Seifu on EBS: የኔ ቢጫ ወባ ሙዚቃው የሚታወቀው ድንግል አድማሱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 224

  • @ayniyefrdos527
    @ayniyefrdos527 5 років тому +30

    ክክክክክክ አረ ቢጫ ወባ በሳቅ ገደልከኝ ግን ድፍረትህን በራስ መተማመንህን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @amenamohammed115
    @amenamohammed115 4 роки тому +12

    የኔ የዋህ ፍፁም ንፁህ ሰው ነው በዙሪያው ያላቹ ከመምከርና ልምዳችሁን ለሱ ከማካፈል ይልቅ ማሽሟጠጣቹን ቀጥላቹሀል አይ ሀበሻ

  • @SalamSalam-wy4if
    @SalamSalam-wy4if 5 років тому +14

    ኧረ በሳቅ ውይ ሴይፉ ነፍስህ አይማርም 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @meskeremyouhanns3517
    @meskeremyouhanns3517 5 років тому +9

    አኔ አድናቂው ነኝ

  • @jesuschristislord6940
    @jesuschristislord6940 5 років тому +5

    I appreciate his confidence.

  • @ethiohistory170years5
    @ethiohistory170years5 5 років тому +27

    *ሰይፍሻ እንዲህ አይነቱን ካቀረብማ እኔም ሰሞኑን የኔ ድርብ ከንፈር ዝንጅብል እግር የሚል ነጠላ ዜማ እለቃለሁ😂እንድታቀርበኝ*

  • @Ali-jc8sg
    @Ali-jc8sg 4 роки тому +1

    ጥሌ ያላየው ጉድ💔😭ለነገሩ እንኳን ይሄን የጅብ ዘመን አላየው 😢

  • @Amorawtube
    @Amorawtube 5 років тому +84

    እኔ ሁሌም ግርም የሚለኝ ነገር
    .
    .
    .
    .
    ክርስቲያን ጓደኛዬን 'ወላሂ' ስለው የሚያምነኝ 'ማርያምን' ሲለኝ የማምነው ነገር😍👍 የገባው ብቻ👍ሰብስክራይብ

