Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔም እንደ እሷ ነኝ social media ላይ ስላልወጣሁ ነው እኔ ጠዋት ተነስቼ 11 ሰአት ተነስቼ ቁርስ እና ምሳ ሰርቼ ቋጥሬ የመንግስት ትምህርት ቤት ፅዳት እሰራለሁ ከዛ እንደጨርስኩኝ ከ2-11 ሰአት አድቨርታይዚንግ እና ፕሪንቲንግ ቤት እሰራለሁ ማታ ደግሞ ከ11:40 ሰአት ሆስፒታል ላይ ሲስተም ላይ እሰራለሁ እና ህሌና ነፃ የሆነ ስራ ነው እግዚአብሔር ጉልበታችንን ይባርክልን አንች የእኔ እህት ነሽ 😍
@@MekdiT1921 በርች ውዴ ስራ ያስከብራል
Jegnitberchi
@@MekdiT1921 ethiopia wist new endi mitserwi
@@hatsalah3770 አወ እዚሁ ኢትዮጵያ ውስጥ አረብ ሀገር ለመሄድ ሞክሬ ነበር ግን እዚሁ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ አረብ ሀገር መስራት እንዳለብኝ ስለተሰማኝ ነው እንደዚህ የምሰራ ሙሉ ጤና እና ጉልበት እያለኝ መቸገር አልፈለኩም እግዚአብሔር ከፈቀደም ቤት ውስጥ ከአራት ስአት በሁዋላ እያሰብኩ ነው እና መስራት በወጣትነት ነው ማንኛውንም ስራ የወንደ ላጤ ቤትም ስሰራ ነበር ብር እስካገኘሁ ድረስ እሰራለሁ ሀጥያት እና ወንጀል እሰካልሆነ ድረስ ማንኛውንም ስራ እሰራለሁ ነገ ትልቅ ደረጃ እንደምደርስ ስለማቅ አላፍርበትም እኮራበታለሁኝ 🙏
በርቺ እመብርሃን ብርታቱን ትስጥሽ
አዳነች አበቤ የሴቶች አበረታች ይችን ጀግና በትደግፋት የምትሉ ላይክ አድርጉ
Adanech dedeb nat
@bekkiman7359 አይደለችም አትሳሳት ደደብ ስለሆነችነው ታላቅ ከተማ መምራት የቻለችው ይሄኔ አንተ ቤትህን መምራት ተስኖህ ይሆናል
አዳነች እባቤ አጠገቧ መድረስ የለባትም ::
@binizmelekot291ለምን ቢባል??
Kadre slehonech new@@biniaminMohammed
ምርጥ ወጣት ነሽ ቲክቶክ አዋርድ እያሉ የማንንም ተሳዳቢ ሲሸልሙ ደም ያፈላሉ እንደዚች አይነት ወጣት መሸለም ሲገባት በርቺ
you are perfect
@@mamegelila ደሚርኝማ
በጣም የገረመኝ ያ ተሳዳቢ ሸማግሌን የሸለሙ ዕለት በቃ ተሰፋ ቆረጥኩ ለነገሩ የቲክቶክ ተጠቃሚ አይደለሁም ግን ያሳፍራል
Bettam
ለህዝቡ ምርጫ ሰታው ህዝቡ እኮ ነው የመረጠው
ወላሂ ቃል የለኝም ራሷን የመሰለች የሆነች ኮፊዴንስ ያላት የዘመኑ ጀግና ኢትዮጵያዊ የመጀመሪያዋ ሴት ነሺ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤
ወንድሜ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሀጥያት ሊያድነን ከሰማይ ወርዶዋል አባቱ ፊት እንድንቆም ህያው መስዋእት ሆንዋል ያድናል ይታደገል ይቺ ኮሜንት አይትክ እንዳትዞር ነፍስህ በርሱ ትረፍ
ባዱ መጥፎ ስራ ሌላዉ አይጠየቅም አትጃጃል
ፐ ጀግና የሸገር ልጅ ነኝ እያሉ ስራ ለሚያማርጡ ወጣት ጡረተኞች ተምሳሌት ነሽ 👏
ሳህ👍አደነኳት❤❤❤❤❤
ሸገር ስትወለድ አስተዋይ ትሆናለእ ❤❤❤
የሰገጤ ከሜት እሷን ለማበረታታት ሌላን መተቸት አስፈላጊ አይደለም ሁሉም ሰው አንድ አይደለም ስንት ጀግኖች አሉ
ትክክል
Yeshger legi abzagnawn lefeto adari new mideya lay elalota enji
ሰይፉ please ህልሟን ብናሳከላት እንርዳት አንድ ብር ቢሆን አቅም ያላት ልጅ ናት! ድጋሚ በሰይፉ ሾው ትቅረብና እንርዳት የምትሉት ላይክ አድርጉ😇
@@misgana7861 ሃሳብህ ጥሩ ነው ግን ራስዋን ብትደርስበት ያኮራታል መርዳት አያስፈልግም
@@misgana7861 Erdata mtfelg lj aydelechm hulun mesrat tchilalech fetari ymesgen
This is the kind of person we need to support. Not some useless tiktoker’s
@@misgana7861 የሰውን እርዳታ አትፈልግም ሰርታ መቀየር እጅ ልመና አትፈልግም ምክንያቱም ሙሉ ጤና አላት።
ጀግና ሴት ነሽ እርጋታሽ አለባበስሽ አነጋገርሽ መልክሽ አሟልቶ የሰጠሽ ድንቅ ሴት በርችልኝ 🥰🥰
ሰይፍሻ ወላሂ ላአዚም እስከዛሬ ድረስ ካቀረብካቸው እንግዶችች የዛሬዋ እንግዳክ ለወጣቱ ትልቅ አርአያ የሆነች ጀግና ሴት ናት እንደዚህ አይነቶቹን ጀግኖች እናበረታታቸው ❤❤❤❤❤❤❤
በትክክል ወላሂ
እውነት ጀግናነች❤❤❤❤
በትክክል
ለውጭ ሀገር አገልጋይነት ለሚጣደፉ እህቶቻችን ግልፅ መልዕክት ያለሽ ብቁ ልጅ ነሽ ። ኑሪልን ።
ተስፋ በቆረጠ ትውልድ ላይ እንዳንቺ ጀግና መገኘቱ💪🏽💪🏽❤️❤️👏🏽👏🏽👏🏽🙌🏽🙌🏽ተመስገን ነው🙏🙏
ዋውደስይላልአዎ❤❤❤
ለዚህ ሁሉ መጀመሪያ ምስጋና ለፈጣሪ ለፈጣሪ ሲቀጥል ባለ አደራው ለህዝብ ያስተዋወቀሺ የረዳሺ ወንድማችን ባላደራው እንወዳሀለን 🙏❤❤❤
ደሚርኝማ
ለ ስንቱ ኢትዮጵያውያን ሴቶች አርአያ እምትሆኚ ጀግና👏🏽👏🏽 እምገልጽበት ቃል የለኝም ከትግራይ ❤️🙏🏻
በጣም ጀግና ሴት ዋው የእውነት አንችን ሳይ የስራ ሞራሌ ነው የሚነሳሳ👌👌
ጀግና ሴትነች የድርጂት ባለቤቶች ማስታወቂያ በማሰራት የተሻለ ስራ እንድትሰራ አድርጓት
"እምሰራው አቋራጭ ላለመጠቀም ነው"❤❤❤❤ጀግና ልጅ ነሽ እኔም በ አንድ ወቅት ጥበቃ ነበርኩ እናም ያኔ እማገኘውን ደሞዝ ዛሬ ላይ በትንሹ ከ 300 እስከ 400 እጥፍ አገኘዋለሁ ገንዘብ አይደም ዋናው ነገር እምነት እና ፅናት ነው ይሔንን ነገር በ አንቺ ውስጥ አይቼዋለሁ በርቺ ያሰብሽበት ትደርሻለሽ❤❤❤
ታሪክን ሚቀይር እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል እውነት ነው እንደዚህ አይቀጥልም በርቺ እህት❤❤❤
በልጅነቷ እድሜዋ በጣም የመጠቀ አስተሳሰብ ያላት ልጅ ነች። ስነስርዓት እና በራስ መተማመን ጥግ ድረስ የታደለች ጎበዝ ልጅ። በርቺ የስራ ሰው
@@ኑረየሀለበዋግሬስ ?
