ተነቋቆሩ.......በምስጋና ቀን እኔም የማመሰግነው አለኝ … ሰይፉ ... የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • በምስጋና ቀን እኔም የማመሰግነው አለኝ … ሰይፉ ... የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS
    ድንቅ ተፈጥሮ እና ድንቅ ችሎታ ካልዎት Africa Book of Records 0911 55 67 20 /0968 70 26 92 በዚህ ስልክ በመደወል ማግኘት ይችላሉ
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

КОМЕНТАРІ • 73

  • @KibretHayyauu-h9k
    @KibretHayyauu-h9k 27 днів тому +10

    የአላህ ለወንቸላችን ምህረትህን ለምድራችን ሰላሙን አምጣልን ያረበልአለሚን አንተ የታጋሾች ሁሉ ታጋሽ ነህ

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 27 днів тому +34

    ❤ዛሬ ላይ ያደረሰን መድሀኒያአለም ነገንም እንዳንይ ከምናየው ከምንሰማው ነገር ሁሉ ጠብቆን ባለንበት በምህረቱ ያቆየን❤ አሜን አሜን አሜን❤ በቅጥር የተነፈጉትን ስራ በራሴ ሰርቼ ቤተሰቤን ላግዝ ስራዬን በማየት ከጎንክ ነን በሉኝ ❤ፈጣሪ የልባቾሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ ❤❤❤❤❤❤

    • @امينهامينه-ف2خ
      @امينهامينه-ف2خ 27 днів тому +2

      ምንድነው ምስራው

    • @Samrawit-c2d
      @Samrawit-c2d 27 днів тому +1

      Amane.amane Amane.amane

    • @amanaklog73
      @amanaklog73 27 днів тому

      ua-cam.com/video/OeNzDsPxmBY/v-deo.htmlsi=ZbNcm5DYNNiorPVO

    • @smilemx6702
      @smilemx6702 26 днів тому

      ነገ የመሞቻክ ቀን ከሆነ አታመልጥም አንገብግቦ ነው የሚወስድክ አትሰክስ!!

  • @merimaaragie346
    @merimaaragie346 27 днів тому +10

    አልሃምዱሊላህ ብዙ የማላልፈው የመሰለኝን ከባድ ቀኖች በሰላቴ ስላሳለፍክልኝ አላህዬ አመሰግናለሁ

  • @Somayube
    @Somayube 27 днів тому +10

    እሔን የምታዩ ሑሉ ፈጣሪ የማታ የእረፍት እንጀራ ይስጠን አሜን 🤲🤲

  • @AmiraAmuti-e9n
    @AmiraAmuti-e9n 27 днів тому +9

    አባት እያለ አይታወቅም ሲያልፋ ግን ያንገበግባል😭😭😭 እድል ከተሰጣቹ ተጠቀሙበት🙏

  • @MaazaEthy
    @MaazaEthy 27 днів тому +13

    ሰይፍሻ ምርጥ ሰው ኑርልን እንወድሀለን እናከብርሀለን ሰላም ላገራችን ይሁን❤

  • @joamare6228
    @joamare6228 25 днів тому +3

    ሰይፍሻ አረ እስቲ ገረመዉ አሰፋን አምጣልን።በነገራችን ላይ በጣም ብዙ አድናቂ አለዉ።ተፍቶብናል

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 27 днів тому +19

    ዝብለቹ ለይክ ስጡኝ እርጉዝ ነኝ አምሮኝ ነው 😏😌😂😂

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 26 днів тому +5

    እግዚአብሔር ለዓለም ሁሉ ሰላምን ያውርድልን እግዚአብሔርን እናመስግን🙏🙏🙏

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 27 днів тому +4

    እኳንም ደህና መጣህልኝ አባቴ ሰይፉዬ😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbushHibret
    @AbushHibret 4 дні тому

    ሰይፊሻ በናትህ በእግ/ር ይዤሃለሁ ዘማሪ ይሳቅ ሰዲቅን ጋብዝልን በጣም ምወደድ ወንድም ነዉ::

  • @ETHIOfilms-j6y
    @ETHIOfilms-j6y 27 днів тому +3

    l am from kenya I like sifu show

  • @yirgaable
    @yirgaable 25 днів тому

    አንተ እና መሰሎችህ እና መንግስታችን እና እና እና…….. አየር ላይ ናችችሁ፡፡፡ እስቲ ይሁንላችሁ፡፡፡ ካወራኸው ሁሉ አንዱም አይመለከተኝም… እናንተው ተመሰጋገኑ፡፡፡፡፡፡፡፡

  • @ምህረትየሚገባትሩሃማ
    @ምህረትየሚገባትሩሃማ 27 днів тому +14

    አንገታችሁን ከመድፋት ተስፉ ከመቁረጥ ፈጣሪ ይሰውራችሁ

  • @getachewkifle6596
    @getachewkifle6596 25 днів тому +1

    ሚሊ በጣም አድናቂሽ ነን ግን የጥቅል ጎመን አምሮቴን ቀሰቀሽ አለባስሽ

  • @neba1034
    @neba1034 27 днів тому +4

    ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ ❤❤❤

  • @AbdiMurshid-l3h
    @AbdiMurshid-l3h 27 днів тому +1

    ሰይፍሻ ግን በጣም ትመቸኛለህ !!!

