Seifu on EBS : ጨዋታ ከተዋናይት ማስተዋል እና ከድምፃዊ አቤል ጋር || 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 тра 2019
  • Seifu on EBS : ጨዋታ ከተዋናይት ማስተዋል እና ከድምፃዊ አቤል ጋር || 2

КОМЕНТАРІ • 469

  • @yirgaalem8626
    @yirgaalem8626 5 років тому +589

    አቤልን በጣም እወደዋለው እስኪ እንደኔ የምትወዱት lik መውደዳቹን ግለፁለት

  • @user-go8lr1xz9f
    @user-go8lr1xz9f 5 років тому +169

    አቤሎ በጣም ነው የምወድህ መልካም አባት ጠንካራ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-ul5rb5jc7v
    @user-ul5rb5jc7v 5 років тому +106

    እድሜ እና ጤና ለአቤል እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልኝ

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 5 років тому +89

    አቤሎ ጣንካራ አባት ምርጥ ነህ👌

  • @user-hp2ys9qx4p
    @user-hp2ys9qx4p 5 років тому +59

    አቤሎ ልኡል እግዛቤር ልጆችክን ያሳድግልክ 😍😍😍

  • @user-nc5et6uu1e
    @user-nc5et6uu1e 5 років тому +52

    አቤልዬ የኔ ትሁት በጣም ጎበዝ ነህ ውዴ በርታልኝ ቀጣይ ህይወትህ የተሻለ ደስታ የበዛበት እንደሚሆን አምናለሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @arwaalkhaldi2738
      @arwaalkhaldi2738 5 років тому

      አሜን ማር

    • @mitikeweysho4837
      @mitikeweysho4837 5 років тому +1

      Edemena txena yesetxek betxam new mewedek kezekaza sew betxam dese yelegnal ❤💋

  • @user-pu2me6jb6s
    @user-pu2me6jb6s 5 років тому +59

    ምርጥ ልጅ አቤል አድናቂህ ነኝ
    እስኪ የሱ አድናቂ የሆናቹ ልይክ ግጩኝ

  • @melesetrunh2321
    @melesetrunh2321 5 років тому +36

    እንደ አቤልና ታምራት ደስታ የምወደው የለኝም አቤል እግዚአብሔር አንተ ጋር ይሁን ምርጥ ሰው!!!!👍

    • @a.r4985
      @a.r4985 5 років тому

      እኔም በጣም ነው የምወዳቸው

    • @user-iu2jy2hv2m
      @user-iu2jy2hv2m 5 років тому

      _ታሜዬ እኮ ❤❤❤❤ ኤግዚያብሔር ነብሱን በ ገነት ያኑርልርን አሜን 😢😢😢_

    • @nuhaminjaden7701
      @nuhaminjaden7701 5 років тому

      Melese Trunh rip tama 😭

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 5 років тому +16

    አቤል ሙሉጌታ ምርጥ አባትና ጠንካራ ልጅ ነው ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ

  • @ftubb3573
    @ftubb3573 5 років тому +7

    ይሄ ልጅ ግን ያሥለቅሠኛል ባየሁት ቁጥር ኡፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ልጆችህን ያሣድግልህ በርታ እሺ አይዞህ

  • @user-sp3lb1fp4x
    @user-sp3lb1fp4x 5 років тому +18

    አቤልዬ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ፈጣሪ ለልጆችህ በፍቅር በጤና ይጠብቅህ ምርጥ አባት
    በዚህ አጋጣሚ የልጄ አባት በጣም ጠንካራ እና አስተዋይ ነህ እንደ አቤል ከዛም በላይ በባእድ ሀገር ሆኜ ሁሉ ነገር ተወተሀል ከፈጣሪ ጋ በጣም አከብርሀለው እወድሀለው ፈጣሪ እስኪያገናኘኝ ድረስ ሰላም እና ጤና ተመኘውልህ
    ለሰው ሰላም፣ደስታ፣ፍቅር የምትመኙ ላይክ አርጉ