    • @alexlolo1701
      @alexlolo1701 5 років тому

      መቸምአይገባኝአስረዱኝና ሰብስክራይብ

    • @mliakaali5383
      @mliakaali5383 5 років тому

      ሀያቲ ፍቅር እኮ የትኘውንም ማላ ቢማሌ ይታመነል

    • @aselefechhabtamutube
      @aselefechhabtamutube 5 років тому

      አሞራው ደግ ሰው😍💝

    • @gshzgsg6220
      @gshzgsg6220 5 років тому

      ሀያቲይ

    • @aselefechhabtamutube
      @aselefechhabtamutube 5 років тому

      @@gshzgsg6220 ውድ እህትአለም ናይልኝ በቅንነት ቤተሰብ አርግኝ🌹😍

  • @ethiopiahagara4130
    @ethiopiahagara4130 4 роки тому

    የኔ ወባበሳቅ ገደልከኝ ዋውውውው ድፍረቱ እና ጨዋታው ይመችክ አቦ

  • @AhmedA-zw2ys
    @AhmedA-zw2ys 3 роки тому

    ስይፍሻ አሳዘከኝ ውይ ፈጣሪ ስቱን ያሳየኛል

  • @እያሙወዳጀአይሰው
    @እያሙወዳጀአይሰው 5 років тому +15

    ለምነው ግን የሰው አላማ እምናደናቅፈው ? በርታ ወንድም አይዞህ

  • @nimyass8070
    @nimyass8070 4 роки тому +7

    Seifu's reaction so😀😆

  • @ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ

    ወየኔ ትግስቱን ስጠኝ የጋሽ ጥላሁንን ባላበላሸ

  • @laughatme7960
    @laughatme7960 4 роки тому +1

    ምርጥ ሰው ነህ እንወዳሀለን

  • @wizbro2713
    @wizbro2713 3 роки тому +1

    ሰይፉ በጣም ተመቸኸኝ 😂🤣🤣😂🤣🤣😂

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 5 років тому

    እር ቢጫ ውብ በርታ በራስ መትማምነህ እራሱ ድስስ ይላል

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 4 роки тому

    አይ ሰፍሻ ካንተ ጋር ባለው መስተጋብር የኔ ቢጫ ወባ ደስ ይላል ሳይበዛ ግን በዓመት አንዴ በቂ ነው

  • @yeaddisabebelij7832
    @yeaddisabebelij7832 5 років тому

    ደብሮኝ ነበር በሳቅ ገደልከኝ አመስግናለሁ

  • @netsanetalemu7133
    @netsanetalemu7133 5 років тому +26

    ምንም ማረግ አይቻልም ጥበብ ጠርታው ነው😀😀

  • @heyetahmad9537
    @heyetahmad9537 5 років тому +1

    አረሰይፉ ያተአመለካከት ሞኩበሳቅ. 😂😂😂😂አረጉድነው እደ ዛሬ በሰይፍሾስቄአላቅምየምር. የኔቆጆኑሪየምለውልይኮ ሌላውዘፈኑደስይላል ይቦንሰዋልይከንን

  • @natinati1580
    @natinati1580 2 роки тому

    ደግ ሰው❤❤❤

  • @muhamedoumer1615
    @muhamedoumer1615 5 років тому

    ይበልጥሀል ሰይፉ

  • @ፎዚያነኝለፍቅረኛሁሉንምታ

    ክክክክክክክክ በነካ እጅህ በጣም የምወደው የማከብረው አርቲስት የአረጋህኝ ወራሽ ዘፈን ልኝ

  • @bedriyafaris4025
    @bedriyafaris4025 5 років тому

    ያዝናናኝ ሰፉ ነው

  • @ኢድሪስሁሴንከወሎ
    @ኢድሪስሁሴንከወሎ 4 роки тому

    ሰወች ጥበብ ጠራችን ይላሉ አንተ ግን ጥበብን እየጠራሀት ነው ይመችህ አባቴ

  • @ያልጠፋነውከእግዚአብሔርም

    የኔ ቆንጆ ኩሪ በኔ ላይ ኩሪ ይህም ባለብጫውም ሳያኮራን አይቀርም😗😆ሓቢቢግን ሰላም ነው

  • @mamiyena8673
    @mamiyena8673 3 роки тому

    ዋው ሰይፍሻ ስወድክ

  • @hayate9423
    @hayate9423 5 років тому

    ሠይፍዬ አዴኳን ጋብዘኝና ልሙት ከዚህ አላሥም😂😃

  • @ሙሉአምባቸውየስሪንቃወልድ

    አየ ሰይፍሻ ደብሮሀል ያሳቲር

  • @ሀያትየኔዋ-የ7ጀ
    @ሀያትየኔዋ-የ7ጀ 5 років тому

    I like your confidence

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 5 років тому

    ጥበብ እኮ ስጣራ የኔ ቆንጆ ኑሪና ቢጫ ወባ አርትን ያሳድጋሉ ወይ ጥበብሽመጫወቻ ትሆኝ ወይ ኮፉደስ ደስ ይላል የዘንባባ ማር ነሽ ዘፈነው ወይስ እሮጠው 🤣😂🤣😂🤣😂 ድንግል ድረሽልኝ ቀላል እንኮንም ሳያይ ሞተ ችሎታው ያለክ ይመስልካል አዌ ሆይ

  • @ወርቅዬ-አ2ዐ
    @ወርቅዬ-አ2ዐ 5 років тому

    አይዞህ በርታ ካሰብከውደርጃ ትደርሳለህ

  • @ምስጢርቲዩብ
    @ምስጢርቲዩብ 5 років тому +1

    በናታችሁ አትሳቁ ምስኪን ነገር ነው😢😢😢

  • @tigraimida2037
    @tigraimida2037 5 років тому

    ሰይፍሻ ስወድህ እኮ ኣስተዋ እኮ ነሽ መላጣዬ

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia 4 роки тому

    This guy is smart.