ኤዱ የእውነት ያለጥርጥር ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ በእምነትሽ ፅኝ አለም የሚያድን መስቀል እንኳን ተቀብሮ ነበር ሁሌም ፈጣሪ ከትንሽ ሲያስጀምርሽ ለምክንያት ነው የሀሳብሽ መንገዳችን ቢለያይም የህይወትሽ ተጋሪ ነኝ ትልቋን ኤደን እጠብቃለሁ ድንግል አትለይሽ
እግዚህአብሄር ከክፉ ይጠብቅሽ እመብርሃን በሰበኗ እቅፍ ታድርግሽ ከቡዳ ከቀማኛ ከሴሰኛ ትጋርድሽ። ጠዋት ስትወጪ እግዚህአብሄር ከፊትሽ ይቅደም ። የመልዐክት ጥበቃ የቅዱሳን በረከት አይለይሽ 🤲🤲🤲
አሜን🙏ይሁንላት
በማርያም ምርቃትህ ደስስስ ሲል😊 በእናትህ እኔንም መርቀኝ
ጠልፎ እንዳይ ወስዱሽ ተጠቀቅ የእኔ ቋንጆ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅስ❤🙏
ይገርማል የእኔ አርአያ ያሳለፍኩት ህይወት ነው!!!!!! ክብርት አዳነች አበቤ ለዚች እንቁ ልበ ሙሉ ሳዱላ የመኖሪያ ቤት እንዲመቻችላት ቢደረግ ብዙዎች በአስተሳሰብ እንደ እሷ ይሆናሉ።
@@Mule-rz9dh አብራችሁ ገደል ግቡ ካዳነች ጋ ማለቴ ነው።
@@adugnamulatu4825😅😅
ቲሽ ቆሻሻ ካድሬ የምን ኣባሽ ክብርት ነው! ኣዳነች ኣበቤ ሰው በላ ኣራጅ ኣፈናቃኝ ኣውሬ ናት! ኣባትሽ ኣብሮ የሚዘርፍ ወይም ጥንብ ዘረኛ ካልሆንሽ ይቺን ኣውሬ "ክብርት" ኣትይም ነበር! ድንቁርና ክፋቱ!
@@adugnamulatu4825😂😂
እውነት ነው ይገባታል
በጣም ነው የማደንቅሽ ለሁላችንም የፅናት ምሳሌያችን ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏
እንዲህ አይነት ጀግኖችን ነው ቲክታክ መሸለም ያለበት ❤❤❤❤
አለባበስ❤ከሜካፕ ነፃ❤ጀግና❤ስራ ወዳድ❤እርጋታ❤እግዚያብሄር ይመስገን መታደልሺ
Betam
ደስ የምትል እረጋ ያለች ጨዋ ጀገና ሴት❤
ደስ ስትል:: በ23 አመቷ እግዚአብሄርን በመፍራትም በውበትም በጥበብም በማስተዋልም በጽናትም በአነጋገርም በስነስርአትም በእውቀትም በጨዋነትም በምሳሌነትም በትጋት በደግነትም በፍቅርም በመራራትም በጀግንነትም ስራን በማክበርም በንቃትም አነጋገርን በማወቅም በቁም ነገርም የተባረከች የእግዚአብሄር ልጅ ናት:: በጣም ነው የምንወድሽ::
ይቺን ጀግና ልጅ ነች:: ይቺን ልጅ መርዳት የሞራል ግዴታ ነው::በሙሉ እግሯ ቆማ እሯስዋን እንድትችል ማለትም የራስዋን የግል ስራ እንድትሰራ መርዳት አለብን:: የምትፈልገውን የምታውቅ ጥንቅቅ ያለች ልጅ ነች!...በርቺ! ሰይፋ ላይ እንድትቀርቢ ያደረገሽ ስራሽ ነው:: በትክክለኛው መንገድ ላይ ነሽ:: Keep moving forward!
የኔ ማር አንቺን አይቶ የማይረቡ ሴቶች ሲታዩ ይገርማል ፈጣሪ ከዚ በላይ ያድርግሸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለዝች ልጅ የሚገባው ቁሞ ማጨብጨብ ብቻ ነው👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ምንም የምለው የለም ጀግናዬ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ
ምንም የምለው የለም ጀግናዬ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏
@@JEMILSherif አናት የሚያህል መስቀል የተሸከመን ሰው አላህ ይጠብቀዋልን????
