የመሲ ሩዝ አማረኝ ያለችው ነፍሰ ጡር ተመልካቻችን ሰርፕራይዝ ተደረገች 😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 чер 2022
  • #BrexHabeshawi#Brex#ብሬክስሀበሻዊ
    ብሬክስ ሁሌም አዲስ 🆓🆕
    ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት፣በጎነት
    Welcome to my channel I'm Brex from Ethiopia
    if you subscribe to my channel you get more benefit with tech news, Vlogging video around Ethiopia, Funny Videos, and also Challenges So check my channel and subscribe now🔽😊
    ⏩ / brexhabeshawi
    😊Please write a comment, share, and like the video. ENJOY!!!
    የ Brex Habeshawi ትክክለኛ የሶሻል ሚድያ አድራሻዎች
    👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇
    ዩትዩብ 🔴 / brexhabeshawi
    ፌስቡክ 🔵 brex.habeshawi.92
    ኢንስታግራም📷 brex_habeshawi22
    ትዊተር 🐦 Brexhabeshawi66?s=09
    ቲክቶክ 🌏 tiktok.com/@brexhabeshawi22
    ቴለግራም📺 t.me/BrexHabeshawi
    ፌስቡክ ፔጅ ✔ BrexHabeshawi0/
    Ethiopia | Ale Tube | Ale Tube Extra | Ale Tube | Ale UA-cam | Alex Brown | Ale UA-cam | Alexis Alex | Alex Tube | ethiopian comedy , Ethiopian UA-camr, funny reaction, Ale Tube Ethiopia, Famous UA-camr, Ethiopian Artist, Ethiopian movie,Nahi Tube,mahikid vlogs,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining,cryptocurrency,crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019, brex, brexhabeshawi, ብሬክስ,ብሬክስሀበሻዊ,ብሬክስሐበሻዊ,brex&messi,messitube,messibrex,mahikid vlogs,Fanisamri,Vlogs,
    ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ethiopian music,new ethiopian mmusic,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy, Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur, New Ethiopian Orthodox Mezmur, Eregnaye, Dink Lejoch, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethio Forum, Abiy Ahmed, Ethiopian News, Breaking News, Gege Kiya, Gigi Kiya, Yoni Magna, Jiji Kiya, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, Veronica Adane, Selam Tesfaye, Hanan Tarq, Dallol Entertainment, Babi, Abrelo HD, AC, Aser Tad, Manda, ZEHA, Kana TV, EBSTV Worldwide, Fana TV, TPLF, Ethio 360, Yeneta Tube, New Tigrigna Music, New Oromo Music, Adanech Abebe, The ATR, Rakeb Alemayehu, Ehuden be EBS, Kdamen Keseat, New Ethiopian Movie, New Ethiopian Amharic Movie, New Ethiopian Film, Ethiopian Comedy, Habesha Tik Tok, New Ethiopian Music 2022, Hachalu Hundessa, Arts TV Worldwide, Frash Adash
    📎🎵 Track Info: Title: Colony by tubebackr Genre and Mood: Dance & Electronic + Dark --- 🎧 Available on: Spotify: spoti.fi/3BDSrGM
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 308

  • @BrexHabeshawi
    @BrexHabeshawi  2 роки тому +41

    ከስር ያለው ሊንክ በመጫን እህታችን ሰብስክራይብ አድርጓት
    ገነት ወሎ ዩቱብ 🔽🔽🔽
    ua-cam.com/channels/BFH3zs0oeLozBeuf2SLKrA.html

    • @Mebrat146
      @Mebrat146 2 роки тому +1

      እሺ ብሬክስ በዋትሳፖ ላገኝህ እፈልጋለሁ እንዴት ላግኝህ ቁጥርህን ወይ መሲን

    • @user-ke9ee9ck1t
      @user-ke9ee9ck1t 2 роки тому +1

      መሲ እኔ ደግሞ ልብስ አምሮኛል የት ነው የገዛሽው በኦላይን ወይስ እንደት ነው አማና መልሽልኝ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому

      @@Mebrat146 ሰብ አርጊኝ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому +1

      @@user-ke9ee9ck1t ደምሩኝ

    • @msaleyoutube3395
      @msaleyoutube3395 2 роки тому +1

      ሠላም ብሪክሥ እባክህ እህቴ ጠፋታብኝ ነዉ እደት ላግኝህ በምን እደማፈላልጋት ግራገባኝ ሀገርም ሥደዉል ከኔ አድሥ ነገር ይፈልጋሉ ምን እደማርግ ግራገባኝ እባክህ ተባበረኝ ብሬክስ ወንድሜ

