Seifu on EBS: ከኢንጅነር ዋሴ ጋር ቆይታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 862

  • @hailemariamzewdu6402
    @hailemariamzewdu6402 7 років тому +2

    Thanks Seifu. Great respect for Engineer Wassie!!!

  • @eskuzaayuya2349
    @eskuzaayuya2349 7 років тому +1

    ከምድረ ቅራቅቦ ተዋናይ ባይ 10000000% እውነተኛ ምስጋ ሚገባው ና ሚደነቅ እንዲህ አይነት ሰው ነው.... ዋሴ ተባረክ እንዳተ ያለው ይብዛ ..... ሆዳም ባለስልጣንን ደሞ ልቦና ይሰጥልን

  • @ኤፍነኝያባቴዮሴፍልጅከወሎ

    መስከረም ይመጣል መስከረም ይሄዳል እኔን የናፈቀኝ መቸ ተሳክቶልኝ ሀገር እደምገባ ውድ የኢስላም ልጆች እንኳን ለኢድ አልሀዳ የኢድ ባእል በሰላም አደረሰን ሲቀጥል ብርቅ ነው እደ በኩራዝ አጥንቸ አጥንቸ በፓስፓርት ኢንጅነሬን ይዥ ዱባይ ዱቅ ብያለሁ

    • @ዜድነኝሳቂታዋ
      @ዜድነኝሳቂታዋ 7 років тому +2

      ኤፍ ነኝ ያባቴ ዮሴፍ ልጅ ከወሎ
      እኮን አብሮ አደረሰን የኔ ማርርርር ሰላምነሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ

    • @madinamadina6951
      @madinamadina6951 7 років тому

      እኳን አብሮ አደረሰን

    • @lovechannel9010
      @lovechannel9010 7 років тому +1

      Enkon abero adersen

    • @m.j5377
      @m.j5377 7 років тому +1

      ኤፍ ነኝ ያባቴ ዮሴፍ ልጅ ከወሎ እንኻን አብሮ አደራሰን አምነም አዲስ አመት ና ኢደል አደሀ አንድ ለይ ነባር አሁንም እንደዛው ማሻ አላህ

    • @yaraflower2046
      @yaraflower2046 7 років тому +2

      ኤፍ ነኝ ያባቴ ዮሴፍ ልጅ ከወሎ እንኳን አብሮ አደረስን

  • @kalyehabeshalij8139
    @kalyehabeshalij8139 7 років тому +33

    እኔ 12ተኛ ክፍል ሳለዉ ኢንጅነር ነበር ምኞቴ ከዛ ዉጤቴ ሲመጣ እኳን ለኢንጅነር ለሞራሌ እኳን ሳይጨነቅ ከማለፌዉ ዉጤት በሁለት እጥፍ ቀንሶ አጠናግሮ ለቀቀኝ😊😜 #ሰይፍየ እናመሰግናለን ዉድድ😍😍😍

    • @hermylovehermy6552
      @hermylovehermy6552 7 років тому +2

      Kal Ye Habesha Lij ክክክክክክክክክ አገላለፅሽ ነው ያሳቀኝ ይቅርታ።

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 7 років тому +2

      Kal Ye Habesha Lij ቃልዬ የኔ ባትሆኚ ይቆጨኝ ነበር kkkkkkkkkkkkkk

    • @amerahagos3513
      @amerahagos3513 7 років тому +2

      Kal Ye Habesha Lij
      kkkkkkkkk kaleye besak

    • @ከርታታዋስደተኛነኝ
      @ከርታታዋስደተኛነኝ 7 років тому +1

      Kal Ye Habesha Lij 😂😂😂😂😂

    • @kalyehabeshalij8139
      @kalyehabeshalij8139 7 років тому

      Hermy Love HermY Hahahaha 😍😍

  • @atiramalah8198
    @atiramalah8198 7 років тому

    በጣም ሊደነቅ ሚገባው ምርጥ ኢትዮጵያዊ
    የስንት እናቶች ጤና እና ጉልበት መቀነስ የቻለ ምርጥ ኢንጅነር እንዳንተ ያሉ ምርጥ ሰዎች ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ በጣም ነው ማመስግንህ ኑርልን።

  • @nigatnadew7730
    @nigatnadew7730 7 років тому +2

    Dear Eng. Wassie, I'm proud of your principle and practice: "I live to do what I love to do". You "mitad" only your finding and passionately helping Ethiopian community around the world and home Ethiopia. Go on with all your brilliant mind and power of knowledge.God Bless WassieN. from Sydney

  • @asnakegetachew9222
    @asnakegetachew9222 7 років тому

    Great ...Proud of your achievements! Ethiopia Needs many people like this man! Thank You Seifu for your program. Keep on hard working as usual! Thank Wasihun Also! Proud of you!

