Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ua-cam.com/channels/sJdVrgHO2OfeRusEGWTKwQ.html?si=eVkZ2uy9p65dQyM4
ማርያም አራስዋን አትምርም የፈጠራት ነው ሚምራት ማስታወቂያ ላይ ሰምቼ በዚህ መጠን የግል ማሰቢያ ድፍን ነው ??ወይ ድንቁርና
እሺ በርቱ
@@sumeyanuredin8458 ደደብ ምን አገባህ ማርያም ታማልዳለች ክብር ለማርያም ሰይጣን ድብን ይበል
እግዚአብሔርይመስገንአሜን።።።የዉሻያህያቆዳቸዉለምንአገልግሎትለምንአይዉልም
በሚገባ አስተምረውናል ተረድቼአለሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብጹ አባታችን
እንኳን ለጌታችንና ለአምላካችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አይዞአችሁ በርቱ መከራው ክርስትናችንን ያጣፍጠዋል አትጠራጠሩ ድል አለ በስሙ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤
በአመት ነዉ ምታከብሩት
@@sisay-iq7kd ምን ኣገባህ ሃሳዊ መሲህ ኣምላኪው!? ኣንተ ዝም ብለህ በየመጋዘኑ በክፉ መንፈስ ተገንደስ!መድኃኔኣለም ኣምላካችን ሁሌም በየቀኑ ይከብራል። ቅዳሴ ስለክርስቶስ ስለሆነ በየቀኑ ስሙ እየጠራን እናመልካለን፡ መድኃኒት የሆነው ቅዱስ ስጋውና ክቡር ደሙን እንቀበላለን
365 ቀናት በሙሉ የእየሱስ ናቸው
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባውና የኦሪትን ህግ አሻሻለ እንጂ ሁሉንም አልሻረም እንድንበላ ያልተፈቀደው አልተፈቀድም ማስተዋሉን ይስጠን ከባሰ ጥፋት ይሰውረን
ማስረጃ በአዲስ ኪዳን
@@sisay-iq7kd"እኔ ኦሪት እና ነቢያትን ልሽር አልመጣሁም ላስፈፅመቸው አንጅ"
አሜን አሜን አሜን
ኢየሱስ ወደ ሆድ የሚገባ ሁሉ አያረክስም የሚያረክሰው ከሆድ የሚወጣ ቃል ነው ብሎ አስተምሯል በተጨማሪ 1ኛ ቆሮቶስ 10- ጢሞትዮስ 1-4ማንበብ በቂ ነው
ዋኔው ኢየሱስ ነው
ባጠቃላይ በአሁኑ ጊዜ ፕሮፌሰር እሚባል እና ጳጳስ የሚባሉ ሰወቺ አስፈሪ ሆነዋል እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው
ይህ አባት ቆብ ያጠለቀ ጴንጤ ነዉ
እውነትም
endet??
መፀሀፍ አታነቡማ
አዎ እውነትህን ነው
አባትችን በጣም በሚገባን መንገድ ነው እያስረዱን ያሉት መድኅኒዓለምከርሶ ጋር ይሁን🙏
አቤት መንፈስ ቅዱስ ስራህ ድንቅ ነው። ጋዜጠኛው አንተ እንዳትሆን ከአጥር ውጪ ያለህው ። ውስጥ ያለው በኢየሱስ ክርስቶስ የሚያምን ሁሉ ነው። አባቴ እርሶ ታድለዋል በእውነት ግን እግዚአብሔር ይህንን እውነት ያበራሎት ስሙ ይባረክ።
ከተዋህዶ ውጪ ያለ ሁሉ ከኣጥር ውጪ ያለ ነው
የኔ አባት የኔ ውድ የኔ በረከት ተባረኩልኝ ዘመኖትን በጌታችን በመዳህኒታችን በኢየሱስ ደም ሸፈንኮት !!!!!! አንድ ቀን አግንቾት ቢባርኩኝ ደስ ይለኛል
አቡነ በርናባስ ለእዉነት ራሳቸዉን አሳልፈዉ የሰጡ ትልቅ አባት ናቸዉ።የመፅሐፍት ዕዉቀታቸዉም እጅግ ላቅ ያለ ነዉ።
ለምንድነው ራሳቸውን የሰጡት???አህያ ካልተበላ የሚል አህያ!!!
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቸሩ መድኃኔዓለም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤
እንካን አብሮ አደረሰን❤❤❤
ኣሜን❤❤❤❤
Amen3 🤲
Amen amen amen
Amen Amen Amen ❤
በእውነት እንደዚ የመሰሉ አባት ያብዛልን ንጹሕ ወንጌል ያልተበረዘ ሲናገሩ በእንባ ሰማሁት ቤተክርስቲያንን ሽታዋን ጠረናን ትተዉ ብዙዎች የተረት አስተማሪ ስለበዙ ነዉ ዛሬም ነገም እንደ አባታችን የሉ አባቶችን ያብዛልን ለምትሳደቡ ለምትራገሙ እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ አንብቡ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ተስማሙ
አብዛኛው የኦርቶዶክስ አማኞች በዘልማድ ነው ምንኖረው😢 ለዚህ ነው በነገረ ደህንነት ላይ ግር የሚለን ጥያቄ ሚፈጥሩ ሃሳቦች ሁሌ መነሳት አለባቸው😮 የተደበቁ እውነቶች ይነሳሉ ለዛ ነው አንዳንዶች አዲስ ሃሳብ ሲመጣ አዳፍነው ሊሸሹ ሲሞክሩ ሚታዩት😮 ብፁዕ አባታች ፀጋ ይብዛሎት😮
እኚህ ኣባት ኦሪትና ኣዲሳት መፅሓፍት ጠንቅቀው ያወቁ የኦሪት ሕግ የሞት ኣገልግሎትና የኣዲስ ኪዳን የመንፈስ ቅዱስ ኣገልግሎት ለይተዉ የተረዱ ኣባት ናቸው እግዚኣብሄር ይባርኮት
Thank you 🙏🏽, I’m from Seattle wa , he is the one open my eyes to understand about bible.
አንት አልክጌታችን መድኅኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያሰተማረውን የሚክድ አስተምህሮ። ጌታችን እንዲህ ብሏልማቴዎስ ወንጌልምዕራፍ ፭(5)17.እኔ ሕግንና ነቢያትን ለመሻር የመጣሁ አይምሰላችሁ ልፈጽም እንጂ ለመሻር አልመጣሁም።18.እውነት እላችኋለሁ ሰማይና ምድር እስኪያልፍ ድረስ ከሕግ አንዲት የውጣ ወይም አንዲት ነጥብ ከቶ አታልፍም ሁሉ እስኪፈጸም ድረስ።
@@danmar8071 አንተ እራስህ ግራም ቀኝም ብቻ ብዙ ተጋብተሃል። ህግን ልፈፅም እና ላስፈፅም መሃል ያለው ልዩነት እስቲ አስረዳኝ። ልፈፅም ማለት ለስፈፅም ማለት ነውን?
እንደዚህ እውነትን ፍርጥ አርገው የሚናገሩ የወንጌልን እውነት የማይሸቃቅጡ አባቶችን ያብዛልን🙏❤
😂😂😂
እንኳን ለቅዱስ አምላካችን ለቸሩመድኃኔዓለም ዓመታዊ ክብረ በዓሉበሰላም አደረሰን አደረሳችሁ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች ። ❤✣🙏🙏
አባታችን አቡነ ባርናባስ ለሐይማኖታቸው የቆሙ የእግዚአብሔርን ቃል በትክክል የሚያስተምሩ ወጣቱን አስተምረው ወደ ተዋሀሰዶ የመለሱና በቁርባን ያጋቡ ሰውን በፍቅር እንጂ በተንኮል የማይቀርቡ ሰውን የማያሳዝኑ እውነተኛ የወንጌል አርበኛ ናቸው። እባካችሁ ስማቸውን በከንቱ አታንሱ።
አባታችን የእግዚአብሔርን ቃል በእዉቀት የሚመግቡን በፈተናዉ ሁሉ የፀኑ ከቁስ የፀዱ ትልቅ አባት ናቸዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን
በስማ በለው ሊቀ ጳጳስን ያኽል ትሳደቡ ዘንድ አትዳፈሩ። ጥንቅቅ ያሉ ወንጌላዊ አባት ናቸው🙏
የተንሻፈፈ አመለካከት ነዉ አሳማ ብሉ የሚል ሆዳም
አባታችን የተናገሩት ትክክለኛውን የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ና የቤተክርስቲያን አስተምሮ ነው ።የግድ የእናንተን ሃሳብ ካልተናገሩ እርሳቸው ሃሰተኛ ይባላሉ? አህያና ፈረስ የሚመገቡ በክርስቶስ የሚያምኑ በውጭው ዓለም ብዙ ክርስቲያኖች አሉ።እግዚአብሔር የፈጠረው ፍጥረት በሙሉ መልካም ነው ከምስጋና ጋር ቢቀበሉት መልካም ነው ።2ኛ ጢሞ.4:4
ሰውም መብላት በናንተ ችግሯ የለውም ማለት ነው:: አሁንስ ሰው በሰዎች በገሀድ እየመጡ መሰለኝ ::
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።በእርግጥ ትምህርቶትን በተለይ ከመብል ጋር የተገናኘው ሁሉ ትክክለኛ ነው።አንድም መሬት ላይ ጠብ የሚል ነገር የለውም ።
ብፁዕ አቡነ በርናባስ ቡራኬዮት ይደርብኝ የኔ ትሁት አባት ስላየሆት ደስ ብሎኛልጋዜጠኛው ግን የርእስ አወጣጥህ ይደብራል ላይክና ሼር ለማግኘት ብለህ
ዋው ንጥር ያሉ ወርቅ የሆኑ አባት ናቸው ! ቀጣይ ክፍል ቢኖረውና እንዲህ እንዳሁኑ ቢያብራሩልን መልካም ነው !