  • @user-fw9ef4ll9y
    @user-fw9ef4ll9y 2 роки тому +31

    ስታምሩ እንደዚህ ነው ኢትዮጲያዊነት በርቱልን ቤተሰቦቻችን

  • @dembechatube
    @dembechatube 2 роки тому +54

    *_እንኳን ለጻድቁ አባታችን ለአቡነ ተክለሃይማኖት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችንን በጸሎታቸው በበረከታቸው ይጠብቁን እንኳን አደረሳችሁ_*

    • @azamerafenataw6105
      @azamerafenataw6105 2 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

    • @user-kr4nz4jj4n
      @user-kr4nz4jj4n 2 роки тому +2

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @ethiopiaagere5699
      @ethiopiaagere5699 2 роки тому +1

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

    • @martagrmay370
      @martagrmay370 2 роки тому +1

      🙏🙏🙏

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому

      @@user-kr4nz4jj4n ደምሩኝ

  • @wudemoges4971
    @wudemoges4971 2 роки тому +28

    ወይኔ ሲያምር እኔንም አማረኝ መስዬ ነገር ግን ኢትዮጵያ ነው ያለሁት አይይ በዚህ ኑሮ ውድነት እንዴት እሰረዋለሁ አምሮኝ ይቀራል እንጂ ኡፍፍፍ

    • @haneytube5326
      @haneytube5326 2 роки тому

      ስሪው ቀላል ነው

    • @user-lb7ye4xy1l
      @user-lb7ye4xy1l 2 роки тому +1

      ማወቅሺም ጥሩነዉ ሀሀሀ

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 роки тому

      ቀላል ነዉ ስሪ

    • @natanlema9249
      @natanlema9249 2 роки тому +4

      ​@@haneytube5326 መስራቱ አይደለም የከበዳት ኑሮ ውድነቱ ነው

    • @wudemoges4971
      @wudemoges4971 2 роки тому

      @@natanlema9249አንቺ ተረድተሽኛል እማ

  • @rabiaabuye1255
    @rabiaabuye1255 2 роки тому +8

    አላህ ይጨምርላችሁ እንድህን ስንዋደድ ደስ ይላላ አንችም አላህ በሰላም ይገላግልሽ መሴም ምርጥ ሰው ነሽ ሳሪየም አንችም ምርጥ ሰው ነሽ ይሉትን ደግም አላህ ይጠብቅልን ቤተሰቦቻችንን

  • @user-ie1uc3gz2p
    @user-ie1uc3gz2p 2 роки тому +17

    🔴@አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ@🔴
    የዛሪዋን ውብ የተባረከች ቀን ለማየት ለወፈቀን ጌታ የተደራረበ ምስጋና ይገባው።
    🔻 ስንቱ በተኛበት ቀርቷል
    🔻 ስራን ትቶ ወዴ ሂሳብ ተሸጋግሯል
    🔻የዛሬዋን ብርሃን ለማየት ተነፍጓል
    🔻የመጨረሻ መለየትን ተለይቷል
    ታዳ እኛን በሰላም አሳድሮ ሙሉ ጤናችንን ጠብቆ መንፈሳችንን አድሶ የዛሬዋን ቀን ስጦታ ያበረከተልን ጌታ አናመሰግንምን።ፕሮፋይሉን #ቤተሰብ ይሁኑ ይቀላቀሉ👈👈

  • @dhxgdhdtdc8667
    @dhxgdhdtdc8667 2 роки тому +4

    ማርያምን ስታምሩ ያሀነው ባህላችን ፈጣር አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @zahraargobawatube887
    @zahraargobawatube887 2 роки тому +1

    ማሻአሏህ ወሏህ በጣም ነው ደስ የምትሉት ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት በረካሁኑ ብሬክስና መሲ ሳሪዬ አሏህ ሶብሩን ይስጥሺ

  • @Ethiopia.143
    @Ethiopia.143 2 роки тому +6

    የእውነት አንዱ የአንዱን ሀሳብ ሰምቶ ተሳስቦ ሲአዩት እንደራሴ የአለው የደስታ ስሜት እንዴት ደስስስ ይላል እኛ ኢትዮጵያዊያኖች ይህ ነው የሚአምርብን ደስ ትላላችሁ