ደምሩኝ
በእዉነት ድንቅ፣ዕንቁ ልጅ ነሽ እርጋታሽ አለባበስሽ፣እርጋታሽ አሟልቶ የሰጠሽ እግዚአብሔር አሁንም ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስሽ ክፉ አይንካሽ በርቺ ዉዴ❤❤❤
በጣም የምትገርም ልጅ ናት አምላክ ይርዳሽ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ በርቺ
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር ይህ ጥበብ ለዘላለም አይወሰድብሽ የፈራሽው ያከበርሽው ጌታ ከዚ በላይ በሞገስ በጥበብ ያሳድግሽ የሚያከብሩኝን አከብራለው ተብሎ እደተፀፈ ትልቅ ክብር አለ ከፊትሽ በርቺ የኔ ቆንጆ በዚ ዘመን እንዳች ለአጥያት እቢ የሚል ትውልድ ይብዛ ተባረኪ
እኔ አርብ ሀገር ነው እምኖርው ድክም ብሎኝ ነበር ግን አንችን ሳይ ተስፋ ኖርኝ በርችልኝ የኔ ጀግና🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤
የኔም ሐሳብ ነው
ብርታታችን ነች
😢😢me too
እኔም🎉
በጣም የምታኮራ ጀግና ለብዙ ሴቶች ምሳሌ የምትሆን ሴት ነች. የት እንደምትደርሰ ይታየኛል.👏🏽👏🏽👏🏽
በርቺ ጎበዝ እኔም ለሊት ለሊት ነው የምወጣው 8:30 ነው የምወጣው ከለሊቱ 9:00 ስራቦታ መድረስ አለብን የሸገር ዳቦ ነው የምንሰራው ብቻ ሁሉም ነገን የተሻለ በማሰብ ለፋተኛ ነው የሁላችንንም ጉድለታችንን እግዚአብሔር ይሙላልን አሜን ❤❤❤
amen birch
አብሽረ አላህ ይገድፈሽ ❤❤
ሰራውን ተይው ደምወዙን ልክፈልሸ😂😂😂
@LemaGizaw-j9b እያሹፈሽ በልሆነ
Hii
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ የልፋትሽን ዋጋ ይክፈልሽ:: ከምንም በላይ ስብእናሽ ደስስስስስስ ሲል:: በአሁን ጊዜ ይሄ ብርቅ ነው እኮ የሆነብን:: ተባረኪልን የኛ እንቁ 🙏🏽
አቋራጭ መንገድ ለለመጠቀም ነው ስራ እምሰራው በጣም የተመቸኝ አባባል ሁሉም ሰው የላቡን በልቶ ሲኖር ያስደስተኛል❤❤❤ ጎበዝ ነሽ
እዉነት ነዉ ጎበዝ በሊፍት መዉጣቱን ተይዉበደረጃ ቀጥይ ሚጣፍጠዉም ይሄ ነዉ እኔ የዛሬ አስራ ስምንት አመት ቀን ስራ እየሰራሁ ቤት ተከራይቼ ነበር የምኖረዉ አከራየ አንድ ቀን በቀን ሁለት ባልዲ ዉሃ ስቀዳ አይተዉኝ ከአንድ ባልዲ ዉጭ አይፈቀድም እንዳትቀዳ ያሉኝን ሁሌም አረሳዉም ጠንክሬ በመስራቴ አሁን ላይ ከሰባት በላይ የዉሃ ዉሎች በስሜ አሉ ይህ ሁሉ የሆነው በርተቼ በመስራት ነዉ ስለዚህ አንቺንም በርቺ ነዉ የምለው ጎበዝ ።
ጀግና👏
ልባም ሴት ዋጋዋ ከቀይ እንቁ ይበልጣል❤👑
እህቴ በሆነች//ሰይፍሻ አሁንም የኛም ያንተም እህታችን ነች እሽ❤❤❤
ስራ ክብር ነው ሲቀጥል አንቺ ግን ለኔ ትልቅ አላማ ያለሽ ጠካራ ሴት ከምንም በላይ
አንቺ አእምሮሽ ተባርኳል ❤በጣም ትልቅ ቦታ ነው የምትደርሺው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤
ባለ ማህተቧ ጅግና ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ
ሂሂሂሃሃሃ 😂😂😂😂
በውነት የስራ ክብር የገባሽ ልጅ ሆነሽ እንደ ትልቅ ስው የምታስቢ መልካም ልጅ ነሽ በምንም ምክንያት ጥንካሬሽን እንድታጠንከሪ በርቺ ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ ታሪክ ይለወጣል❤❤❤
ጀግና ❤ እንዳንቺ አይነት ሴት ነው ማበራራት ያለብን !!!
ሰይፍሻ ለዚች ልጅ የዚህን የዩቲዩብ ገቢ እሷ ላሰበችው ነገር መዋል እንዲችል ብታስብበት ባይ ነኝ ሰይፍሻ ትመቸኛለህ ምርጥ የአራዳ ልጅ
ሰይፉዬ ስላቀረብካት Thanks ❤
እኔ ቃል የለኚም አንቺን የምገልፅበት እግዛብሄር ወጣትነትሽን አይለዉጥብሽ በተለይ ለአሁን ወጣቶቻ ተምሳሌት ነሽ እራስን ስቅ አደርዶ መስራትን ሣይሆን ብዙዎቹ በአቋራጪ ለመክበር እራስን ለጥቅም ሲለዉጡ ይስተዋላሉ አንቻግን ለነሡ ተምሣሌት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የዘመናችን ጀግና ወጣት❤
ጎበዝ ልጅ! እኔም የዛሬ 9 አመት ተወልጄ ባደኩበት ከተማ አዲስ አበባ ሞግዚት ሆኜ በወር አንድ ጊዜ እረፍት ስወጣ ቤተሰቦቼን እየጠየኩ ከሀገር እስክ ወጣ ድረስ ሀገራችን ውስጥ ታዋቂ አርቲስት ቤት 3500 birr እየተከፈለኝ ሰርቻለው እና ለማለት ነው ስራ አያሳፍርም! ዛሬ ሁሉም ነገር ተቀይሯል አግብቼ ወልጄ ለሌሎች ተርፌ ነው የምኖረው እግዛብሄር ይመስገን!
ኤዶም የልጅ አዋቂ ነሽና እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ይጠብቅሽ ያከናውንልሽ። በጣም ትልቅ ትምህርት ነሽ በወጣትነት እድሜ አላስፈላጊ ቦታ ለሚውሉትም በተቀመጡበት የስራ ቦታ የሰው እጅ ለሚጠብቁትም መቼም ገንዘብ ተሰርቶ ወይም ተዘርፎ ነው የሚገኘውና ያገኙትን የሰው ህይወት ለማበላሸት ሳይሆን በተቻለ ለቁምነገር እንዲያውሉት... የሚል መልዕክትሽ ሰምቶ ለሚጠቀምበት።
ሰይፉ እኔ በጣም ነዉ ምታዝናናኝ እዲ አይነት ጀግና ሴት ስላቀረብክ ክብር ይገባሀል ❤❤❤❤
ለአአስቱ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ያለማቋረጥ ይህን የመሰለ እርጥብ ምታበይን እጆሽ ይባረኩ የምር ኮርተንብሻል 👏👏👏👏👏👏
❤❤❤❤
Amesegnalew egziabher yakbrlgn 🙏
ጀግና ወጣት ነሽ የጠንካራ ሴት ምሳሌ ስራ ክብር ነው
በጣም ጀግና ሴት ነሽ።
ለምንድነው ዝቅ ብላ ጀምራለች የምትለው ፅዳትመስራት ዝቅተኛነት አይደለም !!!ኤዶም ከተማችን ውብ እንዲሆንና ጤናማ እንድሆን የበኩልሽን አስተዋፅዎ እያደረግሽ ስላለ እናመሰግንሻለን በርቺ ❤❤
የእውነት ይሳካልሻል ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ያሳካልሽ
ይህችን ልጅ. ፈጣሪ አሟልቶ ሰጥቱዋታል ስለኡነት. ራኢ ያላትና ራሷን አስከብራ ዝቅ ብላ ያለውን አማራጭ እየሰራች ራሱዋን ትልቅ ቦታ ላይ የምታልማት ናት ፣ ይህ ደግሞ እውን ይሆንላታል ፣በተለይ ሴትነታቸውን እያራከሱ ብር ለሚያሳድዱ ብቻ በትዳርም ይህችን ልጅ ያገኘ ታደለ ❤❤
Acts 4 አማ - ሐዋ. ሥራ12: መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
በስማም አድናቂሽ ነኝ ትልቅ ቦታ እንደምትደርሽ አምናለሁ ጎበዝ እግዚአብሔር እኮ አግዙኝ አግዛችሃለሁ እኮ ነው ያለው የመላእክት አለቃ ቅድስ ሚካኤልም ሰነፍ አይወድም ጤና ከሰጥን መስራት ከቻልን እግዚአብሔር በበረከት ይሞላልናል እግዚአብሔር ይባርክሽ በርቺ አው ይቀይራል ታሪክ እሜን
ሰይፉ ፋንታሁን ጥሩ ማስተማርያ ነው ያቀረብከው ለሀገሩ ወጣት!!! አውሮፓ እንዲህ ነው ብዙ ትልልቅ ሰዎች ሀብታም ናቸው በፅዳት ስራ ።ፅዳት በተለይ የመንገድ ፅዳት ስራ ማግኘት ከባድ ነው ነጮች ናቸው በተለይ ተወላጆች ናቸው የሚሰሩት በጣም የሚፈልግ ስራ ነው።አውሮፓ ማንም ሰው ይሰራል ። አረብ ሃገር የበለጠ የከፋ ስራ ሀበሻ ይሰራል በሀገሩ ያፍራል።ፈረንጅ እፍረትን አውሮፓ አያውቁትም።❤
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሸለመው እራቁት የሚሃድ እና ተሳዳቢ እና አገርን የሚያጠፍትን seaportያረጋሉ አንቺ ነሽ ውዴ ለኔ ያአመቱ ምርጥ ጠንካራ ልጅ ዋው በርቺ አሁንም ላድርግልሽ የሚልሽን አትስሚ የማንም ባርይ እዳትሆኝ ጀግና ስደት እብዲቀር ምታበረታታ ምታስተምር ናት ይቺ ልጅ❤❤❤❤❤❤
ጀግና ነሽ የኔ ምርጥ ሴት ❤🔥ቲክታክ አይቻት በጣም ነው ያደነቋት 🙏
ሁላችንም ዝቅ ብለን እየሰራን ነው አታጋኑት!! እኔ እሰው ቤት እየሰራሁ አሁን የ4ተኛ አመት የዲግሪ ተማሪ ነኝ ፈጣሪ ካሰብሁት እስኪያደርሰኝ ስራ አልንቅም ወደፊት ብቻ!!!