  • @senifikerfiker7937
    @senifikerfiker7937 7 років тому +15

    ምጣዷ ዋው ናት ወድጃታለው ግን አካበደው የኤሌክትሪክ ምጣድ እኮ ድሮም አገራችን አለ ምነው እንደሌለ በእንጨት በእንጨት አላችሁ ብዙ ቤት በእንጨት ሳይሆን በቅጠል ነበር የሚጋገረው አሁን ግን በቅጠል መጋገር አብዛኛው ሰው ተትቷል በእንጨት መጋገር እንዲቆም ማለትህ ምን ማለት ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሉ ዘንድሮም በእንጨት የሚጋግር አስመሰልከው

    • @zutubob7696
      @zutubob7696 4 роки тому

      እውነት ነው ድሮም አለ: አሁን ግን የኤሌክትሪክ ስርጭት በቂ ነው ? በዝቅተኛ ኑሮ ላይ ላለው ህዝብ ማለቴ ነው:

  • @reemreem-wg7nz
    @reemreem-wg7nz 7 років тому +141

    ዉዉ ኢኮኖሚክ ምጣድ ተመቸኝ .ሴቶችዬ እስኪ እደኔ ከተመቻቹ ላይክ .

  • @tenad7309
    @tenad7309 7 років тому

    ሰይፉ በየሳምንቱ የምታቀርበው ሾው በጣም ደስ የሚል እና የአጠያየቅ ስልትህ ደስ የሚል መሆኑን ሳልገልፅልህ አላልፍም!!! Thankyou!!!

  • @ትግስትአበበ-ተ8ኈ
    @ትግስትአበበ-ተ8ኈ 7 років тому +14

    በጣም ደሥ ይላል ለናቴ እኔም እገዛላታለው ጌታ ይርዳኝ

  • @muzeluge8151
    @muzeluge8151 7 років тому

    Seifu you are doing your best for Ethiopian people and Government keep on

  • @አርሴማዳዊት
    @አርሴማዳዊት 7 років тому +13

    ለናቴ ነው የምገዛላት የውነት በጣም ነው ደስ የሚለው ከልብ እናመሰግናለን

    • @chvhfgcv6870
      @chvhfgcv6870 7 років тому

      አርሴማ ዳዊት ስልክ ቁጥር

    • @maskretmama2501
      @maskretmama2501 6 років тому +1

      ዋው ዋው ደስ ይላል ትንሽ ትልቅ አድርገው ወንድም

  • @jhonilyase6499
    @jhonilyase6499 7 років тому

    ለሀገር ለወገን ማሰብ በተግባር እሄ ነው።ውጭ ቁጭ ብሎ እሱ የሚኖረውን ህይወት ለዜጋውም ከምኞት ባለፈ ሰርቶ ማሳየት። great job wasse

  • @haybaby6478
    @haybaby6478 7 років тому +5

    እድሜ ይስጥልን ወንድማችን የድሀ አባት ነህ በውነት።

  • @unitedethiopiaonenation833
    @unitedethiopiaonenation833 6 років тому

    Wase, I’m so proud of you and I agree of what you said. Success is not by how many degrees a man have . A man can be a doctor and not passionate and not wise in life! Good luck 👍🏽 wase . Ethiopia needs more innovative people like you !!

  • @wondmagegnmelakumesfin5462
    @wondmagegnmelakumesfin5462 7 років тому

    wowww!!!! what an engineer!!!!! we need more of you Eng. Wass. truly speaking, u did the KEY what we lost. jegnachin. just one comment, as a culture or customs or what ever we HABESHIAN want some how big injera than wt ur MITIAD can yield. so u shall better do an improvement on size. i think it's a desired parameter for us. we really thank you. MAY the ALMIGHTY bless you.!!!!

