Seifu on EBS : ጨዋታ ከተዋናይት ማስተዋል እና ከድምፃዊ አቤል ጋር || 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 тра 2019
  • Seifu on EBS : ጨዋታ ከተዋናይት ማስተዋል እና ከድምፃዊ አቤል ጋር || 1

КОМЕНТАРІ • 496

  • @kalgenet8636
    @kalgenet8636 5 років тому +236

    የአቤል አድናቂነኝ እኔም በጣምነዉ ድምፁን እምወደዉ!!❤❤😚

  • @user-iq1pb9sg1o
    @user-iq1pb9sg1o 5 років тому +42

    የሞተ ተጎዳ ሰው እህልና ካገኘ ይኖራል
    አቤል ሙሉጌታ በዚህ ሁኔታ ስለየውህ ደስ ብሎኛል አሁንም በርታ ለልጆችህ ጥንካሬአቸው አንተ ነህ

  • @geniyoutube1815
    @geniyoutube1815 5 років тому +72

    አቤል አድናቂህ ነኝ ጠንካራ ሰው ፈጣሪ ልጆችህን ያሳድግልህ

  • @tigist3498
    @tigist3498 5 років тому +4

    ውይይይ አቤሎ የኔ አስተዋይ እንዴት እኮ እንደምወድክ እንደማከብርክ በሀዘንክ እስካሁን ልቤ እንደተሰበረነው እግዚአብሔር አምላክ ልጆችክን ያሳድግልክ እውነት እስኪ እንደኔ የ አቤሎ አድናቂ የሆናችሁ like ግጩኝ

  • @user-io1lg2gf7q
    @user-io1lg2gf7q 5 років тому +40

    አቤል ምርጡ ሰይፍሻ ስታቀርብ ምርጫ አርግ አደ ኢተርናሽናል ሚዲዬ አለም ሰገድ ፣ ሳያት ደምሴ ፣መሰረት መብራቴ አቅርብልን ስንት አመት ፃፍኩ ባክህ መልካም ሰዎችን አቅርብ ልታይ ልታይ የሚሉት በf B ተውልን ምንፈልገው ቁም ነገር ነው ።

    • @user-wg5ro4kz5s
      @user-wg5ro4kz5s 5 років тому +1

      Eko

    • @user-io1lg2gf7q
      @user-io1lg2gf7q 5 років тому

      @@user-wg5ro4kz5s በጣም ውዴ መፃፍ አለብን

    • @liyufkir8351
      @liyufkir8351 5 років тому

      ላምሪ እናቴ ብቻቻ , እሱ እራሱ ልታይ ልታይ ባይ አይድል ?? መቼ ቁም ነገር ይታየዋል

  • @user-yf6os7bo3g
    @user-yf6os7bo3g 5 років тому +216

    የተዋህዶ ልጆች አርሴምዬ ትጠብቃችሁ ❤🙏🏻

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 5 років тому +66

    ሰይፍ ሰው አትለይ ላንድ ቁመህ ስመህ እጂ ነስተህ አክብረህ ስታስቀምጥ ላንድ እዛው ባለህበት ሲሆን ደስ አይልም ለተመልካች ።

    • @martatole1139
      @martatole1139 5 років тому +1

      ትክክል 👍

    • @halemabata7497
      @halemabata7497 5 років тому +1

      አቤልየ ይመችህ ሰላምና ፋቅር እመኚልሀለሁ ማኛየ

  • @tsionzorthodox691
    @tsionzorthodox691 5 років тому +2

    አቤሎ የኔ ጠንካራ በዚህ ሁኔታ ስላየሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን ማስተዋል ቀለል ያለ ሰው ትመስይኝ ነበር ለካ ለተውኔት ብቻ ነው ወረድ በይ ቺኳ አያምርብሽም ምንም ሳትሰሪ እዩኝ እዩኝ አልሽ

  • @user-wn9lb2di9h
    @user-wn9lb2di9h 5 років тому +57

    አቤል አድናቂህ ነኝ ምርጥ ሰው

  • @user-ul5rb5jc7v
    @user-ul5rb5jc7v 5 років тому +32

    አቤልየ እግዚአብሔር ከአንተ ጋራ ይሁን እንኮን ደስተኛ ሆንክ

  • @sirguttube
    @sirguttube 5 років тому +56

    አቤልዬ ሽ አመት ኑር

  • @user-rk9ph1sg8d
    @user-rk9ph1sg8d 5 років тому +13

    አቤሎ የኛ ምርጥ ደስተኛ ሆነህ ስላየዉህ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ያሰብከዉን ያሳካልህ