ayizosh gobez set
@DageeAlemneh Amesegnalehu!!
ተማርኩ እንዳትይ።ሃገሬ እንዳንቺ አይነቱን አስተማራኩ እያለች ነው የወደቀችው።👺👹👺👹
አንቺን ሳይ ልቤ ይጠነክራል የኔ ጀግና❤❤💪💪💪💪💪
የሰዉ ልጅ በሚሰራዉ ሰራ ሳይሆን መመዘን የለበት ሰዉ በመሆኑ ብቻ ነዉ መከበር ያለበት ተሰደን ሰንት ነገረ እንሰራ አይደል እዴ ። ጀግናነሽ በርቺ
ጀግና ነች እኛ ደግሞ ሁሉንም በማሽን እያፀዳን ለአሮጊቶቻችን በቆንጆ ክፍያ ሆኖም ሳቅ የለም ማማረር ብቻ ስራዬ እግዚዮ ለኔ እንዲህም አለና ይቅር በለኘ ጌታ ሆይ🙏🙏🙏
የሚገርም ማንነት ያላት ድንቅ ሰው
ጅግና ልባም ልጅ❤የስራ ስዉ ስዉድ❤
ምን ዓይነት ውብ ሴት ናት! እግዚአብሔር ይባርክሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ!
ማርያምን ጀግና ነሽ ጎበዝ በርች ነገ የተሻለ ቀን አለ❤
የኔ እናት እንዳንቺ አይነት እህት አለቺኝ ሺ አመት ኑሪልኝ
She will be rich in future ❤️🌹your hero 🌹🌹💪
ሰይፍሻ ሁላችንም ያሳለፍነው ነው ብዙ ኢትዮጵያን ቤት ሞልቷል አሁን አሁን እየተለወጠ ነው ፡ጀግና ናት
ወጣት ጀግና ነሽ ልትኩሪ ይገባሻል የስራ ክቡረነትን ከዝሕች ወጣት ተማሩ ጥሩ ተምሳሌት ነሽ እኔ ለዝሕች ወጣት ትልቅ እክብሩቴን ስጥቻታለው
አንችን ነበር ቲክቶክ መሸለም ያለበት የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ ❤
ጀግኒት ዋውመልክሽ ብቻ ሳይሆን አስተሳሰብሽም ቆንጆ ነሽለምን አዋተን ሳሎን አንከፍትላትም?????
ጀግና ነሽ በርቺ, ወደፊት ጥሩ ህይወት እንዲኖርሽ እመኝልሻለው🙏🏾
የኔ ቆንጆ በርቺ ምርጥ ልጅ ነሽ ገና ብዙ ነገር ይጠብቅሻል ሀብታም እንደምትሆኚ ምንም ጥርጥር የለኚም
እንደአንቺ ያሉትን ጀግኖች ያብዛልን በርቺ እህቴ የድግል ማሪያም ልጅ ቀድሞሽ ይገኝ ይቺን ንፁህ ልብሽንና መልካም አስተሳሰብሽን ይዘሽው ተጉዋዥ በርቺ ይሆናል ሁሉም ህይወት በዚች እድሜሽ ገብቶሻል በደንብ መሰረት የሆኑሽም ይባረኩ 👍👍👍👍በርቺ በርቺ በርቺ
ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ
ጀግኒት እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ 🙏
እኔ በጣም እሚገርመኝ ዝቅተኛ ስራ መስራት ኖርማል ነው በሀበሻውያን ግን ዝቅ ያለ ያለ ስራ መስራት የተዋረደ ነው እሚመስለው በአውሮፓ አሜሪካን ነጮች ሽንትቤት ሳይቀር ያጸዳሉ
👍
Aygermihm, lezawm kedhnet welel betach eyenoru sidat alseram minamin
በጣም አስደናቂ ነገርችግርን ለመቋቋም ከኅሊና ነፃ የሆነ ኑሮበሰው ጥገኛ አለመሆንከኅጢአት መራቅና በከባድ የኑሮ ውጣ ውረድ ማለፍ ለወደፊት ትውልድም ትልቅ መሰረት ነሽና እስከዛሬ የጠበቀሽና የጊዜ በረከት የሰጠሽ አምላክ በቸርነቱ ዘወትር እንዲጎበኘሽ ምኞቴ ነው
ጎበዝ ለብዙ ሴት እህቶቻችን ተምሳሌት ነሽ በርች እግዚአብሔር ያግዝሽ🙏🙏🙏🙏🙏😘
ምርጥ እንስት ስንት ኮተት አይምሮ በሞላበት አአ እንዲህ አይነት እንስቶችን ማየት ያኮራል ጀግና ነሽ በርቺ!!
