"ዓለም በሙሉ እዚህ ነው የሚድነው" // ከ1600 ዓመት በፊት ዋሻ ሚካኤል አሁን ደግሞ ዋሻ ተ/ሃይማኖት (1000223899653 ንግድ ባንክ ዋሻ ተ/ሐይማኖት
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ መምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን እንደ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኝነቴና እንደ ሥነ መለኮት ተማሪነቴ ኦርቶዶክሳዊ ይዘታቸውን የጠበቁ መዝሙራት፤ ትምህርትና ስብከቶች፤ የገዳማት ታሪክ፤ ወቅቱን የጠበቁ የቤተክርስቲያኗ መረጃዎችና ሌሎችም ለነፍሳችን ምግብ የሚሆኑ የአገልግሎት ትሩፋቶች የሚቀርቡበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮ ት እገልጻለሁ።" lule quanquayenesh tube "
ለሌሎች በማካፈላችሁ ሰብስክራይብ በማድረጋችሁ አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦችን ይባርክ!
አቤት መታደል ተዋህዶ ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሉሌ የእምዬ ወዳጅ ስላቀብህልን እናመሰግናለን!!!
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ።
Lop
አሜን አሜን አሜን
amen amen amen
@@betydereje3479 j
ይህ ዋሻ ተ ሃይማኖት ለሁለት ዓመት ለፍልሰታ ለፍልሰታ አሥራ ስድስት ቀን ከመደወሉ በፊት ከሌሊቱ ስድስት ሰዓት በፊት ደጋግሜ የመላእክት ቅዳሴና ውዳሴ ሰምቸ አብረውኝ ላሉ አባ ወ ሰንበት ቀስቅሼ የቅዱሳንን ውዳሴና ወረብ ሰምተናል ፈጣሪ ምስክሬ ነው
አቤቱ።ጌታ ሆይ ከዚች ቅድስት ሀገራችን አይን ልቦናየን። ሰውሩ። አህዛብ ሀገር ያስወደደኝን። መንፈስ በሀይልህ ንቀልልኝ። ክርስቶስ ሆይ ለሀገራችን አብቃን እኛ ልጆችህን⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Geta hoyii amesegenhalehu
አሜን አሜን አሜን
አሜንንን
Ameen Ameen Ameen 🙏
እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን ኢትዮጵያ ምድር ላይ በመፈጠሬ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ በመሆኔ ከልቤ ደስተኛ ነኝ አቤቱ መድሃኒአለም ክርስቶስ የድንግል ልጅ በአገሬ እንድኖር በሃይማኖቴ እንድጸና ጥበቃህ አይለየኝ አሜን
በኢትዮጵያ ትንሳኤ የተሰወሩ ዋሻዎች ይገለጣሉ. ከትንሳኤዋ በፊት ለሚኖረው የእርስበርስ ግጭት ህዝቦች ይሸሸጉባቸዋልም ይባላል. እግዚአብሔር ያገራችንን ትንሳኤ ያሳየን በእምነት ጠብቆ. ጠላቶቻን በውስጥም ብውጭም የወገን ጣላትንም በእግሮቻ ስር ወድቀው ለማየት ያብቃን. በተገባላት ቃል ኪዳን ለመዳን ያብቄን.🙏💐❤️
Amennnn amennn amennn❤❤❤
በውነት ለኛ ሥላሴ ያላደረጉልን ምን አለ ተመስገን 🙏🙏🙏🌹🌹🌹 በረከታቹ ይድረስን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
መታደል ነው ተመስጌን አምላኬ ኦረቶዶክስ በመሆኔ ደስስስስ ይለኛል በረታቹሁ ይደረብኝ 🙏🙏🙏
እፁብ ድንቅ ድንቅ ነዉ እማማ ቅኔዉ እዉነት ነዉ ዛሬ ነዉ የገባኝ ስለሃይማኖቴ
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ከብርት እናታችን
መድሀኒአለም ክርስቶስ አድሜና ጤና ይስጦት
የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን
ቅድስት ሀገር -- ኢትዮጵያ!
ሀገረ እግዚአብሔር --- ኢትዮጵያ!!
