የእጀራ ምጣድ ዋጋ በኢትዮጵያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лют 2024
  • seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, M, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian
    comedy,HM หีบ ทด 14 - zetenegnaw shi sitcom
    drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies, amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019, ethiopian, ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on
    ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun, seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma, ethiopian music 2019,zebiba

КОМЕНТАРІ • 145

  • @johannessteckenreiter178
    @johannessteckenreiter178 4 місяці тому +64

    ሻጩ በጣም ጎበዝ የማስረዳት ችሎታው በደንብ ሰው እንዲረዳ አድርጎ ነው የሚያብራራው ጎበዝ

  • @user-jd8sg5pl9k
    @user-jd8sg5pl9k 4 місяці тому +18

    ማሻአላህ ብር ካለ ምን ጠፍቶ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ስፈልገዉ አገኘሁት❤❤

    • @user-nk1ug9dg7l
      @user-nk1ug9dg7l 3 місяці тому

      ቤተሰብ ሁኑኝ በቅንነት

  • @Suadismael817
    @Suadismael817 4 місяці тому +12

    Iam from Republic of Somaliland love ❤️ Ethiopia 🇪🇹

  • @user-pm3xj9bc5n
    @user-pm3xj9bc5n 3 місяці тому +5

    ሻጩ በጣም በጣም ጎበዝ ነህ !!!ጉልበትህ ዘመንህ ይባረክ !!!!!!!!!!

  • @user-dc6bs6ts6r
    @user-dc6bs6ts6r 3 місяці тому +5

    እቃዎቻችዉ በጣም ጥሩ ናቸዉ ይበልጥ ደግሞ ሀዋሳ ብራንች ብኖራችዉ በጣም ጥሩ ነበረ፡፡👍👍👍👍👍

  • @user-pt2rv9vg3l
    @user-pt2rv9vg3l 3 місяці тому +9

    ስልክ ቁጥርህን አስቀምጥ አገላለፅህ በጣም ጥሩ ነው የምፈልገው እቃ አለ

    • @user-nk1ug9dg7l
      @user-nk1ug9dg7l 3 місяці тому +1

      ቤተሰብ ሁኑኝ በቅንነት

  • @ambaselyoutube4415
    @ambaselyoutube4415 3 місяці тому +5

    ባለቤቱ ወይም ሻጩ የስራ ሰው ነው የማስርዳት ችሎታው Good job❤

  • @meryemsisay5447
    @meryemsisay5447 3 місяці тому +5

    በጣም ድንቅ ምርት በሃገሬ የሰራው እጅ ያስተዋወቀው አንደበት ይባረክ አደውልልሃለሁ ወንድም አለም💝💪💝💪💝💪💚💛❤

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 4 місяці тому +4

    ጎበዝ የስራ ሰው እንዴት እንዳብራራህልን ጠንካራ ሰራተኛ ያነቃቃል በርታ እህቴ ምርጥ ፕሮግራም ነው 👍 ያቀረብሽው አንችም ጎበዝ ጠያቂ ኘሽ

  • @user-bu4mm3wy2r
    @user-bu4mm3wy2r 11 днів тому

    ቁጥሪህን አስቀምጥልን በጣም ጥሩ ውጭ ገዝተን የሚንወስደው ሁሉ አጋረችን አለ ማሻ አለህ

  • @user-nk1ug9dg7l
    @user-nk1ug9dg7l 3 місяці тому +3

    ዋው አሪፍ ንጋዴ ነው ጎበዝ በርታ ገበያ ትስባለህ

  • @HabibaHabi-fl4yv
    @HabibaHabi-fl4yv Місяць тому +1

    አግዚያብሔር ይስጥህ እኔ መግዛት ስለምፈልግ ወደ ራያ ቆቦ የሚያደርስልኝ ሰዉ ካገኘሁ እገዛሀለሁ ባለ 7ኪሎ ዳቦ የሚጋግረዉን የተሟሸውን ባለ 16000ሸ ብሩንእፈልግ አለሁ በተረፈ አመሰግን አለሁ

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 3 місяці тому +3

    ብሩ ነው እንጂ እቀው ዋው ነው አናመሰግናለን ቆንጅየ በተለይ ምጣዶቹና እስቶቡ ሀሪፍ ነው ሻጩም በደንብ አብራርቶማስረዳቱ በጣም ጎበዝ ❤❤❤❤❤

  • @BibleTip
    @BibleTip 4 місяці тому +9

    የመሶቡ ዋጋ ??????