    • @sarasid5599
      @sarasid5599 4 роки тому

      አቤልየ ሁሌየም ደሰ የበልሕ ደስተኛ ሁነሕ ሰለየሑሕ.ደስ ብለኛል

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 5 років тому +129

    እህቶቼ የረመዳን ስራ አጠፍችሁ ብርትት በሉልኝ

    • @emuyemelese690
      @emuyemelese690 5 років тому +1

      ቀላል ያጠፋል እህት

    • @tigisttadesse437
      @tigisttadesse437 5 років тому

      @@emuyemelese690 አይዞን የማያልፍ ቀን የለም ያልፍል ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ ማሬ

    • @user-cl4hp5qv4x
      @user-cl4hp5qv4x 5 років тому

      Ayethohewu ehtohe

    • @Ch-xm8tc
      @Ch-xm8tc 5 років тому

      አሚን ማማየ

    • @maskeremkebede1614
      @maskeremkebede1614 5 років тому +1

      አሜን

  • @user-ok5jx1ik8s
    @user-ok5jx1ik8s 5 років тому +3

    አቤሎ አክብሮትክ ስነስርአትክ ሁሉ ነገርህ የሚወደድ ነው በርታ አይዞክ እግዚአብሔር ያፅናክ እውነት የባለቤቱ ሞት እኔ የእውነት አይመስለኝም 😢😢😢 ግን ጎበዝ ነህ

  • @sabaabraham6367
    @sabaabraham6367 5 років тому +17

    ማስተዋል ቀስ በይ ገና መች ቆምሽና ሸረሪት ቲሽ አቤልዬ አድናቂህ ነኝ ኑርልኝ

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 років тому

      abelyyy

    • @hananni8551
      @hananni8551 4 роки тому

      Ere areb hager metnoru gen plss andebetachun bible anbebubet

    • @anbesabay2005
      @anbesabay2005 4 роки тому

      ማስተዋል እወድሻለው

  • @Ethiomuzik
    @Ethiomuzik 5 років тому +13

    አቤል በጣም ያሳዝነኛል።

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r 5 років тому +19

    ሰይፍዬ በሳቅ ገደልከኝ 😁😁😁 ለቅሶ ቤት መብራት ሲመጣ እልልታና ጭብጨባ 😜

  • @user-uk1zf8zp3q
    @user-uk1zf8zp3q 5 років тому +39

    አቤልዬ መልካም ሰዉ ስራዎችህን አድናቂህ ነኝ ኑርልን

  • @selamselam5018
    @selamselam5018 5 років тому +294

    ማስተዋል ጉረኛ ነሽ ኧረ ገና ምኑ ተይዞ ተረጋጊ

  • @rahwahulu890hulu9
    @rahwahulu890hulu9 5 років тому +1

    ኣቤሎ ምርጥ ሰው በጣም ነው የምወድህ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክልህ ፈጣሪ ኣንተ እና ልጆችህ ይጠብቅ

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 років тому +60

    እስኪ የማስተዋል እና እንዲሁም የምርጡ አቤልልችን አድናቂዎች ላይክ ጠቅ አርጉኝ። አር ተርስቶኝ እንዲሁም መላጥዬን😀🤗❤

  • @hehshsnsnsnn2201
    @hehshsnsnsnn2201 5 років тому +5

    ማስተዋል ብዙ እራስሽን አታጋኝ ማለት ካለፍት አርቴስቶች ትንሻ እንደሆንሽ እወቄ አቤል ደስ ብሎኛል ለልጅችህ የሞተችውንም ነብስ ይማር ሜስትክን ትወድ ሰለነበር

  • @hekmahsne7645
    @hekmahsne7645 5 років тому

    እግ አሚገርም ወድ አቤል በጣም አስተዋይ በዚህ ዘመን እዳተ አይነት ወድ ማየት ህም በሆነበት ዘመን የእውነት አተን አየው ወድ ልጅ ወድሲሆን እድህ ነው ፈጣሪ ልጆቺህን ያሳድግልህ ሀዘንህን ከውስጥህ ያጥፍልህ
    ደስየሚል አድስ ሂወት ፈጣሪ ይስጥህ እኔም ተመኝሁ ፈጣሪ እዳተ አይነት አረቆ አሳቢ አስተዋይ የትዳር ጓደኛ እድሰጠኝ!

