Seifu on EBS : ቆይታ ከተዋናይት ማስተዋል ጋር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 тра 2019
  • Seifu on EBS : ቆይታ ከተዋናይት ማስተዋል ጋር

КОМЕНТАРІ • 1,5 тис.

  • @bettye216
    @bettye216 5 років тому +666

    ፍትህ ለ ሂውማን ሄር

  • @user-yf6os7bo3g
    @user-yf6os7bo3g 5 років тому +204

    የተዋህዶ ልጆች ሠማዕቷ ትጠብቃችሁ ❤🙏🏻
    እሷን ከምታቀርብ ምናለ ማዴን ብታቀርብልን 😍

    • @missaster1244
      @missaster1244 5 років тому +1

      Amenn

    • @user-ul5rb5jc7v
      @user-ul5rb5jc7v 5 років тому +1

      አሜን

    • @lailaansar2024
      @lailaansar2024 5 років тому +2

      ዳስ ትይኛላሽ ግን ትንሽ ጉራ ብጤ አለብሽ ዳሞ እጅሽን 10 አተንቃሳቂሽ አመል አርጎብሽ ነዉ

    • @comment4934
      @comment4934 5 років тому +1

      አሜን አሜን አሜን፫

    • @loveumam7816
      @loveumam7816 5 років тому +1

      አሜን

  • @user-ep8lq3bz3g
    @user-ep8lq3bz3g 5 років тому +373

    የተዋህዶ ልጆች ቅድስት አርሴማ ትጠብቃቹ... 😍😘😘😘

    • @elinanegn5453
      @elinanegn5453 5 років тому +1

      ክክክክክ አርሴማ

    • @user-iv2sy8tc6d
      @user-iv2sy8tc6d 5 років тому +1

      @@elinanegn5453መመሳደብሽነው

    • @tigistbelete4061
      @tigistbelete4061 5 років тому +1

      አሜን

    • @samss372
      @samss372 5 років тому +1

      ቤቴልሔም የማርያም ልጅ ዘኦርቶዶክስ አሜን አሜን አሜን ሁላችንም ትጠብቀን

    • @mulugebeta1416
      @mulugebeta1416 5 років тому +2

      Amen

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r 5 років тому +200

    "ከእያንዳንዱ ሂውማን ሄር በስተጀርባ አንድ የህንድ መላጣ ሴት አለች"😐
    ማስተዋል ቆንጆ አድናቂሽ ነኝ ግን እንደ Sara T ያንቺ ያልሆነውን ፀጉር አትነካኪ 😁😜

  • @user-vk1du3uw7y
    @user-vk1du3uw7y 5 років тому +646

    ጥሎብኝ ልታይ ልታይ የምል አርቲስት ያስጠላኝል

  • @user-yb7kw9cb2t
    @user-yb7kw9cb2t 5 років тому +178

    ይህ የፈርስ ፀጉር ለአርቲስቱች ትልቅ ባለውለታ ነው

    • @piytyhjgf7353
      @piytyhjgf7353 5 років тому +2

      በጣም ትልቅ ባለ ውለታቸው ነው እኔም ግራ ገብቶኝ ያርቲሥቶች ፀጉር እደት አንድ ሆነ ብየ ጠይቄያለሁ ምክንያቱም የሁሉም እረጅም ምናምን ሆ

    • @meritube2416
      @meritube2416 5 років тому +1

      ትክክል ነው

    • @user-iq8dm1rh5t
      @user-iq8dm1rh5t 5 років тому +1

      ክክክክክ

    • @tsediyeenatuwaakibari136
      @tsediyeenatuwaakibari136 5 років тому +1

      Wuyi eeee betam inji

    • @beluyeethiopan4282
      @beluyeethiopan4282 5 років тому +2

      Kkkkkkk

  • @abdellabakir9917
    @abdellabakir9917 5 років тому +228

    በመልክ ብቻ ተዎናይ እየሆኑ ተቸገርን እኮ

  • @user-bm5ty7un8k
    @user-bm5ty7un8k 5 років тому +415

    እንደው ምናለበት ቄሮዎች ሂማን ሄሩን ኬኛ ብለው በገላገለሉን

  • @TigeLove
    @TigeLove 5 років тому +304

    ቆንጆ ነሽ ግን ባዶ ነሽ
    ማለትም ጎርኛ ነሽ በቃ
    እድሁ ይናገራል ቃላቶችሽ

    • @user-fh2iv8ou5e
      @user-fh2iv8ou5e 5 років тому +6

      በጣም በጣም እንዴት አየሻት ቆንጆ በጣምበጣምእንዴትአየሻትቆንጆጎ ገና አልበሰለችም ይቀራታል

    • @yefekersew24
      @yefekersew24 5 років тому +2

      Tina endet belijish ekuya tikegalesh?? By the way Arab hager new yemitinorie ??

    • @hyper-novaa
      @hyper-novaa 5 років тому +3

      ገና ልጅ ነች
      so let it slide!