  • @Helatube1221
    @Helatube1221 2 роки тому +6

    ውይ መሲዬ ተባረኪ ብሬክስ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የመልካምነታችሁን ዋጋ ፈጣሪ ይክፈላቹ 🙏 ሮባዬ የኔ ውድ እደግ በልልን የኔ ጣፍጭ❤❤

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 2 роки тому +5

    ሳሪዬ እግዚአብሔር ያፅናሽ ጥቁርቁር ብለሽ ሳይሽ ደነገጥኩ የወድምሽን ነፍስ ይማርልን መሲዬ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይስጥሽ እርጉዟም በሰላም እመቤቴ ትገላግልሽ

  • @allamallam7725
    @allamallam7725 2 роки тому +15

    ዋውው ብጣም ታምራላችሁ እንካንም ያማርሽን ነገር አግኝሽ እህታችን መሲየ የኔ ባለሞያ እግዚአብሔር ያክብርሽ የኔ ውድ

  • @user-rt3oj8uz4v
    @user-rt3oj8uz4v 2 роки тому +3

    እድህ ስንሆን ነው የሚያምርብን ምናለ ሀገርም እደዚህ ብንዋደድ ባንገዳደል ስታምሩ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ይጨምርላችሁ መሲየ የኔ ቅን ሴት እውነት እኔ ኬኔቶ አምሮኝ ስሰቃይ አይቸዋለሁ ብናገር ኑሮ ያመጡልኝ ነበር ማለት ነው እየፈራሁ ሳልናገር ወለድኩ በጣም እንቅልፍ ሁሉ ይነሳል አማረኝ ማለት ተባረኪ
    እኔ የምለው አንተ ነህደ ያረገዝከው እንደ ተውላት እንጅ ቆይታ እድትበላው ክክክክ እያዋራኮ እሱ ሊጨርስባት ነው

  • @user-ok2tv2dw3i
    @user-ok2tv2dw3i 2 роки тому +9

    እጅሽ ይበርክ መሲ የሮቤል እናት

  • @Max-zd3pg
    @Max-zd3pg 2 роки тому +4

    ሳርዬ የኔ ውድ መሲይ የሰው ልክ እጅሽ ይባረክ እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ እህቴ ❤😍

  • @rhama.9649
    @rhama.9649 2 роки тому +7

    አንድነታችን ውበታችን አለህ እምዬ ኢትዮጵያ አለህ ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 роки тому

      አሚንንንያረብ🤲🤲☝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @user-wr6dw1fk4s
    @user-wr6dw1fk4s 2 роки тому +6

    ማሻ አላህ ዋው ደሥ ይላል ኢቶዬጲያ ማለት እዲህ ነው

  • @user-yg2pn5wf9j
    @user-yg2pn5wf9j 2 роки тому +2

    ተባረኪ መሲዬ እህታችን እመብርሃን ትቅረብሽ❤❤❤

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t 2 роки тому +2

    መሲ የኔ ቆንጆ አላህ ያክሽብርሽ ውዴ
    ነብሰጡሯም አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ አቅፈሽ ሳሚ
    ወድሜ አንተም ጎበዝ ልጅ ነህ ስሜቷን መረዳትህ ራሱ በቂ ነው

  • @azamerafenataw6105
    @azamerafenataw6105 2 роки тому +2

    በሳላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ደግሞም ለክርስትናው ተቀላቅላችሁ የምናያችሁ ያድርገን

  • @user-ti6te3ek6q
    @user-ti6te3ek6q 2 роки тому +6

    አበሻ ማለት ይሄ ነው የኢትዮጲያ በአል ይህ ፍቅር ነው አምላክ ፍቅርና ሰላሙን ይመልስልን እግዚአብሔር አምላክ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 роки тому +1

      በጣም

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 роки тому +1

      መሲወላሂመርጥሰወ።ኩሮናመርመራ።ባለኑርመጥችአያችሁንበር።አለወደምምርመራ

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 2 роки тому +1

    መሰዬ የኔሰውአክባሪ ባለሞያነሽእኮ እህታችን እንኳንያማራሺን አገኝሺ በሠላምውልድሺ ለመሳምያብቃችሁ

  • @achutube1688
    @achutube1688 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን እህቴ በጣም ደስ ሚል አሰራር እግዚአብሔር ያክብርሽ ደስ ይላል

