I write this comment from my personal experiences most habesh who own business here in America they don’t treat there emploes right any for the victim may god rest he’s soul in peace
@@HM-oi4dq Sorry, he lost his life. Yes, indeed, they don't treat it's a fact. Why are you so offended? Learn to respect people's opinions. Don't be a kissing ass. They work under the table cause they don't have proper documents, so the employer takes advantage. What world are you living learn how to be a neutral mind.
ታሜ በእውነት ምርጥ ልጅ ነበርክ:: እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑር:: ልጆችህን እንዲሁም ባለቤትህንም ዘወትር አምላክ ይጎብኛቸው:: I luv u brotha & peace be with ur families!
Amenn amenn.takewaleh.balewan?
Awon yemigerem yeseferachen lij nebere:: slemote sayhon beTam grum astesaseb yalewna Ye Egziabher lij neber::
@@yohanesa7728 yanadal betam hulachinm wedeza binehonm besew eji ena beadega yemitefa nebes ayisten.fetari nebsu beselam.teraf engi tru badereg demo wenjelegnaw lemekad memokeru.fird geen.yagezatal.mistun?
እግዚአብሔር ያፅናሸ ልጆችሸን አሳድጎ ለቁምነገር ያብቃልሸ የባለቤትሸን ነብሱን ይማረው🙏
ፈጣሪ ነብሱን ይማር በሰው ሀገር ያውም በገዛ ወገኑ መገደል ያማል ፍርዱ ትክክል ነው ብዬ አምናለው አይዞሽ እሀታችን ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ በርቺ💪🏻
እግዚአብሄር ያፅናሽ
ልጆችሽን ባርኮ ቀድሶ
የሳድግልሽ
የሟችን ነፍስ ባፀደ ገነት ያኑርልን
ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው 😭 እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ አንቺም መፅናቱን ይስጥሽ ኢትዮጵያዊ እንዲህ በክፋት ይታወቅ😭😭
በርች ፈጣሪ በልጆችሽ ይካስሽ
እውነት ትዘገያልች እንጂ አትቀርም
ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ👏
እግዝአብሔር ያዕናሽ ልጆቹንም ማበርታት አለብሽ የሰው አገር ነውና በውነቱ አኛ በእኛ ለምንድን ነው የምንጨካከነዉ የሌላ አገርስ እንዴት ለእኛ ለስደተኞች ያኑልናል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የፈፀመው ድርጊት ዘግናኝ ነው ፈራጁ ፈጣሪ ነው ከፀፀት ይልቅ አመመኝ ማለት ይከብዳል ባለቤቱ ጎበዝ ስሙን ለማስጠራት የሄድሽበት መንገድ የባለቤትሽ ደግነትን ያሳያል ለፍቶ አዳሪ እንደነበረ ይገልፃል ልጆችሽን ቁምነገር ላይ ያድርስልሽ በርቺ መልካም ጊዜ ይሁንልሽ
የኔ ጌታ ነብስሕን በአጸደ ገነት ያኑርክ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
GOD BLESS YOU , WHAT A WONDERFUL WOMAN GOD BLESS YOU HELEN EMEBET 💕