ጠማማ ጠያቂ እና በእውቀትና በእውነት የተሞሉ አባት የተገናኙበት
በጣም ዎው የርሳቸው ወንጌል መረዳት ግን ዎው ወይይይይይ ሁሉም እንድህ ጥልቅ ነው
አቡነ በርናባስ እንደ እርሶ ያሉ ሊቃነ-ጳጳሳትን ያብዛልን( ጥቂቶች አሉ በርግጥ)። ወንጌላዊ አባት ነዎት። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤
አባትችን በጣም በሚገባን መንገድ ነው እያስረዱን ያሉት መድኅኒዓለምከርሶ ጋር ይሁን🙏.
የብፁ አባታችን መንፈሳዊ ትምህርት በልማድ ለኖረው የቤተክርስቲያናችን ምዕመናን ጨርሶ የማይዋጥላቸው ቢሆንም አባታችን ዕውነትን ዕውነት ሀሰትን ሀሰት በሉ ከሚለው የአምላካችን ቃል ጋር ተዋዶ የሚሂድ በመሆኑ ተወደደም ተጠላም ሀቁ ይህ ነው።
ለእያንዳንዳቸው ቃላቸውና ንግግራቸው የሚጠቅሱት የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅስ አለ በረከትዎ ይደርብን አባታችን!
መናፍቅ ይመስል ጥቅስ አትከተሉ ለስም አጠራሩ ክብር ይግባው እና መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ኦሪትን ሊያሻሽለው እደመጣ ተናግሯል የተሻሩ ቢኖርም ያልተሻረም እደዛው
ወንጌል አልገባህም እንደ ምስኪን ያለ ጥቅስ አናወራም@@tsigetsige1204
አሜን
ተረት ያውሩ ታዲያ
@Sara-j9c6e የኔ እህት አደዛ ያለ የለም መፅሀፍ ቅድስ እኛ በፈለግነው መገድ መፍታት አችልም ነገር ግን የማይበሉ ተብሎ በቅድስ መፃፉ ተፅፎልናል
ተክለሀይማኖት አሁን ገና ምርጥና ጠቃሚ ምክርና ትምህርት ያላቸው መምህር አቅርበሀል። አባታችን አቡነ በርናባስ የወንጌል አርበኛ የክርስቶስ ወታደር ድንቅ መረዳትና የእውቀት ልክ ።አንደበታቸው አይጠገብም እውቀታቸው አይጠለቅም።
ብፁዕ አቡነ በርናባስ የኔ ውድ አባት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የሰበኩልኝ ብርሃናዊ የሐዲስ ኪዳን ግንዛቤን የገለጡልኝ የተዋህዶ የወንጌል አርበኛ ❤❤❤❤❤
“ጴጥሮስ ግን “ጌታ ሆይ፤ ይህማ አይሆንም፤ እኔ ያልተቀደሰ ወይም ርኩስ ነገር ፈጽሞ በልቼ አላውቅምና” አለ። ያም ድምፅ እንደ ገና ለሁለተኛ ጊዜ ወደ እርሱ መጥቶ፣ “እግዚአብሔር ንጹሕ ያደረገውን አንተ እንደ ርኩስ አትቍጠረው” አለው።”ሐዋርያት ሥራ 10:14-15
እኛ የተዎህዶ ልጆች መፅሀፍ ቅዱስ እናንብብ ካነበብን ካወቅን እንናገራለን ለዚህ ነዉ አባታችን የሚናገሩት
አባታችን እየተናገሩት ያለው የራሳቸውን አመለካከት አይደለም የቤተክርቲያንን ትክክለኛ አስተምሮ ነው ስለዚህ በአከራካሪ ጉዳዮች ቤተክርስቲያን ምን ታስተምራለች የሚለውን ማጥናት መማር የአማኙ ድርሻ ነው ብዙ ሰው የሚደነግጥበት ም\ክ የቤተክርስቲያንን አስተምሮ ምን እንደሆነ ስለማያቅ ነው ወደ መማር ወደ ማንንበብ ወደ መጠየቅ እንመለስ አባታችንን እና አዘጋጁን እናመሰግናለን።
@@Solomon-wh7pc እሳቸው እንዳሉት የቤተክርስቲያን አስተምሮ እንደሆነ የሚናገር የተፃፈ መረጃ ስጠን ጠቁመን?
ይህን ሰው አቀርባችሁ ትውልዱን ወደ ምንፍቅና ልትወስዱት ነው
ደደብ ነክ በዚህ አረዳድህ ካካና እንጄራ አትልይም@@merkebbelay-y2w
ሮሜ 14-14 እና 1ቆሮ 10-25
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠወት
ብፁዕ አቡነ በርናባስ፡የኦርቶዶክስ፣የተሃድሶና የወንጌል አማኞች የጋራ አባታችን ናቸው ❤❤❤
😀
😅😅😅😅
ሲያምርህ ይቅር ነገሩህ እኮ ከቤተክርስትያኔ አጥር ውጭ ያሉት የኔ አይደሉም አሉህ እኮ
ከቤተክርስትያን ውጪ የሆንክ ጥግህን ያዝ bro
እስይ ወንጌል እንዲህ በእውነት ሲስበክ ደስ ይላል እግዚአብሔር እኮ ድንቅ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይባርክዎት አባቴ በረከቶ ይደርብኝ የሚባለው ለእርሶ ነው።
የማውቀውን ለመመሥከር። ቤተክርስቲያን ለመባረክ ሂደው፡ አሜሪካን አገር አበል እማይቀበሉ አባት ናቸው። ቤትም ንብረትም የለላቸው አባት የማውቀው እሣቸውን ነው።
አባታችን በጣም የሚገርም ትምህረት እግዚአብሔር ይባርኮት በልማድ ክርሰቲያን ነኝ ከሚሉ ተራገም ምላስ ይጠብቆት
አሜን ይጠብቅልን🙏
የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።ወደ ሮሜ ሰዎች 08:34እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ስለ እነርሱም !ሊያማልድ ! ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።ወደ ዕብራውያን 07:25 ከቃሉ ወዴት ይሂዱ ! እግዚአብ ፀጋ ያብዛልዎት አባታችን 🙏🏽
Eyesusen ye amalekt amlak enge amalage aydelem
እግዚኣብሄር ይመስገን!!! በእውነት እግዚኣብሄር ትውልድን በእውነትና በመንፈስ የሚያመልክበት ብሩህ ዘመን እየሰጠን መሆኑን የሚያሳይ ነው።
እግረኛው አፃፃፍህን አስተካክል። ቤተክርስቲያን በፍፁም እግዚአብሔር የፈጠረው ሁሉ ይበላል አላለችም። እሳቸውም አነጋገራቸውን ያስተካክላሉ። ቤተክርስቲያንን ወክለው ሳይሆን በግላቸው መናገር ይችላሉ። 😢😢
ጳወሎስን በዘመኔ አየሁት። ኦርቶዶክስ ወንጌል አላት። ይህንን ጴንጤዎች ሁሉ ይስሙ። አባታችን እግዚአብሔር ይባርኮት!!!
ጳጳስ ተብዬ አንተ ከፈለክ መርዝ ብላ ለኔ በል እንጂ ቤተ ክርስቲያናችን የራሷ ህግ ቀኖና ያላት ኩላዊት ናት
ለሰበኩት እውነተኛ የክርስቶስ ወንጌል ፀጋ ይብዛሎት !! ኦርቶዶክሳውያን መጀመሪያ የኃይማኖታችሁ መሠረቶችን እወቁ ወደ መፅሐፍ ቅዱስ ተመለሱ ። እውነት አርነት ያወጣል አርነት ውጡ!!
ይህ ነው መንፈስ ቅድስ እየመራቸው የሚናገሩት አዘጋጇ ግን ወንጌላዊያንን የሚጠላ ሰው እንደሆነ፣ ይታወቃል ድንቅ አባት የሆኑ ወንጌልን የጥብጠው ሰነጠጡት በጣም ደስ አለኝ ዘመኖት ይባረክ ጌታ ከአንደበቶት ጋር ነው ተባረኩ
ብፁህ አባታችን የወንጌል ገበሬ ቢራኬዎ ይድረሰኝ !እነደ ብጹህ አባታችን የሚያስተምር 3 አባት ቢኖረን ኖሮ የጴንጤ አዳራሽ ባዶ ይሆን ነበር።
smart❤
እውነት ነው
የምታቀርበው መረጃ አሪፍ ነው በመጠየቅ የመረጃ ግልጽ ተደርጋለህ ነገር ግን እስከ አሁን በኦርቶክዶስ ተዋህዶ እምነት የሚከለከሉ እና በባህል ውጪ ጳጳሱ የሚያስተላልፍት አህያ ብሉ ውሻም እያሉ ነው እንደዚህ ያለ ሀሳብ የኦርቶክዶስ ተዋህዶ ተከታዮች ይብሉ ማለት ነው ባይቀርቡ ይሻላል ባይ ነኝ ሚዲያው ሌላ ትምህርታዊ ብታቀርብ ያምርብሃል ህዝቡን አያምታቱ ጳጳሱ የአህያ ቄራ አላቸው እንዴ እንዲህ ያሳሰባቸው
እይሐድጋ ለብሔር ዘእንበለ አሐደ ሄር።እንድንል እምያረጉን አባት ብዙ ፍሬ እንዳፈሩ ያስታውቃሉ። ገና ብዙ ሰው ከጨለማ እና ከጭምተኘት እንደምያወጡ ጥርጥር የለኝም።ሰው እሚቀይረው የእግዚአብሔር መንፈስ ነው እና
የበግ ለምድ😴😴😴😴??? ውድ የኦርቶዶክስ ልጆች መሳደብ ኣግባብ ኣይደለም ግን መመርመር ያለብን ነገር እንደ እባብ ልባሞች ሁነን መመርመር ኣለብን, እንደኔ እሄ ጉዳይ ዝም ብሎ እንደቀልድ የተነገረ ኣይመስለኝም ብዙ ታስቦበት ታቅዶ ሃሳባችን እንዲከፋፈል የተላለፈ መልእክት ነው በየ ነው የማምነው።
ከአባታችን እንተረዳሁት መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ እንዳለብኝ
smart
Yep, metshafkidus alemanbebachen bemeslgnina bedesalegn endinor adrgual
እሰከዛሬ ቤተክርሰትያን አላሰተማረችም?