  • @user-rk2of2wx2j
    @user-rk2of2wx2j 5 років тому +40

    አይ ማስተዋል በልጅነቴ ቀዥቃዣ ነበርኩ. ትያለሽ አሁን ደርባባ ማሆንሽ ይሆን ክክክእደውም ብሷል

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n 5 років тому +45

    አቤኤል፣አደዚ፣ተጽናንተህ፣ማዬቴ፣ደስብሎኛል
    በርታ፣አድናቂህነኝ

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 5 років тому +17

    አቤል ልጆችህን እግዚያብሔር ያሳድግልህ ማስተዋል አትሞዘዢ

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 5 років тому +23

    ሴይፉ የአቤልን ክብር ነዉ የቀነስከዉ ከዚህች ጋር አቅርበኸዉ

  • @maryamalmhari5860
    @maryamalmhari5860 5 років тому +9

    አይ እየ ጠጉር እዳ ገባ አቤሌ እርጋታህ ስወድህ እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ ከልጆችህ ጋር

  • @merontesfaye1502
    @merontesfaye1502 5 років тому +7

    እግዚአብሔር አምላክ ካንተ እና ከልጆችህ ጋር ይሁን አቤልዬ የኔ ውድ ወንድሜ

  • @salamchocola2507
    @salamchocola2507 5 років тому +1

    አቤሎ የእውነት ምርጥ አባት ነህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ልጆችህ እግዚአብሔር አምላክ የባርካቸው ይሁኑልህ

  • @sweetgeresu2854
    @sweetgeresu2854 5 років тому +19

    አቤሎ እግዚአብሔር መልካም ሄዋን ያደለክ

  • @messidia8350
    @messidia8350 5 років тому +7

    እመብርሃን ልጆችህ ታሳድግልህ ተባረክ

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 5 років тому +20

    አቤልሻ በርታልን ሁለተኛዋ ሳራ ቲ ሰከን ሆዴ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 років тому +5

    አቤል በጣም ነው የምወድህ እግዚያአብሄር የተባረከች ሚስት ትስጥ

  • @user-ne4pe3hd9b
    @user-ne4pe3hd9b 5 років тому +1

    አቤልየ እግዚአብሔር ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ አንተንም ከዚህ በላይ ያበርታህ ያጠንክርህ እመ ብርሀን ትጠብቅህ

  • @almialmk917
    @almialmk917 5 років тому +4

    አቤልየ ምርጥ አባት ስወድህ ከነ ልጆችህ ስላምና ፍቅር ተመኘሁልህ

  • @user-nz1rs9jj6i
    @user-nz1rs9jj6i 5 років тому +29

    አቤልየ የኔ ጀግና አይዙክ ምረጥ አባት

    • @memesalmon648
      @memesalmon648 5 років тому

      Masetwali tbirer nger nesh abi wowww weste

  • @user-gj6ps9fl3v
    @user-gj6ps9fl3v 5 років тому +4

    አቤሎ እ/ር ልጆችህን ይባርክልህ ባህሪህ ደስ ይላል ካጠገብህ የነበረችው ወናፍ ካንተ ትማር

  • @meklitehabshawit5955
    @meklitehabshawit5955 5 років тому +8

    አቤሎ ምርጥ አባት ነህ እግዚአብሔር ያሳድግልህ

  • @esayashussen7446
    @esayashussen7446 5 років тому +41

    ርጋታን አጠገብሽ ካለው አቤል ተማሪ ይህን ቪዲዮ ደግመሽ ደጋግመሽ ተመልካችው {ሜንጦ}

  • @user-cg9xb4mt5w
    @user-cg9xb4mt5w 5 років тому +2

    እውነት ለአቤል ምርጥ አፍቃሪነትና አባትነት ሽልማት ከአርቲስቶች ይገባዋልልልል ልዩ ሰው ነው

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 років тому +2

    አሁንስ መቼ ተረጋጋሽና ቀልቃላ
    አቤሎ ምርጥ አባት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ 😘😘😘 ሴፉ የኔ አዝግ

  • @hikimetinegnisubscribearag1061
    @hikimetinegnisubscribearag1061 5 років тому +5

    ማስተዋል በስልክ ምክንያት ያልሺው ትክክል አይደለም ምክንያቱም ዛሬን እዴህ አዲጋሺ አምረሺ እና ተውበሺ ለዚህ ማአለርግ ያበቁሺ እነሱ ናቸው so ቅዲሚያ ለ family በተለይ እናት እና አባት ታዘብኩሺ

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 5 років тому +12

    አቤል ስወድህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 4 роки тому

    አቤል እግዚአብሔር ያፅናናህ። ማንም ማይረዳ ህመም ነው ሀዘን። መንፈስ ቅዱስ ያፅናናህ! በዚህ መንገድ ብቻህን አይደለህም፣ ብዙዎች አለን በወዳጆቻችን በቤተሰብ ሀዘን የታመምን። ብቻህን አይደለህም!