  • @user-jj1nh2kx1n
    @user-jj1nh2kx1n 2 роки тому

    ማሻአላህ ተባረካላህ. መሲየ ዉደ. ልዩነሺ አላህይጠብቅሺ ዉዱባልሺናልጂሺጋ ደግማቺሁምዉለዱ የኔምረጦቺ. አህታቺንምአላህበሰላምይገላግልሺ ወልደሺለመሳምያብቃሺ. መሲየ. ብሬክስ. ሮቤል ባላቺሁበትሰላማቺሁ ይብዛ. ብሬክስምረጥሰዉ

  • @tube703
    @tube703 2 роки тому +2

    ኢትዮጵያዊነታችንን እንድህ ነው አላህ ሠላሙን ያውርድልን ያረብ🤲🤲

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 2 роки тому +1

    ማሻአላህ መስየ ብሬክስ ሁለት መልካም ቅን ሠወች ናችሁ ተባረኩ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 роки тому +4

    ፍቅር ያብዛላችሁ ደስ ስትሉ

  • @taibataiba202
    @taibataiba202 2 роки тому +1

    ልጂቱየለቀቀችውን ቢዶወአላየሁትምነበር መሲግን ትልቅ ስው ነሽ እምስሪውሁሉ እጂሽይባርክ በጣምደስእሚልስራነው በርች

  • @doctorsemiratube
    @doctorsemiratube 2 роки тому +6

    እኔ ደግሞ ቻናሌ ሸር መደረግ አማረኝ kkkkkk

  • @aminahsen9676
    @aminahsen9676 2 роки тому

    ማሻአላህተባረከላህ መሲየ የኔደርባባ የኔባለሞያ ጀግናሴትእኮነሺ የምርትለያለሺ ምግቡ ምራቅያስውጣል ብልአፊያ ነብሰጡሪቱም እንኳንደሳለሺ👍👍👍👍

  • @user-xs1dl7db2k
    @user-xs1dl7db2k 2 роки тому +11

    እህቶቻችን ከዚህ ሂጃብ አስተሳሰር አሏህ ይጠብቃችው ሰው ለሂጃቡ ብሎ ስንት ስቃይ ያያል እዚህ ደሞ እንደዚህ

  • @user-hh1uo2gk5m
    @user-hh1uo2gk5m 2 роки тому

    መሲ እና ብሬክስ በጣም ነው የማደንቃችሁ የማከብራችሁ ከዚህ በፊትም አሁንማ ጭራሽ ሰው አክባሪ ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ እድሜና ጤና ገንዘብን ጠቃሚ እውቄትን ሂድያውን አላህ ይስጣችሁ

  • @masertimesi9598
    @masertimesi9598 2 роки тому +1

    ውይ ስታምሩ እህቶቸ በርቱ ፍቅራቹህ ያምራል ሳርየ ውይ የንየ ማር ምን ሁና ነው ጥቁር የለበሰችው ብየ ሳልጨርስ ነው የወንድሜን ሞት ስትል በእውነት ደነገትኩ እግዚአብሔር ነብሱን ይማረው አይዞሽ ❤

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 роки тому

    ዉዶቼ ሥታምሩ ሳርየ ፈገግታሽን ሥላየሁ ደሥ ብሎኛል ፈገግታሽ ናፍቆኝ ነበር ማማየ ሁላቹህም እመብረሀን ትጠብቃቹህ በያላቹህበት

  • @Fiyori-ye6qv
    @Fiyori-ye6qv 2 роки тому

    Mesiye አግዚኣብሄር ያክብርሽ መቸም ስለ ኣለፍሽቤት ነው የ ተርደሻት ያልደረሰበት ኣያውቖም

  • @user-sj5ce3pl1s
    @user-sj5ce3pl1s 2 роки тому

    መስየ እጂሽን ይባረክ እጉዝ ቀርቶ ያላረግዘነም ኣምሮናል ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5e 2 роки тому +11

    መሲ እጅሽ ይባረክ
    ኣሰራሩ ብታሳይን

  • @QweQwe-hs5lw
    @QweQwe-hs5lw 2 роки тому

    ሳሪ የኔ እናት አልስህ መፅናናትን ይስጥሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @abebachekol3611
    @abebachekol3611 2 роки тому +1