ድሮ አስተምረው. ይሆናል ። የዛሬ ቄስ ፋኖ መሆን ና የሙስና ከፍተኛ ደረጃ በግብር. በማሳየት. ተጠምደዋል ።@@GentYitafer
እና ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ቄሶች የሚሉትን ለማወቅ ማንበብ❤❤
ልብ አድርጉ 🟩እግዚአብሔር ሁሉን ነገር ሲፈጥር ለበጎ ነው እንጂ ያሉት ብሉ ብሏል አላሉም።
ብጽዕነታቸው የሀይማኖት አጥር አላገዳቸውም። ወንጌልን በደንብ የተረዱ፣ መዳን በማንና በምን እንደሚገኝ ያወቁና የተጠበቡ አባት ናቸው። እግዚአብሔር እንደርስዎ ያለ የክርስቶስ አገልጋይን ያብዛል።
ብፁዕ አቡነ በርናባስ በጣም እናመሠግናለን።ጵጵስና ከእውቀት ጋር ሲሆን እንዴት ደስ ይለል።
ከወገኑ አይቀር አንድ ጊዜ ለክርስቶስ ወግኖ በሕይወት መኖር:: ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን !!!
ስለ አህያ መበላት ባያስተምሩ ምንአለበት ከእኝህ ታላቅ አባት ይህ መተላለፉ ያሣዝናል ኦርቶዶክ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምን ትላለች ?
ጋዜጠኛው በውሀም ቢሆን ዋጠው እኚህ የተወደዱ አባት የሚናገሩት የወንጌል እውነት ነው ዘመኖት ይለምልም ::
ቃለ ህይወትን ያሰማልን።መሬት ጠብ የሚል ነገር የለውም።
ልብ ነው የሚያሳርፍው ሲናገሩ እድሜ ይስጥልኝ መልካም እረኛ ስለሆኑ እናመሰግናለን ❤
የእነ ቅዱስ ኤዎስጣቴዎስ የእነ ቅዱስ እስጢፋኖስ ዘመን ያስታወሱኝ አባት ናቸው።መፅሐፍ ቅዱስ በዘመናት ለይተው ዘመነ ምህረት ዘመነ ኩነኔ ፣ብሉይና ሐዲስ ልዮነት ተንትነው ያወቁ ናቸው በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን።
እንግዲ መብላት የፈለገ ይብላ።እኛግን አንበላም።ሰኮናዉ ድፍን የሆነና ያልህነ የሚበላ እና የማይበላ ተብሎ በደንብ ቤተክርስቲያናችን አስተምራናለች አሁን ምን አዲስ ነገር ተፈጠረ ወይስ መሰልጠኑ ነዉ???
እህቴ/ወንድሜ በፊትም የተነገረው ነገር ሀሰት ስለነበር ነው ። አባታችን ያስተማሩት ትክክለኛውን ነገር ነው።
ብጹዕ አባታችን እኮ እንብላ አላሉም ነገር ግን በሚበሉት ሰዎች አንፍረድባቸው ነው እያሉ ያሉት ።እኛ ግን በኦሪት የተከለከሉትን አንበላም ወደፊትም አንበላም ምክንያቱም በባህላችን አይባላም እንጸየፈዋለን ።ነገር ግን ክርስቲያኖች ሆነው በተለያየ ዓለም የሚኖሩት ቢበሉ አንፍረድ ።
❤@@seyoum917
ኧረ መፀሀፍ ቅዱስን አንብቡ
ምን ጉድ ነዎት እግኦ😢
ኑሮ ኢትዮጵያ ሲወደድ አህያ ብሉ እያሉ የብልጽግናው ጳጳስ እየሰበከ ንው ወይ ጉድ ወይ ዘመን ስለአማላጅነት ሲጠየቅ አድበስብሶ አልፍቷል።ሰውየው መናፍቅ ነው(አቶ ወልድ ትንሳኤ) መወገዝ አለበት ሰውየውን የሊቃውንት ጉባኤ መጠየቅ አለበት።
የረከሱበት ምክንያት በተፈጥሯቸው አደለም! የሰው ልጅም በተፈጥሮ አልረከሰም! ስለዚህ ኑፋቄው ገና በደምብ ይገለጣል እና ብዙዎችን ብታቀርባቸው ጥሩ ነው!
የዘመኑ ጳውሎስ 🙏🙏🙏❤❤❤❤
ወይ ተክልዬ በቻልከው መጠን ሞግተካቸዋል ግን የራሳቸውን አረዳድ እንጂ የቤተክርስቲያን እንዳልሆነ የሚያስረዳ ሌላ መምህር ማቅረብ አለብክ! በእውነት በጣም አዝኛለው ውሳጣቸው የተሃድሶ እርሻ እንዳለ በኩራት ነው ያሳዪን😖
ጅብ አይደል እንዴ አህያ ብንበላ ችግር የለውም የሚል?
እውንነት ሲነሳ ፣ ኢየሱስ ሲባል፣ መንፈስ ቅዱስ ሲገለጥ ስለሚያማችሁ ነው ለሆዱ ያደረውን የሳተ ፣ ፅረ ወንጌል አማጣልን ነው አሉልህ ባይመጡም በይስርቻው ፣ አድባራትና ገዳማቱ፣ በየ ተስካሩ፣ በየዘኬው፣ በየ ፅዋ ማህበራቱ 😂😂😂
ባልጠፋ የሚቀርብ መምህር እያለ ቤተክርስቲያን ላይ መንፍቅናንየሚዘሩ ተረፈ አርዮሳዊያንን የምታቀርበው
@shitayeurge2629 ጥሩ ነው ምንፍቅናቸው በግልፅ ሲታይ ህዝቡ ይነቃል
ተሃድሶ ናቸው :: ቤተክርስቲያን መልስ መስጠት አለባት
በዚህ ሰውዬ ተባረክን የምትሉ ምእመናን አስቡበት
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው
ወንጌልን ለአንድ ደቂቃ ቆመሽ መመስከር የማትችይ ሴትዮ እኝህን አባት "ሰውዬ" ትያለሽ። ጌታ ምህረት ያድርግልሽ።
አባታችን አቡነ በርናባስ ስላየኾት ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን እውነተኛ የወንጌል አርበኛ እንደ ጳውሎስ ወንጌልን ያልሻቀጡ እኔም ከእርሶ እግር ስር ሆኜ ወንጌልን ስላስተማርኩኝ እግዚአብሔርን አመሰግንሃለሁ እግዚአብሔር ይባርኮት ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቆት
የኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ትልቋ ስህተት እኮ ይሄ ነው !! ንጹህ ወንጌል የሚሰብኩትን አገልጋዮችን መናፍቃን ወይምን ተአድሶ ብላ መግፋቷን እና ማባረር ነው!! እኒህ አባት በጣም በጣም ቅን እውነት የገባቸው የወንጌል ብርሃን የበራላቸው ናቸው !! ቤተክርስቲያኗ እኒን አባት መንከባከብ ነው ያለባት እንጂ ማሸማቀቅ የለባትም ነበር ፣ ምክንያቱም ይህ ችግር ለብዙ ምእመናን እና አገልጋዮች ከቤተክህነቱ ለቅቆ መሄድ ምክንያት ነው !!እኔ ኦርቶዶክስ አይደለሁም ነገር ግን ለኦርቶዶክስ በጣም በጎ አስተሳሰብ አለኝ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ግን ትምህርቷን መፈተሽ አለባት በእኒህ አባት መረዳት ልክ።
Ena Ahiya ena Ayit Meblat Amarek ?? KAMAREH BILA ETHIOPIAN ORTHODOX TEWAHEDO discipline Alat
ቤተክርስቲያኗ አላለችም ቤተክርስቲያን አትሳሳትም እኛ ምዕመናን ነው ሰነፎች ስለ ማናንብ አባታችን ትክክል ናቸው የሰውን ጥፋት ቤተክርስቲያን ብላቹ አትክሰሱ😢
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣችሁ ( ሾ)ኽናው ድፍን የሆነውን አትብሉየሚለውን የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ምን ሊሉት ነው?
ይበርቱ ጥሩ አስተማሪ መልዕክት ነው ያስተላለፉ። ጠያቂው ግን ያላወቀውን ከመረዳት ይልቅ የተሣሣተ የቀደመ መረዳቱን ለመጫን መሞከሩን ይተው:: ጠያቂው ወንድሜ ሆይ አስቀድሞ ለማወቅ ወይ ተማር ወይም ስማቸው ራስህ እንደ አዋቂ አታድርግ!!
በጣም አሳፋሪና ደፋር ጋዜጠኛ ስሙ እራሱ በድፍረት ተክለሀይማኖት ሲል ስቅቅ እላለሁ
ሆዳሙ ዻዻስ ማለት ነበረበት። አሳማ ብሉ ከነፔሬድ ግቡ ጉቦ ተቀብላቹ መኪና ግዙ የሚል
💓💓💓💓💓💓💓
ኑ ተማሩ ገባ ገባ በሉ የ አባታቸን በረከት ይደርብን 🙏🙏🙏
ይባረኩ ብጹዕ አባታችን።
አነጋጋሪ ሳይሆኑ ትክክለኛ ሊቀ ጳጳስ ናቸው
መጀመሪያ መስቀሉን ተሸክሞ ይከተለኝ ይላሉ ጳጳስነት የኑሮ ማሸነፊያ ነው ሲባሉ ደግሞ ተቃራኒ ይመልሳሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጦት
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ዘመዶቸ ክርስቲን ናቸዉ እኛ የማንበላዉ ሁሉ እነሱም አይበሉም ይሄ ሰዉየ ከየት ነዉ የመጣዉ ይጣራልን ሀይመኖት አፍህ እዳመጣልህ የምታወራዉ አደለም
ኧረ ዝም አትይውም የማይበሉና የሚበሉትን ጌታችን በመፅሐፍ ቅዱስ አስቀምጦልናል ይኒህ ሰዎዬ አብደው ነው
@@ሩሐማ4331Temesasayshen agegnesh
@ሩሐማማስረጃ4331
"ብጹዕ አቡነ በርናባስ" የቃሉ ብርሃን ያበራላቸው ለእውነት የወገኑ ናቸው ጌታ ዕድሜና ጤና ይስጥልን 🙏አንተ ግን እግርህ ብቻ ሳይሆን አእምሮህም አንካሳ የሆነ አእምሮ የጎደለህ በጥላቻ ያበድክ የጨለማ ልጅ ነህ።ጌታ ወደ አእምሮ ይመልስህ!
