Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አኬ ፣ አቤት ስትመቸኝ ! እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ አብዝቶ ይባርክልን ፤ እኛ ደካማዎቹ ዓይኖቻችን እንድንከፍት አንተ ታስተሞረን ዘንድ ። አሜን !
“እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤”- ዕብራውያን 1፥3“እርሱም እንደነዚያ ሊቃነ ካህናት አስቀድሞ ስለ ራሱ ኃጢአት በኋላም ስለ ሕዝቡ ኃጢአት ዕለት ዕለት መሥዋዕትን ሊያቀርብ አያስፈልገውም፤ ራሱን ባቀረበ ጊዜ ይህን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አድርጎአልና።” - ዕብራውያን 7፥27ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።የቅዱሳንን ረድኤት በረከታቸውን ያሳድርብህ፣እስከመጨረሻው የሕይወትህ ፍፃሜ በቤቱ ያፅናህ።አሜን
❤
አክዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድምዬ ኡፍ ቆመንታተሮች እራሱ ስታኮሩ❤❤❤❤❤❤❤❤ ማርያምን
ቃለ ህይወት ያሰማልን lielochu merafochm mabrarya btseten
ቃለ ህይወት ያስማልን አኬዬ የእኔ እንቁ እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ የእመቤታችን አማላጅ ነት አይለህ
ቃለ ህዎትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ድንቅ የሆነ ማብራሪያ ነው ወንድማችን እግዛብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
፯፥፳፭ ዘወትር በእርሱ በኩል ወደ እግዚአብሔር የሚቀርቡትን ሊያድናቸው ይቻለዋል ፤ ለዘለዓለምም ሕያው ነውና ያስታርቃቸዋል።
ቃለ ህይወት ያስማልን አኬዬ የእኔ እንቁ እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ የእመቤታችን አማላጅ ነት አይለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንጌል በአለም ሁሉ ይሰበካል!!!!አንዳንዱ እያወቀ ለራሱ ጥቅምአንዳንዱ ለሳቅ ለቀልድ (ኮሜዲ) አስመስሎ አንዳንዱ ሳያውቅ መስሎት በስህተት መንገድኦርቶዶክስ ተዋህዶ ደሞ በእውቀትም በእውነትም ስለ ሰማያዊው ሀገር ስትል ትሰብካለች!!! በመጨረሻው ዘመን ይህ ይሆናል!!!መጨረሻ ዘመን!!! ሁሉ ወንጌልን ይሰብካል!!! እውነተኞችን ያብዛልን
ወንድሜ ኦርቶዶክስ መሆን ፈልጋለው በጌታ እርዳኝ ጥያቄዎችም አሉኝ🙏
❤❤❤❤
ቴሌግራማ ግሩፕ ላይ ይምጡ ተወዳጅ እና እኔ አወራዎታለሁ.. የቴሌግራም ሊንክ ከታች👇👇👇👇t.me/Apostolic_Answers_chat
@@apostolicanswers1 እሺ ወንድሜ
@@apostolicanswers1 አልሰራልኝም
ይሠራል ሊንኩን ስትጫነው ይወስድሀል ወደ telegram
የህወት ቃል ያሰማህ አኬዋ ታድለን ደስ የሚል ግዜ ነበረን🥰❤
በእውነት ወንድማችን እረዥም እድሜን ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን
ቃል ህይወት የስምዕልና ኩቡሩ ሓዉና❤
☦️እንድ ሲትስብክ ዳስ ይላል ak✝️እግዚአብሔር ይብርክ እንደት ቃላቅል ጅሚር እንድህ
አኬዋ ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ፀጋወን ያብልህ በእድሜበጤና ያቆይልን
❤❤❤❤ ፍፃሜህን ያሳምረው አኬ ❤
❤❤❤ቃልሂወትን ያሰማልን ወድማችን አክሊለ እረዝም እድሜ ይስጥህ ቸሩ እግዚአብሔር😢
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
አኬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ እንቁ🥰🥰🥰❤❤❤✝️🙏😊
አክሊል ይሄን መልክት ካየኸው እባክህ እንዲ ያሉ የመጻሕፍት ማብራሪ በቋሚ መርኃግብር ብታደርግልን?🙏በሳምን ሁለቴ ባይቻል አንዴ በቋሚነት ብታደርግ ብዬ ታናሽ ወንድምህ አሳስባለሁ🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
እግዝያአብሔር ይባርክህ
መልካም ማብራሪያ ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አኬ❤
ቃለህይወት ያሰማልን አኬዬ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🏾
ቃል ህይወት ያሰማልን
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤
ጥሩ አድረገ ነዉ እምታስረዳዉ በርታልን የፀጋ ባለቤት ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ😍
ቃለ ህይወት ያሠማቸው
ጥሩ አድርገህ አብራረርተህልኛል አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ጌታ ይባርክህ አክሊል
ጸጋውን ያብዛልን ወንድማችን ኮራሁብህ
ቃለሂውት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አክሊል ጠፍተህብኝ ዛሬ ሳገኝህ በጣም ተደስቻለሁ ተባረክልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይውት ያሰማልን አኬ የኛእቁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
❤ bekelalu new yasredahen Fetari bereketun yabzalk
አኬ ተባረክ::
kale hiwet yasemalin❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🥰🥰🥰
Our Golden Akiyachin More Blessed!!!