    ፍቅርን ሰላምን የመሰለ ምን አለ ተባረኩ ሰላማቹ ይብዛ ላሀገራችን የምያስፈልገው መተሳሰብና ፍቅር ብቻ ነው በጣም ታምራላቹ

  • @hawiitube1003
    @hawiitube1003 2 роки тому +1

    መስዬ መልካምዋ እህታችን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥሽ በጣም መልካም ሴት ነሺ 🇪🇹💐💐💐💐💯✅✅

  • @mekiyamekiya2744
    @mekiyamekiya2744 2 роки тому

    በጣም ጥረ፩ነው የረገሺው መስእጅሺ ይባረክ

  • @eitfalemyifiru7794
    @eitfalemyifiru7794 2 роки тому +2

    ሥታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @rishane9576
    @rishane9576 2 роки тому

    Ejeshe yebareke mesie konjo

  • @user-rj5qu8sl3f
    @user-rj5qu8sl3f 2 роки тому

    ማሻ አላህ እድህ ነው ወገን ሲተዛዘን ደስ ይላል መሲ እጂሺ ይባረክ እህቴ አችም ወልደሺ ለመሳም ያብቃሺ

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
    @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 2 роки тому +1

    እኳን በሰላም መጣቹ የኛ ጀግኖች ስታምሩ የኔ ውዶች

  • @mseyoutube8290
    @mseyoutube8290 2 роки тому

    መሲዬ የኔ መልካም ጎበዝ. ሳሪንም አፅናኑልን

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 2 роки тому +1

    መሲ ቁም ነገረኛ ተባረኪ👏👏👏👏
    ሳርተቾ❤❤❤

  • @eitfalemyifiru7794
    @eitfalemyifiru7794 2 роки тому +1

    ሣሪ ማር ውይ በጣም የምወዳችሁ አብራችሁ ሥለተገናኛችሁ

  • @user-it5qr3kf7i
    @user-it5qr3kf7i 2 роки тому +4

    ግን እሷ ናት እሱ ነው ያረገዙት የሷ ሆድ ጉድጓድ ነው😅😅😅😅ለጫወታ ብየ ነው እንዳታዟዙሩት

  • @user-eu7ih7ic9b
    @user-eu7ih7ic9b 2 роки тому +1

    ሰላም "ቤተሰቦቼ አደኛነው ምግቡ የተባረክ ይሁን ❣️💕ሳርዬ ባገኝሽ ደስይለኝነበር ሰወድሽ እግዚአብሔር ያጭናሽ

  • @iubabasuleyman6969
    @iubabasuleyman6969 2 роки тому

    ቢል አፍያ አላህ በስላም ይፈርጂሺ
    መሲ ሳላመስግንሺ አላልፍም

  • @zainasied615
    @zainasied615 2 роки тому

    መሻአላህ መሲየ አላህ ያክብርሺ ባለሞያነሺ

  • @tude-oi5zy
    @tude-oi5zy 2 роки тому

    መሲየ ሠላማችሁ ይብዛ

  • @user-vu5gp2qe8c
    @user-vu5gp2qe8c 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ መሲ እንዲ አንድ ስንሆን ስንፋቀር ስንተሳሰብ ያምርብናል ሠላማችንን ይመልስልን 🙏

  • @user-bc4jg1dc1h
    @user-bc4jg1dc1h 2 роки тому

    ሳሪዬአላህያፅናናሽ

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 Рік тому

    MASHA Allah Engidih Allah lijuan beselam tenama lij Lemewuled yabikat

  • @user-iq6ox3sf1s
    @user-iq6ox3sf1s Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እመቤት መሲ

  • @zainasied615
    @zainasied615 2 роки тому +2

    ሳሪየ ፍጣሪይ ያጥናሺ ለወድምሺም ነብስ ይማረ😭😭

  • @kelemaltay9719
    @kelemaltay9719 2 роки тому

    በጣም ደሥ ይላል ፈጣሪ ያሠረውን ፈቶ ደሥታውን ያሠማን እኔ ጎመን ወጥ እመደር ሒጂ ሣይሠጡኝ ቀርተው አልቅሻለሑ አያድርስ ነው የምር

