Seifu on EBS : አዝናኝ ትወና በ ቴዎድሮስ | ማክዳ | ሰይፉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 613

  • @frieyetewahidolij724
    @frieyetewahidolij724 5 років тому +468

    ፀልዩ ስለ ሀገራችን ስለ ተዋህዶ እምነታችን 💒💒💒😭😭😭😭

    • @ጂጂጂጂ
      @ጂጂጂጂ 5 років тому

      eshiii entseliyalen amennnn hagerachiii selam aderegelennn

    • @frieyetewahidolij724
      @frieyetewahidolij724 5 років тому +3

      @መታገስ፡ትልቅ፡ዋጋ፡አላት፡ አለም፡መኩርያ፡፡ ምን ያልሆነው አለ ብቻ እግዚአብሔር ይድርስ

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 років тому +1

      @መታገስ፡ትልቅ፡ዋጋ፡አላት፡ አለም፡መኩርያ፡፡ ሰሞኑን በሲዳማ ሀገር ቤተክርስቲያን አቃጠሉ ካህናት አባቶች ገደሉ እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክልን የቤተክርስቲያን ስቃይ በዛ አቤቱ ጌታሆይ ማረን

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 років тому

      Amen Amen Amen ሠላም ለሐገራችን ይሁን ውዶች ስወዳችሁ #ሠብስክራይብ# አርጉኝ ቤተሠብ እንሁን

    • @dalalhalie2801
      @dalalhalie2801 5 років тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭💒💒💒💒💒😭😭😭😭😭😭እውነት ነው

  • @Tube-zh9dt
    @Tube-zh9dt 5 років тому +429

    እውነት ሰይፉ ውስጤ ነህ እስኪ የተመቸው እና ዘና ያለ ሰው ሰብስክራይብ አድርጉኝ በእናታችው

    • @yoalapp
      @yoalapp 5 років тому +1

      ሰይዳ አድርጌሻለሁ አንችም ጎራ በይ

    • @Tube-zh9dt
      @Tube-zh9dt 5 років тому

      እሽ አድርጓችው ጓዶቸ

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 5 років тому

      Enam sewdew feta yale

    • @fikerselam3728
      @fikerselam3728 5 років тому

      በ 300 ብር በአንድ ሌሊት 8 ጊዜ ሴክስ አረገኝ ከዛም . . . በጣም አስደናቂ ታሪክ ua-cam.com/video/vDLzW5Xo4dc/v-deo.html

    • @meskiethiopia5707
      @meskiethiopia5707 5 років тому

      Nice

  • @ረጂምእድሜለእናቴስደተኛዋ

    ማክዳ የኔ ውብ ስወድሽ ማክቤል
    የሚለው ፊልም ላይ ባይሽ ባይሽ
    አልጠግብሽም ❤❤❤❤😘😍

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 років тому +248

    በሴፍ ሞት ላይክ አምሮኝ ነው በላይክ ክሰሱኝ ☺😂😂

  • @halimahussenm.d7751
    @halimahussenm.d7751 5 років тому +2

    አይ ሠይፋ ይመችህ አቦ 👍👍👍👍😍😍
    🏆🏆ሴቶችየ #መጨረሻላይ የተናገራት በጣም #ትምህርት ያለው #ቃል ነው 100%👍 #በፍቅር ላይ #ጠብ እዳለ #አንርሳ 👌👌👌#እንጠቀቅ ☝☝

  • @ቤሊነኝየድንግልባሪያ
    @ቤሊነኝየድንግልባሪያ 5 років тому +202

    ሴቶችየ መጨረሻ ላይ ሰይፉ የተናገረውን ቃል ልብ ብላችሁ አስቡ።በፍቅር ጊዜ እያለን ለምናደርጋቸው ነገሮች መጠንቀቅ አለብን።እውነቴን ነው የምላችሁ የኔ ታላቅ እህቴ ፍቅረኛዋ ሰውነትሽን ቪድወ ቀርፀሽ ላኪልኝ አላት ከዛ እኔጋ ደውላ ጠየቀችኝ በጭራሽ እዳታደርጊው አልኳት ከዛ አልክም ስትለው አልፈልግሽም አላት እሷም አልፈልግህም አለችው አሁን ግን ሌላ ልታገባ ነው።