    • @tiblestgere2790
      @tiblestgere2790 5 років тому +1

      Pente m hule guregna new

    • @kokobtemelso5204
      @kokobtemelso5204 5 років тому +1

      Yes akukulu edmewan be tv metash

  • @hanatgt1325
    @hanatgt1325 5 років тому +420

    መቼ ይሆን የኛ አርቲስቶች ራሳችሁን የምትሆኑት ፌክ ሁላ

  • @user-gd2nd4gz2v
    @user-gd2nd4gz2v 5 років тому +42

    የኢትዮጵያ አርቲስት አንድ ፊልም ከሰሩ እዩኝ እዩኝ ማለት ይወዳሉ ስለዚህ ረጋ በይ እግዚአብሔር ይገስፅሽ በየ ባልፍ መልካም ነው ቆንጆ ነሽ እና እንዲህ አርጎ የፈጠረሽን አምላክ አመስገኝ ሰይፉ እንዴት ነሽ ሲልሽ ደና ነኝ አይደለም መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን በይ እሽ

  • @user-xm6fd7ln7o
    @user-xm6fd7ln7o 5 років тому +400

    ኤጭ ሰጠላሺ ምንም ሳሰራ እዮኝ እዮኝ እነ መሰረት መብራቴን እነ ሳያትን ባየንበት እሰኪ እረጋ በይ

    • @haneyhusen5080
      @haneyhusen5080 5 років тому +3

      Medere mekegn kenat newu. Yene konjo berchi

    • @nenanena7057
      @nenanena7057 5 років тому +1

      ወሬ

    • @user-xm6fd7ln7o
      @user-xm6fd7ln7o 5 років тому +8

      @@haneyhusen5080 ቅናት አደለም እናት የተሰማኝን ነው የተናገርኩት

    • @user-up9yi8xd6l
      @user-up9yi8xd6l 5 років тому

      *ሳህ እነ እሩታ !*

    • @a.r4985
      @a.r4985 5 років тому

      👍

  • @birukhailu2657
    @birukhailu2657 5 років тому +11

    i do not know why people are being negative in the comment section, this girl is a actually smart. let's be positive guys, appreciate do not hate

  • @fggt4756
    @fggt4756 5 років тому +138

    ይችልጂ ሲበዛ የተውሶ ጸጉር መሸከም ትወዳለች እዮት ደሞ ትደባብሰዋለች 😏
    😊 ግን ምን አገባኝ እሷ ለተሸከመችው
    ቀንቼ ግን አይደለም ባለን ነገር መኩራት አለብን ብዬ ስለማስብ ነው

  • @user-mx6kt3oe8x
    @user-mx6kt3oe8x 5 років тому +80

    ስሟ ነው እንጅ ማስተዋል ምንም ማስተዋል እሚባል ነገር አልፈጠረባትም። እረጋ በይ

    • @rozirozi4048
      @rozirozi4048 5 років тому +1

      ክክክክ በጣም እውነት ስም ብጫ

    • @user-es6sh3gs7y
      @user-es6sh3gs7y 5 років тому

      እውነትም ስም ብቻ

    • @heymanotgetachew1067
      @heymanotgetachew1067 5 років тому

      ክክክክክክክ

    • @user-nb2ul5se8h
      @user-nb2ul5se8h 5 років тому

      ቆይ ግን ምን ሊያረጋችሁ ነው ልብ ይስጣችሁ

  • @selinalove7274
    @selinalove7274 5 років тому +10

    እኔ ምለው ሴፍሻ ሁማሄር ሳታደርጉ እንዳትመጡ እያልክ ነው አርቲስቱ በሙሉ ካቅማቸው በላይ እየተሸከሙ ጉርጥጥ የሚሉት ።አሁን በእውነት ማስተዋል በራሷ ፀጉር በጣም ነው ምታምረው ግን ምን ይደረግ ኤጭጭጭጭ እሄ ሁምን ሄር

  • @user-dq2vp4dm6r
    @user-dq2vp4dm6r 5 років тому +25

    ለምንድነው የምትሳደቡት ኮሜንቶች ወንድ ቢሆን
    በእውነት ታስጠላላችሁ ... ማስተዋል ውብ ነሽ ስወድሽ ቆንጆ ነሽ በጣም ፈጣሪ ይጠብቅሽ

    • @rozirozi4048
      @rozirozi4048 5 років тому

      መልክ ምን ዋጋ አለው ከሶ ቤቶች የምሰራው ህፃን የተረጋጋች ናት ይቺ ካሁኑ እዲህ ከሆነች መጭውን ማሰብ ነው

    • @engelish9898
      @engelish9898 4 роки тому

      እ ንገሪልኝ ቆንጆ ስለሆነች ነው የወደዳችኋት የች ከቅብጠትም አልፋ እኮ ክብደት ላይ ነው ያለትችው ዱቄታም ተለቅልቃ ተለቅልቃ እኔ እዴት እዴት እደምታስጠላኝ ጉረኛ

