Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች
Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች
  • 21
  • 254 733
አንዱ ባሕርይ ኢፍጡር ወይስ ፍጡር..?? | በሥጋ ፍጡር | ተዋሕዶ
00:00 መግቢያ
01:42 ንስጥሮስ(NESTORIANISM)
09:01 አውጣኬ(EUTYCHIANISM)
13:10 ኬልቄዶን(CHALCEDON)
17:54 ተዋሕዶ(SYNTHESIS/HENOSIS)
25:52 ማስረጃዎች ለፍጡር ወኢፍጡር(CREATED AND UNCREATED NATURE OF GOD THE WORD INCARNATE)
Переглядів: 21 749

Відео

ወደ ቅዱሳን መጸለይ..??
Переглядів 17 тис.Рік тому
ወደ ቅዱሳን መጸለይ..??
ተአምረ ማርያም| ለአንዳንድ ውዝግቦች መልስ
Переглядів 8 тис.Рік тому
ገድላት ድርሳናት ተአምራት መጽሐፍት ውስጥ በአንድም በሌላም ምክንያት ስህተቶች ሊገቡ ይችላሉ.. ሲገኝም እርማት ይደረግበታል.. ከዛ በዘለለ ግን እነዚህ መጽሐፍት ለሕይወታችን እንዲጠቅሙን ሆነው የተዘጋጁ እንጂ በራሳቸው መጽሐፍቶቹ ሃይማኖት ስላልሆኑ ስህተት ቢገኝ ከምንም ልንቆጥረው አይገባም..
ጥምቀት ለድኅነት | ፕሮቴስታንት ኢመጽሐፍ ቅዱስ መሆኑን ትልቅ ማሳያ | ሐዋርያዊ መልሶች
Переглядів 12 тис.Рік тому
ጥምቀት ለድኅነት | ፕሮቴስታንት ኢመጽሐፍ ቅዱስ መሆኑን ትልቅ ማሳያ | ሐዋርያዊ መልሶች
ተአምረ ማርያም..?? | ባለማወቅ ለሄዱ ተሐድሶዎች
Переглядів 8 тис.Рік тому
ተአምረ ማርያም..?? | ባለማወቅ ለሄዱ ተሐድሶዎች
ልሳን | ሐዋ 2 እና 1ቆሮ 14
Переглядів 11 тис.Рік тому
ልሳን | ሐዋ 2 እና 1ቆሮ 14
የቅዱሳን ምልጃ በመጽሐፍ ቅዱስ
Переглядів 14 тис.Рік тому
የቅዱሳን ምልጃ በመጽሐፍ ቅዱስ
ቅዱስ ቁርባን | ማብራሪያ
Переглядів 10 тис.Рік тому
ቅዱስ ቁርባን | ማብራሪያ
የቅድስት ሥላሴ ትምህርት አጭር ማብራሪያ
Переглядів 4,5 тис.Рік тому
የቅድስት ሥላሴ ትምህርት አጭር ማብራሪያ
ዕብራውያን ምዕራፍ 9 ፡ ማብራሪያ
Переглядів 3,7 тис.Рік тому
ዕብራውያን ምዕራፍ 9 ፡ ማብራሪያ
መነጠቅ..??| ኢየሱስ ይመጣል| ሐዋርያዊ መልሶች
Переглядів 8 тис.Рік тому
በዚህ አጭር ቪዲዮ ከመቶ ዓመት በፊት በፕሮቴስታንቶች የተጀመረውን ይህንን እንግዳ ትምህርት በክርስትና ትምህርት መዝነነዋል
ኢየሱስ አማላጅ..??| ሊቀ ካህናት እና ሰው እንደመሆኑ
Переглядів 42 тис.Рік тому
እውን ጌታ ኢየሱስ ሊቀ ካህናት መሆኑ አሁንም ድረስ እየማለደ እንደሚኖር አመላካች ነውን..?? የሚለው የተብራራበት
ሙሐመድ በቁርአን ፡ ለማን የተላከ ነው..?? ለጥያቄዎችም መልሶች
Переглядів 16 тис.Рік тому
ሙሐመድ በቁርአን ፡ ለማን የተላከ ነው..?? ለጥያቄዎችም መልሶች
የኖኅ መርከብ እና የኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን | ሐዋርያዊ መልሶች
Переглядів 3,2 тис.Рік тому
የኖኅ መርከብ እና የኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን | ሐዋርያዊ መልሶች
ሃይማኖት አያድንም..?? | ድኅነት እና ትክክለኛው ትምህርት
Переглядів 19 тис.Рік тому
ሃይማኖት አያድንም..?? | ድኅነት እና ትክክለኛው ትምህርት
የክርስቶስ ትምህርት እና ቤተ ክርስቲያን
Переглядів 11 тис.Рік тому
የክርስቶስ ትምህርት እና ቤተ ክርስቲያን
መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ..?? | ወሳኝ ነጥብ| ሐዋርያዊ መልሶች
Переглядів 15 тис.Рік тому
መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ..?? | ወሳኝ ነጥብ| ሐዋርያዊ መልሶች
ሐዋርያዊ መልሶች በአዲስ አቀራረብ መግቢያ
Переглядів 6 тис.Рік тому
ሐዋርያዊ መልሶች በአዲስ አቀራረብ መግቢያ

