እንጀራ ምጣድ ዋጋ በአዲስ እበባ 2016 | Traditional Stove/ Mitad Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
Вставка
- Опубліковано 13 жов 2023
- እንጀራ ምጣድ ዋጋ በአዲስ እበባ 2016 | Traditional Stove/ Mitad Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
00:32 ድሪም ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ - ሰሀሊተ ምህረት ቤ/ክ ወረድ ብሎ
ስልክ - 0911603883 / 0910714240
10:37 አብርሀም ጠቅላላ የምጣድ ስራ - ሰሚት ቁጥር 2 ኮንዶሚኒየም ፊት ለፊት ባለው ጎሚስታ በኩል ወደ ውስጥ ገባ ብሎ
ስልክ - 0982003512 / 0945248318
የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
ያብራህም ምጣድም ምድጃም አደኛ ነው ተጠቅመነዋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም እርካሽ ነው ሀገሬ ስገባ ገዛለሁ ኢንሻአላህ❤
በጣም አሪፍ ነው፡ትንሿን ምጣድ ለውጭ ሰው ጥሩ ነው፡የዳቦው መጋገሪያ ገንዘብ ለሌለው ሰው ጥሩ ነው፡በርታ ወንድሜ
ዋዋዋ ደስ ሲል አነጋገርሽ ዝባዝኬ ያልበዛበት ጎበዝ❤❤❤
ጤፍ የለም ስንዴ የለም ምን ይጋገር ሆ
እንደት
ዋጋው ግን በጣም አሪፍ ነው
በጣምአሪፍነው❤❤❤
አላህየ ሀብታምአርገኝ ብር ካለኮሁሉምይሆናል 21ሺ አላለም ኢትዬ የኑሮውድነት ወደትእያመራነው እዴትሀይየሚልይጥፋ😢😢😢😢
You are very good abiraham
Thank you
ዋው ከስደት መልስ እገዛችኋለሁ
ዋውከሰደትሰመለሰእገዛችሆለሁ
እናመሰግናለን❤❤❤
Betam Arif new ena 3eger yalaten kejeo new yegezawat betam andega new menegzam derim
ቀጣም ምርጥ ነው ቀጥሉበት👍👍
በጣም አሪፍ ዋጋነው
አሪፍነው❤❤
ena efalgalhu yet new baa mariyam❤❤❤
Gobzochi,thanks❤❤❤❤
ይመቻቺሁበጣምሀሪፍነው
ማሻ
አሪፈነወ በተለይ ኢሊትረክ አሰራሩ በረቱ
ሲምረ ዋውውውውውው
Pls botawun toqomulin la surprise faligge new ????
Wow
Yet new ❤
ከስምንት ወር በፊት ከመገናኛ ቅርንጫፍ አንደኛ ደረጃ ነው ተብዬ ገዝቼ ነበር፡፡ ማብሪያና ማጥፊያው ውስጥ ሽቦው ተበጥሶ ባለሙያ ጠርቼ ሳሳየው የተጠቀሙት ሽቦ አንደኛ ደረጃ አይደለም ኢሮ የሚባል ኬብል አልተጠቀሙም ብሎኛል፡፡ እናም አንደኛ ነው ምናምን የምትሉትን ነገር አቁሙ፡፡ ከቻላቹ ጥራት ያለው ማቴሪያል ተጠቀሙ፡፡
የአብርሐም እቃውም ዋጋውም አሪፍ ይመስላል
❤❤www uuu maaxen inigizaa❤❤❤❤❤ abiraham
Hey seniyyyyeee yemwedshe lij waww zaree amrobsheal kemer degemo yemtakerbyachew negeroche betam arif nachew 10q ❤🎉 1 Ken degemo seleraseshe life tenegrenaleshe okay.😊
Did u like it sweety seniiiiyyyyyy
Yet naw❤❤❤
Yet new😊❤
😮
ዊዉ እረካሸ ነዉ ቆቦ ትወሠዲ አለህ
የኔንም ጨምሪልኝ
Plc beteseb kehuleto yetegnaw ga megizat yeshalali yemitaku nigerogn gezitachehu yemitaku ena ekawun yemitaku plc
በጣም ደሲላል
Arif.new.gezalew.lewuduwa.hager.yabikagn.fetar.berita.bro
❤❤❤❤❤❤
ዋውምርጥነውየትነው ግን
በጣም አርፍ ነዉ
❤❤❤❤❤
Pls weda asela tilikelechu?
ሲሊኪ
😊
Please ya 3d wallpaper aqerbelen
Tafe Keyet Meto New Metadu Yeteseraw
❤❤
አሟልቶ ያግባኝ😂😂😂
😂😂😂ሳህህህ
hawasa yenaante branchi kale plaese nigeregni
❤❤መጠሙ ጡሩ ነዉ በቱክቱኩ ሊቀቁቱ
Yet new 😊😊😊
❤❤❤❤
ከቶ ሙችና ተስካርሽ ይዉጣ አለ ዘዉዱ😁 ከማዳቤት ልዉጣጂ በእጨትና ኩበቴን እያጣቀስኩ እጋግረዋለሁ ገጠርላይ አሆን ማኒሙት እኳን ለኤሌክትሪክ ምጣድ ይቅርና ለቻርጀርም በሳምት አደየ ብቅ ይልና ይጠፋል እደመስቀል ወፍ
በጣም ያሳቀኝ ኮሜት❤❤
😂😂😂😂😂😂 በትክክል ሰው ባለው ነው በጨታችን እጋግራለን የኔማር አይዞን እጠክር ያልፋል
የአመቱ ምርጥ ኮሜት ብየዋለሁ 😂😂
👍☝️☝️☝️
ምርጥ አገላለጥ እናመሰግናለን ነው ዋጋው ግን
ደምሪኝ በቅንነት እህት❤
ጤፉ የት አለና ነው ?ሸምተን መብላትኮ አቅቶናል ጎበዝ
መሸአለሀገነየተንቸ
የእቃ ማጠቢያ ስሪልን
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️❤️❤️
ዎጋው ውዲ ነው😮😮😮😮😮
በሙን ነዉ ሚገገረዉ በገዙ ወይሱ በመቢረቱ
Wowww betam des yilal gin Please wode sodo melak tichlalachu woy?