😅😅😅 አይ ጴንጤ ርጋሚ እኮ ነው
ሞገስ ያላቸው አባት ናቸው ደስ ይላሉ
ቤተክርስቲያን አህያን አትብሉ ማለት ይገባታል።አህያ ኮቴው ድፍን ነው።ኮቴዋቸው ድፍን ከሆኑ እንስሶች አንዱ አህያ ነው።አባት ለአብርሃም የታዘ ዙት እንጠብቃን ። በ ኦሪት የታዘዙትን መጠበቅ አለብን።
ኮሜንት ላይ የስድብ ቃል ለሚናገሩ ሰዎች እግዚአብሔር የምስጋና አንደበት ይግጠምላቸው። በእርግጥ እውነት መሪር እንደሆነ እረዳለሁ።
የሚያስተምሩት ልክ እንደ ቆሞስ አባ መአዛ ነው በደንብ ነው ተንትነው ያስረዱት መፅሀፍ ቅዱሰ እየጠቀሱ ❤❤❤
እግረኛው በዚህ ሰዓት አከራካሪ የሆኑ አባቶች ባታቀርብ ጥሩ ነበር ካቀረብክም ግልፅ አስተምረሮው በሊቃውንት ዓይንስ ምን ይመስላል የሚለውን ማሳየት ይኖርብሃል!!!
አባቶች መጽሐፍ ቅዱሳዊ የደህንነት ትምህርትን ሲያስተላልፉ ሚሊየኖች ከጥፋት ያመልጣሉ። መንፈስ ቅዱስ የእውነት መንፈስ ስለሆነ ወደ እውነት ሁሉ ይመራልና።
ምንፍቅና ከመንፈሳዊ ኮሌጅ ነዉ የሚፈልቅ መናፍቅ።ለምን ጳጳስሆኑ አህያ እና ዉሻ ይነግዱ
ወንጌል ገብቶቸዋል
🎉🎉🎉ጎበዝ ይሄ የመብላት ነገር ሌላም ትምህርት ያስፈልገዋል ሆሆ አረ አበድን ጎበዝ ኦርቶዶክስ ቀኖናና ህግ የላትም እንዴ እርሶ እንደዚ የሚሉን ኢትዮጲያዊ ሁሉ አበደ እንዴ በዚ ዘመን ሆሆሆሆ🎉🎉
እንዴት የተባረኩ አባት ናቸውየጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ እና ሰላም ይብዛሎት አባታችን
እግረኛው እንደዚህ አይነት ጥያቄ ባትጠይቃቸው ጥሩ ነበር መድሀኒያለም ማስተዋወልን ያድለን
ጠያቂው በመጀመሪያ እምነቱ ምን አንደሆነ ማወቅ ያስፈልጋል ምክንያቱም ምን ፈልጎ ነው እንደዚህ የወረደ ቃለ መጠየቅ የሚያመጣው
ኦሮቶዶክስ ነው
@@Hana-oc1fnተሀድሶ
የወረደ የሚለው የከበረ ቃለ መጠይቅ በሚል ይስተካከል
ጅብ ስለሆነ ይሆን?
እርኩሠትን እያሥፋፋ ነው ሊላ ምን ይሆናል
አቡነ ባርናባስ እውነተኛው የወንጌል አርበኛ ናቸው እውነቱን ተረድቶ እግዚአብሔርን መከተል ነው እንጂ እንዲያው በጭፍን ክርስቲያን ነኝ ዋጋ የለውም ብንፀልይ ብንፆም ኡኡ ብንል ጆሮ የለውም ይልክ ከእኝህ አባት ተምረን ወደ ብርሀን እንውጣ ጭለማው ይብቃን አየነው እኮ እግዚአብሔር ፊቱን ከጩኽታችን መልሶ 🥲🥲
ስለስጋችን ቀርቶብን ለነፍሳችን እንስራ እሱ ይበጀማል ስጋችንን ብናቀማጥለው ትርፉ ሃጥያት ነው እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን
የመፀሀፉን እውነት ነው የተናገሩት
..... መፀሐፍ ቅዱስ ውስጥ 2 ኪዳን አለ 1..አሮጌው ኪዳን ወይንም ሕጉ ለሙሴ 15:44 15:46 15:47 15:57 የተሰጠው 2.አዲሱ ኪዳን ፀጋው ..... ስለዚክ አሮጌው ኪዳን ሕግ ተፈፅሞ የሚዳንበት ከክርስቶስ የመስቀል ሥራ በፊት ያለው ግዜ ነው.... ካለደም ስርየት የለም ይላል የ እግዚአብሔር ቃል በዝክ ክፍል ወይንም በሕጉ ዘመን ከ እግዚአብሔር ጋር መታረቅ አይቻልም የፈሰሰው ደም ስለሌለ ..... ሕጉ ደግሞ እንደሚታወቀው የተሰጠው ለኛ ሳይሆን ለ እስራኤሎች ነው እኛ ደግሞ አሕዛብ እንጂ አይሁድ አይደለንም. ሕግ,የመቅደስ ስርዓት, ኪዳን, አባቶች የሉንም ... ሕጉ ነው የሚበሉ የማይበሉ ያለው የ እስራኤልን ህዝቦች እንጂ እኛን አይደለም.... ሕጉ ደግሞ ከ እግዚአብሔር ጋር ማስታረቅ ማዳን ስላልቻለ በክርስቶስ ኢየሱስ የመስቀል ሥራ ፍፃሜውን አግኚቶ...... ተሺሮል ወይንም በ ፀጋ ዘመን በኛ ዘመን አያገለግልም.... ሮሜ 9÷4..ልጅነት . ክብር . የመቅደስ ስርዓት . ኪዳን . ሕግ . የተስፋው ቃል.. ለ እስራኤላዊ ናቸው ይላል... ታዳያ እኛ እስራኤላዊ ወይንም አይሁድ አይደለንም እኛ ኤፌ 2÷11 ጀምሮ እንደሚናገረው ከ እግዚአብሔር መንግስት የራቅን በ ክርስቶስ የመስቀል ሥራ የቀረብን በስጋው ልጅ የሆን እንጂ...... ጣኦት አምላኪ የነበረ መሃበረሰብ ነን .......
አባ እርስዎስ ይበላሉ????
ጨርሶ ሥጋ እንደማይበሉ ብነግርዎትስ! አትክልትና ፍራፍሬ ብቻ ነው የሚመገቡት፣ ቤትም መኪናም የላቸውም።
ክክክክ
እና ምእመንን ለምን ለማሰናከል ይጥራሉ
@@ትንሣኤቲዩብtnsayetubeመፀሀፍ ቅዱስ አንብቡ
@@TheEbggየኔ አባት ዋው❤❤❤
ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ በሚለው መጽሐፋቸው ገጽ 16 " በኦሪት የማይበላው በሐዲስ ኪዳን የማይበላው ዶግማ ወይም ቀኖና ስለሆነ ሳይሆን እንደ ልማድ ነው ብለዋል"።እውነት ነው።ግን የማኅበረሰብን ልማድ ማክበር ደግሞ ሐዲስ ኪዳናዊ ነው።
ገጽ 161
ተክልዬ.አምሮብሐልል❤❤ ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን
የዚህ ሚዲያ ባለቤት እባክህ እባክህ ፡፡ የምታቀርባችው ሰዎች የሚያስተምሩ እንጂ የሚያወዛግቡ ባይሆኑ ማለት የምትሰጠው ርዕስ ተጠንቀቅ እባክህ በፈጣሪ ይሁንብህ ፡፡አሁን ስንት ሰው እንደሚያደናግር በእውነት ለስንት ሰው መጥፋት ምክንያት እንደምትሆን ማለት ከምታገኘው ገንዘብ ይልቅ
ቃለ ሆይዉት ያሰማልን አባታችን እባካችሁ ኦርቷዶክሳዊያን መፅሐፍ ቅዱስን እናንብብ ከዘልማድ እንዉጣ አባታችን ያሉት ሁሉ ትክክል ነዉ እኔ ኦርቶዶክስ የሆንኩት ገብቶኝ ነዉ እናንተስ?
ለስጋ ሐይል የሚሰጥ ከሆነ ትንሽ ትንሽ ብሉ
የውስጤን ተናገራችሁ
የሚገርም ነው ጵጵስናው ተይዞ ወደቀደመው ግብር መመለስ አይከብድም ድሮ ድሮ አሳማ ነበር ርዕሱ አሁን ደግሞ በአህያ ይገርማል ይህን የምለው በቅርብ ያየሁትን የሰማሁት ስለሆነ ነው
ቆይ አወዛጋቢዎችን ኸየት ኸየት ነው እየፈለጋችሁ የምታመጧቸው? ጥቅሙስ ምንድን ነው? ለቪው:✅
ቫይራል እንድወጣ ከዛ መሸቀጥ
Bizu like yemegegnew negative astesaseb yalachewun siyakerb silehone fikere Newaye newa!
ብሩ መርዝ ስለሆነ ያክለፈልፋቸዋል
lemn meseretawi yekrstna tmhrt ematmarut benante mknyat èyetesedebn new😢
business and i think this guy has a mission on orhodox religeion..he always brings controversial thing..just look at the thumbnail...
አባታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት ፡ እውነት ከልተገለጠለት ሰው ፡ እውነትን ለማወቅ ይታክተዋል ፡ ፡ ኢየሱስ ሁሉም በሁሉ ነው ሁሉም በርሱ ሆነ ከሆነው አንድም ነገር ስንኩዋን ያለርሱ አልሆነም ፡ ዮሐንስ ፩ ፡ ፪
እረ ኡኡኡኡኡኡኡ ኦሪት ላይ የተፃፈውስ ምን እንበለው የሚበሉትን እና የማይበላውን እኮ ተፅፎአል ሁለተኛ እየሱስ ክርስቶስ የመጣሁት አዲስን ልዳስ አሮጊውን ልጥል አልመጣሁም ብሎአል እግዚአብሔር አምላክ እንደኔ አረዳድ ግን እርሰወ አህያንም አሳማንም ብሉ ችግር የለም ነው የሚሉት 💔💔እና ትክክል አይመስለኝም ወዴት ወዴት እየሄድን ነው ግን
ተው ተው እንዴ ምን ሆንክ። የአህያ ሥጋ ልብላ የሚል እኮ ጅብ መሠለኝ።
ጉድ በል ጎደር በምፁም ልክ አይደሉም በሚዲያቸው መንፍቅናን ነው ሚዘሩት በጠቀቁ
You are correct i agree with you
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። አባታችን ለተማሪው እናት ቅኔ ግጥም እርሳውት ያሉት ይሄ ነው።" ይማርልኝ ብዬ ዋሸራ ሰድጄ ቀለም ገባው አሉ እሳት ሆነ ልጄ።" ነው ። በስክሪኑ ላይ በጌምድር ብላችኋል ይታረም።ምስጋና።
አባ በርናባስዬ ዘመንኦትን ጌታ ይባርክ እኔ ወደ ጌታ የመጣሁት በእርስሆ ትምህርት ነው ፀጋ ይብዛልኦት❤🙏😍
ua-cam.com/channels/sJdVrgHO2OfeRusEGWTKwQ.html?si=eVkZ2uy9p65dQyM4
ማርያም አራስዋን አትምርም የፈጠራት ነው ሚምራት ማስታወቂያ ላይ ሰምቼ በዚህ መጠን የግል ማሰቢያ ድፍን ነው ??ወይ ድንቁርና
እሺ በርቱ
@@sumeyanuredin8458 ደደብ ምን አገባህ ማርያም ታማልዳለች ክብር ለማርያም ሰይጣን ድብን ይበል
እግዚአብሔርይመስገንአሜን።።።የዉሻያህያቆዳቸዉለምንአገልግሎትለምንአይዉልም
በሚገባ አስተምረውናል ተረድቼአለሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብጹ አባታችን
እንኳን ለጌታችንና ለአምላካችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አይዞአችሁ በርቱ መከራው ክርስትናችንን ያጣፍጠዋል
አትጠራጠሩ ድል አለ በስሙ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤
በአመት ነዉ ምታከብሩት
@@sisay-iq7kd ምን ኣገባህ ሃሳዊ መሲህ ኣምላኪው!? ኣንተ ዝም ብለህ በየመጋዘኑ በክፉ መንፈስ ተገንደስ!መድኃኔኣለም ኣምላካችን ሁሌም በየቀኑ ይከብራል። ቅዳሴ ስለክርስቶስ ስለሆነ በየቀኑ ስሙ እየጠራን እናመልካለን፡ መድኃኒት የሆነው ቅዱስ ስጋውና ክቡር ደሙን እንቀበላለን
365 ቀናት በሙሉ የእየሱስ ናቸው
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባውና የኦሪትን ህግ አሻሻለ እንጂ ሁሉንም አልሻረም እንድንበላ ያልተፈቀደው አልተፈቀድም ማስተዋሉን ይስጠን ከባሰ ጥፋት ይሰውረን
ማስረጃ በአዲስ ኪዳን
@@sisay-iq7kd"እኔ ኦሪት እና ነቢያትን ልሽር አልመጣሁም ላስፈፅመቸው አንጅ"
አሜን አሜን አሜን
ኢየሱስ ወደ ሆድ የሚገባ ሁሉ አያረክስም የሚያረክሰው ከሆድ የሚወጣ ቃል ነው ብሎ አስተምሯል በተጨማሪ 1ኛ ቆሮቶስ 10- ጢሞትዮስ 1-4ማንበብ በቂ ነው
ዋኔው ኢየሱስ ነው
ባጠቃላይ በአሁኑ ጊዜ ፕሮፌሰር እሚባል እና ጳጳስ የሚባሉ ሰወቺ አስፈሪ ሆነዋል እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው
ይህ አባት ቆብ ያጠለቀ ጴንጤ ነዉ
እውነትም
endet??
መፀሀፍ አታነቡማ
አዎ እውነትህን ነው
አባትችን በጣም በሚገባን መንገድ ነው እያስረዱን ያሉት መድኅኒዓለም
ከርሶ ጋር ይሁን🙏
አቤት መንፈስ ቅዱስ ስራህ ድንቅ ነው። ጋዜጠኛው አንተ እንዳትሆን ከአጥር ውጪ ያለህው ። ውስጥ ያለው በኢየሱስ ክርስቶስ የሚያምን ሁሉ ነው። አባቴ እርሶ ታድለዋል በእውነት ግን እግዚአብሔር ይህንን እውነት ያበራሎት ስሙ ይባረክ።
ከተዋህዶ ውጪ ያለ ሁሉ ከኣጥር ውጪ ያለ ነው
የኔ አባት የኔ ውድ የኔ በረከት ተባረኩልኝ ዘመኖትን በጌታችን በመዳህኒታችን በኢየሱስ ደም ሸፈንኮት !!!!!! አንድ ቀን አግንቾት ቢባርኩኝ ደስ ይለኛል
አቡነ በርናባስ ለእዉነት ራሳቸዉን አሳልፈዉ የሰጡ ትልቅ አባት ናቸዉ።የመፅሐፍት ዕዉቀታቸዉም እጅግ ላቅ ያለ ነዉ።
ለምንድነው ራሳቸውን የሰጡት???አህያ ካልተበላ የሚል አህያ!!!
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቸሩ መድኃኔዓለም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤
እንካን አብሮ አደረሰን❤❤❤
ኣሜን❤❤❤❤
Amen3 🤲
Amen amen amen
Amen Amen Amen ❤
በእውነት እንደዚ የመሰሉ አባት ያብዛልን ንጹሕ ወንጌል ያልተበረዘ ሲናገሩ በእንባ ሰማሁት ቤተክርስቲያንን ሽታዋን ጠረናን ትተዉ ብዙዎች የተረት አስተማሪ ስለበዙ ነዉ ዛሬም ነገም እንደ አባታችን የሉ አባቶችን ያብዛልን ለምትሳደቡ ለምትራገሙ እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ አንብቡ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ተስማሙ
አብዛኛው የኦርቶዶክስ አማኞች በዘልማድ ነው ምንኖረው😢 ለዚህ ነው በነገረ ደህንነት ላይ ግር የሚለን ጥያቄ ሚፈጥሩ ሃሳቦች ሁሌ መነሳት አለባቸው😮 የተደበቁ እውነቶች ይነሳሉ ለዛ ነው አንዳንዶች አዲስ ሃሳብ ሲመጣ አዳፍነው ሊሸሹ ሲሞክሩ ሚታዩት😮 ብፁዕ አባታች ፀጋ ይብዛሎት😮
እኚህ ኣባት ኦሪትና ኣዲሳት መፅሓፍት ጠንቅቀው ያወቁ የኦሪት ሕግ የሞት ኣገልግሎትና የኣዲስ ኪዳን የመንፈስ ቅዱስ ኣገልግሎት ለይተዉ የተረዱ ኣባት ናቸው እግዚኣብሄር ይባርኮት
Thank you 🙏🏽, I’m from Seattle wa , he is the one open my eyes to understand about bible.
አንት አልክ
ጌታችን መድኅኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያሰተማረውን የሚክድ አስተምህሮ። ጌታችን እንዲህ ብሏል
ማቴዎስ ወንጌል
ምዕራፍ ፭(5)
17.እኔ ሕግንና ነቢያትን ለመሻር የመጣሁ አይምሰላችሁ ልፈጽም እንጂ ለመሻር አልመጣሁም።
18.እውነት እላችኋለሁ ሰማይና ምድር እስኪያልፍ ድረስ ከሕግ አንዲት የውጣ ወይም አንዲት ነጥብ ከቶ አታልፍም ሁሉ እስኪፈጸም ድረስ።
@@danmar8071 አንተ እራስህ ግራም ቀኝም ብቻ ብዙ ተጋብተሃል። ህግን ልፈፅም እና ላስፈፅም መሃል ያለው ልዩነት እስቲ አስረዳኝ። ልፈፅም ማለት ለስፈፅም ማለት ነውን?