🙏🙏🙏
እናመሰግናለን አኬዋ ወንድሜ ደሞ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን እየተማርንበት ስለሆነ
አኬ😍👍👍👍👍
Ene gin yet neberiku yih hula sihon😢😢 erefidewal gin bich temesigen 🥹 min iyayew inde neberku amilak nw yemiyawuqew irsu yiqir yibeleny🙏😭😭
Ok❤❤❤❤
እርሱ ግን ለዘለዓለም ይኖራል፤ክህነቱ አይሻርምና።
ይመችሽ ብሮ
አኬ እንኳን ደና መጣክ ቃለ ሂወት ያሰማልን
Ake thank you🎉🎉🎉
መፅሀፍንስ የሚያብራራት አለ🥰
Tebarek
akiye Egziabehr abzto ybarkh wendme...netela tal btaderg endet des endemile..
ወንድሜ በጣም ከባዱን ትምህርት በደንብ አብራርተህ እንደረዳ ስላረከኝ በእግዚአብሔር ስም አመሰግንዎታለሁ።
ልቤ ❤
Kale hiwot yasemalen
Kale hiwotn yasemalin
Qala hiwotin yesamalik Ake barta bexam dasi yemil timirt💯
kale hiwetin yasemaline ❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless you
Tabrka
Be strong bro i really Appreciated
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤😊
እሄው መተናል 🙏🙏🙏🙏
kale hewti yasemalin
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉አኬ ❤❤❤
lela kahinim lika kahinim ayasfeligm eyesus ande sertotal tebarak
😂😂😂የመልከጼዲቅ ካህናት አሉ 😂😂የሱን ትምህርት ከፈለክ ቴሌግራም ላይ ልላክልህ አማላጅ አለመሆኑንም ማመንህ አንድ ትልቅ ነገር ነው
ቃለህይወት ያሰማልን:ግን ሁልግዜም የኔ ጥያቄ አብርሃም ያውቀው ነበር መልከፀድቅ ከየት ነው የመጣው በጣም ግራ ይገባል iam so confused
❤❤❤❤❤
አኬያቻን አምላክ ይጠብቅልን❤
ሌሎቹን በምን መንገድ ማግኘት ይቻላል
ዕብራውያን 9¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²⁴ ክርስቶስ በእጅ ወደ ተሰራች፥ የእውነተኛይቱ ምሳሌ ወደ ምትሆን ቅድስት አልገባምና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ።²⁵ ሊቀ ካህናትም በየዓመቱ የሌላውን ደም ይዞ ወደ ቅድስት እንደሚገባ፥ ራሱን ብዙ ጊዜ ሊያቀርብ አልገባም፤²⁶ እንዲህ ቢሆንስ፥ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ ብዙ ጊዜ መከራ ሊቀበል ባስፈለገው ነበር፤ አሁን ግን በዓለም ፍጻሜ ራሱን በመሠዋት ኃጢአትን ሊሽር አንድ ጊዜ ተገልጦአል።²⁷ ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥²⁸ እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ፥ የብዙዎችን ኃጢአት ሊሸከም አንድ ጊዜ ከተሰዋ በኋላ፥ ያድናቸው ዘንድ ለሚጠባበቁት ሁለተኛ ጊዜ ያለ ኃጢአት ይታይላቸዋል።
Leke Kahen malet mindenw?aberarawu.
