Seifu on EBS : ጨዋታ ሰይፉ ከተዋናይ ዘሪሁን ጋር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 389

  • @englishforethiopians3419
    @englishforethiopians3419 5 років тому +129

    አገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏 እስቲ ሁላችንም ስለ አገራችን እና መንደራችን በየሃይማኖታችን እንፀልይ 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @SaraSara-yx8km
      @SaraSara-yx8km 5 років тому

      Kkkkkk

    • @SaraSara-yx8km
      @SaraSara-yx8km 5 років тому

      🍔🍔🍔🍔🍔🍔🍔🍔🍔🍔🥨🍔🍔🍔🍔🍔🍔🍔🍔🍔🍔🍔🍔🍔🌯🌯🌯🌯🌯

    • @SaraSara-yx8km
      @SaraSara-yx8km 5 років тому

      🍟🍔🍔🍔🍟🍟🍔🍔🍔🍟🍔🍔🍔🍟🍔🍔🍟🍔

    • @yemariyamlg4011
      @yemariyamlg4011 5 років тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @fatiyakader3019
      @fatiyakader3019 5 років тому

      @@yemariyamlg4011 kkkkkkkkkkkk

  • @saadaalmnsouri4216
    @saadaalmnsouri4216 5 років тому +117

    ሀገራችንን አላህ ስላም ያድርግልን🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

    • @abdullasaffar3181
      @abdullasaffar3181 5 років тому

      Amen amen amen

    • @kebromgr1482
      @kebromgr1482 5 років тому +2

      That’s not Ethiopian flag tho.

    • @Zuz725
      @Zuz725 5 років тому +7

      ያማችዋል ይህ የኢትዮጵያ ባዲራ አይደለም የጋና Ghana ባዲራ ነው
      ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹

    • @fatta156
      @fatta156 5 років тому

      አሚን የራብ

    • @zewdtuaregahegnzd322
      @zewdtuaregahegnzd322 5 років тому

      አሜን

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 років тому +34

    ዋውው ዘሪዬ ስወድህ አቤት ቤቢሾ በጣም አድናቂህ ነኝ ያልተነገርልክ አርቲስት እስከኔ ዘሪዬን የምትዎዱ። አር እኔም ዛሬ ልደቴ ነው እስኪ እንኳን ተወለድሽ በሉኝ ውድ ያገሬ ልጆች ደስስ በሚል ልደቴን አክብሬ ነው የዋልኩት ፈጣሪ። ይመስገን🙏👍💓

  • @ያርሴምየልጅ
    @ያርሴምየልጅ 5 років тому +9

    ቅድስት ድግል ማሪያም ሆይ ከልጅሽ ከመዳኑታችን ከየሱስ ክርስቶስ በምልጃሽና ፆለትሽ ለምኝልን አሜን3 ሀገራችንን ሰላም አድርግልን አሜን በሉ አያስከፍልም

  • @ገንነኝስደተኛዋ
    @ገንነኝስደተኛዋ 5 років тому +7

    ዞሮ መግብያዬ የፊቅር ጎጆዬ እነት እትዮዽያዬ ምጥምጠም ነፈቀኝ ሰለምሽ ይብዘ ክፉሽን አልስም ዘለለም ኑርልኝ እማማ ሐገሬ ።

  • @seadatube8121
    @seadatube8121 5 років тому +220

    ማነው እንደ እናቱን የናፈቀ
    ?

  • @ኢትዮኦርቶዶክስናት
    @ኢትዮኦርቶዶክስናት 5 років тому +57

    የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት ስለእናትህ ብለህ

  • @አላህዋክበርሱበሀንአላህ

    ባዱ ፍዬል ዋጋ ዶሮ ገዛንበት
    ባዱ በሬ ዋጋ ፍዬል ገዛንበት
    ዛሬ ሁሉንትተን ሺጉጥ ገዛንበት
    መቼም የኛነገር መገስገስ ወዴሞት
    ለጠፊው ዘንድሮ ድሮን መሰናበት።