  • @Yeni_bitye_የኔ_ቢጤ_Tube
    @Yeni_bitye_የኔ_ቢጤ_Tube 26 днів тому +5

    በስራም እንደኛ
    በልፋት አንደኛ
    ገንዘብ ግን ዜሮ ዜሮ

  • @lemlemnegash-k2d
    @lemlemnegash-k2d 27 днів тому +2

    ሰይፍሻ ምርጥ ሰው❤

  • @UminaAhmedin
    @UminaAhmedin 27 днів тому +5

    😂😂😂😂እኔ የሚያስቀኝ ሴፊሻ ነው

  • @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
    @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 27 днів тому

    ወንዴ አረ የገባ ግን ሳይፍ❤❤❤❤❤

  • @feeesmart1476
    @feeesmart1476 4 дні тому +1

    Kongo set malet kebet malet sihon kebet degmo moya yelelew naw😂

  • @ccu3907
    @ccu3907 26 днів тому

    አረ ሰይፉ በሳቅ ገደልከን😂😂😂😂😂😂

  • @TsedeniaSolomon-kv9me
    @TsedeniaSolomon-kv9me 27 днів тому

    Ere ke jerba yemiyawerawn sewye tset asbilew ....azagen eko ....seifun afafun eyale

  • @kidutubeofficial
    @kidutubeofficial 26 днів тому

    15:45 ሙያሽ ይዘርዘርልሽ...ሰይፍሻ be like😂

  • @zinetwale7814
    @zinetwale7814 27 днів тому

    Allamdulilah

  • @tb4558
    @tb4558 26 днів тому

    ጎመን መስለሽ መጣሽ ሜሊ😂

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 26 днів тому

    Amen3 ☝️🇪🇹🌎

  • @AbdiMurshid-l3h
    @AbdiMurshid-l3h 27 днів тому +2

    ኧረ ሰይፉ የዛሬ የሱፍ አለባበስህ እንዴት ነው ቦርጭህ ግጥጥ ልብስህ ግን ውጥር አረገህ እኮ የበዓል ሰሞን ስለሆነ በልተሀል ማለት ነው

  • @DinkGrma
    @DinkGrma 26 днів тому

    እየሱስ ክርስቶስን ሰተምኑ አትሙቱ

  • @Say-2424
    @Say-2424 15 днів тому

    የዛሬ 30 አመት ሰይፉ ፀጉሩ ሳይመለጥ =30 +27=57 የሰይፉሻ ዕድሜ አወቅነው

  • @hafetomsamson285
    @hafetomsamson285 24 дні тому

    Seifu bezi keketelk kemelataw wede Borcho likeyer new😅

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 26 днів тому

    መነድነው ቋንቋን መውጋት “ እናመሰግናለን” የሚለውን ማን ገደለ ሰይፉ ምንም አልልህ ታንክ አይውጣብህ አስቃያሚ ሰታስጠሉ?

  • @BarokSisay-d6n
    @BarokSisay-d6n 22 дні тому

    በሬ የደነበረው በምን ምክኒያት ነው?

  • @BeleteMolla-gv7vf
    @BeleteMolla-gv7vf 26 днів тому

    ❤ ሚስቴ

  • @NanatiabdiAminabdi
    @NanatiabdiAminabdi 27 днів тому

    ተድዬ 3.ነኝ

  • @makypistata801
    @makypistata801 24 дні тому

    ኧረ ሰይፉ እስቲ አንድ ቀን አርቲስት ዮሴፍ ገብሬ( ጆሲ ኢን ዘ ሀውስን) አቅርብልን!!!!!

  • @lemarcenter
    @lemarcenter 27 днів тому +8

    ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ 1k አስገቡኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @yaredethio2200
    @yaredethio2200 26 днів тому

    እስቲፎ ሰላም ነህ?