እንኳን እውነተኛዋ ዳኝነትና ፍርድ ተፈፀመች ቅጣቱ ለእንደዚህ ዓይነት ሱሰኛ የአጋንንት ማደሪያ የሆነ ጨካኝ አረመኔ ይገባዋል ። መልካሙንና ለብዙዎች ተሥፋ ሊሆን የሚችልን ባለ ራዕይ ሰውን በአንድ የአሥሣሠብ ጭንጋፍ ማጣት ቢከብድም አይዞሽ በርቺ ልጆቺሽን በሱ የሚተኩ መልካም ልጆች ያድርግልሽ ። እሱን እንዲተኩልሽ ከዚህ የወደቀ ዓለም ፀያፍ ጠባያት ጠብቀሽ በጥንቃቄ ለማሣደግ የበኩለሽን አድርጊ ፈጣሪ ካንቺ ጋራ ይሁን ።
የኔ ዉድ እህት ፈጣሪ ላንቺ እና ለልጆችሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ በነገርሽ ሁሉ ፈጣሪ ይቅደምልሽ
እንኳን ደስ አለሽ ፍርዱ ደስ ብሎኛል 💖💖💖💖💯💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን💚
እግዚአብሔር ያጽናሽ። በርች። ልጆችሽ ይፈልጉሻል። አንችም አንችን ይፈልግሻል።
እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን እህታችንም አይዞሽ በርቺልን
እግዚአብሔር ይፈርዳል ነፍስህን ይማረው ውንድም
ይህ ልጅ እንደዋዛ 😭አይ ሕይወት በጣም እኮ ሚስጥር ናት መቼ ተጸንሳ መቼ ተወልዳ መቼን ኖራ መቼ እንደምትሄድ ለዘላለም በጣም ሚስጥር ናት ለዚች ሚስጥረኛ ሕይወት እና ሚስጥር አለም ብዙም መጨነቅ ዋጋ የለውም ስው ግን ብዙ ያስባል ይሮጣል ያዝናናል ይዝናናል እውነት ነው ነገን ማን ያውቃል ለዚህ ነው አትጨነቅ ዛሬን ካለህ ነገን እሱ ያውቃል አሜን አሜን 🙏😭🙏
ታምዬ የሰው ማኛ! በትዝታህና በቀልዶችህ እያነሳንህ እንኖራን! እንደሱ አይነት ጥሩ ሰዎች አጠገቦቻችሁ ያላችሁ ሰዎች አድንቋቸው: appreciate አድርጏቸው! ለሰው ሳይሆን ለራሳቸው ንገሯቸው! ይህንን ሳልነግረው በማለፉ ሁሌም ይፀፅተኛል ግን አሁን ተምሬአለሁ! የምትወዷቸው መቼ ከአጠገባችሁ እንደሚወሰዱ አታውቁምና ሳሱላቸው!
Comments saneb bemote be 4 weru Lela wend agebach alu lemotew egziyabher mengeste semay yawersew gin bezuwochu ye American habesha setoch weshoce nachew
ታምራት እግዚአብሔር ነብስህን ይማር!!
አይ በጎ ላደረገ ክፉ መልስለት ሆነኮ ነገሩ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረህ በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነበረ 🙏🏽
ያሳዝናል ታሜ የሰፈረ ልጅ በጣም አዝኛለው በወቅቱ ስሰማ ሪቼ አካባቢ ነበር አዲስ አበባ
በግፍ መግደል በጣም ያሳዝናል እውነት እውነት ናት ልጆችን ሳያሳድግ
ታሜ መልካም ሰው ነበርክ እግዚአብሔር ነብስክን በአፀደ ገነት ያድርግልክ😭
amen
Le gedayu new nebes yemar mashu nebesu be genete megesete semayate nate
በግፍ ለተገደለውን ወንድማችንን ነብስ ይማር እግዚአብሔር አምላክ ከንደዚህ አይነቶች ነብሰ ገዳዮች ይሰውረን ነብስ ያጠፋ ምንም ሰላም ይለውም የሟች ደም ሁሌ እየጮኸበት እድሜ ልኩን ሰላም አያገኝም፣ እግዚአብሔር ታጋሽ ልቦና ይስጠን፣ አንዱ ህይለኛ ሲሆን አንዱ ካልታገሰ መጨረሻችን እንዲህ መጠፋፋት ነው፣ በምጨረሻ ሟች ፍትህ ስላገኘ ደስ ብሎኛል!
Im sorry to hear that gbu
በወንጀል መዋሽት የሕሊና ፀፀትነው!ነፍስ ማጥፉት በስማይ ሲኦል በምድርም መቀመቅ ይከታል !🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
@Sebel Solo
ሰማይ ቤት ውስጥ "ሲዖል" አለ'ንዴ?