  • @user-oy1eq6io6h
    @user-oy1eq6io6h 5 років тому +1

    ልጁግን ማሻአሏህ መጀመርያ ግዜ ማያት ትትናዉ እዴት ደስ ይላል አሏህ ይጨምርልክ

  • @tigistechernetetigistecher1565
    @tigistechernetetigistecher1565 5 років тому

    በዚህ አጋጣሚ ምትጠቀሙት ላልከው ሠይፉ ዘፈን ሀጢያት እጂ ጥቅም የለውም እሥከዛሬ ዘፈንን አዘፈንን ከጉናችን የነበሩ እህት ወድሞችን ጠዋአት አይተናቸው ሢመሻሽ አፈር አልብሠናቸዋል
    ታድያ እሥከመቼነው ምንጨፍረው ያለነው ሁላችንም የንሠሀ እድሜላይ ነው
    አምላክ እድሜአችንን የንሠሀ ያድርግልን መቼም የንሠሀ እድሜን ይሥጠን አንልም ተሠቶናልና
    አመሠግናለሁ!!

  • @rodasyemareyamlij4030
    @rodasyemareyamlij4030 5 років тому +1

    አቤሎ ምርጥ እና ጠንካራ አባት ነው እግዚአብሔር አምላክ ልጆችህን ያሳድግልህ

  • @user-tu4fi4dq6c
    @user-tu4fi4dq6c 5 років тому +1

    ልክ ነህ ወንድሜ አቤል አባታችን አብረሀም እናታችን ሳራን ከቀበረ ቡሀላ ጴጡራን አግብቶ 6 ልጆችን ወልዷል አንተም አግብተህ ብዙ ተወልዳለህ እግዚአብሔር ይስጥል

  • @user-pg3qr7xf8z
    @user-pg3qr7xf8z 4 роки тому

    አቤል ጠንካራ ነህ እግዚአብሔር ደግሞ ላንተ ያላትን ይሰጥህ መቸም የሞተ ጋር አየሰሞት ያዉም ጎበዝ ነህ እሰካሁን ልጆችህን ይዘህ መቀመጥ ❤😍😍

  • @imissumaylove4557
    @imissumaylove4557 5 років тому

    በእውነት አቤሎ አሁንም ድንግል ከነልጇ ሀይል ብርታት ትሀንህ ስወድህ ኑርላቸው ለልጆችህ ማስተዋል ተብየዋ ከነ አቤሎ እርጋታን ተማሪ ኤዳ የት ልደርሽ ነው

  • @user-cg9xb4mt5w
    @user-cg9xb4mt5w 5 років тому +3

    አቤል ልዩዩዩዩ ወንድ የአባት ምሳሌ ልጆችህን ለቁምነገር ያብቃልህ ለአንተም እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @astertekele9900
    @astertekele9900 5 років тому +3

    አቤል ግን ምን አይነት ትሁት ሰው ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ruthhaile1242
    @ruthhaile1242 5 років тому +2

    አቤሎ እግዚአብሔር ልጆችክን ያሳድግልህ🙏🙏

  • @bittina4968
    @bittina4968 5 років тому +1

    አቤሎ የልጆችህ አባት ያርግህ እመቤቴ ትጠብቅልህ

  • @user-pf6rp1rv1k
    @user-pf6rp1rv1k 5 років тому +1

    አቤሎ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ምክንያት አለው ልጆችህን ለቁም ነገር ያብቃልህ

  • @user-ul5rb5jc7v
    @user-ul5rb5jc7v 5 років тому +10

    አቤል በጣም ነው የማደንቀው

  • @zerthunabay6955
    @zerthunabay6955 5 років тому

    አቤል የኔ ጌታ እ/ር ሁሌም ካንተ ጋ ይሁን ጠንካራ አባት ነህ አደንቅህ አለሁ ልጆችህንም እ/ር ይባረክ

  • @elinanegn5453
    @elinanegn5453 5 років тому +52

    ማስተዋል ሀረካት አለብሽ 😒

  • @mezertgushuethiocplebrites4259
    @mezertgushuethiocplebrites4259 5 років тому +1

    በጣም እና አመሰግናለሁ

  • @user-cg9xb4mt5w
    @user-cg9xb4mt5w 5 років тому

    አቤልና ልጆቹን ያለ ኦርጅናሉን በመግዛት እናሳድገው ይሄንን ጀግና

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l 5 років тому +45

    *ውይኔ በእራስሽ ፁጉር ሜካብ ባታብዥ አንድኛ ቆንጆ ነብርሽ ግን ይሁን !*

    • @hanankuruqeberarayagarolej2408
      @hanankuruqeberarayagarolej2408 5 років тому