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 років тому +1

    አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቹዋን አስብ እባክህ ምሕረትን አድርግልን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ዘርኝይነት ይዉደም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬አር ሚጥሚጣዉን ሳይ ምራቄ አፌ ሞላ ጥሎብኝ እወዳለሁ መብላት

    • @Desta-mz2ix
      @Desta-mz2ix 5 років тому

      Kkkkkkkkkkkkk 😂😂😂😂😂😆😆😆😆😆😂😂😂👍👍

  • @senait3323
    @senait3323 5 років тому +1

    ደስታቹ♥ ደስታችን♠ ነው ።ግን ደግሞ በውስጣችን ብዙ ቁስል አለ እሱም በሀገራችን ላይ የሚደረገው ብጥብጥ። በጣም ከባድ ና አስፈሪ ሁኔታ ነው።አቤቱ አምላካችን ሆይ ለሀገራችን። ኢትዮ ስላምን አውርድልን።

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 років тому +16

    እውነትም ዘር ይሁን መልካም ልደት ይሁንልህ ብያለሁ

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 років тому +3

    ዜዶዬ ስወድክ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ምናለ ጎረቤታሞችን ብትቀጥሉ እነ ቤቢ ናፈቁን አቤት የቤቢና የጋሽ ምንዳዬ እሩጫ እስካሁን በአይኔ ላይ ይዞራል ወይ ቤቢ የሳራ አፍቃሪ

  • @alemkebede8224
    @alemkebede8224 5 років тому

    እግዚያብሄር ሆይ ህዝቤና ሀገሬን ጠብቅልኝ የእናቴ ምጥምጣ ስላስታወስከኝ አመስግናለሁ ዶቦ በምርምር ውስጤ ነው

  • @hageretg308
    @hageretg308 5 років тому +41

    እራ አለምሰገድን አቅራብልን ምንድን ነው ግን

    • @abdu4725
      @abdu4725 5 років тому

      Hagere tg ሳይፍ ወርድ ከራሴ እርስቴየን አቅርብልኝ በሉልኝ የቤቶች ዴራማላይ

    • @ስደተኛዋልጇንናፍቂ
      @ስደተኛዋልጇንናፍቂ 5 років тому

      Hagere tg ከሰይፍ ምን አለህ ነው ሌላ አለም ሰገደ አለ?በራኬብና በአድፋው መሸሻ ሳምንት ቀርቦ የለደ

    • @abdu4725
      @abdu4725 5 років тому

      ወይንም እራኬብን አቅርብልኝ ሳይፍ

    • @abdu4725
      @abdu4725 5 років тому

      Hekima Abidu ሁለቱም ያስቁኝነበር ቢገናኙ

    • @አንተንብየተባልኩዱርየ
      @አንተንብየተባልኩዱርየ 5 років тому

      ጠበኛ መሠሉኝ መቸም ሁለየም ጠያቂ ሞልቷል

  • @ጎዶሊያስ-ዸ1ጀ
    @ጎዶሊያስ-ዸ1ጀ 5 років тому +15

    እንኳን ለስድስተኛ ሳምንት ፆም አደርሳችሁ የኦርቶዶክስ ልጆች Subscribe በማድርግ አበርታቱን ...

  • @ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም

    ክክክክክክክክ እረ በሳቅ ሲከፋኝ ዘና የምታረገኝ ስይፉየ ሆይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @messamessa6900
    @messamessa6900 5 років тому +63

    ማነው እደኔ ልጁ የናፈቀው

    • @ዶርአብይአህመድያገሬጀግና
      @ዶርአብይአህመድያገሬጀግና 5 років тому +1

      አብሽሪ እኔኳን ልጂ ቀርቶ ባል የለኝም
      የሶዴት ሀገር በላኝ አሏህ ያሳድግልሽ

    • @Aa-yl5zj
      @Aa-yl5zj 5 років тому +2

      እፍፍፍፍ እኔም ገና ያልወለድኩት ልጄ ናፈቀኝ መች ይሆን የምንገናኘው

    • @abanetsisay
      @abanetsisay 5 років тому

      ምነው ሰይፉ ይስጥሽ

    • @muhammadabdoo2207
      @muhammadabdoo2207 5 років тому +2

      አይዝሽ የኔእህት ዶአአድርጊ አላህ ይስጣል እኔም የለኝም ልጅእወልዳለው ብየ አገባሁ ግን አልሆነም እኛ ያልነው ስይሁንአላህ ያለውነው የሚሁነው በተጋባን8ውር በምት አጣሁት የባሰአለው ይባል የለ