КОМЕНТАРІ

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir День тому

    ወድማችን አኬ በርታ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @TesfahunMekonnen-x7d
    @TesfahunMekonnen-x7d 2 дні тому

    እንደዚህ ካልክ እስኪ የማሪያምን አማላጅነት ከመፅሐፍ ቅዱስ አዉጥተህ አሳይ ዝም ብለህ ልበወለድ አታዉራ የክርስቶስ የክብሩ ወንጌል እንዳያበራላቸዉ የዚህ አለም አምላክ የማያምኑትን አዕምሮ አሳዉረዋል የታወረ ሰዉ ደግሞ ምልጃ ምን እንደሆነ አይገባዉም 2ቆሮ4:4 ታዲያስ ሙታኖች ና

  • @RABBITENA
    @RABBITENA 2 дні тому

    መክ 9:1-9

  • @fantahungudeta3339
    @fantahungudeta3339 3 дні тому

    Sew sijemer begeta fet minim bikat yelewom neger gin begeta mamen ena befotu mehon mamen berasu tilik sira new Alemamen new yemisiferdew

  • @fantahungudeta3339
    @fantahungudeta3339 3 дні тому

    Kalu bilut yilali hizikele laye anite endemetilew metsehafu kalu new malet new mejemeriya melikitun bedenib teredaw kemasitemarih befot

  • @fantahungudeta3339
    @fantahungudeta3339 3 дні тому

    Please Jesus said that eat my flash and my blood means his word not the bread the bible sometimes talking by picture 12:21 12:36 s not directly word by word

  • @HermiTemu
    @HermiTemu 4 дні тому

    ቃል በ እግዚአብሔር ዘንድ ነበር ቃል እግዚአብሔር ነበር ሚለውን አንቀፅ ስንት ላይ ነው እና እንድታስርዳኛ ምን ማለት ነዉ እባክን

  • @AnisaAnisa-q4u
    @AnisaAnisa-q4u 4 дні тому

    GETA YIBARKI TABARKI 👍🏻 ♥️

  • @FozaehFozeah
    @FozaehFozeah 4 дні тому

    ❤❤❤

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 4 дні тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 5 днів тому

    🌷🥰🌺🌹🙏🙏🙏👏👏👏

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 5 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድሜ ❤❤❤

  • @AffectionateGrizzlyBear-qo9hs
    @AffectionateGrizzlyBear-qo9hs 5 днів тому

    እርሱም ሊያማልድ ዘወትር በህይወት ይኖራልና የሚለውን ቃል ምን ልታደርገው ነው ዕብ 7 23-25

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 6 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወድማችን❤❤❤

  • @Tigistbirhanu-f6w
    @Tigistbirhanu-f6w 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤🙏

  • @Tigistbirhanu-f6w
    @Tigistbirhanu-f6w 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤🙏

  • @Tigistbirhanu-f6w
    @Tigistbirhanu-f6w 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Eden_7269
    @Eden_7269 8 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውዱ ወንድማችን❤❤❤❤

  • @FozaehFozeah
    @FozaehFozeah 8 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MamoWeynshet
    @MamoWeynshet 10 днів тому

    አኬ ቅዱስ ቁርባን ስተወስድ ህብስትና ወይኑ የክርስቶስ አማናዊ ሆኖ አግኝተኸዋል ? ወይስ ህብስና ወይን ?

  • @eyobdodogebreananiya7221
    @eyobdodogebreananiya7221 11 днів тому

    Meskin hezb eko nek ake eko meljawen amnalew eyale eko new selematanebu bemen ewnet ena weshet endehone endemetawku gera yegebagnal anbebu meskinoch

  • @eyobdodogebreananiya7221
    @eyobdodogebreananiya7221 11 днів тому

    Ake ante ahun deven letarem tenesak ?hhhhh yasaferal metawerawen enkuwan atawkem leke kahen ayamaledem alalkum telakek tadya lemen ehen hulu telefelefalek erasek eko melsun melesekewal

  • @samsungdubai6444
    @samsungdubai6444 11 днів тому

    አኬያችን

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 11 днів тому

    kale hiwet yasemalin❤❤❤

  • @santayehusantalayehu
    @santayehusantalayehu 12 днів тому

    አንተ ምንአገባህና ስለሰዉ ታወራለህ ከምትቀባጥር አንተ ስለገባህ እዉነት አታወራም

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 12 днів тому

    ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @TimothyAliyuTimo
    @TimothyAliyuTimo 12 днів тому

