ምግብ አልበላ አለኝ !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 220

  • @nati_abraham
    @nati_abraham  Рік тому +44

    ውድ ቤተሰቦቻችን official_nati_abraham ብላችሁ instagram ላይ ታገኙናላችሁ !
    ፈጣሪ ሃገራችንን ይጠብቅልን ! ሰላም ያርገን !!!

  • @kalkaidanazzene9791
    @kalkaidanazzene9791 Рік тому +90

    ስወደው ይህን ልጅ ኮስተር ብሎ ነው የሚተውነው 😂

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Рік тому +35

    😂😂😂 😂 ዛሬ ደግሞ ይህ ልጅ ጨዋቶ ጨምሮ ነው የመጣው በጣም ቆንጆ👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 Рік тому +16

    ፈጣሪ ከሰው አይን ይጠብቅህ የኔ ጀግና ጣፋጭ ልጅ

    • @makiam5462
      @makiam5462 Рік тому +2

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Рік тому +21

    ወላሂ ይህልጂ ሥወደው እቁ ልጂ
    ናቲየ ሁሌም ከዚህ ልጂ ጋ ሥራ👏👏👏😃❤❤

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Рік тому +23

    እፎይ ማር የሆነ ልጅ እድግ በል ቤቢየ ናቲዩ የኛ ምርጥ ሁሌም አብራችሁ ስሩ ታምራላችሁ

    • @mdjh1432
      @mdjh1432 Рік тому

      ባጤም ዳስ ይላል ይሄ የዛኑ ልጆ በሆድ ውስጥነው ሚማሩት ወይስ እዳታወላዱ ጣርስ ሚየወጡ አናገጋራቻው እዳ 50 ኣማት ሻማግሌ የሚያወሩት ዘመኑናው ወይስ ረሳቻውናው አናገጋሩ እጁኑ መዘርጋቱ ይሁን 50ኣማት ሸማግል ናው ግዜውናው በላን እናልፈዋለን አማጨራሻም ኣጋችን ሰላም ያርግልን

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Рік тому +66

    የህጻኑ ትወና ብቃት ግርት ምፈጥርባቹህ ብቻ like💞

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Рік тому +1

      እኔ ማጣምናው እሚጋርማኝ በታለይ ሴሬስ ሲሆን

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 Рік тому +5

    ጣፍጭ የሆነ ልጅ እሱን ላይ ብቻ እኮነው እምገባው እድግግግግ በል💕

  • @ዜድዩትብ
    @ዜድዩትብ Рік тому +3

    መሻአላህ ልጁ ወሬው ዴሥ ሢል ኮሥተር ብሎ ሥናገር ቅመም ነው

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 Рік тому +18

    ይሄ ልጅ በበዛ ተዋናይ ነዉ።❤❤❤

    • @madinamadina4406
      @madinamadina4406 Рік тому +1

      😅😅😅😅😅😘😘😘😘😘😘👍

  • @lilyjhone8111
    @lilyjhone8111 Рік тому +10

    ልጆ ደስ የምል ብቃት አለው እግዝአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ ❤❤❤❤❤❤🥰😍

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Рік тому +2

    የኔ 💝ጣፋጭ 💝💝እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቆንጆ ሕፃን 💝love 💝uuu👄

  • @mikaelmeleakuhan3370
    @mikaelmeleakuhan3370 Рік тому +8

    😂😂😂😂😂የጫት እንጨት ሆዱ ውስጥ የረሳኸው...(የሀገራችን ትልቅ እውነት 😌)

