Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከፍጥረታት ሁሉ፥ ከሰው ልጆች እንዲሁም ከመላዕክት ሳይቀር በንፅኅናዋ በቅድስናዋ ባርኮ፥ ቀድሶ፥ መርጦና ለይቶ ከስጋዋ ስጋን ከነፍሷም ነፍስን ነስቶ በፍፁም ተዋኅዶ አምላክ ሰው፥ ሰው አምላክ ሆኖ ለእኛ ለሰው ልጆች መዳን ምክንያት አድርጎ እናቱን፥ እናታችን ንፅኅይተ ንፁኋን፥ ቅድስተ ቅዱሳን ንፅኅይት ቅድስት ድንግል ማርያምን መርጦ እንደተወለደ ሁሉ፦"...አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ እጅግ ደስ ይበልሽ አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ እልል በዪ እንሆ ንጉሥሽ ጻድቅና አዳኝ ነው ትሑትም ሆኖ በአህያም በአህያዪቱ ግልገል በውርንጫዪቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል።..." ትንቢተ ዘካርያስ ፱፥፱/9፥9 ተብሎ ትንቢት ወደ ተነገረላት፥ ወደ ተቆጠረላት ቅድስቲቱ ከተማ ናዝሬት ለመሄድ የመረጠው ፈረስ ወይም በቅሎ፣ አንበሳ ወይም ነብርን ሳይሆን የትሕትና ምሳሌ የሆነችውን አህያን ነበር። ለዚህም ምክንያት ነበረው፤ አለውም። ማቴ.፲፩፥፴፱/11፥29 እርሱ ራሱ የዋኅ በልቡም ትኁት ቅዱስም ነውና በሰዎች ዘንድ የተናቀች፥ ከእንስሳት መካከል ሁል ጊዜ ራሷን ዝቅ አድርጋ፥ አቀርቅራ የምትሄደውን ምስኪኗንና የትሕትና ምሳሌ የሆነችውን አህያን መረጠ። በእርሷ ስም የሚሳደብ ሁሉ የእርሷን ያህል ስራ ያልሰራና የማይሰራ ታሪኳን የማያውቅ ነው።ታድያ ይህች በልአምን ቀድማ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤልን ያየች በሰው ልጆች ተንቃ በሸክም ብቻ የምትታወቅ እንስሳ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ግን በድጋሚ እርሱን እንድትሸከም መረጣት። በዚህም ሰይጣንን ድል የምንነሳበት ለድኅነታችን ምልክት የሆነውን ማኅተመ መስቀሉን ጀርባዋ ላይ አተመባት። መስቀል የመዳን፥ የእምነት፥ ሰይጣንን ድል የምንነሳበት፥ የምናሳፍርበት የትኅትና መገለጫ ነውና።ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ ይህች ሰኮና ድፍን የሆነች እማታመነሰኳውና ለመብል ያልተፈቀደችው ምስኪኗ አህያ ካልተበላሽ ተብላ አዠንዳ ተይዞባት ብቅ ማለት ከጀመረች ቆየች።አሁን ግን በኃይማኖት ደረጃቸው በጣም ከፍ ብለው ከሚታዩት አባቶች መካከል በብፁዕ አቡነ በርናባስ ሳይቀር የመበላት አዠንዳ ተቀርጾላት መጣች። አባታችን እውነት እኛ ዛሬ የሚያሳስበን የአህያ ስጋ ነውን!?እውነት ዛሬ እኛን እያስጨንቀንና እያንገበገበን ያለው ጉዳይ የአህያ መበላትና አለመበላት ነው? ለምድርነው ቤተ ክርስቲያን የያዘችውን፥ ያጋጠማትን ሕመሟን እንድታስታምም፥ እንዲበቃት የማታደርጉት? ለምን አትተዋትም? ለምን ሌላ በሽታና ሕመም ትጨምሩባታላችሁ?ለምን???????ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለሚበሉና ስለማይበሉ እንስሳት ኦሪት ዘዳግም ፲፬/14 እና ኦሪት ዘሌዋውያን ፲፩ ያስቀመጠልንን ረሱት እንዴ?መቸም እሱ ለኦሪት ነው እንደማይሉ ተስፋ አደርጋለሁ።ምክንያቱም፦ ክርስቶሰ ኢየሱስ ሕግን ሊፈጽም እንጂ ሊሽር አልመጣምና።"....ሕግን ልሽር አልመጣሁም..." ብሏልና።ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ጎበዝ!! የማይሰማ ነገር የለም!!!እንደው ለመሆኑ ምን አነሳሳቸው? ገፋፋቸውስ እኚህን አባት?እነሱ ሳያፍሩ ሳይፈሩ በተናገሩት እኛ ተሸማቀቅን እኮ!!!አባታችን እውን ለእኛ ለአማኞች፥ ለምዕመናን፥ ምዕመናት ተጨንቀው፥ አስበው ወይስ ለዚህች ከጥንት ጀምሮ ፈተናና መከራ ለማያጣት ወደ ቀናውና ዕውነተኛው የክርስቶስ ኢየሱስ የህይወት መንገድ ወደ ምትመራው አንዲቷ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሌላ አዠንዳ እየቀረጹላት ይሆን?"....በእኔ ሳላችሁ ሰላም እንዲሆንላችሁ ይህን ተናግሬያችኋለሁ።በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ ነገር ግን አይዟችሁ እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ።..." ዮሐ.፲፮፥፴፫/16፥30ይቆየን...
