✅ አባቴና ገጣሚው አርሶአደር ስለ አዲስ አበባ ጉብኝታቸውና ግርምታቸው ተገናኝተው አወጉ ። ነገ ብሞትም አይቆጬኝ!
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- የገጣሚው አርሶ አደር የአዲስ አበባ ጉብኝት አዝናኝ ወጎችና ከአባቴ ጋር የነበራቸው ቆይታ
#ethiopia #addisababa #አዲስአበባ #travel
ይህ ቪዲዮ ገጣሚውን አርሶ አደር አቶ አለልኝ ለማን ለቀናት አዲስ አበባን ያስጎበኘሁበትና እሳቸውም በጉብኝቱ እጅጉን የተደሰቱበት እንዲሁም ከአባቴ ጋር ተገናኝተው ስለ ጉብኝት ገጠመኞቻቸው የተጫወቱበት ነው።
✅ የአርሶ አደሩ አባቴ የአዲስ አበባ ጉብኝት አስቂኝ ወጎች 🤣 • ✅ መገን አዲሳባ ፣ ጉድሽን አየሁት...
✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋር ያሳለፈውን አስገራሚ ትዝታ አጫወተኝ !
• ✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋ...
✅ አባቴን ማሪቱ ለገሰ አማሪካ የኸደችበትን እሮቢላ አስጋለብኩት 🤣
• ✅ አባቴን ማሪቱ ለገሰ አማሪካ የኸ...
---
Tossa tube is a new you tube channel which works on Ethiopian rural cultural values, farmers lifestyle and their beautiful personality. it presents traditional wedding, music, food and other amazing programs.
የሀገራችን ኢትዮጵያ የገጠር አካባቢ አኗኗር ባህልና ወግ የሚቀርብበት ቻናል ነው። ቱባ የሆነውና ያልተበረዘው የአርሶ አደሩ የህይወት ዘይቤ ይቃኝበታል። ሀገራቸው የናፈቃቸውና በስደት ላይ የሚገኙ ያገር ልጆች ሁሉ በሀገር ቤት ቻናል ናፍቆታቸውን ይወጣሉ።ትዝታቸውን ይቃኛሉ። አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
🛑 Go to my channel and Subscribe 👇
_
/ @tossatube.
🛑Other social media links 👇
Facebook= www.facebook.c...
Tiktok= www.tiktok.com...
Telegram= t.me/tossatube
Instagram= / embosa-tube
=======================================
Our programs
-
የገጠር ልጆች
የአርሶ አደሮች ጥያቄና መልስ
የሙሃባ እፍታ
የገጠር ሰርግ
ጦሳና ቦርከና
እንጫወት ዛሬ
የከተሜ ወግ
እግር ጥሎኝ
የወሎ ዱኣና ምርዋን
የወሎ ገበያ
የገጠር ውሎ
=======================================
#blind
#games
#kids
#show
#family
#country
#ethiopia
#dinklejoch
#donkeytube
#baby
#ethiopiankids
#amazing
#amazingkids
#wonderful
#parents
#friends
#school
#education
#live
#life
#new
#ድንቅልጆች
#question
#comedianeshetu
#tossatube
#የገጠርልጆችወግ
#ኢቢኤስ #EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #alextube #ale #ksi #ብሩክታዊትሽመልስ #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #bereket #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #quatar #poland #worldcup #worldcup2
Werebabo,legehida,legambo,jama,wereilu,akesta,borena,mekaneselam,saynt,mekdela,masha,tenta,ajbar,majete,mekoy,kemise,shewarobit,mersa,wurgesa,weldiya,wuchale,haik,ambasel,marye,hara,logohayk,kalu,Dessie,kombolcha,harbu,gerba,degan,bati,tehuledere,kutaber,borumeda,alasha,ruga,delanta,wegdi,kelala,liguama,genete,tuluawliya,dessiezuriya,argoba,wello,geter,yegeterserg,yegeterlijoch
ቤተሰቦች ቪዲዮው ላይክና ሼር ይደረግ ❤👍
የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጦት ወድሜ የት ነው የምኖረው
ወዲሜ እስኪ አገናኜኚ ጀዛከላህ ኋይርን ቁጥር አስቀምጥልኚ ልደዉልልህ መልስልኚ በአላህ
@@AdemAbebaw-y1d ቁጥር አለልሽ እህት የጀማል
ጀምዬ በዚሁ አገጣሚ ልገርህ በጣም እድለኛ ነህ አባት የለኝም ግን ባተ አባት እደራሤ አባት እደሰታለሁ ያባትና የናት ምርቃን ሙሥተጃብ ነዉ 😍😍😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
እረ በአካል ቢገናኙ ብየ ተመኘሁ
በአካል ይገናኙ የምትሉ በላይክ