      አቤት ቅናት ሲጫጫ።

    • @user-up9yi8xd6l
      @user-up9yi8xd6l 5 років тому +8

      @@hanankuruqeberarayagarolej2408 ፍጣሬ የስጠኝ ምርጥየ ፁጉር ምርጥየ መልክ ምርጥየ አቆም ነው የአልኝ በምንም አልቅናም እመአምላክን

    • @hiruherani7544
      @hiruherani7544 5 років тому +1

      @@user-up9yi8xd6l gobez nesh ymr adnekush hulachinm rasachinn ke tebekn konjo nen mar

    • @makifiraol6605
      @makifiraol6605 5 років тому

      Era yafaradabat ya hid tsagur naw

  • @user-wv2vy7tv2m
    @user-wv2vy7tv2m 5 років тому +1

    አቤልዬ አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ልጆችህን ይባርክልህ!

  • @user-no4dk3br8x
    @user-no4dk3br8x 5 років тому

    አቤሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድምየ ልጆችህን ፈጣሪ በጥበቡ ይጠብቅልህ ለቁም ነገር ያብቃቸው ምርጥ አባት ነክ

  • @rekannurfil6285
    @rekannurfil6285 5 років тому

    seyfusha kaqerebkachew programochih yighew betam new yetemechegn ena yastemaregn lemn endehone gin alawqm keep it up

  • @user-mx5eu3bu4h
    @user-mx5eu3bu4h 5 років тому

    ዋውውው እቤሎ እድናቂህ ነኝ በተለይ የእግዚአብሔርን ስም ስጠራ ደስ አልከኝ ተባረክ

  • @user-hm2ki4mp6k
    @user-hm2ki4mp6k 5 років тому

    አቤልየ ልጆችህን እግዛብሄር ያሳድግልህ ምርጥ ስው ነህ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ

  • @girmagemechu2172
    @girmagemechu2172 5 років тому +6

    አቤል፡በጣም፡ነው፡ምወድህ፡እስኪ፡ልጆችህን፡ላሳድግልህ፡ፍቀድልኝ፡እባክህ፡ልጅ፡በጣም፡ነው፡ምወደው፡

  • @sumayaabdu9359
    @sumayaabdu9359 5 років тому +7

    በጣም ፈጠሽ እረጋበይ ከጎንሽ የተቀመጠው ወዱልጅ እዳች አልፈጠነም የረጋ ቅቤ አወጣ አለች አያቴ ሰከን በይ

  • @genetbelete5707
    @genetbelete5707 5 років тому +1

    Abel kuru wend Egziabher edeme ketena gar yestek lijocheken Fetari yasadegelk sewedek 🙏

  • @user-gn2ju4xc4b
    @user-gn2ju4xc4b 5 років тому +29

    እርጋታን ከጎንሽ ካለው አቤላ ተማሪ በቃ

  • @nianaban2204
    @nianaban2204 5 років тому

    ሁሉታቹሁም እወዳቻሀለሁ አቤኤል እና ቆንጂት ጥንክሩ ግበዞች ስይፉሻ ይመቻህ

  • @hayatmohammed407
    @hayatmohammed407 5 років тому

    ለልጆችህን አላህ ይጠብቅልህ ምርጥ አባትነህ

  • @molymolymolly2693
    @molymolymolly2693 5 років тому

    ኣይ መስተዋል ድሮ ቀዠቀዣ ነበርኩ ትላለች እዴ ኣሁንስ ቀዠቀዣ ኣደልሽ እንዴ ሆ
    ኣብሎ ዳግም እንድህ ተፅናንተህ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ሰላምህ ይብዛ ከነ ልጆችህ

  • @user-mj3mg3gf3b
    @user-mj3mg3gf3b 5 років тому +27

    ሒዉማን ሔር ጉድህፈላ ማስተማል ላይና ሳራቲጋ ሲጥልህ

    • @senihaylu111
      @senihaylu111 5 років тому +1

      😀😀😀😀😀😀

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z 5 років тому +2

      😂😂😂

    • @user-mj3mg3gf3b
      @user-mj3mg3gf3b 5 років тому

      የምር አይ አለመታደል ሆይ በራስመተማመን ጠፍቶባቸዋል አርቲስቶቻችን

    • @helenbaby8427
      @helenbaby8427 5 років тому

      😂😂😂😂🤣🤣🤣😂😂😂

    • @Semira109
      @Semira109 5 років тому

      😃😃😄😄😄

  • @user-bp7pe3sr2d
    @user-bp7pe3sr2d 5 років тому

    አቤልዬ የኔ ትሁት እደዝህ ተፅናንተህ በማየቴ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ልጆችህን ያሰድግልክ ❤❤❤

