Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ድንገት በብዙ ብር በጋርዶች እንዲጠበቅ አደረገቺዉ ከ አዝናኝ ፕራንክ ጋር | Habesha Prank

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 бер 2021
  • #MikoMikee #Prank #Subscribe_Like
    የ yehun ልዩ ልዩ የተሰኘዉን ምርጥ Music Video ለመመልከት ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ❤
    👇👇 👇👇
    • Yehun - Lyu Lyu - ይሁን ...

КОМЕНТАРІ • 818

  • @MikoMikee
    @MikoMikee  3 роки тому +167

    የ yehun ልዩ ልዩ የተሰኘዉን ምርጥ Music Video ለመመልከት ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ❤
    👇👇 👇👇
    ua-cam.com/video/8JTEMDzlw0s/v-deo.html

    • @LoveHub
      @LoveHub 3 роки тому +1

      👆👆👆Miko anbesaw🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @user-eq8vw9st7r
      @user-eq8vw9st7r 3 роки тому

      ሚኪየ ዉይይት ጥቁሩን ልጅ ሺፍድ ነዉ ያልኩበት

    • @tedatube1832
      @tedatube1832 3 роки тому

      Miko le videoye comment seteghena bedesta lebed

    • @huruyberha3013
      @huruyberha3013 3 роки тому

      ua-cam.com/video/EYkWEfVYeAM/v-deo.html

    • @ETTopTech
      @ETTopTech 3 роки тому +1

      ua-cam.com/video/F_l2xfSiFgw/v-deo.html

  • @buzaylove4748
    @buzaylove4748 3 роки тому +650

    እስቲ ዛሬ ደስ ብሌኛል ደሞዝ ተጨመረልኝ እስቲ የስው ደስታ እሚያስደስታችሁ እጅ ወደላይ 😍

    • @biniamabebe7008
      @biniamabebe7008 3 роки тому +2

      🙋‍

    • @alemnesh7343
      @alemnesh7343 3 роки тому +1

      🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️ine negna.enkuwan des alesh ihite 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mizanuamenu511
      @mizanuamenu511 3 роки тому +2

      Sint bemin muya new abate

    • @alemnesh7343
      @alemnesh7343 3 роки тому +1

      @@mizanuamenu511 minyadergilikal

    • @mizanuamenu511
      @mizanuamenu511 3 роки тому +1

      @@alemnesh7343 egna gar eyekenusubign new limta asebku

  • @habtom7358
    @habtom7358 3 роки тому +78

    የሀንን ኮመንት ያነበባቹ ያላቹ ሃሳባቹን ይሳካላቹ

  • @kidestmekkonen3032
    @kidestmekkonen3032 3 роки тому +29

    "የነገ ልደታ ማርያም በያለንበት ትጠብቀን አሜን"አገሬ ኢት/ያ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግ/ር ጥላ!!!

  • @samuelwodnimu9167
    @samuelwodnimu9167 3 роки тому +78

    she is repeating the same talk

    • @temreealways8856
      @temreealways8856 3 роки тому +3

      I know

    • @habeshaofficial2940
      @habeshaofficial2940 3 роки тому +5

      She's full of bullshit she can not talk good lazy ass

    • @turkishmovieseries4812
      @turkishmovieseries4812 3 роки тому +2

      Dengtalech i think yemjeryawa nw yhe deal mnamen adrega atakm

    • @naodtilahun3013
      @naodtilahun3013 3 роки тому +2

      man ,, aselechichige eko,, ande ayenet nger

    • @davefana8587
      @davefana8587 3 роки тому +3

      ታዲያ ልክ ነች እኮ ልጁ ተጨንቋል ስለዚህ በተመሳሳይ ነገር ማዛግ ነው ያለባት ልክ ነች

  • @selina3049
    @selina3049 3 роки тому +132

    እስኪ ሚኮን ማነው እንደኔ በስራዎቹ የለለ ሚመቸው በላይክ እስኪ ፍቅራችሁ ግለፁለት

    • @ermiyasgmc
      @ermiyasgmc 3 роки тому

      Alsemashim..be mikooo endeee

    • @biniamabebe7008
      @biniamabebe7008 3 роки тому

      👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @mrdawit606
      @mrdawit606 3 роки тому

