- 720
- 12 162 081
ኢትዮጵ አምባ ETHIOP
United Kingdom
Приєднався 12 лис 2019
ኢትዮጵ ሚዲያ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ለሕዝቦቿ፣ለአፍሪካና ለዓለም ለመግለጥ ትልቅ ሕልም አስቀምጦ የተነሳ ሚዲያ ነው።መንገዳችንንም ጀምረንዋል።ኢትዮጵያ ታላቅ ለመሆን ወደፊት ሳይሆን ወደኋላዋ መመልከት ብቻ ይበቃታል።ሁሉም ነገር ራስንና ሀገርን ከማወቅ ይጀምራል።
ይህ ኢትዮጵ ሚዲያ ነው!
በኢትዮጵያዊነት መንገድ...
ይህ ኢትዮጵ ሚዲያ ነው!
በኢትዮጵያዊነት መንገድ...
ETHIOPIA: #ከቤተመንግሥት_በስውር_የወጣው_አስደንጋጭ_መረጃ!
#ETHIOPIA #ኢትዮጵ #EthiopTube ፌላሌምሌሞንም እጅግ ድንቅና ምስጢር ጠቋሚ የሆነ ወቅታዊ . ነገር ግን የአባቶቻችንን ታሪክና እውነት የያዘ . .. ሁላችንም የማይገባንን ህይወት እየኖርን ነው የተሰጠንን የማንቀበል የማንሆነውን የምንሆን ነን . ስለምን ባዶ ቀርተን ስለምንስ እንዲህ እንቀራለን እስኪ እንነሳ ይለናል ተነሱ . ለሁሉም አሁኑኑ
Переглядів: 1 869
Відео
ETHIOPIA: #ታቦተ ጽዮን ኢትዮጵያ ከሆነች ለምን ልክ እንደ እሥራኤላውያን አልታደገችንም??ይህን ሳትሰሙ ኅዳር 21 እንዳያልፋችሁ!!
Переглядів 1,6 тис.7 годин тому
#ETHIOPIA #ኢትዮጵ #EthiopTube ኢትዮጵውያን ግን ይህ ታላቅ ሰማያዊ ኃይል ያለው ውድ ሀብት ጠፍቶል ብለው አያምኑም ነበር። ታቦተ ጽዮን እውነት ኢትዮጵያ ውስጥ ከሆነች ለምን እሥራኤላውያንን በብዙ የታደገቻቸው ታቦት ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን አልታደገቻቸውም?? የታላቁ በዓል ኅዳር 21 ዋና ዋና ምሥጢራት
ETHIOPIA: #ኦርቶዶክስ_መላው_ዓለምን_እየተቆጣጠረች_ነው! #አሜሪካ_በኦርቶዶክስ_ጳጳስ_ስብሰባዋን_አስጀመረች!! #የማይታመን_ክስተት_ተፈጥሯል!!
Переглядів 1,4 тис.9 годин тому
#ETHIOPIA #ኢትዮጵ #EthiopTube ኦርቶዶክስ መላው ዓለምን እየተቆጣጠረች ነው። በዓለም ዙርያ ለብዙዎች የመዳን ምክንያትም እየሆነች ነው። በዓለም እየተሰሙ ያሉ ኦርቶዶክስ ነክ መረጃዎች ቀልብን በእጅጉ ይስባሉ። ኦርቶዶክስ እየገነነች መሆኗን የሚያሳዩ የት ሀገር ላይ ምን እንደተፈጠረ እናስቃኛችኋለን።
ETHIOPIA: #ታላቋ_እንግሊዝ_በከባድ_አውሎ_ንፋስና_ጎርፍ_ተመታች!! #ታላቅ_ቁጣ_አጥለቀለቃት!! #ዓለም_ተቀጸፈች!!
