈጣሪ ለምን ታድያ ከሒዋን ሌላ አዳም ወይ ደሞ ሰው አልፈጠረም ? ተውቱ የተፈጠረበት እኮ ቀድሞ የተፈጠሩትን ፍጥረታት እያየ የፈጠረው አይደል ?

    • @Elzalmon
      @Elzalmon 3 дні тому

      #Genesis 1:26-27 "Then God said, 'Let us make mankind in our image, in our likeness...' So God created mankind in his own image, in the image of God he created them; male and female he created them." I argue that being created "in the image of God" suggests a non-binary aspect of humanity, emphasizing both male and female together rather than a strict binary. Here, God express the intention to create humanity that reflects its essence. The phrase "in our image" suggests that both male and female together embody different aspects of God’s nature, emphasizing that they are equal and interconnected. This indicates that while it created them as male and female, there is a deeper unity in their shared identity as reflections of God.

  • @WondwosenMelak
    @WondwosenMelak 4 дні тому

    ይህ የመጀመሪያው ሰው ጾታ የለውም የሚለው መነሻህ ከዛ በኋላ ያልካቸውን በሙሉ ያፈርስብሀል! ለወቅተዊው የጾታ ብልሹ አመክንዮዎች(gender neutrality) አጋድለሀል ወይንም ቀርበሀል በዚህ 2D እይታ ፈጣሪን መረዳት የሚከብድ ይመስለኛል...😏

    • @Elzalmon
      @Elzalmon 3 дні тому

      #Genesis 1:26-27 "Then God said, 'Let us make mankind in our image, in our likeness...' So God created mankind in his own image, in the image of God he created them; male and female he created them." I argue that being created "in the image of God" suggests a non-binary aspect of humanity, emphasizing both male and female together rather than a strict binary. Here, God express the intention to create humanity that reflects its essence. The phrase "in our image" suggests that both male and female together embody different aspects of God’s nature, emphasizing that they are equal and interconnected. This indicates that while it created them as male and female, there is a deeper unity in their shared identity as reflections of God.

    • @WondwosenMelak
      @WondwosenMelak 3 дні тому

      ለምን ከጾታ ጋር እንደምናገናኘው አላውቅም! ሰው ሲባል የወል ስም ነው ሴት ወይም ወንድ ማለት ነው ስለ እግዚአብሔር የምናወራ ከሆነ ከስጋዊ ሀሳብ እና ድርጊት ውጪ እየሱስን ወንድ ልጅ ትወልጃለሽ ተብሎለት ስለነበር የተወለደው ቃል ወደስጋ ሲቀየር ጾታው ወንድ ነበር ማለት ነው ይህም አምሳሉ ወንድ ነው ለማለት እንችላለን : እኔ ላነሳልህ የፈለግሁት ጾታ የለም የሚለው ዕይታህ ለሌሎች ጋጣ ወጥ ፌሚኒስቶች እገዛ እንዳያደርግ የሚለው ነው ... በተረፈ ብዙ የሚያንጹና የተዥጎረጎሩ ሀሳቦችን ብታነሳ መልካም ነው 👍👍

  • @AhmedYusuf-tc7br
    @AhmedYusuf-tc7br 4 дні тому

    ኢላየይትመንት ማለት የአእምሮ ክፍል ስለሆነ ፍጥረትን እና ዩኒቨርስን የመረዳትን አቅም ማለት ሲሆን ፈጣሪን የመረዳት ፊል የማድረግ ሒደት ያለው ከልብ ጋር የተገናኜ የልብ ብርሀንን መገለጥ እና ፊል ማድረግን የሚጠይቅ ይመስለኛል

  • @AhmedYusuf-tc7br
    @AhmedYusuf-tc7br 5 днів тому

    ሌላ ደግሞ አዳም ፍሬዋን ከመብላቱ በፊት እስፕሪትና ስጋ የነበረ ሲሆን ፍሬዋን ከበላ በሗላ አወቀ ማለት በሶል መልክ ተገለጠ ስጋ ነፍስ መንፈስ ሆነ ነፍስን ማሸነፍ በመንፈስ መመራትን ስለሚየያስገኝ ይህ ማለት ወደ ሪያሊቲ እንድንጓዝ ስለሚረዳን ይህ ማለት ነፍስን የእስፕሪት መቀመጫ የማድረግ ሂደት ነው ብዬ አምናለሁ ባጠቃላይ ሰው መሆን ማለት ነፍስን የማጥራት ሂደት ይመስለኛል አንተስ ምን ትላለህ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon 3 дні тому

      ወዳጄ፤ የነገውን ወግ ጋበዝኩህ። መልሱ እዛ ላይ ይኖራል ብዬ አስባለሁ።

    • @beleyoumammo7187
      @beleyoumammo7187 3 дні тому

      ሰው መሆን ማለት ነፍስን የማጥራት ሂደት ይመስለኛል exactly

    • @HamsterKombat-pj4op
      @HamsterKombat-pj4op 15 годин тому

      Kemindinew yemitateraw nefisin?

  • @AhmedYusuf-tc7br
    @AhmedYusuf-tc7br 5 днів тому

    በጣም ጥሩ መረዳት እየሰጠኸን ስለሆነ በጣም አመሰግናለሁ ነገር ግን እውነታና እውነት አንድ ያደረካቸው ስለመሰለኝ ነው በኔ መረዳት እውነታ ኘርሰብሽን ሲሆን ሪያሊቲ ደግሞ እውነት ነው ብዬ ነው የምረዳው እና ብታስረዳኝ ብዬ አሰብኩ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon 3 дні тому

      ዕይታ(perception of reality)'ን ሲወክል፤ ዕውነታ (realty)'ን ይወክላል። ወዳጄ፤ ዕውነት (truth) እና ዕውነታ(reality) ይለያያል።

  • @imagoat5710
    @imagoat5710 5 днів тому

    ለማንኛውም በ15 ደቂቃ አነፈርከኝ 10x

  • @imagoat5710
    @imagoat5710 5 днів тому

    I’m dying only in 20 seconds 😅🤣🤣🤣🤣omg Jesus is laughing now he won’t take us serious. Which planet you came from and when? 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @መልካምመሠረት
    @መልካምመሠረት 5 днів тому

    “እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረ፤ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው።” - ዘፍጥረት 1፥27

  • @henimulu8817
    @henimulu8817 5 днів тому

    አንዴት እንደተረዳውህ ለማንኛውም ረጂም እድሜ ይስጥለኝ bro

    • @Elzalmon
      @Elzalmon 3 дні тому

      ወዳጄ፤ እጅ ነስቻለሁ።