Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እመብርሃን እስራት አገርሽን ለልጅሽ አሳስቢልን።
💚💛❤🙏🙏🙏
እጹብ ድንቅ ነው። "መንክር ግብሩ ለእግዚአብሔር"
በጣም ድንቅ ነው። ፈጣሪ የሠጠንን ፀጋና የምህረት ደጆች ትተን መዋታችን ያሳዝናል።
የዛሬ አመት አይቸው እፁብ ድንቅ አልኩ እንዲህ አምሮ ሳየው ደስ አለኝ ።ክብሩ ይስፋ እንኳንም ለዚህ ደረሰ
🙏🙏🙏🙏
እውነት በጣም ድንቅ ተሐምር ነው እግዚአብሔር ይስጥልን እንዲህ ስላካፈልከን ሔደን መባረክ ነው የኛ ፋንታ
Egziabher yakbrachihu tsegawn ystachihu bezi betekrstyan eyeferese seytan bet bemiserabet wekt endi fetarin miyasb tiwld slalen enamesegnewalen enantenm egziabher ytebkachu tena ystachihu,tebareku
amen amen amen
በጣም ድንቅ እና ማራኪ መንፈሳዊ ቦታ ነው
Tadelan gin ega ewnat betam fetari lebetu yabeqan 🥰🥰🙏🙏🙏fetari yasakaw
amen
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ ይላል❤❤❤
wow ድንቅ ነው 🙏🙏🙏
Sentsh tebarkln wendmachn 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
የቦታው ቅዱሰነት ድንቅ ነዉ ። ነገር ግን ከሔዱት ሰዎች እንደተረዳሁት በትልቅ ጃሪካን ፀበል እየተቀዳ ያውም በዲያቆን አማካኝነት በማያስጭንቅ ሁኔታ ባለፈው ሳምንት በተለይም ከዩኒቨርሲቲ በመጡ ተማሪዎች ሲደረግ የነበረው የማጥመቅ አገልግሎትን ጥየቄ ውስጥ የሚከት ነዉ ። ስለሆነም ቤተክርስቲያኗ ከወዲሁ የፀበል አገልግሎቱንና የማጥመቅ አገልግሎት የሚሰጡትን ብትፈትሽ መልካም ነዉ ።
እግዚሀብሔር ይመስገን የታሰበው ሀሳብ ግሩም ነው ፈጣሪ ያሳካው
Ere ebakachu poletikeghoch ezih atasgebu , besubae egziabher teyiku.
ከቦሌ፡አራብሳ፡አደባባይ፣ባጃጅ፡አለቅርብነውባጃጁቤዛዌት፡ውሰደኝ፡ብትለውያደርስሀል፡ምርጥገዳም
በስመአም ድቅ ነው
እናቴ ቤዛዊት አለም ደግሜ ደጅሽን ለመሳለም አብቂኝ ሳይገባኝ ይህንን ቅዱስ ቦታ ተሳለሜዋለሁ በጣም ቅርብ ነው ከቃጣላዋ ማርም በግር ነው የሄድነው
የሱባኤ ቦታ አለው?
አዎ በደንብ ዋሻዎች አሉ
ሄዶ ሚያቅ ካለ መረጃ ብትሰጡኝ....ሱባዔ መግባት ፈልጌ ነበር.
gedam new mehon yalebet katederal ltntawit betekrstiyan ayhonm
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እግዚአብሔር በምዎደዳቼው ይመሰግና እናይመስክራል።❤❤❤
🙏🥰
😍😍😍
እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን እንዳልሴራ እንዳልመልስ ያደረጉ ሰዎችእናለእኔ ስለስሟ ብላችሁ በፁሎት አስቡልኝ❤❤❤በሰማው ...❗❗❗
bole arabsa aboye betekrstyan blachhu nu
ቦታውን ለምን በትክክል አትነግሩንም ቦሌ አራብሳ ከዛስ መረጃ የለም ስጠይቅም የሚነግረን አጣን ተመለስን ።
አራብሳ ተክለሀይማኖት ቤተክርስቲያን ዉደዉስጥ ገባብል ነዉ እመቤቴ ተጠብቅህ
ebakacwn asetemaki alw merja yemetawko negerwgh ljen amubegh neber mobil koter yemetawko kalacw eredwgh@@HabtamuKasu-mj4wh
❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👐👐👐
Ke katlawa maryam begir nw?
Yemidenke bota dagim ledeju yabkan
botaw yet new yemigegnew
Bole arabsa

እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን እንዳልሴራ እንዳልመልስ ያደረጉ ሰዎችእናለእኔ ስለስሟ ብላችሁ በፁሎት አስቡልኝ❤❤❤
በሰማው ...❗❗❗