እኔ ያልገባኝ ሰው በሀገሩ ምንም ቢሰራስ አውሮፓ ውስጥ ያለው እኮ አስፓልት ለማፅዳት እንኳን ያለ የስራ ልምድ አይቀጥሩም አይገርምም
በላቀ ስብዕና የተገነባ ማንነት ያለሽ፣ የዘመናችንን የአብዛኛውን ወጣት ፈር-የለቀቀ እሳቤን የሚኮንን እና የመልካም ወጣት ስብዕና ተጽዕኖ ፈጣሪና ተምሳሌታዊ Personality ነሽ በርቺ። እግዚአብሔር ይሄን ጥበብ ያብዛልሽ፣ ይባርክሽም🎉❤🙏
ተባረኺ የኔ ቆንጆ እግዛብሄር የልብሽን መሻት ይስጥሽ ። ሰይፉ ይሄን አይነት የሕይወት ተሞክሮ ነው ያንተን ፕሮግራም የሚመጥነው🙏🙏🙏🙏❤️🇪🇹
ኤዶም እጅግ ጠንካራ ወጣት ነሽ ለወደፊቱ እጅግ የተደራጀ የራስሽ የጥራት ካምፓኒ እንዲኖርሽ እንደ ውጪ ሃገር አይነት በግል ሆቴሎችን ካንፓኒዎችን የመሳሰሉትን ማለቴ ነው:: ለማንኛውም በርቺ መስራት ያስከብራል::
የሴት ጀግና እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ
ጎበዝ የኔ ቆንጆ ልጅ ትልቅ ደረጃ ያሰብሽበት ደረጃ ድረሽ እግዛብሔር ይርዳሽ❤❤❤❤
በጣም ጎበዚ ነሽ እኅቴ በርች ካሰብሽበት እግዚአብሔር ያድርስሽ ያሳካልሽ የማንምም ወሬ እንዳሰሚ ስደት ተሰዶ ከመስራት በሀገሩ መስራት በጣም ጡሩ ነዉ
የእኛ ጀግና ነሺ በእውነት ለህዝባችን አርአያ የሚትሆን ወጣት ናት።
እህታችን ጀግና ነሽ ለሌሎችም ተምሳሌት ነሽና በርቺልን
ማሻአላህ በጣም በማንነትሸ በድህነትሸ መኩራትሸ ጀግና ነሸ አላህ ከፍ ያድርግሸ የሷ አይነት ጀግና ሁሌም ክብር አላት እሰከ መላው ቤተሰብ ጀግና ናችሁ ኢቢኤሰ ሁሌም ብሮግራማችሁ ተወዳዳሪ የሌላችሁ ናችሁ ኢቢኤሰ ሴይፍ የዚህ አይነት በማቅረብህ ደሰ ብሎናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አምላኬ ሆይ አንድ ቀን ለኔ እንዳለ አምናለው እን ዱባዪ ልጅ ድንገት ሰፕራዝ አርገኝ ቀድመህ ግን ለተቸገሩ ድረስላቸው 🙏
@@Kingomedia16 ሁላችንም እሱን ቀን እጠብቀዋለን
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይስጥሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ደስ ስትይ :: ቁም ነገረኛ አስተዋይ ባለ ዓላማ ሴት :: የተባረከ የድል ሂወት የአሸናፊነት ሂወት ይስጥሽ:: ስንቷን ዝርክርክ ሴትነቷን መተዳደሪያ ያደረገች በየመንገዱ የጣለች በየመንገዱ የምትደፋን ዘረርሻቸው :: አንቺ ድንቅ ምሳሌ አስተማሪ ሴት ነሽ ::
እኔም እንደ እሷ ነኝ social media ላይ ስላልወጣሁ ነው እኔ ጠዋት ተነስቼ 11 ሰአት ተነስቼ ቁርስ እና ምሳ ሰርቼ ቋጥሬ የመንግስት ትምህርት ቤት ፅዳት እሰራለሁ ከዛ እንደጨርስኩኝ ከ2-11 ሰአት አድቨርታይዚንግ እና ፕሪንቲንግ ቤት እሰራለሁ ማታ ደግሞ ከ11:40 ሰአት ሆስፒታል ላይ ሲስተም ላይ እሰራለሁ እና ህሌና ነፃ የሆነ ስራ ነው እግዚአብሔር ጉልበታችንን ይባርክልን አንች የእኔ እህት ነሽ 😍
@@MekdiT1921 በርች ውዴ ስራ ያስከብራል
Jegnit
berchi
@@MekdiT1921 ethiopia wist new endi mitserwi
@@hatsalah3770 አወ እዚሁ ኢትዮጵያ ውስጥ አረብ ሀገር ለመሄድ ሞክሬ ነበር ግን እዚሁ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ አረብ ሀገር መስራት እንዳለብኝ ስለተሰማኝ ነው እንደዚህ የምሰራ ሙሉ ጤና እና ጉልበት እያለኝ መቸገር አልፈለኩም እግዚአብሔር ከፈቀደም ቤት ውስጥ ከአራት ስአት በሁዋላ እያሰብኩ ነው እና መስራት በወጣትነት ነው ማንኛውንም ስራ የወንደ ላጤ ቤትም ስሰራ ነበር ብር እስካገኘሁ ድረስ እሰራለሁ ሀጥያት እና ወንጀል እሰካልሆነ ድረስ ማንኛውንም ስራ እሰራለሁ ነገ ትልቅ ደረጃ እንደምደርስ ስለማቅ አላፍርበትም እኮራበታለሁኝ 🙏
በርቺ እመብርሃን ብርታቱን ትስጥሽ
አዳነች አበቤ የሴቶች አበረታች ይችን ጀግና በትደግፋት የምትሉ ላይክ አድርጉ
Adanech dedeb nat
@bekkiman7359 አይደለችም አትሳሳት ደደብ ስለሆነችነው ታላቅ ከተማ መምራት የቻለችው ይሄኔ አንተ ቤትህን መምራት ተስኖህ ይሆናል
አዳነች እባቤ አጠገቧ መድረስ የለባትም ::
@binizmelekot291ለምን ቢባል??
Kadre slehonech new@@biniaminMohammed
ምርጥ ወጣት ነሽ ቲክቶክ አዋርድ እያሉ የማንንም ተሳዳቢ ሲሸልሙ ደም ያፈላሉ እንደዚች አይነት ወጣት መሸለም ሲገባት በርቺ
you are perfect
@@mamegelila ደሚርኝማ
በጣም የገረመኝ ያ ተሳዳቢ ሸማግሌን የሸለሙ ዕለት በቃ ተሰፋ ቆረጥኩ ለነገሩ የቲክቶክ ተጠቃሚ አይደለሁም ግን ያሳፍራል
Bettam
ለህዝቡ ምርጫ ሰታው ህዝቡ እኮ ነው የመረጠው
ወላሂ ቃል የለኝም ራሷን የመሰለች የሆነች ኮፊዴንስ ያላት የዘመኑ ጀግና ኢትዮጵያዊ የመጀመሪያዋ ሴት ነሺ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤
ወንድሜ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሀጥያት ሊያድነን ከሰማይ ወርዶዋል አባቱ ፊት እንድንቆም ህያው መስዋእት ሆንዋል ያድናል ይታደገል ይቺ ኮሜንት አይትክ እንዳትዞር ነፍስህ በርሱ ትረፍ
ባዱ መጥፎ ስራ ሌላዉ አይጠየቅም አትጃጃል
ፐ ጀግና የሸገር ልጅ ነኝ እያሉ ስራ ለሚያማርጡ ወጣት ጡረተኞች ተምሳሌት ነሽ 👏
ሳህ👍አደነኳት❤❤❤❤❤
ሸገር ስትወለድ አስተዋይ
ትሆናለእ ❤❤❤
የሰገጤ ከሜት እሷን ለማበረታታት ሌላን መተቸት አስፈላጊ አይደለም ሁሉም ሰው አንድ አይደለም ስንት ጀግኖች አሉ
ትክክል
Yeshger legi abzagnawn lefeto adari new mideya lay elalota enji
ሰይፉ please ህልሟን ብናሳከላት እንርዳት አንድ ብር ቢሆን አቅም ያላት ልጅ ናት! ድጋሚ በሰይፉ ሾው ትቅረብና እንርዳት የምትሉት ላይክ አድርጉ😇