ነፍስ ይማር 🌹🌺🌺🌹የሚገርመው የሰው ዘር እየገጠመው ያለው ፈተና ያሳዝናል ብዙ ችግር አሳልፎ🌺🌺 ደሞ በሰው መገደል ያማል ። ከሰው ፍርድ የሕሊና ፍርድ ይበልጣል 🌹🌹🌹ሁል ግዜ ሰላም አቶ እንደባነ ኑ መ ሞት የሞት ሞት ነው🌺🌺🌹🌹💯💯 ሞችስ አንዴ ወደ አምላኩ ሄዶል ማን ይታመን ከእግዚአብሔር በታች እራስን መጠበቅ ነው 💯💯 እረ ተው ወገን ምነው መጨካከን በዛ አይምሮ እንደሌለው እንስሳት ሆነ ን እስከመቼ ድረስ????.? እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን አሜን ፫ ወገኖቼ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልን 🌻🌻 አመሰግናለሁ።
ታምዬ ነብስክን በገነት ያኑርልን ምርጥ ወድሜ
እግዚአብሔር ያፅናሽ
😭😭😭😭😭🙏🙏ነብስ ይማር ፉፉፉፉ ፈጣሪ አረ ወድልባችን ይመልስን
በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማራ 😥😥😥ጭካኔ በዛ
ሄለን እግዚአብሔር ያፅናሽ!!!
ያንቼ ጩህት እርዳታ ማድረግ በዚህ ከእግዚአብሔር ምህረትና ይቅርታ ወይም ሚስጥር እንዳይወጣ ከሆነ ተሳስተሻል ካንቼ ጩህት ይልቅ የእሱ በግፍ የተገደለው ደም ወደ እግዚአብሔር ፍረድልኝ ብሎ እንደ አቤል ደም ይጮሃል እግዚአብሔር ደግሞ እንደ ምድራዊ ፈራጅ ሳይሆን እውነት ፈራጅ ነውና ይፈርዳል ገዳይ አስገዳይም ቢኖር የንፁህ ደም እየጮህ እንደቃየል በምድር በህይወት እስካላችሁ ተቅበዝባዥ ህይወት ስታልፍም በዘላለም ፍርድ እንደምታገኝ እንርሳ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነውና
ትክክል!
በስመአብ በሰው ሀገር ወንድም ላይ መጨከን እድሜ ልክ እስር ቤት ለደቂቃዎች ስሜትን ያለመቆጣጠር ለዚህ ይዳርጋል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
ነብሱን በአጸደ ገነት ያኑርልን እውነት ተደብቃ አትቀርም እግዚአብሔር ይመሥገን ግን ደሞ ህግ ያለበት አገር መሆኑ ፍትህ አገኘልሽ ቢቆይም 😪😪😪
ታሜ ተጫዋቹ እግዚአብሔር ነፍስህን ይማርልን ከሰው ጋር ተግባቢ ነበርክ ምን ዋጋ አለው ክፉ ቀን አገኘህ 😥 😭 ኤሌናየ አይዞን እግዚአብሔር መጽናናቱን ያድልሽ ልጆቻችሁን ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግላችሁ
ደስ ይላል ፍርዱ ኢትዮጲያ ላይ ቢሆን ፍትህ አይገኝም ነበር ነብስ ይማር
በጣም በጣም ያሳዝናል ለኢትዬጵያኖች እርስ በእርስ መገዳደል በቃ ባህላችን ሆነ ማለት ነው ?እግዜር ነፍሱን ይማረው በጣም ያማል ያማል እግዜር ያፅናችሁ።
ነፍስ ይማር 🙏🏽🥲
ይሄን አስደንጋጭ ዜና ስምቼ ነበር ነገር ግን ባለቤትሺን ባይተካም እንኮንም እውነት ወጥቶ ገዳዪ ፍርዴ በማግኘቱ የጭንቅላት እረፍት አገኘሺ እህቴ ጀግና ነሺ እንኮንም መፀሃፍ አፃፍሺ በርች እግዚአብሔር ልጆችሺን ያሳዴግልሺ ለቁም ነገር ያብቃልሺ ባለቤትሺንም ነፍሱን በገነት ያኑረው😭😭🙏🙏
በርቺ አይዞሽ አይዞሽ
አይ ነብስ ይማር ያሳዝናል
ያለመፀፀቱ የሚገርም ነው ። እንኳንም ትክክለኛዉን ፍርድ አገኘ።
I Hope this story will be Exemplary to all Ethiopians
በስመአብ በሰው ሀገር ፍቅር የለን በሰው ሀገር ፍቅር የለን እረ ምን ይሻላል እኛ ኢትዮጵያዊያን 😭ነብስ ይማር እህቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ 🙏
Rest in peace🙏🙏🙏
HE is very kind honest guy \
ይሄንን ታሪክ ሰምቼው እንደነበረ አስታውሳለው። ያሳዝናል። ጣልያን ሀገር ቺዝ የምታመርት የነበረችው አጂቱም በቀጠረችው ሰው ነበር የተገደለችው። ጠላት ከሩቅ አይመጣም!