  • @user-no4dk3br8x
    @user-no4dk3br8x 5 років тому +6

    አቤልየ ሰወድህ ፈጣሪየ ልጆችህን ያሳድግልህ በርታ ወንድምየ

  • @user-iq1pb9sg1o
    @user-iq1pb9sg1o 5 років тому +59

    አቤልን ከማስተዋል ጋር ባይሆን ጥሩ ነበር

    • @user-wg5ro4kz5s
      @user-wg5ro4kz5s 5 років тому +1

      betam

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z 5 років тому

      😀😀😀😂

    • @mtagsewgaalweonelove6882
      @mtagsewgaalweonelove6882 5 років тому

      መሲ ፍቅር የወሎ ልጅ ekoo bexamm

    • @myloveumi8095
      @myloveumi8095 4 роки тому

      ለምንንንን ??? አቤት ቅናት ለዛኮ ነው መዳም ጋር ያጣበቃችሁ

    • @user-iq1pb9sg1o
      @user-iq1pb9sg1o 4 роки тому

      @@myloveumi8095 የምን ቅናት አንችው እሳትና ገለባ አብረው ስለማይሄዱ ብቻ ነው ደሞ የተሰማንን ነገር ነው የምንኮምተው

  • @Wubit234
    @Wubit234 5 років тому +1

    አቤላ ጠንካራ ሰው ነህ ፈጣሪ ለልጆችህ ያኑርህ የኔ ምርጥ

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 5 років тому +1

    የኢትዮጵያ አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አርቲስቶችም ሰላማችሁ ይብዛ

  • @gebruabera9599
    @gebruabera9599 5 років тому

    አቤልዬ በጣም ነው የምወድህና የማከብርህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ። ድራዎችህን ልጆችህንም ፈጣሪ ያሳድግልህ

  • @almialmk917
    @almialmk917 5 років тому

    አቤላየ ፈጣሪ ያድርግልህ ፈጣሪ መልካምነትህን አይቶ ላንተ ጥሩ ሚስት ለልጆችህ ጥሩ እናት የሚትሆነውን ሄዋን ይስጥህ እላለሁ

  • @user-gf8xg1zd8u
    @user-gf8xg1zd8u 5 років тому +3

    ቀዥቃዣ ስው ጠላኩ አቤልየ እድሜና ጤና ይስጥክ ከነልጆችክ ሀቢቢ

  • @gedionmelese1081
    @gedionmelese1081 5 років тому +4

    Don't let people Change who you are. Be your self, love your self, protect your self. Remember there is no one can help you better than your self. Stay strong, stay positive!💚💛❤

  • @user-qc4hb9lh7p
    @user-qc4hb9lh7p 5 років тому +4

    ብቻ ሀብታም ስራ ሚያሰራኝ አለሽ የኛ ቆንጆ ፡ማስቲ እንወድሽአለን

  • @user-lx8xb4nw2y
    @user-lx8xb4nw2y 5 років тому

    አቤልየ አይዞክ እሺ ልክ እንዳልኮው ሚስት የእግዚአብሔር ስጦታ ናት እና አይዞክ ልጆችህም እግዚአብሔር ይጠብቅልህ

  • @user-ji9bi2yd6p
    @user-ji9bi2yd6p 5 років тому

    አቤልን ከልጅነቴ ጀምሮ ምንም ሳላውቅ የድምፁ አድናቂ ነበርኩ አሁንም ነኝ ደስተኛ ሆነህ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ😘😘😘😘😘ማስተዋል ቅብጠቷን እና ግልፅነቷን ወድጄላታለሁ ። ኮሜንት የምትሰጡ አንዳንድ ሰዎች ግን ትገርሙኛላቹ ምን ብትሆን ነው ጥሩ ነው ብላቹ የምታወሩት ግን 🤔🤔🤔🤔🤔