      Ene almcheshem

    • @ermiyasgmc
      @ermiyasgmc 3 роки тому

      Ere bine tewaa..ke miko ketoko ene negn mimechat😎😎

    • @biniamabebe7008
      @biniamabebe7008 3 роки тому

      @@ermiyasgmc tichalew bka 😜

  • @SELUTUBE
    @SELUTUBE 3 роки тому +24

    ፕራክ የተደርገው ልጅ ጀግና ነው

  • @user-tt3ir4mf6p
    @user-tt3ir4mf6p 3 роки тому +28

    ጅግና ነው ልጁ ሚስኪን ተጠብቂም አላቅ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 3 роки тому +11

    አይ ሚኮ የማታመጣው ጉድ የለ😂😂😂😂😂ተነስቶ ከቆመ በኋላ አልነሳም አላለም🤣🤣🤣

  • @elhamyehibaenat6886
    @elhamyehibaenat6886 3 роки тому +38

    ሳያቸው ገና በስልኬ ለማያቸው ጨነቀኝ ሲያስፈሩ

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 3 роки тому +41

    አንደኛ ነኝ ባዩ ስለበዛ በፍቃደኝነት ሁለተኛ ሆኜያለዉ😂😂😂

  • @tadllamolla4981
    @tadllamolla4981 3 роки тому +14

    ፕራክ የተደረገዉ ልጅ አበሳ ነዉ አደነኩት በጎረምሳ ተከቦ የልጅቱን ሀሳብ ለመስማት የሚአረገዉ ጥረት ባጠቃላይ ጎበዝ ነዉ!

  • @fufu6700
    @fufu6700 3 роки тому +17

    ልጅቷ ቃላት ትደጋግማለች ምትሉ ኮሜንታተሮች!! የፕራንኩ ዋና አላማ ይሁኔ በጋርዶች ተከቦ እንዴት ሴፍ ሆኖ ማውራት ይችላል ነው?? እሷ የተጠቀመችው ማጥመጃ ጊዜ መጠቀም ብቻ ነው::ስለዚህ ወሬ መደጋገሟ ግድ ነው የባጥ የቆጡን ካወራች ሊነቃባት ይችላል

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 3 роки тому +31

    በሰላም ያዋለን አሜላክ በሰላም ያሳድረን የቤተሰቦቻችንን ክፉ ነገር አያሰማን አሜን ሚኮ ሰውየውን አስጨነቅከው ሲጨነቅ እኔም አብሬ ነው የተነቅሁት

  • @pawlosniguse2059
    @pawlosniguse2059 3 роки тому +12

    ፕሮተኮለን ብትጠብቅ ሱፍ ብታለብሳቸውና የደህንነት ችግር አለ ብትለው ታሪክ ብትፈጥርበት አሪፍ ነበር

    • @Gozhini
      @Gozhini 3 роки тому +1

      You are creative man.

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 3 роки тому +19

    ወይ ጉድ ለካስ በጋርድ መጠበቅ ከእክብካቤው ጭንቀቱ እንደሚበልጥ በዚህ ልጅ አየው ክክክክክ እግዚያር ይመስገን ባለስልጣ አረ የባለስልጣን ዘርም እንኳንም ያለለኝ

  • @abduelrah3676
    @abduelrah3676 3 роки тому +35

    ቺኳ ወሬ ጠፍቶባታል ወገን ደጋገመችው ኮ😂😂😂

  • @Somitubeofficial
    @Somitubeofficial 3 роки тому +33

    ሚኮ ግፈኛ ነህ ይሁንዬ አሳዘነኝ 😂😂

  • @user-bs2sx3ks2v
    @user-bs2sx3ks2v 3 роки тому +34

    ልጁ ላብ ጠምቆት ልጇቷ ምንም አልሰማትም 😜😀😀😊😀😂እንነዚህ ሳጋቱራ የሚያክሉ ጋርድ እያየህ ያለ መሽናትህ በራሱ ጎበዝ ነህ ወይ ማይኮ የስራህ ይስጥህ 😆😝😀🙆