እንደዚህ እውነትን ፍርጥ አርገው የሚናገሩ የወንጌልን እውነት የማይሸቃቅጡ አባቶችን ያብዛልን🙏❤
😂😂😂
እንኳን ለቅዱስ አምላካችን ለቸሩ
መድኃኔዓለም ዓመታዊ ክብረ በዓሉ
በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች ። ❤✣🙏🙏
አባታችን አቡነ ባርናባስ ለሐይማኖታቸው የቆሙ የእግዚአብሔርን ቃል በትክክል የሚያስተምሩ ወጣቱን አስተምረው ወደ ተዋሀሰዶ የመለሱና በቁርባን ያጋቡ ሰውን በፍቅር እንጂ በተንኮል የማይቀርቡ ሰውን የማያሳዝኑ እውነተኛ የወንጌል አርበኛ ናቸው። እባካችሁ ስማቸውን በከንቱ አታንሱ።
አባታችን የእግዚአብሔርን ቃል በእዉቀት የሚመግቡን በፈተናዉ ሁሉ የፀኑ ከቁስ የፀዱ ትልቅ አባት ናቸዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን
በስማ በለው ሊቀ ጳጳስን ያኽል ትሳደቡ ዘንድ አትዳፈሩ። ጥንቅቅ ያሉ ወንጌላዊ አባት ናቸው🙏
የተንሻፈፈ አመለካከት ነዉ አሳማ ብሉ የሚል ሆዳም
አባታችን የተናገሩት ትክክለኛውን የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ና የቤተክርስቲያን አስተምሮ ነው ።የግድ የእናንተን ሃሳብ ካልተናገሩ እርሳቸው ሃሰተኛ ይባላሉ? አህያና ፈረስ የሚመገቡ በክርስቶስ የሚያምኑ በውጭው ዓለም ብዙ ክርስቲያኖች አሉ።እግዚአብሔር የፈጠረው ፍጥረት በሙሉ መልካም ነው ከምስጋና ጋር ቢቀበሉት መልካም ነው ።2ኛ ጢሞ.4:4
ሰውም መብላት በናንተ ችግሯ የለውም ማለት ነው:: አሁንስ ሰው በሰዎች በገሀድ እየመጡ መሰለኝ ::
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።በእርግጥ ትምህርቶትን በተለይ ከመብል ጋር የተገናኘው ሁሉ ትክክለኛ ነው።አንድም መሬት ላይ ጠብ የሚል ነገር የለውም ።
ብፁዕ አቡነ በርናባስ ቡራኬዮት ይደርብኝ የኔ ትሁት አባት ስላየሆት ደስ ብሎኛል
ጋዜጠኛው ግን የርእስ አወጣጥህ ይደብራል ላይክና ሼር ለማግኘት ብለህ
ዋው ንጥር ያሉ ወርቅ የሆኑ አባት ናቸው ! ቀጣይ ክፍል ቢኖረውና እንዲህ እንዳሁኑ ቢያብራሩልን መልካም ነው !
ጠማማ ጠያቂ እና በእውቀትና በእውነት የተሞሉ አባት የተገናኙበት
በጣም ዎው የርሳቸው ወንጌል መረዳት ግን ዎው ወይይይይይ ሁሉም እንድህ ጥልቅ ነው
አቡነ በርናባስ እንደ እርሶ ያሉ ሊቃነ-ጳጳሳትን ያብዛልን( ጥቂቶች አሉ በርግጥ)። ወንጌላዊ አባት ነዎት። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤
አባትችን በጣም በሚገባን መንገድ ነው እያስረዱን ያሉት መድኅኒዓለም
ከርሶ ጋር ይሁን🙏.
የብፁ አባታችን መንፈሳዊ ትምህርት በልማድ ለኖረው የቤተክርስቲያናችን ምዕመናን ጨርሶ የማይዋጥላቸው ቢሆንም አባታችን ዕውነትን ዕውነት ሀሰትን ሀሰት በሉ ከሚለው የአምላካችን ቃል ጋር ተዋዶ የሚሂድ በመሆኑ ተወደደም ተጠላም ሀቁ ይህ ነው።
ለእያንዳንዳቸው ቃላቸውና ንግግራቸው የሚጠቅሱት የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅስ አለ በረከትዎ ይደርብን አባታችን!
መናፍቅ ይመስል ጥቅስ አትከተሉ ለስም አጠራሩ ክብር ይግባው እና መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ኦሪትን ሊያሻሽለው እደመጣ ተናግሯል የተሻሩ ቢኖርም ያልተሻረም እደዛው
ወንጌል አልገባህም እንደ ምስኪን ያለ ጥቅስ አናወራም@@tsigetsige1204
አሜን
ተረት ያውሩ ታዲያ
@Sara-j9c6e የኔ እህት አደዛ ያለ የለም መፅሀፍ ቅድስ እኛ በፈለግነው መገድ መፍታት አችልም ነገር ግን የማይበሉ ተብሎ በቅድስ መፃፉ ተፅፎልናል
ተክለሀይማኖት አሁን ገና ምርጥና ጠቃሚ ምክርና ትምህርት ያላቸው መምህር አቅርበሀል። አባታችን አቡነ በርናባስ የወንጌል አርበኛ የክርስቶስ ወታደር ድንቅ መረዳትና የእውቀት ልክ ።አንደበታቸው አይጠገብም እውቀታቸው አይጠለቅም።
ብፁዕ አቡነ በርናባስ የኔ ውድ አባት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የሰበኩልኝ ብርሃናዊ የሐዲስ ኪዳን ግንዛቤን የገለጡልኝ የተዋህዶ የወንጌል አርበኛ ❤❤❤❤❤
“ጴጥሮስ ግን “ጌታ ሆይ፤ ይህማ አይሆንም፤ እኔ ያልተቀደሰ ወይም ርኩስ ነገር ፈጽሞ በልቼ አላውቅምና” አለ። ያም ድምፅ እንደ ገና ለሁለተኛ ጊዜ ወደ እርሱ መጥቶ፣ “እግዚአብሔር ንጹሕ ያደረገውን አንተ እንደ ርኩስ አትቍጠረው” አለው።”
ሐዋርያት ሥራ 10:14-15
እኛ የተዎህዶ ልጆች መፅሀፍ ቅዱስ እናንብብ ካነበብን ካወቅን እንናገራለን ለዚህ ነዉ አባታችን የሚናገሩት
አባታችን እየተናገሩት ያለው የራሳቸውን አመለካከት አይደለም የቤተክርቲያንን ትክክለኛ አስተምሮ ነው ስለዚህ በአከራካሪ ጉዳዮች ቤተክርስቲያን ምን ታስተምራለች የሚለውን ማጥናት መማር የአማኙ ድርሻ ነው ብዙ ሰው የሚደነግጥበት ም\ክ የቤተክርስቲያንን አስተምሮ ምን እንደሆነ ስለማያቅ ነው ወደ መማር ወደ ማንንበብ ወደ መጠየቅ እንመለስ አባታችንን እና አዘጋጁን እናመሰግናለን።
@@Solomon-wh7pc እሳቸው እንዳሉት የቤተክርስቲያን አስተምሮ እንደሆነ የሚናገር የተፃፈ መረጃ ስጠን ጠቁመን?
ይህን ሰው አቀርባችሁ ትውልዱን ወደ ምንፍቅና ልትወስዱት ነው
ደደብ ነክ በዚህ አረዳድህ ካካና እንጄራ አትልይም@@merkebbelay-y2w
ሮሜ 14-14 እና 1ቆሮ 10-25
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠወት
ብፁዕ አቡነ በርናባስ፡የኦርቶዶክስ፣የተሃድሶና የወንጌል አማኞች የጋራ አባታችን ናቸው ❤❤❤
😀
😅😅😅😅
ሲያምርህ ይቅር ነገሩህ እኮ ከቤተክርስትያኔ አጥር ውጭ ያሉት የኔ አይደሉም አሉህ እኮ
ከቤተክርስትያን ውጪ የሆንክ ጥግህን ያዝ bro
እስይ ወንጌል እንዲህ በእውነት ሲስበክ ደስ ይላል እግዚአብሔር እኮ ድንቅ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይባርክዎት አባቴ በረከቶ ይደርብኝ የሚባለው ለእርሶ ነው።
የማውቀውን ለመመሥከር። ቤተክርስቲያን ለመባረክ ሂደው፡ አሜሪካን አገር አበል እማይቀበሉ አባት ናቸው። ቤትም ንብረትም የለላቸው አባት የማውቀው እሣቸውን ነው።
አባታችን በጣም የሚገርም ትምህረት እግዚአብሔር ይባርኮት በልማድ ክርሰቲያን ነኝ ከሚሉ ተራገም ምላስ ይጠብቆት
አሜን ይጠብቅልን🙏
የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
ወደ ሮሜ ሰዎች 08:34
እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
ስለ እነርሱም !ሊያማልድ ! ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
ወደ ዕብራውያን 07:25
ከቃሉ ወዴት ይሂዱ ! እግዚአብ ፀጋ ያብዛልዎት አባታችን 🙏🏽
Eyesusen ye amalekt amlak enge amalage aydelem
እግዚኣብሄር ይመስገን!!! በእውነት እግዚኣብሄር ትውልድን በእውነትና በመንፈስ የሚያመልክበት ብሩህ ዘመን እየሰጠን መሆኑን የሚያሳይ ነው።
እግረኛው አፃፃፍህን አስተካክል። ቤተክርስቲያን በፍፁም እግዚአብሔር የፈጠረው ሁሉ ይበላል አላለችም። እሳቸውም አነጋገራቸውን ያስተካክላሉ። ቤተክርስቲያንን ወክለው ሳይሆን በግላቸው መናገር ይችላሉ። 😢😢
ጳወሎስን በዘመኔ አየሁት። ኦርቶዶክስ ወንጌል አላት። ይህንን ጴንጤዎች ሁሉ ይስሙ። አባታችን እግዚአብሔር ይባርኮት!!!
ጳጳስ ተብዬ አንተ ከፈለክ መርዝ ብላ ለኔ በል እንጂ ቤተ ክርስቲያናችን የራሷ ህግ ቀኖና ያላት ኩላዊት ናት
ለሰበኩት እውነተኛ የክርስቶስ ወንጌል ፀጋ ይብዛሎት !! ኦርቶዶክሳውያን መጀመሪያ የኃይማኖታችሁ መሠረቶችን እወቁ ወደ መፅሐፍ ቅዱስ ተመለሱ ።
እውነት አርነት ያወጣል አርነት ውጡ!!