  • @amirisebili9455
    @amirisebili9455 5 років тому

    ዋው ሰይፍሻ ፈታ ያልክ ሰው ነክ እኮ አቦ ይመችህ አድናቂክ ነኝ።
    በናገራችን ላይ ሰየፉ መጨረሻ ላይ የተናገረውን ነገር በደንብ እናስተውል ወገኖቼ
    ሲጀምር እውነተኛ አፍቃሪ ሳይሆን የፊልም ተዋናይ የሆነ ሰው ነው ከፍቅረኛው ጋር የሚያደርገውን ነገር የሚቀርፀው
    እንዲሁም እውነተኛ አፍቃሪ የሆነ ሰው የሚያፈቅራት ልጅ ላይ ገና ሳያገባት ዝሙት አይፈፅምም፣ ለፍቅረኛው በፍፁም ገላሽን ቀርፀሽ ላኪልኝ አይልም። እህቴ በ ምላሱ አፈቅርሻለው፣ እሞትልሻለው ፣ ያላንቺ መኖር አልችልም፣ ምናምን እያለ ይህን ነውር ነገር የሚጠይቅሽ አፍቃሪሽ ሳይሆን ልክስክስ፣ ወራዳና ላንቺም ሆነ ለገላሽ ክብር የሌለው ርካሽ ወንድ ስልሆነ በቶሎ ከ ልብሽ ደልቺው ።
    እኔ ፍቅር ውስጥ ከገባው ከ አንድ ዓመት በላይ ሆኖኛል በጣም የማፈቅራት እና የማከብራት ፍቅሬ ሰልሰቢል ካሊድ ትባላለች በአካል ከተገናኘን 11 ወራቶች አለፎናል በጣም በጣም ናፍቃኛለች
    ነገር ግን እንኳን ገላሽን ቀርፀሽ ላኪልኝ ልላት ይቅርና ፀጉሯንም አንድ ቀን አይቼው አላውቅም ከትዳር በፊት ተገላልጦ መተያየት ተገቢ ነው ብዬም አለስብም
    እና ውዶቼ አላህ አላማዬን አሳክቶልኝ በ ቅርቡ እንዳገባት ዱዓ አድርጉልኝ ሁለታችንም ለመገባት በጣጣጣም ቸኩለናል።

  • @ዜድነኝዝምተኛዋ-ዘ9ጀ
    @ዜድነኝዝምተኛዋ-ዘ9ጀ 5 років тому +63

    አይ ሰይፍ ስታስቅ ኑርልን አቦ ስወድህ እኮ 😘😘😘❤❤❤❤

    • @gdjdhdjhdjdjdi3947
      @gdjdhdjhdjdjdi3947 5 років тому

      ሰይፉየ ኑርልን ምርጥ ስው አላህ ይጠብቅክ

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ

    በእውነት ጥሩ መልእክት አለው
    መጥፎ መጥፎ ፎቶዎቿን አጥፍቸላታለሁ
    ሴቶችዬ ልብ ብላችሁ ስሙት ይጠቅማል

  • @NefisaEndris
    @NefisaEndris 20 днів тому

    ምርጥ ትምርት አለው ቴንኪው

  • @ስምየለኝምበስምህልጠራ
    @ስምየለኝምበስምህልጠራ 5 років тому +14

    ማክዳ ምርጥ ልጂ ነሽ የኔ ውብ ውድድድድድድ💜💜💜

  • @እርግጠኛመሆንየምችለውበእ

    ያምራል ስይፍሽየ ደስ የሚል ጭውውት ነው
    ቴዴ ሞሴስ ኑጎደኞቼ የሚለው ሙዚቃ የማይረሱ ትዝታ ነው ያለኝ በጣም ነው የምወድልህ ይህንን ዘፈንህን

  • @እምዬሚኒሊክ-ቸ8ዐ
    @እምዬሚኒሊክ-ቸ8ዐ 5 років тому

    ሰይፍዬ ተዋናይ ብትሆን ይዋጣልሀል በእውነት በጣም ወድጄዋለሁ

  • @werefddtt7597
    @werefddtt7597 5 років тому

    ሰይፈ በጣም ትምህርት ያለው ጭውውት ነው እናመሰገናለን

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 років тому +5

    ማክዬ የኔ ውብ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ 😘😘ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር, 🙏💚💛❤️🙏 ሴፉ አረ በሳቅ 😂😂😂😂