@@misgana7861 ሃሳብህ ጥሩ ነው ግን ራስዋን ብትደርስበት ያኮራታል መርዳት አያስፈልግም
@@misgana7861 Erdata mtfelg lj aydelechm hulun mesrat tchilalech fetari ymesgen
This is the kind of person we need to support. Not some useless tiktoker’s
@@misgana7861 የሰውን እርዳታ አትፈልግም ሰርታ መቀየር እጅ ልመና አትፈልግም ምክንያቱም ሙሉ ጤና አላት።
ጀግና ሴት ነሽ እርጋታሽ አለባበስሽ አነጋገርሽ መልክሽ አሟልቶ የሰጠሽ ድንቅ ሴት በርችልኝ 🥰🥰
ሰይፍሻ ወላሂ ላአዚም እስከዛሬ ድረስ ካቀረብካቸው እንግዶችች የዛሬዋ እንግዳክ ለወጣቱ ትልቅ አርአያ የሆነች ጀግና ሴት ናት እንደዚህ አይነቶቹን ጀግኖች እናበረታታቸው ❤❤❤❤❤❤❤
በትክክል ወላሂ
እውነት ጀግናነች❤❤❤❤
በትክክል
ለውጭ ሀገር አገልጋይነት ለሚጣደፉ እህቶቻችን ግልፅ መልዕክት ያለሽ ብቁ ልጅ ነሽ ። ኑሪልን ።
ተስፋ በቆረጠ ትውልድ ላይ እንዳንቺ ጀግና መገኘቱ💪🏽💪🏽❤️❤️👏🏽👏🏽👏🏽🙌🏽🙌🏽ተመስገን ነው🙏🙏
ዋውደስይላልአዎ❤❤❤
ለዚህ ሁሉ መጀመሪያ ምስጋና ለፈጣሪ ለፈጣሪ ሲቀጥል ባለ አደራው ለህዝብ ያስተዋወቀሺ የረዳሺ ወንድማችን ባላደራው እንወዳሀለን 🙏❤❤❤
ደሚርኝማ
ለ ስንቱ ኢትዮጵያውያን ሴቶች አርአያ እምትሆኚ ጀግና👏🏽👏🏽 እምገልጽበት ቃል የለኝም ከትግራይ ❤️🙏🏻
በጣም ጀግና ሴት ዋው የእውነት አንችን ሳይ የስራ ሞራሌ ነው የሚነሳሳ👌👌
ጀግና ሴትነች የድርጂት ባለቤቶች ማስታወቂያ በማሰራት የተሻለ ስራ እንድትሰራ አድርጓት
"እምሰራው አቋራጭ ላለመጠቀም ነው"❤❤❤❤
ጀግና ልጅ ነሽ እኔም በ አንድ ወቅት ጥበቃ ነበርኩ እናም ያኔ እማገኘውን ደሞዝ ዛሬ ላይ በትንሹ ከ 300 እስከ 400 እጥፍ አገኘዋለሁ ገንዘብ አይደም ዋናው ነገር እምነት እና ፅናት ነው ይሔንን ነገር በ አንቺ ውስጥ አይቼዋለሁ በርቺ ያሰብሽበት ትደርሻለሽ❤❤❤
ታሪክን ሚቀይር እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል እውነት ነው እንደዚህ አይቀጥልም በርቺ እህት❤❤❤
በልጅነቷ እድሜዋ በጣም የመጠቀ አስተሳሰብ ያላት ልጅ ነች። ስነስርዓት እና በራስ መተማመን ጥግ ድረስ የታደለች ጎበዝ ልጅ። በርቺ የስራ ሰው
ደሚርኝማ
@@ኑረየሀለበዋግሬስ ?
ኤዱ የእውነት ያለጥርጥር ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ በእምነትሽ ፅኝ አለም የሚያድን መስቀል እንኳን ተቀብሮ ነበር ሁሌም ፈጣሪ ከትንሽ ሲያስጀምርሽ ለምክንያት ነው የሀሳብሽ መንገዳችን ቢለያይም የህይወትሽ ተጋሪ ነኝ ትልቋን ኤደን እጠብቃለሁ ድንግል አትለይሽ
እግዚህአብሄር ከክፉ ይጠብቅሽ እመብርሃን በሰበኗ እቅፍ ታድርግሽ ከቡዳ ከቀማኛ ከሴሰኛ ትጋርድሽ። ጠዋት ስትወጪ እግዚህአብሄር ከፊትሽ ይቅደም ። የመልዐክት ጥበቃ የቅዱሳን በረከት አይለይሽ 🤲🤲🤲
አሜን🙏ይሁንላት
በማርያም ምርቃትህ ደስስስ ሲል😊 በእናትህ እኔንም መርቀኝ
ጠልፎ እንዳይ ወስዱሽ ተጠቀቅ የእኔ ቋንጆ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅስ❤🙏
ይገርማል የእኔ አርአያ ያሳለፍኩት ህይወት ነው!!!!!! ክብርት አዳነች አበቤ ለዚች እንቁ ልበ ሙሉ ሳዱላ የመኖሪያ ቤት እንዲመቻችላት ቢደረግ ብዙዎች በአስተሳሰብ እንደ እሷ ይሆናሉ።
@@Mule-rz9dh አብራችሁ ገደል ግቡ ካዳነች ጋ ማለቴ ነው።
@@adugnamulatu4825😅😅
ቲሽ ቆሻሻ ካድሬ የምን ኣባሽ ክብርት ነው! ኣዳነች ኣበቤ ሰው በላ ኣራጅ ኣፈናቃኝ ኣውሬ ናት! ኣባትሽ ኣብሮ የሚዘርፍ ወይም ጥንብ ዘረኛ ካልሆንሽ ይቺን ኣውሬ "ክብርት" ኣትይም ነበር! ድንቁርና ክፋቱ!
@@adugnamulatu4825😂😂
እውነት ነው ይገባታል
በጣም ነው የማደንቅሽ ለሁላችንም የፅናት ምሳሌያችን ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏
እንዲህ አይነት ጀግኖችን ነው ቲክታክ መሸለም ያለበት ❤❤❤❤
አለባበስ❤
ከሜካፕ ነፃ❤
ጀግና❤
ስራ ወዳድ❤
እርጋታ❤
እግዚያብሄር ይመስገን መታደልሺ
Betam
ደስ የምትል እረጋ ያለች ጨዋ ጀገና ሴት❤
ደስ ስትል:: በ23 አመቷ እግዚአብሄርን በመፍራትም በውበትም በጥበብም በማስተዋልም በጽናትም በአነጋገርም በስነስርአትም በእውቀትም በጨዋነትም በምሳሌነትም በትጋት በደግነትም በፍቅርም በመራራትም በጀግንነትም ስራን በማክበርም በንቃትም አነጋገርን በማወቅም በቁም ነገርም የተባረከች የእግዚአብሄር ልጅ ናት:: በጣም ነው የምንወድሽ::
ይቺን ጀግና ልጅ ነች:: ይቺን ልጅ መርዳት የሞራል ግዴታ ነው::በሙሉ እግሯ ቆማ እሯስዋን እንድትችል ማለትም የራስዋን የግል ስራ እንድትሰራ መርዳት አለብን:: የምትፈልገውን የምታውቅ ጥንቅቅ ያለች ልጅ ነች!
...
በርቺ! ሰይፋ ላይ እንድትቀርቢ ያደረገሽ ስራሽ ነው:: በትክክለኛው መንገድ ላይ ነሽ:: Keep moving forward!
የኔ ማር አንቺን አይቶ የማይረቡ ሴቶች ሲታዩ ይገርማል ፈጣሪ ከዚ በላይ ያድርግሸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለዝች ልጅ የሚገባው ቁሞ ማጨብጨብ ብቻ ነው👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ምንም የምለው የለም ጀግናዬ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ
ምንም የምለው የለም ጀግናዬ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏
@@JEMILSherif አናት የሚያህል መስቀል የተሸከመን ሰው አላህ ይጠብቀዋልን????