    • @masraqmalat8317
      @masraqmalat8317 5 років тому

      አይዞሽ እኔምእዳችውተኝ ናፍቆትበሽታነው በርችእህቴ

  • @ayalayal4167
    @ayalayal4167 5 років тому

    ጎበዝ ተዋናይ ነህ ሁሉም ስራዎችህ ይመቹኛል

  • @saraahmad6925
    @saraahmad6925 5 років тому +11

    እ/.ግ የዘላለም አምላክ ሰልም ፍቅር አውርድልን

    • @abdullasaffar3181
      @abdullasaffar3181 5 років тому

      Amen

    • @anteyalkewuyhung.b.t903
      @anteyalkewuyhung.b.t903 5 років тому +1

      እግዚአብሔር ብለሽ ጻፊው እህቴ ይቅርታ

    • @تتبمفنننف
      @تتبمفنننف 5 років тому

      @@anteyalkewuyhung.b.t903 ሰአትለመቆጠብብላነውየሸቃላነገርስታቂው,kkkkkkkkkkkkkkk

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 5 років тому +41

    አለም ሰገድ አለም ሰገድ የምትሉት
    ግን ምን በሰላም ነው።

  • @selameyebelayelje2629
    @selameyebelayelje2629 5 років тому +1

    ስወዳችው♥

  • @meserer9346
    @meserer9346 5 років тому

    በጣም አመሰግናለሁን ደሰ

  • @ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ

    ሰላም ፍቅር አንድነትና መተሳሰብ ቅዱስ እግዚያብሔር ለሁላችንም ያድለን ዘረኝነትን ያጥፋልን አሜን ፫

  • @አርሴምዬእናቴአርሴምዬእና

    አረ ሰይፉዬ ስወድት ታርኩ ባባ ማንዴላ አለም ሰገድና እፅዋትን አንድ ላይ አቅርብልን እስቲ ደስ ይበለን አስ ደስተን የኔ አልልም የኛ አዝግ አደራህ እሺ

  • @አላህበቂዬነው-ኸ3ቸ
    @አላህበቂዬነው-ኸ3ቸ 5 років тому

    ዘርዬ የኔ ምርጥ እዴት እደምወድህ እስኪ ዘሪሁንን የሚወድ ኡፈይይይይ እኔ ውስጤ ነው

  • @ዶርአብይአህመድያገሬጀግና

    አሏህ ሀገራቺንን ሠላም አርግልን ያረብ

  • @ebrhimyimam3363
    @ebrhimyimam3363 4 роки тому

    ደህና በላህ ሰይፍ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    አይ ሰይፋኝ ዛሬ ተገኝተሀል እደዚህ ፈታ ዘና አድርጉንጂ ጭቅላታችንኮ ሊፈነዳ ነው በአገራችን ጉዳይ😢

  • @jemeliaahmeda6716
    @jemeliaahmeda6716 5 років тому +2

    በጣም ደስይላል ?

  • @በፅናትነብዩ
    @በፅናትነብዩ 5 років тому

    ክክክክክክ ባሩድ ተመቸኝ ዘርሽዬ መልካም ልደት

  • @ሰላምለሁሉም-ኈ1ወ
    @ሰላምለሁሉም-ኈ1ወ 5 років тому +4

    ላይብረሪህ ሽ/ቤት ነዋ ሰይፍሻ 😁

  • @saronabonita3074
    @saronabonita3074 5 років тому

    we need more ...sefiye gn assterkew

  • @gj1093
    @gj1093 5 років тому

    ዋውውው ቤቢሾ ስወድህ የኔ ውድ
    ሰይፍየም እወድሀለሁ

  • @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
    @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 5 років тому