ይገናኝ❤❤❤❤❤
ይገናኙ
እኔም ልል ነበር ጀማል በአካል እደማገናኛቸው እርግጠኛነኝ
ሰላም ብለህ አጀምር ወንድም ጀማል
አሰላምዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ብለህ ጀምር የምትሉ ላይክ
💓💓💓አሠላሙ አላሙአለይኩም እንኳን ረመዳንሙባረክ በሠላም አደረስችሑ 💗💗💗💗💗
ግንለምድነውእማይለው😢
ለሁሉም እንዲሆን ነው መንፈሳዊ ፕሮግራም አይደለም ወገን
❤❤❤❤❤
በአሰላም አለይኩም ዉስጥም እኮ ሰላም የሚለው ቃል አለ ሰላምኮ ራሱ የአረብኛ ቃል ነው
ፈጣሪ ደሞ በሁሉም ቋንቋ ይሰማል
ችግር የለዉም
ሁለቱም አባቶች በአካል ይገናኙና ያውጉ የምትሉ በላይክ አሳዩን 👍👍😍
ጀማልዬ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እንዴት እኔ እንድህ የተደሰትኩኝ እነሱ እንዴት ድስ ይላችው ይሆን ? የኢትዮጵያ ታሪክ በናተ አየናት ኑሩልን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ፍጣሪ ይጠብቃችሁ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀማል መርጥ ሰው አላህ ይጥብቅህ✅✅✅
ውሎዬዎች ለዛ ጨዋታ ተግባቢነት ውበት አሁን ደግሞ ጀግንነት የታደሉ ምርጥ ህዝቦች ናቸው ❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯
እናመሠግናለን
እናመሠግናለን ማማየ
የእዉነት የሆነ ህይወት ተበረክ ወንድሜ🙏🙏🙏 ድራማ ስልችቶን ነበር። አንተ ግን ትልቅ ሰዉ ነህ ።
🙏
አሜን አሜን አሜን የጀማል ምርቃት ለእኛም ይድርሰን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እኚ አባት በጣም የገባቸው ናቸው ግጥማቸው በሙሉ በጣም የሚገርም ነው ። ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥልኝ 🙏
ስለዘረኝነት የገጠሙት👏👏👏
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
አቤት ወኔ አቤት ጀግነነት አቤት ግርማ ሞገሰ አባትነት ጥበብ እንዴሰለሞን እግዚአብሔር ያቆይልን አባታችን
አሜን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ደስ እሚሉ አባት እድሜና ጤና ይስጥዎት አባታችን እና ወንድማችን በቃላቸው የሚሉትን ግጥም ቁጭ ብለህ ብትፅፈው መፅሀፍ ሙሉ ይሆናል እና ፃፍና በሳቸው ስም ለማሳተም ሞክር
ከተማሩት ያልተማሩት የሀገራችን ገበሬዎች እጥፍ ይበልጣሉ
አባትህ እና አባ ወደም አማቾች ይመስላሉ እግዚ አብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ሁለቱም አባት ደስ የሚሉ አባቶች ናቸው❤❤❤❤❤❤❤
የመዳም ቅመሞች የት ናችሁ? አይዞዋችሁ የረመዳን ስራ አላህ ያቅልላችሁ አባቶቻችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቆት ጀማል ምርጥ አቅራቢ ነህ ቀጥልበት ጉዞ ወደ 100K
🎉🎉አለን
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ግጥማቸው አንጀት ይበላል እውነታቸውንነው የማይረባ ዘረኝነት መቶ ከፍፈለን ፍቅራችንን አንድነታችንን እግዚአብሔር ይመልስልን
ጀማልዬ ለአንተ ቃል ያሠኛል የኔ አመለ መልካም ወንድም አላህ ይጨምርልህ አላህ አብዝቶ ይባርክህ
🙏
የኔ አባቶች ረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ወንድማችን እንድህ አባታችንን እዳስደሰትካቸው ከነ መላ ቤተሰቦችህ የደስታ ኑሮ ይስጥህ
አሜን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ያሀባይቦቸ ደስ ሲሉ ማሻአሏህ አብረዉ በስልክ ሲያወሩ ያረብ ትልቅሰዉ አታሳጣን መካሪ ዘካሪ አታሳጣን ያኢላሂ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
በስማም የጀሙ ርጀምእድሜ የሚሉ ስጥህ ታድለህ ሰውን እድህማስደሰት እግዚአብሔር ዘርክንይባርከው ሁሌምደስታ ይቅርብክ ወንድሜ ❤❤
የሳቅ 😂😂😂ምንጭን አባታችን የጀማል አባት ይቅርብልን የምትሎ ላይክ አሳይኖ 😍👍🎉
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
የመለስን፡አገዛዝ፡የገለፁበት፡ስንኝ፡ይግርማል❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ማሻአላህ ጀም ዘንድሮ አፍሰሀል አስቀናኸኝ ወላሂ ዱአቸውን መቅቡል ሙስተጃብ አላህ ያርግልህ ጀዛኽን አጥፎ ሚያስደሳ ልጅ አላህ ይስጥህ ።
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ጀማል እንዳው ትልቁ ሃብት ጤና ነው እና የዘወ ትር ጤናህን ይስ ጥህ
አሜን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
These are the genuine Ethiopians. Very innocent, caring, and hard-working.