ደምሩኝ
በእዉነት ድንቅ፣ዕንቁ ልጅ ነሽ እርጋታሽ አለባበስሽ፣እርጋታሽ አሟልቶ የሰጠሽ እግዚአብሔር አሁንም ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስሽ ክፉ አይንካሽ በርቺ ዉዴ❤❤❤
በጣም የምትገርም ልጅ ናት አምላክ ይርዳሽ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ በርቺ
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር ይህ ጥበብ ለዘላለም አይወሰድብሽ የፈራሽው ያከበርሽው ጌታ ከዚ በላይ በሞገስ በጥበብ ያሳድግሽ የሚያከብሩኝን አከብራለው ተብሎ እደተፀፈ ትልቅ ክብር አለ ከፊትሽ በርቺ የኔ ቆንጆ በዚ ዘመን እንዳች ለአጥያት እቢ የሚል ትውልድ ይብዛ ተባረኪ
እኔ አርብ ሀገር ነው እምኖርው ድክም ብሎኝ ነበር ግን አንችን ሳይ ተስፋ ኖርኝ በርችልኝ የኔ ጀግና🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤
የኔም ሐሳብ ነው
ብርታታችን ነች
😢😢me too
እኔም🎉
በጣም የምታኮራ ጀግና ለብዙ ሴቶች ምሳሌ የምትሆን ሴት ነች. የት እንደምትደርሰ ይታየኛል.👏🏽👏🏽👏🏽
በርቺ ጎበዝ እኔም ለሊት ለሊት ነው የምወጣው 8:30 ነው የምወጣው ከለሊቱ 9:00 ስራቦታ መድረስ አለብን የሸገር ዳቦ ነው የምንሰራው ብቻ ሁሉም ነገን የተሻለ በማሰብ ለፋተኛ ነው የሁላችንንም ጉድለታችንን እግዚአብሔር ይሙላልን አሜን ❤❤❤
amen birch
አብሽረ አላህ ይገድፈሽ ❤❤
ሰራውን ተይው ደምወዙን ልክፈልሸ😂😂😂
@LemaGizaw-j9b እያሹፈሽ በልሆነ
Hii
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ የልፋትሽን ዋጋ ይክፈልሽ:: ከምንም በላይ ስብእናሽ ደስስስስስስ ሲል:: በአሁን ጊዜ ይሄ ብርቅ ነው እኮ የሆነብን:: ተባረኪልን የኛ እንቁ 🙏🏽
አቋራጭ መንገድ ለለመጠቀም ነው ስራ እምሰራው በጣም የተመቸኝ አባባል ሁሉም ሰው የላቡን በልቶ ሲኖር ያስደስተኛል❤❤❤ ጎበዝ ነሽ
እዉነት ነዉ ጎበዝ በሊፍት መዉጣቱን ተይዉ
በደረጃ ቀጥይ ሚጣፍጠዉም ይሄ ነዉ
እኔ የዛሬ አስራ ስምንት አመት ቀን ስራ እየሰራሁ ቤት ተከራይቼ ነበር የምኖረዉ አከራየ አንድ ቀን በቀን ሁለት ባልዲ ዉሃ ስቀዳ አይተዉኝ ከአንድ ባልዲ ዉጭ አይፈቀድም እንዳትቀዳ ያሉኝን ሁሌም አረሳዉም ጠንክሬ በመስራቴ አሁን ላይ ከሰባት በላይ የዉሃ ዉሎች በስሜ አሉ ይህ ሁሉ የሆነው በርተቼ በመስራት ነዉ ስለዚህ አንቺንም በርቺ ነዉ የምለው ጎበዝ ።
ጀግና👏
ልባም ሴት ዋጋዋ ከቀይ እንቁ ይበልጣል❤👑
እህቴ በሆነች//ሰይፍሻ አሁንም የኛም ያንተም እህታችን ነች እሽ❤❤❤
ስራ ክብር ነው ሲቀጥል አንቺ ግን ለኔ ትልቅ አላማ ያለሽ ጠካራ ሴት ከምንም በላይ
አንቺ አእምሮሽ ተባርኳል ❤በጣም ትልቅ ቦታ ነው የምትደርሺው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤
ባለ ማህተቧ ጅግና ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ
ሂሂሂሃሃሃ 😂😂😂😂
በውነት የስራ ክብር የገባሽ ልጅ ሆነሽ እንደ ትልቅ ስው የምታስቢ መልካም ልጅ ነሽ በምንም ምክንያት ጥንካሬሽን እንድታጠንከሪ በርቺ ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ ታሪክ ይለወጣል❤❤❤
ጀግና ❤ እንዳንቺ አይነት ሴት ነው ማበራራት ያለብን !!!
ሰይፍሻ ለዚች ልጅ የዚህን የዩቲዩብ ገቢ እሷ ላሰበችው ነገር መዋል እንዲችል ብታስብበት ባይ ነኝ
ሰይፍሻ ትመቸኛለህ ምርጥ የአራዳ ልጅ
ሰይፉዬ ስላቀረብካት Thanks ❤
እኔ ቃል የለኚም አንቺን የምገልፅበት እግዛብሄር ወጣትነትሽን አይለዉጥብሽ በተለይ ለአሁን ወጣቶቻ ተምሳሌት ነሽ እራስን ስቅ አደርዶ መስራትን ሣይሆን ብዙዎቹ በአቋራጪ ለመክበር እራስን ለጥቅም ሲለዉጡ ይስተዋላሉ አንቻግን ለነሡ ተምሣሌት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የዘመናችን ጀግና ወጣት❤
ደሚርኝማ
ጎበዝ ልጅ! እኔም የዛሬ 9 አመት ተወልጄ ባደኩበት ከተማ አዲስ አበባ ሞግዚት ሆኜ በወር አንድ ጊዜ እረፍት ስወጣ ቤተሰቦቼን እየጠየኩ ከሀገር እስክ ወጣ ድረስ ሀገራችን ውስጥ ታዋቂ አርቲስት ቤት 3500 birr እየተከፈለኝ ሰርቻለው እና ለማለት ነው ስራ አያሳፍርም! ዛሬ ሁሉም ነገር ተቀይሯል አግብቼ ወልጄ ለሌሎች ተርፌ ነው የምኖረው እግዛብሄር ይመስገን!
ኤዶም የልጅ አዋቂ ነሽና እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ይጠብቅሽ ያከናውንልሽ። በጣም ትልቅ ትምህርት ነሽ በወጣትነት እድሜ አላስፈላጊ ቦታ ለሚውሉትም በተቀመጡበት የስራ ቦታ የሰው እጅ ለሚጠብቁትም መቼም ገንዘብ ተሰርቶ ወይም ተዘርፎ ነው የሚገኘውና ያገኙትን የሰው ህይወት ለማበላሸት ሳይሆን በተቻለ ለቁምነገር እንዲያውሉት... የሚል መልዕክትሽ ሰምቶ ለሚጠቀምበት።
ሰይፉ እኔ በጣም ነዉ ምታዝናናኝ እዲ አይነት ጀግና ሴት ስላቀረብክ ክብር ይገባሀል ❤❤❤❤
ለአአስቱ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ያለማቋረጥ ይህን የመሰለ እርጥብ ምታበይን እጆሽ ይባረኩ
የምር ኮርተንብሻል
👏👏👏👏👏👏
❤❤❤❤
Amesegnalew egziabher yakbrlgn 🙏
ጀግና ወጣት ነሽ የጠንካራ ሴት ምሳሌ ስራ ክብር ነው
በጣም ጀግና ሴት ነሽ።
ለምንድነው ዝቅ ብላ ጀምራለች የምትለው ፅዳትመስራት ዝቅተኛነት አይደለም !!!