  • @JemmFam-ww4bd
    @JemmFam-ww4bd 6 років тому +1

    I have Wass metad here in UK. It is very good to make teff enjera. I swear by it, It is very reliable am very glad that it is going to reach our Ethiopia. Saves more time too

  • @አዚዛሃሰን
    @አዚዛሃሰን 5 років тому +1

    ማሻ አላህ ኢምጅነር ትንሽ መጠኗ ተለቅ ብትል በጣም ቆንጆነዉ ቀጥልበት በርታልን ይጨምርልህ

  • @abumerem
    @abumerem 7 років тому

    happy to see such important persons who work for the betterment of society. I want to purchase for my mom please bring here as soon as possible.

  • @alexanderkiros8588
    @alexanderkiros8588 7 років тому +4

    So proud of him what a great job

  • @kalgirma636
    @kalgirma636 7 років тому +2

    ዋው ደስ ሲል ሜድን ኢትዮጵያ እሚል ምርት ልናይ ነው ይመስገን

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 2 роки тому +1

    Wow Arif fetera new selemerejaw enamesegenalen selam Le ethiopia

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 5 років тому

    በጣም ደስ ይላል እንኳን አትዮጲያዊ
    ሆንክ ታኮራናለህ
    በመብራት ተቸግረህ ተምረህ ለዚህ
    በመድረስህ
    የዛሬ ጊዜ ወጣቶችማ የሰው ኪስ
    ማሰስ ብቻ ነው

  • @ኦርቶዶክስነውእምነቴኢትዮ

    የትም ፍጭው ብቻ ዱቄቱን አምጭው አሉ ያገሬ ሰው እህሉ ላግኝ ብቻ ያደግሁበት ነው በእንጨትም እጋግረዋለሁኝ

    • @ፈጣሪየአላህመሪየሰ.ዐ.ወመ
      @ፈጣሪየአላህመሪየሰ.ዐ.ወመ 7 років тому +1

      ኦርቶዶክስ ነው እምነቴ ኢትዮጵያ። ነው ሀገሬ ክክክክክ ትክክል

    • @መቅደስግርማ-መ7በ
      @መቅደስግርማ-መ7በ 7 років тому +2

      ኦርቶዶክስ ነው እምነቴ ኢትዮጵያ። ነው ሀገሬ ክክክክክክክ የምር ደስስስስ ነው ያልሽኝ ዋናው ዱቄቱ ይኑር የትም ይጋገራል

    • @ኦርቶዶክስነውእምነቴኢትዮ
      @ኦርቶዶክስነውእምነቴኢትዮ 7 років тому +1

      Mekdes Girma እንዴ የኔ ቆንጆ እናቶቻችን እንዴት ነው አብስለው አብልተው ለዚህ ያደረሱዝ ስለዚህ ያውም በዛሬው ጊዜ ዱቄቱን ይገን እንጅ መጋገሪያ መች አጣን

    • @ኦርቶዶክስነውእምነቴኢትዮ
      @ኦርቶዶክስነውእምነቴኢትዮ 7 років тому +3

      ፈጣሪየ አላህ መሪየ ሰ.ዐ.ወ መመሪያየ ቁረአን ልክ ነኝ የኔ ቆንጆ እድሜ ለማገዶ ዱቄቱን እናግኝ ብቻ

    • @መቅደስግርማ-መ7በ
      @መቅደስግርማ-መ7በ 7 років тому +2

      ኦርቶዶክስ ነው እምነቴ ኢትዮጵያ። ነው ሀገሬ የኔ ቆንጆ እውነትሽን ነው ክክክክክ

  • @getasile1
    @getasile1 7 років тому +5

    well come dear engineer..... big respect for u.....

  • @tseganeshtseganesh8950
    @tseganeshtseganesh8950 6 років тому +1

    እግዚአብሔር እጅህን ይባረክ አንትን መሰል ለሀገር ተቆቕሪ ትውልድ ያብዛልን ፈጣሪ

  • @ryuiftu8576
    @ryuiftu8576 7 років тому +109

    ዋው ደስ ይላል እኔም ለናቴ ቤት ስገዛ እገዛላታለሁ ለናቴ ለዛ ያብቃኝና

  • @antenehalbert
    @antenehalbert 7 років тому +1

    this is good, where unit cycles on and off based on temperature or wattage ,, saving end user a good deal energy ...its time to up grade our 3000 year technology ....

