Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን እግዚአብሔር ይሥጥልን🙏 እኛም በሠማነው 30;60;100 ያማረ መልካም ፍሬ የምናፈራ ያድርገን ልቦናችነን ይክፈትልን በእውነቱ 🙏🥰✝️
ወንድማችን አኬ, እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሉንም ተንትነህ ስላስተማርከን እናመሰግናለን:: ፕሮቴስታንት ወንድሞቻችንም ልባችሁን እግዚአብሔር ይክፈትላችሁ:: አሜን!
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻⛪📖📖
שאלוהים יברך אותך ጥሩ መረዳት ነው ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 32:26
ቃለ ሕይወት ያሰማልንወንድማችን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ❤❤
አኬ ወንድሜ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ🥰🥰🥰🥰🥰
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሜ አክሊል ❤️🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤❤
እንደዚ ኣሪፍ ነው ትምህርት ሲያልፈን በዚ መልኩ ደስ ይላል ኣኬ ወንድማችን
ወንድሜ የቅዱሳን አምላክ ከክፉ ይጠብቅህ አይዞ በርታ አትጥፋ❤❤❤❤❤❤❤
🎉ፀጋውን ያብዛልን ወንማችን የቅዱሳን አምላክ ያበርታህ።
Amazing teaching...egzaber yistiln...thank you so much. You speak in a language that most people would understand especially this generation.
ቃለ ህይወት ያሰማህ የኔ ተወዳጅ 2ምህር
እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤❤
የህይወት ቃል ያሰማህ አኬዋ🥰
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
የህይወት ቃል ያሰማልን አክሊል🙏❤
የተባረክ ሁን
ቃል ሂወት ያሰማልን አከ
ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ፀጋው ያብዛልህ❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
በእውነት ቃለህወትን ያሰማልን ወንድሜ አኬ❤❤❤
ተባረክ እንደዚህ አልበረም የምረዳው አሁን ግልጽ ሆኖልኛል
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤
ተባረክ ወንድሜ .....
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድም ዓለም😘😘
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወትን ያሰማህ
Aklile aklile aklile magnawe......❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤
ቃል ህይወት ያሰማልን
Kale hiwotn yasemaln🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማህ
ወንድሜ ቃለ ሕይወት የስማልን👍
ቃለህወት ያሰማልን። ወንድማችን
እግዚአብሔር ይባርክህ።
አኬ አመሰግናለሁ 🙏
Kale hiwet yasemalin wendime tebarek .
አኬ Please አትጥፋብን 😊 እና ደግሞ አመሰግናለሁ!! ወንድሜ ፀጋዉን ያብዛልህ🙏
🙏
Kale hiwot yasemalin
Kale hiwet yasemalin mengiste semayin yawarsilin
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Ake kekwa inameseginalen galatoomii
Thank you Ake
tebareklen broy❤❤❤❤
አኬ❤❤❤
🥰❤️☦️
Kalehiwotyasemalen
Qal yhwot yasemaln bidme btena ytebiklgn amn amn amn
ወንድማችን አክሊል ስለ ትምህርቱ እናመሰግናለን ግን ሁሌ ጥያቄ እሚሆንብኝ መለኮት የተዋሀደውን ስጋ ነው እምንበላ መለኮቱንም አብረን ልንበላ እንችላለን ወይ ?ወድሜ እስኪ አስረዳኝ በትህትና እጠይቃለሁ
ሁለተኛ ሰብ ተደርገሀል አኬ 😮❤
anchi qimem
Kalu bilut yilali hizikele laye anite endemetilew metsehafu kalu new malet new mejemeriya melikitun bedenib teredaw kemasitemarih befot
አክሊለ አክሊለ አክሊለ ጨዋውቅዱሱን ቃል ለፔንጤው አስተምረው😊
👊😁
አንደኛ😜😜👊👊
ሁለተኛ😢😢😢
😁😁 ዉ የናፈቀኝ ነገር🤪🤪
@@apostolicanswers1 ምኑ?