    ፈጣሪ ኢትዩጰያን ሰላም ያርግል ልጅ እቢ አለኝ ዱቃ አርጉልኝ ውዶቸ ዘሪሁን ጎረቢታሞቹ ላይ እወድህ ነበር አቋረጣችሁት እጂ

    • @loloahemd5377
      @loloahemd5377 5 років тому

      አላህ ይሥጥሺ ያርብ

  • @stealameakonnen7308
    @stealameakonnen7308 5 років тому +1

    እባካችሁ የስይፉን ስልክ ተቤበሩኝ

  • @tisegfekir9487
    @tisegfekir9487 5 років тому

    ዘርሽዬ በጣም የምወድክ ነኝ እኮ❤💕💕👈

  • @ማስታዋልበላይማስታዋልበላ

    የሴይፉ አድናቂዎች👍👈

  • @quhabayquhabay3114
    @quhabayquhabay3114 5 років тому

    ዋውውው በርቱ ሰፍሽ

  • @hhhh5971
    @hhhh5971 5 років тому +1

    ክክክክክቅ ሰላም ለሁላችን
    ሰይፍሻ ዘርሻ !

  • @ekramyesuf8460
    @ekramyesuf8460 5 років тому

    ሀሀሀሀሀ ወላሂ ሰይፉ የሚያቃጥል ነገር ሲበላ ማየት እፈልግ ነበር ሰይፉ ይቅርታ እንደዚህ ስላልኩህ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 4 роки тому

    ክክክክክክክክ አረ በሣቅ ገደላችሁኝ ይመቻችሁ ምነው ሚጢሚጣው ቢቀር

  • @tegyyoutuber2882
    @tegyyoutuber2882 5 років тому

    ክክክክክክክክክክክክ ወይኔ ዘና አደረጋችሁኝ

  • @redietgebre7893
    @redietgebre7893 5 років тому +4

    ለልደት የምጥምጣ በርገር ታበላዋለህ እንደ ሃሃሃሃሃ በሳቅ ሞትኩኝ

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 років тому

    ክክክክክክ ሰይፍሻ ይመችህ እንኳን ደህና መጣህ

  • @tsedaledamtsew4180
    @tsedaledamtsew4180 5 років тому

    የቅዱሳን አምላክ ኢትዮጵያን አስባት

  • @መውዲፍቅር
    @መውዲፍቅር 4 роки тому

    የሀገሬ የሰፈሬ የአሰላ ልጅ ዘርዬ

  • @bezamariambeza9557
    @bezamariambeza9557 5 років тому

    ክክክክ ሰይፉ በሳቅ ገደለን እናመሰግናለን
    ይኼን አይተው ተጋባዠ እንግዳ በሰይፉ ሾው እንዳናጣ

  • @almazblay5098
    @almazblay5098 5 років тому +1

    ወይ ሰይፉ አንተ እኮ ኦሮሞ ነክ ግን ዘረኛ ካልሆንክ ለምን ኦሮሞ አክተሮችነ የምታቀርበው 💚❤️💚

  • @abduhassen5058
    @abduhassen5058 5 років тому +3

    ሰይፍሻ አንተና ሚካኤል እህታማሞች ማግባታቹን ካአሁን 20 ግዝ ተናፈርከን እኮ በቃ እንጂ ጫወታ ቀይር ብርቅ ነው እንዴ

  • @seadatube8121
    @seadatube8121 5 років тому

    ጥሩ ጨዋታ ነው

  • @ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ
    @ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ 5 років тому +1