    አባቶች የመፅሐፍ ቅዱስ መተኪያ (ጎን ለጎን)ሆነው ሊታዩ አይችሉም ምክኒያቱም ፦ በራእይ 22 ¹⁸ በዚህ መጽሐፍ የተጻፈውን የትንቢት ቃል ለሚሰማ ሁሉ እኔ እመሰክራለሁ፤ ማንም በዚህ ላይ አንዳች ቢጨምር እግዚአብሔር በዚህ መጽሐፍ የተጻፉትን መቅሠፍቶች ይጨምርበታል፤ ¹⁹ ማንምም በዚህ በትንቢት መጽሐፍ ከተጻፉት ቃሎች አንዳች ቢያጎድል፥ በዚህ መጽሐፍ ከተጻፉት ከሕይወት ዛፍና ከቅድስቲቱ ከተማ እግዚአብሔር ዕድሉን ያጎድልበታል።" ይላል ስለዚህ አባቶች የዚህ ቃል ተገዢ የመሆን ግዴታ አለባቸው

  • @MekdesAbayneh-xs3zq
    @MekdesAbayneh-xs3zq 14 днів тому

    God bless you 🙏

  • @TameTeferi
    @TameTeferi 16 днів тому

    Yezoreb sewuy eyawok atatamim

  • @berhanegebrhiwot
    @berhanegebrhiwot 16 днів тому

    ጥምቀት ካዳነማ የክርስቶስ የፈሰሰው ደምበከንቱነዋ!!ውሃው ቃሉነው መንፈስግንህይወትነውአንተየምታውየሥጋ ደህንነት ነውአሱየሚናገረውየነፍሰደህንነት ነው።

  • @ErmiasAmanuel-l9t
    @ErmiasAmanuel-l9t 17 днів тому

    Yetfat menged 😢😢😢

  • @EngidaSamuel-p2v
    @EngidaSamuel-p2v 17 днів тому

    እምነት ከጥምቀት ይቀድማል ወንድሜ

  • @ZebnaMengesha
    @ZebnaMengesha 17 днів тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አኬ ወድማችን ❤❤❤❤ አትጥፋብን ወድማችንየ ብዙ ደካማ እህቶችህ አለን ካተ ብዙ እምንማር ወድማችን 😌😌❤❤

  • @hawazmamo4695
    @hawazmamo4695 17 днів тому

    አኬ ተባረክ አቦ

  • @kasahunwelela2787
    @kasahunwelela2787 18 днів тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማህ እንዲህ ያሉ ትምህርቶችን ልቀቅልን ❤

  • @GenetGeni-l8p
    @GenetGeni-l8p 18 днів тому

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ግን በማርያም አትለፈኝ አኬ በእዉነት በጣም ምክነት ሃሌኝ በዉስጥ አነግራኝ በ እግዚአብሔር ጣብቅከለሁ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigisttadese3716
    @tigisttadese3716 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @ZebnaMengesha
    @ZebnaMengesha 18 днів тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወድማችን አኬ ❤❤ እኔ ጥያቄ ነበረኝ ልጠይቅ ወድሜ በዛውም ሀሳብ ፈልጌ ነበር 😢😢

  • @merrydese4889
    @merrydese4889 19 днів тому

    Kale hiwotn yasemaln🙏🙏🙏

  • @hopeyohanes
    @hopeyohanes 19 днів тому

    ኣንተ የስኣትከው ኣለ እኛ ኦርቶዶክስ ወደ ቅዱሳን ኣንጸልይም ወደ ፈጣሪ ነው ምንጸልየው ቅዱሳን መማለድ ብቻ ነው ስራቸው እርስ በርስ ጸሎት እንደምናድረገው ማለት ነው

  • @SenaitLemi
    @SenaitLemi 21 день тому

    አኬ እባክህ በደንብ ፆም ፀሎት ይዘ ፀልይ ጌታ ይረዳሀል ያበራልሀል የጌታን አማላጅነት እያነበ ብክ አታስተውለውም በእውነት ጌታ ያብራልህ

  • @Zereyakobtebiban
    @Zereyakobtebiban 22 дні тому

    ማስረጃ ከመፅሐፍ ቅዱስ የለህም

  • @MeseretBest
    @MeseretBest 22 дні тому

    💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @ethiopia5000
    @ethiopia5000 23 дні тому

    አኬን ስሙት ፓስተሩን ከሰማቹት ኮንታ ትገባላቹ

  • @Desta-zx5nf
    @Desta-zx5nf 23 дні тому

    ❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏

  • @Wudase_21
    @Wudase_21 24 дні тому

    Aké may the Lord Almighty bless you more. And protect you. U r an amazing person

  • @fantahungudeta3339
    @fantahungudeta3339 25 днів тому

    Abraham believe and save by god he is believe to god and save by God