Переглядів 6 тис.12 годин тому
#ETHIOPIA #ኢትዮጵ #EthiopTube እንግሊዝ በአውሎ ንፋስ፣ ከባድ ዝናብ፣ የጎርፍ መጥለቅለቅ፣የመሬት መንሸራተት united kingdom ቁም ስቅሏን እያየች ነው። ዓለም በምጥ ተይዛለች። ሀያሏ ግሬት ብሪቴን ኃያልነቷ ሊታደጋት አልቻለም።
ETHIOPIA: #በመከላከያ_የተከበበው_ቅርስ
Переглядів 3,3 тис.14 годин тому
#ETHIOPIA #ኢትዮጵ #EthiopTube በይባብ እየሱስ በሚባል ጥንታዊ ገዳም እጂግ አስደናቂ ቅርሶች በመከላከያ ካንፕ ውስጥ ይገኛል በዚህ ድንቅ ቦታ ገብቸ የገጠመኝን ተከታተሉ።
ETHIOPIA: #ስደተኛው_መናኝ!! #ከየነቢጤዎች_ጋር_ሲለምን_ውሎ-ማታ-ያለውን-ሰጥቶ-ሲሰግድ-የሚያድረው-አስደናቂ-ሰው
Переглядів 1,2 тис.14 годин тому
#ETHIOPIA #ኢትዮጵ #EthiopTube ቀኑን ሙሉ ሲለምኑ የሚውሉት መነኩሴ ሲታወቅባቸው ወደሌላ ስፍራ ይሄዳሉ ….. እንዲህ እንዲህ እያደረጉ እጅግ ብዙ የትሩፋት ስራዎችን ሲሰሩ እመቤታችን አንድ ቀን ተገልጣ እንዲህ አለቻቸው……….
ETHIOPIA: #አስደናቂ_ዜና_ተሰማ!#በሳዑዲ_አረቢያ_የመጀመርያው_ቤተክርስትያን_ሊገነባ_ነው!#የክርስትያኖች_ቁጥር_በመላው_ዓለም_እየጨመረ_ነው!
Переглядів 2 тис.19 годин тому
#ETHIOPIA #ኢትዮጵ #EthiopTube
ETHIOPIA: #ቅዱስ_ሚካኤል!!!#ከሁሉም_በዓሉ_ኅዳር_12_ይበልጣል!!_በዚ_ዕለት_ወደ_ሲኦል_ይወርዳል!!#ሳታውቁት_እንዳያልፋቹ!
Переглядів 1,6 тис.День тому
#ETHIOPIA #ኢትዮጵ #EthiopTube ቅዱስ ሚካኤል -️ ሚካኤል ማለት በዕብራይስጥ ቋንቋ ሚ-መኑ’ ካ-ከመ’ ኤል- አምላክ ማለት ሲሆን በአንድነት ሲነበብ መኑ ከመ አምላክ (እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው) ማለት ነው፡፡ ይህ ታላቅ መልአክ ዮሐንስ ወንጌላዊ በራዕዩ ‹‹በእግዚአብሔር ፊት የሚቆሙትን ሰባቱን መላእክት አየሁ›› ብሎ ከተናገረላቸው መላእክት ውስጥ የሚመደብ ሲሆን የሰባቱም ሊቃነ መላእክት አለቃ እንዲሆን እግዚአብሔር መርጦ ሹሞታል፡፡ ይህ ታላቅ መልአክ ያደረጋቸው የሠራቸው እጅግ ብዙ የሆኑ ተአምራት አሉት፡፡ ️በመንገድ ይጠብቅህ ዘንድ ወዳዘጋጀሁትም ስፍራ ያገባህ ዘንድ፥ እነሆ፥ እኔ መልአክን በፊትህ እሰ...
ETHIOPIA: የመናኙ ባላደራ
Переглядів 914День тому
#ETHIOPIA #ኢትዮጵ #EthiopTube የተጀመረ የማይቋጭ የተጸነሰ የማይወለድ የለምና የጀመርኩትን ሚስጥራው አሰሳየ ና ፍለጋየ እስክ ቋጨው ድረስ እኳትናለሁ። ይህ ፕሮግራምም ከፍለጋወቸ መሃል አንዱ ነው!