ኦሪት ዘፍጥረት 49 እስርኤል ልጆቹን ሲመርቃቸው /ሲባርካቸው ከይሁዳ ነገድ ንግስና እንደማይጠፋ ይናገራል ሲቀጥል የእስራኤል የታሪክ መፅሐፍ ከህኑት ከነገስት መፅሐፍ ደግሞ እግዚአብሔር ከይሁዳ ነገድ መብራት እንደማያጠፋ እና ንግስና እንደሚቀጥል ለዳዊት ቃል በገባው መሰረት ንግስና ሲቀጥል ይታያል ስለዚህ ይሔም ለኢየሱስ ክስቶስ አስቀድሞ የተሰጠ ጥላ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወገኔ የእናት አባቴ ክፋት ንግግሮች ከነሱ ለመሸሽ ወደ ሀጥያት ስራ እንድሄድ እንዳስብ እያደረጉኝ ነው እና ምን ትመክረኛለህ እባክህ ?
"ጉዞ ወደ እግዚአብሔር" የሚለውን የአቡነ ሺኖዳ መጽሐፍ አንብብ/ቢ
@@apostolicanswers1 እሺ አመሰግናለሁ 🙏
እግዚአብሔር አለልህ አይዞህ💪ሁላችነም እደዛዉ ነነ እሚገርምህ እኔ ዉጭ ነዉ ያለሁት እናም እረመዳን ላይ ሰወቸ ስለሚ እያሉ ሲያስቸግሩኝ ቤተሰቦቸ ደዉየ ስናወራ ነገርኳቸዉ ስራ ልወጣ ነዉ ፀሎት አርጉልኝ ስላቸዉ ስለሚአ ስትመጭ ትጠመቂያለሽ አሉኝ ስራ እደለለ ስለሚያቁ ማለት ነዉ ስራ ወጣሁ አልሰልምም ብየ ቤተሰቦቸ ተጣሉኝ ለወድ ብላ ወረደች ብለዉ ነግሬያቸዉ አላመኑኝም 3 ወር ሙሉ አላዋሩኝም ግን ያንን ያክል ተቀምጨ ስራ አገኘሁ ገባሁ ከዛ ደወሉልኝ አየህ አለፈ ግን ተማርኩበት! እነ አኬን አግቸ ነዉ ግን መጀመርያ ስለሚ ሲሉኝ እቢ ያልኩት ❤ስለዚህ እራስክን ስትሆን ይወዱሀል❤
የመምህራንን ዋጋ ያድልህ ❤
Qali hiwoti yasemalini wude wondimachin memrachni
መቼ መቼ ነው ሚገባው
❤❤😘😘😘
ነጠላ ደሞ ጣለ ብታደርጋበት wow ነበረ
ኸረ በዙ ስራልን እንጂ በዛ አርገህ ለምን አሰራልንም
Abatachen nurelen
yelutim malet altetsafem malet new ?bemin Amarigna new
አክሊል በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ብለህ ጀመርክ መባረክ ነው ወይስ መፀለይ ? አልገባኘም እንዚህ ብለሀ እንድትፀልይ ማን አስተማረህ ? ከማን ተማርከው ? ከሐዋርያት ከየትኛው ሐዋርያ ሰማህ ?"ወይስ ከአውደነገስት የጥንቆላ መፅሐፍ ከሆነ መስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፀሎት በእንተ መስተአብድ እንደሚለው አንተ ም እያልከን ነው አክሊል ? በኢየሱስ ስም መፀለይ አይነጥላ ስላለባችሁ ? አይናችሁ ይከፈት በኢየሱስ ስም አከሊል
አክሊል ምዕራፍ 1 ቁጥር 9 አስኪ አብራራዉ
ገ😅😅9😅😅ጊ፣ጎጊቸ5ነኩ ነ9ዘዘቶቱ
ወርቅ
አትደብቀና bro! አጠር ያለች ማስታወቂያ በቲክ ቶክ ላይ UA-cam live እገባለው ይባላል እኮ!