  • @ethmotivation7106
    @ethmotivation7106 3 роки тому +8

    ሚኮ አንተ ትለያለክ እኮ እስኪ እምትወዱ በላይክ አሳዉቁኝ

  • @user-yx1ru6fs5f
    @user-yx1ru6fs5f 3 роки тому +16

    Waw 😃😃😍😍እረ ይመችህ mikoy ፕራንክን አንተ ብቻ ስራው 😘😘😘😘

  • @semeremasre7309
    @semeremasre7309 3 роки тому +41

    ልጅቷ ግን አውርታ አታውቅምዴ ወሬ የምትደጋግመው ? ሆ!

  • @Belenz2421
    @Belenz2421 3 роки тому +6

    ልጅቷን በአንድ sentence save አርገህ ነው እንዴ የላካት አሰለቸችን ኮ 😂🙄

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 3 роки тому +21

    ይጨቀኛል አላለም የዛሬው ያበደ ነው 😋😂

  • @desalegn.k7731
    @desalegn.k7731 3 роки тому +19

    Miko የቸከሷ ጉዳይ እእእእእ

  • @fitsetube224
    @fitsetube224 3 роки тому +31

    Miko yimechih aebo
    Lekommentu betnshu
    50.000 like Lela tarik

  • @taybamohammed4528
    @taybamohammed4528 3 роки тому +18

    ሚስኪን አስደነገጣችሁት ከባችሁ አስር ኪሎ ቀንሷል 😂

  • @user-tx3tf1dp3s
    @user-tx3tf1dp3s 3 роки тому +23

    እዴት ሰነበታቺሁ ውድ የመዳም ቅመሞች የሆናችሁ በሙሉ 😘

  • @user-ms8gg4kz8p
    @user-ms8gg4kz8p 3 роки тому +22

    እነዚህ ወደል የሆኑ ሰዎች እንዲሁም ያስጨንቃሉ

    • @saratube1230
      @saratube1230 3 роки тому +1

      😂😂😂

    • @alemnesh7343
      @alemnesh7343 3 роки тому +1

      🤣🤣😂🤣😂🤣😂😂😂🤣😅😂😅🤣😅🤣😅😂😅😂😅🤣😅😂😆🤣😅😅😂😅😂😂😅😂😆😂🤣🤣😅😂😅🤣😆😂😅😂😂😅😅🤣😅🤣😅🤣🤣😅😅🤣😅😅

    • @bedriyayimer2976
      @bedriyayimer2976 3 роки тому

      😂🤣😂🤣😂🤣

  • @seni194
    @seni194 3 роки тому +4

    ይሄን ፕራክ ሳይ ሳቄን መቆጣጠር አልቻልኩም😅😅😅😅😅አይ ሚኮ አደኛ ነህ እኮ

  • @dagff3830
    @dagff3830 3 роки тому +43

    Mikon miwedew like

  • @user-xc5oo8bu7n
    @user-xc5oo8bu7n 3 роки тому +6

    ወይኔ ልጁ ትዕግስት አለው ሌላው ቢሆን ፀብ ይፈጥር ነበር
    አረ ባካችሁ ይሄ ፕራክ ይቅር አስጨነቃችሁትኮ መጋዣ መጋዣ የሚያክሉ ሰዎች እፊቱ ገትረህ ወይኔ ምን ያካክላሉ