  • @እዮአብገመቹ
    @እዮአብገመቹ 4 роки тому

    አንደኛ

  • @zinetuyimerhassen7042
    @zinetuyimerhassen7042 5 років тому +33

    በመላጣው ሞት ላይክ ግጩኝ

  • @ፍቅር-ጘ9ወ
    @ፍቅር-ጘ9ወ 5 років тому

    በርታ ወድሜ

  • @እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ

    😂😅😆😆😆 ወይ እግዚአብሔር በሳቅ ገደሉኝ የዘንባባ ማር ነሽ 😃😅😆😉😉😉

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ

    ኮንፊ ደንስህን ሳላደንቅ አላልፍም በርታ የእኛ ሰው መንቀፍ ስራው ነው ዝም በላቼው ክክክክክክክ በሊቢያ በኩል ወታለች እፍፍፍፍ ኮሜዲ ነገር ነህ

  • @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ

    😹🙈ኪኪኪኪኪኪኪኪ ወይኔ የማይታይ ነገረ የለም

  • @birtukankidane5454
    @birtukankidane5454 5 років тому

    ጎበዝ በራስ መተማመንህ ነው ዋናው

  • @tinatube8363
    @tinatube8363 5 років тому

    Wow desilali gini seifusha ineni meche new mataqeribo

  • @rutatsege3057
    @rutatsege3057 5 років тому +5

    ሰዉዬዉ ግን ምን ሆኖ እንኳን ለዘፈን ለለቅሶም አይሆን እኮ ሰይፍዬ ግን ሾርኔዉ ዉዉዉ እሱ እራሱ አይገባዉም እንዴ አሽሙር ሆሆሆሆሆሆሆ

  • @ኤፍራታስዩም
    @ኤፍራታስዩም 4 роки тому

    ትግስቱን ስጠኝ አምላኬ አረ በመላጣው ሞት

  • @tegentadese1107
    @tegentadese1107 4 роки тому

    Tiwona sayawataw aykerim, yesefu shufet gin ...

  • @samiisamii3820
    @samiisamii3820 5 років тому

    አቦ ዪመችህ ጀግና ነህ

  • @mikimikibeyene2636
    @mikimikibeyene2636 5 років тому +3

    ክክክክክክክክ ሴፍሻ የኔ ሸለመጥማጥ የሚለውን ነጠላ ዜማ እንጠብቃለን

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ

    ኑረልን አድማሱ

  • @አለሀምዱሊላሠላምለአገራች

    የዋህ ልጅ ደሰየሚል ልጅ ሚስኪን

  • @swdaswda4281
    @swdaswda4281 5 років тому +1

    የኔ ሸኩርት ብሎ
    ከዘፈነ በኃላ
    ሹንኩርት
    ተወዶዋል😂😂

  • @mohammeduseman2386
    @mohammeduseman2386 5 років тому

    90ዎቹ እስቲ እንደ እኔ ማን ነው የክፍል ጓደኞቹን ብሔር እስካሁን ድረስ የማያውቀው… አይ ያ ደግ ጊዜ በፍቅር ብቻ ነበር የምንመራው፡፡

    • @birtukankidane5454
      @birtukankidane5454 5 років тому

      እኛ ኦማሄሬ ኦማህሬ ነው ምናቀው ወይኔ

  • @hgjfydhf7631
    @hgjfydhf7631 3 роки тому

    አይ ሰይፉ የስራህን የስጥህ እንደዝ ስቄ አለቅም አይ ዲፊራት የዘንምበበ ማር ነሽ

  • @emebetmengistumerga9556
    @emebetmengistumerga9556 5 років тому

    Woow amazing

  • @ሪቾያባቷልጅ
    @ሪቾያባቷልጅ 5 років тому

    በርታ

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 5 років тому

    In the future this guy will be richest man in the world 🌎.