እና ያማልዳል ማለት ነው ዕብራውያን 7 ፣25 እንደት ካልክ ዘላለማዊ ነው
❤❤❤❤❤❤❤
አኬ ፣ አቤት ስትመቸኝ ! እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ አብዝቶ ይባርክልን ፤ እኛ ደካማዎቹ ዓይኖቻችን እንድንከፍት አንተ ታስተሞረን ዘንድ ። አሜን !
“እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤”- ዕብራውያን 1፥3
“እርሱም እንደነዚያ ሊቃነ ካህናት አስቀድሞ ስለ ራሱ ኃጢአት በኋላም ስለ ሕዝቡ ኃጢአት ዕለት ዕለት መሥዋዕትን ሊያቀርብ አያስፈልገውም፤ ራሱን ባቀረበ ጊዜ ይህን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አድርጎአልና።” - ዕብራውያን 7፥27
ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።የቅዱሳንን ረድኤት በረከታቸውን ያሳድርብህ፣እስከመጨረሻው የሕይወትህ ፍፃሜ በቤቱ ያፅናህ።አሜን
❤
አክዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድምዬ ኡፍ ቆመንታተሮች እራሱ ስታኮሩ❤❤❤❤❤❤❤❤ ማርያምን
ቃለ ህይወት ያሰማልን lielochu merafochm mabrarya btseten
ቃለ ህይወት ያስማልን አኬዬ የእኔ እንቁ እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ የእመቤታችን አማላጅ ነት አይለህ
ቃለ ህዎትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ድንቅ የሆነ ማብራሪያ ነው ወንድማችን እግዛብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
፯፥፳፭ ዘወትር በእርሱ በኩል ወደ እግዚአብሔር የሚቀርቡትን ሊያድናቸው ይቻለዋል ፤ ለዘለዓለምም ሕያው ነውና ያስታርቃቸዋል።
ቃለ ህይወት ያስማልን አኬዬ የእኔ እንቁ እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ የእመቤታችን አማላጅ ነት አይለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንጌል በአለም ሁሉ ይሰበካል!!!!
አንዳንዱ እያወቀ ለራሱ ጥቅም
አንዳንዱ ለሳቅ ለቀልድ (ኮሜዲ) አስመስሎ
አንዳንዱ ሳያውቅ መስሎት በስህተት መንገድ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ደሞ በእውቀትም በእውነትም ስለ ሰማያዊው ሀገር ስትል ትሰብካለች!!! በመጨረሻው ዘመን ይህ ይሆናል!!!
መጨረሻ ዘመን!!! ሁሉ ወንጌልን ይሰብካል!!! እውነተኞችን ያብዛልን
ወንድሜ ኦርቶዶክስ መሆን ፈልጋለው በጌታ እርዳኝ ጥያቄዎችም አሉኝ🙏
❤❤❤❤
ቴሌግራማ ግሩፕ ላይ ይምጡ ተወዳጅ እና እኔ አወራዎታለሁ.. የቴሌግራም ሊንክ ከታች
👇👇👇👇
t.me/Apostolic_Answers_chat
@@apostolicanswers1 እሺ ወንድሜ
@@apostolicanswers1 አልሰራልኝም
ይሠራል ሊንኩን ስትጫነው ይወስድሀል ወደ telegram
የህወት ቃል ያሰማህ አኬዋ ታድለን ደስ የሚል ግዜ ነበረን🥰❤
በእውነት ወንድማችን እረዥም እድሜን ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን
ቃል ህይወት የስምዕልና ኩቡሩ ሓዉና❤
☦️እንድ ሲትስብክ ዳስ ይላል ak✝️እግዚአብሔር ይብርክ እንደት ቃላቅል ጅሚር እንድህ
አኬዋ ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ፀጋወን ያብልህ በእድሜበጤና ያቆይልን
❤❤❤❤ ፍፃሜህን ያሳምረው አኬ ❤
❤❤❤ቃልሂወትን ያሰማልን ወድማችን አክሊለ
እረዝም እድሜ ይስጥህ ቸሩ እግዚአብሔር😢
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
አኬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ እንቁ🥰🥰🥰❤❤❤✝️🙏😊
አክሊል ይሄን መልክት ካየኸው እባክህ እንዲ ያሉ የመጻሕፍት ማብራሪ በቋሚ መርኃግብር ብታደርግልን?🙏
በሳምን ሁለቴ ባይቻል አንዴ በቋሚነት ብታደርግ ብዬ ታናሽ ወንድምህ አሳስባለሁ🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
እግዝያአብሔር ይባርክህ
መልካም ማብራሪያ ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አኬ❤
ቃለህይወት ያሰማልን አኬዬ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🏾
ቃል ህይወት ያሰማልን
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤
ጥሩ አድረገ ነዉ እምታስረዳዉ በርታልን
የፀጋ ባለቤት ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ😍
ቃለ ህይወት ያሠማቸው
ጥሩ አድርገህ አብራረርተህልኛል አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ጌታ ይባርክህ አክሊል
ጸጋውን ያብዛልን ወንድማችን ኮራሁብህ
ቃለሂውት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አክሊል ጠፍተህብኝ ዛሬ ሳገኝህ በጣም ተደስቻለሁ ተባረክልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይውት ያሰማልን አኬ የኛእቁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
❤ bekelalu new yasredahen
Fetari bereketun yabzalk
አኬ ተባረክ::
kale hiwet yasemalin❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🥰🥰🥰
Our Golden Akiyachin More Blessed!!!
