Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ግብፆች ለቅዱሳኖቻቸውና ለቅዱሳን መካናት ያላቸው ፍቅር እንዴት እንደሚያስቀናኝ አብሶ አቡነ ሺኖዳ በነበሩበት ዘመን ብዙ መካናት የታነፁበት ብዙ መንፈሳዊ ፊልም የተሰሩት ብዙ መፅሐፍቶች የፃፉበት ዘመን ነበር በረከታቸው ይድረሰኝ ስንት መከራና መገፋት ደርሶባቸዋል በየ ዘመናቱ እግዚአብሔር ያብዛቸው ከክፉ መከራ ቸሩ መድኃኒዓለም ይጠብቃቸው
Ename Ekenalew
ሰላም፡ እኛ፡ ኢትዮጵያውያን፡ የሌላውን፡ ማድነቅና፡ የራሳችንን፡ ማቃለል፡ ስራችን፡ ነው። እኛስ፡ ምን፡ ይጎለናል። እረ፡ እባካችሁ፡ እንጠንቀቅ፡ እነሱ፡ ብርቱ፡ ፀላዮች፡ ሲሆኑ፡ እኛም፡ በርትተን፡ መፀለይ፡ አለብን። እግዚአብሔር፡ አያዳላም፡ እኛ፡ ግን፡ ስራችን፡ ወሬና፡ ራሳችንን፡ ማቃለል፡ መዝፈንና፡ መደነስ፡ ሆኖብን፡ ነው። መለወጥ፡ ግድ፡ ነው። እግዚአብሔር፡ ለሁሉም፡ እንደስራው፡ ነው። አያዳላም። አመሰግናለሁ።
አሜን አሜን አሜን ❤
አቡነ ሽኖዳ ቅዱስ አባት ናቸው በክርስቲያኖች ላይ ችግር ሲደርስ ወደ ገዳም ነበር ሚገቡት ተለምነው ነበር የሚወጡት ግብፅ በነበርኩበት ዘመን በረከታቸው ደርሶኛል መፅሐፎቻቸው ሁሉ የህይወት ምግብ ነው ።።።።
በጣም የ mkenabachew🙏egypt ❤️😍orthodox😍
ማህበረ ቅዱሳኖች እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እንድትሰሩ ጉልበትና ብርታት ይስጣችሁ! በፈተና ውስጥ ላለን ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያኖች ትልቅ ፅናትና ትምህርት ይሆናል ይህ ዶክመንተሪ፡፡ በርቱ!
በረከቱ ይደርብን ❤❤❤በሀገራች የተጋረጠውን ተራራ የስምኦን አምላክ ይንቀልልን❤❤❤
እግዚአብሔር እጅግ አመሰግነዋለው የግብፅን ግዳማት በአይነ አይቼዋለው ከአመርካን ቀጥታ ወደ ግብፅ ህጀ የግብፅን ገዳማት ለ12 ቀናት ደብረ ስናን ጉስቋም እመቤታችን ገዳማትን በሰላም የረዳችኝ እመቤታችን ነች በስራዬ ሳይሆን በድንግል ፀሎት የውስጠ መሻት ከልጅነቴ ጀምሮ ስመኝ የነበረውን የግብፅን የኢየሩሳሌም ገዳማት ያሳየችኝ የልጇ ቸርነት የእመቤታችንን ረዳትነት ነው ❤❤❤ እሷን አመስግኑልኝ ለእናንቴም የልባችውን መሻት በፀሎቷ ትፈፅምላችው እመቤታችን ለምኖ ያፈረ የለም አውንም ፍቅሯን ጣእሟን ትጨምርልኝ የግብፅ ገዳማትአውንም ይናፍቀኛል🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን ይህን ድንቅ ነገር ስላሳያችሁን እናመሰግናለን።
ቃል ሂወት የስማኣለና በረከት ኣዴና ቅድስቲ ድንግል ማርያም፡ በረከት ቅዱስ ስሙኦ ኣይፈለየና፡ ልኡል እግዚአብሔር ምሕረቱ ይላኣከልና
ማኅበረ ቅዱሳን ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ።
እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን ለደጁ ያብቃን 🤲
የእኛን አብያተ ክርስቲያኖችን ገዳማት ጠንከራ ጎን እንዲህ አስጎብኙን።
የሰማይ ደጅ ብለሽ ግቢ ብዙ ታገኛለሽ እና ገዳማት ወአድባራት
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይሰጥልን እህይንን ድን ነገር ስላሳየናቹን አባታችን የእመቤታችን ነገር ነግረውን አይጠግብም በረከታቹ ይደርብን ⛪️✝️🤲🤲🤲
ቃለ ህይወት ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳን ቴቪ እኛንም የበረከቱ ተሳታፊዎች እንዲንሆን ስላረጋችሁን ከልብ እናመሠግናለን ።
ለቅድስ ድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው። ወገኖቼ በጸሎታችሁ አስቡኝ።
ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን። የእመቤታችን በረከት ፤ እረድኤት ከእኛ ጋር ይሁን።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከታቸዉ ይደርብን አገራችነን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን አሜን፫
ሥለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲት አምላክ ክብር ምስጋና ይገባታል ቅዱሳኑ ሁሉ ምስጋና ይገባቸዋል ❤❤❤ማህበረ ቅዱሳን የቅዱሳኑ አምላክ ከናተጋር ይሁን አሜን ፫❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!! እኛንም በእግረ ኅሊና አብራችሁ አስጓዛችሁን ። እናመሰግናለን ። ቀጣይ ክፍሎችንም በጉጉት እንጠብቃለን ።
እንዴት ደስ የሚል ጉዞ ነው። የምናከብራችሁ አባቶቻችን እግዚአብሔር በረከታችሁን ያካፍለን።
ግብፅች የቅዱሳን ፊልም ብዙ ሰርተዉልና ይለያሉ😍
10 million የሚሆን የግብፅ ክርስቲያን ተዓምር እየሰራ እኛ ግን ኢሄ ሁሉ ህዝብ ይዘን ምንም አልሰራንም😥😥
ጭራሽ ከመናፍቅ ከሙስሊም በታች አደርገን ኦርቶዶክስ ተለይቶ እየተገደለ ዝም ብለን እያየነው በተለይ አሪሲ 😢😢😢😢😢
ለምን እንዳልሰራን ችግሩን ከተወያየን እንዳንሰራ ያደረገችን እራሷ ግብጽ ናት
@@yabebaldagnew2230 በትክክል አመንምና ባዶ አደረገችን" ድሮ የነበረውን የእምነት ወኔ ወስዳ ዛሬ ወኔ አልባ ትውልድ ፈጠረችብን !!!
@@yabebaldagnew2230 ጅል የሰጡህን ይዘህ ከምትለፈልፍ ትንሽ አንብብ....የሰፈር ሀሜት ከምታወራ በማስረጃ ኢሄ ኢሄ እንዲ ነው ብለህ አውራ
@@yabebaldagnew2230ሁሌ የራስን ድክመት ትቶ ውጪ ባለ አካል ማመካኘት አይበቃንም። እርስ በርስ ከተስማማክ ግብጽ ምን ቤት ናት
ስራህ ግሩም ነው መድሃኒአለም ክብር ምስጋና ይድረስህ እናቱም ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረስሽ
እኛ ዘር እየቆጠርን የእምነት ሀይል አንሶን በእውቀት ብቻ ተመርኩዘን ምንም ሳንሰራ እዚህ ደርሰናል። እመቤታችን የተገለጠችበት የግብፁ ቤተክርስቲያን እኛ ሀገር ቢሆን የኛ ሊቃውንቶች ይሄማ ቅዠት ነው እንኳን ለአሕዛቡ ለበቁት አባቶች አልተገለጠችም ብለው ያጣጣሉ ነበር ። ለሁላችንም አንድነት እና ማስተዋሉን ያድለን አሜን።
በስመአብ ቤታቸው ባር ላይ እንኳን ስእለ አድኖ እና መስቀል አለው ቃላት አይገልፅም መድኃኔዓለም ሆይ እኛን ይቅር ባለን እምነትን ጨምርልን ፅናት ስጠን ማኅበር ቅዱሳን ዕጅግ በጣም እናመሰግናለን ቀጥሉበት
እግዚአብሔር ፈቅዶ እኛም ደጁን ለመርገጥ ያብቃን ።
አቤት ጽናት አቤት መታደል በረከታቸው ይደርብን
እመብርሃን እናታችን እባክሽን ስለልጅሽ ብለሽ ባርኪን አገራችንንም ሰላም አርጊን።
ግብጾች በ ክርስቶስ ፍቅር እርስ በእርሳቸው ይዋደዳሉ እኛ ጋር ግን ከታች እስከ ላይ ፍቅር የለም
እናመሠግናለን በእውነት ለጓደኛዬ እያልኩት ነበር 🙏❤🙏
በርቱልን የተዋህዶ እንቁወች መሀይበረ ቅዱሳኖች ❤❤❤❤❤
በእውነት አንችንም ጋዜጠኛዋን እና ማኅበራችን ማኅበረ ቅዱሳንን ይጠብቅልንል ቃለህይዎት ያሰማልን
ግብፆች በጣም ጠንካሮች ናቸው።
የምገርም ነው መታደል ነው ለቅዱሳኑ ያላቸው ክብር ❤
እኛኮ በድሎት ብዙ ዘመን ስንኖር ሰው ላይ ስላልታሠራ አሁን ፈተና ሲመጣ ፍርክስክሳችን ወጣ። ያስቀመጥነው የጥንካሬ ጥሪት የለንም። ግብፃውያን ሁሌም በመከራ ስላሉ በእሳት ውስጥ መድመቅ ይችሉበታል። ያንን ለኛም ያድለን
You are so right!