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 4 роки тому

      ነፃ ሁና ስለምታወራ ነው

    • @engelish9898
      @engelish9898 4 роки тому

      @@zeynebmd1065 ወይጉድ እናተ የሷው ብጤ ናች

  • @user-to3nm2mg3y
    @user-to3nm2mg3y 5 років тому +125

    ለአርቴስቶች ወበት የሰጣቸው ሄውማን ሄርና ዱቂት ነው ከን እኛእኮ በተፈጥሩ ወብ ነን ለምን ባርቴ እናሸበርቃለን እፍፍ

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i 5 років тому

      መቅዲ የማርያም ልጅ መቅዲ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማኛየ👍👍

    • @yenatwanafake6267
      @yenatwanafake6267 5 років тому

      😃😃😃😃

    • @user-yl2iz2yk7d
      @user-yl2iz2yk7d 5 років тому

      ትክክል ውሥጤነሺ

    • @user-to3nm2mg3y
      @user-to3nm2mg3y 5 років тому +1

      @@user-zi1pu4wg7i ይሄው አደረግሁሺ ምችት ድልት ይበልሺ👌👌👌

    • @user-to3nm2mg3y
      @user-to3nm2mg3y 5 років тому

      @@user-yl2iz2yk7d 👌👌👌👍👍😘

  • @user-gj6ps9fl3v
    @user-gj6ps9fl3v 5 років тому +24

    ወይ ስም ብቻ ምን አለበት እንደስምሽ ማስተዋሉን ይስጥሽ ቆለቢስ ረጋ በይ ለሴት ልጅ ውበታ እርጋታ ሲኖራት ነው

  • @weynajesuse7172
    @weynajesuse7172 5 років тому +67

    አቤት ሴቶች ቅናት አጨረጨራችሁ የኔ ቆንጆ በጣም ጎበዝና ቆንጆ ነሽ

    • @user-ts9ck9ze2i
      @user-ts9ck9ze2i 5 років тому

      😅😅😅😅😅😅😅ያስብላል

    • @Ss-li8jr
      @Ss-li8jr 5 років тому

      ክክክክክክክክክክክክ

    • @elizabethmersha2994
      @elizabethmersha2994 5 років тому

      I am with u .

    • @vnb199
      @vnb199 5 років тому

      ፊሪሁና ሁና ስለምታወራ ነው

    • @nbvc854
      @nbvc854 5 років тому

      ክክክክ

  • @nehushitantilahun1572
    @nehushitantilahun1572 5 років тому +5

    የዘቀጠ ትውልድ ማየት ያማል፣ ራሱን ፈልጎ ያጣ ዋጋ ቢስ ትውልድ፡፡ በዚህ አጋጣሚ የሰይፉ ሾውም አስጠላኝ ፡፡

  • @IStyle714
    @IStyle714 5 років тому +11

    ሂውማን ሄር እሚያደርጉ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ሴቶች በራስ መተማመን ስለሌላቸው እንጂ 70% ኢትዮጵያዊ ሴቶች እሚያምር (በቂ) ፀጉር አላቸው ብልን እናምናለን😉

  • @addisum2011
    @addisum2011 5 років тому +2

    So nice to see such free spirited woman from beloved Ethiopia. Thank you keep going Mastewal.

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 5 років тому +56

    ወይ አርቲስቶቻችን በቃ ወጣ ስትሉ ሚዲያ ላይ ፍውንዴሽናችሁን አራግፍችሁብን ጉንፍን በጉንፍን ታረጉታላችሁ አሁን መውለድ ምኑ ያስደነግጣል አንቺ በቅለዝ ነው እንዴ ኮተቶች

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 5 років тому +49

    *ይች ልጅ ዘመን ላይ ስደተኛ ሁና የምሰራው ነች* ? _ማለቴ ፍቅር ነች_ ? *እረ ጉድ ሰከን በይ እስኪ*
    _የኛ ቀበጥ_ !!! እረ ወዳ _ጥፍራችው ፌክ ፀጉራችው ፌክ ምንነው ሸዋ_ !!! *ስመ መልካም ያው ስም አይገዛም* ...
    🤔😒😏

  • @imethiopia4401
    @imethiopia4401 5 років тому +87

    ወይኔ ይሄ ፀጉር የምትነካኩት ይወድቃል ብለው ነው የሚነካኩት ሁሉም

    • @shankeyemariyamlij7433
      @shankeyemariyamlij7433 5 років тому +1

      😂😂😂😂😂😉😉

    • @happy7puer640
      @happy7puer640 5 років тому

      😂 😂 😂 😂 😂 😂

    • @user-hd1sj5tx5f
      @user-hd1sj5tx5f 5 років тому +2

      ጉድ እኮ ነው ክክክክክክክ እየፈራች እኮ ነው እንዳይወድቅ ክክክክ

    • @user-zq1vd7eg3d
      @user-zq1vd7eg3d 5 років тому

      ክክክክክ

    • @bint1558
      @bint1558 5 років тому

      ከከከ፡እኔ፡ሚየስቀኝ።ኮማተቹሁ፡ነዉ፡ከከ

  • @tewodrosasefa762
    @tewodrosasefa762 5 років тому +107

    እቺ ገና መብሰል ሚቀራት ጨቅላ ነች

    • @rozirozi4048
      @rozirozi4048 5 років тому +1

      ከዚህ የበለጠ ቤቶች የምሰራው ህፀን እኳን እርጋታዋ ይቺ የሆነች ዶማ

    • @tegestteggy5046
      @tegestteggy5046 5 років тому

      ትክክል ብለህ ጭቃ እንጂ

  • @robelvalencia8416
    @robelvalencia8416 5 років тому +57

    ምን የምትይው መውለድ ምን ያስደነግጣል እናትሽን አትወጅም ማለት ነው ድሮውንም አባቴን ነው ምመስለው ብለሻል

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 5 років тому +9

    She is cute tho. And ,I love her confidence. Keep up what u doing without worrying about a negative stuff

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l 5 років тому +31

    *ትክክል ማንድላ ሂይማን ሂራን ክአንፓሎ ጋር እስሮልኝ ያልች አርቴስት ነች ክክክክክክክክክክክ ድስ ይላል እስኪ እንያችሁ የማንድላ አድናቄዎች ላይክ!*