ትንሳዔሽን ያሳየን።
ይህንን በረከት እናገኝ ዘንድ የረዳን አምላክ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን።
ፈጣሪ ሆይ ልብርክትክ ተካፋይ አድርገን የብታው በርክት አይልይኝ
በተጨማሪ የመላእክት አገልግሎት ከመስማቴ በተጨማሪ አስቀድሼ ወጥቸ ቀን አሥር ሰዓት እረኞች አባረውት ስድስት ጅብ ሲከበኝ ጻድቁ ተክልየ ተክልየ ብየ ስማፀንአንድ እርምጃ ሲቀረኝ ነው ያየኋቸው ቀና ብለው አይተውኝ ቀጥታ ወደመጡበት ተመለሱልኝ ፈጣሪ ይመስገን አሜን ሀ ማርያም እባላለሁ
ኦርቶዶክስ ሀገር ናት የምንለው ዝም ብለን አይደለም በምክንያት ነው ምንም ማለት አልችልም በረከታቸው ይድረሰን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
በስላሴ እደው በድግል ማርያም ስም በፈጠረክ አምላክ ክርስትና ስሜን ለኝ እናት ስጥልኝ ትርሲተ ማርያም ነኝ እባክህን በህልሜ መንገድ ይጠፋኛ ግራ ገባኝ ወድሜ ዘማሬ ሉኡል ሰገድ እባክህን
ይሄን ቦታ ለማየት ያብቃኝ እመብርሃን በሰው አገር ነው ያለሁ ላአገሬ አብቂኝ የእማሆይ በረከት ይድረሰን
የእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ተየመሰገን ይሁን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያረገኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ህዝበ ክርስታን አገር እንገባ በአህዛብ አገር እንዳንበላ የተዋህዶ እንቁ ልጅ ወንድማችን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒
የእናቶቻችን የአባቶቻችን ፆሎታቸው በረከታቸው ይደርብን ፀጋውን ይብዛላችሁ ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@@fgtt6682 ቀረሰሰረሸሀለሐሠሠ
በረከታቹህ ይደርብን አባቶቸ እማሆይ በፆሎት ያስቡኝ ወለተ ቄርቆስ ስደተኛዋ
ወገኖች እንዲህ አይነት እንቁ የሆነች ሃይማኖት ይዘን በእውነት የእኛ ሐይማኖኗታዊ አኗኗር እንዴት ይሆን፣ እግዚአብሄር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን።
Amennn 😢😢😢
ተክልዬ የኔ አባት ፃዲቁ ያደኩበት ስጋውን ደሙን ተቀብዬ ያደኩበት ናፍቆኛል
አሜን አሜን አሜን
ያባቶቻችን በረከታቼው ይደርብን
እምዬ ኢትዮጵያ ትሳየሽን ያሳዬን
እመቤቴ ጤናህን ይስጥህ በጣም ነዉ ደስ የሚል ታሪካዌ ቦታዋችን የምታሳየን መዝሙርህንም በጣም ነዉ የምወደው አሁንም እድሜና ጤና ነው ላንተ መኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መስፍን ይህንን ሁሉ በቸርነቱ ስለሰጠን
አቤት መታደል ተዋህዶ ያረገኝ እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘🌻
አቤት መታደል ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መመርጥ ነው እመቤቴ ይህን ቅድስት ቦታ እንድናይው እርዳን በስደት ያሉ ልጆችህን ስብስብን ልቦናችንን ክፈትልን አማሆይየ በርከታቸሁ ይደርብን
ግሩ ድቅ ነው የቦታዉ በረከት ይድርብን የተዋህዶ እንቋ ልጆች
እግዚአብሔር ይመሥገን መታደል ነው የምጠመቅበት ንስሀ የምቀበልበት የምባረክበት ቀን ናፈቀኚ እግዚአብሔር ቅርብ ያርግልኚ
የሜን የቅድስ ሚካኤል ገፀበረከት ይዴርብን
አቤቱ እግዛብሄር ሆይ የወደፊቱን ጥሩ ጊዜ እንድናይ እርዳን
አሜን አሜን በረከታቹ ይደርብን አቤት ተዋህዶ መሆን እንዴት መታደል ነው
አባቶቼ እናቶቼ በረከትና እረዴታቹ ዬደርብን ኦርቶዶክስ መሆን መታደልነው አገራችንን ሰላም ያርግልን