ETHIOPIA: #ከኅዳር_2_በፊት_ይደመጥ! #ድንቅ_ተዓምር_ሆነ!
Переглядів 21 тис.День тому
#ETHIOPIA #ኢትዮጵ #EthiopTube በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም እና በቃል ኪዳኑ ታቦት መካከል ጥልቅ የሆነ ምስጢራዊ ትምህርት አለ፡፡ /ዘፀ. 25÷9-20/፡፡ ይህቺ የቃል ኪዳን ታቦት በደብተራ ኦሪት በቅድስተ ቅዱሳን ውስጥ የኖረች፣ የዮርዳኖስን ባሕር የከፈለች /ኢያ. 3÷14-17/፤ ቅጽረ ኢያሪኮን ያፈረሰች /ኢያ 6÷1-21/፤ ዳጎን የተባለ የፍልስጥኤማውያንን ጣዖት የቆራረጠች /1ሳሙ 5÷1-5/፤ በድፍረት ሊነካ የሞከረውን ኦዛን የቀሰፈች /1ሳሙ 6÷6/፤ በአቢዳራ ቤት ሦስት ወር ተቀምጣ ቤቱን በበረከት የመላች /2ሳሙ 6÷12/፣ ዳዊት የዘመረላት /2ሳሙ 6÷14/፤ ጠቢቡ ሰሎሞን በቤተ መቅደስ በክብ...
ETHIOPIA: ፓኪስታን በዘመኗ አይታው የማታውቀውን ቁጣ አስተናገደች!! መሪዋ መላው ዓለም ይጸልይልን አሉ! የሚተነፍሱት አየር ከዳቸው!
Переглядів 3,2 тис.День тому
#ETHIOPIA #ኢትዮጵ #EthiopTube በፓኪስታን ላሆር ከተማ የአየር ብክለት ከፍተኛ ደረጃ ላይ በመድረሱ በከተማዋ የሚገኙ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በሙሉ ለአንድ ሳምንት እንዲዘጉ አስገድዷቸዋል፡፡በተጨማሪም “ግሪን ሎክዳውን” በሚል በተወሰደ ርምጃ በከተማዋ 50 በመቶ የሚሆኑ የቢሮ ሰራተኞች ከቤት ሆነው ስራቸውን እንዲያከናውኑ ተወስኗል። የፑንጃብ ከፍተኛ ሚኒስትር የሆኑት ማሪያም አውራንዘብ፣ አሁን በከተማዋ ያለው ጭጋግ ለልጆች በጣም ጎጂ መሆኑን በመግለጽ በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችም ጭምብል ማድረግ ግዴታ መደረጉን ጠቁመዋል፡፡ባለስልጣናት የከተማዋ ነዋሪዎች ከቤት እንዲቆዩና አላስፈላጊ ጉዞ ከማድረግ እንዲ...
ETHIOPIA: ከእንጦጦ ተራራ ሥር ምሥጢራዊ ስብሰባ! የተሰበሰቡት አባቶች እያዩዋቸው ተሠወሩ!