  • @በድሩድንአወል
    @በድሩድንአወል 3 роки тому

    ሰይፍሻ ያበደ ሙድ ሰራሽበት

  • @lyutube2117
    @lyutube2117 5 років тому

    ውይ ጨለል ያደርገዋልዴ

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 3 роки тому

    Sefuye Neway Debeben ykirta teyk.

  • @ፍቅርያሸንፋል-ቨ7ጸ
    @ፍቅርያሸንፋል-ቨ7ጸ 5 років тому

    ወይኔ ሴፉኡኡ እረ በጌታ ሞራል ሚባል ነገር አለ

  • @biruk8736
    @biruk8736 3 роки тому

    Admasu wana weye betame asakene yedegeme yehi show

  • @Kt-kg1fo
    @Kt-kg1fo 3 роки тому

    ሰደት ከወጣው እደዚ ሰቄ አላውቅም

  • @hananbiharu6536
    @hananbiharu6536 5 років тому +5

    እረ በሳቅ 😂😂
    እስቲ እንደኔ በሳቅ የፈረሰ like አድርጉኝ😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ አንጀቴን

  • @seadinew2424
    @seadinew2424 5 років тому +1

    ኧረ እኔ በሣቅ ኧረ ሰይፉሽ አንተ ባትኖር ወደየት ሂጀ ዘና እልነበር

  • @one-home
    @one-home 5 років тому

    የኢትዮጵያን አንቆቅልሽ ዘና አያሉ ይሞክሩ ጎራ በሉ

  • @እታፈራሁካሱ
    @እታፈራሁካሱ 3 роки тому

    ወይኔወይኔ

  • @njeimcell4976
    @njeimcell4976 5 років тому

    እረ ወይኔ እንደ ዛሬ ስኬ አላቅም

  • @jemilakedir2854
    @jemilakedir2854 3 роки тому

    ይመችህ ክክክክክክ

  • @assajof1831
    @assajof1831 5 років тому +2

    እዚህጋ ግሁላችሁም እኔ ማነኝ ብላችሁ አስቡ ግን ለምንድነው ሰው እምታቋሽሹት በጣም ትገርማላችሁ ከሁላችሁም ይበልጣል በራሱ የተማመነሰው እና ግልፀኛ መሆኑ በቂነው

  • @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
    @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ 5 років тому +3

    ይሄን ልጂ ባዬው ባዬው አልጠግበው

  • @jraymen9336
    @jraymen9336 3 роки тому

    Confidence level: Dingil admasu

  • @የኢቶጲያልጅ
    @የኢቶጲያልጅ 5 років тому +4

    ስይፍሻ ሀክ ተደርገንዴ ዩቱብክ 😳😳

  • @kbfunchannel
    @kbfunchannel Рік тому

    ኧረ ይመቸው

  • @Mariam-zh2ie
    @Mariam-zh2ie 5 років тому

    ክክ ወይኔ ነዋይ ይሄን ስታይ ምን ትል ይሆን አሁን እነ ጋሽ ጥላሁን መዘፈኑበት መድረክ ኡኡኡኡኡኡ እናተ ስዘፋኑ ኢትዮጵያዊነት ይለምልም ዘረኝነት ይውደም

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 роки тому

    ሰፍሻ ፈዘዝ አልክሳ ዋይ አድማሱ በራስ መተማመኑ ይገርማል

  • @meseabate494
    @meseabate494 5 років тому

    ውይ ሰይፉ ደሞ ለምን አፋጠጥከው አይነገርም አለክ የምን መጨቅጨቅ ነው ወይስ ክሊፕ ልትለቅልን አሰበሀል 😜 ሞራል ስጠው ድንግሉ በርታ አድናቂ ነኝ ከሊቢያ😜

  • @misrakgeberehana6549
    @misrakgeberehana6549 Рік тому

    SEYEFUN AMESEGENA LEW LEJU GIN HE IS WONDERFULL BETAM DES YEMIL YEWAHENA CONFIDENSAM NEW YASEBEBET ENDEMIDERESE MENEM TERETERE YELEGNEM ASHEMWATACHOCH GIN KESU TEMARU

