ባሌም ሜድ ኢን ኢትዮጽያ እንዲሆን ነው የምፈልገው....ለሪሃና ለድሬክ..... ልብስ ዲዛይን ያደረገችው ኢትዮጵያዊቷ ዲዛይነር ትዝታ| Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 76

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 27 днів тому +30

    ቤተሰቦችሽ ክብር ይገባቸዋል የሀገር ፍቅር እድኖርሽ አድርገዋል ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ❤❤❤❤

  • @yemesrachdemissie7591
    @yemesrachdemissie7591 27 днів тому +13

    ትዙዬ የኔ ፍቅር በቅዱስ ገብርኤል ጥበቃ ያደገች ገና ለሀገሯ ታሪክ ትስራልች ምርጥ ኢትዮጵያዊት ተባረኪልኝ :: የኔ ብርቅዬ መድሀኒ አለም በሄድሽበት ጥበቃው አይለይሽ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ በርቺ ምን ግዜም ከጎንሽ ነን 🙏🥰

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 27 днів тому +13

    በጣም የምትገርም ልጅ ናት ይህች ልጅ እሜሪካ ተወለዳ ያገሮን ቆንቆ ለመናገርና እገሮን የምትረዳበት መንገድና ኢትዮጵያውያን ለእለም ለማሳወቅ የምታደርገው ጥረት ተመለከቱ ኢትዮጵያውያ ተወልዳችሁና እድጋችሁ እማሪኛ መናገር እንችልም ለምትኮላተፊ ተመልከቱ በሁሉም መንገድ ሀገርን መወደድ እግዚአብሔር ትልቅ ያርግሽ እሁንም ትልቅ ነሽ ተባረኪ❤❤❤

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 27 днів тому +10

    ትዝታዬ ከሁሉም በፊት አያቶችሽን ጉልበታቸውን ስሜአለሁ።
    ትዝታ ተባረኪ ለአያቶችሽ እግዚህአብሄር እድሜና ጤና ይስጣቸው ውለታቸው ከባድ ነው። የ ኢትዮዽያ አምላክ ይጠብቃቸው ዘራቸሁ ይባረክ።

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 27 днів тому +20

    እኛ ቂቂ ቢቢ ፊፊ ካልተባልን እያልን አሜሪካ ተወልዳ “ ትዝታ” አቤት መባረክ! 🤲❤🤲❤️🙏❤️🤲🙏❤️🤲🙏🤲

  • @fikirtemekonen4833
    @fikirtemekonen4833 27 днів тому +8

    አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይበባርክሽ ይጠብቅሽ ሽ የበለጠ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ደግሞ እንይሽ የመልካም ቤተሰብ ውጤት መልካም ፍሬ ያፈራል

  • @baniget7068
    @baniget7068 27 днів тому +11

    I am so proud of you girl!!! What a humble and beautiful young lady!!!

  • @Kokebahmed
    @Kokebahmed 27 днів тому +31

    ስታወራ ብትውል ደስታዬ አማረኛዋ ደስስትል የኔቆንጆ በጣም ነው ደስምትይው ድዛይኖችሽ ላይ የሀገር ባህል ልብስም ጣል አድርጊበት 🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 27 днів тому +4

    አቤት ጨወዊነት ተባረኪ❤❤❤

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 26 днів тому +2

    Tezuye, so proud of you. Keep up the great job ❤️🥰❤️

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 27 днів тому +10

    ተወላጆች ሊመሰገኑ ይገባል መታደል ነው ❤🎉

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 27 днів тому +4

    የተባረከ ዘር እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ

  • @FaezaMohammed-r7p
    @FaezaMohammed-r7p 27 днів тому +7

    የኔ ቆንጆ አፊቁርጥ ይበል ደሰስትል🥰🥰🥰🌺🌺🍒❤

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 27 днів тому +3

    You’re a beautiful kind young lady. Thank you lady….👌🙏 I’m proud of you 👍…. We need more like you….🥰 go big young lady….👍

  • @fatiyaturre3842
    @fatiyaturre3842 27 днів тому +2

    ትዙዬ ፍቅር የሆንሽ ቤተስብ አፉቃሪ፣ አካባሪ ነሽ። ትልቅ ቦታ እንደምትደርሽ ጥያቄ የለውም። የተከበሩ አያቶች ስለ አሳደጉሽ ክብር ይገባቸዋል ። ከክፉ ይጠብቅሽ❤❤