  • @zedlove7714
    @zedlove7714 7 років тому

    ሰይፍሻ በትልቁ ሳይዝ ካለ ከ 100 በላይ እገዛዋለሁ እድሜ ለሱእድ እሬያል ብዙ የተቸገሩ ዘመዶች አሉኝ

  • @feruzhassen6360
    @feruzhassen6360 7 років тому +3

    Great show and smart man!!! Thanks😀😀😀😀

    • @gfyhuu2839
      @gfyhuu2839 6 років тому

      ደሴ መሸጫ አላችሁ በጣም ያምራል

  • @2222Mjmj
    @2222Mjmj 7 років тому

    እናመሰግናለን የናቶች ስቃይ ይቀንሳል የህብረተሰቡን አንድ ችግር ለመቅረፍ ችለሀል በነካ እጅህ ኮቢ የሚያባዛ ስራልን አንዱን እጀራ በአራት በአምስት የሚያባዛ ሰይፍሽ አንም ምስጋና የገባሀል እነዚያ ለጭፈራ ቤት ብቻ ስለዳንኪራ የሚዘፍኑትን ቀነስ አድርገህ እንዲህ ለአገርና ለህዝ የሚለፉ ብዙ አሉ ፈልጋቸው

  • @ilmaanagaro978
    @ilmaanagaro978 6 років тому

    Wow it's amazing, Thank you Wase!!!

  • @egzyabherfkrnewemenejiatfr6678
    @egzyabherfkrnewemenejiatfr6678 7 років тому

    Wow he so smart god bless you thank you so much 👏👏👏👍👍👍👍👍👍be was mtad lemegager edet edegogohu....,

  • @desalegntesfayeyefikersew8628
    @desalegntesfayeyefikersew8628 7 років тому

    God job was and God solution thanks seifu !

  • @raheltesfaslassie6654
    @raheltesfaslassie6654 7 років тому

    Wow Seyfsha 💕👌👏 balemuya
    Enjiner betam Arif👌 sra new enamesegnalen👏

  • @zebibazebiba2166
    @zebibazebiba2166 7 років тому +2

    እኳን አብሮ አደረሠን
    አይዞሽ እህት አብሽሪ አላህ ያለ ቀን ትገቢያለሽ ሠብር ኸይር ነው

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 5 років тому +1

    እድሜ ይስጠን ገነ ብዙ እነያለን ስይፍየ ስላመስግንህ አላልፍም

  • @tsedilove639
    @tsedilove639 7 років тому

    bewunet jegna neh enamesegnalen

  • @eman8597
    @eman8597 7 років тому +32

    ሌሴቶች ቀን ወጣ የምር አገሬ ስገባ ምን ላረገው ነው ብየ የሚያሳስበኝ እጀራ መጋገር በጨት ነበር አልሀምዱሊላህ የድሜ ድሀ አታድርገኝ ነው

    • @hadrahadra8343
      @hadrahadra8343 7 років тому +1

      ስይፉዬ መምከር ደስ ይለል

  • @nawaldakak8140
    @nawaldakak8140 7 років тому +1

    ኸረ ያገሬ ልጂ ምን አለበት ወደ ሀገራችን እንዲገባ ተበራታና እኛም እንገላገል በኩበት መጋገር

  • @እንደእግዚአብሔርማንምየለ

    Be ewnet egziabher yisetik ethiopiam edigebalen

  • @norhosaennorr1432
    @norhosaennorr1432 7 років тому

    ኢጅነር ዋሤ በጣም እናመሠግናለን እና በመላዉ የኢትዮጲያ ከተሞች እድዳረሥልን በአክብሮት እጠይቃለን

    • @thanksthanks5559
      @thanksthanks5559 7 років тому

      እረ አድራሻውን ንገሩኝ እኔም እገዛለሁኝ

  • @rawdaali8287
    @rawdaali8287 7 років тому +1

    Eid Mubarak ለመላው በአለም ላይ ለምትገኙ ሙስሊምች Allah (God) bless Ethiopian

  • @ሰላምፍቅርየነክርልጅእናቴ

    ሰይፍሽዬ አንድ ውለታ ዋልልኝ ስግደት ምርር ስላለኝ ወደ ሀገሬ የሚመልሰኝ ነገር ፈልግልኝ አዲስ አመት ሳያልፍ የወገን ደራሽ ወገን ነውና