እፁብ ድንቅ ነው ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ተመስገን አምላኬ ክርስቲያን ላርገኝ
እግዚሃቤር እድሜ ከጤና ጋ ይሰጥህ ወንድሜ በማየቴ ነብሴ አለመለመች
አቤት መታደል አቤት ተዋሕዶ ሃይማኖቴ እግዚአብሔር ከአለም ለየት ያለ ለኢትዮጵያ ያለበሳት ጸጋ ምድር ገነት ኢትዮጵያ ሰቶን እኛ ግን😭
እናታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ምንኛ መታደል ነው ፈጣሪን እያገለገሉ መኖር።አምላክዎት ይርዳን።
አቤት መታደል እግዚአብሔር አምላክ ለበራችሁ ለመርገጥ ያብቃኝ። ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር።
እግዚአብሔር በእዉነት ለኛ ያላደረገው ነገር የለም የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን
የተባረከች ሀገር አለችን እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጠን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን በረከቱ ይደርብን🤲🤲🤲💚💛❤
እናቴ እግዚአብሔር የባሮኮት ኖት እድሜ ይጨመርላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ አምላኬ ሆይ ለሃገራችን ያብቃን አሜን💒💐👏
አገሬን ሰላምሽ ይብዛልኝ
በልጅነታችን በአመት ሁለት ግዜ ሄደን እናነግስ ነበር ዋሻ ተክልዬ አሁንም ቢሆን የየካ ሚካኤል ልጆች አይቀሩም ዋሻው ግን ሴቶች ስለማይገቡ አላየሁትም ነበር ሉሌ እግዚአብሔር ዘመንህን ዘርህን ይባርክ ይህንን ቅዱስ ስፍራ ስላሳየኸን !!!
የት ነዉ አድራሻዉን የትራንስፖርት አያያዙን ከየአቅጣጫው ብትገልፁለን
አቤት መታደል ቅድስት አገራችን እን አምላክ ይጠብቅልን ሉሌ የመ ብርሃን ውዳች እናመስግናለን
እንኳን ለአቡነ ተክለሀይማኖት አደረሳችሁ
እግዚአብሔር አምላክ በእናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት በስደት ያለነውን ሰብስቦ ለቅድስት አገራችን በሰላም ያግባን;; የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያሳየን::
ወንድማችን ዲያቆን ልዑል ሰገድ ዕድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ:: ወደ አገር ስንመለሰ አንተን ይዘን ብዙ ቅዱሳን ቦታ ሄደን በረከት እንደምናገኝ ተስፋ አደርጋለሁ
ዘማሪ ልዑል ሰገት ተባረክ ብዙ ነገር እንድናቅ አርገኸናል ብዙ በረከቶችን ያብዛልህ። ትንሽም አሞሃል አካሄድክ ያስታውቃል አምላክ ጨርሶ ይማርህ። ኑርልን የተዋህዶ ልጅ።
የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን፫
የቅዱስ አባቶች በረከቱ ይደርብን አሜን
የእግዚአብሔር ስራ ህፁብ ድንቅነው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገንኦርቶዶክስ ያረከኝ
በእውነት ታላቅ እናት ናቸው በረከቶት እና ፀጋዎት ይድረሰን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቹ ይደርብን አሜን እናታችን በረከቶ ይደርብን አሜን
@@masaitasfu4025 amen Amen Amwn
እግዚአብሔር ይመስገን እፅብ ድንቅነው የአባቶቻን በረከት የደናግላን በረከት ይድረሰን
መምህር ለእንተም እረጅም እድሜ ይስጠክ ከነሙሉ ቤተሰብ
ተመስገን በረከታቺሁ ፀሎታሁ አይለየኖ
አባታችን ቡራኪዎ ይድረሰኝ አሜን✝️ 🙏🙏🙏
እሺ
እግዚአብሔር ሰራው ድንቅ ነው።💚💛❤
አርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት አማኝ መሆኑን
ምነኛ መታደል ነው ።የቅዱሳን አባቶቻችን እና