አንተን አለማድነቅ አይቻልም አንተ ደግ የሆንክ ልጅ ❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
እንድሁም ነዚህን ግሩም አባቶች በእውነትም ተገናኝተው ብና እየጠጡ ለማየት ያብቃን ተባረኩ የተባረከ የፆም እና ወደ ፈጣሬ በንስሀ ለመቅረብ ያብቃን የአለ ምክንያት የዚህ የአርባ ቀን የፆም የፀሎት እና በአንድ ላይ መሆኑ ከፈጣሬ ነው ሁላችሁም ተባረኩ
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ወንድማችን እንደዚህ እንዳስደሰትካቸው ፈጣሪ ከነ መላው ቤተሰቦችህ የደስታ ኑሮ ይስጥህ ዘርህ ይባረክ
ረጂም እድሜ ከጤና ለአባቶቻችን ይስጥልኝ❤❤❤ ደስ ሲሉ ሲያወሩ 😊
"ደህና ሁንልኝ መወከሌዋ" አንጀት የሚበላ ሰላምታ! ምንኛ መታደል ነው... እግዚአብሄር አምላክ ዘመንህን ይባርክልህ። የአባቶቻችንንም ጤና ይጠብቅልን! እድሜያቸውን ያለምልምልን!!
አሜን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
አሜን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
የእውንት ጀማል ቃላት የለኚም መልካም ሰው አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ እንኳን አደረስክ ለተከበረው ረመዳን
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ጀማልዬ 100K ይገባዋል እኮ ፈጠኑ እጂ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ጀማል ዘር ይውጣልህ እኝህን አባት ደስ አዳሰኘኻቸው ህይወትህን ሁሉ ደስ ይበልህ እስከነቤተሰብህ 😍ጀግና አዋቂ አባት ናቸው እድሜና ጤና ይስጠወት
ይገርማል የአባቶቻችን እውቀት እድሜና ጤና ይስጦት❤እነኝህን አባት ትልቅ ቦታ እንደሚደርሱ ተስፋ አለኝ አሁንም ትልቅ ቦታ ናቸው😍እኛንም አስቃኝህን እናመሰግናለን ከልብ የእውነት👏የአባቶቻችን ጨዋታ 😮በ8ኛው ሽ ሁሉም ቤት ያፀዳል እየለቀቃት ይሄዳል የእውነት ይህኮ በነሱ ብቻ አደለም በሁሉም ዙሪያ ያለ የእውነት ይለፋል ይለፋል ቤት ይሰራል የሚኖርበት የለም የገጠር ቤቶች በሙሉ ከተሙ የሚኖሩበት የለም የሚሰሩትም በዛው ይቀራሉ አይ የኛ ነገር ሲያሳዝን😢
ጦሳ በጣም ምትደነቅና ምትመሠገን ሰው / ክብር/ ይገባካል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
የኔባት ጀምየ በረካሁን አላህ ያስደስትህ በአባቶቻችን ጊዜ ቀረ ሰላም መኖሮ አባቴዋ አላህ በጀነት ያገላኘኝ አላህ የረለምህ ያሀቢቢ ገልቢ ናፍቄ ቀረሁኝ እኔስ
አሜን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
❤❤❤❤❤❤❤በዘረኝት የገጠሙት🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂ጤና ይስጥልኝ እንደ ዛሬ ተደስቼ አላቅም ምክንያቱም በአገርኛው ዜማ ደስ የሚሉ ሰዎችን ስለምታሳየን የጠፋው እኮ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ወግ አዋቂ አገር ወዳድ ሰው እክባሪ ሸር የሌለባቸው አረ ስንቱ ጤሳ ቲዩፕ አድናቂህ ነኝ እንዲህ አይነቶች መረቅ የሆኑ የአባትህን ጋደኞች ታሪክ ስለሚያውቁ አቅርብልን እኔም የገበሬ ልጅ ነኝ ከስሜን አሜሪካ አድናቂህ ነኝ😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉
የኔ አባት ሲያዛዝኑ እኮ❤❤❤🎉🎉🎉 ጀሙ ተባርክ አባታችን እድሜ ይስጥልን❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
እረጂም እድሜ ይስጣችሁ አባቶች እደት ናችሁ ቅመሞች መልካም የረመዳን ወር ይሁን ለሁሉም ሙስሊሞች ሰላም የሚሰፍንበት ሙስሊሞች ነፃ የሚዎጡበት አላህ ያርግልን በዱአ እንበርታ