  • @user-iq1pb9sg1o
    @user-iq1pb9sg1o 5 років тому +10

    ጥሎብኝ ሁሉም ቅጥልጥል ነገር አይመቼኝም ሁሉም አርቲፌሻል
    ዘመን ላይ ያለምንም ሜካፕ ቆንጆ ናት አይ ፀጉር ወሸው ነው እፍፍፍ

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 5 років тому +97

    የሆሊውድ ተዋናይ ብትሆን እግሯንም ታውራጭ ነበር አረ ኢትዮጰያዊነት ስርአት ከመሲ ከመቅዲ ትምርህር ውሰጂ

  • @selinatemesgen5986
    @selinatemesgen5986 5 років тому +198

    ሴት ልጅ ረጋ ስትል ነው እሚያምርባት

  • @makiyenebecha5601
    @makiyenebecha5601 5 років тому +18

    ፀጉርሸ :ጥፍርሸ : ጉራሸ ሁሉም ሀርቴፈሻል ....አይ እማማ ኢትዮጵያ ልጆችሸ ወደ የት እየሄድሸ ነው

  • @user-rk2of2wx2j
    @user-rk2of2wx2j 5 років тому +134

    አይ ሰይፍሻ ቆንጆ ያየህ ጊዜ ቦታህን ለቀህ ትቀመጣለህ

    • @user-wy4if2tl9h
      @user-wy4if2tl9h 5 років тому +1

      😀😀😀😂😂😂😂😀😀😂😂😂😂😂😂😀😀

    • @user-cj9vd9nx5z
      @user-cj9vd9nx5z 5 років тому +1

      😂😂😂🤣🤣🤣🤣

    • @user-ul5rb5jc7v
      @user-ul5rb5jc7v 5 років тому +1

      😁😁😁😁😁😁😁😁

    • @m.s.f1683
      @m.s.f1683 5 років тому +1

      @@user-ul5rb5jc7v ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀክሜስቶ እንዳተጠሎት

    • @metages2400
      @metages2400 5 років тому +1

      👉😋😂😂😂

  • @user-ec9zl3ls5u
    @user-ec9zl3ls5u 5 років тому +6

    ውይ ቅናት አሁን ምን ይወጣላታል አታምሪም ምናምን የምትሉት መቸም ሴቶች ከኝ የሚበልጡ ቆጆወች ስናይ ማጣጣል እንወዳለን ቆጂየናት በጣም ።

    • @user-nw5um1gj7o
      @user-nw5um1gj7o 5 років тому

      ይህማ ግልፅቅናት ነው ምን አረጊ ነው እሚሉት ሆ ቆንጆ ናት በያቸው ከሰሙሽ

    • @user-ec9zl3ls5u
      @user-ec9zl3ls5u 5 років тому

      @@user-nw5um1gj7o
      ሃሃሃሃሃ የኔማር ምን ላርግብለሺ ነው ሁሉም እኮ ወረዱባት 😅😅😅

  • @yirgaalem8626
    @yirgaalem8626 5 років тому +86

    ምንዋ አካባጅናት በናታቹ ወልዳለች ስትባል ምን ሆሆ አያስብልም ሳትወልጂ አትሞቼ መቸስ

  • @orthodoxtewahedoyoutube4629
    @orthodoxtewahedoyoutube4629 5 років тому +30

    ዉይ ዉይ ሂዉማን ሄር ማላይበት የት ልሂድ ሲያስጠላ ራሱ
    "ዉብ እና ድንቅ አድርገህ ፈጥርህኛል እና አመሰግንሀለሁ "
    በተፈጥሮ ዉበታቸዉ ተጠቀሙ እህቶች

    • @ethiomuslim7864
      @ethiomuslim7864 5 років тому

      እኔጋ

    • @Faanabaale
      @Faanabaale 5 років тому

      Anchem..........

    • @kiyurshafi731
      @kiyurshafi731 5 років тому

      በለቼሁ ጽጉር ብትኮሩ ምን ችግር አሌ ፌክ ጽጉር

    • @serategn7942
      @serategn7942 5 років тому

      እኔ የሚገርመኝ ነገር አለ ጠጉር አረቦችም ይጠበማሊ ግን የሀበሻ አርቲሰት አበዙት መርዘሙ እኮ ነው የሚያሰድባቸው?

    • @yetu0983
      @yetu0983 5 років тому

      ሂዉማን ሄሩ እንዳይወድቅባት እና እንዳያዋርዳት ያልከው ልጅ ግን አስቀህኛል

  • @alinalin1736
    @alinalin1736 5 років тому +35

    እሷ ሳትሆን አቅራቢዎቹ ናቸዉ የሚያስጠሉት የሚታይ ገና ያልታየ እያለ አይተን የሰለቸናቸዉን የሚያቀርቡት

  • @betiloveyeenatalji9999
    @betiloveyeenatalji9999 5 років тому +39

    ማሥተዋል አረ እንደስምሽ ሁኝ 4 ፊልም ሠርተሽ እንዲህ የሆንሽ 14 ሥትሠሪ አሯሯሯሯሯሯሯ

  • @aminatseid9841
    @aminatseid9841 5 років тому +7

    ያበላችሁን አትከኩው በቃአሁን ምንአለችይ በቃ ተፈጥሮየሰጣት ነው ምን ይጠበስ ታምራለችይ ቆጆናት ቅብጥብጥ ደስ የምትል ልጂይ ነችይ

  • @user-ye2pp9kr4n
    @user-ye2pp9kr4n 5 років тому +22

    ለዚህ ሂውማን ሄር ሂውማን ራይት ያስፋልገዋል እር ጐበዝ ምንድነው ጉድ በቃ በተፈጥሮ ውበት ማጌጥ ፋርነት ሆነ እንዴ 😓😓

  • @zufi3934
    @zufi3934 5 років тому +6

    እረ ኡ የፈረስ ጭራ ሲበዛም ይነቃል
    ሰይፉሻ ስለ ፈረስ ጭራ ጥያቄ አቅርብላቸው!

