Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መንፈስ ቅዱስ በ ሰዉ ላይ አድሮ ሲናገር በልሳን ( በማይታወቅ ቋንቋ ሳይሆን) በ እንደዚህ አይነት ልሳን ነው!ዘመንክ ሁሉ ይባርክ አኬ!
እግዝያብሔር ይጠብቅህ ❤
I pray for u my brother
For who ??
❤❤❤❤❤❤❤በርታልኝ ወድመ እግዚአብሔር እድመና ጠና ይስጥ ❤❤❤❤❤
selezih gebezinteh niseha geba
🥰🥰🥰❤❤❤
እዚህ እኔ ያለሁበት አገር ፕሮቴስታንቶች ብርሃነ ዓለም ሃዋርያው ጳውሎስን አንቀበልም ይላሉ በተለይ ሴቶቹ። ምክንያታቸውም መልእክቶቹ እርስ በራሳቸው ይቃረናሉ ስለዚህ አንቀበለውም ይላሉ። ይሄ መሰረት የሌለው እምነታቸው ማለትም አንደምታ ስለሌላቸው ፅሁፉን በአባቶች ፍች ማስታረቅ ስለማይችሉ ይመስለኛል።
ሜሎስ ለተለየ አፍአራሽ እና ጎጂ አለማ ይዞ አውቆ የሚሰራ የሴራ ሰው ነው
Exceptional 😂😂😂 የናንተ Exceptional
ሮዝመሪ 24 ሰዓት ዘፍዝፋችሁ በየቀኑ ስፕሬ እያረጋችሁ አሳድጉት ካስቱር ኦይል ጨምሩበት።
Melos Yemibal lji ygermegnal dfretu khdetu ena esu yemiawerachewun negeroch endh blual teblo mlash mestetu erasu ydebral beka yeleyelet defarnet
Melos exposed you guys
ምንም መፅሀፍ ቅዱሳዊ መሠረት የሌለው አጋንንታዊ ትምህርት አይ መታወር ምህረቱ ያግኛችሁ
ኧረረረ እናንተስ የ እግዛብሔርን ቃል ለመካድ ምትሄዱበት ረቀት በጣም ይገርማል። አኬ በጣም ታሳፍራለህ ቃሉን በዚህ ልክ መካድ አሳፋሪም አሸማቃቂም ነው። እስቲ የ ሜሎስን ጥሪ ተቀበልና ደፈር ብለህ ተወያይ... ድፈር አትፍራ ወንድ ልጅ ፈርቶ አይሞቱም
ኣኬ እውነቱን ስላወጣ የኣብዬን ወደ እምዬ መሆኑ ነው ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
መንፈስ ቅዱስ በ ሰዉ ላይ አድሮ ሲናገር በልሳን ( በማይታወቅ ቋንቋ ሳይሆን) በ እንደዚህ አይነት ልሳን ነው!
ዘመንክ ሁሉ ይባርክ አኬ!