እግዚአብሔር ይስጥህ፣ ይህ ሰውነትህ አይቀየር፣ የማታህ ይመር ወንድማችን
አሜን 🙏
ይገባቸዋል። ጀማል እግዚአብሄር ይጠብቅህ። ግጥሞቻቸው በሳል ናቸው። ተሰባስበው ቢታተሙ ለሀገር ይጠቅማሉ።
ያረብ ለአባቶች እድሜና ጤና ይሥጥወት የኔአባት❤❤🎉🎉
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
አይዘረኝነትኢትጵያንአጥፋት ትክክል የዋህ ህዝብአለቀ ለአብይአድርሱልንይህንግጥምቤተመንግስትመግባትይቻላልማለትነዉ እኛንምአስጉበኘህንወንድምጀማል ምንእሱንብቻጀዛከላሁኸይር
መቶ ሺ መግባት ያለበት ቻናል
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ወይ ጀማል በልጆችህ ይከፈልህ መልካም ስራህ ወድማችን እኒህ የድሮ መንፈሳቸው ንቁነው አባባ ችሎታቸው ግሩምነው ከአተ አባትጋር አብረው ቢመጡ ኖሮ ታምር ነበር የምናየው ጨዋታቸው❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
የቦረናው ጀገግና የኔ አባትዋ አላህ እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ አባትዬ🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
እንዳው ጀማል ቃላት ያጥረኛል ስላንተ አላህ ካሰብከው በላይ ይስጥህ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
አባቶቻችን ይገንኝ የምትሉ ልይክ😢
ይህ ሚድያማደግአለበትሆ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ወንድሜ እኒህን የመሰለ ገጣሚ እንደዉ አፈታሪክ ብቻእንዳይሆን በግጥም መፀሀፍ ተፅፎ ለትዉልድ ቢተላለፍ እባክህይህ ትልቅ ታሪክነዉ ወንድሜ እባክህ
በጣም ጀግና ነህ ታሪክ ሰሪ ነህ በጣም እናመሰግናለሁ
ሰላም ጀሞ አባባ እና አዬ መገናኜት አለባቼው ሁለቱም ድንቅ አባቶች ናቼው❤❤❤ ለሁለቱም ረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤❤ አንተም አላህ ይባርክህ❤❤❤
🙏
ደሰ የሚሉ አባቶች እድሜ ጤና ይስጣቸ❤😮
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ደስ ሲሉ አባቶች እረዝም እድሜና ጤና ይስጣቹህ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
አባቶቻችን❤❤❤ኑሩሉን
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ጀማል ምርጥ ልጅ እግዚያብሄር ያሠብከውን ያሣካልህ ደግ ልጅ ነህ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
❤❤❤❤የኔ ምርጥ ባለሀገሮቹ የሀበሻ ጀግኖች ምርጥ አባቶች❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
እረ በአካል ይገናኙ ጀማል ስሞትልህ ❤
ውበት ደግነት የኔ ውድ አባት
ሰይድ በጣም ምርጥ ሰው ነህ
እድሜና ጤና ከነሞላው ቤተሰብህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አህሌን ወድም ጅምየ እድሜና ጤና ይስጥህ
አሜን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@@Tossatube. አብሺር
የሚገርሙ አዋቂ ናቸው… ገጠር መኖራቸው ኋላ ቀር መሰለውን ይሆናል እንጂ ከእኛ ከተማርነውም በላይ አዋቂ ናቸው
መግቢያ ስትነዉ ጀማል ከስደት ስመለስ እድገባ እኔ😢❤❤❤
ጀሜ አገናቸው ሀለቱም ጨዋታ አዋቂ ናቸው
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
የኔ አባቶችዬ እግዚአብሔር እድሜያችሁን ኩጤና ጋር ይስጣችሁ።
ጀማልዬ እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ!!