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp 2 роки тому

    ዋው እጅሽ ይባርክ መሲዬ

  • @shewanenwekat9889
    @shewanenwekat9889 2 роки тому +1

    የሳዉዲ መግሉባ ደስ ይላል መሲ ተባረኪ

  • @user-ii3cs7cm4m
    @user-ii3cs7cm4m 2 роки тому

    ሚሲንዋ አማራት አሩጉዝከባድነዉ😍
    መሲአክመልካምሰዉናት ወላሂ
    መሻአላአላህይጨምርሺመሲ🌹🌹🌹🌹

  • @Bal846
    @Bal846 2 роки тому

    ሳርርርር ሰላም ብያለሁ እንድሁም ብረክስና መስስ እንድሁም የብረክስና የመስ ቤትሰቦች ዉድ የሀገሬ ልጆች ሁላቹሁንም ሰላም ብያለሁ መስ እጅሽ ይባረክ

  • @user-su9nd9xy4n
    @user-su9nd9xy4n 2 роки тому

    ሁላችንም ማሻ ወላህ ብያለሁ

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy

    ብሬክስ ፈጣሪ አምላክ ከፈቀደ እናተን ለማግኝት እቅድ አለኝ

  • @user-ls2tn3wm4t
    @user-ls2tn3wm4t 2 роки тому

    አዝናለሁ ሳርየ ቴክቶክነበርየማገኝሽእናምቴክቶክእንቢብሎኝነበርእንኳንምአየሁሽ።ነብስይማርለወንድምሽአናተንምፈጣሪያጥናችሁ

  • @tgtigraweyti1231
    @tgtigraweyti1231 2 роки тому

    ጎበዝ መሲ ቀጥልበት

  • @user-jk8tz7sz6m
    @user-jk8tz7sz6m 2 роки тому +1

    መሻአላህ መሲ ባልናሚስት ታድወንዝ ይቀዳል እሚባለው ሳሂህ ነው እውነት ነው አንቺና ብሬ። ጥሩነግር በማድረግ ታወቃላችሁ አላህ ዘንድም።ተቀባይ ይሁንላችሁ እረዥም እድሜ ከጤናጋር እመኝላችሆለሁ መስየ።የሮቢ እናት ቀጥይበት

  • @user-dg6ov2wu5n
    @user-dg6ov2wu5n 2 роки тому

    መሸአላህ መሲ ባለሙያ ነሽ መልካምነት ለራስ ነዉ ግን ልጂቶ ገና የአንዲ ወር ሀና እዳይሆን አማረኝ ያለችዉ ሆዶ የለም እሳ ከከከከከከከከከከከከ

  • @nuratube8673
    @nuratube8673 2 роки тому +1

    ዊ ሳሪ ስወዳት የኔ መልካም

  • @dembechatube
    @dembechatube 2 роки тому +6

    *_ሰላም ኢትዮጵያዊያን ኢትዮጵያዊነት ሙያዊነት ኢትዮጵያ በራሷ የሚያስኮራ ውበትና ሙያ የአለን ሰዎች ነን ዋው ደስ የሚል ሰርፕራይዝ ነው 😂😂😂 ምርጥ ሩዝ ግን እኮ እኔም ምርጥ ስራ ነው የምሰራ እስኪ ከማዳም ቅመሞች የሚወዳደረኝ ማን ነው 😂😂😂 ሙያ ብሎ ዝም ነው መወዳደር እንችላለን😂😂_*