  • @temesgentesfai943
    @temesgentesfai943 5 років тому +8

    Am really full of respect to seifu but sometimes when he invite such kind of amateur actress i really upset ,eventually for those how want to be actress please being your self !! Dont be an actress with lost her identity.

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 5 років тому +83

    ምነው ሂዬማን ሄርሽን አቦሎ አስዙልኝ አልሽ ክክክክክክክ ማንድላ ውስጤ ነው😃😃😃

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i 5 років тому +1

      helen sweet የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማኛየ👍👍

    • @helensweet5226
      @helensweet5226 5 років тому +2

      @@user-zi1pu4wg7i ጣጣ የለውም👌

    • @user-gr3ws8nq3s
      @user-gr3ws8nq3s 5 років тому

      helen sweet.kkkkkkkkkkkkkkkk
      አረ በሳቅ ገደልሽኝ እህት
      ማንደላን እወደዋለሁ ግን ምን ብሎ ነው
      እርእሱን ንገሪኝማ

    • @meazi2974
      @meazi2974 5 років тому

      ክክክክክክክክክክክክክክክ እኮ

    • @helensweet5226
      @helensweet5226 5 років тому +1

      @@user-gr3ws8nq3s ይህ ቃል ነዋ ያለው ፊልሙ ላይ ክክክክክክ

  • @user-io1yo5yf5g
    @user-io1yo5yf5g 5 років тому +73

    በስመአም እዴት ይሰራታል ምንም ሳትሰራ

  • @user-wj7kf7tb3h
    @user-wj7kf7tb3h 5 років тому +10

    ማስተዋልዬ ንግግርሽ እንደ መልክሽ ቢሆን ጥሩ ነበር አንችን እና ያሬድ ነጉን እንደገና ማብሰል አለብን ማለት ነው ግን እወዳችዋለሁ

    • @user-nq8zj1wg6i
      @user-nq8zj1wg6i 5 років тому

      ክክክክክ

    • @weynitubesubscribe305
      @weynitubesubscribe305 5 років тому

      Ere men nekashe yarad senserat yalewena erega yale new esewa eko aknzenzat

    • @senaitgebrehiwot8295
      @senaitgebrehiwot8295 5 років тому +2

      ደህና ድስትና ማገዶ ሳያስፈልገን አይቀርም።

    • @yetu0983
      @yetu0983 5 років тому

      ኣኧኡ በሳቅ ልትገይኝ ነው ሰኒ ቂቂቂ

  • @rahmaseid1973
    @rahmaseid1973 5 років тому +13

    እረ ተርጋጊ ሴት ልጂእርጋ ስትል ያምርባታል አትቅናዝነዥ አይ ሁማር ሄር ስንቱን አሳመርክ

  • @zewditumherit2039
    @zewditumherit2039 5 років тому +9

    ሰይፉየ ምን አድርገንህ ነዉ ይች ቀዥቃዣ

  • @tesfuyes
    @tesfuyes 5 років тому +1

    መቼም የሃበሻ ኮሜንት ማንበብ እንዴት ደስ ይላል የኛ ሰው በተለይ በሰው ቅናት ይቃጠላል ብዙዎች ማድያታም የሚሆኑት በማያናድድ እየተናደዱ ነው

  • @user-io1lg2gf7q
    @user-io1lg2gf7q 5 років тому +22

    ቆኖጆ ነበረት ግን ወጣ ወጣ ታበዛለች ቀስ ያለ ነው ትልቁን ማእረግ የሚገኘው ቀስ በይ

  • @user-cq3yd9ez6b
    @user-cq3yd9ez6b 5 років тому +6

    የ ኢትዮጵያ ፊልም በ አርቴፊሻል ፀጉር እና በዘመድ የተሞላ ነው አይይይይይ

  • @user-md1lf4gr7x
    @user-md1lf4gr7x 5 років тому +3

    ዋው በጉጉት እንጠብቃለን ረዕሱ ያምራል

  • @user-cc3fl2ig7v
    @user-cc3fl2ig7v 5 років тому +2

    እኔ ለናንተ እሳቀቃለሁ ልክ እንደ ራሳቸው ጸጉር ሲነካኩት ግን አያፍሩም ያላቅማቸው የሚቀጥሉትን ጸጉር አሁንስ ልትቀጥሉ ባሰባቹ ጊዜ አናታችሁን ቁስል በቁስል ቢያረገው ብዬ ተመኘው ይህን ጸጉር የምትቀጥሉ ሴት አርቲስቶች እውነት ለመናገር ይቺ ልጅ በተፈጥሮዋ ብቻ እንዴት ታምር ነበር ዘንድሮ በናንተ አርቴፍሻልነት ነድጄ ልሞት ነው!!!