  • @tigitigi3027
    @tigitigi3027 5 років тому +7

    አቤልዩ ስውድህ
    ማስተዋል ምትባይ ልጂ ያላቅምሽ ነው ጉራሽ

  • @user-rf6bc9ib8c
    @user-rf6bc9ib8c 5 років тому

    እኔ ማየት እንጂ ኮሜት መስጠት አልወዲም ግን አሁን ልጀምር ነዉ አቤል አዲናቂህ ነኝ ማስተዋል የኔ ቆንጆ በርች

  • @almetaminas8539
    @almetaminas8539 5 років тому +42

    ማስተዋል ተርጋጊ ጉድ እኮ ነው

  • @user-sb9yd4zn7w
    @user-sb9yd4zn7w 5 років тому +24

    ውይ ማስተዋል የሚሏት ልጅ ስታስጠላ ምንድነው እንዲ ጉትት ማለት ስታወሪ አጉል ፕሮቶኮል እጠብቃለው ብለሽ አስጠላሽ መድረኩን አትጠቀሚበትም እንዴ ማውራት ያለብሽን ማስተላለፍ ያለብሽን መልክት በስነስርዓት መጠቀም ኢጭ

  • @MarMar-dw5qy
    @MarMar-dw5qy 5 років тому +4

    እዩኝ እዩኝ በሀላ ደብቁኝ
    የቸኮለ አፍሶ ለቀመ
    ለማስተዋል ነዉ አትንቀዥቀዢ

  • @aaronsmomzarsema9933
    @aaronsmomzarsema9933 5 років тому +16

    ዉይ ማስተዋል ስም ብቻ በማስተዋል የመለሽው አንድ ጥያቄ የለም ስምሽ እንዳይከብድሽ😉

  • @frefre1989
    @frefre1989 5 років тому +2

    ሰይፍዬዬዬ የመብራትንን ነገር ማንም ከዚህ በላይ ሊገልፀው በማይችልበት ደረጃ ሰቅለህ ገልፀከዋል ኤልፋፋፋፋ??

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 років тому +4

    አቤል ስወድህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ 😘😘😘

    • @fushaabc7827
      @fushaabc7827 5 років тому

      አቤልአዲናቂህነኚ

  • @ikramseidseid7717
    @ikramseidseid7717 5 років тому

    ኮሜቶች ትገርማላችሁ ማጥላላጅ እርሥ በርሣችኝ ማሥታወልየ ቆጆ ነሽ በርች

  • @hehshsnsnsnn2201
    @hehshsnsnsnn2201 5 років тому

    የኔ አባት ወጣት ነክ አግባ ብዙ ጉደሎ አለክ ሜስት የለለበት ህይወት

  • @messidia8350
    @messidia8350 5 років тому

    ተባረኪ መልካም ስራ ነው

  • @warsayeayaya8193
    @warsayeayaya8193 5 років тому +2

    ማሰተዋል ስለአስቸጋሪነትሽ crewዎችሽ አውርተው የጨረሱት ጉዳይ ነው

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 5 років тому +29

    ሴት አርቲስቶች አንድ የጋራ የሳቅ ድምፀት አላቸው ፌክ ፌክ ፌክ።

  • @hanamareyam6585
    @hanamareyam6585 5 років тому +5

    ውይ በእግዛብሄር ይቺልጅ ግን መቅለል የለብሽም ተርጋጊዋዋዋዋዋ ምነስ እሱፀጉርሽ እንዳያውርድሽ እር ህህህህ

  • @zeritumekonnen8884
    @zeritumekonnen8884 5 років тому +1

    አቤሎ እንነጋገር ተመችቶኛል ማስቲ እራስሽን ከፈከፈ አታዲረጊ ስራሽ አሪፈነዉ በረቺ

  • @user-jg3rd3ks2g
    @user-jg3rd3ks2g 5 років тому

    አቤልየ እግዚአብሔር ያበርታህ ፅናቱን ይስጥህ ወንድሜ

  • @hlmahalma7901
    @hlmahalma7901 5 років тому +44

    ውድ ሙስልም እህቶቸ ረመዳን እንደት አብሽር

    • @user-dp6hi1zx8d
      @user-dp6hi1zx8d 5 років тому

      Hlma Halma አለሀምዱሊላህ አሪፍ ነው በዱአ አንረሳሳ ባንተዋወቅም ሙስሊሟች ነን

    • @emetalekalewtebikegnabatee4109
      @emetalekalewtebikegnabatee4109 5 років тому