  • @user-py5sx7dc7i
    @user-py5sx7dc7i 4 місяці тому +5

    Waw merci beaucoup ❤❤

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 3 місяці тому +5

    እናመሰግናለን ቦሌ ስትመጡ ግን ዋጋ እንዳትጨምሩብን🙏

    • @user-nk1ug9dg7l
      @user-nk1ug9dg7l 3 місяці тому

      ቤተሰብ ሁኑኝ በቅንነት

  • @sumeyasumeya9474
    @sumeyasumeya9474 4 місяці тому +4

    ይገርማል የግድግዳው

  • @bezayechirsmasderibsa9497
    @bezayechirsmasderibsa9497 3 місяці тому +4

    የመሶቡ ዋጋ ስንት ነው?

  • @user-zt6hw6od1u
    @user-zt6hw6od1u 3 місяці тому +3

    uffffff desiiii siliio ara tebareku gin yeti new yalew❤❤❤❤

  • @emebaemuti951
    @emebaemuti951 3 місяці тому +3

    ሻጩ አገላለፁ ግሩም ነው ! እናመሰግናለን !

  • @kidistsemu9219
    @kidistsemu9219 4 місяці тому +4

    Betam Arif nw metadu

  • @ayshamohammed1969
    @ayshamohammed1969 24 дні тому +1

    አቦ ይመችህ የስራሰዉ ጀግና ትመስላልህ

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 4 місяці тому

    Wow yetmashew 1gna gobze bertu

  • @user-jo9hw5pe6m
    @user-jo9hw5pe6m 4 місяці тому

    ልዩ.ነው🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-kr1uu2lb5v
    @user-kr1uu2lb5v 4 місяці тому +4

    zewter geneya andegna nachi
    weyni andegna nesh gobez teyakwochesh ...konfidensesh...keltefenash berchi gobeze🙏

  • @tsidutaye1285
    @tsidutaye1285 2 місяці тому

    Good job

  • @yemariyamlij6431
    @yemariyamlij6431 4 місяці тому +6

    እምበርትሽን ሸፍኜ ምን ጉድ ነው ዘንድሮ

    • @user-kr1uu2lb5v
      @user-kr1uu2lb5v 4 місяці тому

      ere lejetua kul nat enbertua aytayem!!

  • @umjamalbalagerwa
    @umjamalbalagerwa 4 місяці тому +4

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱዉላአሂ ወበረካአትሁ ማሸአላህ ደስ የሚሉ የእንጀራ ምጣድች የሰሩ እጆች ይባረኩ ጥበብ በየቦታዉ ይስፋፋ ክሩ መረጅ ነዉ ኮበሩልን

    • @user-qh4it5qq1h
      @user-qh4it5qq1h 4 місяці тому

      وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @tarikumekonnen8021
    @tarikumekonnen8021 4 місяці тому +3

    የመሶብ ዋጋ አልተነገረንም

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 4 місяці тому +3

    በጣምጎበዞችወሎታደርሳላችሁ

    • @hayattube6234
      @hayattube6234 3 місяці тому +1

      እንሰባሠብና እናስመጣ ብዙ ከሆን ያመጡ ይሆናል

  • @fikirm2162
    @fikirm2162 4 місяці тому +3

    Wed wechi atelkume

  • @ommohmed1843
    @ommohmed1843 4 місяці тому

    በጣም ቆንጆ ነው የት ነው ቦታው

  • @minajamalpooran72
    @minajamalpooran72 4 місяці тому

    ስንት፡ነው፡በጣም፡ያምራል

  • @ahmedseid8431
    @ahmedseid8431 3 місяці тому +1

    በጣም ውድ ነው

  • @user-sd5gr8wb6d
    @user-sd5gr8wb6d 4 місяці тому +5

    ቁጡሩን አስቀምጭልን

    • @user-nk1ug9dg7l
      @user-nk1ug9dg7l 3 місяці тому

      ቤተሰብ ሁኑኝ በቅንነት

  • @GannaPotter
    @GannaPotter 28 днів тому

    የትአካባቢነዉእባክሺበጣምተቸግራለዉ

  • @Selina6648
    @Selina6648 3 місяці тому +1

    ወደክፍለ ሃገር እንዴት ማግኛት ይቻላል ???

  • @user-bh9ty6yj7m
    @user-bh9ty6yj7m 4 місяці тому +2

    ማሻአሏህ ኢሻአሏህ አገር ሰመጣ እገዛለሁ

  • @fikirtehabtemariam4550
    @fikirtehabtemariam4550 3 місяці тому +1

    በጣም ምርጥ ነው ወደ ክፍለ ሀገር ትልካላችሁ?

  • @HayatkedirHayu-im4lb
    @HayatkedirHayu-im4lb 2 місяці тому

    yetnew megegnachu

  • @user-qp3od7wb5m
    @user-qp3od7wb5m 2 місяці тому

    በጣምነዉየሚምሮ

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se 4 дні тому

    ሱበሀናላህ መኖርጉድያሳያል ማሻአላህ

  • @munaweshuyoutoup5031
    @munaweshuyoutoup5031 3 місяці тому +2

    Gobez berta betseb honenale

  • @mulumekuriya7270
    @mulumekuriya7270 3 місяці тому +1

    Ad eras ha yet news ?