  • @selamyemaryamliji3749
    @selamyemaryamliji3749 7 років тому +7

    ዋውውውውው ይሄ ምጣድ በተለይ ለወንዶች አሪፍ ዘዴ ነው በቀላሉ መጋገር ይችላሉ ለሴቶችም ከድካማቸው ያድናቸዋል ሰይፍሻ ዋውውውው ሙያህ በእውነት እንዴት እንዳከኝ አቦ ይመችህ ሰይፍዬ ሁሌም እንወድሀለን ኑርልን በእውነት ሁሉም ወንዶች እንዳንተ ቢለማመድ ያለምንም ጥርጥር ይችላሉ የኢትዮጵያ ወንዶች የሰውን እጅ አጠብቁ በተለይ ለምግብ ስንቶች አሉ ሻይ እንኳን ማፍላት የማይችሉ ለሽንፈት እጅ አንስጥ ዋሲሁን ብቃትህ በእውነት አደንቅሀለሁ ብዞቻችን ነን እየተቸገርን ተምረን መጨረሻችን የስደት ምሩቅ የሆንን ፍላጎታችን እንኳን ሳናሟላ አንተ እድለኛ ነህ ከችግርህም በኋላ የምትፈልገው ወይም የምትመኘው ነገር እያረክ ነው ግን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ብዙዋቻችን አንተንም ይህ ደረጃ የደረስነው እግዚአብሔር ስለፈቀደ ነው እግዚአብሔር እናመስግን ሰይፍሻ ምችት ይበልህ ውድድድድድድ።

    • @selamyemaryamliji3749
      @selamyemaryamliji3749 7 років тому +1

      እንዴት እንዳሳከኝ ሰይፍዬ።

    • @MJ-py2np
      @MJ-py2np 7 років тому +2

      Salam Salem
      134❤❤💓💜💛💚👍✋✌✋✌👌

    • @abubekralemu3091
      @abubekralemu3091 7 років тому +1

      Salam Salem ዋው

    • @abubekralemu3091
      @abubekralemu3091 7 років тому +1

      የትይሆን የሚገኝ

    • @selamyemaryamliji3749
      @selamyemaryamliji3749 7 років тому

      ሀያ ሁለት ቦሌ አካባቢ እናም የፌስቡክ ፔጅ ላይ በመግባት እንደተናገረው ማወቅ ይቻላል።

  • @marammarem2168
    @marammarem2168 7 років тому +1

    እጅግ የእኮኖሚ ቆጣቢ በጣም ደስ የሚል ይህ እካን በገዘብ ተገዛ አይባልም በመያክ ጠክር እናመስግን አለን

  • @helanhelan3864
    @helanhelan3864 7 років тому

    ትንሽ አነስ ምጣዱ አሁን ማን ይሙት ባለቤታ በዚህ ጋግሬ ባበላዉ አንች ችጋራም ነው። የሚለኝ እጅነር ዋሴ እባክህ ትንሽ ከፍ ይበል እሽ በተረፈ በጣም ጥሩ ነው። እናመሰግናለን

  • @ትንሳኤለሀገሬይሁን
    @ትንሳኤለሀገሬይሁን 7 років тому

    ዋውው አንተ የሀገር ኩራት ነህ እስቴ የተወለድክባትን ከተማ ውቤቷን ባህርዳር ላይ ክፍት ቅርጫፍ ለአንተም ማን እደሀገር ሳይማር ላስተማርህ ህዝብ ውለታ መላሽ ያርግህ ወንድሜ

  • @alemlove5191
    @alemlove5191 7 років тому

    Masha Allah des yelal betame enamesegenalen

  • @Nesrw
    @Nesrw 4 роки тому +1

    ዛሬ ምርጥ ሰው አቅርበዋል ብዙ ጊዜ ላይክ አላደርግህም ነበር ዛሬ ግጨው

  • @salimasalimaethiopia4634
    @salimasalimaethiopia4634 5 років тому

    Alahiyirdaki wondimachin adara egide enatochikin ehitochikin kachis tadagachaw edmana tana yistaki 💐😘