  • @SamiDan-iz5pr
    @SamiDan-iz5pr 27 днів тому +2

    በጣም አስደማሚ ነው በዉነት more inspiration ነው ሁሌም ልክ እንደዚች አስተማሪ ሰው bigabez ባይ ነኝ

  • @eskihaile8246
    @eskihaile8246 26 днів тому +2

    Amazing amazing girl. So proud of you. It's so refreshing how you embrace your culture and customs. New Generation kids are making us proud.

  • @ShumeteWeldeyes
    @ShumeteWeldeyes 27 днів тому +4

    ክብር ለወላጄሽ

  • @HaymanotRagasa
    @HaymanotRagasa 26 днів тому +2

    ጀግና እናት ወይም አባት ጀግና ያሳድጋል

  • @tizitawalker5455
    @tizitawalker5455 27 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ God bless you and wish you all Best our sis

  • @kng4900
    @kng4900 27 днів тому +7

    Sooo proud of you Tizu keep up the good work

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie7424 24 дні тому

    ኢትዮጵያ ተወልደው የሚሞላቀቁ ንገሬልኝ አንበሣ አገርን ሥርን መነሻን መውደድ ስወድሽ

  • @redetkindu3049
    @redetkindu3049 26 днів тому +4

    I’m soProud of you my sis

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 27 днів тому +3

    ጎበዝ በርቺ መቼም የሀበሻ ቀሚስ ብትለብሽ ደግሞ አቤት ማማርሽ ባህልሽን አስተዋውቂ የኛን እኮ የመሰለ አለባበስ የትም የለ! እመኑኝ ደስ ባይላችሁም።
    ደሞ ሰታወሪ ስታምሪ ኮራንብሽ ❤❤❤❤❤

  • @woldiewege1850
    @woldiewege1850 13 днів тому

    Tizita bravo 👏 😊

  • @berekettesfaye8219
    @berekettesfaye8219 26 днів тому

    ሰይፉ ለብዙ አመታት የመጡ እንግዶችህን እድሜ ሳትጠይቅ ማለፍ አትችልም
    እስቲ ያንተን እድሜ ንገረን ዛሬ

  • @AbelFerdawok-tj3nn
    @AbelFerdawok-tj3nn 26 днів тому +1

    am in love this girl ❤

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 27 днів тому +2

    Tizita
    Beautiful name!💚💛♥️💪

  • @kallabe8679
    @kallabe8679 27 днів тому +11

    She is amazing

  • @Fanosdebebe-z1g
    @Fanosdebebe-z1g 24 дні тому +1

    ሪሐና አገራችንን ወደደች አልወደደች ምን ጥቅምአለዉ ልትበክልን ካልሆነ ብትመጣም ኢሊምናቲን ታሥፍፍለች እጅ ጥቅም የላትም ከሤጣን ጋር ሥትፈራረም የነበረዉንም ነገሯን ንገሩላት ለትዉልዱ ዘፈኗን ብቻአይደለም

  • @magealemayo
    @magealemayo 25 днів тому

    ደስ ስትል❤

  • @SariNa-ib8hq
    @SariNa-ib8hq 22 дні тому

    Nice to meet you dear❤❤❤

  • @surafelabebeonyekuruetaarts
    @surafelabebeonyekuruetaarts 25 днів тому

    ጀግና በርች🙏

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 26 днів тому

    Great interview, I am so proud of you 🥰❤

  • @zakmark9135
    @zakmark9135 27 днів тому +1

    Proud of you!