  • @eitfalemyifiru7794
    @eitfalemyifiru7794 Рік тому +5

    ይሄ ልጅ በጣም ነው ያሣቀኝ

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 Рік тому +3

    ጣፋጭ ልጅ ❤❤❤

  • @eskayem4869
    @eskayem4869 Рік тому +3

    እንደው ይሄን ልጅ ሳላደንቅ አላልፍም,

  • @ዝምታወስጤነውYouTube

    ይህልጅ በጣምነውየሚናፍቀኝ የኔጎበዝ እደግበል

  • @rozaahmed7472
    @rozaahmed7472 Рік тому +16

    ምርጥ ተዋናይ ይወጣዋል ድምር የልጅ ቅመም

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Рік тому +3

    ፈጣሪ ከአይን ያውጣሕ ባባዬ ደስሲል የሖነ ጣፋጭ ነገር ❤😘🥰

  • @ሀሲነትyouTube
    @ሀሲነትyouTube Рік тому +3

    ውይ ይህ ጣፉጭጭጭጭጭጭ ያሳድግህ ፈጣሪ

  • @mercy7154
    @mercy7154 Рік тому +14

    I’m in love with this kid 😂❤❤

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Рік тому +7

    ቅመም የሆነ ልጅ ❤❤❤🤣

  • @بةتتل
    @بةتتل Рік тому +1

    ጣፋጭ የሆነ ልጅ አላህ ያሳድግህ ያረብ

  • @saramohammad969
    @saramohammad969 Рік тому +4

    ይከን ህፃን ሰወደውው አላህ ያሳድግህ

  • @tadessebulcha1459
    @tadessebulcha1459 Рік тому +5

    Nati the best comedian in Ethiopia!

  • @ዝምታበቂነው
    @ዝምታበቂነው Рік тому +5

    የኔ ጣፍጭ ፈላ 😅

  • @wubalemworkie
    @wubalemworkie Рік тому +2

    ፈጣሪ ከሰው አይን ይጠብቅህ የኔ ጀግና

  • @nuratube8673
    @nuratube8673 Рік тому +3

    ይህ ጣፍጭ ህጅ ስወደዉ

  • @mulemekuria6077
    @mulemekuria6077 Рік тому +1

    ጣፋጭ የሆነ ልጅ ያሳድግህ

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 Рік тому +4

    ጣፋጭ የሆነ ልጅ❤

  • @merimarlimar813
    @merimarlimar813 Рік тому +5

    የኔ ማር እድግ በልልን ፣😘

  • @Laboratory100
    @Laboratory100 Рік тому +1

    ጎበዝ፤ በርታ

  • @solomona8102
    @solomona8102 Рік тому +3

    I like the kid so much he gone be good actor thank nati

  • @milkygizaw1175
    @milkygizaw1175 Рік тому +3

    baby boy killed me😂😂😂😂😂😍😍😍😍😍

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Рік тому +5

    ተው ባክህ ባለፈው ሰርጀሪ የሰራከው ሰው 🤣የጫት እንጨት አልተገኘም 🤣ገራሚ kid 💝

  • @murshidatube1147
    @murshidatube1147 Рік тому +3

    ክክክክክ ወይኔ በአላህ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ😁😁😁

  • @EyerusalemApo
    @EyerusalemApo Рік тому +4

    ወይነ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂

  • @يارب-ه1ق
    @يارب-ه1ق Рік тому +3

    ወይኔ ልጁ ደሥሢል😂😍😍😍😍

  • @hannaabraham7243
    @hannaabraham7243 Рік тому +4

    ይህን ህጻን ፊልም ብታሰሩትና ብታበረታቱት ጥሩ ዮመስለኛል ስወደዉ እኮ

  • @halimahalima75
    @halimahalima75 Рік тому +3

    እኔ ቡዙ አልከታተልም ህፃኑን ግን ሳያው መዳሜ ባጠራኝ የማር ወለላ የሆነ ልጅ

  • @yetanawmoged5108
    @yetanawmoged5108 Рік тому +1

    ክክክክክክክክ ኧረ ሆዴ ቆሰለ ሰወደው ይሄንን ልጅ

  • @chdbchhcf9117
    @chdbchhcf9117 Рік тому +1

    ደስ ያሚል ፊልምኘዉ

  • @Cell-g1q
    @Cell-g1q 3 місяці тому

    እግዛብሄር,ይጠብቅህ,,ቤቢየ,❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesaddis7873
    @mekdesaddis7873 Рік тому +1