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry 3 роки тому +5

    የ ፕራንክ ንጉስ ሚኮ😂😂🙌

  • @user-xh7je8uo5n
    @user-xh7je8uo5n 3 роки тому +16

    የዛሬው ፕራክ ጫጫታው በዛ ልጁ ግን ጎበዝ ነው ቶሎ አልተበገረም😅😅😅😅👍👍👍

  • @fatumahabeshawit1159
    @fatumahabeshawit1159 3 роки тому +23

    ማነው እንደኔ ፕራንክ የጠላው

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 роки тому +1

    መነሳት አልችልም አላለም ከተነሳ በኋላ የእውነት የተናደደ ሰው ጭንቅላትህን ይፈነክታል ሚኪ ዩኒ በዚህ አጋጣሚ አድናቅህ ነኝ ልንገርህ በርታልን

  • @anchinaluwolie7504
    @anchinaluwolie7504 3 роки тому +7

    ይቅርታ አድርጕልኝ እንጅ እኔ ግን ይሄን ፕራንክ የሚባል ነገር አልደግፈውም
    Music Video like አድርጉለት

  • @addisalemketl8982
    @addisalemketl8982 3 роки тому +5

    እረ ላሽ አተ በጠጣህበት እስትሮ ጠጣበት አይ ኮሮና ተረሳ አደል ማስታወቂያ ብቻ ለገቢ አይ ሀገሬ
    ሚኮ ምነካህ እርድና እደዚህ ነው አይ እረላሽ

  • @semirshemsu3819
    @semirshemsu3819 3 роки тому +7

    እሺ ልጅ ጋርርር ጢጋጋ ጠጋጋጋጋ ብለሀል ፣ ከድሮዋ ትሻላለች ፣ ጠበቅ አርገህ ያዛት ። ማሻ አላህ

  • @buzaylove4748
    @buzaylove4748 3 роки тому +9

    ይቺ እህታችን እኮ ዘማሪ ናት ምን አለ እህቴ ወደመንፈሳዊ ሂወትሽ ጠክሪ እህቴ እባክሽ እኔ ሳይሽ ድንግጥ ነው ያልኩ እና እባክሽ ሚዲያ ምንም አይጠቅምም

  • @davemusic27
    @davemusic27 3 роки тому +3

    ማንም ቢሆን ቅንጣት ፍቅር ከልቡ ውስጥ ያለው ይሄን ኮሜንት የሚያነብ ሰው፣ ምንም ለማይከፈልበት Subscribe ማድረግን ጨክኖ ታይቶ አያልፍም።
    እስኪ እስኪ ፍቅራችሁን ግለፁልኝ

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 3 роки тому +1

    በል ወንድሜ ተጠቀቅ ይህ ፕራክ ለትምህርት ይሆንሃል እግዚአብሔር ነው ጠባቂው ከፈጣሪ በታች ራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @user-ln2hb8ip8y
    @user-ln2hb8ip8y 3 роки тому +15

    እድኔ ብራክን ዘረኚነት ያስጥላዉ ላይኮ 👍👌

  • @zuzuuser-sj4sh8wt1s
    @zuzuuser-sj4sh8wt1s 3 роки тому +4

    ይመችህ ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 3 роки тому +1

    ሚኮ እነዚህን የሚያካክሉ ግዙፍ ወንዶች ለማንም ያስፈራሉ ልጁን አድንቄዋለው ብዙም አልፈራቸውም

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 3 роки тому +6

    አተ መደነው ከጋረደን ጋረ ያለህ ፍቅረ😂😂 ሲያሰፈሩ🙄 ልባቸው ደፍረ ይሆን😜😜😜🤣

  • @yasminsofya2297
    @yasminsofya2297 3 роки тому +2

    የዋሁ ኢትዮጵያዊ እንሂድ ወደ መኪና ሲሉት ተነስቶ ሜሂዱ አስገርሞኛል እኔ እቀውጠዋለው እንጂ እነሱን አምኚ ከተቀመጥኩበት ንቅንቅም አልልም ነበር 👍👍👍👍