Thank you!! May God bless all Ethiopians
ቃለ ሕይወት ያሠማልን የቅዱሳን በረከት ይደርብን አሜን
ጌታ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያውርድላት ስደተኞችም ለሐገራችን በቅተን በቤተ መቅደሱ ሁነን እናገለግለው ዘንድ ፍቃዱ ይሁን በረታችሁ ይደረብን ተዋሕዶ እምየ❤
የቅዱሳኖቹ በረከታቸዉ ይደርብን በእዉነት❤❤❤😢
ኧረ እነዚህ በጣም የተለዩ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው።
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን ከዝ ቡዙ ተምራች እንዴህዳችሁ ተስፋ አደርጋለሁ ❤
ግብጾች ኮ በጣም ጎበዝ ናቸው❤
ጉብዝናቸው በምንድነው?
@@yabebaldagnew2230 የግብጽን ኢኮኖሚ የተቆጣጠሩት ኦርቶዶክሳዊን ናቸው ከዚህ በላይ ጉብዝና አለ?
@@yabebaldagnew2230በስራ እና በእምነታቸው።
@@yabebaldagnew2230 የግብፅ ክርሰትያኖች ክርሰትና ከኛ በተሻለ ይኖሩታል እኛ ደሞ ኦርቶዶክ እያልን እኛ በእግዚኣብሔር የተመረጥን እያልን በትቢት ተወጥረን ተግባራችን ደሞ መገዳደል , መወነጃጀል , ዝሙት ሆነ ። ሰማችን እና ተግባራችን ኣይገናኝም hypocrite ነን ።
መቼ ይሆን አኛ ያለንን ፈጣሪ የሰጠንን ዋጋ የምንሰጠው። ራሳችንን በእጅጉ የምናዋርድ ፍጥረቶች ነን። ስለ ኬንያ,.. እኛ እኮ እንደ ኬንያዎች ይሄንን ያደርጋሉ "ታድለው" "መቼ ይሆን እኛ እንደዚህ እንደዚያ የመንሆነው....ወዘተ ሱዳኖችን ስናይ በሱዳን: ሱማሌዎችን ስናይ እንደዛ ፈረንጅ ስናይ..የተሠጠንን ለማክበር የተሠጠንን እንወቅ። አውቀት ጠል የሆነ ሰውም ሆነ ማህበረሰብ የሌላውን በማድነቅ ሳያውቀው እንዲሁም የራሱን በመጥላት አሁንም ሳያውቀው። ለራሳችሁ ክብር ሰጡ ለዕውቀት ታትሩ።
እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ድንቅ ነው የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ ማድነቅ ነው ግርሙ ነው❤
እግዚአብሄር ይመሰገን ከድንግል ማርያም ከእናቱ ጋራ ለማየት የተመኘሁት ቦታ እኔም ሄጄ ለ12 ቀን በቦታዉ ተገኚቼ በጓለጎታ አሰጎብኞ ድርጃት ባዘጋጀዉ ጉዞ አብሬ ሄጄ ሁሉንም ቦታ አየሁት እግዚአብሄር ይመሰገን ለድንግል ማርያም ክብርና ምሰጋና ሁሌም ይሁን አሜን
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሆን ከዚህ አገር በመሆኔ እጅግ ደስተኛ ነኝ🌹❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹👏
እንደግብፃውያን ክርስተያኖች ለመሆን መንቃት እና ፖለቲካን ከጉያችን ልናወጣ ይገባል እግዚኣብሔር ይርዳን🙏❤🙏
ደስ የሚል ታሪክ❤❤❤❤ ቃለህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉❤❤❤በርክታችሁ ይደርብን😢😢❤❤❤
ግሩም እና ድንቅ ነው!
የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደረብን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ጥሩ ዝግጅት ነው። በርቱልን።በረከታቸው ይደርብንካሜራው ግን ጥርት ያለ አልሆነልኝም።ዓይኔ ከሆነ እግዚአብሔር ይማረኝ።የቆሻሻው ታሪክ ገርሞኛል
Ejg betam new yetedesetkut kalehywet yasemaln yemigerm new yegazetegnewa aterarek erasu waw
እግዚአብሔር ይመስገን በቲቪ አይተን እንደዚህ ከተደሰትን በአካል ያያችሁት እንዴት ደስ ይላችሁ ይሆን?