Gazetegnaw atasweram
Dream Mitad is not good. They say they have a warranty but they made us buy more than 2000 for equipment change and it took us more than three weeks to get a person of contact to talk to. We had to take the Mitad to them for it to be fixed.
They lack good customer service as well.
እነኔ እፈልጋለሁ የመጀመሪውን የዳቦውና የእጀራውን አዲሲበባ ነው ያለሁት ወድሜ በምድነው የምትገኘው
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
የት ነው እባክዎ
አሪፍ ይመስላል በቃ ተውኩት ከውጭ ላስገባ ነበር ከሀገሬ እገዛለሁ
አይ መጃጃል ምጣድ ከውጪ ሀገር የደሀልጅ ትንሽ አያግኝ 😎
@@myfano ምነው ወልጄ ሻለሁ አልሽ 😜እከክበይ
@@adisalemyeshewalji4663 ገልቱ 🙄
እቃኮ ሀገራችን ነፍ ነው ለርፈት ሂጀ ነበር ግን ብሩን ሲጠሩት ከውጭ የሄድንው እነፈራዋል ደፍረን ለመግዛት
@@om_Ryane አይ ካህርባ ውች ከዝህ ይሻላል ብዬ አስቤ ነውእጂ ምጣድ እክዋን ከኢትዮጵያ ወድዝህ እክስ ቦርት እደምደርግ አውቃለሁ ውዴ
Mixaaduu kee shaakeere bemiin yimeleessali
Endat new mnagegnachu
እህቴ ዋስ ምጣድ የሚገኝበትን ቦታና እና ዋጋዉን ጠቁሚን ብዙ ሰው ይፈልጋል
ዋሴ እኮ amazon ላይ አለልሽ
@@user-bj7xq6ln3j ኖርጀናሉ የግኛል ግን?አማዞን
እዉነትሽን ነዉ እኔም እፈልጋለዉ
ስልክ ቁጥርኮ አስቀምጠዋል
Ene eqa faligalewu
የትነው አድራሻው
ደህና ምጣድ እፈልጋለሁ ሥልካችሁን ላኩልኝ
ጋዜጠኛ ከተጠያቂዉ እኩል ማዉራት አግባብ አየደለም ለተጠየቀዉ ጥያቄ ምለሽ ተሰቶ ሳያልቅ ቀደም ቀደም ማለት ምላሹን ያባክናል!!!
አድራሻ ው የት ነው?
Yet nachewu
እኛ ክፍለ ሃገር እኳን የጀራምጣድ ሊስጠቅም አምፖልም የግድነው
ቁጥር.አሥቀምጥ
አረበፈጣሪ ምንድነው እንደዚህ ያስወደደው
Selam Lenates Wed Sweden lemelak tichilalchuh
ኮዬ የት
Agelaletsh desilal
ሎጆ የሚባል ጣሊያኖች የሚሰሩትን ምጣድ ግዙ የሚጠቀሙት ማቴሪያል ኦርጂናል ነው፡፡ ድሪም ምጣት ከ10 ዓመት በፊት ጥሩ ነበር አሁን ግን የሚጠቀሙት ማቴሪያል ፎርጅድ ነው አትሸወዱ፡፡ በኔ ስለደረሰ ነው፡፡
Yet new yalut
ሎጆ ምጣድ ገዝቼ 6 ወር ሳልጠቀም ማብራሪያ ማጥፊያዉ ተቃጠለ ። ባለሙያዉ የተጠቀሙት ማቴሪያል ደረጃዉን የጠበቀ አይደለም አለኝ ገንዘብ ብቻ
አድራሻው የት ነው?
ሰንበት ነዉ የንጀራዉ ምጣድ??
Kuldna Nashe tafe balalubit huger sela mitade tawereyalshe atasufe
የኔ እህት ሠላምሽ ይብዛልኝ እሥኪ የሮቶ ዋጋ 500ሌት 1000ሌትር 10000ሌትር ከነዋጋው አስተዋዊቂን
ዋጋወን ተናገሩ ወይሠሳልሠማአለፈኝነወ
ደሴ ታደርሳላችሁ
በመጀመሪያ ጤፍ የት ተገኝቶ ነው ሰለ ምጣድ ዋጋ የምታስተዋውቂው
😂😂 እኮ
እረ አታሟርቱ 😂😂😂አላህ ወኪል አለን ፈጣሪ
Eski quter asqemchi
መገናኛ የቱ ጋር ነው
ዋዋዋዋዋውውው የትም አገር ታደርሳላችሁ??
Melshi
Selke atanesum text ate.eledum astekakelu
sent ber new 1new dereja
ረጨምሯልሳ ምነየ የዛሬ2አመትኮ3ሽብርነበር አላህ ይሁነን እኛምእንሰራለን እኛኑለመብላት ታሶድዳላችሁ አይይ
የት ስላለው እንጀራ ነው የምታወሪው ዘንድሮ ምን እንጀራ አለ
😂😂😂😂😂
የመብራት ቆጣሪ አይቻልም ክፍለሀገር ከባድ ነው