  • @bedryamame304
    @bedryamame304 3 роки тому +11

    ፓራንክ ይቅር የምትሉ

  • @birukgetachew7816
    @birukgetachew7816 3 роки тому +24

    አረ ማይኮ ያበደ ነው ቸመችቶኛል

  • @amenenstudio82
    @amenenstudio82 3 роки тому +1

    ሚኮ ትችላለህ 1ኛ 🤣🤣
    በርታልን ወንድማችን 🙏🙏👍

  • @user-jj3rf8zg9j
    @user-jj3rf8zg9j 3 роки тому +4

    ልጅ ጀግናነዉ ሰለሰዉም አልቀጠራቸዉ

  • @nice7303
    @nice7303 3 роки тому +1

    ውይ ሰውን ከምታስጨንቁ ይልቅ ምናለ መልካም ነገር አይምሮአችሁ ቢያስብ

  • @user-oh1br3fs3m
    @user-oh1br3fs3m 3 роки тому +4

    ግን ሠዉን የማያሥጨንቅ ፖራንክ ባታደርጉ በሥማም

  • @mihrtyou8043
    @mihrtyou8043 3 роки тому +4

    ሚኮዬ❤❤❤❤❤❤ ያልኩት ተሳካልኝ😘😘😘

  • @fetaneyta12
    @fetaneyta12 3 роки тому +1

    እረ ሚኮ አንደኛ የሚኮ አድናቂዎች ላይክ

  • @tiruyatube705
    @tiruyatube705 3 роки тому

    ዋው ሚኮ ሁሌም አዲስ ሀሳብ አዲስ ነገር ጀግና ነክ ሚኮ you are so smart

  • @mohammedmohammed189
    @mohammedmohammed189 3 роки тому +6

    ልጁ ተመቸኝ በጣም አበሳ ነዉ

  • @eth1172
    @eth1172 3 роки тому +13

    miko yemtwedwt be like

    • @alemnesh7343
      @alemnesh7343 3 роки тому +1

      🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @makasultan3352
    @makasultan3352 2 роки тому

    ልጅቶ አንዳይነት የሆነ ነገር ነው ደጋግማ የምትናገረው
    ሚኪ. በጣም የሚያስጠላ ፕራንክ ነው!!!!!

  • @tedaman4338
    @tedaman4338 3 роки тому +2

    አቤት ታየኝ እኮ ይሄ prank ባንች ወይም ባንተ ቢሆን

  • @tigistkiyyaakoo5885
    @tigistkiyyaakoo5885 3 роки тому +2

    እንዳንት አይነት ጄግና አንዷ ሽበትወልድ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ramlamahammed7758
    @ramlamahammed7758 3 роки тому +1

    ልጁ በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂😂 ማይኮዬ ይመችክ የኔ ጥሩ ሰዉ

  • @mesiyehosanawa1734
    @mesiyehosanawa1734 3 роки тому +2

    😄😆 ወይኔ በጌታ ልጁ ምስክን syasazn

  • @matiman2713
    @matiman2713 3 роки тому +3

    ሚኮ ያምራል በሌላ ይደገም

  • @madinahamzajmaah9079
    @madinahamzajmaah9079 3 роки тому +2

    ሰላም የገሬ ሌጆ በያላችሁበት ቦታ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @sadashmels5985
    @sadashmels5985 3 роки тому +5

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀተነስቶ አልነሳም ያለዉ አሳቀኝ

  • @samisamson282
    @samisamson282 3 роки тому +7

    ልጅቷ ቃላት ትደጋግማለች በተረፈ አሪፍነዉ

  • @user-id7jv3qp5h
    @user-id7jv3qp5h 3 роки тому +7

    😂😂😂😂😂የኒ ጋርድ የፈጠረኝ አድ እግዚአብሔር ነው የሚል እውነት ነው የሰው ጠባቂ ይጨቃል😂😂

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o 3 роки тому +1

    ወደው አይስቁ አሉ ደቦል ደቦል ድጋይ የመሠሉ ሰወች አምጥተህ ባይፈራ ነበር የሚደቀኝ ልጁ ግን ከብት ነው እዴ በተቀመጠበት ወበር አንዱን ነበር ማለት የነበረበት