  • @ancd5125
    @ancd5125 4 роки тому

    በጣም እወድሻለው የወጣቶች ጥሩ መልክት ነሸ በዚው ቀጥይ ማርማርቆስ

  • @mamacitatube1780
    @mamacitatube1780 5 років тому +61

    አብዛኛው ኮሜንት ስድብና ነቀፌታ ነው ምን ነካቹ? ካልተመቻቹ ተዋት አትዩ በማይመቻችሁን ነገር ጊዛቹን አታባክኑ እሷ ክተመቻት እንደፈለገች

    • @weynitubesubscribe305
      @weynitubesubscribe305 5 років тому +1

      Lemn ansyatem gen yeh coment asetematy lihonat yechelale

    • @hahuzomawa9957
      @hahuzomawa9957 5 років тому +1

      mamacita tube እውነት ምርጥ ሰው ደስ ካላላቸው አለማየት ነው ምን ክፉ ነገር ያስናግራቸዋል የሚገርም እኮ ነው

    • @mamacitatube1780
      @mamacitatube1780 5 років тому

      @ክብሬ ነሽ ሀገሬ እህቴ ወይም ወንድሜ ስድብ ኢትዮጵያዊነት አይገልፅም ደሞም ስድብ አስተያየት አይደለም።
      እንደ ኢትዮጵያዊ መልካም አስተያየት መስጠት የተቻለ ክፉ መናገርን ምን አመጣው? የሰው ልጅ በተሳደበ ቁጥር እርካሽነቱን ባዶነቱን ነው ሚያሳየው የግል አመለካከቴ ነው።

    • @mamacitatube1780
      @mamacitatube1780 5 років тому

      @@weynitubesubscribe305 ስድብ አስይመት ሁኖ አያውቅም

    • @RiversideUSA
      @RiversideUSA 5 років тому

      ወደል መሃይም፣፣ እሷ ለድንጋይ አይደ አገልግሎቷ፣፣ ህዝብ የሚሰጣትን አስተያየት መአት ግዴታዋ ነዉ

  • @user-cd8og8np2o
    @user-cd8og8np2o 5 років тому +5

    አረብ ሃገር ያላቹ ሴት እህቶቼ ከዚ ሰው ተጠንቀቁ የFB ስሙ addis manze ይባላል profile ፎቶ የራሱ ምስል በድሬ ከነማ ቲሸርት ሲሆን
    የሚኖረው London ነው የድሬደዋ ልጅ ነው
    በጣም በጣም ተጠንቀቁት
    በተለይ London የምትኖሩ ኤርትራውያን
    ሼር ሼር

  • @user-fe4pw1ww7m
    @user-fe4pw1ww7m 5 років тому +1

    በአማርኛንግግር ውስጥ አንዳንድ እንግሊዝኛ ቃላትን ባለመጠቀም የዜግነት ግዴታችንን እንወጣ!

  • @Djbaba5
    @Djbaba5 5 років тому

    አቤል ትልቅ ሰው እግዛብሄር ልጆችህን ያሳድግልህ አቦቴ መልካምነትህ ጉሩም ነው 🙏🙏

  • @kwtkwt6186
    @kwtkwt6186 5 років тому +37

    ስታስጠይ በፈጣሪ ምን ትሻፍጃለሽ እስቲ እረጋ በይ እፍ ግልፍጥ

  • @hhhh7280
    @hhhh7280 5 років тому +4

    መውለድ ያስደነግጥሻልዴ ።መውለድ ክብር ነው ።በጥራቃ

  • @user-et3ib2pc2b
    @user-et3ib2pc2b 5 років тому +1

    አሁን የሚመጡ አርቲስቶች ግርምትን ይፈጥሩብኛል😌 በርቱ😍

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 5 років тому +6

    የኢትዮጲያ አርቲስቶች ከፀጉር እስከ ልብስ እስከ ሠውነት ሁሉ አርቲፊሻኖች ናችሁ በራሣችሁ የማትኮሩ ቅንዛም ሁላ ቲሽሽ

  • @YnTnGdL
    @YnTnGdL 5 років тому +27

    አይ ሰይፉ ቆንጆ እየፈለክ ታቀርባለህ😁 አሁን ይቺ ምኑአ ነው ለመድረክ የሚቀርበው?!😆

  • @user-ll1co3gh5o
    @user-ll1co3gh5o 5 років тому +7

    አቤት ኮመንት የምትሳደቡት ሴቶች ናቹሁ እረ ተረጋጉ እኔ ማንኝ ምን ላይ ነን ብላቹሁ እሰቡ እሶ እንጀራዋን እያበሰለች ነው እናንተ ደግሞ እየተሳደባቹሁ ነው ለማንኛውም ተረጋጉ

    • @user-nw5um1gj7o
      @user-nw5um1gj7o 5 років тому

      ወይኔ ጨጉራየን ላጡት እኮ እረ ምን አረጊ ነው ነው እሚሎት

    • @user-ll1co3gh5o
      @user-ll1co3gh5o 5 років тому

      @@user-nw5um1gj7o እረ ለምን ጨጎራ መላጥ ተያቸው እንጅ አፋቸውን ያግሙ ምድረ ወረኛ ሁላ ስለራሱ የማያቅ ሰው ይህው ነው