@@apostolicanswers1 አይዞህ አለነልህ😁😁😁
@@ፍቅርተሚካኤል-ቨ9ኸ ዩቱቭ ላይ ሲመጣ ፍርናሽ አጥፈን አበባ ጎዝጉዘን ስለምንጠብቀዉ እሱ ቀርቶበት ነበር ለዛ ነዉ😁😁😁
አኬ ቅዱስ ቁርባን ስተወስድ ህብስትና ወይኑ የክርስቶስ አማናዊ ሆኖ አግኝተኸዋል ? ወይስ ህብስና ወይን ?
Nebsetur yehonech set kidus kurban mekebel tchlalech?
አኬ ቃል የለኘም
😊🤗
ቁርባን ምናምንቴ ነው ብሉዋል እግዚአብሔር (ኢሳ 1:13) አንብቡ የእየሱስ ደም ምናምንቴ ነው እያልከን ነው 😳 ተዉ የምትሰሙትን እወቁ ሀ.መፅሀፍ ቅዱስ ለ.ሰውአስቡበት😊
Emebrhan lebonahn timels🙏🙏🙏
Please Jesus said that eat my flash and my blood means his word not the bread the bible sometimes talking by picture 12:21 12:36 s not directly word by word
ወንድምአክሊሉ እውነቱን ተናገርእየሱስ እያለያለውአኮበዮሐንስመጀመሪአኮዮሐንስ ቃልሥጋሆነብሎጽፋ ል ሰለሆነምስለቃሉሰጋነትነውእየተናገረያለው!!እኔየነገርኳችሁመንፈስ ህይወትምነውሥጋአይጠቅምም።አለአንጂአንተአንደምትናገረውአይደለም!!
አየህ በዮሐንስ 1 ላይ የተገለፀው በመለኮቱ የተለየ አካላዊ ወልድ ነው ።አስቀድሞ እርሱም ቃል ተሰኘ/ወልድ/በኋላኛው ዘመን ሥጋን ስለመልበሱ ነው።የህም ሥጋ መለኮትን ስለተዋኀደ ሕይወትን ይሰጣል።ለማንኛውም አንተ የጠቀስከው ጥቅስና ትምህርቱን በሚገባ ለመረዳት ልብ ይስጥህ
🤣🤣🤣🤣🤣 ቁርባን ምን እንደሆነ አታውቅም!? ቁርባን የብሉኪዳን ቃል ነው 😂 እና ቁርባንን የሚያቀርብ የእርያን ደም እንደሚያቀርብ ነው (ኢሳ-66:3) ምናምንቴውን ቁርባን ጨምራቹ አታምጡ (ኢሳ-1:13) ስለዚህ የእየሱስ ስጋና ደም ከቁርባን ጋር አይገናኝም ቁርባን ማቅረብ መሰዋት ከሆነ የእየሱስ መስዋእትነትን አልተቀበላችሁም ማለት ብቻ ነው!!😔 ስለምን እጃችሁን ደም በማፍሰስ ታቆሽሻላችሁ😢 ተቀደሱ በመፅሀፍ ቅዱስ እንጂ በሰው አስተምሮ አትሂዱ
Kale hiwot yasemalen
በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን እግዚአብሔር ይሥጥልን🙏
እኛም በሠማነው 30;60;100 ያማረ መልካም ፍሬ የምናፈራ ያድርገን ልቦናችነን ይክፈትልን በእውነቱ 🙏🥰✝️
ወንድማችን አኬ, እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሉንም ተንትነህ ስላስተማርከን እናመሰግናለን:: ፕሮቴስታንት ወንድሞቻችንም ልባችሁን እግዚአብሔር ይክፈትላችሁ:: አሜን!
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻⛪📖📖
שאלוהים יברך אותך ጥሩ መረዳት ነው ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 32:26
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ወንድማችን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ❤❤
አኬ ወንድሜ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ🥰🥰🥰🥰🥰
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሜ አክሊል ❤️🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤❤
እንደዚ ኣሪፍ ነው ትምህርት ሲያልፈን በዚ መልኩ ደስ ይላል ኣኬ ወንድማችን
ወንድሜ የቅዱሳን አምላክ ከክፉ ይጠብቅህ አይዞ በርታ አትጥፋ❤❤❤❤❤❤❤
🎉ፀጋውን ያብዛልን ወንማችን የቅዱሳን አምላክ ያበርታህ።
Amazing teaching...egzaber yistiln...thank you so much. You speak in a language that most people would understand especially this generation.