  • @medinaassefa2461
    @medinaassefa2461 7 років тому

    enadnete ayentun yabezaln betam new dess yalg seyfisha adenakih neg ke meryland enem lenate egezalatalew

  • @EseyVS
    @EseyVS 4 роки тому

    Thankyou for sharing ❤❤❤

  • @tenad7309
    @tenad7309 7 років тому

    Thankyou ኢንጅነር ዋሴ ጥሩ ስራ ነው የሰራኽው ለወገኖቻችን!!

    • @msrakmesfen2975
      @msrakmesfen2975 7 років тому

      Tena D በቃ የዛሬ 5 አመት ሰመጣ እገዛለሁ መካከለኛይቱን መርጠህ አስቀምጥልኝ አደራህን እስከዛው ከቻልክ አድራሻየን ልገርህና ላክኝ

    • @tenad7309
      @tenad7309 7 років тому

      Mesrak እኔኮ ተጠቃሚ ነኝ ባለቤቱ ኢንጅነር ዋሴ ነው ስለምጣዱ ጥራት አውቃለሁ አንተ(አንቺ) የት ነው የምትኖሪው(ረው)?

  • @almazrouie5540
    @almazrouie5540 7 років тому +6

    ደሴ ም አስገቡልን ምጣዱ በጣም ሀሪፍ ነዉ ለኔ ደሴ ቅርብነዉ ለመግዛት

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥህ፣ይርዳህ ኢንጂነር ስለሙያህና በጎነትህ።

  • @alemug689
    @alemug689 7 років тому

    Your dream will come true in the near future! You are on the right track Wass. Keep it going ! Injeran ke injera magignet des yilal!

  • @yordanosdanial6559
    @yordanosdanial6559 7 років тому

    Wow betam yemakebrew yemwedew sirat yalew tgu yesira sew Egziabhir kezihim belay ewuketu። ychemrilik wedime wasia

  • @meronworku6810
    @meronworku6810 10 місяців тому

    I live to do what I love to do...nice word

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 5 років тому +5

    በሰላም አገራችን ገብተን ምጣዱም
    ኢትዮጲያ ይግባልነ

  • @ainedadi9140
    @ainedadi9140 7 років тому

    Wow engineer wase tebark kez yebelte etebkalen sfume balmoya neh pp

  • @lidiyaworku4661
    @lidiyaworku4661 7 років тому +1

    ኧረ የመመሣሠል ነገር ወንድሚም ዋሲሁን ነው ሥሙ ደግሞ ጎበዝ ተማሪ ነው በኦል ነው የሚወጣው ጉድ በጣም ተመቸህኝ በርታ ወንድም!!!!

  • @smarttube279
    @smarttube279 5 років тому

    Wow እንዳተ ያለውን ያብዛልን
    አላህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ!!!!!!

  • @luwamberhe9098
    @luwamberhe9098 7 років тому

    I use Wase mitad from Seattle, great job Wase, but we expect more from you.

  • @merongetahun6383
    @merongetahun6383 7 років тому

    ere finland endet magignet yichalal please tell me sweden endale semichalew keza newe order yemideregew?

  • @lulahkokanos2544
    @lulahkokanos2544 7 років тому +1

    I bought Wasse mitad from Amazone.. am very satisfied

  • @ቸርነትህነዉያቆመኝቸርነህ

    እንጠብቃለን ለእናቴ ስጦታ እስጣታለሁ ገዚች ዋስ እግዚአብሄር ይባረክህ

  • @djfjfdidiid1525
    @djfjfdidiid1525 6 років тому

    من فضلك كيف احصل علي واس ديجيتال ارجو ان تعطوني عنوان وكيف نتحصل عليه ارجو افادتي وجزاكم الله خيرا مع الأسف انا ماعرف علي قرات الحرف الأمهري بس اكتب واقراء عربي وكيف نقدر نشتري ارجو إعطاء العنوان

  • @road9063
    @road9063 7 років тому

    Wow engineer you are Awesome. Thank you betam.