  • @bangladeshbangladesh6772
    @bangladeshbangladesh6772 5 років тому +4

    መስቲየ የኔ ውብ አዳሚ በቅናት ትገብገብ አንች የምንግዜም ውብብብብብብብብብ ቆንጅየ ነሽ የኔ ጠንበለል ስታምሪኮ

    • @tubwaw3382
      @tubwaw3382 5 років тому

      አዉነትሽ ነው ልዩ ናት ሰው ግን በቅናት ይሳደባል

  • @hanalove9601
    @hanalove9601 5 років тому +6

    ውይ ይች ልጂ ስጠላሺ ልታይ ልታይ የሚል ቅብጥ የሚል ጥሎብኝ አልወድም

  • @Love-ww8rh
    @Love-ww8rh 5 років тому +7

    የራስሽ ፀጉር ቢሆን አልቆልን ነበር እድሜሽ ፕርዘም ሁማን ሄርዬ እና ሜካፕ

  • @club2692
    @club2692 5 років тому +3

    ሰይፍሻ እስኪ አቅርበኝ ሀሀ ወደ አገሬ ልገባ ነው ከማዳም ቤት

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 4 роки тому

    ልጅ እኮ ናት ተዋት፣ በጣ ጩጬ ናት ቆንጆ፣ ነፃነትዋ በራስ መተማመንዋ ሲያምር። ስልጡን ናት modern. Some people couldn't understand her confidence . she is so young ለቀቅ አድርጉዋት። ውብ ነች ደሞ።

  • @user-kj8tm9mr8v
    @user-kj8tm9mr8v 5 років тому +1

    ሰይፊሽ እነመሰረት ማብራቴ እና አለምሰገድ ተስፋይ እያሉ እችን ሞልቃቃ አመጣሀብን

  • @user-zk4ty6rn4g
    @user-zk4ty6rn4g 5 років тому +8

    ጥሎብኝ ኮሜንት ማንበብ ሥወድ
    አይ ፍትህ ለ ሄኑማንሂር ፍትህ ፍትህህህህ አትነካኪዉ እዳይወድቅብሽ ክክክክ

  • @patypaty2653
    @patypaty2653 5 років тому +3

    ጌታየ መልክ ስጠኝ እንጅ ፀጉር ከሱበር ማርኬት እገዛለሁ

  • @Ethiopialatest
    @Ethiopialatest 5 років тому +2

    ማስቲ በርች አሪፍ ነው

  • @zahraargoba635
    @zahraargoba635 5 років тому +3

    ሰይፉ እባክህ ቁሌታሞችን አታምጣብኝ እንደ መሰረት መብራቴን አይነት አቅርብልን

  • @lemfromdubai5386
    @lemfromdubai5386 5 років тому +4

    ኪኪኪ ፉን ፉን አለ ዮኒ ማኛ አሁንስ በዛ አበዙት አርቲስቶቻችን በል .....ከቻልክ ሰይፍዬ እራስታው😀😀😀 ለፀጉርህ መፈረዣ እንድልክልህ አለምሰገድን አቅርብልን እባክህ !!!!👍

  • @nhattyponpe3280
    @nhattyponpe3280 5 років тому +8

    እንግዳ ኣተክ ነው ፕሮግራሙን ኣታስደብሮ የምትጋብዘውን ምረጥ ኣታግበዝብዝ

  • @user-uo2jl7qr5l
    @user-uo2jl7qr5l 5 років тому +6

    ወይ ጉድሽ ወረዱብሽ ኮሜንቶች አድም ያልነቀፈሽ የለም እራስሽን አስተካክይ

  • @AragawMelak
    @AragawMelak 5 років тому

    እባካችሁ ወንድም እህት እናታችሁን የምትወዱ SUBSCRIBE በማድረግ እርዱኝ ምንም የምትከፍሉት ነገር የለም

  • @user-sm7qy9mv4k
    @user-sm7qy9mv4k 5 років тому +76

    ወይ ቅልብልብ ሰው አልውድም አንች ደሞ በግድ ውደዱኝ ነሽ እጭ

  • @jesscaakel9534
    @jesscaakel9534 5 років тому +29

    በጥራቃ 😂😂😂

  • @MrBirhanuAS
    @MrBirhanuAS 4 роки тому

    ቃል ኪዳን ጥበቡን አይቸ ነው ይችን ያየኋትና በጣም አናደደችኝ

  • @ritatgtigiste8458
    @ritatgtigiste8458 5 років тому +13

    አቤት የኛ ሰው ምን አረገቻችሁ የምትሳደቡት እደፈለገች መሆን መብቷአ ነው እሷአ ለለበሰችው እሷአ ላረገችው ፀጉር ምን ስድብ አመጣው የሰው ጉድፍ ከማየት የራሳችሁን ዞር ብላችሁ እዩ ለማንኛውም ለሁላችን ልቦና ይስጠን ፈጣሪ

    • @Eri-Freedom
      @Eri-Freedom 5 років тому

      Ye temelkach kibir yelatim, konjo slehonech bcha, endyawim jemal boyfriend yasawekat, borkaka

    • @samesame731
      @samesame731 5 років тому

      Rita Tg Tigiste qinat nw eko ayy habasha

  • @Tube-fz6ou
    @Tube-fz6ou 5 років тому +34

    በ17 መርፌ በለበስ ቁምጠ
    አብቹ ሥመጠ ለውጥነ ነውጥ ይዞ መጠ።

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l 5 років тому +40

    *እዩኝ ማልት ታብዥልሽ ቅንስ አድርጊው እስቴግራም ላይ በታም ታናድጅኛልሽ ጭራሽ አታምርም አንች እራሱ አታምሬም !*

  • @freweyninegash1432
    @freweyninegash1432 5 років тому

    ene yalgenagne haymanot ke tewanay gar min agenagnew
    Anchi demo setochun be kinat ancherechershachew tinish wubetshin debkesh tegelechi. ene gin wubset say yamlaken dink Yeeji sira silemyastawsegne be fetarish tedenkyalehu. B blessed.