    ወይኔ ይሔ ልጅ ግን ምንድነው የዋጠው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂

  • @ሊዱ
    @ሊዱ Рік тому +1

    ኪኪኪኪኪኪኪ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ምርጥ ስራ ነው በርቱ

  • @negussolomon7402
    @negussolomon7402 Рік тому

    Nati ere yehan lij bezu mesrat yechelale edelun betamchachulet bezu filmoch lay binayew dese yelgal

  • @nooreat9595
    @nooreat9595 Рік тому +1

    Kkkk batam gobaz lej tewanah👌

  • @sente7715
    @sente7715 Рік тому +2

    ልጁ ጎበዝ ነው 😂😂😂😂😂

  • @seaseas3400
    @seaseas3400 Рік тому +2

    ናቲ ይህን ልጅ ሁለየም አብራችህ ስሩ በጣም ነው የምወደው ትንሹዬ ወድሜ መሳይ

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ለ3ረ

    ዋው ጎበዝ ልጅ በርታ 👏👏👏👏

  • @haymigecho253
    @haymigecho253 Рік тому

    በጣም አሪፍ ነው በዚው ቀጥሉ

  • @kiyatube4120
    @kiyatube4120 Рік тому +3

    ስወዳችሁ ደስ ትላላችሁ🥰🤣

  • @hibretrit6933
    @hibretrit6933 Рік тому +2

    በለው………Continuity 😂

  • @TAS27483
    @TAS27483 Рік тому

    ይህ ህፃን ስወደው

  • @kristinawalde9653
    @kristinawalde9653 Рік тому +2

    ክክክክክ ስዎደቹ ❤❤❤❤❤💐💐💐 🤣🤣🤣

  • @geriemelkama7059
    @geriemelkama7059 Рік тому +3

    So funny, I like this kid😂

  • @ALef378
    @ALef378 Рік тому +3

    ጩጬው ተመቸኝ ናቲ በጣም ጥሩ ነው

  • @azebsil7381
    @azebsil7381 Рік тому

    Marr yehon lij edig belilgn 🥰

  • @eyersalmemelaku6428
    @eyersalmemelaku6428 Рік тому +1

    ጣፋጭ ትንሽዬ ልጅ 😚❤️

  • @teke2809
    @teke2809 Рік тому +2

    ሆሆ ደስ ሲል

  • @hope2633cu
    @hope2633cu Рік тому +3

    Gobezzz lij 😍🥰🥰🥰 number 1

  • @bem5477
    @bem5477 Рік тому +5

    Oh men, this big kid is on fire today!

  • @zamzmm
    @zamzmm Рік тому

    የኔጣፋጭ አላህ ያሳድግህ

  • @majidamulugeta9892
    @majidamulugeta9892 Рік тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂አልበላ አለኝአረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @chaltubeshir3032
    @chaltubeshir3032 Рік тому +2

    Kkkkkkk sweet boy 👦 I love you so much baby boy kkkkkkkkkkk

  • @yihunealemnew4920
    @yihunealemnew4920 Рік тому

    Yene mar waw gerami lij nek edg bell

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 Рік тому +1

    ጣፋጭ ነገር🥰🥰🥰🥰

  • @abbaysolomon3726
    @abbaysolomon3726 Рік тому +1

    አፌ ቁርጥ ይበልልህ።

  • @jesus-is-my-saviour-liya
    @jesus-is-my-saviour-liya Рік тому +4

    Thanks Nati … great job!!

  • @enkuanayehubelachew4769
    @enkuanayehubelachew4769 Рік тому +2

    የኔፍቅርእዲግበል❤❤❤

  • @MiritayuhuMemhiru
    @MiritayuhuMemhiru 2 місяці тому

    👍👍👍👍👌👌👌😘😘😘😘😘ፍጣር።ይስድግ።እደግ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @milkygizaw1175
    @milkygizaw1175 Рік тому +1

    baby boy is on another level

  • @mamayefikr7414
    @mamayefikr7414 Рік тому +1

    የምወደው ልጅ

  • @sisaykasu2430
    @sisaykasu2430 Рік тому +2

    Echin yewedal alalem??? 😄🤣

  • @fikirteahmed9881
    @fikirteahmed9881 Рік тому

    ምትቀልድበትን ሙያ እወቅ ወደድክመሰ ጠላህም ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ምድር ላይ እነሱ ነው ያሉን ሀኪሞች ክብር ይኑርህ ትንሽ ብትያዝ ወደነሱ ነው ምትሮጥ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Рік тому +4