Kale hiwet yasemaln 🙏 ♥️
አስቂኝ የሆነ እምነት ጭፍሮችን ዩሚሹሽ ጌታ
ማኅበረነ ባርክ እቀብ በሰላም 🥰
በጣም ድንቅ ቦታ በአይነ ህሊናዬ አየውት ለማየት ያብቃን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ይህ የተቀደስ ቦታ ስላይን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
እግዚአብሔር ያበርታችሁ ❤❤❤እመቤታችን ስራችሁን ትባርክ
በረከታቹ ይደርብን በእውነት
ቀጣይ ካለ Please 🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
btm dase yelale , egzeyabher ka enaneta gar yehun mahebara kidusan 🙌🙌👌👌😊😊
በውነቱ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
ቃለ ህየወትን ይቅሰማልን በጣም ድንቅ ሥፍራ እን ገዳማት ነቸው። የእኛም ገዳማተ እንዲህ ቢሰሩ ምን የሚያግድ ነገር አለ። ሊቃውንት አባቶች ከዚ የሚማሩ ይመስለኛ በተበታተን መልኩ ያለውን የቤተ ክርስቲያኗን ቅርሶች ለመእመኑ መቹ በሆነ ሁኔታ ቢያደራጁት መልካም ነበር። የእመቢታችን በረከተ ረደኤት አይለየን፣ የቅዱስ ስምኦን በረከት ይደርብን፣ ቆሻሻን ወደ ትሩፋት የቀየሩትን ክርስቲያኖች ጽናት ይስጠን አኛም መጥፎ አጋጣሚዎችን ወደ መክላምና ጽድቅ የምንቅይር ሰዎች እንደነሆን እግዚአብሄር ልበ ብርሃን ያድርገን ቸር ቆዩ አመሰግናለሁ።
Amen Bereketachew Yederesen Yesadkanen Waga Endenageigne Besemachew Endenemasen Egzyabhare Yerdane Eigna Berasachen Anchilewem Fetariachen Yenersune waga eigna endenageigne Yefekede Amlakachen Yetemesegene Yehune Amen Geta Hoye Temesgene
በረከቱ ይደርብን
በጣም ግሩም ነዉ በእዉነት
Thank you so much for sharing this tremendous monastery. Keep it up!
Egziabher yisetelen ketelubet temesasay lelam asayun❤
🙏 amen
አሜን
አረ ተው ተራራው እንዴት ተሠራ ከተራራው አናት ምን አለ የተንቀሣቀሠው ተራራ የቱ ነው ጥያቄው ከመን የተነሳ ነው በጣም ያሣዝናል የራሣችሁን ታሪክ ማጣመም አንሶ የሌላ አገር የሙከተምን ተው እየተስተዋለ
በጣም ይገርማል ለምን አይጠይቅም?
እግዚአብሔር ይመስገን
ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን
Betam enameseginalen MK TV
❤Thank you❤
egna ethiopian hulgzem tornet ayselechin egziabher miretun yilakln amen amen amen
አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን!!!
እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏አሜን ❤
እኛ የተሰራብን ለገዥዎቻችን ምቹ እንድገሆን ነው ። አንድነታችንን እንድንጠብቅ አልተሰራም።
ክፍል 2 ልቀቁ
በረከታቸው ይደርብን😢
ኤልሣቤጥ፣ ዘውዱና ስንታየሁን፣ ማህበረ ቅዱሳንን በአጠቃላይ እንደዚህ ጥንቅቅ ተደርጎ ለተዘጋጀ documentary በጣም እናመሰግናቸዋለን! በርቱልንተግቶ የመስራትና የመንፈሳዊነት ፍሬ ይሄ ነው::
በርቱልን እግዚአብሔር ያክብርልን 🥰🥰🙏
ቅድስት ሀገር ግብፅ ❤❤❤❤❤❤
ቅድስት ሀገር ግብጽ የሚል አለ በታሪክ?
@@yabebaldagnew2230ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያስ የሚል አለ
do they say elelelel..... amaizing.
እናመሰግናለን
የግብጽ ኦርቶዶክሶች"የእግዚአብሔር ቃል የሐይወታቸው ዋናው መመሪያ ነው፣አይጠጡም፣አይሰክሩም"ለዕምነታቸው የጸኑ ናቸው"
አነዉ እኮ ለእትዮጵያ ፅፎ በሰጡት ሀገርቱ ምስቅልቅል እንደወጣች
በዓል ውግዘት ምናምን አይሉም።ስራ ጸሎት ነው ብለው ነው የሚያምኑት። እኛ ጋር ግን በዓለ ማርያም ከሰራህ አወግዝሃለው እያሉ ምያስፈራሩን መሪዎች ስላሉን እስከአሁን እዛው ድኽነት ውስጥ ነን።
ቀጣይ ክፍል በጉጉት አየጠበቅን ኑወ!
Please next....