አረ ወዴት እየሃድን ነው ጎበዝ! አሁንስ ምንም ባልሰማ እመርጣለሁ!!!
እግዚአብሔር ሁሉን ከቤቱ ያፀዳል
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤
አባቴ ፈጣሪ ይቅር ይበሎት
ያጠራጥራል እኚህ አባት አይማኖታቸዉ ምድነዉ አላማቸዉሸ?እር ተዋት ይችን ቤተክርስቲያን
ሀበሻ እውነት ላይ ይሽኮረመማል ብላ አልተባለ logic ነው የተናገሩት መፅሀፉ ላይ የሚታየውን ነው የተናገሩ እኚ አባት ፖትሪያርክ ቢሆኑ አዳሜ መጠጥ የለ ዝሙት ቀጥ ብላ ወንጌሏን መማር ትጀምር ነበር🎉
መምህር አንተ እና እሳቸው ብሉ እኛ ግን ክርስትያኖች ስለሆንን እንበላም
በወንበዴዎች እየተመራን ገደል ሊከቱን ነው
ሄኖክ በየትኛው ጉባኤ ተምሮ ንደወጣ ንገሪንቲ
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከፍጥረታት ሁሉ፥ ከሰው ልጆች እንዲሁም ከመላዕክት ሳይቀር በንፅኅናዋ በቅድስናዋ ባርኮ፥ ቀድሶ፥ መርጦና ለይቶ ከስጋዋ ስጋን ከነፍሷም ነፍስን ነስቶ በፍፁም ተዋኅዶ አምላክ ሰው፥ ሰው አምላክ ሆኖ ለእኛ ለሰው ልጆች መዳን ምክንያት አድርጎ እናቱን፥ እናታችን ንፅኅይተ ንፁኋን፥ ቅድስተ ቅዱሳን ንፅኅይት ቅድስት ድንግል ማርያምን መርጦ እንደተወለደ ሁሉ፦
"...አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ እጅግ ደስ ይበልሽ አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ እልል በዪ እንሆ ንጉሥሽ ጻድቅና አዳኝ ነው ትሑትም ሆኖ በአህያም በአህያዪቱ ግልገል በውርንጫዪቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል።..."
ትንቢተ ዘካርያስ ፱፥፱/9፥9 ተብሎ ትንቢት ወደ ተነገረላት፥ ወደ ተቆጠረላት ቅድስቲቱ ከተማ ናዝሬት ለመሄድ የመረጠው ፈረስ ወይም በቅሎ፣ አንበሳ ወይም ነብርን ሳይሆን የትሕትና ምሳሌ የሆነችውን አህያን ነበር። ለዚህም ምክንያት ነበረው፤ አለውም። ማቴ.፲፩፥፴፱/11፥29 እርሱ ራሱ የዋኅ በልቡም ትኁት ቅዱስም ነውና በሰዎች ዘንድ የተናቀች፥ ከእንስሳት መካከል ሁል ጊዜ ራሷን ዝቅ አድርጋ፥ አቀርቅራ የምትሄደውን ምስኪኗንና የትሕትና ምሳሌ የሆነችውን አህያን መረጠ።
በእርሷ ስም የሚሳደብ ሁሉ የእርሷን ያህል ስራ ያልሰራና የማይሰራ ታሪኳን የማያውቅ ነው።
ታድያ ይህች በልአምን ቀድማ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤልን ያየች በሰው ልጆች ተንቃ በሸክም ብቻ የምትታወቅ እንስሳ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ግን በድጋሚ እርሱን እንድትሸከም መረጣት። በዚህም ሰይጣንን ድል የምንነሳበት ለድኅነታችን ምልክት የሆነውን ማኅተመ መስቀሉን ጀርባዋ ላይ አተመባት። መስቀል የመዳን፥ የእምነት፥ ሰይጣንን ድል የምንነሳበት፥ የምናሳፍርበት የትኅትና መገለጫ ነውና።
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ ይህች ሰኮና ድፍን የሆነች እማታመነሰኳውና ለመብል ያልተፈቀደችው ምስኪኗ አህያ ካልተበላሽ ተብላ አዠንዳ ተይዞባት ብቅ ማለት ከጀመረች ቆየች።
አሁን ግን በኃይማኖት ደረጃቸው በጣም ከፍ ብለው ከሚታዩት አባቶች መካከል በብፁዕ አቡነ በርናባስ ሳይቀር የመበላት አዠንዳ ተቀርጾላት መጣች።
አባታችን እውነት እኛ ዛሬ የሚያሳስበን የአህያ ስጋ ነውን!?