  • @LoveHub
    @LoveHub 3 роки тому +20

    👆👆👆ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @TechTalkWithAwel
    @TechTalkWithAwel 3 роки тому +1

    ይሁንዬ የኒ ምስጊን አሳዘነኝ እንዲሁም አሳዛኝ ነው ሚኩ ነፍስህም አይማርም

  • @user-bu1no2rw8n
    @user-bu1no2rw8n 3 роки тому +1

    እስኪ በፍቃደኝነት ቡዙ ሰብስክራይብ ያላችሁ ሰወች በጣም ጎበዝ የሆነ ልጅ አለ በተለይ በሀይማኖት ዙሪያ እና የሚያስተዋውቅለት አጣ አስተዋውቁለት በናታችሁ

  • @user-gt5re4fg2j
    @user-gt5re4fg2j 3 роки тому +2

    ሚሰኪን ልጅ እኮ ማወራት አልቻለም ተቀጠቀጠ

  • @zuzu-ri1vl
    @zuzu-ri1vl 3 роки тому

    አድናቂሂ ነኝ በርቺ ወንድሜ

  • @tigistkiyyaakoo5885
    @tigistkiyyaakoo5885 3 роки тому

    ወይ ማይኮ ወንድሜን አስጨነቅህው ምን ልበልህ ሰው ስንት ነገር አልበት የኔ አበሳ ጉበዝ ነው ግን👍

  • @leyoubhele2641
    @leyoubhele2641 3 роки тому

    ተመችቶኛል ኘራንኩ ግንዩኔ የያዘዉ ቦርሳ ያለሁበት ሀገር ያሉ ጌዎቹን መሠለ እባክህ ራስህን ሁን

  • @kidestmekkonen3032
    @kidestmekkonen3032 3 роки тому

    "ሚኮ ፕራንክ ሰራክ አንተ ብቻ" ሌላው የሰራውን ስትኮርጅ አላየውም ስለዚ ሁሌም 1ኛ ነህ እሺ

  • @user-de2tz2jc8g
    @user-de2tz2jc8g 3 роки тому +2

    ሚኮዬ ግን እነዚህን ጡንቻም ጡንቻም ሰዎች ከየት አመጣሀቸው

  • @የናተቲዩብ
    @የናተቲዩብ 3 роки тому +1

    mako ያበደ ነው አንደኛ

  • @yonerta3984
    @yonerta3984 3 роки тому

    በጣም አድናቂህ ነኝ ስራህ ጥሩ ነው በርታ ቀጥልበት ሚኪ ማይኮ እናተስ የሀገሬ ልጆች በሀገር ውስጥ እና በወጪ ያላቹ ሁላችሁም ጤናና እድሜን ይስጣችሁ ይሰጠን ከሀገር ወጪ ያላቹ በሰላም ወደ እናት ሀገራቹ ኢትዮጲያ ይመልሳቹ መልካምነት መልካም ማድረግ ከትንሽ ነውና የሚጀመርው ቤተሰቤ አርጉኝ እንደመር ውደ ፍቅር ለሀገራችን ለህዝባችን ይሁን

    • @rewdatube7270
      @rewdatube7270 3 роки тому +1

      Wed betaseb enihun

    • @yonerta3984
      @yonerta3984 3 роки тому +1

      @@rewdatube7270 ena argashalew batsbent teru nw batsb adergign share adergshalew anchim endzaw yna batsb