እግዚአብሔር ይስጥልን
በረከቱ ይድረሰን። ቀጣዮቹ ክፍሎችን እየጠበቅን ነው።
abayn kumar endatasbeyi.....be agul gize agul fkr fkr atchawechiiiii..........be haymanot sm ye zelalem barnet na dhnet endaweresun atrshiiiii😢😢😢😢😢
በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የእኛዎችስ መቼ ይሆን እንደዚ አይነት የሀብት ምንጭ የምትሆኑት ታላላቅ ፋብሪካ የምርምር ማዕከላትን ሆስፒታል ሰፋፊ የእርሻ መካናይዞችን የምንሰራው
ምንድነው ግብፅ የጫነችብን?
@@yabebaldagnew223044 ሥዕልና 33 በአላት
በራሳችን ስንፍና በሰው አናላክ እነሱ የስራ ሰዎች ናቸው ይተባበራሉ ።።።።
እኛስ ⛪️⛪️⛪️ ምን ይሰማን ይሆን 😢
እግዚአብሔር ይስጥልን ።
ግብፅ ሁሌም ትለዪብኛለች ።
የጉዞ ወኪሉን ስልክ ብትነግሪኝ? tnxs
❤❤❤❤
ግብፆች ለቅዱሳኖቻቸውና ለቅዱሳን መካናት ያላቸው ፍቅር እንዴት እንደሚያስቀናኝ አብሶ አቡነ ሺኖዳ በነበሩበት ዘመን ብዙ መካናት የታነፁበት ብዙ መንፈሳዊ ፊልም የተሰሩት ብዙ መፅሐፍቶች የፃፉበት ዘመን ነበር በረከታቸው ይድረሰኝ ስንት መከራና መገፋት ደርሶባቸዋል በየ ዘመናቱ እግዚአብሔር ያብዛቸው ከክፉ መከራ ቸሩ መድኃኒዓለም ይጠብቃቸው
Ename Ekenalew
ሰላም፡ እኛ፡ ኢትዮጵያውያን፡ የሌላውን፡ ማድነቅና፡ የራሳችንን፡ ማቃለል፡ ስራችን፡ ነው። እኛስ፡ ምን፡ ይጎለናል። እረ፡ እባካችሁ፡ እንጠንቀቅ፡ እነሱ፡ ብርቱ፡ ፀላዮች፡ ሲሆኑ፡ እኛም፡ በርትተን፡ መፀለይ፡ አለብን። እግዚአብሔር፡ አያዳላም፡ እኛ፡ ግን፡ ስራችን፡ ወሬና፡ ራሳችንን፡ ማቃለል፡ መዝፈንና፡ መደነስ፡ ሆኖብን፡ ነው። መለወጥ፡ ግድ፡ ነው። እግዚአብሔር፡ ለሁሉም፡ እንደስራው፡ ነው። አያዳላም። አመሰግናለሁ።
አሜን አሜን አሜን ❤
አቡነ ሽኖዳ ቅዱስ አባት ናቸው በክርስቲያኖች ላይ ችግር ሲደርስ ወደ ገዳም ነበር ሚገቡት ተለምነው ነበር የሚወጡት ግብፅ በነበርኩበት ዘመን በረከታቸው ደርሶኛል መፅሐፎቻቸው ሁሉ የህይወት ምግብ ነው ።።።።
በጣም የ mkenabachew🙏egypt ❤️😍orthodox😍
ማህበረ ቅዱሳኖች እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እንድትሰሩ ጉልበትና ብርታት ይስጣችሁ! በፈተና ውስጥ ላለን ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያኖች ትልቅ ፅናትና ትምህርት ይሆናል ይህ ዶክመንተሪ፡፡ በርቱ!