Переглядів 3,2 тис.14 днів тому
#ETHIOPIA #ኢትዮጵ #EthiopTube
ETHIOPIA: #የመናኙን_አደራ_የረሳው_ተጓዢ_የደረሰበት_መከራ_መናኙ_ዶክተር
Переглядів 1 тис.14 днів тому
#ETHIOPIA #ኢትዮጵ #EthiopTube በገዳማት ጉዞ ላይ በርካታ ሰወች ይገጥሙኛል ሚስጥር አዋቂ እና ጠቢባን ሲሆኑ ለቀረባቸው ሰወች ግን ማንነቱን በመ መርመር ከሚስስጥራቸው ሚስጥርን ከእውቀታቸው ጥበብን ይለግሳሉ።
ETHIOPIA: #ከ40_ዓመት_በፊት_የተነገረው_ትንቢት_ይፋ_ሆነ! #ኔታንያሁ_የመጨረሻው_የእሥራኤል_መሪ_ነው፤ #በትረ_መንግሥቱን_ለመሲሁ_ያስረክባል"
Переглядів 2,3 тис.14 днів тому
#ETHIOPIA #ኢትዮጵ #EthiopTube " ኔታንያሁ የመጨረሻው የእሥራኤል መሪ ነው፤ በትረ መንግሥቱን ለመሲሁ ያስረክባል" ከ40 ዓመት በፊት የተነገረው ትንቢት ይፋ ሆነ!
ETHIOPIA: #አምልጦ_የወጣው_ደብዳቤ_ዓለምን_እያነጋገረ-ነው! #የእንግሊዙ_ንጉሥ_ስለ_ኦርቶዶክስ-የተናገሩት_ምዕራባውያኑን_አስቆጣ
Переглядів 17 тис.14 днів тому
#ETHIOPIA #ኢትዮጵ #EthiopTube የእንግሊዙ ንጉሥ ስለ ኦርቶዶክስ የተናገሩት ምዕራባውያኑን አስቆጣ .አምልጦ የወጣው ደብዳቤ ዓለምን እያነጋገረ ነው!
አስደናቂው ጥናት! የዓለም ሀገራት ኢትዮጵያን ለምን አጥብቀው ይፈልጓታል? ቁልፍ ጉዳዮች ይፋ ሆኑ!
Переглядів 2,4 тис.21 день тому
አስደናቂው ጥናት! የዓለም ሀገራት ኢትዮጵያን ለምን አጥብቀው ይፈልጓታል? ቁልፍ ጉዳዮች ይፋ ሆኑ!
ETHIOPIA: #የአቡነ_በርናባስ_ንግግር_ውዝግብ_አስነሳ! #አህያ_ብሉ! #መምሕራኑ_አስደንጋጭ_መልስ_ሰጡ
Переглядів 85621 день тому
ETHIOPIA: #የአቡነ_በርናባስ_ንግግር_ውዝግብ_አስነሳ! #አህያ_ብሉ! #መምሕራኑ_አስደንጋጭ_መልስ_ሰጡ
ETHIOPIA:#የዶናልድ_ትራንፕ_መመረጥእና_እስራኤል!#የሀሳዊ_መሲህ_መገለጥ! #ሰው_የምታመልኩ_ሰዎች_ተጠንቀቁ
Переглядів 1,4 тис.21 день тому
ETHIOPIA:#የዶናልድ_ትራንፕ_መመረጥእና_እስራኤል!#የሀሳዊ_መሲህ_መገለጥ! #ሰው_የምታመልኩ_ሰዎች_ተጠንቀቁ
ETHIOPIA:#ጽላተ_ሙሴን_ከኢትዮጵያ_እንወስዳለን"#እስራኤል_በግልጽ_ተናገረች!#እንግሊዛዊው_ታቦተጽዮን_ኢትዮጵያ_መሆኗን_ካረጋገጠ_በኋላ_ከባድ_ክህደት_ፈጸመ
Переглядів 2,4 тис.21 день тому
ETHIOPIA:#ጽላተ_ሙሴን_ከኢትዮጵያ_እንወስዳለን"#እስራኤል_በግልጽ_ተናገረች!#እንግሊዛዊው_ታቦተጽዮን_ኢትዮጵያ_መሆኗን_ካረጋገጠ_በኋላ_ከባድ_ክህደት_ፈጸመ
ETHIOPIA:በአሜሪካ ያላችሁ ልጆቻችሁን ታደጉ! ታዋቂው ደራሲ መልእክት አስተላለፈ!! ጥቂት ቀናት የቀሩት ምርጫ ጉድ አመጣ!