  • @FikruDebebe-y1e
    @FikruDebebe-y1e 27 днів тому

    Kesirih yemiaworawun sawye afun azegaw esti ashkabete

  • @tigstualemu7972
    @tigstualemu7972 26 днів тому

    አይገርምም የሰይፉ ቦርጭ ምነው በተወደደ በርጫ ሜሉ

  • @Wankooshow
    @Wankooshow 27 днів тому

    Continue by more language .....የኔ ሀሳብ ነው ሴፍሻ ሴፉ መላጣ ፈጣጠ በኦሮምኛ በል እስክ አንድ ቀን ....😂

  • @mgad5306
    @mgad5306 26 днів тому

    እኔ የኮባውን ጠመንጃ ነው የመሰለችኝ 😂😂😂

  • @nahomabate8497
    @nahomabate8497 27 днів тому +1

    Ere masinkowin zim bel belut

  • @blue55633
    @blue55633 27 днів тому +2

    firstt!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Orange06909
    @Orange06909 26 днів тому

    ምነው ስይፍሻ አምስተኝውን ልጅህን አንተው አረገዝከው እንዴ::

  • @atsedeasefa7353
    @atsedeasefa7353 24 дні тому

    አንድ ሰው ሰባቴ ከምታቀርብ በአማራ ክልል ያሉትን አጫጭር ድራማ ከዘረኝነት ነፃ ኢትዮዽያዊነትን የሚሰብኩ ዩቲዩብ ድራማ የሚሰሩትን ተዋናይ ቲቪ እባክህ አቅርብልን

    • @Huzeifah
      @Huzeifah 19 днів тому

      @@atsedeasefa7353 ለምሳሌ እነማን እነማን ያቀርብ? በታትል አስቀምጭለት ተናገርኩ ለማለት ያክል መናገር ምንም ጥቅም የለውም ይሄንን ስለተናገርሽ አማራ ክልል አሉሶች ዘብ ቆመሻል ማት አይደለም

    • @Huzeifah
      @Huzeifah 19 днів тому

      እነማን ያቅርብ መቅረብ አለባቸው ብለሽ የምታስብያቸውን ሰዎች ወይም በፎቶ ወይም ደግሞ ኢሜላቸውን ማስቀመጥ ነው እንደዚህ ስለ አወራሽ የአማራ ክልል ሰው ኦር ታለንት ያላቸውን ሰዎች ስም አስጠራሽ ወይም ደግሞ ለአማራ ክልል ዘብቆምሽ ማለት አይደለም እኛ ኢትዮጵያን ማድነቅ ያለልብንም አናውቅም መተቸት ያለብንም አናውቅም ወይም ደግሞ እያወቀን እናበላሻለን አብዛኞቻችን ሲቀጥል ደግሞ ብዙ አላወራም በቃ ተውኩት ❤ ፍቅር ብቻ እናስተምር!!

  • @daniboss1191
    @daniboss1191 26 днів тому +1

    እረ ድራመር አትቅለብለብ

  • @abel8835
    @abel8835 26 днів тому +1

    የመንግስቱ ሃ /ማሪያምን አብዮት ጠባቂ የመሰለች ኮምኒዝም ፊት የእብድ ፈስ ዱርዬ ከየት መጣችብን❤😂

  • @77861022
    @77861022 16 днів тому

    ሰይፉ ለሴትየዋ ሞራል ብለህ አለባበሷን አደነክላት ወይ ዘንድሮ ከታች እስከ ላይ አረንጓዴ አለባበስሽን አስተካክይ ለዛሬው አለባበስሽ ዜሮ ዜሮ ዜሮ

  • @gezahagnwalelign4619
    @gezahagnwalelign4619 27 днів тому

    ሰይፉ ከራሺያ ጀተ
    ት ብትል ጥሩ ነበር

  • @FissehaKekebo
    @FissehaKekebo 26 днів тому

    High copy of Jimmy Fallon😂.

  • @edom8495
    @edom8495 27 днів тому

    1st comment 🎉

  • @wondafrashmulatu128
    @wondafrashmulatu128 26 днів тому

    የኮትሕን ቁልፉን ክፈተው።

  • @MubarekMohammed-o2m
    @MubarekMohammed-o2m 19 днів тому

    እስክ ሰው አርጉኝ ዳምሩኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @BbBb-rg8ry
    @BbBb-rg8ry 26 днів тому

    😂😂😂

  • @GiovanniCeresa-i2e
    @GiovanniCeresa-i2e 26 днів тому

    afe kelatu sifu anedme ken sel amar sekaye yezer matfate satekaume 1 amt alfeu 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @Dr.KebedeYilma
    @Dr.KebedeYilma 26 днів тому

    ua-cam.com/video/zwDtn8tvoqo/v-deo.htmlsi=PgU2fsZ0c5xnmF0n

  • @FiromsaAbdula-f4k
    @FiromsaAbdula-f4k 26 днів тому

    ሀነተ ነወ