በረከቱ ይደርብን ❤❤❤በሀገራች የተጋረጠውን ተራራ የስምኦን አምላክ ይንቀልልን❤❤❤
እግዚአብሔር እጅግ አመሰግነዋለው የግብፅን ግዳማት በአይነ አይቼዋለው ከአመርካን ቀጥታ ወደ ግብፅ ህጀ የግብፅን ገዳማት ለ12 ቀናት ደብረ ስናን ጉስቋም እመቤታችን ገዳማትን በሰላም
የረዳችኝ እመቤታችን ነች በስራዬ ሳይሆን በድንግል ፀሎት የውስጠ መሻት ከልጅነቴ ጀምሮ ስመኝ የነበረውን የግብፅን የኢየሩሳሌም ገዳማት ያሳየችኝ የልጇ ቸርነት የእመቤታችንን ረዳትነት ነው ❤❤❤ እሷን አመስግኑልኝ ለእናንቴም የልባችውን መሻት በፀሎቷ ትፈፅምላችው እመቤታችን ለምኖ ያፈረ የለም አውንም ፍቅሯን ጣእሟን ትጨምርልኝ የግብፅ ገዳማት
አውንም ይናፍቀኛል🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን ይህን ድንቅ ነገር ስላሳያችሁን እናመሰግናለን።
ቃል ሂወት የስማኣለና በረከት ኣዴና ቅድስቲ ድንግል ማርያም፡ በረከት ቅዱስ ስሙኦ ኣይፈለየና፡ ልኡል እግዚአብሔር ምሕረቱ ይላኣከልና
ማኅበረ ቅዱሳን ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ።
እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን ለደጁ ያብቃን 🤲
የእኛን አብያተ ክርስቲያኖችን ገዳማት ጠንከራ ጎን እንዲህ አስጎብኙን።
የሰማይ ደጅ ብለሽ ግቢ ብዙ ታገኛለሽ እና ገዳማት ወአድባራት
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይሰጥልን እህይንን ድን ነገር ስላሳየናቹን አባታችን የእመቤታችን ነገር ነግረውን አይጠግብም በረከታቹ ይደርብን ⛪️✝️🤲🤲🤲
ቃለ ህይወት ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳን ቴቪ እኛንም የበረከቱ ተሳታፊዎች እንዲንሆን ስላረጋችሁን ከልብ እናመሠግናለን ።
ለቅድስ ድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው። ወገኖቼ በጸሎታችሁ አስቡኝ።
ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን።
የእመቤታችን በረከት ፤ እረድኤት ከእኛ ጋር ይሁን።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከታቸዉ ይደርብን አገራችነን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን አሜን፫
ሥለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲት አምላክ ክብር ምስጋና ይገባታል ቅዱሳኑ ሁሉ ምስጋና ይገባቸዋል ❤❤❤ማህበረ ቅዱሳን የቅዱሳኑ አምላክ ከናተጋር ይሁን አሜን ፫❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!! እኛንም በእግረ ኅሊና አብራችሁ አስጓዛችሁን ። እናመሰግናለን ። ቀጣይ ክፍሎችንም በጉጉት እንጠብቃለን ።
እንዴት ደስ የሚል ጉዞ ነው። የምናከብራችሁ አባቶቻችን እግዚአብሔር በረከታችሁን ያካፍለን።
ግብፅች የቅዱሳን ፊልም ብዙ ሰርተዉልና ይለያሉ😍
10 million የሚሆን የግብፅ ክርስቲያን ተዓምር እየሰራ እኛ ግን ኢሄ ሁሉ ህዝብ ይዘን ምንም አልሰራንም😥😥
ጭራሽ ከመናፍቅ ከሙስሊም በታች አደርገን ኦርቶዶክስ ተለይቶ እየተገደለ ዝም ብለን እያየነው በተለይ አሪሲ 😢😢😢😢😢
ለምን እንዳልሰራን ችግሩን ከተወያየን እንዳንሰራ ያደረገችን እራሷ ግብጽ ናት
@@yabebaldagnew2230 በትክክል አመንምና ባዶ አደረገችን" ድሮ የነበረውን የእምነት ወኔ ወስዳ ዛሬ ወኔ አልባ ትውልድ ፈጠረችብን !!!
@@yabebaldagnew2230 ጅል የሰጡህን ይዘህ ከምትለፈልፍ ትንሽ አንብብ....የሰፈር ሀሜት ከምታወራ በማስረጃ ኢሄ ኢሄ እንዲ ነው ብለህ አውራ
@@yabebaldagnew2230ሁሌ የራስን ድክመት ትቶ ውጪ ባለ አካል ማመካኘት አይበቃንም። እርስ በርስ ከተስማማክ ግብጽ ምን ቤት ናት
ስራህ ግሩም ነው መድሃኒአለም ክብር ምስጋና ይድረስህ እናቱም ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረስሽ
እኛ ዘር እየቆጠርን የእምነት ሀይል አንሶን በእውቀት ብቻ ተመርኩዘን ምንም ሳንሰራ እዚህ ደርሰናል። እመቤታችን የተገለጠችበት የግብፁ ቤተክርስቲያን እኛ ሀገር ቢሆን የኛ ሊቃውንቶች ይሄማ ቅዠት ነው እንኳን ለአሕዛቡ ለበቁት አባቶች አልተገለጠችም ብለው ያጣጣሉ ነበር ። ለሁላችንም አንድነት እና ማስተዋሉን ያድለን አሜን።