  • @betelhembetty2235
    @betelhembetty2235 27 днів тому +1

    I’m so proud of you my beautiful ❤

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 23 дні тому

    ወይኔ ደስስትል ስታወራ ማሪናት😍

  • @selamseyoum5141
    @selamseyoum5141 27 днів тому +3

    ኸረ ሰይፍ የምትጠይቀውን እወቅ።

  • @hiwotalemayehu4492
    @hiwotalemayehu4492 27 днів тому +7

    Orthodox Tewahdo for ever❤

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 27 днів тому +3

    Yemtigerm set 2 Amet America koytew Amaharic tefabin lemilut guregnoch tiru masaya Nat betesebochiwan mamesgen felgalehu bahilwan kuankuawan enditak laschalu kiberulign hilmish endesaka melkam mignote new❤❤❤❤

  • @lemarcenter
    @lemarcenter 27 днів тому +8

    ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ እኔም መለሳለው 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @TruyeBrhanu
    @TruyeBrhanu 25 днів тому

    እኔ በጣም ጎበዝ ደዛይነር ነኝና እዱሉን ባገኝ ደስ ይለኛል

  • @merafgetahun6558
    @merafgetahun6558 27 днів тому

    Tizueyyy I m soooo proud ❤❤❤❤❤❤

  • @ShumeteWeldeyes
    @ShumeteWeldeyes 27 днів тому +1

    ግብዝ በርቹ😊

  • @marahiksileshi2235
    @marahiksileshi2235 27 днів тому +3

    Please bring Prophet Tilahun Tsegaye to your program as a guest

    • @mesigemechu8470
      @mesigemechu8470 27 днів тому +1

      ጴንጤ መናፍቅ ኢሊሚናቲ ማየት አንፈልጋም😡😡😡

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 27 днів тому

      @@mesigemechu8470የስድብ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 27 днів тому

      @@mesigemechu8470
      እየሱስ ሲታወስ ሰይጣን ተንጫጫ

  • @90sETHoldmusic
    @90sETHoldmusic 27 днів тому +1

    2:54 the queen 👸🏾

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 27 днів тому +1

    Tizu you’re so amazing and talented woman keeping up👌💓

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 27 днів тому

    Sooo proud of

  • @abiyegebrehiwot
    @abiyegebrehiwot 27 днів тому

    I am so proud of niece ❤️

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 24 дні тому

    ❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 27 днів тому +6

    ለጋባ ነው ዳስ ብሎጃል 😌👍😜😂😂😂

    • @AbiyMekuria-w3x
      @AbiyMekuria-w3x 27 днів тому

      ትድርሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ሠላማችሁ ይብዛ🎉

    • @Euud-d8i
      @Euud-d8i 23 дні тому

      😂😂የኮሜንት ስር የማላጣሽ ልጅ😮

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 13 днів тому

    SEIFU EBS :-ENKOAN LEBRHANE MESQELU BEHAL ADERESACHU!!!!!

  • @tafegeb8577
    @tafegeb8577 27 днів тому

    Tizuye!❤

  • @MihretRahmeto
    @MihretRahmeto 17 днів тому

    My only issue is how come she doesn’t know which kardashian wore her clothes, even Dolce Gabbana knows which kardashian wore their clothes , other than that she is so talented 👏🏽

  • @ridvantassew7511
    @ridvantassew7511 27 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @alemsegedhabtesion4996
    @alemsegedhabtesion4996 27 днів тому

    አይ ሰይፉ እድሜ ለመጠየቅ የማታመጣው ነገር የለም kkkkk

  • @habeshawit2510
    @habeshawit2510 27 днів тому

    ❤❤like

  • @cleopatrabeyene672
    @cleopatrabeyene672 27 днів тому +1

    ትዝታ የኔ ማር እኔ እማቅሽ ሳገባ ሻማ ያዝ ነበርሽ ሕሊና እህትሽ በጣም ነው የናፈቃችሁኝ cleopatra

  • @w21M965
    @w21M965 26 днів тому

    አረ ሰይፉ አሽካበጥቅ

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 27 днів тому +1

    i can"t wait to wear tezeta brand. sister we love you.

  • @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
    @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 27 днів тому

    አፍቅሪ ነበር የሪያድን ብርድ ፈርቼ እን ውሀውን

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 27 днів тому +1

    ትዝታዬ ከሁሉም በፊት አያቶችሽን ጉልበታቸውን ስሜአለሁ።
    ትዝታ ተባረኪ ለአያቶችሽ እግዚህአብሄር እድሜና ጤና ይስጣቸው ውለታቸው ከባድ ነው። የ ኢትዮዽያ አምላክ ይጠብቃቸው ዘራቸሁ ይባረክ።

  • @alazarandu3637
    @alazarandu3637 27 днів тому +1

    She is amazing