  • @hananbiharu6536
    @hananbiharu6536 5 років тому

    የጥላሁን ገሰሰ አላለም 🙆🙆😳😳

  • @mamiyena8673
    @mamiyena8673 3 роки тому

    ድምጽ አለው አፍ በፈታበት ቋንቋ ቢዘፍን መልካም ይመስለኛል

  • @yemareyamlejnegn9770
    @yemareyamlejnegn9770 5 років тому

    *ሚስጢር ነው እያለ ጀመረ በሚስጥር ጨረሰው😃*

  • @አጸደማርያምክፍሉ
    @አጸደማርያምክፍሉ 5 років тому

    የኔ ቢጫ ወባ መጣህ እስኪ ልስማህ

  • @halimaalkhader1738
    @halimaalkhader1738 5 років тому

    አይ ሰይፍዬ ማሾፍ ስትወድ

  • @mulukenwoysa2219
    @mulukenwoysa2219 3 роки тому

    Kkkkkk. በሳቅ ገደለኝ

  • @mitiketakele8174
    @mitiketakele8174 4 роки тому +1

    የለየለት በሽተኛ ነው ፀበል ያስፈልገዋል

  • @akliluhagos369
    @akliluhagos369 3 роки тому

    ጥላሑን እንኩዋንም ሞትክ ጉድሕን ሣታይ ያለቀስኩት ተሣስቸ ነዉ

  • @selamtesmamaw551
    @selamtesmamaw551 5 років тому

    ወይ ድንግሉሉሉሉሉ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @yashih2298
    @yashih2298 5 років тому

    Wayne yane becha waba mnamn ayatabala yamiqaladbn mskin hzboch ako nan😭😭😭

  • @dawitarage2923
    @dawitarage2923 5 років тому

    ድፍረትህን አደነቅሁ

  • @ወሎየዋየደሴቅብጥ
    @ወሎየዋየደሴቅብጥ 5 років тому

    ክክክክ ክክክክ ክክክክ ክክክክ ክክክክ ወይኔ

  • @ባርችየጎነደሯቀበጥ
    @ባርችየጎነደሯቀበጥ 5 років тому

    ግን ድጋሜ ነው እንዴ የተለቀቀው ወይስ ፔጁ ተስርቋል ልበል

  • @elyaskamil2749
    @elyaskamil2749 5 років тому

    Seifu😀😀😀😀😀😀😀😃😃😃😃😃😃

  • @GgGg-qd4zv
    @GgGg-qd4zv 4 роки тому

    Yazenanale👍👍👍

  • @mahiyehabeshalij1605
    @mahiyehabeshalij1605 5 років тому

    Tu seyfu dagmawy neway tlalehde yemr endene yeneway wedajochi endaysemuh😞😞😞

  • @rahmamohammed9303
    @rahmamohammed9303 5 років тому

    አይ ይቅርታ በጥላሁን እማ ቀልድ የለም

  • @sayamun3688
    @sayamun3688 3 роки тому

    እረ እንደው ምን አይነት ሰው ነው

  • @keyetadesse1534
    @keyetadesse1534 5 років тому

    ቀኔን ቀን አረገው ኑርልኝ

  • @welelatube8118
    @welelatube8118 5 років тому

    ምን ይገለፍጣሉ

  • @powerpower7219
    @powerpower7219 5 років тому

    Abo yezin sew confidens betam naw Mimechegn hoo sew basu mud yiyezale Enji esu 1gna naw

  • @ቅዱስግወርጊስአባቴ
    @ቅዱስግወርጊስአባቴ 5 років тому +1

    ሰይፉሻ መላጣህን እያንፀባረቀኝ ነው አንድነገር አድርግ ድንግሉ ዝም ብለህ ድንግልናህን ብትጠብቅ ይሻልህ ነብር 😜😜

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 3 роки тому

    👌❤😂😂😂😂😂