ዶቃ መጣች!! አሳሳቢው የመሬት መንቀጥቀጥ… አጎንብሶ እሳተ ጎመራ ሊፈልግ ነው?🤣😁 ... ሳምንቱ ላይ የተከሰቱ አዳዲስ ጉዳዮች... Seifu on EBS
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- አሳሳቢው የመሬት መንቀጥቀጥ… አጎንብሶ እሳተ ጎመራ ሊፈልግ ነው?🤣😁 ... ሳምንቱ ላይ የተከሰቱ አዳዲስ ጉዳዮች... Seifu on EBS
ድንቅ ተፈጥሮ እና ድንቅ ችሎታ ካልዎት Africa Book of Records 0911 55 67 20 /0968 70 26 92 በዚህ ስልክ በመደወል ማግኘት ይችላሉ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
ድምፁ አንዳንዱጋ አይሰማም ወይስ ስልኬ ነዉ🙄
yes ayisemame
አዎ
አዳዴ ይቆራረጣል
sound ⚠ ⚠
አወ አይሰማም ስልክህ ጤነኛ ነዉ😂😂😂
የማዳም ቅመሞችዬ ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናን በሙሉ እንኳን ለጌታችን መደሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤✝️💞
ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ ሀገራችንን ከመዓት ይጠብቅልን መዲሃን አለም
ሠይፍየ እንደው እንዳተ መላጣ ሀገራችንንም ሠላሟን ፀድት ያርግልን አሚን በሉ
አይቀለድም በእግዚአብሔር ቁጣ እግዞ ማረነ ክርስቶስ 🙏🙏🥹🥹🥹
ሰይፋሻ እኳን ደናመጣህ መልካም በአል ከነቤተሰብህ ንፁሰው ልበቀና አድሜ ከጤና ከነቤተሰብህ
የኔ ቆንጆ ቀሚሷን ይዛ ስትከተላት አንጄት ነው የምትበላው የኔ ጣፋጭ❤❤❤❤😊😊😊
ሰይፉየ አምሮብሀል መልካም በዓል🎉🎉
እንኳን ደህና መጣክ ሰይፊሻ
"ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ልደቱ ዋዜማ በሰላም በጤና አደረሳችሁ❤ መስራትን ለምታበረታቱ ከጊዚያችሁ ላይ ስራዬን በማየት ደጋግ ልቦች ኢትዮጲያውያን አላቹና ❤በርታ አይዞክ ብቻ በሉኝ ❤ በአሉም መጪው ጊዜም የሰላም የጤና የፍቅር ለሀገራችን ሰላምን ❤ደግ ደጉን የምንሰማበት ያድርግልን ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ
አባቴ ሰይፉየ እምሮበሀል
ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ እኔም መለሳለው 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
እንኳን አደረሳችሁ🎉🎉🎉
እኔጋም ጎራ በሉ
በመላው ዓለም የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በአሉ የሰላም የፍቅር ይሑንልን ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎄🎄🎄🎄🎄🎄
እንኳን አብሮ አደረሰን ሰይፍሻ ፈጣሪ ምህረቱን ያውርድልን 🙏ዶቃ /ወንጌላዊት እድግ በይልን የኔ ማር❤❤❤
ዋው ሰይፉሻ ገናን መሰለካል❤❤❤❤
😂😂😂ኤዲተሩ ደሞዝ አልወሰደም እንዴ በድምፅክ ተሞዳመደ
ሰይፉየ አምሮበሀል አባቴ❤❤👍👍👍👍
አዎ አድሰማም
ሰይፉ እንኲን አደረሰህ እረጅም እድሜ ኑር
ስይፉዬ እንኩዋን አብሮ አደረስህ አምሮብሃል በጣም❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን ሰይፊሻ
John 3 አማ - ዮሐንስ
16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
ጎንደር የናፈቀቻችሁ ሰብስክራይብ
ስልኬነው ወገን ድምፅየለውም
አዎ ድምፅየለውም😢😢
Alew
አራ አለው
የኔም ስልክነው 😮
ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ
እና የዘላለም ህይወት ነው!!!!!
ሰይፍሻ በአል በአልን መስልሀል በመላው አለም የምትገኙ ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብረሀነ ልደቱ አደረሳችሁ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን
ወይይ ስታምር❤
ህዝቡ እሚሳቅበትና እሚታዘንበትን መለየትአልቻለም😢
አሁን አሁን ይህ ሾው በጣም ጥሩ ጥሩ እና አስተማሪ ፕሮግራሞችን ነው የሚያቀርበው ፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐ!!!!