በስመአብ ቤታቸው ባር ላይ እንኳን ስእለ አድኖ እና መስቀል አለው ቃላት አይገልፅም መድኃኔዓለም ሆይ እኛን ይቅር ባለን እምነትን ጨምርልን ፅናት ስጠን ማኅበር ቅዱሳን ዕጅግ በጣም እናመሰግናለን ቀጥሉበት
እግዚአብሔር ፈቅዶ እኛም ደጁን ለመርገጥ ያብቃን ።
አቤት ጽናት አቤት መታደል በረከታቸው ይደርብን
እመብርሃን እናታችን እባክሽን ስለልጅሽ ብለሽ ባርኪን አገራችንንም ሰላም አርጊን።
ግብጾች በ ክርስቶስ ፍቅር እርስ በእርሳቸው ይዋደዳሉ እኛ ጋር ግን ከታች እስከ ላይ ፍቅር የለም
እናመሠግናለን በእውነት ለጓደኛዬ እያልኩት ነበር 🙏❤🙏
በርቱልን የተዋህዶ እንቁወች መሀይበረ ቅዱሳኖች ❤❤❤❤❤
በእውነት አንችንም ጋዜጠኛዋን እና ማኅበራችን ማኅበረ ቅዱሳንን ይጠብቅልንል ቃለህይዎት ያሰማልን
ግብፆች በጣም ጠንካሮች ናቸው።
የምገርም ነው መታደል ነው ለቅዱሳኑ ያላቸው ክብር ❤
እኛኮ በድሎት ብዙ ዘመን ስንኖር ሰው ላይ ስላልታሠራ አሁን ፈተና ሲመጣ ፍርክስክሳችን ወጣ። ያስቀመጥነው የጥንካሬ ጥሪት የለንም። ግብፃውያን ሁሌም በመከራ ስላሉ በእሳት ውስጥ መድመቅ ይችሉበታል። ያንን ለኛም ያድለን
You are so right!
Thank you!! May God bless all Ethiopians
ቃለ ሕይወት ያሠማልን የቅዱሳን በረከት ይደርብን አሜን
ጌታ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያውርድላት ስደተኞችም ለሐገራችን በቅተን በቤተ መቅደሱ ሁነን እናገለግለው ዘንድ ፍቃዱ ይሁን በረታችሁ ይደረብን
ተዋሕዶ እምየ❤
የቅዱሳኖቹ በረከታቸዉ ይደርብን በእዉነት❤❤❤😢
ኧረ እነዚህ በጣም የተለዩ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው።
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን ከዝ ቡዙ ተምራች እንዴህዳችሁ ተስፋ አደርጋለሁ ❤
ግብጾች ኮ በጣም ጎበዝ ናቸው❤
ጉብዝናቸው በምንድነው?
@@yabebaldagnew2230 የግብጽን ኢኮኖሚ የተቆጣጠሩት ኦርቶዶክሳዊን ናቸው ከዚህ በላይ ጉብዝና አለ?
@@yabebaldagnew2230በስራ እና በእምነታቸው።
@@yabebaldagnew2230 የግብፅ ክርሰትያኖች ክርሰትና ከኛ በተሻለ ይኖሩታል እኛ ደሞ ኦርቶዶክ እያልን እኛ በእግዚኣብሔር የተመረጥን እያልን በትቢት ተወጥረን ተግባራችን ደሞ መገዳደል , መወነጃጀል , ዝሙት ሆነ ። ሰማችን እና ተግባራችን ኣይገናኝም hypocrite ነን ።
መቼ ይሆን አኛ ያለንን ፈጣሪ የሰጠንን ዋጋ የምንሰጠው። ራሳችንን በእጅጉ የምናዋርድ ፍጥረቶች ነን። ስለ ኬንያ,.. እኛ እኮ እንደ ኬንያዎች ይሄንን ያደርጋሉ "ታድለው" "መቼ ይሆን እኛ እንደዚህ እንደዚያ የመንሆነው....ወዘተ ሱዳኖችን ስናይ በሱዳን: ሱማሌዎችን ስናይ እንደዛ ፈረንጅ ስናይ..የተሠጠንን ለማክበር የተሠጠንን እንወቅ። አውቀት ጠል የሆነ ሰውም ሆነ ማህበረሰብ የሌላውን በማድነቅ ሳያውቀው እንዲሁም የራሱን በመጥላት አሁንም ሳያውቀው። ለራሳችሁ ክብር ሰጡ ለዕውቀት ታትሩ።
እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ድንቅ ነው የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ ማድነቅ ነው ግርሙ ነው❤
እግዚአብሄር ይመሰገን ከድንግል ማርያም ከእናቱ ጋራ ለማየት የተመኘሁት ቦታ እኔም ሄጄ ለ12 ቀን በቦታዉ ተገኚቼ በጓለጎታ አሰጎብኞ ድርጃት ባዘጋጀዉ ጉዞ አብሬ ሄጄ ሁሉንም ቦታ አየሁት እግዚአብሄር ይመሰገን ለድንግል ማርያም ክብርና ምሰጋና ሁሌም ይሁን አሜን
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሆን ከዚህ አገር በመሆኔ እጅግ ደስተኛ ነኝ🌹❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹👏
እንደግብፃውያን ክርስተያኖች ለመሆን መንቃት እና ፖለቲካን ከጉያችን ልናወጣ ይገባል እግዚኣብሔር ይርዳን🙏❤🙏
ደስ የሚል ታሪክ❤❤❤❤ ቃለህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉❤❤❤በርክታችሁ ይደርብን😢😢❤❤❤
ግሩም እና ድንቅ ነው!
የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደረብን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ጥሩ ዝግጅት ነው። በርቱልን።በረከታቸው ይደርብን
ካሜራው ግን ጥርት ያለ አልሆነልኝም።ዓይኔ ከሆነ እግዚአብሔር ይማረኝ።
የቆሻሻው ታሪክ ገርሞኛል
Ejg betam new yetedesetkut kalehywet yasemaln yemigerm new yegazetegnewa aterarek erasu waw
እግዚአብሔር ይመስገን በቲቪ አይተን እንደዚህ ከተደሰትን በአካል ያያችሁት እንዴት ደስ ይላችሁ ይሆን?
Kale hiwet yasemaln 🙏 ♥️
አስቂኝ የሆነ እምነት ጭፍሮችን ዩሚሹሽ ጌታ
ማኅበረነ ባርክ እቀብ በሰላም 🥰
በጣም ድንቅ ቦታ በአይነ ህሊናዬ አየውት ለማየት ያብቃን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ይህ የተቀደስ ቦታ ስላይን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
እግዚአብሔር ያበርታችሁ ❤❤❤እመቤታችን ስራችሁን ትባርክ
በረከታቹ ይደርብን በእውነት
ቀጣይ ካለ Please 🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
btm dase yelale , egzeyabher ka enaneta gar yehun mahebara kidusan 🙌🙌👌👌😊😊
በውነቱ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
ቃለ ህየወትን ይቅሰማልን በጣም ድንቅ ሥፍራ እን ገዳማት ነቸው። የእኛም ገዳማተ እንዲህ ቢሰሩ ምን የሚያግድ ነገር አለ። ሊቃውንት አባቶች ከዚ የሚማሩ ይመስለኛ በተበታተን መልኩ ያለውን የቤተ ክርስቲያኗን ቅርሶች ለመእመኑ መቹ በሆነ ሁኔታ ቢያደራጁት መልካም ነበር። የእመቢታችን በረከተ ረደኤት አይለየን፣ የቅዱስ ስምኦን በረከት ይደርብን፣ ቆሻሻን ወደ ትሩፋት የቀየሩትን ክርስቲያኖች ጽናት ይስጠን አኛም መጥፎ አጋጣሚዎችን ወደ መክላምና ጽድቅ የምንቅይር ሰዎች እንደነሆን እግዚአብሄር ልበ ብርሃን ያድርገን ቸር ቆዩ አመሰግናለሁ።
Amen Bereketachew Yederesen Yesadkanen Waga Endenageigne Besemachew Endenemasen Egzyabhare Yerdane Eigna Berasachen Anchilewem Fetariachen Yenersune waga eigna endenageigne Yefekede Amlakachen Yetemesegene Yehune Amen Geta Hoye Temesgene
በረከቱ ይደርብን
በጣም ግሩም ነዉ በእዉነት
Thank you so much for sharing this tremendous monastery. Keep it up!
Egziabher yisetelen ketelubet temesasay lelam asayun❤
🙏 amen
አሜን
አረ ተው ተራራው እንዴት ተሠራ ከተራራው አናት ምን አለ የተንቀሣቀሠው ተራራ የቱ ነው ጥያቄው ከመን የተነሳ ነው በጣም ያሣዝናል የራሣችሁን ታሪክ ማጣመም አንሶ የሌላ አገር የሙከተምን ተው እየተስተዋለ
በጣም ይገርማል ለምን አይጠይቅም?
እግዚአብሔር ይመስገን
ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን
Betam enameseginalen MK TV
❤Thank you❤
egna ethiopian hulgzem tornet ayselechin egziabher miretun yilakln amen amen amen
አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን!!!
እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏አሜን ❤
እኛ የተሰራብን ለገዥዎቻችን ምቹ እንድገሆን ነው ። አንድነታችንን እንድንጠብቅ አልተሰራም።
ክፍል 2 ልቀቁ
በረከታቸው ይደርብን😢
ኤልሣቤጥ፣ ዘውዱና ስንታየሁን፣ ማህበረ ቅዱሳንን በአጠቃላይ እንደዚህ ጥንቅቅ ተደርጎ ለተዘጋጀ documentary በጣም እናመሰግናቸዋለን! በርቱልን
ተግቶ የመስራትና የመንፈሳዊነት ፍሬ ይሄ ነው::