  • @elsaayesus8344
    @elsaayesus8344 3 місяці тому

    shashamanne gabaya sirilen wude please

  • @senaitminaye1281
    @senaitminaye1281 3 місяці тому +1

    አድራሻህ የት ነው ወይ ስልክ??????????????

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7z Місяць тому

    እነመስግነለን ከስደት መልስ እንገዛለን እንደ እግዝይቢሒራ አምላክ ፍቃድ አገራችንን ሰላም ይድረግልን

  • @weiynshetdemta
    @weiynshetdemta 4 місяці тому

    የት ነው ሚገኘው ስልክ ቁጥራችሁን አስቀምጡልን

  • @Eli-wp5ul
    @Eli-wp5ul 3 місяці тому +1

    Yet new gen yemigegnew ?

  • @user-sd5gr8wb6d
    @user-sd5gr8wb6d 4 місяці тому

    ዬት ነው

  • @haymi410
    @haymi410 4 місяці тому +4

    ለማዘሬ ሰርፕራይዝ ምጣድ እና እስቶቨ ፈልጌ ነበር ቴሌግራም ላይ ብደውልም አታነሱም

  • @Aster-zp7im
    @Aster-zp7im 4 місяці тому +1

    Turu new

  • @user-uy2bh9jy8c
    @user-uy2bh9jy8c 4 місяці тому +1

    ግን እኛ አገር ወሎላይ ገመድ ወይምቻርሸር ይሰራል ድክመት የለውም

  • @yalemzewdasmamaw2234
    @yalemzewdasmamaw2234 4 місяці тому +1

    ምጣዱ በጣም ውድነው

  • @betytube1874
    @betytube1874 21 день тому +1

    Are weda dubai lakulgn please

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 4 місяці тому

    ሰላም❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Redu-dv8bz
    @Redu-dv8bz 2 місяці тому

    Talagiram Alachu ??

  • @tigs2298
    @tigs2298 4 місяці тому +1

    Ye mitad zer ayibelim

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 3 місяці тому

    የትነው

  • @NIGISTGEBIRE-dx8zh
    @NIGISTGEBIRE-dx8zh 3 місяці тому

    ቦታውንና ዋጋቸውን በደንብ ግለጹልን።

  • @yavi7181
    @yavi7181 4 місяці тому +7

    ስልክ ቁጥራችሁን ብትገልፁልን ደውለን እንድንመጣ

  • @alamug8120
    @alamug8120 2 місяці тому

    ስላም፣ አድራ ፣ከላችው ላኩልኝ

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 4 місяці тому +3

    በጣም ጥሩ ነው ሀሳቡ ነገር ግን የእንጀራ እና የዳቡ የተባለው ኤሌትሪክ በግለት
    በገመዱ ላይ የሚፈጠር ችግር አይኖርም ወይ

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 2 місяці тому

    Ere le wuchi gezchew voltaju 1 adelem .min largew

  • @emabetestifanos8990
    @emabetestifanos8990 3 місяці тому

    የሚገርም ነው የእንጀራ መሰቀመጫ የአልሙኒየም ሰንት ነው

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k 4 місяці тому +4

    ዳቦና እንጀራ የሚሰራው በአንድ ጊዝ ሁለቱንም መስራት ይቻላል? ግን በምን መብራት

    • @user-wt4nk6ie4e
      @user-wt4nk6ie4e 4 місяці тому +1

      ይችላል እኔ አለኝ ውደ

  • @user-xe6mt8cz6t
    @user-xe6mt8cz6t 4 місяці тому +1

    ስልክቁጥር

  • @abebuzeleke3586
    @abebuzeleke3586 4 місяці тому +1

    ኦነሱ፣ይደርሳሎ፣ወይ፣

  • @buzetadesse8594
    @buzetadesse8594 3 місяці тому +1

    Silkachun asqemxu

  • @user-jm6se5dg6s
    @user-jm6se5dg6s 4 місяці тому +1

    kiflagar edet nw yemitadarsu

  • @Asterdebela
    @Asterdebela 3 місяці тому +1

    Ymtado waga sent new

  • @user-ir7uw8xb1r
    @user-ir7uw8xb1r 3 місяці тому

    የኔ ወንድም ስልክህን ላክልኝ???

  • @OmanOman-oq4ls
    @OmanOman-oq4ls 8 днів тому

    ❤🎉😢😊

  • @zenebeberehe7257
    @zenebeberehe7257 3 місяці тому

    በቀረንጫፈ ለመሰረት ይቻላል ወይ?መሰፈረቱሰ?❤

  • @taanhabchyethiopia3643
    @taanhabchyethiopia3643 3 місяці тому

    ቅጥር ምልክ ይችላል?