    ወይ እሳቱን ቀይረው ክክክክ እኔ ሀገሬ እያለው ቅንደኛ ሺሻ አጫሽ ነበርኩ አሁን እድሜ ልስደት ይህው ስድስት አመቴ

  • @እሙየወሎልጅእናቷንናፋቂ

    ወየው ታየኝኮ ነገ ሽንት ቤት ስገቡ አራግቡልን እዳትሉ ፈራሁ kkkkkkkkkkkkkkk

  • @Man-tb8gu
    @Man-tb8gu 5 років тому +1

    ሰይፍዪ ዶባ ስንት ገባ ዋጋው

  • @yegetalege5364
    @yegetalege5364 5 років тому

    የቤቢሾ አደናቂ ነኝ ስወደው

  • @ሙስሊምነኝእኔሙስሊምሰውብ

    ሰይፉየ ኢሜር ሳራ ፎግሉን ከቱርክ አምጣና አቅርብልኝ 😆😆😆😛😛😛😛

  • @gezietsegayetafachi1684
    @gezietsegayetafachi1684 5 років тому

    ክክክክ
    አሪፍ ነው ዘሪሽ መልካም ልደት

  • @ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም

    ዘርየ ጠፋህብን የኔ ኣሳቂ ♥♥♥♥♥

  • @SuSu-xn6cd
    @SuSu-xn6cd 5 років тому

    ክክክክ አይ ግን እኔ በሮበሬ በማንካ ብበላኳ ደስታየነው ቃሪያጅ

  • @elinanegn5453
    @elinanegn5453 5 років тому +2

    ዘሪዬ ቀልድህ ውስጤ ነዉ 😀😀😀

  • @emu1070
    @emu1070 5 років тому

    ዘርዬ ስወድክ

  • @ኢስላምነውህይወቴኢ
    @ኢስላምነውህይወቴኢ 5 років тому +5

    ሚጥሚጣ ጋ ጨዋታ. ሸርታቴ እዳያጠቃችሁ

  • @tgtg7454
    @tgtg7454 5 років тому

    እር ሚጥሚጣስ ለእኔ በላክልኝ ሰይፍየ

  • @zenabhbsh5701
    @zenabhbsh5701 5 років тому

    አይሠይፍየ አተ በሚጥሚጣ ትቃጠላለህ በጨዋታ እኛ ደሞ በሀገራችን አሣብ ሞትን አረተዉ መላ ፍጠሩ ለሀገራችን

  • @hananmohammad7422
    @hananmohammad7422 5 років тому +6

    አረ አለምሰገድ አቅርብልን

  • @fatumahussnegkgj9525
    @fatumahussnegkgj9525 5 років тому

    አየ ሰይፍሻ አን ባትኖር በምን ዘና እል ነበር ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @mommanuuradam9615
    @mommanuuradam9615 5 років тому

    ሰይፉ በጣም ሰይፉ በጣም ነው የሚወደህ

  • @yotube4
    @yotube4 5 років тому

    ዘሪሁን እወድካለሁ 😍😍

  • @ኤልዳናንናፋቂፍቅርስጠኝ

    እደጉ ተብለን ካደግን በዋላ ለምድነው ስናድግ እድሜ መናገር የምፈራው ግን ?

  • @እየሩሳሌምመኪ
    @እየሩሳሌምመኪ 5 років тому

    😗😗❤❤❤😍😍😍yene tewedajoch swedachu ko

  • @adanech
    @adanech 5 років тому

    አስጎመጃቹኝ ሚጥሚጣ በጣም እወዳለሁ

  • @fikirtedachew5224
    @fikirtedachew5224 5 років тому

    ዘርዬ መልካም ልደት 💖💖

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 5 років тому

    ዘርየ እና ስይፍየ😂😂😂😂

  • @ወሎየዋየሰልማንእናት
    @ወሎየዋየሰልማንእናት 5 років тому +1

    ሰይፍሻ ውስጤእኮነህ

  • @man87y54
    @man87y54 5 років тому

    selami ena fiker le hagerachin

  • @selamdarwish5927
    @selamdarwish5927 5 років тому +2

    ሰይፉዬ ዘሪሁንን አጣብሰኝ🙄 በናትህ😕😀

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 5 років тому

    የሚጥሚጣ ያለህ ሳየው እንኳን ያቃጥለኛል ውይ ክክክክክ

  • @asterdeti8326
    @asterdeti8326 5 років тому

    Egzabeher Ethiopian yasibat 🙏

  • @abebaabe733
    @abebaabe733 5 років тому

    ዘርዬና ሰይፋሻ ስወዳቺዉ

  • @dont3222
    @dont3222 5 років тому

    ሰይፉ፣ እንዲህ ሆዳም እንደሆንክ አላውቅም ነበር። ብዙ የተራበ ህዝብ ባለበት አገር ብቻህን ይሄን ሁሉ ዳቦ ታነኩተዋለህ? ወይ ጉድ!