      Alhamdulillah btm aref new destaye mulu yehonebet remedan new weda

    • @user-dp6hi1zx8d
      @user-dp6hi1zx8d 5 років тому

      nunuu ye abatua Nafaki alhamedulilhi

    • @user-ns9hv9jt3g
      @user-ns9hv9jt3g 5 років тому

      አልሀምዱሊላህ ጥሩ ነው እህቴ

    • @hlmahalma7901
      @hlmahalma7901 5 років тому

      @@user-ns9hv9jt3g አብሽሩ ☝

  • @woyini2675
    @woyini2675 5 років тому

    አቤልዬ ስወድክ እግዚአብሔር ሰላምክን ያብዛክ

  • @ummikalqueen5460
    @ummikalqueen5460 5 років тому

    Matiye yene konjo betam new mtamriw ayyy yega setoch knat

  • @user-xj8hf4zl5x
    @user-xj8hf4zl5x 5 років тому +5

    እባክህ ተወዳጁ ዘማሪ ቴዎድሮስ ዮሴፍን አቅርብልን

  • @yabseraashagre3338
    @yabseraashagre3338 5 років тому

    አቤልየ የእግዚአብሔር በረከት በላይዋ የደረ ልባም ሚስት እንዲሰጥህ ምኞቴ ነው

  • @user-zz8tn8kv7u
    @user-zz8tn8kv7u 5 років тому +1

    አቤሎየ አይዞህ በርታ ጥንካሬህን ወድጄዋለሁ በርታ ልጆችህን ያሳድግልህ

  • @wndyetube9160
    @wndyetube9160 5 років тому

    ...betam tintebarerialesh...mneshm ayitemim...

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 5 років тому +4

    ኮሜንት የምሰጡት በብዛት ሴቶች ከባድ የቅናት በሽታ አለባችሁ ልበል አሁን ይቺ ልጅ ምን አደረገች የምትወርዱባት እረ ቅንና መልካም አመለካከት አስተሳሰብ ይኑረን ወደ ራሳችሁ መለስ በሉ

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x 5 років тому

    አቤል አይዞን እግዚአብሄር ይሠጥሀል ያንተ በሞት ነዉ የተለየችሁ ሥት ወድ አለ አደል በላዋላይ እየዘሞት በቁሟ የሚገላት መልካም ሚሥት ይሥጥህ እሷንም ነፍሷን ይማርልን ማሥተዋል ደሞ ብዙም ለሀብት አትገብገቢ ሀብት ጤዛ ነዉ ዛሬ ታይቶ ነገ ይጠፋል

  • @user-tb5sg9jl5r
    @user-tb5sg9jl5r 5 років тому +44

    ውይ እስኪ ተዋት ምንድነው ተረጋጊ ጸጉርሽ
    ምናምን እምትሉት መብቷ ነው ውይ ሀበሻ ለዚ ነው የማንለወጠው ምናችሁን ነካች አሁን ደስተኛና ወጣት ናት አለቀ

  • @memesanta5216
    @memesanta5216 5 років тому +6

    አቤሎ ምርጥ ሰው

  • @aduhabeshawit4238
    @aduhabeshawit4238 5 років тому

    Abelye regatahn 😙
    Ljochhn fetari yasadglh 🙏🙏🙏

  • @melatmelat3015
    @melatmelat3015 5 років тому

    አቤልየ እምወድህ መቼም ቢሆን ድጋሜ ሰትሰቅ ሳይክ ደስስ አለኝ

  • @mekdesmuleta6204
    @mekdesmuleta6204 5 років тому +4

    በይወቴ ይች ልጂና ብርክታይት ሽመልስ በጣም ነው እምጠላቸው

  • @user-pg3qr7xf8z
    @user-pg3qr7xf8z 4 роки тому

    አቤል የእዉነት በጣም ነው እማደንቅህ😍🌷

  • @user-lt9pf4ip3g
    @user-lt9pf4ip3g 5 років тому

    እይ የሰሩት የት ሄደው አሁን ይህቺ የምትቀርበው ሰይፉ እንግዳ ከማጣ ብለክ ነው መቼስ አቤል ጠንካራ እግዚአብሔር ይርዳክ ማነሽ ተረጋጊ ይቀርሻል

