- 20
- 42 794
Abyssinia Production Official
United States
Приєднався 22 бер 2012
Subsscribers # Abyssinia Production
ሰብስክራይብ አርገው # ይ ግ ቡ !!!
ሰብስክራይብ አርገው # ይ ግ ቡ !!!
#የቁርባን ጋበቻ ስነስርዓት በባእታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን #የኢትዮጵየ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሰርግ ስነስርዓት #Bata Maryam #ethiopian
#የቁርባን ጋበቻ ስነስርዓት በባእታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን #የኢትዮጵየ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሰርግ ስነስርዓት #wedding #habesha #batamMaryam #kurban #ሰርግ #ethiopian #orthodox
Переглядів: 959
Відео
#በሰፈሩትቁና #abyssiniaproductionofficia
Переглядів 2284 місяці тому
#በሰፈሩት ቁና ደራሲና ዳይሬክተር ቴዎድሮስ አለማየሁ ካሜራና ኤዲተር ቲዎድሮስ አባይ;ድምፅ አብዱራህማን እህመt ተዋንያን; ፀጋዬ መለሰ እልፍነሽ አድማሱ/ባርዬ ሰምሃል በሪሁን ዋሲሁን አስጨንቅ ማርታ አዲሱ; ግርማ ዘሪሁን ሚስጥረ ታደስ #abyssiniaproductionofficia
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ | Addis Ababa Ethiopia
Переглядів 14210 місяців тому
#addisababa #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ #ethiopia City tour Addis Ababa, Ethiopia location : CMC St. Michael to Meri Ways
ኢድ አል-ፈጥር የበዓል ዝግጅት | Eid al-Fitr Holiday Fasting [ CMC Addis Ababa Ethiopia ]
Переглядів 232Рік тому
#የረመዳን ፆምን ምክንያት በማድረግ ለሙስሊም ወገኖቻችን የተዘጋጀ በ ዓሊ ምራን መስጂድ CMC በሜድኢን ኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ማህበር የተሰራ መጋቢት 2015
ገና | GENA
Переглядів 89Рік тому
#ለሁሉም የሜዲን ኢትዮጵያ ፋሚሊ በሀሳብም በገንዘብም ለደገፋችሁን በሙሉ ፈጣሪ የሁላችንንም የልቦናችንን መሻት ይፈፅምልን ጥር 2015#ምስጋና #ለ ሐበሻዊት21 #ለ መድሀኒት # ማሂ #ፍፃሜ #ዩስራ/ዙዙ/ #አለም ዶጮ #ሀብትሽ #ፍኖት #የሺ #ለሁሉም የሜዲን ኢትዮጵያ ፋሚሊ በሀሳብም በገንዘብም ለደገፋችሁን በሙሉ ፈጣሪ የሁላችንንም የልቦናችንን መሻት ይፈፅምልን ጥር 2015
ቤዛዊት ማርያም | Bezawit Mariam [ Abyssinia Production Official ]
Переглядів 9 тис.2 роки тому
ሰብስክራይብ ቤዛዊት ማርያም ዳግማዊት ግሸን ደብረ ከርቤ ቦሌ አራብሳ አዲስ አበባ
ኮሎኔል መንግስቱ ሃይለ ማሪያም እና ኮሎኔል ሙአምር ጋዳፊ | Lt. Colonel Mengistu Haile Mariam & Colonel Muammar Gaddafi
Переглядів 1812 роки тому
"የአፍሪካን የጥምር ጦር ለማቋቋ መክረን ነበር" #t.me/Abyssiniaproductionofficia ሌተናል ጀነራል ኮሎኔል መንግስቱ ሃይለ ማሪያም እና ኮሎኔል ሙአምር ጋዳፊ | Lt. Colonel Mengistu Haile Mariam & Colonel Muammar Gaddafi
የአለማችን የ2022 ሀብታም ሃገራት | Rich Country in 2022
Переглядів 6 тис.2 роки тому
በ2022 ሃብታም ሀገራት ዝርዝር እነማን ተካተዋል ...? Rich Country in 2022 and they listed below.
ኢትዮጵያ Ethiopia
Переглядів 2273 роки тому
ቻይና, ሩሲያ, ኬንያና ህንድ በድጋሚ ከኢትዮጵያ ጎን ቆሙ ጠላቶቻችን አፈሩ አሜሪካ የኢትዮጵያን መውደቅ ለምን...?
አንድ መንገድ | ONE WAY
Переглядів 13 тис.4 роки тому
#nomore በአንድ መስመር አንድ ሆነን ስንጓዥ አንድ እንሆናለን ...!!! የዮናስ አሰፋ አጭር ፊልም....