እውነት ዛሬ እኛን እያስጨንቀንና እያንገበገበን ያለው ጉዳይ የአህያ መበላትና አለመበላት ነው?
ለምድርነው ቤተ ክርስቲያን የያዘችውን፥ ያጋጠማትን ሕመሟን እንድታስታምም፥ እንዲበቃት የማታደርጉት?
ለምን አትተዋትም?
ለምን ሌላ በሽታና ሕመም ትጨምሩባታላችሁ?
ለምን???????
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለሚበሉና ስለማይበሉ እንስሳት ኦሪት ዘዳግም ፲፬/14 እና ኦሪት ዘሌዋውያን ፲፩ ያስቀመጠልንን ረሱት እንዴ?
መቸም እሱ ለኦሪት ነው እንደማይሉ ተስፋ አደርጋለሁ።
ምክንያቱም፦ ክርስቶሰ ኢየሱስ ሕግን ሊፈጽም እንጂ ሊሽር አልመጣምና።
"....ሕግን ልሽር አልመጣሁም..." ብሏልና።
ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ጎበዝ!! የማይሰማ ነገር የለም!!!
እንደው ለመሆኑ ምን አነሳሳቸው? ገፋፋቸውስ እኚህን አባት?
እነሱ ሳያፍሩ ሳይፈሩ በተናገሩት እኛ ተሸማቀቅን እኮ!!!
አባታችን እውን ለእኛ ለአማኞች፥ ለምዕመናን፥ ምዕመናት ተጨንቀው፥ አስበው ወይስ ለዚህች ከጥንት ጀምሮ ፈተናና መከራ ለማያጣት ወደ ቀናውና ዕውነተኛው የክርስቶስ ኢየሱስ የህይወት መንገድ ወደ ምትመራው አንዲቷ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሌላ አዠንዳ እየቀረጹላት ይሆን?
"....በእኔ ሳላችሁ ሰላም እንዲሆንላችሁ ይህን ተናግሬያችኋለሁ።በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ ነገር ግን አይዟችሁ እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ።..."
ዮሐ.፲፮፥፴፫/16፥30
ይቆየን...
አረ ወዴት እየሃድን ነው ጎበዝ! አሁንስ ምንም ባልሰማ እመርጣለሁ!!!
እግዚአብሔር ሁሉን ከቤቱ ያፀዳል
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤
አባቴ ፈጣሪ ይቅር ይበሎት
ያጠራጥራል እኚህ አባት አይማኖታቸዉ ምድነዉ አላማቸዉሸ?እር ተዋት ይችን ቤተክርስቲያን
ሀበሻ እውነት ላይ ይሽኮረመማል ብላ አልተባለ logic ነው የተናገሩት መፅሀፉ ላይ የሚታየውን ነው የተናገሩ እኚ አባት ፖትሪያርክ ቢሆኑ አዳሜ መጠጥ የለ ዝሙት ቀጥ ብላ ወንጌሏን መማር ትጀምር ነበር🎉
መምህር አንተ እና እሳቸው ብሉ እኛ ግን ክርስትያኖች ስለሆንን እንበላም
በወንበዴዎች እየተመራን ገደል ሊከቱን ነው
ሄኖክ በየትኛው ጉባኤ ተምሮ ንደወጣ ንገሪንቲ