  • @mirfamirfa5480
    @mirfamirfa5480 5 років тому

    በተረፈ ሰይፍሻ አሪፍ ነው ፕሮግራምህ ውስጤ ነው

  • @zenabhbsh5701
    @zenabhbsh5701 5 років тому

    ሠይፍየ ዉነትነዉ የምታወራዉ የአረባገር ሥራነዉ ወዶቹ ያፈቀሩ እየመሠሉ በፊድዮ ይቀርጹና ብር ካላመጡ የለቃሉ ያሥፈራራሉ ጡሩ ትምህርት ነዉ

  • @ህወትከባድነች
    @ህወትከባድነች 5 років тому +79

    ሰይፉ ሾው ምመቸው ብቻ #like!👌👌

    • @yoalapp
      @yoalapp 5 років тому

      ህወቴ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ አንችም ጎራ በይ

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ

    እርሰይፈየ እዉነትህን ነው ይህህህህ የፍቅር ነገር መዘዙ በዝቶል*በጣም ደሰሰ ይላል

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 3 роки тому

    አቦ ይችን ልጂ ስወዳት ማክቤል ላይ ትሰራለች
    ብዙ ግዜ አይቸሽ አልጠግብሽም ሰላምሽ ይብዛ
    ሰይፍ አተ መላጣ አቦ ይመችህ

  • @abebechjamila649
    @abebechjamila649 5 років тому

    በጣም የምወዳቸው አርቲስቶች ናቸው ዛሬ የቀረበት ❤❤😍🌹

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 років тому

      ውዴ ቤተሠብ እንሁን ፎቶዬን በመጫን ሠብስክራይብ ግጪኝ

  • @ghassannassar198
    @ghassannassar198 5 років тому

    እዉነት ነዉ የምልህ ሰይፍዬ የሌባ ፓርት ካለ ያስገቡህ ፍልምላይ

  • @samirosco372
    @samirosco372 5 років тому

    Seifu good jobe u unbelivibale effort keep't up bero !!!

  • @መሲየአፄወቹነኝ
    @መሲየአፄወቹነኝ 5 років тому

    እውነት ሰይፉ ውስጤ ነው በጣም ምርጥ አስቂኝ አዝናኝ ቀልደኝ😂😂😂👌💖

  • @aberamesele1982
    @aberamesele1982 4 роки тому

    ሴፉየ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 5 років тому +17

    አረ በሳቅ ሞትኩኝ ዛሬ ኪኪኪኪኪ ራቁቱን ይቅረብ አላለም 🙊😂😂እስኪ የሴፉ ካልሲ ያሳቃቹ በlike 👊

    • @ayshaadam6064
      @ayshaadam6064 4 роки тому

      ክክክክክክክክክክክ

    • @ayshaadam6064
      @ayshaadam6064 4 роки тому

      እሱመ በጠም ይመቸል የዝነነል

  • @melattsegaye4799
    @melattsegaye4799 5 років тому +3

    ሰይፊዬ ለምን ፊልም አትሰራም😘

  • @aminayoutubeaminayoutube1124
    @aminayoutubeaminayoutube1124 5 років тому

    ማሻአላህ ሰይፉዬ ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥልበት

  • @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
    @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 років тому

    ማከዳ የኔ ማር ማክቤል ላይ የሰራሽ ፍልም ሁልግዜ ሳይ እዳለቀስኩ ነው በርች ውዴ አለም ሠገድን አቅርብልን አይናፍራን።

  • @amarechargaw6215
    @amarechargaw6215 5 років тому

    ማኪታዬ ድምፅሽ ስወድልሽ የኔ ምር ውድድ ነው ማረግሽ

  • @zakeyarose1970
    @zakeyarose1970 5 років тому

    ሰይፍሻ እድሜህን ያርዝምው

  • @ስጠብቅህልኑርበፍቅርህታስ

    ታድላችሁ ቀናሁ በሳቃችሁ እኔስ ተሰቃየሁ አድ ኩራተኛ አፍቅሬ መኖሬን ጠላሁት

    • @lijyaredabera484
      @lijyaredabera484 5 років тому

      ምነው እናቱ ላአንች አልተፈጠር አንችን የሚመለከት ብዙ አሉ አንቺ እሱን ብቻ ስለተመለከትሽ ነው ስለዚህ እራስሽን ማሳመን አለብሽ ኩሪበት