በአላህ ሥራ ጣልቃ ከመግበት ተቆጠቡ
በኃላ አያያዙ የከፋ ነው ሁሉም ሠው ዱአ ማድረግ አለበት-----------
ዋውሰይፉአምሮብሀን አንተንእሸ ልዩናችሁ ❤❤❤❤
Seifu you are educated 🎉
ሴፉዬ የድምፅ ችግር አለ በናትህ 😎
ሰይፉ ያራዳ ልጅ እንኳን ለብርሃነ መሰቀሉ አደረሰህ እኔ ሙሰሊም ነኝ ከአንተ እና ቴዲ አፍሮ የትዳር ትምህርት ቤቴ ናቹ በሰራም ጀግና ናቹ ሶሰት ለሶሰት ነን
ሲጀመር መስቀል ሳይሆን ይሄ በአል ልደት ነው ሲቀጥል ሁለቱም ሶስት ለሶስት ሳይሆን አራት ለአራት ናቸው ።
አዎ ስለ መሬት መንቀጥቀጥ እና ማስጠንቀቂያው ሲመጣ ሰው ምን ማድረግ እንዳለበት (ከፀሎት ባሻገር) ውይይትና ኦርጋናይዜሽን ያስፈልጋል።
Seifusha እንኳን አደረሰህ አደረሳችሁ በጣም አምሮበሃል ❤❤❤
አላህ ይጠብቀን 😢
መልካም የገና ባዕል ይሁንልንን🎉❤
ድምፅ ይቆራረጣል በ tv ላይ
እንኩዋን አብሮ አደረሰን ሰይፍሻ 🙏🏽
ድምፅ ይቆረረጠል ሰይፉ ምደነዉ😊
ድምፁ አስቸገርን ወገን
ቂል ሆንን እነዴ? ለሁሉ መሳቅ ስለመሬት መንቀጥቀጥ ነው እኮ የሚወራው ኤጭ
❤❤❤ ሰይፍሻ መልካም በአል አምሮብሃል
ዬኔ ቆንጆ እድግ በይ❤❤❤❤
ሰይፈ ያለድምፅ ቻርልቻፕሊን መሰልክ
ፈጣሪ ይማርልሽ😢
እንኳን አብሮ አደረሰን ሴፎሻ መልካም ባአል ❤
መልካምበአልይሁንልን
Merry Christmas 🎄
ፈጣሪ ያሳድጋት
😢😢😢 18:49
አረ ልክ ነህ
ሰይፍሻ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ayesemam
ጋሽ መልካሙ ተበጀ 😮😍😍😍
ኢዮሃ❤❤❤
ገናን ለመጀመሪያ ጊዜ ስደት ላከብር ነው የምር ከፍቶኛል
Ene 13 amete yakebrku now sedet lay
አይሰማም እኮ ሴፉ 😮😮😮
በቃቹሁ የሚልን ራሳችንን ስናስተካክልና ለፈጣሪ ስንገዛ ነዉ አንድ እና አንድ ነዉ
ኮመት ማንበቤ ጠቀመኝ ሰልኬ ምንሆኖነው ብዬ ነበር
ፈጣሪ ከቁጣን ይጠበቀን
ለመለዋ የክርሰትና እምነት ተከታይወች እንኮን ለብረሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ🎉🎉🎉❤
ሰይፉ የበአል ልብሱ 1ኛ ነው ጫማዋ ግን???
🎉🎉🎉እንኳን አደረሳችሁ ለክርስትና እምነት ተከታይ❤🎉
በሜም ጀመርሽ እንዴ ሰይፍሻ ሾውሽን😂😂😂😂😂😂
Seifu whats problem no sound🤔🤔🤔😳😳
ድምፁም እንደ መሬቱ......
Seifu malaxah አንዴት nek🤣🙏
ምንደነው የድም ችግር አለ?
የሰይፉ ድምፅ አይሰማም😊
❤❤❤❤❤
እኳን አደረሳችሁ
Seifu
የመጀመሪያ
Sefu ante Elumunaty 😮
በሳቱ ሲጋራ የለኮሰውን አላየህም ማለት ነው😅😅
ኧረ ሰይፉ ድምፅ የለም🙄
ምን ነው ሰፍ የ ድምጤ ክ ኡይስም ም 🤣👍🏼
ገልፍጡ አገር እየጠፋ 😒😒
መይክ ትክክል አደለም
Seifu ene negn ye videow a lemen alwesdehemn esatu gar. 24 Amet botaw lay serechalew
ሲፉሽ ደምፅህ ጠፋ
Doka🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤
ሰይፍሻ ሁለት ዪትበሮችን አቅርብልን የንሰር አይን ልኡሌን እና የዱካ ሾው ዘላለም ዘገየን
Ere aysemam
FEXRI KE SIDETII BESELM YIMELISENII❤😊
ድምፅ የለውም እኮ😊
ዛሬ። ድምፅ። ችግር አለበት
ምነዉ ሰይፊሽ ደምፅኽን ዘጉኽ
ሰፉ ከእናቱ ሆድ ሢወጣም 🤏መላጣ ነበር የሚመሥለኝ።
ለጋባ ነው ዳስ ብሎኛል 👍😌😜😂😂😂🎉
Sound editors ግን ምንአጠፋን😢
Just Repent isn't joking guys lord help us pls
ዛሬ ድምፁ
ድምፁ ይቆራረጣል
ኧረ እዚያው ይቀመጡ ወደ መከራ ሀገር ይመለሱ ትላላችሁ
ሰይፉ ምነው እንደመቀሌዋ ልጂ ቆለፉቡክ እንዴ
ኸረ ሀሎሎሎሎ ይቆራረጣል
ኧረ ድምፅ የለውም አልፈ አልፎ😢😢
ድምጥ አይሠማም
ድምፁ አይሰማም
ድምጽ የለዉም አይሰማም