  • @lijsamitemesgen1964
    @lijsamitemesgen1964 5 років тому

    አቤልየ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ከልጂህ ጋ አዴናቂህ ነኝ

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l 5 років тому +13

    #እጅሽን ነብር መስብር እሱን ፁጉርሽን ስትናካ ።እዋይ የስው ፁጉር ይቅርብኝ
    ብርታ አንተ ጅግና ነክ

    • @hanamareyam6585
      @hanamareyam6585 5 років тому +1

      አይዲየ የመእቤቴ ልጅ ነብር ጨምላቃ ቅቤ አሙቁልኝ አለች

    • @hiruthirut5378
      @hiruthirut5378 5 років тому +1

      አውነት ተመቸሽኝ እጅሽን ነበር መስበር

    • @elinanegn5453
      @elinanegn5453 5 років тому +1

      ክክክክክክ

    • @AbCd-ly8vr
      @AbCd-ly8vr 5 років тому +2

      እዴዛሬስቄአላቅም

    • @user-up9yi8xd6l
      @user-up9yi8xd6l 5 років тому

      @@hanamareyam6585 ክክክክክክክክክክክ እፍየ በሳቅ

  • @erihanaerihana23
    @erihanaerihana23 5 років тому

    አቤሎ እግዛብሄር ሰላሙን ያብዛልህ

  • @user-fe1vn9py3s
    @user-fe1vn9py3s 5 років тому +8

    ማስተዋል አትቅበጪ ጉራሽም አያምርም አቤልዬ በኮንፊደንስ የተሞላህ ደስ የሚትል ነህ

    • @fantayoutube8854
      @fantayoutube8854 5 років тому

      እዉነትሺን ነዉ ቀብርር አለች

  • @user-nz1rs9jj6i
    @user-nz1rs9jj6i 5 років тому +3

    ሰይፍየ ማር እኮ ነክ በሳቅ ገደልከኝ

  • @user-xf9vb2db1p
    @user-xf9vb2db1p 5 років тому

    enemlsh mastewal tebyewa mndinew endezi kult yemyadergsh betam tillk tewanayoch enkuan endachi altemetsadekum gurenga nesh sibeza aregagiw

  • @user-bw7sb6jb3l
    @user-bw7sb6jb3l 5 років тому +6

    ማስተዋል ምትባይ ስታስጠይ

  • @genatgenat7362
    @genatgenat7362 5 років тому

    ቆይ እኔ ግርም የሚለኝ የተዉሶ ጰጉር መትክል የሀገራችን አርቴስቶች እግዛብሔር በሰጣቸዉ ጰጉር። ለመን አይታዩም በጣም ያስጠሉኛል በእዉነት ደባሪወች ናችሁ ይቺም ልጅ በፊት በጰጉሯ ነበር የማያት አሁን ከነሱ ባሰች ኦ

  • @user-kq2ln2he9b
    @user-kq2ln2he9b 5 років тому

    አቤሎ ምርጥ ሰው በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @emuyagoshu4211
    @emuyagoshu4211 5 років тому

    አቤ በድጋሜ ሥላየሁ ደሥ ብሎኛል😘😘

  • @mollagedamu5464
    @mollagedamu5464 5 років тому +1

    Aye seifu mn ale ahun yemasitewalen magibatina ale magibat biteyikat azenalehu by the way betam new emiwedish masiteya betam tamiralesh and ken enigenagni yihonal

  • @user-oi7im6sm4m
    @user-oi7im6sm4m 5 років тому +3

    አቤሎ ለባለቤትህ አዝናለሁ

  • @kiyakiya9278
    @kiyakiya9278 5 років тому

    አቤሎ የኔ ምስኪን በርታልን አድናቂህ ነኝ

  • @hellshotfans9242
    @hellshotfans9242 5 років тому

    Sayat betam ewodat new anegagera siyastela qefafi

  • @tigestdadil7838
    @tigestdadil7838 5 років тому +1

    Sefiye mache nw enan metaragni sela araboch na sela sedat bedenb enewoyaye

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 5 років тому +2

    ኬጡራ በእግዚአብሔር ፈቃድ ትመጣለች አቤሎ አይዞን።

    • @SarahSarah-qz7lo
      @SarahSarah-qz7lo 5 років тому

      ሰይፍዬ ሺ አመት ኑር ስወድህ

  • @Filseta
    @Filseta 5 років тому +5

    አቤልዬ ውድድድነውየማረግህ

  • @nikut4743
    @nikut4743 5 років тому

    I liked Abel... seems a good guy.