ይህ ነው መንፈስ ቅድስ እየመራቸው የሚናገሩት አዘጋጇ ግን ወንጌላዊያንን የሚጠላ ሰው እንደሆነ፣ ይታወቃል ድንቅ አባት የሆኑ ወንጌልን የጥብጠው ሰነጠጡት በጣም ደስ አለኝ ዘመኖት ይባረክ ጌታ ከአንደበቶት ጋር ነው ተባረኩ
ብፁህ አባታችን የወንጌል ገበሬ ቢራኬዎ ይድረሰኝ !እነደ ብጹህ አባታችን የሚያስተምር 3 አባት ቢኖረን ኖሮ የጴንጤ አዳራሽ ባዶ ይሆን ነበር።
smart❤
እውነት ነው
የምታቀርበው መረጃ አሪፍ ነው በመጠየቅ የመረጃ ግልጽ ተደርጋለህ ነገር ግን እስከ አሁን በኦርቶክዶስ ተዋህዶ እምነት የሚከለከሉ እና በባህል ውጪ ጳጳሱ የሚያስተላልፍት አህያ ብሉ ውሻም እያሉ ነው እንደዚህ ያለ ሀሳብ የኦርቶክዶስ ተዋህዶ ተከታዮች ይብሉ ማለት ነው ባይቀርቡ ይሻላል ባይ ነኝ ሚዲያው ሌላ ትምህርታዊ ብታቀርብ ያምርብሃል ህዝቡን አያምታቱ ጳጳሱ የአህያ ቄራ አላቸው እንዴ እንዲህ ያሳሰባቸው
እይሐድጋ ለብሔር ዘእንበለ አሐደ ሄር።እንድንል እምያረጉን አባት ብዙ ፍሬ እንዳፈሩ ያስታውቃሉ። ገና ብዙ ሰው ከጨለማ እና ከጭምተኘት እንደምያወጡ ጥርጥር የለኝም።ሰው እሚቀይረው የእግዚአብሔር መንፈስ ነው እና
የበግ ለምድ😴😴😴😴??? ውድ የኦርቶዶክስ ልጆች መሳደብ ኣግባብ ኣይደለም ግን መመርመር ያለብን ነገር እንደ እባብ ልባሞች ሁነን መመርመር ኣለብን, እንደኔ እሄ ጉዳይ ዝም ብሎ እንደቀልድ የተነገረ ኣይመስለኝም ብዙ ታስቦበት ታቅዶ ሃሳባችን እንዲከፋፈል የተላለፈ መልእክት ነው በየ ነው የማምነው።
ከአባታችን እንተረዳሁት መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ እንዳለብኝ
smart
Yep, metshafkidus alemanbebachen bemeslgnina bedesalegn endinor adrgual
እሰከዛሬ ቤተክርሰትያን አላሰተማረችም?
ድሮ አስተምረው. ይሆናል ። የዛሬ ቄስ ፋኖ መሆን ና የሙስና ከፍተኛ ደረጃ በግብር. በማሳየት. ተጠምደዋል ።@@GentYitafer
እና ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ቄሶች የሚሉትን ለማወቅ ማንበብ❤❤
ልብ አድርጉ 🟩እግዚአብሔር ሁሉን ነገር ሲፈጥር ለበጎ ነው እንጂ ያሉት ብሉ ብሏል አላሉም።
ብጽዕነታቸው የሀይማኖት አጥር አላገዳቸውም። ወንጌልን በደንብ የተረዱ፣ መዳን በማንና በምን እንደሚገኝ ያወቁና የተጠበቡ አባት ናቸው። እግዚአብሔር እንደርስዎ ያለ የክርስቶስ አገልጋይን ያብዛል።
አሜን
ብፁዕ አቡነ በርናባስ በጣም እናመሠግናለን።
ጵጵስና ከእውቀት ጋር ሲሆን እንዴት ደስ ይለል።
ከወገኑ አይቀር አንድ ጊዜ ለክርስቶስ ወግኖ በሕይወት መኖር:: ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን !!!
ስለ አህያ መበላት ባያስተምሩ ምንአለበት ከእኝህ ታላቅ አባት ይህ መተላለፉ ያሣዝናል ኦርቶዶክ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምን ትላለች ?
ጋዜጠኛው በውሀም ቢሆን ዋጠው እኚህ የተወደዱ አባት የሚናገሩት የወንጌል እውነት ነው ዘመኖት ይለምልም ::
ቃለ ህይወትን ያሰማልን።መሬት ጠብ የሚል ነገር የለውም።
ልብ ነው የሚያሳርፍው ሲናገሩ እድሜ ይስጥልኝ መልካም እረኛ ስለሆኑ እናመሰግናለን ❤
የእነ ቅዱስ ኤዎስጣቴዎስ የእነ ቅዱስ እስጢፋኖስ ዘመን ያስታወሱኝ አባት ናቸው።መፅሐፍ ቅዱስ በዘመናት ለይተው ዘመነ ምህረት ዘመነ ኩነኔ ፣ብሉይና ሐዲስ ልዮነት ተንትነው ያወቁ ናቸው በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን።
እንግዲ መብላት የፈለገ ይብላ።እኛግን አንበላም።ሰኮናዉ ድፍን የሆነና ያልህነ የሚበላ እና የማይበላ ተብሎ በደንብ ቤተክርስቲያናችን አስተምራናለች አሁን ምን አዲስ ነገር ተፈጠረ ወይስ መሰልጠኑ ነዉ???
እህቴ/ወንድሜ በፊትም የተነገረው ነገር ሀሰት ስለነበር ነው ። አባታችን ያስተማሩት ትክክለኛውን ነገር ነው።
ብጹዕ አባታችን እኮ እንብላ አላሉም ነገር ግን በሚበሉት ሰዎች አንፍረድባቸው ነው እያሉ ያሉት ።
እኛ ግን በኦሪት የተከለከሉትን አንበላም ወደፊትም አንበላም ምክንያቱም በባህላችን አይባላም እንጸየፈዋለን ።
ነገር ግን ክርስቲያኖች ሆነው በተለያየ ዓለም የሚኖሩት ቢበሉ አንፍረድ ።
❤@@seyoum917
ኧረ መፀሀፍ ቅዱስን አንብቡ
ምን ጉድ ነዎት እግኦ😢
ኑሮ ኢትዮጵያ ሲወደድ አህያ ብሉ እያሉ የብልጽግናው ጳጳስ እየሰበከ ንው ወይ ጉድ ወይ ዘመን ስለአማላጅነት ሲጠየቅ አድበስብሶ አልፍቷል።ሰውየው መናፍቅ ነው(አቶ ወልድ ትንሳኤ) መወገዝ አለበት ሰውየውን የሊቃውንት ጉባኤ መጠየቅ አለበት።
የረከሱበት ምክንያት በተፈጥሯቸው አደለም! የሰው ልጅም በተፈጥሮ አልረከሰም! ስለዚህ ኑፋቄው ገና በደምብ ይገለጣል እና ብዙዎችን ብታቀርባቸው ጥሩ ነው!
የዘመኑ ጳውሎስ 🙏🙏🙏❤❤❤❤
ወይ ተክልዬ በቻልከው መጠን ሞግተካቸዋል ግን የራሳቸውን አረዳድ እንጂ የቤተክርስቲያን እንዳልሆነ የሚያስረዳ ሌላ መምህር ማቅረብ አለብክ! በእውነት በጣም አዝኛለው ውሳጣቸው የተሃድሶ እርሻ እንዳለ በኩራት ነው ያሳዪን😖
ጅብ አይደል እንዴ አህያ ብንበላ ችግር የለውም የሚል?
እውንነት ሲነሳ ፣ ኢየሱስ ሲባል፣ መንፈስ ቅዱስ ሲገለጥ ስለሚያማችሁ ነው ለሆዱ ያደረውን የሳተ ፣ ፅረ ወንጌል አማጣልን ነው አሉልህ ባይመጡም በይስርቻው ፣ አድባራትና ገዳማቱ፣ በየ ተስካሩ፣ በየዘኬው፣ በየ ፅዋ ማህበራቱ 😂😂😂
ባልጠፋ የሚቀርብ መምህር እያለ ቤተክርስቲያን ላይ መንፍቅናንየሚዘሩ ተረፈ አርዮሳዊያንን የምታቀርበው
@shitayeurge2629 ጥሩ ነው ምንፍቅናቸው በግልፅ ሲታይ ህዝቡ ይነቃል
ተሃድሶ ናቸው :: ቤተክርስቲያን መልስ መስጠት አለባት
በዚህ ሰውዬ ተባረክን የምትሉ ምእመናን አስቡበት
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው
ወንጌልን ለአንድ ደቂቃ ቆመሽ መመስከር የማትችይ ሴትዮ እኝህን አባት "ሰውዬ" ትያለሽ። ጌታ ምህረት ያድርግልሽ።
አባታችን አቡነ በርናባስ ስላየኾት ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን እውነተኛ የወንጌል አርበኛ እንደ ጳውሎስ ወንጌልን ያልሻቀጡ እኔም ከእርሶ እግር ስር ሆኜ ወንጌልን ስላስተማርኩኝ እግዚአብሔርን አመሰግንሃለሁ እግዚአብሔር ይባርኮት ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቆት
የኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ትልቋ ስህተት እኮ ይሄ ነው !! ንጹህ ወንጌል የሚሰብኩትን አገልጋዮችን መናፍቃን ወይምን ተአድሶ ብላ መግፋቷን እና ማባረር ነው!! እኒህ አባት በጣም በጣም ቅን እውነት የገባቸው የወንጌል ብርሃን የበራላቸው ናቸው !! ቤተክርስቲያኗ እኒን አባት መንከባከብ ነው ያለባት እንጂ ማሸማቀቅ የለባትም ነበር ፣ ምክንያቱም ይህ ችግር ለብዙ ምእመናን እና አገልጋዮች ከቤተክህነቱ ለቅቆ መሄድ ምክንያት ነው !!እኔ ኦርቶዶክስ አይደለሁም ነገር ግን ለኦርቶዶክስ በጣም በጎ አስተሳሰብ አለኝ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ግን ትምህርቷን መፈተሽ አለባት በእኒህ አባት መረዳት ልክ።
Ena Ahiya ena Ayit Meblat Amarek ?? KAMAREH BILA
ETHIOPIAN ORTHODOX TEWAHEDO discipline Alat
ቤተክርስቲያኗ አላለችም ቤተክርስቲያን አትሳሳትም እኛ ምዕመናን ነው ሰነፎች ስለ ማናንብ አባታችን ትክክል ናቸው
የሰውን ጥፋት ቤተክርስቲያን ብላቹ አትክሰሱ😢
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣችሁ
( ሾ)ኽናው ድፍን የሆነውን አትብሉ
የሚለውን የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ምን ሊሉት ነው?