  • @born2Bekind
    @born2Bekind 7 років тому

    Seifu can you please invite Michael Tamre. Thanks !!

  • @zuzuh1766
    @zuzuh1766 7 років тому

    ውችዶየን ፓa የኔ አንደበተ እሩቱ እንግሊዘኛም ቅኒ ትዘርፋለህ ለማንኛውም ያገሬ ልጂ አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @semiramohammed1803
    @semiramohammed1803 7 років тому +1

    ኧረ አድራሻ ልቀቁልን ሰይፉሻ ይችን ምጣድ ለማገኘት እንደት እንደጓጓሁ በቅርብ ጊዜ ኢትዮ ስለምገባ እባካችሁ ተባበሩኝ

  • @tube-hi5sl
    @tube-hi5sl 5 років тому

    ኢጂነርዋሴ፡በጣምናመሰግናለን፡በጣም፡በጣምሀሪፍነው፡ካተብዙነገር፡እጠብቃለን፡እዳታይነቱን፡ያብዛልን፡

  • @ዜድየወሎፍቅርያውምየመጓት

    አገር ስገባ እገዛህ አለን ቀጥልበት ላገርህ በጎ መስራት ትልቅ እርካታ ነው

  • @Tube-dz6ej
    @Tube-dz6ej 7 років тому

    I like it wassa. You have good maind!

  • @aabbeenneettbbeehhaabbttuu2182
    @aabbeenneettbbeehhaabbttuu2182 7 років тому +39

    ሸክላ ምጣዴን አብሮ አደጌን አሳዳጊዬን ባለ ውለታዬን በጣም ኮነናችሁት እኮ

    • @afomiatesfaye1347
      @afomiatesfaye1347 7 років тому +1

      Aabbeenneettbbeehhaabbttuu Behabetu ልክ ነሽ የኔ ቆንጆ

    • @ndndndjdjfjf3383
      @ndndndjdjfjf3383 7 років тому +2

      Aabbeenneettbbeehhaabbttuu Behabetu
      በትክክል የኡነት ኧር የናቴ ምጣድ ሆሆሆሆ
      ሀሪፍ ነው ለማንኛውም

    • @ፈጣሪየአላህመሪየሰ.ዐ.ወመ
      @ፈጣሪየአላህመሪየሰ.ዐ.ወመ 7 років тому +1

      Aabbeenneettbbeehhaabbttuu Behabetu ዝም አትይውም የሸክላ ምጣዲ እጀራው ይጣፍጣል እምየ ሸክላ ምናለኝ ቂጣ እየጠፈጠፈ አስተምሮ በፖስፖርት ዲግሪ ያስመረቀኝ

    • @ፋጡማቢንትኢሥላምየረሡልወ
      @ፋጡማቢንትኢሥላምየረሡልወ 7 років тому

      ፈጣሪየ አላህ መሪየ ሰ.ዐ.ወ መመሪያየ ቁረአን ሀ፩ሀሀሀሀ ሣህ

    • @mekdesfikir8468
      @mekdesfikir8468 7 років тому

      Aabbeenneettbbeehhaabbttuu Behabetu በጣምደሰይላል እረየትነወየሜሽጠው

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 5 років тому +2

    ብሆውን የት አገኘህው ሰይፍሻ
    ወይ ጉድ ከካርቶን ውጣ አርጎ
    እጀራ ግግር ወይ ዘመን በጣም ደስ
    ይላል

  • @tizitaasefa927
    @tizitaasefa927 9 місяців тому

    Thanks Wase

  • @maddinayousef6570
    @maddinayousef6570 7 років тому

    ለሀገራችን ሀሪፍ ነው ቢገባልን በርታ ለኢትዮጰያ

  • @mishyeeyesuslij2536
    @mishyeeyesuslij2536 6 років тому

    enameseginalen sefish Ethiopia simeta lenate sitota wosifalew

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 7 років тому

    Wow betam betam aemesegenalehu egeziw yebarekehi

  • @khalilhajeir6192
    @khalilhajeir6192 7 років тому

    Wwwwww bateme dase elale egzabher yebarekewu marr gen yet akakababi New meshatute metadune

  • @seblehwengel3144
    @seblehwengel3144 7 років тому

    Thanks 👍👍👍👌

  • @ፈጣሪየአላህመሪየሰ.ዐ.ወመ

    የት ሀገር ነው እሚገኝው ይሄ ምጣዲ

  • @እግዚሀብሄርፍቅርነው-ደ9መ

    ኪኪኪኪ ሠይፍዬ እንደው አንተ አሣከኝ ሣልፈልግ ሠላምክ ብዝት ይበል ባለክበት !