እናቶቻችን በረከት ይደርብን 💚💛❤
አገራችንን ሰላም ያድርግልን ለአገራችን ያብቃን።
እግዚአብሔር ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ የደረገን ሰይጣን ይሄን አይቶ ነው ቀን ከሊት ከእግዚአብሔር ቤት ለማሶጠት የሚጥረው የተለያየ ሃይማኖት እያመስረቱ።
በጣም ድንቅ ታምረኛ ቤተክርስቲያን ነው አባታችን ይህን ሁሉ ቦታ ለመጣው ሰው ያስጎበኛሉ አሁንም ጨምሮ እድሜ ከፀጋ ይጨምርለዎት ድጋሚ ደጁን ለመርገጥ ላገሬ መሬት ያብቃኝ አገራችንን ሰላሙን ያቅርብልን
ተዋህዶ ይለያልኮ🙏❤❤❤❤❤❤
በጣም ግሩም ነው ቃል የለኝም። ስላየሁት ብቻ እድለኛ ነኝ። የበረከቱ ቦታ ተገኝተን በረከቱን ለመቀበል ያብቃን።
አሜን አሜን አሜን
የአባቶቻችን በረከትና እሬዴት ይደርብን ተዋህዶ ጥንትም የነበረች ወደፊትም የምትኖር ነች ክብር ለአምላካችን ለድንግል ልጅ
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆኔ መታደል ነው 💚💛❤️⛪️⛪️⛪️⛪️
ተባርክ በረከቱ ይድርሠን አሜን አሜን አሜን
አቤቱ ጌታ ሆይ እምየ ቅዱስት አገራችን በገንዘብ ለወጠን ማስተዋሉን ይስጠን
አባቶቻችን እናታችን በረከታችው ይደርብን እድሜና ጤና ይስጣችው ፈጣሪ ሊሌ በጥም እናመሰግናለን ስለምታሳየን የበረከት ቦት ፈጣሪ ከነ መላው ቤተሰብ ይጠብቃቹ
Amem Amen Amen abatacen barekatachew yedareben ❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚
መታደል ነው እኛንም እንዲህ ለማየት ያብቃን
አቤቱ ታድየ ኦርቶዶክስ በመሆኑ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን የህንን ቦታ እየፈለፈልክ የምታቀርብልን ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን አሜን አሜ 🤲🤲🤲🤲
ዘጸአት 20ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ
በእውነት በረከቱ ይደርብን ወንድማችን ዘማሪ ዲ/ን ሉሌ አንተንም ወለላይቱ እመቤት ወላዲት አምላክ ታቆይልን እንደዚህ አይነት የቅዱሳን ቦታ ስለ ምታሳየይን
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለዚኅ ቦታ አብቂኝ
ሉሌ እግዚአብሔር ይስጥልን አባቶቻችንንም እድሜውን ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛላቸው ለእኛም ያባቶቻችን በረከት ይደርብን ተክልዬ አባቴ ሃገራችንን ኢትዬጵያን በፀሎታቸው ከልለው የመጣባትን የውስጥና የውጭ ጠላቷን ያስታግሱላት እኔንም ቤተሰቤንም በኽይወት በጤና ጠብቀው ያገናኙኝና ለደጅዎ ያብቃኝ
እግዚአብሔር ይመሰገን አቤት መታደል የተዋህዶ 💒💒💒💒💒💒💒💒💚💛❤
በረከታችሁ ይድረሰን ✝️👏❤
ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እኔስ ደስ ብሎኛል
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ልኡል ሰገድ ይገርማል ደብረ እንቁ ልደታ ማርያም ሳትመሰረት አንድ አባት ከዋሻው ተክለሃይማኖት መጥተው ተናግረው ብርሀን ለአለም ደብረ ልደታ ማርያም ብለው ሄዱ ትዝ ይለኛል የአብይ ጾም ጊዜ ነበር በአመቱዋ ደብረ እንቁ ተባለች በአባታችን በአቡነ ጳውሎስ ተሰየመች ያንጊዜ።
እግዚአብሔር ታምርህ ታላቅ ነው
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እነደነዚ ለሚመጣው ትውልድ ቅርስ ለማስረከብ የሚተጉትን አባቶች እናቶች አብዝተህ ባርክልን ። ሉሌ ከልብ እናመሰግናለን ተባረክልን