አይ አትሸወድው እሱው እንካዋን እራሳቸው ነው የገደላት በቅናት ዘረኞቹው ጠምደዋት ነበረ በጥቁውሩው አሳበቡ
ሰይፉ ግን ኮመንት አንዳንዴ ታነባለህ
አቤት ግፍ😢😢😢😢😢😢
ነፍስ ይማር
ነፍስ ያማር በጣም ያሳዝናል
It's very sad story to hear that.
ነብሶን ይማር
በጣም ያሳዝናል እሰው ሀገርም ላይ መገዳደል የሀገር አልበቃ ብሎ አይ የኛ ሰው ልብ ይስጠን ነፍሱን ይማረው እህቴም ፅናቱን ይስጥሽ
Yene enate ayizosh fetari yatinash 🙏
በዚህ አለም ሁልጊዜም ሟች ትክክል ጨዋና አዛኝ ሩህሩህ ነው። የገዳይን እውነት ፈጣሪ ያውቀዋል ። ከሁሉም የገረመኝ ግን በነጻ የሚታደል መጽሀፍ አሳትማ ገቢው ለበጎ አድራጎት ማለቷ ሳቅ የሚያጭር ነው።
እኔም አልገባኝም 🤔🤔🤔🤔 ነፃ ገቢ 🤔🤔🙄
በነፃ ነው የሚታደለው ገቢው ለበጎ አድራጎት ነው የሚውለው ግን ቁጭ በል ከሶፋው ሂድ ይመሽብሀል ከሚለው ጋር ....ብቻ ተምታታብኝ።
Colorado ya its very sad news at that time.
ነፊስ፡ይማር፡ፈጣሪ፡ያፂናሺ፡የሰው፡ሀገር፡ህግ፡ጡሩ፡ነው፡
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ያገሬ ሰዎች እግዚአብሔር ያቺ ባለ ሃብቷ ናት አይ የሰው ልጂ ለገንዘብ ብሉ ሰውን መግደል እኔም አስታውሳለው ይሄ ታሪክ ምናይንት ባለጊ ነው
ገዳዩ ፍርዱን ማግኝቱ በጣም ነው ደስ ያለኝ
በአሜሪካን ሀገር ለሰከንድ ስተት እድሜ ልክ ውይ በምን ምክኔት እንደገደለው አይታወቅም ግን ፍርዱን ለፈጣሪ ትተን እኛ ሰውን በእሳት እምናቃጥል ሰራተኛ እምንበድል ስሜታዊ እምንሆን ሰወች እንጠቀቅ
Dear sister sorry for lost my condolences for his family
የራሱን ጊዜ ጠብቆ መሞቱ የማይቀረውን ክቡር የሰው ልጅ መግደል የምድሩ ቅጣት ብቻ ሳይሆን የዘላለም ፍርድ እንዳለው አለማስተዋል ያሳዝናል!!