    • @firdosshow6516
      @firdosshow6516 7 років тому

      በጣም ነዉ ያሳቀኝ ሰፍሻ እጀራ መጋገርም ጀመርክ

    • @netsanettadese2597
      @netsanettadese2597 7 років тому

      ዉይ ጥሩ ነበር ግን የኢትዮጵያ ኢሌክትሪክ መቆራረጥ እዳ ነው

    • @سوزان-ح5ذ
      @سوزان-ح5ذ 7 років тому

      Netsanet Tadese ዋው ወድጃለሁ በርታ ለዳቦም የሚሆን አዘጋጂልን

    • @galmekell2377
      @galmekell2377 7 років тому +1

      Ia dubom yahunul eko mar

  • @mahederkebedekebede1529
    @mahederkebedekebede1529 7 років тому

    ጀርመን የትነው የሚገኛው ??? እባኮት አደራ አድራሻውን ይላኩልኝ ከልብ አመሰግናለሁ!!!!

  • @hawaladies7385
    @hawaladies7385 7 років тому +7

    እረ ባአላህ ሀይቅ ወሎ ተውለደሬ ወረዳ አድርሱልን እባካችሁ

  • @hirutnegash5819
    @hirutnegash5819 7 років тому

    ኢንጂኔር ዋሴ፡ እግዚብሔር ይስጥሕ። ሁሉ ኣስተሳሰብህ እንዴት ይሚደነቅ ነው። ሁሉ ሕልሜ ባንተ ስለተፈጸመ ብጥም ክብረት ይስጥልኝ።

  • @noahasmaks8829
    @noahasmaks8829 7 років тому

    Incredible I learn alto that learn before thanks

  • @elsabetkifle4987
    @elsabetkifle4987 7 років тому

    Wow! God bless you.

  • @fatimawuwugetakibiruniyiwu9005
    @fatimawuwugetakibiruniyiwu9005 7 років тому

    baxami dasi yilali geta hoyi ethiopia tigoboni wonidime tabaraki

  • @hayatmashallhhayatmashallh2180
    @hayatmashallhhayatmashallh2180 7 років тому

    እናመሰግናለን ኢንጅነር ዋሴ ግን ስልክ ቁጥራችሁን ልቀቁልን። በተረፈ በርታልን

  • @hananseid4300
    @hananseid4300 7 років тому

    Seyfy eswan metade betam efelgatalhu temcetanalce egener wasyn betam tnx belelen

  • @abebekassa2185
    @abebekassa2185 7 років тому

    Congratulations was. I am happy for you.

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ኸ

    seyfi tilk sew geta yebarkhe lenatochachin meredatachew des yelal

  • @hagostesfamarian2753
    @hagostesfamarian2753 2 роки тому

    የጀርመን ኣካፋፍይ የት ከተማ ነው፡ የሚያውቅ ሰው ስልክ ይጻፍልኝ

  • @genethiwot7181
    @genethiwot7181 7 років тому

    ግሩም ነገር ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @האחדושמואחד
    @האחדושמואחד 3 роки тому

    ወንድም ዋሴ እንደምናለህ? ቀጥታ ካንተ ምጣዱን ለመግዛት በምን መንገድ ነው
    መልስ እፈልጋለሁ ከዉጭ አገር እስለምኖር ነው
    አመሰግናለሁ

  • @susuhassen4645
    @susuhassen4645 7 років тому

    እኔ እንዴት እንደሚዞር ይከብደኛል😃አንተ አሠፋከው ግን ለምን በግራ ሠይፍሽ😝
    በመሀለ ማብራት ቢጠፋብኝሥ እድሜ ለሸክላዬ😜
    ኢንጅነር ዋሤ ምርጥ የፈጣሪ ሠው😍