🙏🙏🙏
እናመሰግናለን አኬዋ ወንድሜ ደሞ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን እየተማርንበት ስለሆነ
አኬ😍👍👍👍👍
Ene gin yet neberiku yih hula sihon😢😢 erefidewal gin bich temesigen 🥹 min iyayew inde neberku amilak nw yemiyawuqew irsu yiqir yibeleny🙏😭😭
Ok❤❤❤❤
እርሱ ግን ለዘለዓለም ይኖራል፤ክህነቱ አይሻርምና።
ይመችሽ ብሮ
አኬ እንኳን ደና መጣክ ቃለ ሂወት ያሰማልን
Ake thank you🎉🎉🎉
መፅሀፍንስ የሚያብራራት አለ🥰
Tebarek
akiye Egziabehr abzto ybarkh wendme...netela tal btaderg endet des endemile..
ወንድሜ በጣም ከባዱን ትምህርት በደንብ አብራርተህ እንደረዳ ስላረከኝ በእግዚአብሔር ስም አመሰግንዎታለሁ።
ልቤ ❤
Kale hiwot yasemalen
Kale hiwotn yasemalin
Qala hiwotin yesamalik Ake barta bexam dasi yemil timirt💯
kale hiwetin yasemaline ❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless you
Tabrka
Be strong bro i really Appreciated
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤😊
እሄው መተናል 🙏🙏🙏🙏
kale hewti yasemalin
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉አኬ ❤❤❤
lela kahinim lika kahinim ayasfeligm eyesus ande sertotal tebarak
😂😂😂የመልከጼዲቅ ካህናት አሉ 😂😂የሱን ትምህርት ከፈለክ ቴሌግራም ላይ ልላክልህ አማላጅ አለመሆኑንም ማመንህ አንድ ትልቅ ነገር ነው
ቃለህይወት ያሰማልን:ግን ሁልግዜም የኔ ጥያቄ አብርሃም ያውቀው ነበር መልከፀድቅ ከየት ነው የመጣው በጣም ግራ ይገባል iam so confused
❤❤❤❤❤
አኬያቻን አምላክ ይጠብቅልን
❤
ሌሎቹን በምን መንገድ ማግኘት ይቻላል
ዕብራውያን 9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁴ ክርስቶስ በእጅ ወደ ተሰራች፥ የእውነተኛይቱ ምሳሌ ወደ ምትሆን ቅድስት አልገባምና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ።
²⁵ ሊቀ ካህናትም በየዓመቱ የሌላውን ደም ይዞ ወደ ቅድስት እንደሚገባ፥ ራሱን ብዙ ጊዜ ሊያቀርብ አልገባም፤
²⁶ እንዲህ ቢሆንስ፥ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ ብዙ ጊዜ መከራ ሊቀበል ባስፈለገው ነበር፤ አሁን ግን በዓለም ፍጻሜ ራሱን በመሠዋት ኃጢአትን ሊሽር አንድ ጊዜ ተገልጦአል።
²⁷ ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥
²⁸ እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ፥ የብዙዎችን ኃጢአት ሊሸከም አንድ ጊዜ ከተሰዋ በኋላ፥ ያድናቸው ዘንድ ለሚጠባበቁት ሁለተኛ ጊዜ ያለ ኃጢአት ይታይላቸዋል።
Leke Kahen malet mindenw?aberarawu.