  • @user-ts6om1vu7n
    @user-ts6om1vu7n 5 років тому

    አቤልየ የልጆችህን አባት ምሆንህ ደስ ይላል ማለቴ ፍላጎታቸውን ማሟላትህ ደስ ይላል
    በተርፋ ሰላማቹሁ ይብዛ

  • @yotor5576
    @yotor5576 5 років тому

    ቃላታ አጣሁልህ አቤሎ እግዚአብሄር ልጆችህን ያሳድግልህ

  • @user-uo1wb1kc8q
    @user-uo1wb1kc8q 5 років тому +15

    እችን ልጅ ፊልም ላይ እወዳት ነበር አሁን ግን አስጠላችኝ

  • @user-lr7dd2et1d
    @user-lr7dd2et1d 5 років тому +1

    አቤሎ በጣም ጥሩ አባት ነህ ሴት ልጂ በተፈጥሮ አባቷን ነዉ ምትወደዉ

  • @hanalove2920
    @hanalove2920 5 років тому +2

    አቤሎ በርታልኝ የኔ ጀግና💓💓💓

  • @koketbedada2005
    @koketbedada2005 5 років тому +135

    ምን ድሮ አሁንም ቀዠቃዣ ነሽ

  • @amennamenn7648
    @amennamenn7648 5 років тому +1

    ኣቤልየ የኔ ጀግና ልጆችህ ፍጣሪ ያሳድግልህ ማስተዋልየ ቀበጥዋ ስወድሽ እኮ

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 4 роки тому

    Safu become so funy each day! Good job!

  • @mbbn1026
    @mbbn1026 5 років тому

    አቤል ልጆችክን እግዚአብሔር ይባርክልህ አተም ትልቅ ቦታ ድርስ አሜን በል

  • @marima1099
    @marima1099 4 роки тому

    ይች ማስተዋል ተብየ ሰገጤ ናት ውይ ስጠላት አቤልዬ በርታ አድናቂህ ነኝ

  • @eyoueyoumymy8950
    @eyoueyoumymy8950 5 років тому

    አቤልይ እውነት ብህይወትክ ትልቅ ነገር ነው ያጣከው ግን አለም።እደዜ ነት ጥንካሬክን እራጋታህን።ስውድልክ መልካም።ነክ እግዚአብሔር ልጆችችክን ብርክ።ይልርግልክ ማስተዋል ግን ትንሽ እውቅት ያንስሻል መስልኝ በጣም አክት አለብሽ እስቴ አቤሌን እይው ልዩነታችውን

  • @bereketwoldecherkos1413
    @bereketwoldecherkos1413 5 років тому +1

    abel u r so amazing....hat off

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 5 років тому +1

    አቤሎ ወንድሜ ልጆችህን እመአምላክ ታሳድግልህ

  • @weleteyohanes2927
    @weleteyohanes2927 5 років тому +1

    አቤል በጣም እራሱን የሆነ ምርጥ ልጅ

  • @clodekasclodekas785
    @clodekasclodekas785 5 років тому +6

    አቤልዬ እረጋታክ ደስ ሲል

  • @getuestu7646
    @getuestu7646 5 років тому +5

    ሰይፍ አድክም 🤣🤣ውስጤ ነክ
    አቤላችን መልከመልካም❤❤ ስርአትክን ሁሉ ነገርክን ወድልካለው ልጆችክን እግዚአብሔር ያሳድግልክ

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 5 років тому

    አቤልዬ በጣም የተረጋጋህ ምርጥ ሰው ይቺን መንቃራ ማስተዋል አያሳየኝ

  • @genatgenat7362
    @genatgenat7362 5 років тому +1

    እኔ።ከኮሜቶች የሚገርመኝ ነገር አለ1 2 3 4!!! ስለሷ ጥሩ ቢወራ ሁላችሁም ጥሩ ታወራላችሁ ስለ አቤል 1 2 3 4 !!!-መጥፎ የሚናገር ብታዉ እናተም እንደዛዉ ቆይ ምን መሆን አለባት እንደጊዜዉ አትሁኚ ነዉ የምትሉት ግራ ገባኝ