Переглядів 2,8 тис.21 день тому
ETHIOPIA:በአሜሪካ ያላችሁ ልጆቻችሁን ታደጉ! ታዋቂው ደራሲ መልእክት አስተላለፈ!! ጥቂት ቀናት የቀሩት ምርጫ ጉድ አመጣ!
ETHIOPIA: #አስፈሪው_የመሬት_መናወጥ_በ2017!!#አብዝተን_እንጸልይ!!
Переглядів 2,2 тис.21 день тому
ETHIOPIA: #አስፈሪው_የመሬት_መናወጥ_በ2017!!#አብዝተን_እንጸልይ!!
ETHIOPIA: በመጨረሻው ዘመን የሰው ልጅ የሚተርፍበት ሥፍራ! አዲስ አበባ ውስጥ 1600 ዓመት! ሁሉም ወደ ኢትዮጵያ ይመጣሉ!
Переглядів 29 тис.Місяць тому
ETHIOPIA: በመጨረሻው ዘመን የሰው ልጅ የሚተርፍበት ሥፍራ! አዲስ አበባ ውስጥ 1600 ዓመት! ሁሉም ወደ ኢትዮጵያ ይመጣሉ!
ETHIOPIA: ብጹዕ አቡነ ኤልያስ ለሺህ ዓመታት የተደበቀውን እውነት ግልጽ አወጡት!!
Переглядів 2 тис.Місяць тому
ETHIOPIA: ብጹዕ አቡነ ኤልያስ ለሺህ ዓመታት የተደበቀውን እውነት ግልጽ አወጡት!!
ETHIOPIA:- #ጣናን_የሚያስሰው_ጀርመናዊ_ተገኘ_በጣና_ገዳማት_የተገኘው-ነጩ_ሰላይ
Переглядів 6 тис.Місяць тому
ETHIOPIA:- #ጣናን_የሚያስሰው_ጀርመናዊ_ተገኘ_በጣና_ገዳማት_የተገኘው-ነጩ_ሰላይ
ETHIOPIA: #አስደንጋጭ_እውነታ! #ቫምፓየሮች_የእውነት_አሉ! #ደም_የመናፍስቱ_ዓለም_መገበያያ_ገንዘብ_ነው! #ደማችሁን_ጠብቁ!
Переглядів 372Місяць тому
ETHIOPIA: #አስደንጋጭ_እውነታ! #ቫምፓየሮች_የእውነት_አሉ! #ደም_የመናፍስቱ_ዓለም_መገበያያ_ገንዘብ_ነው! #ደማችሁን_ጠብቁ!
ETHIOPIA:#ዓለም_በባትሪ_የሚያስሰው_የሰሎሞን_ቀለበት_ወዴት_ተሰወረ?
Переглядів 3,4 тис.Місяць тому
ETHIOPIA:#ዓለም_በባትሪ_የሚያስሰው_የሰሎሞን_ቀለበት_ወዴት_ተሰወረ?
ዝፍጥ
Enda,semesh,yawengel,sebel,neshe,brchelnen,kalhiwot,yasemalen,amen!!!
እጎዚአብሔር ይስጥልን ተስፋ ሰማን
💚💛❤️🙏❤️💛💚Egizabeher yemaren. Amen
Amen amen amen❤❤❤
Why don't you mension the book, it seems a reality
Where I can find this book?
Dingl yakbrsh kebre 🙏♥️❤️❤️
Kbir le dingl mariam lig ❤❤❤
eheta tabarake egezabehare edaman ka tana gare yesetelegh
አዎ ትክክል አህታችን አግዚአብሔር ይቅር ይበለን
ያድርገው ፈጣሪ
Amen amen amen 🙏🙏🙏
እናቴ እመቤቴ አዛኝቷ ማርያም ኢትዮጵያን አገራችንን እያት እዘኝል ቃልኪዳንሽን አትርሽ እማእሙ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በብዙ ተጨንቀናልና እራሪል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ስምሽን መልካም ብዬ ሻለው
አሜን!🙏 ቃለህይወት ያሰማልን!