  • @chxgdr2241
    @chxgdr2241 5 років тому

    Me too I wanna be dizineer 🙏🙏🙏🙏🙏my dream

  • @Eri-Freedom
    @Eri-Freedom 5 років тому +1

    Yhish astelita lij , konjo bithonim keswa yebeletu konjowoch moltew new demo le kunjina hudu tigrai lay min yemesaselu chikoch

  • @Bemnet_uk
    @Bemnet_uk 5 років тому

    Abelo betam madenkeh zefang neh..........mastiye yene konjo sewedsh

  • @mezertgushuethiocplebrites4259
    @mezertgushuethiocplebrites4259 5 років тому +1

    Wow

  • @why5345
    @why5345 5 років тому +5

    Abaleya😍😍😍

  • @amytube1013
    @amytube1013 5 років тому +2

    ማስተዋል ተረጋጊ ምንም ሳትሰር ይህ ሁሉ ጉራ አቤሎ እወድሃለሁ ጥሩ ሙዚቀኛ ጥሩ አባት ነህ

  • @user-sn6dz6ve2t
    @user-sn6dz6ve2t 5 років тому +13

    አቤሎ በርታ ፈጣሪ ልጆችህን ያሣድግልህ

    • @user-jg3rd3ks2g
      @user-jg3rd3ks2g 5 років тому

      ቆይ እስኪ ልጠይቃችሁ ውዶች አቤል ማለት ባለቤቱ በይህወት የለችም አይደል?

    • @SS-wf3vq
      @SS-wf3vq 5 років тому

      @@user-jg3rd3ks2g አዎ ዬለችም

  • @user-hb5ti9yx2l
    @user-hb5ti9yx2l 5 років тому

    ብጣሻም ነገር ነሸ ጉረኞ ነሸ እከካም አቤሎ ምርጥ ሰው

  • @user-gr6tt9qq6l
    @user-gr6tt9qq6l 5 років тому +2

    ማስተዋል ግን ቀስ በይ ዘመን ላይ ትወናሽን እወደዋለሁ

  • @ethiomeket1338
    @ethiomeket1338 5 років тому +48

    ማስተዋል አትቅበጭብኝ
    ካለበለዚያ እነንትና በአንድ ቪድኦ ያብጠለጥሉሻል!

    • @almazngatu5511
      @almazngatu5511 5 років тому

      Kkkk wagawn bestwat teru nber

    • @helenbaby8427
      @helenbaby8427 5 років тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @hhhh7280
      @hhhh7280 5 років тому

      mulu Tube ክክክክክክክክክክክ

    • @abebayegle1495
      @abebayegle1495 5 років тому

      Tkkkl

    • @chxgdr2241
      @chxgdr2241 5 років тому +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍

  • @almetaminas8539
    @almetaminas8539 5 років тому

    ታማኝ ውንድ ስወድ ኣቤል እና ጎሳዬ የኔ ኣንደዮች

  • @memesanta5216
    @memesanta5216 5 років тому +11

    ይቅር ይበለኝ እና ሰላም ተስፋዬ ሰጎን ሚፍጠር ማስተዋል በጣም ነው የምጠላቸው ራቁታም

  • @cornercellcornercell5831
    @cornercellcornercell5831 5 років тому

    Abelo yeteregaga sew new betam des ylejnal hulechwm selamachu ybza

  • @kingsolomon1724
    @kingsolomon1724 5 років тому

    I love her

  • @anupermyloveparthanupre9912
    @anupermyloveparthanupre9912 5 років тому +5

    አቤል ውድድድድድ

  • @woyini2675
    @woyini2675 5 років тому

    የለቅሶና የመብራቱ ነገር ሴፍሻ በጣም አሳከኝ