  • @melatmelat3015
    @melatmelat3015 5 років тому

    አቤልየ ላንተ ያለኝ ፍቅር አድናቆት በምንም ልለካዉ አልችልም እና ብቻ እ/ሄር አምላክ ካንተ ጋ ይሁን ክፉህን አያሰማኝ ልጆችህም ያሳድግልህ የኔ መልካም

  • @frielove4544
    @frielove4544 5 років тому

    እውነት አቤሎ እንዲህ በቀላሉ የሚፅናና አልመስለኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን በርታ

  • @hawaali3886
    @hawaali3886 5 років тому

    Bexame gobeze abate neh fexar yebarekeleh lijocihen ateme bertaa

  • @bezagebremikael3158
    @bezagebremikael3158 5 років тому +2

    Abelo ጠንካራ nek berta god bless uu😍

  • @user-ns9ue5ep4i
    @user-ns9ue5ep4i 5 років тому

    አቤል በጣም ነዉ የማደነቅህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እርጂም እድሜ እናጤና ይስጥህ ልጅቺህንም እድግ ምንድግ ያርግልህ ያሰብከዉ በሙሉ ያሳካልህ ወንድማቺን አይዞህ በርታ። ማስተዋል ደግሞ አይቁላሽ የሆንሽጉረኝ ሴት ጥሎብኝ አልወድም መጀመሪያ ጡትሽን የሚሸፉን ልብስ ልበሽ ምንሽምአያምርም

  • @wahidyhdego2038
    @wahidyhdego2038 5 років тому

    Abiel betam tenkara abat neh ljochihn egziabher amlak yasdglih

  • @user-wd9sn1ml5r
    @user-wd9sn1ml5r 5 років тому

    አቤሎ ጎበዝ ጠንካራ መልካም አባት ነህ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር የወደደውን አደርገ ስለዚህ በርታልኝ

  • @tgtg8418
    @tgtg8418 5 років тому

    አቤልየ እግዚአብሔር አንተንም ልጆችህን ይጠብቃችሁ አይዞህ በርታ

  • @user-oc6qe5gl9p
    @user-oc6qe5gl9p 5 років тому +1

    አቤልየ እካንም አላህ ብርታቱን ሠጠህ

  • @tigisteshetu156
    @tigisteshetu156 5 років тому +1

    አቤልየ እይዞህ ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳዴግልህ

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 5 років тому +1

    ኣላህ ያስችልህ ምርጥ ኣባት ነህ አይዞህ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-yz3hb7bu5w
    @user-yz3hb7bu5w 5 років тому

    አቤል ፈጣሪ ይጠብቅህ ምርጥ ሰው አንቺ ቀዥቃዣ ግን መቆንጠጥ አለብሽ

  • @elubekalu1413
    @elubekalu1413 5 років тому

    Matured new Abel betam... Respect dese yelale..gobez

  • @seidkemal9901
    @seidkemal9901 5 років тому +10

    አረ ሰይፉ ይሄ ፕሮግራምህ ለአቤል ስድብ ነው እንዴት ኢቺ ውበት እድል የሰጣት ህፃን ከብሩህ አይምሮ ክልለው ልጅጋ ማቅረብህ

    • @rahwaefrem3472
      @rahwaefrem3472 5 років тому

      Ewnethn new ,beltata neger mnm atakm eko

    • @beti10haile34
      @beti10haile34 5 років тому

      rahwa efrem anchi kesa awkesh now mean albet rasachen kef banaderg

    • @seidkemal9901
      @seidkemal9901 5 років тому

      Beti10 sle sew asteyayet mestet eko erasn kef mareg adelem, demo lemalet yefelegnew huletum yeteleyaye alem sewoch nachew leza new enji sewn le masanes weym le metechet adelem

  • @user-nt2hb9fs2q
    @user-nt2hb9fs2q 5 років тому

    አቤል ጥሩ አባት ነህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መስተዋት ደሞ ቀዝቅዝ ብይ

  • @benalfast2487
    @benalfast2487 5 років тому

    Wow akuamachu des yilal keep it up

  • @user-ok2tv2dw3i
    @user-ok2tv2dw3i 5 років тому

    አቤሎ እግዚአብሄር ከናልጆችህ ይጣብቅህ

  • @user-gq5xr6fb6i
    @user-gq5xr6fb6i 5 років тому

    አቤልዬ የኔ ጀግና እግዝአብሔር ልጆችህንም ልክ እዳተ ቅን ይሁኑልህ