    • @yonerta3984
      @yonerta3984 3 роки тому

      Endat amshshlgn

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v 3 роки тому +1

    ሚኮ ነፍስህ አይማርም አሰቃያችሁት ልጅቱ ሠው አክባሪ ነው

  • @asddfkhan3194
    @asddfkhan3194 3 роки тому +5

    የሚኮ.አዲናቂውች.ላይክግጩኚ

  • @bazawitm9092
    @bazawitm9092 3 роки тому

    በጣም ጎበዝ ነህ ይህ ሁሉው ሰው ከቦህ ምንም አልመሰለህም ልባም ነህ

  • @tarekegnmulugeta5047
    @tarekegnmulugeta5047 3 роки тому +1

    Miko የስራህን ይስጥህ የሰሞኑ prank ደሞ ሰዎችን አስጨነቅ ነው🤣🤣

  • @bareedduoromo3621
    @bareedduoromo3621 3 роки тому +4

    Myko marrrrrrrrrrr sin jaladha ❤️💚❤️

  • @zulesherefa6934
    @zulesherefa6934 3 роки тому +2

    አርቲስቱ ትዕግስተኛ ነው ጎበዝ

  • @ajmanajman7323
    @ajmanajman7323 3 роки тому +1

    የምታቀረባቸው አሪፍ አሪፍ ናቸው በረታ

  • @tinaoli2335
    @tinaoli2335 3 роки тому +2

    Lijitua jemiro eskialk 1aynet were new mitdegagimew 🙈

  • @zebu4271
    @zebu4271 3 роки тому

    ማይኮ ያበደ ነው ቀጥልበት አተ ሁሌም ያልተነካ ፕራክ ነው ምታቀርብልን ይመችህ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 роки тому

    ልጅቷ በደንብ ማውራት አትችልም ደጋገመችው እነዚ ካካካካካ እረ እነዚ በሬዎችን ማነው የቀለበው ኦኦኦኦኦ ግን ጎበዝ ነው አልተምበረገገም ጎበዝ ነው ግን የእውነት መስሎኝ ጨነቀኝ ውይ የስራህን ይስጥህ ሚኪ ግን አለቀሰ ሲያሳዝን ውይ

  • @fozi6670
    @fozi6670 3 роки тому +1

    ኧረ ልጁ ላብ ውጧታል ሚኮ ቻኩዚ አዘጋጅለት ይዘፍዘፍ🤣🤣🤣🤣

  • @TG-hb6nh
    @TG-hb6nh 3 роки тому +1

    በአሜሪካ ሐገር እና አውሮፓ ይህንን ቦርሳና ሹራብ የሚጠቀሙት ፋጌቶች ናቸው ስለዚህ ይህ ሰው ፋጌት ነው ማለት ነው ይመስላልም

  • @user-lo4qg6cp7i
    @user-lo4qg6cp7i 3 роки тому +1

    ልጁ ተመቸኝ ቆፍጠን ብሎ ጠባቂ አያስፈልገኝም ማይኮ ፕራኮችህ ያበደ እኮ ነው ተባረክ ሀገራችን ወደ ቀድሞ ሰላሟዋ ትመለስልን አሜን

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 3 роки тому +1

    ምርጥ ፕራንክ, ማይኮ ቡጢ የምትቀምስበት ቀን ናፍቆኛል hahaha..

    • @zd5125
      @zd5125 3 роки тому

      Kkkkkk

  • @fanuelwondimu7978
    @fanuelwondimu7978 3 роки тому +5

    Miko Yabede Prank New

    • @alemnesh7343
      @alemnesh7343 3 роки тому +1

      weynee siyasazin beka pawulos wuseduta

  • @betselotmuche6230
    @betselotmuche6230 3 роки тому +1

    አይ ሚኮ ማትሰራዉ የለህ😃😃😃😃😃😍

  • @user-ky6rx8sp2f
    @user-ky6rx8sp2f 3 роки тому +4

    16 ተኛ ነኝ እኔ እንደናተ አልዋሽም አንደኛነኝ እያልኩ

  • @hayatehayate9958
    @hayatehayate9958 3 роки тому

    ሊፈራም ይገባል ሆ ልጆቹ ጠብደላ ናቸው😂😂😂😋😋

  • @hayatmohd544
    @hayatmohd544 3 роки тому

    ሚኮ ፍራክ ይደረግ የሚትሉ ልያችሁ

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 3 роки тому +2

    አይሚኮ😂😂😂😂😂😂😂😂