ማሻአላህ ምርጥ ሰው ነህ ካተ ብዙ እጠብቃል
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ጀማልየ ወንድሜ ሰላም ብለህ አተጀማር አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወብርከቱሁ ብለህ ጀምር ✅✅✅✅
እርሚጤና ይስጣችሁ አባቶቻችን❤❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
_ዋው ጀም አንተኮ ቃል አክባሪ ነህ እድሜ ከጤና ይስጥልን የኔ አባቶች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉_
አሜን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
አሜን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
አባትየ እድሜና ጤና ጀም ጀዛ ካላህ❤❤❤
ገንጣይ አስገንጣይ መለሥ ዜናዊ😢😢😢
ወአለይኩም ሰለሰም ወረሰህመቱ ላሂ ወበረካትሁ በአካል ይገናኙ 😂😂😂😂😂😂
የኔ አባት እረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጠዎት❤❤❤❤❤❤❤
እግዝአብሔር ይባርክህ ጀማል ተባረክ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ደህና ሁንልኝ አሉ የጀማል አባት ልክ አባቴ እደሚለኝ እረጅምለብቤተሰቦቻችን
አሜን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
😂እማሚ አላለም ኧረ ጀም😅😅ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድም
ደስ የሚሉ አባት ኑሩልን❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
አሠላሙ አለይኩም ወንድማችን አላህ በትልቁ ያስደሥትክ ትልልቅ ሠወችን መካደም ያስደሥተኛል ለምንደሁ አላውቅም ዱአው መቅቡል ይሁንልህ ወንድም ጀማል በርታልን አድገህ ማየት እንፈልጋለን
አሜን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
የኔ አባት አቤት ግጥም ዋው ረጅም እረጅም እደሜ ከጤና ጋር
አሜን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ምናል ሁለቱንም ባንድ ይዘሃቸው መተህ ቢሆን ተዝህ በላይ ደስ ይል ነበር በርታ ወድሜ
ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ ዘርህ ይባረክ!!
አሜን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
የኔ አባቴችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥችው
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ዋው አቦ ፍጣሪ ይባርክህ ወንድሜ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ጀማሎ በርታ🥰👏 በስምንተኛው ሺ ሁሉም ቤት ያፀዳል ግን እየለቀቃት ይሄዳል አሉ ወይ ግሩም ይኸው ሁሉም ቤት ሰራው ሲል በጎን ደሞ ሺው ይሞታል ነገስታቱን ያቃሉ ዘውዲቱ አሉ ደስ ሲሉ ብሔር ነገር አመጣ ዘንድሮማ አባቴ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ጦሳዬ የምር ትመቸኛለህ ሁሌም እከተልሀለው በርታ እኔም ሀገር ስገባ እንዳንተ የገጠር አቦቶችና እናቶ ጋር መስራት ነው የምፈልገው በርታ ወንድምአለም❤❤❤❤
ማረጀት የለለበት ሰው የኔ የዋህ😭😭😭😭
❤❤❤❤❤❤❤❤ቃላት የለኝም የኔ ወድም ለናት አባህ ጠዋሪ ያርግህ ብድሩን በልጅህ አግኘዉ❤❤❤
ጦሳ ቱብ ደሴ አባ መፍቀሬሰብ የሚባሉ ደግ አባት እንዳሉ እሰማለውና በህይወት ካሉ እሳቸውን ብታቀርባቸው
እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጥወት የኔ አባት ወንድማችን ብድሩ ይድርስህ በልጆችህ አግኝ በእውነት የኛ አባቶች ከተማርነው በላይ ሙህር ናቸው እግዚአብሔር በወጣ ይተካ ላባታችን ያርጋችሁ ሁሉ
አሜን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
እረጅም እድሜ ለቤተሰቦቻችንንን
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
እድሜ ይስጣችሁ
አሜን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
የኔ አባቶች🥰🥰🥰🌹🌹🌹😢😢
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
የአላህ ይለያሉ አባት ወላሂ እረጂም እድሜ ከጤናጋር የኔ አባት የኔሙህር🥰🥰🥰
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ይኼ ቻናል 1 ሚሊዮን መግባት አለበት
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ጀግናነህ ወዲም ጀማል አላህይጠብቅ ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
አላህ ይጠብቅህ ወዲሜ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
የሚገርሙ አባት እውነት❤❤❤🎉🎉
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ማሻ አላህ ናው ❤❤❤❤❤አባታችን አላህ ያቆያንሁ
አሜን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
የኔአባቶች።በአካልአገናኛቸዉ
የኔእናትደሥሢሉ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@@Tossatube. እሽወድምጀማል