ቃለ ህይወት ያሰማህ የኔ ተወዳጅ 2ምህር
እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤❤
የህይወት ቃል ያሰማህ አኬዋ🥰
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
የህይወት ቃል ያሰማልን አክሊል🙏❤
የተባረክ ሁን
ቃል ሂወት ያሰማልን አከ
ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ፀጋው ያብዛልህ❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
በእውነት ቃለህወትን ያሰማልን ወንድሜ አኬ❤❤❤
ተባረክ እንደዚህ አልበረም የምረዳው አሁን ግልጽ ሆኖልኛል
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤
ተባረክ ወንድሜ .....
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድም ዓለም😘😘
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወትን ያሰማህ
Aklile aklile aklile magnawe
......❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤
ቃል ህይወት ያሰማልን
Kale hiwotn yasemaln🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማህ
ወንድሜ ቃለ ሕይወት የስማልን👍
ቃለህወት ያሰማልን። ወንድማችን
እግዚአብሔር ይባርክህ።
አኬ አመሰግናለሁ 🙏
Kale hiwet yasemalin wendime tebarek .
አኬ Please አትጥፋብን 😊
እና ደግሞ አመሰግናለሁ!! ወንድሜ ፀጋዉን ያብዛልህ🙏
🙏
Kale hiwot yasemalin
Kale hiwet yasemalin mengiste semayin yawarsilin
❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏
Ake kekwa inameseginalen galatoomii
Thank you Ake
tebareklen broy❤❤❤❤
አኬ❤❤❤
🥰❤️☦️
Kalehiwotyasemalen
Qal yhwot yasemaln bidme btena ytebiklgn amn amn amn
ወንድማችን አክሊል ስለ ትምህርቱ እናመሰግናለን ግን ሁሌ ጥያቄ እሚሆንብኝ መለኮት የተዋሀደውን ስጋ ነው እምንበላ መለኮቱንም አብረን ልንበላ እንችላለን ወይ ?ወድሜ እስኪ አስረዳኝ በትህትና እጠይቃለሁ
ሁለተኛ ሰብ ተደርገሀል አኬ 😮❤
anchi qimem
Kalu bilut yilali hizikele laye anite endemetilew metsehafu kalu new malet new mejemeriya melikitun bedenib teredaw kemasitemarih befot
አክሊለ አክሊለ አክሊለ ጨዋው
ቅዱሱን ቃል ለፔንጤው አስተምረው😊
👊😁
አንደኛ😜😜👊👊
ሁለተኛ😢😢😢
😁😁 ዉ የናፈቀኝ ነገር🤪🤪
@@apostolicanswers1 ምኑ?
@@apostolicanswers1 አይዞህ አለነልህ😁😁😁
@@ፍቅርተሚካኤል-ቨ9ኸ ዩቱቭ ላይ ሲመጣ ፍርናሽ አጥፈን አበባ ጎዝጉዘን ስለምንጠብቀዉ እሱ ቀርቶበት ነበር ለዛ ነዉ😁😁😁
አኬ ቅዱስ ቁርባን ስተወስድ ህብስትና ወይኑ የክርስቶስ አማናዊ ሆኖ አግኝተኸዋል ? ወይስ ህብስና ወይን ?
Nebsetur yehonech set kidus kurban mekebel tchlalech?
አኬ ቃል የለኘም
😊🤗
ቁርባን ምናምንቴ ነው ብሉዋል እግዚአብሔር (ኢሳ 1:13) አንብቡ የእየሱስ ደም ምናምንቴ ነው እያልከን ነው 😳 ተዉ የምትሰሙትን እወቁ ሀ.መፅሀፍ ቅዱስ
ለ.ሰው
አስቡበት😊