የሳባ ፊደል የተቀረፀባቸው ድንጋዬች ...ቤዛዊት ማርያም ገዳም @Nahoo Television
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- የሳባ ፊደል የተቀረፀባቸው ድንጋዬች ...ቤዛዊት ማርያም ገዳም @Nahoo Television
#nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi
For more :
ቴሌግራም :- t.me/NahooTele...
ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
Web-Site :- nahootelevision...
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ለደጅሽ ያበቃኝ ዘንድ መልካም ፈቃድሽ ይሁንልኝ እማምላክ🙏🙏🙏🙏
እግዛቤሔርይስጥልን❤❤❤
ግሩም ነው የእግዚያብሄር ሥራ
Egzabahr.yemsegen Egzabahr.yemsegen ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚያብሔር ሁን ያለው ይሆናል
እግዚአብሔር ድንቅ ነዉ
Ameeen ameeen ameeen 👏👏👏
ግሩምነው እኮ የፈጣሪ ስራ በውነት ድንቅነው
Bewnte dese emile bota new hulchume hedachu berkte tekafelu Ameeen
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የቅዱሳና በዓት
እፁብ፡ድንቅ
Betame Dink Bota [Hagerachin Mistirwa Bizu New]........BeDejwa Tegegnten LeBereket Yabikan.
ፈጣሪ ፈቅዶ አይቸዋለው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Egzhbere.Yemskne
Wey fetari teamrh ydenqal
ኢተዮዽያሆይታሪክሽሲነሳእንባተናነቀኝ
እባካችሁ ልዩቦታሁን ንገሩን ቦሌ አራብሳ ስደረስ የት ተብሎ የሜመጣው ወይ ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን
Abuy Betekerstyan gebetachu beteyeku yameleketachuhal
ቦታውን ለምን በትክክል አትነግሩንም ቦሌ አራብሳ ከዛስ ወዴት ሰው ብጠይቅም የሚነግረን አጣን ተመለስን
Bezawit Maryam
Ke Abuye Gebre Menfes Kidues bete kirisetian steders be kegn bekul geba bilo nw keza tinsh yasekedal be Eger or be mekina
ቦሌ አራብሳ ብለህ ኬላ ላይ ወርደህ ወደ አቦዬ ቤተ ክርስትያን ትሄድና ከዛ አቦዬ ስትደርስ ፖሰተር አለ ወደ ቀኝ በኩል ስትሄድ ታገኘው አለህ
aboye betekrstan blachu nu😊
ምንም መብራት ሳንይዝ ነው የገባነው
አቤት የመድሀኒያለም ስራ እፁብ ነው
❤❤❤❤❤
አምሳለ ሲኦል ሲያስፈራ ከምሀል ስደርስ ልጮህ ነበር ፈርቼ
😁😁😁😁
ቦታ በግልጽ ነጠሩን
የሳባ ፊደል የተባለው የታል? ቦታው ቤተክርስቲያን እንደነበር የሚያረጋግጥ ነገርም አላየሁም(እኔ ራሴ የኦርቶዶክስ ተከታይ ነኝ)። በጣም ጠቃሚ የሆነን የአርኪዮሎጅ ግኝት የሞያ ብቃቱ እና እውቀቱ በሌላቸው ግለሰቦች ማስቆፈር፣ አፅም ማውጣት ወዘተ የታሪክ ማስረጃን ማውደም ነው። ሰውዬው ከጉድጓዱ ውስጥ የተገኙት "ንዋዬ ቅድሳት" ቦታው ቤተክርስቲያን እንደነበር አረጋግጧል ሲል እናንተ ይሄን ፕሮግራም ያዘጋጃችሁት ሰዎች የታሉ ብላችሁ መጠየቅ ነበረባችሁ። የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ካርታ ብሎ ያወራው ነገር ደግሞ አስቂኝ ነው። የኢትዮጵያ ግዛት ሁሌም እኛ የምናውቀውን አይነት ቅርፅ አልነበረውም። ሰዎቹ በፀበል ስም ገንዘብ ለመሰብሰብ ያለሙ ነው የሚመስለኝ (አሁን እንደ ቢዝነስ ሁኗል)። ለዛም ነው ቦታው በባለሞያዎች እና የታሪክ ተመራማሪዎች ሳይጠና በችኩላ ቁፋሮ የጀመሩት። ደግሞ አማኙን ህዝብ ያን ለዘመናት ታቁሮ የከረመ ውሃ አጠጥታችሁ እንዳትፈጁት። የሌሊት ወፎች ካሉበት ቦታም እንዳሻችሁ አትግቡ - ለራሳችሁም ለህዝቡም በሽታ አንዳታመጡ። ቦታው ይጠና። እናንተም ሌላ የተሻለ ፕሮግራም ስሩበት - show us the evidences (artifacts) they claimed to find
ምንማለትሽነዉየታሪክቦታአይደለምማለትሽነዉ❤❤❤የድሮአባቶችቤቴክርስትያንነዉ❤ሣይንስአትከተይተፈጥሮንእጂ❤
አሳዘንከኝ እስኪ ሄድና እየው እንደኛ
የሳባ ታሪክ ያለው ትግራይ ላይ ነው ውሸት ቅጥፈት
Mahyem tebab zerega weta ke ethiopia
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