  • @ArkaanMJA100
    @ArkaanMJA100 3 місяці тому

    Le sera nebar ye falkot kefla agar sela hona mabrat yexefal endat new bejenter

  • @RahelAsemare-wp1cy
    @RahelAsemare-wp1cy 4 місяці тому

    ስልካችሁን አስቀምጡልን

  • @ibelongs.tojesus6439
    @ibelongs.tojesus6439 4 місяці тому +6

    First of all you did good job , there is no electric power in Ethiopia

  • @birketayebelachew8577
    @birketayebelachew8577 4 місяці тому +6

    አድራሻችሁ የት ነው

    • @user-yq3oq6cf1l
      @user-yq3oq6cf1l 4 місяці тому

      አድራሻችዉ የት ነው

    • @user-kr1uu2lb5v
      @user-kr1uu2lb5v 4 місяці тому

      vidowen muluwen betayutko aderashawen tagegnutalachu

  • @Redu-dv8bz
    @Redu-dv8bz 2 місяці тому

    er Adirasha Asikemitu

  • @gurfa2658
    @gurfa2658 3 місяці тому +1

    B hewunte begrome mibraerya saw endgbawo arge nwo metsrdawo

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 Місяць тому

    thak.you❤❤ 8:29

  • @yeromneshyemane6720
    @yeromneshyemane6720 4 місяці тому +4

    ስታወሪ ስልክ አትናገሪም ሰው በምን አድሬስ ይምጣ ዝብሎ ወሬ

    • @user-kr1uu2lb5v
      @user-kr1uu2lb5v 4 місяці тому

      selkun esu geltsotaleko so lijetua megeltse aytebekebatem !

    • @leratub6791
      @leratub6791 4 місяці тому

      ሲልክ ጠቀምጦወል መጨረሻለይ ነው

  • @LoveTecno-cz6ko
    @LoveTecno-cz6ko Місяць тому

    እባካችሕ ስልክ ለጥር ላኩልን በውስጥ ያለዎት በውጪ አገር ስለሆነ

  • @user-qp4sp6hy5z
    @user-qp4sp6hy5z 4 місяці тому +1

    16ሽህ የሚባለው ምጣድ መጨረሻው ነው ስልክ ቢቀመጥ

  • @sefrashrediandeta4620
    @sefrashrediandeta4620 3 місяці тому

    ስልክ ቁጥራችሁን አስቀምጡልን እባካችሁ

  • @HannaNigusa
    @HannaNigusa 4 дні тому

    የትነውአድራሻ

  • @yalembeza3163
    @yalembeza3163 Місяць тому

    ዋጋው ?????

  • @fantayyusuf470
    @fantayyusuf470 4 місяці тому +1

    ሰልክ የልም

  • @aminaasharif9494
    @aminaasharif9494 14 днів тому

    ስልክ

  • @zehaw8305
    @zehaw8305 3 місяці тому

    የእንጀራ መሶብ ዋጋ አልነገርሽንሞ ስንት ነው?

  • @user-gw3no7ms7h
    @user-gw3no7ms7h 3 місяці тому

    ስልክ ቁጥር አስቀምጥ

  • @BibleTip
    @BibleTip 4 місяці тому +4

    አድራሻ ???

    • @OmuMrad245
      @OmuMrad245 3 місяці тому

      ስልክ አሰቀምጠዋል ውደ ግን የትአባባቢ ይሆኑ መሶብ እፈልግ ነበር

  • @ematiii
    @ematiii 4 місяці тому +1

    ሆሳዕና ትገኛለችሁ?

  • @zemenaybaye7457
    @zemenaybaye7457 4 місяці тому +2

    በምን ይገኛሉ ያለ አድራሻ?

  • @user-vd8xh5lb5f
    @user-vd8xh5lb5f 3 місяці тому

    አድራሻችሁን እና ስልክ ቁጥራችሁንብትነግሩን

  • @user-uu3jd2fe9c
    @user-uu3jd2fe9c 3 місяці тому +1

    ቅርንጫፍ ሀዋሳ አላችሁ?

  • @zeay4215
    @zeay4215 4 місяці тому +3

    ስቶቫችሁ መቀነስ መጨመሩ የሚችል ቢሆን አሪፍ ነበሮ

  • @user-cs7tc5jh3r
    @user-cs7tc5jh3r 4 місяці тому

    መብራት የለም😢

  • @sartt1717
    @sartt1717 4 місяці тому +1

    እስቶባችሁመቀነስምይሁንመጨመርአይቻልምለምንመቀነሻአይደርግለትም