Amen❤❤
ገና፡እንበዛለን፡ከኦርቶደክስ፡ማን፡ይበልጣልን፡ግን፡ኦርቶደከስ፡የት፡አላቹ፡
Thank you sister for sharing with us.
ጀግኒት በርች
በትከከል
ካይሮ ስትይ ተአማኒነት የለውም ከፓለቲካ የነፃ እንዳልሆነ ባለፉት ዓመታት ታይቶአል
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ❤አሜን❤ አሜን ❤ ተባረኪ
🙏🏾❤️💐 Blessings!!
በትክክል እህቴ❤🙏🙏!
Lemindn nw Washa Mikael simu wede Teklehay.anot yetkeyrw?
❤❤❤
አሜን እናቴ ምልጃሽ አይለየን
የት አካባቢ ነው ቢገለፅ
አግዚአብሔር ይመስገን
የቅዱሳን አባቶቻችን እረድኤት በረከት ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሠማል
❤❤❤❤❤AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤
Amlak hulachinen tetebqen tamalden leljwa tlemnln amen🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
Only oriental orthodox is right
How did you figure that genius?
አሜን እመቤቴ አመሰግንሻለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤
ወረኛ😂😂😂
ወረኛ😂😂😂
ፅዮን የኢየሩሳሌም ስም እንጂ የማሪያም ሰም አይደለም እባካችሁ መጽሐፍ ወቅዱስን በጥንቃቄ አንብቡት ወገኖቼ አደራ እላለሁ።
አንተ ማነህ?
😂😂😂ፕሮፌሰር እርሶ መጀመሪያ አብበዋል ግን 😂😂😂
በትግራይ መባል ወንጀል መሆኑ ነው፡
ቃለወትያሰማልንአሜን❤❤❤
❤🎉❤🎉
AmenAmenAmenAmenAmen ✝️✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን AMEEN AMEEN AMEEN አምላኬና ፈጣርዬ ኢያሱስ ክርስቶስ ሆይ አቤቱ መረን ይቅርም በለን❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያ አገራችን ከሑከት ከጦርነት ተላቃ ሠላም እንድትሖን ከተፈለገ የቆሎ ተማሪ የአብነት ትምህርት ቤት የሚባል የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ መፈልፈያ ተረባርበን እናጥፋ ዋናው የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው አገሪቱዋም ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ።
ኢትዮጵያ አገራችን ከሑከት ከጦርነት ተላቃ ሠላም እንድትሖን ከተፈለገ የቆሎ ተማሪ የአብነት ትምህርት ቤት የሚባል የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ከሥሩ ነቅሎ ማጥፋት ነው አለበለዚያ መቼም ቢሆን አገራችን ሠላም አትሖንም ዋናው የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው እውነቱ ይሔ ነው ።
Telek Weshet Menem Ewenet Altenagershem/Altenagerkem.. Lemin Yewashal.. Ethiopia Ye Gedelat Menafek Yehone Meri ena Menafekan Egziabher Yemayferu Dedebochi Medre 666 Nachew Ewenetu Esu new::
@iamchristian5735 አዎ እውነቱ ሢነገርሕ አብከነከነሕ የመጥቆራ ልጅ
አንተ ( አንቺ) ነህ (ነሽ)መተተኛ ና ጠንቋይ የውስጥሽን ቆሻሻ አስተሳሰብሽን አውጥተሽ ጣይ።
@iamchristian5735 የመጥቆራ ልጅ
አንተ ቆሻሻ መናፍቅ! የሀገራችን መከራ ምንጩ እናንተው ናችሁ።
❤
አሜን!!!
💚💛❤🙏