በራሱ ቤት ጎረምሳ አስገብተሽ የታሜን መኪና እየነዳ ልጆቹንም ዳዲ በሉት እያልሽ ያንች ክፊነት ተዘርዝሮ አያልቅም አሁን ደግሞ ታስመስያለሽ ምዲያ ላይ ቀርበሽ ሰውን ማታለል ይቻላል እግዚአብሔርን ግን አይቻልም
ገዳይን ነው ቤቷ አስገብታው የነበረው ?? መቼም ጉድ እና ጅራት ወደ ኋላ ነው ሆሆሆሆ
እንደዛ ከሆነ ሆን ተብሎ ይሆናላ,,, የተገደለው,
ገዳዩን አይደለም ነገር ግን ሌላ ወንድ ወዲያው ነ ው ያስገባች ቤቷ በጣም ነው ያዘነው የታሜን መኪና ሲነዳ ማየት በጣም ያማል
@@sarondawit9462 በጣም ያሳዝናል ሳይሞትም በፊት የለመደችው ሰው ይሆናል ይህ ባይሆን ግን ከዚህ አደጋ በኋላ እንኳን ወንድ አይደለም ለአመታት ምግብ ሳይቀር ይዘጋት ነበር ።
@@sarondawit9462 ግን ሰዉን ምንድነዉ ለፍርድ የሚቼኩለዉ
በሰደት ልጅን ብቻ ማሳደግ ይከብዳል እኮ የሷን ችግርስ ማን አየ
So sad..RIP
አህለን
ሰው ግን እንዴት ከፍቶአል😥😥😥😥😥😥😥😥😥
ውይይይ ኢትዮጵያ እምባሽበዛ
ነፍስ፡ይማር፡በጣም፡ያሳዝናል፡ከቅናት፡መንፈስ፡ያውጣን፡ይሄ፡ቅናት፡ያመጣው፡ነው፡እንኳን፡ሞች፡ገዳይም፡ያሳዝናል፡እስኪ፡ምናለ፡ያገሩልጅ፡ወድሙ፡ነበር፡ምንስ፡ቢኖረው፡ልቦና፡ይስጠን።
Seifu...America Justice ⚖️ trial most of the time it could take time but will serve right.
አውሬ
በጣም የሚሳዝን!!
ሰው ለምን ሰውን ይገድላል??
በርግጥ ሰው ተሳሳተ ብለህ መግድል ከባድ ነው!! ተበዳዩም ለምን እንዲህ አረግህ ብለህ መፍረዱ አጠያያቂ ነው!!
ነገ ለሚልፍ ሂወት አናሳልፍ!!! ምንልባት በደል ከባድ ነው!! ሲነጋ የተሻለ ተስፍ ይኖራል!!
ትእግስቱን ይስጠን!!
ልጃቺን ይዘሽ ወደ አገሩ ጊቢ።
ከደበረሺም አሜሪካ ተቀመጭ!!
የሞተን አፈሩ ይቅለለው!!!
ውይይይይ ምን አይነት ሰው
😭😭😭😭
ይገባዋል እድሜልክ
😢😢😢😢😢😢
እኳን ደስ አለሽ ለፍርዱ እሱም ያው በቁመቱ መሞቱ ከባድ ነው እስር ቤት በዛላይ ፀፀቱ
Yhi photo yegedayu new yemach algebagnm
I write this comment from my personal experiences most habesh who own business here in America they don’t treat there emploes right any for the victim may god rest he’s soul in peace
What are you talking about? And suggesting?
@@HM-oi4dq Sorry, he lost his life. Yes, indeed, they don't treat it's a fact. Why are you so offended? Learn to respect people's opinions. Don't be a kissing ass. They work under the table cause they don't have proper documents, so the employer takes advantage. What world are you living learn how to be a neutral mind.
ሶላት የማይሰግድ ሰዉ ፆሙ ተቀባይነት የለዉም
ኢብኑ ዑሰይሚን
ፈጣሪነፍስዪምሪአዪዞሺእጊዛቢሂሪያፂናሺ
በምናፈጥር ጊዜ የሚባል ዱአ
✅ﺫﻫﺐ ﺍﻟﻈﻤﺄ ﻭ ﺍﺑﺘﻠﺖِ ﺍﻟﻌﺮﻭﻕ ﻭﺛﺒﺖ ﺍﻷﺟﺮ ﺇﻥ ﺷﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ
♦️ጥም ተወገደ፣ ጉሮሮዎችም (የደም ስሮች) ረጠቡ፣ በአሏህ ፍቃድ አጅሩም ፀደቀ።
ቤተሰብ ይሁኑ 👈
RIP in heaven bro
Taking another man or woman life neither is not nor shouldn’t be an option.