  • @fef1933
    @fef1933 5 років тому +2

    አድናቂህ ነኝ ስይፍሻ

  • @alemseid8676
    @alemseid8676 5 років тому

    ማኪየ ስወድሽ ሺ አመት ኑሪልኝ

  • @gdffyff4978
    @gdffyff4978 5 років тому

    በካልሲ ነክ ለካ ወይ ዘመንክ ሁሉ በሳቅ ኑር የኔ መሊጥ ትችላለክ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Yafet88
    @Yafet88 5 років тому +1

    ሴይፍሻ ትክክል ነህ መፋቀር እንዳለ ሁሉ መጣላትም አለ ሴቶችዬ ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @سميرهراشد-ف3ص
    @سميرهراشد-ف3ص 5 років тому +6

    ሰይፈ ዘላለምክን ሳቅ ወንድም እንዲህ ህዝቡን በማሳቅ በማስተማር,,,,,,

  • @zedi-yabatuwa562
    @zedi-yabatuwa562 4 роки тому

    Seyfuye ውስጤ ነህ እስኪ የ ተመቸው እና ዘና ያለ ሰው ሰብስክራይብ አድርጉት ስዎዳችሁ!

  • @aynalemmezamur5578
    @aynalemmezamur5578 5 років тому +2

    Nice new E/r Ethiopian yabarak

  • @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
    @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 5 років тому +59

    ማክዳዬ ስስትና ማክቤል ላይ አይቸሽ አሁን ሳይሽ ማክዳን ያወፈርክ አምላክ እኔንም አስወፍረኝ አልኩ🙏

  • @eyosiyasshimeles6996
    @eyosiyasshimeles6996 5 років тому +1

    Arif new

  • @መኃሉአይነገርም
    @መኃሉአይነገርም 5 років тому

    ሰይፍዬ ተዋናይ ብትሆን እንኳን ያምርብሃል። የኔ ምርጥ

  • @ttcftf2553
    @ttcftf2553 4 роки тому

    ሰይፉ ስራዎችህ ጥሩ ናቸው ግን media ላይ የምትጠቀማቸውን ቃላቶች አስተውለህ ተጠቀም፡፡ አንተ ትልቅ ሰው ነህ እንደእድሜህ ብትበስል መልካም ነው፡፡

  • @ወሎየዋየሰልማንእናት

    በእውነት ሰይፍሻው ወጠብሻው
    መጨረሻላይ ያስተላለፍከውመልክት በጣም አረፍነው አዳሜ ተጠንቀቂ

  • @ethiopiawikana8491
    @ethiopiawikana8491 5 років тому +3

    አሪፍ ተዋናኝ ነው ስይፍሻ
    የሃገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ የኔንም ቪዲዮን እዩትና አስተያየታችሁን ስጡኝ