እግዚአብሔር ይመስገን ያባቶቻችን በረከት ይድረስን በስላም ለሀገራችን ቸሩ እግዚአብሔር ያብቃን::
በአይኔ ያየሁትን ሀገሬ ገብቸ በእጀ ለመዳሰስ ያብቃኝ 😭😭😭 ሀገሬ እማ ልዩ ነሽ እኮ
ዋሻ ተክለሃይማኖት ወሚካኤል የየካው ሚካኤል💚💛❤️ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬 💚💛❤️
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣችሁ ቋነቋዬነሽ ደናግል እድሜ እና ጤና ይሰጣችሁ 🙏🙏🙏
እመብረሀን: አንተንም ጨርሳ :ትዳብስህ: እንዴት ታድለሀል መሠለህ ሉሌ: እነዚህን:የመሳሰሉ ቅድሱ በታዎችን መገኘት : Thank for everything what you done🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኩራቴ ነው ወንድማችን ሉሌ ጤናህን ይስጥህ የአባቶቻችንና የእናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ፀጋው ያላቸውን ሰዎችና ቦታውን ስታሳየን ስንደሰት አንዳንድ ደሞ አባቶቻችንን የሚያዋርድብንም አሉ ልብ እንዲሰጣቸው በፀሎት እናስባቸው
እግዚአብሔር አምላክ አግርችን በሰላም አግባን እኛ በሰድት ያለነውን ልጅችህን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ለደጅህ ኣብቃን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አግዚአብሄር ስራው ብዙ ነው በጣም ድንቅ ቦታ ነው ጌታ ይባርክህ
ወይ መታደል ኢትዮጵ ቅርስ በጣም ደሰ የሚል ነው በረከታችሁ ይደርብንአሜን ሉሌ በጣም እናመሰግናለን
ይፍቱን አባታችን በረከትዎ ይደርብን
በእውነት እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው የብዙ ታሪክ ባለቤቶች ነን ግን አልተጠቀምንበትም እንጂ ኢትዮጵያዬ ክብርሽ በአለም ከፍ ከፍ ትያለሽ ገና የናቁች ሁሉ ወዳንቺ ይተማሉ💚💛❤💋ሉሌ እናመሰግናለን።
እግዚአብሄር ይመስገን የአባቱቻችን የእናቱቻች. በርከት ይደርብን
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ቅዱስ ቦታ ልመርገጥ ያብቃን!❤🙏
ለዚ ክብር አብቃን ጌታዬ አምላኬና መደሐኒቴ ሆይ ከኦርቶዶክሳዊያን ቤተሰብ በመፈጠሬ አመሰግንሀለሁ
ለዝህ ክብር አብቃን ጌታየ ሆይ
ተመስገን
እግዚኣብሔር ይመስገን በጣም እፅብ ድንቅ ነው በርከትዎ ይደርብን እናታችን
አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣የፃድቃን፣የሰማዓታት፣በረከታቸው፣ይደርብን፣ለመምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣እግዝያብሔር፣ይስጥልን፣እግዝያብሄር፣ያክብርልን
መታደልነውተዋህዶሀይማኖቴለዘላላምትኑር
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ለናት ሀገራችን ያብቃን
በረከታችሁ ይደረብን ❤ ኦረቶዶክሰ መሆን በሪሱ መታደ ነው❤
እማይ በፁልት አስቡኝ መቅድስ ማሪያም ይህን ደብዳቤ የምፀፈው በምፈስ ይድርስህው ፈጣሪ ከፈቅድ በአይን ለማገኝት ያብቃኝ
Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen. Emye Tewahedo Emye Ethiopiayaye nurilign. Egzihabher Hagerachinin ytebkiln Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🌿🍀🤲🤲🤲
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዘለችሁ የክርስቶስ ቤተ ሰቦች በረከተችሁ ይድረሰን ለደጁ ያብቃን 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