ይበርቱ ጥሩ አስተማሪ መልዕክት ነው ያስተላለፉ። ጠያቂው ግን ያላወቀውን ከመረዳት ይልቅ የተሣሣተ የቀደመ መረዳቱን ለመጫን መሞከሩን ይተው:: ጠያቂው ወንድሜ ሆይ አስቀድሞ ለማወቅ ወይ ተማር ወይም ስማቸው ራስህ እንደ አዋቂ አታድርግ!!
በጣም አሳፋሪና ደፋር ጋዜጠኛ ስሙ እራሱ በድፍረት ተክለሀይማኖት ሲል ስቅቅ እላለሁ
ሆዳሙ ዻዻስ ማለት ነበረበት። አሳማ ብሉ ከነፔሬድ ግቡ ጉቦ ተቀብላቹ መኪና ግዙ የሚል
💓💓💓💓💓💓💓
ኑ ተማሩ ገባ ገባ በሉ የ አባታቸን በረከት ይደርብን 🙏🙏🙏
ይባረኩ ብጹዕ አባታችን።
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባውና የኦሪትን ህግ አሻሻለ እንጂ ሁሉንም አልሻረም እንድንበላ ያልተፈቀደው አልተፈቀድም ማስተዋሉን ይስጠን ከባሰ ጥፋት ይሰውረን
አነጋጋሪ ሳይሆኑ ትክክለኛ ሊቀ ጳጳስ ናቸው
መጀመሪያ መስቀሉን ተሸክሞ ይከተለኝ ይላሉ ጳጳስነት የኑሮ ማሸነፊያ ነው ሲባሉ ደግሞ ተቃራኒ ይመልሳሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጦት
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ዘመዶቸ ክርስቲን ናቸዉ እኛ የማንበላዉ ሁሉ እነሱም አይበሉም ይሄ ሰዉየ ከየት ነዉ የመጣዉ ይጣራልን ሀይመኖት አፍህ እዳመጣልህ የምታወራዉ አደለም
ኧረ ዝም አትይውም የማይበሉና የሚበሉትን ጌታችን በመፅሐፍ ቅዱስ አስቀምጦልናል ይኒህ ሰዎዬ አብደው ነው
@@ሩሐማ4331Temesasayshen agegnesh
@ሩሐማማስረጃ4331
"ብጹዕ አቡነ በርናባስ" የቃሉ ብርሃን ያበራላቸው ለእውነት የወገኑ ናቸው ጌታ ዕድሜና ጤና ይስጥልን 🙏
አንተ ግን እግርህ ብቻ ሳይሆን አእምሮህም አንካሳ የሆነ አእምሮ የጎደለህ በጥላቻ ያበድክ የጨለማ ልጅ ነህ።
ጌታ ወደ አእምሮ ይመልስህ!
😅😅😅 አይ ጴንጤ ርጋሚ እኮ ነው
ሞገስ ያላቸው አባት ናቸው ደስ ይላሉ
ቤተክርስቲያን አህያን አትብሉ ማለት ይገባታል።
አህያ ኮቴው ድፍን ነው።
ኮቴዋቸው ድፍን ከሆኑ እንስሶች አንዱ አህያ ነው።
አባት ለአብርሃም የታዘ ዙት እንጠብቃን ። በ ኦሪት የታዘዙትን መጠበቅ አለብን።
ኮሜንት ላይ የስድብ ቃል ለሚናገሩ ሰዎች እግዚአብሔር የምስጋና አንደበት ይግጠምላቸው። በእርግጥ እውነት መሪር እንደሆነ እረዳለሁ።
አሜን
የሚያስተምሩት ልክ እንደ ቆሞስ አባ መአዛ ነው በደንብ ነው ተንትነው ያስረዱት መፅሀፍ ቅዱሰ እየጠቀሱ ❤❤❤
እግረኛው በዚህ ሰዓት አከራካሪ የሆኑ አባቶች ባታቀርብ ጥሩ ነበር ካቀረብክም ግልፅ አስተምረሮው በሊቃውንት ዓይንስ ምን ይመስላል የሚለውን ማሳየት ይኖርብሃል!!!
አባቶች መጽሐፍ ቅዱሳዊ የደህንነት ትምህርትን ሲያስተላልፉ ሚሊየኖች ከጥፋት ያመልጣሉ። መንፈስ ቅዱስ የእውነት መንፈስ ስለሆነ ወደ እውነት ሁሉ ይመራልና።
ምንፍቅና ከመንፈሳዊ ኮሌጅ ነዉ የሚፈልቅ መናፍቅ።ለምን ጳጳስሆኑ አህያ እና ዉሻ ይነግዱ
ወንጌል ገብቶቸዋል
🎉🎉🎉ጎበዝ ይሄ የመብላት ነገር ሌላም ትምህርት ያስፈልገዋል ሆሆ አረ አበድን ጎበዝ ኦርቶዶክስ ቀኖናና ህግ የላትም እንዴ እርሶ እንደዚ የሚሉን ኢትዮጲያዊ ሁሉ አበደ እንዴ በዚ ዘመን ሆሆሆሆ🎉🎉
እንዴት የተባረኩ አባት ናቸው
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ እና ሰላም ይብዛሎት አባታችን
እግረኛው እንደዚህ አይነት ጥያቄ ባትጠይቃቸው ጥሩ ነበር መድሀኒያለም ማስተዋወልን ያድለን
ጠያቂው በመጀመሪያ እምነቱ ምን አንደሆነ ማወቅ ያስፈልጋል ምክንያቱም ምን ፈልጎ ነው እንደዚህ የወረደ ቃለ መጠየቅ የሚያመጣው
ኦሮቶዶክስ ነው
@@Hana-oc1fnተሀድሶ
የወረደ የሚለው የከበረ ቃለ መጠይቅ በሚል ይስተካከል
ጅብ ስለሆነ ይሆን?
እርኩሠትን እያሥፋፋ ነው ሊላ ምን ይሆናል
አቡነ ባርናባስ እውነተኛው የወንጌል አርበኛ ናቸው እውነቱን ተረድቶ እግዚአብሔርን መከተል ነው እንጂ እንዲያው በጭፍን ክርስቲያን ነኝ ዋጋ የለውም ብንፀልይ ብንፆም ኡኡ ብንል ጆሮ የለውም ይልክ ከእኝህ አባት ተምረን ወደ ብርሀን እንውጣ ጭለማው ይብቃን አየነው እኮ እግዚአብሔር ፊቱን ከጩኽታችን መልሶ 🥲🥲
ስለስጋችን ቀርቶብን ለነፍሳችን እንስራ እሱ ይበጀማል ስጋችንን ብናቀማጥለው ትርፉ ሃጥያት ነው እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን
የመፀሀፉን እውነት ነው የተናገሩት
..... መፀሐፍ ቅዱስ ውስጥ 2 ኪዳን አለ
1..አሮጌው ኪዳን ወይንም ሕጉ ለሙሴ 15:44 15:46 15:47 15:57 የተሰጠው
2.አዲሱ ኪዳን ፀጋው
..... ስለዚክ አሮጌው ኪዳን ሕግ ተፈፅሞ የሚዳንበት ከክርስቶስ የመስቀል ሥራ በፊት ያለው ግዜ ነው.... ካለደም ስርየት የለም ይላል የ እግዚአብሔር ቃል በዝክ ክፍል ወይንም በሕጉ ዘመን ከ እግዚአብሔር ጋር መታረቅ አይቻልም የፈሰሰው ደም ስለሌለ
..... ሕጉ ደግሞ እንደሚታወቀው የተሰጠው ለኛ ሳይሆን ለ እስራኤሎች ነው እኛ ደግሞ አሕዛብ እንጂ አይሁድ አይደለንም. ሕግ,የመቅደስ ስርዓት, ኪዳን, አባቶች የሉንም
... ሕጉ ነው የሚበሉ የማይበሉ ያለው የ እስራኤልን ህዝቦች እንጂ እኛን አይደለም..
.. ሕጉ ደግሞ ከ እግዚአብሔር ጋር ማስታረቅ ማዳን ስላልቻለ በክርስቶስ ኢየሱስ የመስቀል ሥራ ፍፃሜውን አግኚቶ...... ተሺሮል ወይንም በ ፀጋ ዘመን በኛ ዘመን አያገለግልም
.... ሮሜ 9÷4..ልጅነት
. ክብር
. የመቅደስ ስርዓት
. ኪዳን
. ሕግ
. የተስፋው ቃል.. ለ እስራኤላዊ ናቸው ይላል... ታዳያ እኛ እስራኤላዊ ወይንም አይሁድ አይደለንም እኛ
ኤፌ 2÷11 ጀምሮ እንደሚናገረው ከ እግዚአብሔር መንግስት የራቅን በ ክርስቶስ የመስቀል ሥራ የቀረብን በስጋው ልጅ የሆን እንጂ...... ጣኦት አምላኪ የነበረ መሃበረሰብ ነን
.......
አባ እርስዎስ ይበላሉ????
ጨርሶ ሥጋ እንደማይበሉ ብነግርዎትስ! አትክልትና ፍራፍሬ ብቻ ነው የሚመገቡት፣ ቤትም መኪናም የላቸውም።
ክክክክ
እና ምእመንን ለምን ለማሰናከል ይጥራሉ
@@ትንሣኤቲዩብtnsayetubeመፀሀፍ ቅዱስ አንብቡ
@@TheEbggየኔ አባት ዋው❤❤❤
ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ በሚለው መጽሐፋቸው ገጽ 16 " በኦሪት የማይበላው በሐዲስ ኪዳን የማይበላው ዶግማ ወይም ቀኖና ስለሆነ ሳይሆን እንደ ልማድ ነው ብለዋል"።እውነት ነው።
ግን የማኅበረሰብን ልማድ ማክበር ደግሞ ሐዲስ ኪዳናዊ ነው።