  • @ፋኢዛቢንትሀሠንየኢናፋቂነ

    ሠይፉየ ትክክል ነህ ስንወድ እድህነን ስወችስንባል

  • @najwaaibraahim1584
    @najwaaibraahim1584 5 років тому

    ማክዳ በጣም ነው የምወድሽ

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *ጉድ ነው አሪፍ ተዋናኝ ነው ስይፍሻ!*

    • @tirsitzewge5310
      @tirsitzewge5310 5 років тому

      ከዚህ በፊት ሙሉ ፊልም ስርቷል ምርጥ

  • @fatemaail8020
    @fatemaail8020 5 років тому

    ዋው ሰይፈየ

  • @addasd262
    @addasd262 5 років тому

    ማክዳ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል

  • @ንግስቴታለፈ-ቐ5ኰ
    @ንግስቴታለፈ-ቐ5ኰ 5 років тому +8

    ማክዳ የኔ ፍልቅልቅ

  • @ኢትዮጵያንአደራ-ፐ1ዘ
    @ኢትዮጵያንአደራ-ፐ1ዘ 5 років тому

    በትክክል መጨረሻላይ ያስተላፍከው

  • @حنانبنتإدريس
    @حنانبنتإدريس 5 років тому

    መጨረሻ የተናገርከው ስለፎቶ በጣም ልክ ነህ

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ

    ውይ ስርይፍ በሳቅ ጨረሰኝ

  • @sodokistane8623
    @sodokistane8623 5 років тому +1

    ሴፍዬ ትወና ሲያምርብክ ያልከው ነገር ሁሉ እውነት ነው እራቁትሽን ፎቶ ላኪ የማለት የወንዶች በሽታ ነው

  • @fikerdaniel2301
    @fikerdaniel2301 5 років тому

    ሰይፍዬ ስለፍቅር ቪዲዮና ፎቶ ላልከዉ ነገር ትልቅ ትምህርትነዉ አብሶ በስደት ላለን ልጆች እህቶቼ ትልቅ ትምህርትነዉ ልናስብበት ይገባል

  • @እናቴእውድሸለው
    @እናቴእውድሸለው 5 років тому

    እውነት ናው ወለሂ አላህ ይጠብቀን

  • @martiyeeyuenat2208
    @martiyeeyuenat2208 3 роки тому

    Ate መላጣ በስተመጨረሻ የተናገርከው ትክክል ነህ በተለይ ስደት ያላችው አስተውሉ

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 років тому

    ሰይፍ ምርጥ ተዋኒያ ማኪ የኔ ውድ

  • @kiyaali3188
    @kiyaali3188 5 років тому

    ወይ ይቺን ልጅ ሥወዳት

  • @esubalewashagrie6178
    @esubalewashagrie6178 5 років тому

    eski wedekfle hager eyewetachiwu sru........hulum yegl media lebirr eji lesewu blo yemisera yelem..... yhien emlh seifsha....lehulum tabiyawech ednegrlin new.....ke bahir dar negn.....seifisha Adnakih negn ....... ewedhalew , have a nice time

  • @samrihabesha1040
    @samrihabesha1040 5 років тому

    Haha seyfisha bravo makiye konjo buzu gizye honegn film lay kayhush

  • @dereje4906
    @dereje4906 5 років тому

    ስውድሽ ማኪ ሴይፍሻ ውስጤ። ውድድድድድ

  • @iloveyoumyfimeledoon8783
    @iloveyoumyfimeledoon8783 5 років тому

    ማክዳየ የኔ ድቡልቡል ስወድሽ

  • @hgmashaallah144
    @hgmashaallah144 5 років тому +4

    ትክክል ነህ ሰይፍየ መጨረሻላይ የተናገርክው

  • @eramelaseid5217
    @eramelaseid5217 4 роки тому

    ማክዳ ውስጤነሺ ማክበል የሚለው ፊልምሺን ከዳኒጋስወዳችሁ

  • @mekdisasmamaw8471
    @mekdisasmamaw8471 5 років тому

    ሰይፉየ በቀልዲ ቁምነገር ስለማስተላለፍህ እናመሰግናለን

  • @NadeemNadeem-tp4eg
    @NadeemNadeem-tp4eg 5 років тому

    ማክ ስትስቂ ደስ ስቲ Mashallh እስቲ ሳቂልኝ

  • @እናቴናትተስፋዬ
    @እናቴናትተስፋዬ 5 років тому +1

    ስይፊ ውስጤ ነው እናተስ

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 років тому

    ዋዉ ሰይፉ? ጎበዝ አርቲስት ነህ::