ኤዶም ከተማችን ውብ እንዲሆንና ጤናማ እንድሆን የበኩልሽን አስተዋፅዎ እያደረግሽ ስላለ እናመሰግንሻለን በርቺ ❤❤
የእውነት ይሳካልሻል ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ያሳካልሽ
ይህችን ልጅ. ፈጣሪ አሟልቶ ሰጥቱዋታል ስለኡነት. ራኢ ያላትና ራሷን አስከብራ ዝቅ ብላ ያለውን አማራጭ እየሰራች ራሱዋን ትልቅ ቦታ ላይ የምታልማት ናት ፣ ይህ ደግሞ እውን ይሆንላታል ፣በተለይ ሴትነታቸውን እያራከሱ ብር ለሚያሳድዱ ብቻ በትዳርም ይህችን ልጅ ያገኘ ታደለ ❤❤
Acts 4 አማ - ሐዋ. ሥራ
12: መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
በስማም አድናቂሽ ነኝ ትልቅ ቦታ እንደምትደርሽ አምናለሁ ጎበዝ እግዚአብሔር እኮ አግዙኝ አግዛችሃለሁ እኮ ነው ያለው የመላእክት አለቃ ቅድስ ሚካኤልም ሰነፍ አይወድም ጤና ከሰጥን መስራት ከቻልን እግዚአብሔር በበረከት ይሞላልናል እግዚአብሔር ይባርክሽ በርቺ አው ይቀይራል ታሪክ እሜን
ሰይፉ ፋንታሁን ጥሩ ማስተማርያ ነው ያቀረብከው ለሀገሩ ወጣት!!!
አውሮፓ እንዲህ ነው ብዙ ትልልቅ ሰዎች ሀብታም ናቸው በፅዳት ስራ ።
ፅዳት በተለይ የመንገድ ፅዳት ስራ ማግኘት ከባድ ነው ነጮች ናቸው በተለይ ተወላጆች ናቸው የሚሰሩት በጣም የሚፈልግ ስራ ነው።
አውሮፓ ማንም ሰው ይሰራል ። አረብ ሃገር የበለጠ የከፋ ስራ ሀበሻ ይሰራል በሀገሩ ያፍራል።
ፈረንጅ እፍረትን አውሮፓ አያውቁትም።❤
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሸለመው እራቁት የሚሃድ እና ተሳዳቢ እና አገርን የሚያጠፍትን seaportያረጋሉ አንቺ ነሽ ውዴ ለኔ ያአመቱ ምርጥ ጠንካራ ልጅ ዋው በርቺ አሁንም ላድርግልሽ የሚልሽን አትስሚ የማንም ባርይ እዳትሆኝ ጀግና ስደት እብዲቀር ምታበረታታ ምታስተምር ናት ይቺ ልጅ❤❤❤❤❤❤
ጀግና ነሽ የኔ ምርጥ ሴት ❤🔥ቲክታክ አይቻት በጣም ነው ያደነቋት 🙏
ሁላችንም ዝቅ ብለን እየሰራን ነው አታጋኑት!! እኔ እሰው ቤት እየሰራሁ አሁን የ4ተኛ አመት የዲግሪ ተማሪ ነኝ ፈጣሪ ካሰብሁት እስኪያደርሰኝ ስራ አልንቅም ወደፊት ብቻ!!!
ayizosh gobez set
@DageeAlemneh Amesegnalehu!!
ተማርኩ እንዳትይ።ሃገሬ እንዳንቺ አይነቱን አስተማራኩ እያለች ነው የወደቀችው።
👺👹👺👹
አንቺን ሳይ ልቤ ይጠነክራል የኔ ጀግና❤❤💪💪💪💪💪
የሰዉ ልጅ በሚሰራዉ ሰራ ሳይሆን መመዘን የለበት ሰዉ በመሆኑ ብቻ ነዉ መከበር ያለበት ተሰደን ሰንት ነገረ እንሰራ አይደል እዴ ። ጀግናነሽ በርቺ
ጀግና ነች እኛ ደግሞ ሁሉንም በማሽን እያፀዳን ለአሮጊቶቻችን በቆንጆ ክፍያ ሆኖም ሳቅ የለም ማማረር ብቻ ስራዬ እግዚዮ ለኔ እንዲህም አለና ይቅር በለኘ ጌታ ሆይ🙏🙏🙏
የሚገርም ማንነት ያላት ድንቅ ሰው
ጅግና ልባም ልጅ❤የስራ ስዉ ስዉድ❤
ምን ዓይነት ውብ ሴት ናት! እግዚአብሔር ይባርክሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ!
ማርያምን ጀግና ነሽ ጎበዝ በርች ነገ የተሻለ ቀን አለ❤
የኔ እናት እንዳንቺ አይነት እህት አለቺኝ ሺ አመት ኑሪልኝ
She will be rich in future ❤️🌹your hero 🌹🌹💪
ሰይፍሻ ሁላችንም ያሳለፍነው ነው ብዙ ኢትዮጵያን ቤት ሞልቷል አሁን አሁን እየተለወጠ ነው ፡ጀግና ናት
ወጣት ጀግና ነሽ ልትኩሪ ይገባሻል የስራ ክቡረነትን ከዝሕች ወጣት ተማሩ ጥሩ ተምሳሌት ነሽ እኔ ለዝሕች ወጣት ትልቅ እክብሩቴን ስጥቻታለው
አንችን ነበር ቲክቶክ መሸለም ያለበት የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ ❤
ጀግኒት ዋው
መልክሽ ብቻ ሳይሆን አስተሳሰብሽም ቆንጆ ነሽ
ለምን አዋተን ሳሎን አንከፍትላትም?????
ጀግና ነሽ በርቺ, ወደፊት ጥሩ ህይወት እንዲኖርሽ እመኝልሻለው🙏🏾
የኔ ቆንጆ በርቺ ምርጥ ልጅ ነሽ ገና ብዙ ነገር ይጠብቅሻል ሀብታም እንደምትሆኚ ምንም ጥርጥር የለኚም
እንደአንቺ ያሉትን ጀግኖች ያብዛልን በርቺ እህቴ የድግል ማሪያም ልጅ ቀድሞሽ ይገኝ ይቺን ንፁህ ልብሽንና መልካም አስተሳሰብሽን ይዘሽው ተጉዋዥ በርቺ ይሆናል ሁሉም ህይወት በዚች እድሜሽ ገብቶሻል በደንብ መሰረት የሆኑሽም ይባረኩ 👍👍👍👍በርቺ በርቺ በርቺ
ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ
ጀግኒት እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ 🙏
እኔ በጣም እሚገርመኝ ዝቅተኛ ስራ መስራት ኖርማል ነው በሀበሻውያን ግን ዝቅ ያለ ያለ ስራ መስራት የተዋረደ ነው እሚመስለው በአውሮፓ አሜሪካን ነጮች ሽንትቤት ሳይቀር ያጸዳሉ
👍
Aygermihm, lezawm kedhnet welel betach eyenoru sidat alseram minamin
በጣም አስደናቂ ነገር
ችግርን ለመቋቋም ከኅሊና ነፃ የሆነ ኑሮ
በሰው ጥገኛ አለመሆን
ከኅጢአት መራቅና በከባድ የኑሮ ውጣ ውረድ ማለፍ ለወደፊት ትውልድም ትልቅ መሰረት ነሽና እስከዛሬ የጠበቀሽና የጊዜ በረከት የሰጠሽ አምላክ በቸርነቱ ዘወትር እንዲጎበኘሽ ምኞቴ ነው