  • @sebrinalove6392
    @sebrinalove6392 5 років тому +1

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ ግን ባለ ኮመንቶች ምን ሆናችሁ ማንም አርቲስት ያለ ሜካብ ሚኖር የለም ስለዚህ አትስደብዋት

  • @user-nc5et6uu1e
    @user-nc5et6uu1e 5 років тому +10

    ኮመንታተሮች ሰውን ከመውቀሳቹ በፊት እራሳቹን በደንብ እዩ ከማበረታታት ይልቅ መለፍለፍ ትወዳላቹ ምን አጠፋች ምን አደረገች ምድረ ወሬ እናንተ ምን ጋር ናቹ አሁን?

  • @natinati1714
    @natinati1714 5 років тому +6

    አንች ያላፈርሽ እኔ እያይሁሽ ማፈሬ ምን ይባላል ቲሽ ቁንጥንጥ 17 መርፌ ፊልሙ ሳይሆን አንችን ነበር መውጋት 😀😂ሴት ልጅ ደርበብ ረጋ ካላለች ምኑን ሴት ሆነች ፌክ ሁላ

  • @user-hp9zv7uo2d
    @user-hp9zv7uo2d 5 років тому

    የኔ ቆንጆ እድሜና ጤና ይስጥሽ ለወግ ለማረግ ፈጣሪ ያብቃሽ

  • @user-op8mn2vz9v
    @user-op8mn2vz9v 5 років тому +1

    ስታስጠላ ምን ትመስላለች ድጋሜ በዚህም ሆነ በሌላ ፕሮግራም እንዳታመጡብን ሰይፍዬ ስወድህ

  • @tsionzorthodox691
    @tsionzorthodox691 5 років тому +20

    እነ ሳያትን እነ መሲን ባየንበት እረ እረጋ በይ ደሞ እኮ አታምኚም ሁማን ሂሩን

    • @meseretavrhame6191
      @meseretavrhame6191 5 років тому

      በጣም አርቲስት ባንሆንም እናያለን እኮ አንቀጄቀጄችው ቀላል ሰው ሲጋብዝ ተስፍሺም ትቀላለክ

  • @danielnegus1832
    @danielnegus1832 5 років тому +14

    ምን ትመስላለች ሳያትን ባየንበት አንችን እንይ ዱቄታም

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 5 років тому

    ኡይ ይይይይይ ሰይፉዬ ይቺን ልጅ ስደት ላንገበገባቸው ቅናታም እና ምላሰኛ ሴት አሳልፈህ ሰጠሃት ህይወትን ጣእም ስለማያቁ ሴት ሲያዩ ዛራቸው ይነሳባቸዋል የበታችነት ስሜት ስለሚሰማቸው አፋቸው ክፉ ቃላትን ይተፋል ለእነሱ ኑሮ ፣ ሂወት ወይም ስርአት ማለት ሻሽ አስሮ ዝተት መስሎ የምታሳዝን ሴት ፊት ማየት ነው ። እዚህ ፕሮግራም ላይ የተሳደቡት ሴቶች በሙሉ ሁሌም ሴት ልጅ ከእነሱ በታች ሆና አስመሳይ ሃዜኔታቸውን ለመግለጽ ከንፈራቸውን መምጠጥ ጥሩ ለመባል መራወጥን ነው የሚፈልጉት ። ቅናታሞች አይናችሁ ከሚቀላ አርፋችሁ ስራችሁን ስሩ ዝተታሞች

  • @user-gu1yc8bp5y
    @user-gu1yc8bp5y 5 років тому

    ሰይፍየ ስወድህ ሾውህን ሁሌም በፍቅር ነው የምከታተለው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @asyafaji3098
    @asyafaji3098 5 років тому +3

    Comment lay mitesadebut indalachu setoch mehonachu ke kinat inda hone yastawikal
    Mednek yaw Inga habasha alfeterebinem biyans banisaadeb minalebet??

  • @alimahassen3123
    @alimahassen3123 5 років тому +3

    በጣም ትቀብጫለሽ እውነት ኤጭ እኔ ደሞ ጥሎብኝ እንዲህ አይነት ሰው አልወድም

  • @user-ts9ck9ze2i
    @user-ts9ck9ze2i 5 років тому

    አሰላሙ ወአለይኩም ውድና የተከበራቹህ የኢስላም ልጂወች ሸህ እሮመዳን እዴት ይዞቹሀል በርቱ አሏህ ይገዛቹህ አገራችንን ሰላም አሏህ ያድርግልን

  • @ermias5266
    @ermias5266 5 років тому +1

    ምን አደረገች ስድብ በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት

  • @user-ep8lq3bz3g
    @user-ep8lq3bz3g 5 років тому +20

    ምንድነው ጭራ መጎተት ክክክክክክ 😂😂😂 አራ ሴቶችዬ ጸጉራቹን ተንከባከቡ የህንድ ሴቶች በአመት አንደ ለጣኤታቸው የምሰውትን አትሰሩ ከት ይመጣል ብላቹ ጎግል አድርጉ 😏😏😏😏