  • @SaraSara-wl4ts
    @SaraSara-wl4ts 5 років тому

    ምነው ግን እህት ተማማቾ ምላጣ አገቡው ደህና የማበጠሪያ ወጭይ የለም

  • @sofiyayemame9624
    @sofiyayemame9624 5 років тому

    ስይፉሽ አር ተው አለማየሁ "ታሰን "አቅርብልን ""😔😔

  • @hizx330
    @hizx330 5 років тому

    እደዉ እደዛሬዉ የሳኩበት ቀን የለም ዉይይይ

  • @ኦርቶዶክሳዊትልጅ
    @ኦርቶዶክሳዊትልጅ 5 років тому

    ስይፍየ አለምስገድን አቅርብልን

  • @Fዬየቴዲአፍሮአድናቂ
    @Fዬየቴዲአፍሮአድናቂ 5 років тому +2

    ሰይፍሻ ዛሬ እራት ዘጋ😂

  • @chaltujimma1047
    @chaltujimma1047 5 років тому

    😂😂💐❤️❤️❤️💐💐😍betam des yilala

  • @Hayat-uc4yj
    @Hayat-uc4yj 5 років тому

    ግን ስወዳችሁ ጠክሩ ይገሬ ልጅች

  • @Oldies_podcast
    @Oldies_podcast 5 років тому +1

    ሰይፉ ግን ስለ ሺሻ በብዛት ያወራል🤔

    • @እኔውነኝፀረ_ፍቅር
      @እኔውነኝፀረ_ፍቅር 5 років тому

      ሺሻ ና ጫት ሱሰኛ ነበር አቁሞ ነው ያቺ ዱባይ ከፎቅ የተወረወረቺው ልጅ ከሷ ጋ ያደረገውን ቃለ መጠይቅ የሱ ድብቅ ምስጥሮች አሉ እዛ ላይ አዳምጪው

  • @godlove1873
    @godlove1873 5 років тому

    sefu ade tebabern ertrawi nen gzi kaleh sle medhane Italy yetaserew lej tenish advertisement btareglin melkam nebere🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @asteerasteer4276
    @asteerasteer4276 5 років тому

    ሰይፍዬ እረ አለምሰገድን አቅርብልን

  • @nahijea4559
    @nahijea4559 5 років тому +1

    I mean can you Abel to find your own game instead of copying and pasting other shows

  • @susu4392
    @susu4392 5 років тому +2

    ሰይፍሻ የሚጥሚጣ በርገር አማረኝ

  • @ዜድወሎየዋ-አ5ጀ
    @ዜድወሎየዋ-አ5ጀ 5 років тому

    ዘርየ ስወድህ

  • @haniharar735
    @haniharar735 5 років тому +3

    Zarya❤️❤️🥰🥰

  • @belentubea7309
    @belentubea7309 5 років тому

    ማነው አንደ እኔ እምዬ እናትዬ የናፈቃቸው

  • @selamwitsharew8950
    @selamwitsharew8950 5 років тому

    Ye Jimmy fallon show chewata be sefu show tejemer yihun zeryihun adnakihi negn

  • @birkeshewareged3499
    @birkeshewareged3499 5 років тому

    ክክክክክክክ በጣም ደስ ይላል

  • @مجهولالهوية-ز6ب6م
    @مجهولالهوية-ز6ب6م 5 років тому

    ክክክክ ሰይፍሻ ዳቦውን ጨርስከው እኮ

  • @ተዋህዶሃይማኖቴ-አ1ዠ
    @ተዋህዶሃይማኖቴ-አ1ዠ 5 років тому +10

    Kkkkk zare Veronika erat tegelagelech

  • @ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ

    ዘርሽ የጠፋ ሰው

  • @ሪምነኝየሸገሯእብድ
    @ሪምነኝየሸገሯእብድ 5 років тому +4

    ሮፍናን ይቅረብልን 😒