    • @user-dq4nq4yf6e
      @user-dq4nq4yf6e 2 роки тому

      ደንበጭዬ😂😂😂😂የኛ ባለሙያ እስኪ ሠርተህ ሰፕራይ አርገኝ 😂😂😂😂😂

  • @nuratube8673
    @nuratube8673 2 роки тому

    አሏህ ሀገራችን ሰላም ያርግል አህለን ዉዶች

  • @sasaa6587
    @sasaa6587 2 роки тому +1

    ሳራየ የኔ ውድ አብሽሪ

  • @zebibamisebo7972
    @zebibamisebo7972 2 роки тому +1

    ኡፍፍፍፍፍ ሳሪየ በጣም ከሰሽ አይዞሽ ሰሪየ 🌹🌹♥♥

  • @hayattalahonn8729
    @hayattalahonn8729 2 роки тому

    ተባረኪልኝ እኴን ሰራሽላት

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 2 роки тому

    መሲየ አላህ ይባርክሽ የኔውድ እጅሺይባርክ

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 2 роки тому

    በጣምያምራል በግሉባ ከምር ሲያረግዙ ያምራል ማለትነው የኔናት በሰላም ውልደሽ እድናይ አምላክ አይለይሽ

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch 2 роки тому

    ሰላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ውድ እና እንቁ የሐገሬ ልጆች በያለንበት የአለም ዳርቻ የረበና ሰላም በሁላችን ላይ ይሁን በስደትም ያለነውን አላህ በሰላም ለሀገራችን ምድር ያብቃን ለወገናችን እና ለሀገራችም አላህ ሰላሙን ከየሩን ያስጥልን ክፉውን ነገር ያርቅልን ደግ ደጉን ብቻ እንድነሰማ ያድርገን በፍቅር እና በመተባበር ለእድገት እና ለሰላም በአንድ ላይ የምንሰራ ያድርገን ፈጣሪ ለኢርዮጲያችን እና ለህዝቦቿ ሰላምን ይስጣልን✅👍👍✅

  • @hayuyoutube2423
    @hayuyoutube2423 2 роки тому

    ዊይ መሲየ ሠዉ እኮ ነሽ ከልብሽ 😘😘😘😘

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 2 роки тому +1

    አላህ ያክብርሽ

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh3981 2 роки тому

    ተባረኪ መሲዬ

  • @sabrtube.6486
    @sabrtube.6486 2 роки тому +4

    ሰለም ሰለም የብሬክስ ቤተሰቦች በያለቹበት ፈጠሪ ይጠብቀቹ አንድናትን ፍቅርን ሰለምን አለህ ይመልስልን አንድናተችን ውበተችን ዉበታችን ነው

  • @user-hh4be3ek3s
    @user-hh4be3ek3s Рік тому

    መሲ ቅመም እኮ ነሽ ባለሙያ ማሻአላሕ ብያለሑ ውዷ

  • @bettybetty8062
    @bettybetty8062 2 роки тому +1

    መሢየ እኔም አማረኝ ታመጭልኝ ❤️❤❤

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 Рік тому

    Anchinim Allah yabertash

  • @user-ii3cs7cm4m
    @user-ii3cs7cm4m 2 роки тому

    ሳርዬሰላምነሺ😍😍😍

  • @user-bc4jg1dc1h
    @user-bc4jg1dc1h 2 роки тому +2

    ሳሪየኔቆጆ💞💞💞💞💞

  • @khadijayousef8903
    @khadijayousef8903 2 роки тому +1

    አለህ ይጫምሪለቹ

  • @appleandroid6937
    @appleandroid6937 2 роки тому

    ዋዉዉዉዉዉዉዉ ቅን ልቡ ይብዛ

  • @famileyyoutb5227
    @famileyyoutb5227 2 роки тому +1

    ወላሂ በአረቦች ምግብ አሰራር እጥፍ እቀጣሻለሁ በፈለግሽው ብትይ እዳታካብጂ😂😍

  • @user-re2fx5gf5m
    @user-re2fx5gf5m 2 роки тому +1

    መሲ የእርግዝናን ልክ ስለምታውቄው እንድሁም የሰፈሬ ልጂ በመሆንሽ ከልብ እውድሻለሁ መንገድሽን ሁሉ ፈጣሪ ይክፈትልሽ ሮባም እድግ ይበልልሽ እህትም ውለጂለት

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j 2 роки тому

    ሳሪ ዋውውውውው ይመቻችው ደስ ትላላችው

  • @fifififi3385
    @fifififi3385 2 роки тому

    ሳሮቾ መሲ ሁላቹውም ታምራላቹ ነፍሰ ጡሯም እማምላክ ትቅረብሽ

  • @halimhandres6999
    @halimhandres6999 2 роки тому

    ማር❤💛💚😭😭😭😭አላህትክክክልማሻአላህ

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v 2 роки тому

    ተባርኪ መሲ

  • @ssaa4365
    @ssaa4365 2 роки тому

    ዋዉ ያምራል መሲየ

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 2 роки тому

    ሽማሽ አላህ መስየ

  • @Tig12342
    @Tig12342 2 роки тому

    የኔ ቆንጆ ከነመልክ ሙያ

  • @janatath7473
    @janatath7473 2 роки тому

    🥰የተባረከ ይሁን

  • @jaharajahara2395
    @jaharajahara2395 2 роки тому

    አሪፍነው ደስስትሉ❤❤👍