ኢትዮጵያ ውጭ የምትኖሩ ባለለአብቶች አበሻ አምናችሁ በስራ እዳታስገቡት አበሻ ምቀኛ ቀናተኛ ነው አበሻ በእሩቁ ብቻ
ሁሉም አንድ ዓይነት አይደለም
Not everyone
Batekekle
ሁሉ ሰው አንድ አይነት አይደለም
100 % ትክክል
እልልልልልልል ዋጋውን አገኝ ሞት አይቀርም እሱ በስቃይ ይኖራል
Please send me a free copy
ከባድ ነው
yasazenal bila lemawtat min anesasaw? yemilewen man teyeke?
የተገደለው ኢትዮጲያዊው ገዳይ ምን ማለት ነው?
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ናቸው ሟቹውም ገዳዩም
@@leave3594 እሶ ኤርትራዊ ናት
ኢትዮጵያውያን ገዳዬች ናቸው በቅርብ በቁም ስው ስያቃጥሉ ታይቶ የለ እንዴ ??
@@bekindtoyourself1817 እናንተ መጀመሪያ ሀያ አመት ያገለገሏችሁ ወታደሮች ስታርዱ ፅድቅ ነበር ማይካድራ በመጥረቢያ ሰው ስትፈልጡ ፅጥቅ ነበር ነውረኞች በሰው ደም ፖለቲካ መነገድ እንጂ ስለ ፈጣሪ መፍራት መች ታውቁና ሀይማኖት በፓርቲ የቀየራችሁ ምስኪን ፍጥረት ከሟች ለራሳችሁ እዘኑ የሰማይ ቤት በሽወዳ በፕሮፓጋንዳ አይገባም
@@bekindtoyourself1817ሕጂ ፋሕ ኢላትክም ጥግሪስ 😅😅
ይብኝ ለሞች እንቺማ ሌላ ባል እግብተሽ ወልደሻ 6 ወር ሳይሞላሽ ነው ያገባሽው እይናዉጣ
በጣም ያሳዝናል ሰው ከንቱ ሰው ክፉ ደሞ ምንም ፀፀት የያልተየበት ክፋት አስታውስሻለሁ ሄለና ሰለሞን ባጋለ ላቋቋመው የህክምና ማዕከል በሴፍሻ በኩል ባደረግሽው በጎ ተግባር እግዚአብሔር ያፅናናሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ
Egezabehire yasenanashie
አሁን ገለሕ ምን ተጠቀምክ ልጆችን ካላባት እናትን ካለባል አተም ብትሆን ካለሒወት ቀረሕ እባካችሁ ሰወች ከመግደላችሁ በፊት ቆምብላችሁ አስቡ እዝጋብሔር ያፅናሽ
ገዳዩንም አዉቀዋለሁ እሱም ጥሩ ሰዉ ነበር የሁለት ለጆች አባት ነዉ ምን ሴጣን አሳሳተዉ ለማች ነብስ ይማር
አንች አስመሳይ ሌባ ነሽ ባልሽ ከሞተ በ 4ኛው ወር ነው ያገባሽው ... እሱ የሞተው ባንች ልክስክስነት ነው እዚህ የምናቅሽ እናቅሻለን ... ታምዬ የኔ ጌታ ነብስህን በገነት ያኑርልን 😥😥
😳😳😳
yegedayu guadegna nesh ende🤔🤔???
weeey guuude yeswe libe mane yawekwal
asgdlwem bhone fered ke egzabere newe betaam yasferal
የላይኛው!!
ሰይፉ አትሳት አሜሪካ ፍርድ በጣም እረጅም ግዜ ይፈጃል
This one may take short time because evey thing vedio recorded. Not someone who wore hoodie committed a crime
Also he admitted..
ምን አለህእሱም በገደሉት እሄ ሰይጠን ነብሳ በላ