ምን አሉ ስለ ፟ኑርልኝ ፟ ፊልም? | Sle Nurligni film min alu [ Abyssinia Production Official Page ]
Переглядів 1425 років тому
ምን አሉ ስለ ፟ኑርልኝ ፟ ፊልም? | Sle Nurligni film min alu [ Abyssinia Production Official Page ]
Abyssinia Production Official Page ሰብስክራይብ አርገው ይግቡ! Subscribers
Переглядів 2375 років тому
Abyssinia Production Official Page ሰብስክራይብ አርገው ይግቡ! Subscribers
እንገባበዝ | ENIGEBABEZ | Abyssinia Production Official Page
Переглядів 11 тис.5 років тому
እንገባበዝ | ENIGEBABEZ | Abyssinia Production Official Page
Short Amharic Film | አጭር የአማርኛ ፊልም [ እየለመንኩህ አይደለም...! "ወደ ውስጥ" ]
Переглядів 4305 років тому
Short Amharic Film | አጭር የአማርኛ ፊልም [ እየለመንኩህ አይደለም...! "ወደ ውስጥ" ]
እንኳን ደስ አላችሁ ሻለቃ ስንቴ
@@meleketadis4306 💚💛❤🙏
ዋው ስንቴ መልካም ጋብቻ
💚💛❤🙏
Congratulations 🎉❤
💚💛❤🙏
እንኳን ድስ አላችሁ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ🙏ስታምሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 👌❤️❤️❤️❤️
🙏💚💛❤
የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንላችሁ ዉለዱ ክበዱ🎉💞🙏
💚💛❤🙏
Congratulations ❤🎉🎉
🙏💚💛❤
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ስላበቃቹ። የድንግል ማርያም ልጅ ናቱ ጋር በቃና ዘገሊላ እንደተገኘ በናንተም የትዳር ዘመናቹ ይገኝ የአብርሃም የሣራ ትዳር ያርግላቹ። በክብር ስጋው ደሙ እስከመጨረሻው ይጠብቃቹ
🙏💚💛❤
እንኳን ደስ ያላችው የአብርሃም እና የሳራ ሰርግ ያርግላችው ፣ እግዚአብሔር ስለባረካችው ደስ ብሎኛል!
💚💛❤🙏
ሄዶ ሚያቅ ካለ መረጃ ብትሰጡኝ....ሱባዔ መግባት ፈልጌ ነበር.
እመብርሃን እስራት አገርሽን ለልጅሽ አሳስቢልን።
💚💛❤🙏🙏🙏
Jazba ket samtak😊😊😊
Shega drama
nice move
ua-cam.com/video/7ipmXcTMN7w/v-deo.html&feature=shared
❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👐👐👐
bole arabsa aboye betekrstyan blachhu nu
amen amen amen
የሱባኤ ቦታ አለው?
አዎ በደንብ ዋሻዎች አሉ
ሄዶ ሚያቅ ካለ መረጃ ብትሰጡኝ....ሱባዔ መግባት ፈልጌ ነበር.
ከቦሌ፡አራብሳ፡አደባባይ፣ባጃጅ፡አለቅርብነውባጃጁቤዛዌት፡ውሰደኝ፡ብትለውያደርስሀል፡ምርጥገዳም
Saxsam
Ke katlawa maryam begir nw?
ቦታውን ለምን በትክክል አትነግሩንም ቦሌ አራብሳ ከዛስ መረጃ የለም ስጠይቅም የሚነግረን አጣን ተመለስን ።
አራብሳ ተክለሀይማኖት ቤተክርስቲያን ዉደዉስጥ ገባብል ነዉ እመቤቴ ተጠብቅህ
ebakacwn asetemaki alw merja yemetawko negerwgh ljen amubegh neber mobil koter yemetawko kalacw eredwgh@@HabtamuKasu-mj4wh
botaw yet new yemigegnew
Bole arabsa
እግዚሀብሔር ይመስገን የታሰበው ሀሳብ ግሩም ነው ፈጣሪ ያሳካው
👌👌
gedam new mehon yalebet katederal ltntawit betekrstiyan ayhonm
የቦታው ቅዱሰነት ድንቅ ነዉ ። ነገር ግን ከሔዱት ሰዎች እንደተረዳሁት በትልቅ ጃሪካን ፀበል እየተቀዳ ያውም በዲያቆን አማካኝነት በማያስጭንቅ ሁኔታ ባለፈው ሳምንት በተለይም ከዩኒቨርሲቲ በመጡ ተማሪዎች ሲደረግ የነበረው የማጥመቅ አገልግሎትን ጥየቄ ውስጥ የሚከት ነዉ ። ስለሆነም ቤተክርስቲያኗ ከወዲሁ የፀበል አገልግሎቱንና የማጥመቅ አገልግሎት የሚሰጡትን ብትፈትሽ መልካም ነዉ ።
በጣም ድንቅ ነው። ፈጣሪ የሠጠንን ፀጋና የምህረት ደጆች ትተን መዋታችን ያሳዝናል።
እናቴ ቤዛዊት አለም ደግሜ ደጅሽን ለመሳለም አብቂኝ ሳይገባኝ ይህንን ቅዱስ ቦታ ተሳለሜዋለሁ በጣም ቅርብ ነው ከቃጣላዋ ማርም በግር ነው የሄድነው
እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን እንዳልሴራ እንዳልመልስ ያደረጉ ሰዎችእናለእኔ ስለስሟ ብላችሁ በፁሎት አስቡልኝ❤❤❤ በሰማው ...❗❗❗
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እግዚአብሔር በምዎደዳቼው ይመሰግና እናይመስክራል።❤❤❤
🙏🥰
Ere ebakachu poletikeghoch ezih atasgebu , besubae egziabher teyiku.
ቃላት የለኝም ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን የእናት ደስታን እንደማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ🥰
Egziabher yakbrachihu tsegawn ystachihu bezi betekrstyan eyeferese seytan bet bemiserabet wekt endi fetarin miyasb tiwld slalen enamesegnewalen enantenm egziabher ytebkachu tena ystachihu,tebareku
amen amen amen
Egziabher yibarekachihu feteri lebachihun yitebekelen🥰🥰🥰
Medehanialem chemero yisteh yene melkam
Min aynet metadel nwe egzyhabher yebarkek wendmey
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ ይላል❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤
❤❤egezabehare yebarekachew
🙏🙏🙏
ፈጣሪ ይባርክህ በወጣ ይተካ 😔😍😍🙏🙏
ወንድሜ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ 🥺🙏🙏🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከምር ደስ የሚል ነው
ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ❤❤❤
❤❤❤❤❤
ትልያላችሁ ክበሩልኝ
❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