      ሁሉም አይደሉም ምነው ያለሙያቸው በውሸት ዶክተር የሆኑ ብዙ አሉው የሰውን ህይወት በህክምና ስህተት የቀጠፉ እንዳሉው መዘንጋት የለብንም

    • @omoromor6797
      @omoromor6797 Рік тому

      ወይኔ የምግብ ፍላጎት የላኝም አላለም 😄😄😄

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ Рік тому +3

      በችለኝነት የስንት ህይወት አልፏልኮ ሁሉም ዶክተሮች ትክክለኛ ነገር የላቸውም ይህ እውነታ አለው

  • @NatiRahel
    @NatiRahel 4 місяці тому

    አሪፋነው 😂😂😂😅😅😅😅😂😂

  • @tintinalbaloushi728
    @tintinalbaloushi728 Рік тому +1

    ስወድህ ጩጨ

  • @ABSALLAH99
    @ABSALLAH99 Рік тому +1

    የትንሽ ተንከሲስ😂😂

  • @funnytube9913
    @funnytube9913 Рік тому +4

    ናቲዬ በጣም እወድሀለው እኔም እንደናንተ ዮቱበር መሆን እፈልጋለው ግን ቪዲዮ ስለቅ ምንም እይታ አላገኘሁም ሰብስክራይብ አላገኘውም እባክህ አስተዋውቅልኝ

  • @HananHanan-lt8zd
    @HananHanan-lt8zd Рік тому +1

    ከከከከከከከከከ ስወደው

  • @werkuaderaw9807
    @werkuaderaw9807 Рік тому +1

    ጣፍጭ ነህ

  • @userenter2635
    @userenter2635 Рік тому

    ምንም አይነት የምግብ ፍላጉት የለኝም አለ😂😂😂

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 Рік тому +1

    የኔፍቅርርርርር እድግ በል

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 Рік тому +1

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ

    ክክክክክ ናቲአስተያየትህበጣምነውያሳቀኝ

  • @tesfayewordofagirmu7844
    @tesfayewordofagirmu7844 Рік тому +1

    Super boy berta

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ Рік тому

    እውነት ነው ዘግቶሃል ቅቅቅ

  • @finally7664
    @finally7664 Рік тому +1

    Ahun yechen beskut belah bleh nwe.

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 Рік тому +1

    የኔ ማር ስወድህ

  • @habtambogale9386
    @habtambogale9386 Рік тому +2

    ቤቤሾ እድግ በልኝኝኝኝኝ
    ናቲየ በርቱልኝ

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Рік тому

    Yihe fetan lij gin lewdefiti😂tintag artist new yemihonew❤

  • @juntesfaldet5317
    @juntesfaldet5317 Рік тому +3

    Thank you 🌹🌹❤❤❤

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Рік тому

    😂😂😂😂ታካሚው ያስፈራል

  • @abinetgetachew81
    @abinetgetachew81 Рік тому

    ስወደውይሄንንልጅ

  • @h.2428
    @h.2428 Рік тому

    ውይይይይይ።የመልስምት።የኔማር

  • @teke2809
    @teke2809 Рік тому +1

    የልጅ ሽማግሌ😁😁😁😉

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Рік тому +1

    🍌🍌ምንድነው ሳቁ 🙄አሁን ይቺን ብስኩት በላህ ብለህ ነዉ 🤣🤣🤣ይለያል ዛሬ ደሞ እሟ 👄

  • @አለሜአባቴ
    @አለሜአባቴ Рік тому +2

    አይ አንተ ልጅ አሳቅከኝ

  • @birtukanao4sa808
    @birtukanao4sa808 Рік тому

    ስዎዳችሁ በሳቅ ገደላቹን 👍👍

  • @Meki618
    @Meki618 Рік тому

    🤣🤣🤣 ወይኔ መኮሳተር