ኦሪት ዘፍጥረት 49 እስርኤል ልጆቹን ሲመርቃቸው /ሲባርካቸው ከይሁዳ ነገድ ንግስና እንደማይጠፋ ይናገራል ሲቀጥል የእስራኤል የታሪክ መፅሐፍ ከህኑት ከነገስት መፅሐፍ ደግሞ እግዚአብሔር ከይሁዳ ነገድ መብራት እንደማያጠፋ እና ንግስና እንደሚቀጥል ለዳዊት ቃል በገባው መሰረት ንግስና ሲቀጥል ይታያል ስለዚህ ይሔም ለኢየሱስ ክስቶስ አስቀድሞ የተሰጠ ጥላ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወገኔ የእናት አባቴ ክፋት ንግግሮች ከነሱ ለመሸሽ ወደ ሀጥያት ስራ እንድሄድ እንዳስብ እያደረጉኝ ነው እና ምን ትመክረኛለህ እባክህ ?
"ጉዞ ወደ እግዚአብሔር" የሚለውን የአቡነ ሺኖዳ መጽሐፍ አንብብ/ቢ
@@apostolicanswers1 እሺ አመሰግናለሁ 🙏
እግዚአብሔር አለልህ አይዞህ💪ሁላችነም እደዛዉ ነነ እሚገርምህ እኔ ዉጭ ነዉ ያለሁት እናም እረመዳን ላይ ሰወቸ ስለሚ እያሉ ሲያስቸግሩኝ ቤተሰቦቸ ደዉየ ስናወራ ነገርኳቸዉ ስራ ልወጣ ነዉ ፀሎት አርጉልኝ ስላቸዉ ስለሚአ ስትመጭ ትጠመቂያለሽ አሉኝ ስራ እደለለ ስለሚያቁ ማለት ነዉ ስራ ወጣሁ አልሰልምም ብየ ቤተሰቦቸ ተጣሉኝ ለወድ ብላ ወረደች ብለዉ ነግሬያቸዉ አላመኑኝም 3 ወር ሙሉ አላዋሩኝም ግን ያንን ያክል ተቀምጨ ስራ አገኘሁ ገባሁ ከዛ ደወሉልኝ አየህ አለፈ ግን ተማርኩበት! እነ አኬን አግቸ ነዉ ግን መጀመርያ ስለሚ ሲሉኝ እቢ ያልኩት ❤ስለዚህ እራስክን ስትሆን ይወዱሀል❤
የመምህራንን ዋጋ ያድልህ ❤
Qali hiwoti yasemalini wude wondimachin memrachni
መቼ መቼ ነው ሚገባው
❤❤😘😘😘
ነጠላ ደሞ ጣለ ብታደርጋበት wow ነበረ
ኸረ በዙ ስራልን እንጂ በዛ አርገህ ለምን አሰራልንም
Abatachen nurelen
yelutim malet altetsafem malet new ?
bemin Amarigna new
አክሊል በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ብለህ ጀመርክ መባረክ ነው ወይስ መፀለይ ? አልገባኘም እንዚህ ብለሀ እንድትፀልይ ማን አስተማረህ ? ከማን ተማርከው ? ከሐዋርያት ከየትኛው ሐዋርያ ሰማህ ?
"ወይስ ከአውደነገስት የጥንቆላ መፅሐፍ ከሆነ መስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፀሎት በእንተ መስተአብድ እንደሚለው አንተ ም እያልከን ነው አክሊል ? በኢየሱስ ስም መፀለይ አይነጥላ ስላለባችሁ ? አይናችሁ ይከፈት በኢየሱስ ስም አከሊል
አክሊል ምዕራፍ 1 ቁጥር 9 አስኪ አብራራዉ
ገ😅😅9😅
😅ጊ፣ጎጊቸ5ነኩ ነ9ዘዘቶቱ
ወርቅ
አትደብቀና bro! አጠር ያለች ማስታወቂያ በቲክ ቶክ ላይ UA-cam live እገባለው ይባላል እኮ!
እና ያማልዳል ማለት ነው ዕብራውያን 7 ፣25 እንደት ካልክ ዘላለማዊ ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን
❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን