Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

የዕብራውያን 8 ማብራሪያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 бер 2023

КОМЕНТАРІ • 34

  • @mekonnenbirhanu4186
    @mekonnenbirhanu4186 Рік тому +12

    አክዬ ወንድማችን ነጠላ ለብስ አስተምህረን ክብሮ ለአንተም ለሁላችንም ነው። ነጠላ መልበስ ማለት በአምስላ ኪሩብ መላክ እግዚአብሔር መሽከም ማለት ነው። "ሥርዓትን አስተምህረኛልና ከንፈሮቼ ምስጋናን አወጡ። ትእዛዛት ሁሉ ጽድቅ ናቸው ና አንደበቴ ቃልን ተናገረ" መዝ 118/119:171-173

  • @rahelfikadu448
    @rahelfikadu448 Рік тому +1

    ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን የጌታ ፀጋ ከሁላችንም ጋራ ይሁን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን አኬ

  • @tinaviva-uq3gw
    @tinaviva-uq3gw Рік тому +1

    አመሰግናለው በጣም ብዙ ተምሬአለው❤

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Рік тому

    ቃልሂወትን ያሰማልን ወንድም መምህራችን አክሊለ
    እረዝም እድሜ ጤናም ይስጥልን❤❤❤
    እናመለግናለን ክበርልን❤❤

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማል ወንድማችን 🙏
    የዘመናችን ሀዋርያ ነህ መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @mamushurge52
    @mamushurge52 Рік тому +7

    ለምን የመፅሃፍ ቅዱስ ጥናት አትሰጠንም? አኪያችን።

  • @eyutamru6642
    @eyutamru6642 10 місяців тому

    እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልክ

  • @Sewe_mindenew
    @Sewe_mindenew Рік тому

    ቃለህይወት ያሰማልን አኬዬ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🏾

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Рік тому

    በአውነት ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን አኪየይ ፀጋውን ያብዛልክ🥰

  • @ermiermiyasermiermiyas3575
    @ermiermiyasermiermiyas3575 Рік тому

    ቃለ ሒወት ያሰማልን ወድማችን የደዚ አይነት ማብራርያ ቢቀጥል

  • @alebachewyimer5972
    @alebachewyimer5972 Рік тому

    ቃል ሂወት ያሠማልን

  • @ritarita6388
    @ritarita6388 Рік тому

    ቃል ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን አክሊል

  • @diboratadesse
    @diboratadesse Рік тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንደምችን ተባርክ

  • @aynalem2449
    @aynalem2449 2 дні тому

    አኬ ብረቱ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tezetar3351
    @tezetar3351 Рік тому

    Betami enamsgnalen

  • @Finoterama
    @Finoterama Рік тому

    *ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም አኬ 😊😊😎የእውነት እንደዚህ እጥር እያለ ስንማር ደስ ይላል እና ደግሞ ሰርች ሲደረግ እንዲወጣ አድርገህ ጻፈው title ሌላው አሪፍ ነው አጭር ማብራሪያ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን*

  • @user-ek3qb4rg7d
    @user-ek3qb4rg7d Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ የተዋህዶ እንቁ በርታልን🥰🥰❤❤❤❤✝️🙏

  • @yikunuamlakteshome4241
    @yikunuamlakteshome4241 Рік тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @betelhemhaymanot340
    @betelhemhaymanot340 Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @yohanesberaki2716
    @yohanesberaki2716 Рік тому +1

    Akeye pls Rome lay demo tenesh kebed selmile betasetemeren melkam new plsss wedem

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Рік тому

    አኬ ወድማችን ክበርልን ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @edomkebede2112
    @edomkebede2112 Рік тому

    ወንድሜ አኬ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beizahiyuh2794
    @beizahiyuh2794 Рік тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @Ethio-Er
    @Ethio-Er Рік тому

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tezetar3351
    @tezetar3351 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤Egziabher zemenhen yibarkewu ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jerrybeshah0721
    @jerrybeshah0721 Рік тому

    Akiyachin more blessed!!!

  • @yoditabebe6919
    @yoditabebe6919 Рік тому

    🙏🙏🙏

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Рік тому +1

    እስክ ላዳምጥ ግን ፕራንክ ወይ ዠፈን ብሆን ስንት በገባ አቤት የኛ ነገር

  • @mamushurge52
    @mamushurge52 Рік тому

    እዎ

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 Рік тому

    Kale Hiwot Yasemaln Tsegawen Yabzaleh Ba Tselot Asebag Wandema❤

  • @samsungsamsung8431
    @samsungsamsung8431 Рік тому

    ይሄ ሰው ግን እሚናገረውን ያውቃል 😢😢 ሰማይ ማለት ቤተክርስቲያን ብሎ ሚያስተምረው ምን አይነት ጠማማ ትምህርት ነው!! እንደ ልጁ ትምህርት ከሆነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያንን እያገለገላት ነው ማለት? ሰማይ መስቀል ነው ሰማይ ቤተክርስቲያን ነች እያለ እሚያስተምረው ከየት አምጥቶ ነው?

  • @yohanneswubshet5058
    @yohanneswubshet5058 Рік тому +1

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ይጀመር😠