  • @haiihai9672
    @haiihai9672 5 років тому +1

    በጣም ትክክል ፊልም ነው ድርግቱም እውነት ነው

  • @egeziabeheryaleweyehun3263
    @egeziabeheryaleweyehun3263 5 років тому

    ሰይፍሻ ሁሉም ያምርብሀል

  • @adanawube9065
    @adanawube9065 4 роки тому

    ክክክ ሠላምህ ይብዛልን seyfu

  • @ፍቅርተስላሴየማርያምልጂ

    ሴቴች የመጨረሻውን ልብ በሉ በፍቅር ጊዜ ተስፍሽ ስወድህ ሺ አመት ኑርልን

  • @samrawitalemu449
    @samrawitalemu449 5 років тому +1

    ገደልከኝ በሳቅ ሰይፉሻ 😁

  • @አንተንካስደሰተህከኔመለየ

    ማክዬ የኔ ድንቡሽቡሽ ሁሉ ይምርብሻል

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 5 років тому

    😂😂😂😂😂Seifsha betam tchlaleh👌👍❤

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 5 років тому

    በሳቅ ሞቱኩ አይ ስይፍሻ ኑርልን አቦ

  • @peterzemen4862
    @peterzemen4862 5 років тому +1

    አሪፍ ነው።
    ተወና wow ነው።

  • @מוטיאקל
    @מוטיאקל 5 років тому

    ሰይፍ በጣም ተመቸክኙ በረታ

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 5 років тому

    ዋው ሰይፍሽ ወደ ትወና ብትመጣ ያዋጣህ ነበር

  • @demsieakele6699
    @demsieakele6699 5 років тому

    ዋው ማኪ ቆንጆ

  • @የወሎልጅ-ኸ4በ
    @የወሎልጅ-ኸ4በ 5 років тому +4

    ሰይፉ ጋ ውስጤነህ ይመችህአቦ😍😍😍😍

  • @MohammedIbrahim-jc1vx
    @MohammedIbrahim-jc1vx Рік тому

    ሰይፉ ጤና ይስጥህ

  • @አዲስአበባዬከክፉዎችይጠብ

    ማኪ ስወዳት

  • @yeshalomenat3916
    @yeshalomenat3916 5 років тому

    Teddiya ye sefara lij am happy to see j Aegean

  • @seyidm4043
    @seyidm4043 4 роки тому

    ደስ ይላል

  • @jamalhanan1187
    @jamalhanan1187 5 років тому +1

    ሀሀሀ ኧረ ሰፍየ ዘና አደረከን

  • @ልኑርተደብቄከወንጀልርቄ

    ልብ ያለሽ ልብ በይ ጥሩ ትምህርት ነው በፍቅር ውስጥ ስትሆኑ እራስሽን አትጣይ ሴቶች ሰምታችሆል

  • @ሳሙኤልበቀለ.አ.አ.ኢትዮጵ

    Ayie Seyifu wow wow
    Desse Yemile Newu

  • @aminataminat8429
    @aminataminat8429 4 роки тому

    ትክክል ነህ ስይፍሻ ሳህወላ

  • @lijeewedeshalew9947
    @lijeewedeshalew9947 5 років тому +1

    ማኪዬ የጠፋ ሰው

  • @nelove7971
    @nelove7971 5 років тому

    ሰይፍሻ በጣም አስተማሪ ነገር ነዉ ያቀረብከው
    So ከመሳቃችሁ በፊት በደንብ መልክቱን አዳምጡት

  • @yemisrachabebe5369
    @yemisrachabebe5369 5 років тому

    ማኪዬ የኔ ቆጆ ስወድሽ እኮ

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 5 років тому +2

    ማክዳን ያሶፈርክ አምላክ እኔንም ጎብኝኝ

  • @yadamawachole557
    @yadamawachole557 5 років тому

    ማክዳዬዬ ዝርቡጥቡጥ ኣልሺብኝ ወድሻለው

  • @ሀኒየናቷልጅ
    @ሀኒየናቷልጅ 5 років тому

    ሴፍሻ ኮፍያህን ላይክ አርጌልካለው

  • @amethiopianandiloveethiopi6459
    @amethiopianandiloveethiopi6459 5 років тому +1

    ክክክክ ሰፍሻ ምርጥ ተዋናይ ነሽ እኮ😃😂😂😂😂😂

  • @lemfromdubai8417
    @lemfromdubai8417 5 років тому +14

    😂😂😂😂 አይ ሰይፉ አዝግ !!!

  • @abebaabe733
    @abebaabe733 5 років тому

    😂😂😂😂😂😂😂ወይ ሰይፊ የእኛሰዉ መግዛት ይወዳል